የወሎ ቦረና ባህላዊ ጭፈራ አይ ትዝት

  Рет қаралды 11,555

እናቴ ህይወቴ tube(Almi)

እናቴ ህይወቴ tube(Almi)

Күн бұрын

Пікірлер: 236
@ሩቂያየዩቱብዘበኛ
@ሩቂያየዩቱብዘበኛ 3 жыл бұрын
የከላላ ወደ ቦረና የሚዘፈን ዘፈን መሠለኝ አይይይ ትዝታ እሽክም እሽክም😋
@አታሩጪኝማዳም
@አታሩጪኝማዳም 3 жыл бұрын
ሸጉበላይ ኪኪግጥም ብሎወ ዝም ትምህርት ቤቴየን አስታወሰኝ ሌጮወየ ኢክሩው ነኝ በርቺይ
@madewollo8367
@madewollo8367 3 жыл бұрын
የቦረናባህል ዛሪላይግን ሁሉም ተቀየረ ለማንኛውምበርችውዷ
@እስልምነየየልቤትርታ
@እስልምነየየልቤትርታ 3 жыл бұрын
ማርየ ቦርነ የለሞይ ባገሩው እንኮንልጆቹውነ ያስከብራ ካቡው መለል መለል ያሉው እደምስርች ገነሁን ዘለቁው የቦርነ ልጆች
@tubealmi26
@tubealmi26 3 жыл бұрын
ዋው አለን የኔ ቆንጆ ምርጥ ግጥም ነው ከልብ አመሰግናለሁ
@maserotube
@maserotube 2 жыл бұрын
ዋው የቦረና መካነሰላም ወግዲ ባህላው ጭፈራ አይ ትዝታ
@ሰናይት-ነ2ዀ
@ሰናይት-ነ2ዀ 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ዘፍን ነውበርች የአገር ሙዚቃ በርች ውድ
@wudyebaharuyoutube7863
@wudyebaharuyoutube7863 3 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ሰላማችሁ ይብዛ አሸደ ነው አሸዳ አይታጠቁም እንዴ በሰተኋላቸው አይ ልጀነ ደሰ ይላል
@kedjiatwo236
@kedjiatwo236 3 жыл бұрын
ሰላሙ ውዴ ኢሻአላህ አብረን እናድጋለን እረስ በእረስ ተደጋግፈን
@tubealmi26
@tubealmi26 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እህት
@እሙአነዋር4
@እሙአነዋር4 3 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሌጮ የቦረና ባህል ነው አልሺ ደስ ይላል አብሺሪ
@rozalovetube
@rozalovetube 3 жыл бұрын
ዋዉዉ ደስ ስትሉ ደጋግሜ ሰማሁት ደስ የሚል ዘፈን እስክስክታ ነዉ 😍👌👍
@መዲየቦረናዋዮቱብz
@መዲየቦረናዋዮቱብz 3 жыл бұрын
ዋው የሀገሬ ትዝታ ሊገለኝ ነው በረች
@fayetube2434
@fayetube2434 3 жыл бұрын
አላህ የየት ሀገር ባህል ነዉ አይዋ የቦረና ነዉ አሁን መጣልኝ አይ ልጅነት በአረብ ሀገር አለቀ እስኪ ቀሪዉን እድሜ ይባርክልን
@madewollo8367
@madewollo8367 3 жыл бұрын
እድህያልንአለፈቤታለሁአይቆጨኝም አላህይቅርይበለኝእጅ
@fayetube2434
@fayetube2434 3 жыл бұрын
@@madewollo8367 አዎ ግን አለማወቅ ነዉ እኔ እንኩዋን እደዚህ አይነት አላየሁም
@seidhasentube5961
@seidhasentube5961 3 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ወንድሜ።ማሻአላህ የገጠር ጨዋታ በጣም ያምራል።ዋው በርታ
@ኢትዮጲያ-ፀ1ዸ
@ኢትዮጲያ-ፀ1ዸ 3 жыл бұрын
ሰላም ለዜህ ቤት ደስ ይላል አብሽሩ ተጋግዘን አብረን እናድጋለን
@አስቱብሌን
@አስቱብሌን 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው ውዴ ደስ ይላል ባህላዊ
