"የወሎ ትግል ወደ አንድ መስመር መጥቷል፣ ለእነ ኮ/ል ፈንታሁን በራችን ክፍት ነው!""የአገዛዙ ወታደር ማሩን ሽማግሌ እየላከብን ነው!"

  Рет қаралды 39,236

Roha

Roha

Күн бұрын

Пікірлер: 227
@Dagim-l7z
@Dagim-l7z 5 күн бұрын
በርቱ።በፅናት እናሸንፋለን።የፈጀውን ጊዜ ይፍጅ ያለቀው ይለቅ ነፃ ሳንወጣ አንቆምም።አቤ ጀግናው።
@wubalemadmassu8220
@wubalemadmassu8220 5 күн бұрын
ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ❤❤
@yeshiwasengda1853
@yeshiwasengda1853 5 күн бұрын
አበበ ፋንታው የጀግና ፋኖ ድምፅ ፋኖ ማዕዛ መሀመድ የጀግና ህዝብ ልጅ
@fohziafohzia5399
@fohziafohzia5399 5 күн бұрын
አቤ የወሎው መሬ 💪💘
@Mulugeta-w8q
@Mulugeta-w8q 2 күн бұрын
የወሎ መሪ ኮረኔል ፈንታው ሙሀባ ይባላል ።
@የራያውመብረቅ-ዀ8ሰ
@የራያውመብረቅ-ዀ8ሰ Күн бұрын
​@@Mulugeta-w8q😁😃😆 ተው እንጅ የከሸፈ ነው እሱ
@zionzion7109
@zionzion7109 5 күн бұрын
ፋኖ የኢትዮጵያ ተስፋ ❤❤❤
@ፍኖ
@ፍኖ 5 күн бұрын
#ፋኖ ያሸንፋል #አማራ ይነግሥል ግድ ነው። 💚💛❤🤴🦁💪👈
@yirgarayacomedy3228
@yirgarayacomedy3228 5 күн бұрын
አበበ እግዚአብሔር ከአንተና ከመሰሎችህ ጋር ይሁን የኔ ጀግና ክፋህን በሩቅ ያድርግልን ኑርልኝ እንኮራለን እንወድሀለን ፈንታሁን ሙሀቤ እባክህ ልጆችህን ምሰልልን እባክህ በፈጣሪህ ወንድሜ እባክህ ወንድሞችህንና ልጆችህን እማሰማ ከሆነ ውላድህ አይባረክ እውነት ልጆችህን እማትመስል ከሆነ አቤቱው እግዚአብሔር የምታምነው አምላክ ይካድህ ብየ ለመርገም እገደዳለሁ ከወሎ ተወላጅ አንዱ ነኝ
@FATUMAYIMER-t1c
@FATUMAYIMER-t1c 5 күн бұрын
ሆድ ክፉ ነው 😢አድነት አይፈልግም ኮረኔሉ መከታው
@GzenewWesanu
@GzenewWesanu Күн бұрын
ትክክል ብለሀል ​@@FATUMAYIMER-t1c
@AszZsa-xr9mr
@AszZsa-xr9mr 5 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ💪💪💪👑👑👑👑
@DeguTiruneh
@DeguTiruneh 5 күн бұрын
አንድ አማራ አንድ ፋኖ
@ኑርየፈንታ-ኘ9ጐ
@ኑርየፈንታ-ኘ9ጐ 5 күн бұрын
ድል የአማራ ፋኖ
@GeraMan-x7g
@GeraMan-x7g 5 күн бұрын
ድል ለአድነት ለፋኖኖኖ
@MogesShmelash
@MogesShmelash 4 күн бұрын
አቤ ይችላል መአዛየ❤❤❤❤
@abrahaworkie4950
@abrahaworkie4950 3 күн бұрын
መአዛ ለይቶላት የአማራ የሕልና ትግል እንዳይሰምር ከጠላት ወግና አንድነት እንዳይኖር አየሰራች ነው: ሕሊናዋን ሸጣ እንዲህ ከዘቀጠች ያዋጣት:: ይህን መረዳት ተስኖህ በወገንህ እንዲህ ሴራ ሲሰራ የማይገባህ ሁሉ መቸ ነው የምትነቃ::
