የወንድምና እህት ሚስጥር ይፋ ወጣ ። በገዛ ልጆቿ የታገተችው ነብሰ ጡር እናት !!

  Рет қаралды 71,696

ACCOUNTING AND BUSINESS

ACCOUNTING AND BUSINESS

Күн бұрын

Пікірлер
@HelinaHeli-r1s
@HelinaHeli-r1s Ай бұрын
ወድሜ በጣም ጀግና ነህ በርታልን እንወድሀለን እባክህ ዓድ ነገር ላስቸግርህ የነስር ዓይንን እና ዘላለም ዱካ ሾ ጠፍተውብናል ዓፋልገን ዕባክህን ልለምንህ በጌታ መልስህን በጉጉት እጠብቃለው
@WySh-d7u
@WySh-d7u Ай бұрын
,አረማሬ ጠፍ በሰላም ይሁን ፍጣሬ ይጠብቃቸው ጠፍ😢😢😢😢😢😢
@semTIWu
@semTIWu Ай бұрын
አወ ሳምንት ሆናቸዉ
@Susu143j
@Susu143j Ай бұрын
የንስር አይን ዛሬ መልእክት አስቀምጧል እህቴ ነገ ይመጣል ደህና ነኝ ብሏል
@SamsungA24-l4b
@SamsungA24-l4b Ай бұрын
አውጠፍተዋል። እግዚአብሄር በሉበትየጠብቃቸቸው 🙏🙏🙏
@GizawBelhu
@GizawBelhu 12 күн бұрын
ወድማችንበርታ❤🎉🎉
@helenkader7896
@helenkader7896 Ай бұрын
ጎበዝ ነሽ ጀግና ሴት እውነቱን በመናገርሽ ወንድምሽ ግን አረመኔ ነው የጁን ያገኛል
@melkamumesele650
@melkamumesele650 Ай бұрын
ይሄኔ ለውርስ ተብለው አባታቸውንም ገድለውት ይሆናል እንዳትለቃቸው ጀግናው
@hjdhdhhjrjie259
@hjdhdhhjrjie259 Ай бұрын
ጠንካራ ወጣቶች አላህ ይጠብቃቹ በርቱልን አባ🥰🥰🥰❤❤❤💚💚💚💚
@jamilaatta823
@jamilaatta823 Ай бұрын
የኛ ጅግና በርታ ምርጥ ጋዜጤኛ🎉🎉🎉❤❤❤❤
@RyfeVfggc
@RyfeVfggc Ай бұрын
የአባታቸውም ሞት ይጣራልን የምትሉ👍ግጩ
@yosephgeberwold4633
@yosephgeberwold4633 Ай бұрын
በደንብ ይጣራ እነዚ እርኩስ
@DemekeAshebir-t6u
@DemekeAshebir-t6u Ай бұрын
ገመና 38:09
@Tre-pu2ky
@Tre-pu2ky Ай бұрын
በዚህ አይነትማ አባታቸውን ራሡ አግተውት ነው ሚሆነው ሥለማይወዱት😢
@MdAlllalinlain
@MdAlllalinlain Ай бұрын
ጀግና ነህ ጋዜጠኛው ስራህ በጣም ጎበዝ ❤❤❤❤❤❤❤ አበራታቱት እሚሰራቸው ስራወቹ ጎበዝ ነው❤❤❤
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq Ай бұрын
በሱ ፍቃድ በርታ ፈጣሪ ብርታት ጉልበት ይሁንህ ትውልዱ ሁሉ አውሬ ሆኗል አድነን