@eyotube3752
@eyotube3752 3 жыл бұрын
እረ ትዝታ ብርችልኝ የኔ ጀግና 💚💛❤️🥰🥰🥰🥰🥰
@mesi2112
@mesi2112 3 жыл бұрын
ቤተሰብ ሆኛለው በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@tube4826
@tube4826 3 жыл бұрын
አይይይይይይ ትዝታ ያዝ እንግዲ ሃሃሃ ዋውውውውው እናመሠግናለን
@ethiopaato4232
@ethiopaato4232 3 жыл бұрын
ወይኔ እኛጋም አለ አይ ትዝታ ውደ ሸዋ እና ሰላሌ አይ እኔ እራሱ ጨፍራለው ውይ ሲምሩ ቆንጆ ናቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tubealmi26
@tubealmi26 3 жыл бұрын
አመሰግነለሁ የኔ መልካም
@enathagere3625
@enathagere3625 2 жыл бұрын
ዋው የቦረና ባህላው ጭፈራ💚💛❤
@melkaminetyeigziabhersitot2207
@melkaminetyeigziabhersitot2207 3 жыл бұрын
Selam leziih bet wawuu betam dess yemil chaweta berchii senait neny
@ALHAMDULILAH-b4p
@ALHAMDULILAH-b4p Жыл бұрын
ወይኔ አይይይይዬ በትዝታ ወዴኋል ማሬው ልጅ ቦረና አልመጣም ቢሉኝ የተቀመኩበት መሬቱ ከዳኝ ማሬው ልጅ ቦረና አለወይ የለም ወይ እሱን የመሰለ ሰው አላየሁም ወይ እንል ነበር አይ ልጅነት
@ሚኪ-ኘ6ከ
@ሚኪ-ኘ6ከ 3 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ አገሬ ናፈቀኝ እምየ ቦራ
@tubealmi26
@tubealmi26 3 жыл бұрын
አብሽሪ ማሚየ አንድ ቀን እንሄዳለን
@aminatmulleta5625
@aminatmulleta5625 3 жыл бұрын
በጣም ደረሰ የምል ነዉ ዋዉዉዉ ከአይን ያወጣቹ
@jemaletuebejs6502
@jemaletuebejs6502 3 жыл бұрын
እሪሪሪሪሪሪሪየ ያገሬ ዘፈን
@sarontube1237
@sarontube1237 3 жыл бұрын
ባሀላችን ውበታችን ነው በጣም ደስ ይላል
@SUSU-bh3yr
@SUSU-bh3yr 3 жыл бұрын
እውይይይ ደሥ እሚል ባህል አለባበሳችሁ ያምራል
@mahifkrtube9102
@mahifkrtube9102 3 жыл бұрын
ውይይይ ዴሥ ሢሉ በጣም ያምራል በሀላችን ዴሥ ሢልልኮ
@abinaturaltube
@abinaturaltube 3 жыл бұрын
ያምራል ከገላና ቤት መጥቼ ደምሬሀለው ነገ መልስልኝ
@tctube2560
@tctube2560 3 жыл бұрын
ዋውው በጣም ታምራላችሁ ውዶችየ እንዴት እንዳስቀናችሁኝ በርቱልን እንወዳችሁለን ማሮች የገተሪቱን የሀገራችንን ባህል በደንብ አስጎበኛችሁን
@እስልምነየየልቤትርታ
@እስልምነየየልቤትርታ 3 жыл бұрын
ወይ ትዝታ ቀስቀሳችሁብኝ አይ ልጅነት ስቱውንአነክተንዋል ማነውእደኔ ዘፍንማታ ሲህድ ወድሙጋር እሚላክ ክክክክክ አባቴ አይልከኝምነበር ብቻየን
@tubealmi26
@tubealmi26 3 жыл бұрын
አወ እህት ትዝታ ይቀሰቅሳል አይ ልጅነት
@fatumtube1303
@fatumtube1303 3 жыл бұрын
ወይኔ ትዝታ ደስስስ ሲሉ🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹
@senirich399