@GzenewWesanu
@GzenewWesanu 3 күн бұрын
የእስክንድርና የሀፍታሙ ኣያሌው ዳይፐሮች ማንም ኣይሰማቹህ
@AliHusane-cf8xp
@AliHusane-cf8xp Күн бұрын
አድአማራድልለፋኖ
@TarikeBerhanu-lg2cx
@TarikeBerhanu-lg2cx 4 күн бұрын
መዓዛ "my favorite.. Thanks 🙏
@ادريسبلين
@ادريسبلين 4 күн бұрын
አበበ የኛ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤
@RuurFu
@RuurFu 5 күн бұрын
መአዚ በርቺ አቤ ምርጥ ሰዉ ለዲል ያብቃችሁ❤❤❤
@solomon3431
@solomon3431 4 күн бұрын
🙏“እንግዲህ እግዚአብሔር ዳኛ ይሁን፥ በእኔና በአንተም መካከል ይፍረድ፥ አይቶም ይምዋገትልኝ...”🙏 1ኛ ሳሙኤል 24፥15 ___
@banchamlackbalay7613
@banchamlackbalay7613 4 күн бұрын
ድል ለፍኖ አማራ የጀመረውን መፈፅም ብቻ ነው አለበለዚያ ጠምዶ ነው የሜያርስብህ ይህ ጥቁር ጣሊያን
@አሜን-መ3ዘ
@አሜን-መ3ዘ 4 күн бұрын
መዐዛ መሀመድ የምትባል ጋለሞታ ለብልፅግእና ህውሀት ተልካ አሜሪካ ከገባችበት ግዜ ጀምሮ የአማራ ፋኖ ትግል እርስበርስ በመሿኮት ጠላቱን ተባብሮ ድል ማድረግ ተስኖት ህዝቡ እያለቀ ይገኛል ፋኖዎቻችን በዚህ ሚዲያ አንድ ቀን አንድነት ተዘግቦ እያውቅም በሚሰጣት ፈንድ ይህው ተፈቅዶላት እያጋደለች ነው ምርኮኛዎች ሁሉ ወንዶችን በመያዝ እነ ትንግርቱና መስል ሲንግሎችን እየደራረበች ስራዋን እየሰራች ነው ለትውልድ ተቀምጧል 😢😢😢😢😢😢
@IsrIsh-t4e
@IsrIsh-t4e 3 күн бұрын
የእስክንድር ቡችላ ዝጋ፣ እስክንድር በአማራ የህልውና ትግል ንግሰና አይጠብቀውም ብላቹህ ንገሩት
@አሜን-መ3ዘ
@አሜን-መ3ዘ 3 күн бұрын
@IsrIsh-t4e እናንተ የተቃወመ ሁሉ እስክንድር የህውሀት ሽንት ጨርቅ እንደ እናንተ በእራሳችን አስበን የማንጓዝ ይመስላችኋል ይቺ አረመኔ ባንዳ DC ከገባች ይህው እርስ በርስ ሆነ መስከረም አበራ እስር ቤት እሷ አሜሪካ የግዜ ጉዳይ ነው የአማራን መከራ የተሻለ መኖሪያ ያደረገች ጋለሞታ የዲሲ ነዋሪ ይንገራት ወራዳ
@GzenewWesanu
@GzenewWesanu 3 күн бұрын
በጣም ትገርማለህ ወዳጅ መስሎ ጥላት ማለት ኣተ ነህ የእስክንድርና የሀፍታሙ ኣያሌው ዳይፐር መሆንህ ታስታውቃለህ
@አሜን-መ3ዘ
@አሜን-መ3ዘ 3 күн бұрын
@GzenewWesanu I don't want to talk to you, I think you are sick, go to the doctor 🤪😂😂 banda
@Mulugeta-w8q
@Mulugeta-w8q 2 күн бұрын
ፀረ አማራዎች የአማራ ህዝብ እየለያቸው ነው ።እንዴት ትግሉን ለመከፋፈል እየሰሩ እንዳለ እየታየ ነው።
@TigsetAbebe