@UoHu-mt4sb
@UoHu-mt4sb Ай бұрын
ልጂቱ ሚስኪን ነች ታሥታዉቃለች ወድምዬዉ ነዉ የቀየራት😅❤
@GirumGemeda-us5mx
@GirumGemeda-us5mx Ай бұрын
ጀግናው እንኳን መጣህ ❤❤❤🎉🎉🎉
@WySh-d7u
@WySh-d7u Ай бұрын
,አረ አባትየዉንም አግተዉት እደይሆን በደብ አጣራ ጀግናዉ በርታ😢😢😢
@SisaySamuel-g5d
@SisaySamuel-g5d Ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ እፍ የዘመናችሁ ጀግኖች
@mimochahin1335
@mimochahin1335 Ай бұрын
የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠበቅህ አቤት ጉድድድድ😢😢😢
@AB-zi1ur
@AB-zi1ur Ай бұрын
እናትየ ግልፅ ነሽ ተንኮልና ክፋት የሌለባት ልጅ ናት ወደፊት መታረም የምትችል ልጅ ናት ወንድሟ ግን እርኩስ ነው
@ኡሙረሀፍቢንትወረቄ
@ኡሙረሀፍቢንትወረቄ Ай бұрын
ቀጥታ አበተቸዉንም የገደሉት እናሱ ናቸዉ😢 😢😢😢😢😢😢
@NN-kq8ty
@NN-kq8ty Ай бұрын
ጀግና ባለጌዎች እደይህ ጭካኔ ለምነው ሺ አመት ላንኖር ሰይጣናውይ ስራ
@LulapaNugus
@LulapaNugus Ай бұрын
የኛጀግና በርታልን🎉🎉🎉🎉🎉
@djleulseged754
@djleulseged754 Ай бұрын
ሁለቱንም ለየብቻቸው ማናገር ነበረብህ
@አላህወኪል-ፈ4ዐ
@አላህወኪል-ፈ4ዐ Ай бұрын
አይይ የአባታቸው ሞትም ያስጠረጥራል ነገርግን ልጂቷ ሀቅም ታወራለች
@titiwolde8153
@titiwolde8153 Ай бұрын
እግዚኦ በሰው ነፍስ የምትቀልዱ ግፍ የምትፈፅሙ ግለሰቦች ይሄ ፕሮግራም ትምህርት ይሁናችው ይገርማል እግዚአብሔር ቋንቋቸውን ቀያየረው የሰው ደም የሰው ሀቅ እንዲህ ያስቀባጥራል ልጅቷ ግን ታሳዝናለች ተገዳ ነው እዚህ ሁሉ ነገር ውስጥ የገባችው ወንድሟ ባደረገው ነገር ህሊናዋ ሰላም አጣ እሱ ግን ምንም የመፀፀት ነገር የለውም ጭራሽ አሁንም የበቀል ንግግር ነው የሚናገረው ካዲያ ይሄ ነብሰ በላ እህቱንም አንድ ነገር ከማድረግ አይመለስም ቶሎ እርምጃ ካልተወሰደበት ይሄንን ጉዳይ ጥቆማ የሰጡት ግለሰቦች በእውነት መመስገን አለባቸው በሱፍቃድ ቀጣዩን እንጠብቃለን
@YeshiemembetMeknnon
@YeshiemembetMeknnon Ай бұрын
ዘሌና የንስር አይን ምነው ድምፃቸው ጠፋ? እባክህ ደህንነታቸውን አሳውቀን አን በጣም ጎበዝነህ በርታ ጀግና ነህ !!