@senirich399 3 жыл бұрын
ዋውውው ደሥ ሢሉ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@URLzuriyash
@URLzuriyash 2 жыл бұрын
ሸጉ በላይ ሸጉ በላይ የጠይም አታላይ አይ ትዝታ 😥😥😥 💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗 ኢምዬ ኢትዮጵያ ሰላምሽን ይመልስልሽ 💐💐💐💐💐💐
@sofiy2262
@sofiy2262 3 жыл бұрын
ኪኪኪኪ በሳቅ አይቀሳቀሱምደ ዘና ያደርጋሉ ለማንኛውም
@kasechbaharubahru1417
@kasechbaharubahru1417 3 жыл бұрын
ጭፈራው አሸዳዬ በርቺ ዋው
@habeshawyit5061
@habeshawyit5061 3 жыл бұрын
ዋው ሀገራችን በሀል ደስ ይላል እኮ
@madamsaadashamsu1526
@madamsaadashamsu1526 3 жыл бұрын
ነሙ ውድ ቻናልነኝ ሰላምሽ ይብዛ
@hanatube5802
@hanatube5802 3 жыл бұрын
ዋውውው በጣም ደስ የሚል እስክስታ አገራችንን ሰላም ያድርግልን የኔ ቅን በርች
@zdtube8150
@zdtube8150 3 жыл бұрын
አይይይ ትዝታ
@zuzutube_4645
@zuzutube_4645 3 жыл бұрын
የማታመጡት የላችሁ ትዝታ 👏👏👏😁
@ቶሎቶሎሳመኝምቀኛሳይ-ሸ3ቸ
@ቶሎቶሎሳመኝምቀኛሳይ-ሸ3ቸ 3 жыл бұрын
የታገር ባህልነው😃😘😘😘😘
@ለኔስእናቴማርያምናት-ረ7ዀ
@ለኔስእናቴማርያምናት-ረ7ዀ 3 жыл бұрын
ቦረና
@tubealmi26
@tubealmi26 2 жыл бұрын
የወሎ ቦረና
@tubealmi26
@tubealmi26 2 жыл бұрын
የወሎ ቦረና
@kibengusie6366
@kibengusie6366 3 жыл бұрын
ሌንጮዬ በርች ጎበዝ በርች
@achutube1688
@achutube1688 3 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ዋው ዋው ዋው በጣም ጥሩ ነው ደስ ሲሉ
@Tube-qj3tb
@Tube-qj3tb 3 жыл бұрын
አሪፈ ነው ባህል 💐💐💐💐💐
@tubefa1049
@tubefa1049 3 жыл бұрын
ወይትዝታ ደስይላልኮ ሀገራችን
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
💃💃💃💃
@tube64813
@tube64813 3 жыл бұрын
ሠላም ሠላም ያገርቤት ትዝታ ወይውውውውውውውው😍😍👍👍👍👍
@hayriyetube1r514
@hayriyetube1r514 3 жыл бұрын
ሰለም ሰለም🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌸🌼🌷🌼🌼🌼🌼🌷🌷🌸
@Batibati380
@Batibati380 3 жыл бұрын
ዋው ደስ ሲሉ ሰላማችሁ ይብዛ ውዶች
@betelethiopia6669
@betelethiopia6669 2 жыл бұрын
woooooo bahilachinko des sil🙏🙏🙏🙏🌻🌼🌻
@ካሚላይቱብ
@ካሚላይቱብ 3 жыл бұрын
ሌንጮ መጥቻለሁ ዋው ደስ ይላሉ ነገ ብቅ በይ 👍👍👍👍💐💐
@እስልምነየየልቤትርታ
@እስልምነየየልቤትርታ 3 жыл бұрын
የሌጮልጅ ነሽደእህት
@የቦረናዋነኝ-ኀ1ጰ
@የቦረናዋነኝ-ኀ1ጰ 2 жыл бұрын
ትዝታ ብቻ😭😭😭
@melak6225
@melak6225 3 жыл бұрын
ሲያምሩ አገሬ ኢትዮጵያ ዉድድ ❤️❤️🥰🇪🇹🇪🇹
@am1318