@TigsetAbebe Күн бұрын
የኛ ጀግኖች ለኛ እኮ ፋኖ ማለት የአይናችን ብሌንናችው እመብርሐን ትጠብቃችሁ ተስፋዎቻችን ናችሁ❤❤❤❤❤
@zewudneshemoges
@zewudneshemoges 4 күн бұрын
አቤዋ የኛ ጀግና የኛ ሙህር ልጂነትህን ንሮህን ትተህ ለኛ ሰተህናል እናመሰግንህ አለን እዴ ወሎ አድ እዲትሆኑ እፍልጋለን ማን እየታገለ እዴሆነ እናቃለን አድ ሁኑልን ወሎ አድ ሆኖ ሌሎችንም አድ ማረግ ትችላላችሁ 💪💪💪💪💜💜💜💜💜💪💪
@selemungebyaw6495
@selemungebyaw6495 18 сағат бұрын
ድል❤ለአማራ❤ሕዝብ❤❤🎉
@TelaynehasratTeshager
@TelaynehasratTeshager 3 күн бұрын
Mazi እህትነት የኛ ጀግና እንወድሻለን እናከብርሻለን በርችልን
@tommyman2024
@tommyman2024 5 күн бұрын
ፋኖ የአማራ አለኝታ ነው እግዚብሔር ይርዳችሁ።
@Gizat-ob3zn
@Gizat-ob3zn 4 күн бұрын
ድል ለጀግናው ፋኖ
@Asrathabtemariem
@Asrathabtemariem 5 күн бұрын
አማራየ ትልቅ ወርቅ ጀግና ሕዝብ እንኳንም ከእናንተ ተወለድኩ ፋኖ አሸንፏል ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Suffocate-d2j
@Suffocate-d2j 5 күн бұрын
እባካችሁ ቋንቋችሁን አስተካክሉ፡፡ የተለዬ ነገር ያለ ይመስላል፡፡ ሮሃ ጥንቃቄ አድርጉ፡፡
@mengistuhabtemariam4868
@mengistuhabtemariam4868 4 күн бұрын
መዓዛ የተደበቀው ጭንብልሽ ተገለጠ ከአማራ ፋኖ ላይ እጅሽን አንሺ
@ደሳለኝተስ
@ደሳለኝተስ 4 күн бұрын
what
@AbeniMoll
@AbeniMoll 4 күн бұрын
አይደለ ሌባው
@BelenAlbachwe
@BelenAlbachwe Күн бұрын
God is with fanoo there is time for God alreday you are winner.
@amaretizzy8937
@amaretizzy8937 4 күн бұрын
አማራውን መከፋፈልሽን አቁሚ። በኮሎኔሉ ላይ ጥቃት በጀሌዎችሽ ማድረጉን አቁመሽ ወደ ዕውነቱ ተመለሺ።
@birhanblackorbit
@birhanblackorbit 4 күн бұрын
የህዝብ ሰቆቃ ለመቀነስ ያለምንም አማራጭ አንድ የፍኖ ድርጅት መመሥረት ያሥፈልጋል
@derejetegegne1840
@derejetegegne1840 5 күн бұрын
It’s very Divisive interview
@Yitulala
@Yitulala 4 күн бұрын
ሼር ላይክ ሼር ላይክ በማድረግ አስራት ክፈሉ❤❤❤ ማዚ በርቺ❤❤❤❤❤
@Haniwolloyewa-t9o
@Haniwolloyewa-t9o 4 күн бұрын
ፋኖ ይችላል 💪💪💪💪
@get-hu1bo
@get-hu1bo 2 күн бұрын
በነገራችን ላይ አንች ለዚህ ትግል እዳ ነው የሆንሽበት:: እስኪ ከነ ጣና ቲቬ ተማሪ ከመጀመራቸው እንዴት ስላንድነት እንደሚሰሩና ለውጥም እያመጡ እንደሆነ!