@wina-663
@wina-663 Ай бұрын
የንሰር አይን አለ ለቋል ገብተሸ እዪ ነገ እመጣለሁ ብሏል
@htwy52
@htwy52 8 күн бұрын
@@wina-663ዘሌ የዮሴፍን ጉዳይ ይዞ ብዙ ጊዜ ወሰደበት።
@tru1614
@tru1614 Ай бұрын
እረ ገመና ንሰርና ዘሌን ፈልግልን ምነው ጠፍ መልክቱን አድርስልን አንተም በርታ
@GaladOsss
@GaladOsss Ай бұрын
ጀግና ነህ ጋዜጠኛ በርታ ❤❤❤❤
@mrvip-bg9qg
@mrvip-bg9qg Ай бұрын
እነዚክማ አባታቼውንም እራሳቸው ነው የገደሉት በደንብ አጣራቼው
@enanatesfaye1030
@enanatesfaye1030 Ай бұрын
ጋዜጠኞው ጎበዝ ንበርክግን ልምድ ያንስሀል እህቱ እናገራለሁ እያለች ትክኩረትክን ወድእሷ አድርገህ መረጃውን መቀበል ስትችል ከሱጋር ትጨቃጨቅ አለህ ለየብቻ ማናገር ነበረብህ በቀላሉ እውነቱ ተገኝቶ ነበር አንተግን አልቻልክበትም ከሌሎች ልምድ ተማር በተረፈ በርታ
@edenseyoum2096
@edenseyoum2096 Ай бұрын
Exactly
@Sara-g4o2d
@Sara-g4o2d Ай бұрын
ወርስ ገና ተወልዶ የነገውን ማን ያውቃል እግዚአብሔር ብቻ ሰው ከንቱ በፍርድ ግዜ ያ የጭንቅ ግዜ ይመጣል 😢🙏🙏🙏
@muajehbbshs
@muajehbbshs Ай бұрын
✍️ በእዉነት ጀግና የሚለዉ ቃል ብቻ አይገልፀህም የጀግኖች ጀግና ነህ በርታ
@HINHH-qj5lc
@HINHH-qj5lc Ай бұрын
ለውርስ ብለው አፍነዋት ይሆናል ያስታውቃእንዳትፋታቸው
@AbabuAbabu-f8e
@AbabuAbabu-f8e Ай бұрын
Maloo Yaa nama waqayoo gooftaan keenyaa haa sodanuu hama gochuu dhisi'en waan gaarii haa hojenuu bara dhumatii jala akka dabaruufii 😢😢😢😢😢😢😢
@fekadieassefa932
@fekadieassefa932 Ай бұрын
የክፋት ምክኛቶች ሁሉ የሥራቸውን ማግኘት አለባቸው። ወንድሜ በርታ ሸፍጠኞችን እንዲህ አንተባትብልን።
@RahelBirhanu-ms7tt
@RahelBirhanu-ms7tt Ай бұрын
አባታቸውንም የገደሉት እነሱ ይሆናሉ
@zabibahussainhussain7048
@zabibahussainhussain7048 Ай бұрын
አወ በትክክል
@سارهاثيوبي-ب3ع
@سارهاثيوبي-ب3ع Ай бұрын
ጀግና ነህ ጌታን በርታ ወድማችን ❤❤❤❤🎉🎉🎉😢😢😢😢
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ጋዜጠኛዉ በጣም ጀግና ነህ አላህ ትልቅ ቦታ ያድርስህ❤🎉🎉🎉🎉
@SisaySamuel-g5d
@SisaySamuel-g5d Ай бұрын
ነገ ደግመህ ይህን እዳታመጣ ካቆመበት ቀጥል አደራ
@KassecheKebede
@KassecheKebede Ай бұрын
ጀግናዉ በርታ👍👍👍👍
@hshshshshshsh4959
@hshshshshshsh4959 Ай бұрын
እችንም ቦአላ ያግትሻል ኡሉንም ቀጨረሰ😢😢😢😢
@nanny3146
@nanny3146 Ай бұрын
Wow great job wonderful young man berta fetare yebarkeh amen 😮😮😮😮
@romanabate1197
@romanabate1197 Ай бұрын
ጀግና ነክ እራስህን ጠብቅ እንወድሃለን ❤❤❤
@Adanech-yv3lc
@Adanech-yv3lc Ай бұрын
Hayii cikaane ilmaa nama qabeenyaaf jedhe lubbu nama basaa sanu obbooleesa isaa garaati baate safuu dhugaa mucaan siriiti harkaa keessa qaba intaalii garuu baayee garaa nama nyaati 😢 haatii budeena sun hin dunee ta,u dandaa,a ukaamamu dandeessi😢 jagna gazeexanya waqaayyoo sii waliin yaa ta, u 🙏