@am1318 3 жыл бұрын
የትሀገርነው
@titiye473
@titiye473 3 жыл бұрын
ደስየሚል የባህል ሙዚቃነዉ
@የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ
@የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ 3 жыл бұрын
ወይትነው እኔ ወሎየነኝ ግን የሀን ባህል አላቀውም
@Emu-tube
@Emu-tube 3 жыл бұрын
አይ ልጂነትን ያስታውሳል ትምህረት ቤት የሚዘፈነው ሌጮየ
@rekan9119
@rekan9119 3 жыл бұрын
Lenchoye yene leyu betam desss yilalu my sweet😍😍
@zedmedia3181
@zedmedia3181 3 жыл бұрын
አሠላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ የሀገራችንን ሠላም ያብዛልን
@roziethio9127
@roziethio9127 3 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት እንደት ናችሁ ወይ ወይ የኛ ግዜ ናፈቀኝ እኛም በግዚያችን አሳልፈነውዋል ጠሩ ነው ምንም አይልም
@ዘይባአህመድ-ነ7ረ
@ዘይባአህመድ-ነ7ረ 3 жыл бұрын
ዋው በጣምደስይላል በርች
@ወልዲያ
@ወልዲያ 3 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ዋውውውው ሲያምሩ ደስ የሚል ባህል ነው
@farahwollotube2271
@farahwollotube2271 3 жыл бұрын
ዋው ደስ ሲሉ ያገራ ልጅች
@werk4511
@werk4511 3 жыл бұрын
ዋው ደስ ሲሉ በእውነት👍👍👍👍👍👍👍
@mehubaaessfa
@mehubaaessfa 3 жыл бұрын
ክክክክክክ ደስስስ ሲሉው የኔ ማሮች አይይይይ
@msayetube
@msayetube 3 жыл бұрын
ውይይይይይ የልጅነት ትዝታ ምርጥ ባህል አለን እኮ
@tubealmi26
@tubealmi26 3 жыл бұрын
በጣም
@ሱሱ2-ፐ8ጸ
@ሱሱ2-ፐ8ጸ 3 жыл бұрын
ደስ እሚል ባህል 👍👍
@wubi5183
@wubi5183 3 жыл бұрын
ሰላም ምርጥ ባህል አለን እኮ እርስ በርሳችን ብናፋቀር ምን ነበረበት ሁሉም ነገር ነበረን ምን ያደርጋል ሰው በተወለደበት ባደገበት ሰላም አጣ
@tubealmi26
@tubealmi26 3 жыл бұрын
እውነት ነው ፈጣሪ ፍቅርን ያድለን
@EWKETMEDIA123
@EWKETMEDIA123 3 жыл бұрын
አህለን ማሬ በርችልኝ
@uuuu3244
@uuuu3244 3 жыл бұрын
ምርጥ ባህል አለንኮ
@nurabentbaba
@nurabentbaba 3 жыл бұрын
ሰለም ሰለም ለሀገረችን
@tzuyemaryamlej9663
@tzuyemaryamlej9663 3 жыл бұрын
ውይ እዴት ደስ ይላሉ ሀገራችን እኮ ውብ ናት
@ፎዚቲሚዲያ
@ፎዚቲሚዲያ 3 жыл бұрын
ዋውውውውውውዎ🌹🌹🌹🌹🌹
@ማድናቅቲዩብ2
@ማድናቅቲዩብ2 3 жыл бұрын
ዋው ትዝታ ትዝ ሢል ኡፎ
@የአልወዱድባሪያ
@የአልወዱድባሪያ 3 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ የኔ እህት አብሽሪ በትግስት አብረን ወደ ፉት ነው
@ami_ሳሎን
@ami_ሳሎን 3 жыл бұрын
ዋውውው ባህል እያስተዋወክ ነው
@MarthaTsehay
@MarthaTsehay 3 жыл бұрын