@solomon3431
@solomon3431 3 күн бұрын
??ለኢትዮጵያ መንግሥት?? ?? እግዚአብሔርን እንፍራ?? ------ 🙏“እግዚአብሔር በቅዱስ ቦታው...ዳኛ ነው።”🙏 መዝሙር 68፥5 ____ “ስለ ኢትዮጵያ ሕዝብ ሰላም?? “ስለአማራ ኢትዮጵያዊ ሕዝብ ሰላም ??? ___ 🙏“እግዚአብሔር በቅዱስ ቦታው ...ዳኛ ነው።”🙏 መዝሙር 68፥5 __ 🙏“እንግዲህ እግዚአብሔር ዳኛ ይሁን፥ በእኔና በአንተም መካከል ይፍረድ፥ አይቶም ይምዋገትልኝ፥ ከእጅህም ያድነኝ።” 1ኛ ሳሙኤል 24፥15 ____
@asratgizaw1227
@asratgizaw1227 5 күн бұрын
መዓዛ ፣ከብልጽግና መንግሥት ተጽዕኖና እስር ቤት ነፃ ሆንሸ እንዲህ በዚህ ሁኔታ ላይ ለመገኘትሽ እግዚአብሔር ይመስገን። ፋኖ አንድ ማዕከላዊ ዕዝ ቢፈጠር አማራ ብቻ ሳይሆን ለመላ ኢትዮጵያ ጭምር ትልቅ መፍትሔ ስለሚችል በዚህ ላይ ፋኖ በርትቶ እንዲሠራ ቢደረግ በእጅጉ እንደሚያዋጣ ታውቆ ቢሠራ። በርቺ !
@Mulugeta-w8q
@Mulugeta-w8q 2 күн бұрын
ተው እንጂ አራጅህን እወቅ።
@ادريسبلين
@ادريسبلين 4 күн бұрын
ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤
@tefaraabayu9421
@tefaraabayu9421 2 күн бұрын
አንደበተ ርትኡ ጀግና ፋኖ አበበ ፈንታዉ ልኡል እግዚአብሄር ጥላ-ከለላ ይሁንህ። አሜን።
@mulukenfetene4996
@mulukenfetene4996 4 күн бұрын
አንድ የፋኖ እንቅስቃሴ ያመጠው ለውጥ ወሎ አማራ አይደለም? ክልል ይሆናል? ህብረት የሚል አስተሳሰብን መስበሩ ነው!! በተለይ እነ ምሬ እና ወንድሞቹ!! Proud of you Abebe and your colleague
@tesfayegethunጃያስተሠርያል
@tesfayegethunጃያስተሠርያል 3 күн бұрын
አበበ ታሳፍራለሁ
@Mulu-e2u
@Mulu-e2u 5 күн бұрын
አመሰግናለሁ ለጥያቄዬ መልስ ስለሰጠሺኝ
@ZekariyasSemayet
@ZekariyasSemayet 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@TesfaMichael-x3t
@TesfaMichael-x3t 5 күн бұрын
እበበ ፈንታው የስጠው መልስ ስለ ኮረኔል ፈንታው ሞሃባው እልወደድኩትም ቢንስ ይህ ስው በእድሜም በወታደራዊ ልምድም 40 እመት በላይ ስው ብድፍረት ፈንታው ማለት እክብሮት የጎደለው ነው የእበበ ፋንታው መልስ ትክክል እይደለም ይህ ስው ብዙ ልምድ ያለው ስው ነው
@YosefAbate-w2y
@YosefAbate-w2y 5 күн бұрын
Ewunet bilehal gin tat bikosil kortew litlut gid yilal
@YOTE122
@YOTE122 5 күн бұрын
መአዛ ተብዬዋ ግን አማራ ነሽ ብዙዎቹ የአማራን ትግል የሚያስተላልፋት ሚዲያ ዩቱብ ሲዘጉ አንቺ ለመንግስት ካልሰራሽ ለምን አልዘጉትም። ይሄንን መልሽ።
@henoktemesgen4213
@henoktemesgen4213 5 күн бұрын
ሁሉም ልክ እንደዚህ ቢጠይቅና ቢያስተውል የአማራ ፋኖ እንድነት እስካሁን ባልዘገየና ድሉም በተጠናቀቀ ነበር: እነዚህ ሴረኛና ከፋፋይ ሚዲያዎችም ይህን ያህል ባልፈነጩና በየቀኑ በሚሞቱት ንፁሃን ላይ ባላላገጡ ነበር:: ህ...ምምምም ያማል::
@FATUMAYIMER-t1c
@FATUMAYIMER-t1c 5 күн бұрын
አወ መአዚ አማራ ናት
@FATUMAYIMER-t1c
@FATUMAYIMER-t1c 5 күн бұрын
አቤ ትክክል❤
@FATUMAYIMER-t1c
@FATUMAYIMER-t1c 5 күн бұрын
ኮረኔል ሙሀቤ ቀልብ ግዛ በአላህ😢እስከደር ነጋ አያዋጣህም
@henoktemesgen4213
@henoktemesgen4213 5 күн бұрын
@@YOTE122 የሰጠሁትን ኮመንት ደልታዋለች: እንደአስተማሪዋ ዘመድኩን::
@EndeshawSima
@EndeshawSima 5 күн бұрын
UNITED WE STAND, DIVIDED WE FAIL!
@AnteneheGetachew
@AnteneheGetachew 7 сағат бұрын
አቤ ካሁን በኋላ ምርኮኛን አትልቀቁ ምክንያቱም ወደ ቤተሰብ የላካችኋቸውን ምርኮኞች እንደገና ወደ ግንባር እያቀረቧቸው መልሰው ጠላቶቻችሁ እየሆኑ ነውና እባካችሁ ንቁ አትሸወዱ ወንድሞቼ።
@TeshomeNigus
@TeshomeNigus Күн бұрын
እስክድረ ነጋ የሚባል እሬሳ የነ በረከት ስሞንን እና የናድሱ ነገሰን የነ ህላው የወሴፍን አላማ ማስፈፀም ነው በባእደን ስም ሁነው አማራ ሳይሆኑ አማራ ነን እያሉ አማራን ለ30አማት ሲጨፈጭፉ የኖሩትን ህልም በእስክድር ሊደግሙት ነው
@AbdusalamMahmed-g2h
@AbdusalamMahmed-g2h Күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ ሸንፍት ለፋሸሰቱ ኦሮሞማው
@MkyahSaada
@MkyahSaada 5 күн бұрын
ማአዚ ቃለ ምልልስ ስታድርጊ ድምፅሽን በጣም ሙልቅቅ ትያልሽ አስተካከይ ያስጠላል ዜና ስታነቢ አማረኛ አወጣጥሽ ደስ ይላል
@mazzselassie9865
@mazzselassie9865 5 күн бұрын
AI ነው
@eztg2758
@eztg2758 5 күн бұрын
እናንተ ናችሁ የአማራ ህዝብ የስልጣን ባለቤት የምታደርጉት መጀመሪያ ህሊና ይኑራችሁ በተጨማረ የአማራ ፋኖዎችን አክብሩ
@bekeleguasil3895
@bekeleguasil3895 5 күн бұрын
ማዛ እባክሽ ለአርበኛው ፋኖ በመድፍና በዙ-23 አሻግሮ በተደጋጋሚ የሚደበድባቸውን ከፍተኛ ቦታዎችን በጋንታ በተደራጁ የሥናይፐር ተኳሽ በተጠኑ ቦታዎች አስቀድሞ በመመደብ ጠላት ከተማና ሰብሰብ የአሉ የገጠር ቤቶችን እንዳይደበድቡ የተሻለ ውጤት ይሰጣልና አስቡበት በይልኝ አደራ.
@AlgocodeAlgocode-gj1zi
@AlgocodeAlgocode-gj1zi 4 күн бұрын
አማራው ተራራው የኔ ውድ ህዝብ ❤❤❤❤❤
@MoloShefaro
@MoloShefaro 5 күн бұрын
ጀግናው እግአብሔር ይጠብቅህ አቤዋ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@ethiovoice5788
@ethiovoice5788 5 күн бұрын
አባታችን ኮረናኔል ሙሀቤ በአላህ በእግዛብሔር ይሁንቦት ....ወደ ቤቶት ተመለሱ ወንድሞ ልጆ ምሬ ጋር...ጀግና ታጋይ አባታችን በአማራ ህዝብ ታሪክ ነግሰው ይኖራሉ ግን ታሪኮትን አያበላሹ በእስክንድር ምክንያት!!💔💔
@Halo-bt-2
@Halo-bt-2 5 күн бұрын
ሸርሙጣ ከፋፋይ
@isaacmekuria3234
@isaacmekuria3234 5 күн бұрын
ደራ የነ አብይ ድራማ ናት ወደፊት ይቀጥላሉ። አማራ ብርታ በርታ። ፍኖዎች ወጣቱን በተሻለ መንገድ mobilized አድርጉት አባካችው። የተሻለ ስራ መስራት አለባችው እግዛቤር ይርዳችው።
@amaretizzy8937
@amaretizzy8937 4 күн бұрын
ወደ ኮሎኔል ሙሃባ መመለስ የሚገባቸው የተገላቢጦሽ ሲተረክ ያሳዝናል። ኮሎኔሉና አሳምነው ፅጌ የትግል አቅጣጫቸው ግልፅ ነው።
@የራያውመብረቅ-ዀ8ሰ
@የራያውመብረቅ-ዀ8ሰ Күн бұрын
😁😃
@onemedia9232
@onemedia9232 4 күн бұрын