በርችልኝ ማርዬ ደስ ይላል👍👍👍👍#####💞💖💞💞💞💞💞
@MarthaTsehay
@MarthaTsehay 3 жыл бұрын
መልሽ ደምሬሻለሁ👍
@medewalo3428
@medewalo3428 3 жыл бұрын
ሀገሬ. ወሎ. ቦረና. ሸጉ. በላይ በላይ. የጠይም አታላይ
@sisey7267
@sisey7267 3 жыл бұрын
ዋውውው አገራችን በሀላችን አሰታወሰኝ
@tsegaa8487
@tsegaa8487 3 жыл бұрын
ዋው ደስእሚል ባህልነው💐💐💐💐💐💐
@ፍቅርእስከመቃብር-ሰ7ቐ
@ፍቅርእስከመቃብር-ሰ7ቐ 3 жыл бұрын
እስስ አስስ ልጅነት ትዝታ ዋዉ
@Sportworld_1480
@Sportworld_1480 3 жыл бұрын
ወይኔ ደስ የሚል ትዝታነው
@መዲየቦረናዋዮቱብz
@መዲየቦረናዋዮቱብz 3 жыл бұрын
ኪኪኪ የኞ ሀገረ ወሎ
@BoLy993
@BoLy993 3 жыл бұрын
አሠላሙ አለይኩም ሠላም ለሀገራችን ፍቅር ለወገኔ ተመኘሁ
@zinetmohammed4605
@zinetmohammed4605 3 жыл бұрын
ያገሬ ባህል
@honeytube8513
@honeytube8513 3 жыл бұрын
ሰላም ዋው በጣም የምራል
@ሉቤወለየዋ-ሰ4ፈ
@ሉቤወለየዋ-ሰ4ፈ 3 жыл бұрын
ወይ ትዝታ።
@ጥራኝአቀማጥለህ
@ጥራኝአቀማጥለህ 3 жыл бұрын
ሰላም ፍቅር ለዚሆቤት🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@ሀገሬክብሬ-ኘ4ለ
@ሀገሬክብሬ-ኘ4ለ 3 жыл бұрын
ዋውውው ውብና ማራኪ ባህል♥
@nuramedia2659
@nuramedia2659 3 жыл бұрын
ባህላችን ውበታችን
@tube8708
@tube8708 3 жыл бұрын
ያምራልማሻአላ
@duniadunia2852
@duniadunia2852 3 жыл бұрын
Waw batam dase ylale yhagarabhale
@mesitube6372
@mesitube6372 3 жыл бұрын
የእኔ ውቦች ስታምሩ
@ay4481
@ay4481 3 жыл бұрын
😍
@vipvp3124
@vipvp3124 2 жыл бұрын
አይ እየቀረ ያለ ባህላችን ትዝታ
@yengusieethio2509
@yengusieethio2509 3 жыл бұрын
ሠላም ውዴ ሥታምሩ ምርጦችየ የኔ ቆንጆዎች ኑሩልኝ ሥወዳችው ውድድድድድ
@hayattube2836
@hayattube2836 3 жыл бұрын
ሠላም ለዚህ ቤት አብረን ወደፊት በርቱ
@Tube-pd8qz
@Tube-pd8qz 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል
@birukmekdi
@birukmekdi 2 жыл бұрын
ሰላም ዋዉ ዋዉ ገጠር መሆን ደስ ይላል
ሐረግ ( ክፍል 45)
34:26
ለዛ
Рет қаралды 310 М.
#behindthescenes @CrissaJackson
0:11
Happy Kelli
Рет қаралды 27 МЛН
24 Часа в БОУЛИНГЕ !
27:03
A4
Рет қаралды 7 МЛН
🔴የቦረና ልጅ ነሽ🔥 Ethiopian best wollo borena music @Lasta-tube
6:04
lasta tube ላስታ ቲዩብ
Рет қаралды 165 М.
የከንፈር ወዳጅ የሚሳምበት
18:02
AK
Рет қаралды 18 М.
ምርጥ የቦረና ባህል
4:34
ቦረና ሳይንት ቲዩብ
Рет қаралды 5 М.
#behindthescenes @CrissaJackson
0:11
Happy Kelli
Рет қаралды 27 МЛН