የገዱ አንዳርጋቸው ፋኖ ቃል አቀባይ እና ጋዜጠኛ ተረጋጉ፣ ካልሆነ እንድትረጋጉ ትደረጋላችሁ::
@nuradisali-b8v
@nuradisali-b8v 4 күн бұрын
አንቺ ከፋፋይ
@Amare-j4f
@Amare-j4f 4 күн бұрын
ማዕዚ እረ የፋኖ አንድት አሠሙን
@FdFe-lq6bl
@FdFe-lq6bl 5 күн бұрын
ዶክተር አበበ ፈንታው አላህ ይጠብቅህ የዘመናችን ጀግና
@AmharaLove
@AmharaLove 4 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@hannagerma3505
@hannagerma3505 5 күн бұрын
ማዚ በርች ጀግኖችን ነሽ። ዛሬም ነገም ከአንችው ጋር ነን።
@ተስፉአሰፋ
@ተስፉአሰፋ 5 күн бұрын
ደልለአማራፋኖ
@AlexDamte-r6d
@AlexDamte-r6d 5 күн бұрын
ሲጀምረ እሱን ዘጊ እና ከፋች ማነው ያደረገው ሁለታችሁም ጋጠ ወጦች ናችሁ
@AbeniMoll
@AbeniMoll 4 күн бұрын
ቆሻሻው
@እሙአብዱእረህማንወሎየዋ
@እሙአብዱእረህማንወሎየዋ 5 күн бұрын
ፋኖ ይችላልዲልለፋኖ
@MuhammadFkr
@MuhammadFkr 5 күн бұрын
❤❤❤
@fikreworkneh8503
@fikreworkneh8503 4 күн бұрын
አባይ ማደሪያ የለው ግንድ ተሸክሞ(ይዞ) ይዞራል አሉ።ምንአለ ይሄ ቃለመጠይቅ ቢቀር።
@SebleHailemichel-yz4vl
@SebleHailemichel-yz4vl 5 күн бұрын
የአማራን ትግል እየከፋፈልሽ ያለሽው አንቺ ነሽ ካዋጣሽ ቀጥይ
@Mulu-e2u
@Mulu-e2u 5 күн бұрын
@MohammedAli-ec4zh
@MohammedAli-ec4zh 4 күн бұрын
ፈታዉሙሀቤ ማለት በጥቅማጥቅም በማእረግ ሳይታለል ትንሽሁነዉ የአማራንትግል ዋጋ ከፍለዉ ለትዉልድ እድተላለፍ ያደረገ መሪጀግናችነዉ ጦርነቱ እደተጀመረ ምን ላይእደነበራችሁ እናዉቃለን የአማራፋኖ በወሎ ምሬብቻነዉ እጂ ለህዝብ ተቆርቋሪዉ ሌሎቻችሁ መደርተኛ ከሀድናቸዉ እሱ ለአድነትብሎ ለአማራብሎ የዉጊያልምድ የነጠረእዉቀት እያለዉ መክትል መሆኑብቻበቂነበር ግንሠዉአደላችሁም😢
@injurytime7612
@injurytime7612 5 күн бұрын
Mazi Gold❤❤❤
@tesfayegethunጃያስተሠርያል
@tesfayegethunጃያስተሠርያል 3 күн бұрын
አበበ ፈታዉ በጣም ታሳፍራለህ የምታወራዉ ሳስበዉ ለህዝብ አደለም የወጣሀዉ መሠለኝ፡በየሚዲያዉ እየወጣህ የምትናገረዉ ከፋፋይ ቃል ነዉ፡አንተ ማነህ ፈታዉ ሙሀቤን የመተቸት ሞራን ያለህ እና ጋር ለመሆን ያነናዉን ወንዲምህን ትተህ ነዉ ይባላል፡ፈታዉ ሙሀቤ ለአማራ እስከሆነ ዲረስ የፈለገዉ ጋር ሁኖ መታገል ይችላል ፡በጣም ግን የማዝነዉ ለወንዲሞቸ ነዉ ለሚታገሉት ሚዲያ የማያቃቸዉ ዶላር መነገጃ መሆናቸዉ፡አበበ እናተ ወታችሁ የምታወሩት መከፋፈል ያሳፍራል ምን አለ ብትቆጠቡ፡መአዛ እባብ ነሽ
@Messy-i9w
@Messy-i9w 3 күн бұрын
Thanks my brother good day
@NatnaelNhatty-u4z
@NatnaelNhatty-u4z Күн бұрын
Ante rasu manek abeben manek emetelew enkuan bante af be muhabaw rasu maneh emebal adelem abe kefafay
@NatnaelNhatty-u4z
@NatnaelNhatty-u4z Күн бұрын
Ke mere wodajo wuchi meri yelenem he is our leader ye fano jemari ye tglu jemari nw merie wodajo
@RuurFu
@RuurFu 5 күн бұрын
ዲል ለጀግኖች ፋኖወች❤❤❤🎉🎉
@AlexDamte-r6d
@AlexDamte-r6d 5 күн бұрын
ከፋፋይ የሆንሸ ግለሰብ ነሸ በጣም ነው ያዘንብሸ
@AbeniMoll
@AbeniMoll 4 күн бұрын
ፌስታልህን ይዘህ ዙር አንተ የሌባ ልጅ አሁንማ እኮ ብቻችሁን ልትቀሩ ነው ያደንቆሮ መከታው ነው እሱም ከተመለሰ ይመለሳል ካልተመለሰ አንገቱን ማለት ነው እነ ጋሼን የመሰለ አስበልቶብናል አሁንም ደግሞ ወና ዋና የተባሉ አመራሮችን እየገደለ እና እያሰረ ነው ያለው ይሄ ቆሻሻ በደንብ ከውስጥ መረጃው አለኝ አንተ መሀይም
@AmharaLove
@AmharaLove 4 күн бұрын
❤❤በጣም
@AbeniMoll
@AbeniMoll 4 күн бұрын
@AmharaLove ውጣ የሌባ ልጅ
@CheruCheru-uo4ct
@CheruCheru-uo4ct 4 күн бұрын
Fano yashenfal
@zelalemzeru7826
@zelalemzeru7826 4 күн бұрын
የጭራቅ አህመድ አራዊት ሰራዊትን በሁሉም ወረዳዎችና ቀበሌዎች አረፍት በመንሳት በደፈጣና በመደበኛ ውጊያ በማሰላቸትና በማማረር ከእናቱ ሆድ የወጣበትን ቀን እንዲረግም ማድረግ ይገባል!!!!!!!
@Mulugeta-w8q
@Mulugeta-w8q 2 күн бұрын
አበበ ፈንታው የሚባል ግለሰብ የአማራ ህዝብ የሚያደርገውን የህልውና ትግል አንድ ከማድረግ ይልቅ የጎጥና የመንደር አስተሳሰብ በማንገብ ከፋፋይ አጀንዳ ይዞ ያልተገባ ተራ ወሬ እየረጨ ነው ። የወሎ እዝ እና መሪው ኮረኔል ፈንታው ሙሀባ የወሎ አማራ መሪ ናቸው አለቀ።
@tesfayegethunጃያስተሠርያል
@tesfayegethunጃያስተሠርያል 3 күн бұрын
አበበ መቸ ነዉ ከዚህ ነገራችሁ የምወጡት እስበሳችሁ እየተባላችሁ ወይ ዲርጂት አመሠርቱ የተመሠረተዉን ማፍረስ፡በጣም ያሳፈርከኝ ፈንታዉ ሙሀቤን ከዲርጂቱ ከወጣ እንቀበለዋን የኛን ከተቀበለ ትላለህ ያሳፍራል በፈለገዉ ቦታ መታገል አይችልም እንደ፡አበበ አንተ የምትታገለዉ ለህዝብ ወይስ ለዶላር
@FhdgzhChzgs
@FhdgzhChzgs 5 күн бұрын
ሠላም ላቺ እህቴ🎉
@dggrghfh5397
@dggrghfh5397 4 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dggrghfh5397
@dggrghfh5397 4 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@tadessealene4340
@tadessealene4340 5 күн бұрын
Please stand together to protect the Amhara genocide. No complaints each other. Just stand together, please, again? Thanks!!
@diregehelemariam1026
@diregehelemariam1026 5 күн бұрын
አንቺ ሌላ ተልኮ ያለሽ ነሽ እምናዝነው እንዳንቺ ዓይነቱን በክብር ማየታችንና በየእስቴቱ ስትሄጂ በክብር መቀበላችን የኛ ጥፋት ነው ።
@AbeniMoll
@AbeniMoll 4 күн бұрын
ውጣ አንተ የሌባ ልጅ
@טטכ.ה
@טטכ.ה 5 күн бұрын
ማአዚ ምን ግዜ ኑሮአቸው ይነጋገሩ
@HusenabdlaHelp
@HusenabdlaHelp 5 күн бұрын
@💚💛💪❤
@טטכ.ה
@טטכ.ה 5 күн бұрын
ማአዚ ከተቻለ ለህዘቡ ምርኮኛች ለህዘባቸው እንዲያ ስረዱ ቢደረግስ
@yohnasmulugeta9644
@yohnasmulugeta9644 3 күн бұрын
This guy is dangerous for the struggle as he always talks about what divides us. Amhara needs to unit to win the struggle not divided Each and every is important to advance the struggle
@SolomonAlemu-fi4uv
@SolomonAlemu-fi4uv 4 күн бұрын
አይርመንገዱን አታርሱትም ምንትጠብቃላችሁ
@teferagedlu6707
@teferagedlu6707 2 күн бұрын
መአዚ ከድል መልሰ እንገናኝ
@FATUMAYIMER-t1c
@FATUMAYIMER-t1c 5 күн бұрын
መአዚ
@abiyekubay9249
@abiyekubay9249 5 күн бұрын
Dl la Jegna Amhara fano
@skyhighalexander8516
@skyhighalexander8516 5 күн бұрын
መቸም በየትኛውም ያለ አማራ የኦሮሙማው መንግስት ግልፅ ዘር ማጥፋት እያደረገበት እንደሆነ በደንብ ገብቶት ምንም ሳይሰስት ባለው ነገር ሁሉ ትግሉን ተቀላቅሎ ካልረዳና ከማንኛውም ነገር ይልቅ ቅድሚያ የሚሰጥ ካልሆነ እድሜልኩን ሲፀፀት እንደሚኖር የማይጠረጠር ነው:: አማራ የተባለ ሁሉ ጎጠኝነትን ተፀይፎ በአንዱ አማራነት ስም ሊቆም ይገባል::
@BelenAlbachwe
@BelenAlbachwe Күн бұрын
My brother abebe you are true fanooo why you contact this bandaaa midya and pople? meiza,messay ,ems,abebe belwe,zemdukun,menlachew,360 and others all are bandaaa work for pp.party engenr yelak and lot of pople players for pp.party all of pople inside and otside pople bandaaa open your trust midya to meet your pople and tackcare 24 hours my herooo brothers victry to all true fanooo.
@ayelignmengesha4454
@ayelignmengesha4454 2 күн бұрын
The hope of Amhara peoples strugle started fading when Meaza and her likes started acting as supporters of Fano!
@YeneworkEndeshaw
@YeneworkEndeshaw 3 күн бұрын
አቤ የወሎ መብረቅ የአማራው ጋሻ !!!
@SableSable-n3w
@SableSable-n3w 4 күн бұрын
ጊዜ አትውሰዱ ቶሎ ብላችሑ አንድ ሑኑ
@YosefShoa
@YosefShoa 3 күн бұрын
Roha media, Ahun tirtariye eyychemere eyemeta neuw mikiniyatum yefanon tikakin liyunet bemedia yozachihu eyemetachihu neuw ballefew yegondern, Ahun demo yewellon ezaw meret layy yemicherisuutn gudday yizachihu mettachihu mindin neuw allamachihu, lebiltsigina berr atikifetu enjji hayy litellachihu tikit neuw yekereghne
@AmyM-d6q
@AmyM-d6q 5 күн бұрын
Stop dividing our fano
How Much Tape To Stop A Lamborghini?
00:15
MrBeast
Рет қаралды 257 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 18 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 15 МЛН
How Much Tape To Stop A Lamborghini?
00:15
MrBeast
Рет қаралды 257 МЛН