@UmmuAsiya-g7r
@UmmuAsiya-g7r Ай бұрын
Dhuga keeti
@abebabelay3021
@abebabelay3021 Ай бұрын
የብቻ የብቻነበር ማናገር የነበረብህ ተፅዕኖ እያደረሰባት እኮነው ልጅታ እውነት ለመናገር ፈልጋለች
@HappyCroquet-xx4rn
@HappyCroquet-xx4rn Ай бұрын
የዘመኑ ትውልድ ሰርቶ መኖርን እረስቶ ጧትማታ ስለ ውርስ ነውደ የሚተጋው ነገ ትተኸው መሄድህን እረሳኸው አባቱንም ገለውት እንዳይሆን አላህ ያዋርዳችሁ
@KelemWorkench
@KelemWorkench Ай бұрын
ማርያምን ፈራው የሃገሬን ነገር መግባትም ያስፈራል የ666 ትውልድ እጊዚኦ😢
@Kedja-vj8ty
@Kedja-vj8ty Ай бұрын
እረወገን ምን አይነት ትውልድ ፈጠርን ወጣቶች በሡሥ ሥለተጠቁ ወላጆችን መግደል መረጡ ሠርተው ከመብላት ህዝብ እንደገዢው ይባላልና
@ביבהזמר
@ביבהזמר 16 күн бұрын
በሱ ፍቃደ በርታ ወንድሜ❤
@fekadieassefa932
@fekadieassefa932 Ай бұрын
አባታቸውን ለውርስ ሲሉ የገደሉት ይመስለኛል፤
@user-ez5ip3mq7k
@user-ez5ip3mq7k Ай бұрын
እረስቺ ነቸሁ የገደሎህ አረስቢለሁ ነዉ የገደሎትህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@gddfds520
@gddfds520 Ай бұрын
ይህ ልጅ እናቀዋለን መሰለኝ ሚስቱ ሙስሊም ነበረች ክርስትያን ሆና አገባችው በሰራተኛዋ አስፈትና ኤች አይቢ የያየዘው ልጅ ይመስለኛል ድምፁ አዲስ አይደለም
@ZabibaA-w4c
@ZabibaA-w4c Ай бұрын
አረ ያ ቀይነው
@EyuAbby
@EyuAbby Ай бұрын
ትክክል፡ድራማ እየሰሩብን ነው ከዚህ በፊት ሙስሊም ያገባውና በሚስቱ የተፈተነው ነው ሱሪውን ሳይቀር አልቀየረም ድምፁም ያው ነው ቤቱም የሶፋ ጨርቁም ያው ነው ሌቦች
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j Ай бұрын
ልጂቱ ግን የሱ ግፉት ነው ጥሩ ልጂ ነች
@AddisAddis-bm7yx
@AddisAddis-bm7yx Ай бұрын
Lijituwa desi tilalechi❤❤❤❤❤
@htwy52
@htwy52 8 күн бұрын
The girl is trying to tell the truth, the guy tries to influence her to lie. Abdi is not telling the truth. “ Beka motech” the brother. The next victim maybe the sister when he gets married.
@asresashtahlew4596
@asresashtahlew4596 Ай бұрын
ዘንድሮ ሰው ምን እርኩስ መንፈስ ነው የተጠናወተው ጌታ ሆይ ወይፍረድ ወይ ውረድ ፈራሁ አሁንስ አምላክ ጥሩ ሰው የሚያገኝ አይመስለኝም ቢመጣ
@AnshaSeid-gi7ei
@AnshaSeid-gi7ei Ай бұрын
ተሞተ ነዉ ያረገዘቸዉ😮 ካለ ነዉ ያረገዘችዉ አባየ🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆😢😢😢
@MuluFentahun
@MuluFentahun Ай бұрын
ሰውየው ሀይማኗቷን ቀይራ ያገባችው አይመስልም
@MignoteFikre
@MignoteFikre Ай бұрын
ሙሰሊም በተለይ የጎረቤት ሀቅ የሚጠብቅ ጭራሺ እናታቸው ላይ የፈፀሙት ወንድምዬው የፈጣሪ ያለህ ❤❤❤ሀቁን ማውጣት ነው❤❤❤❤
@Hanigs3yl
@Hanigs3yl Ай бұрын
በዚህ አይነት አባታቸውንም ገድለዋቸው ነው የሚሆነው ያሁኑን ግዜ ትዉልድ ለዉርስ ተብለው እናተ ና አባታቸውን እየገደሉ እያገቱ ንብረት ለመዉረስ ይስገበገባሉ የሚሞቱ አይመስላቸውም
@SisaySamuel-g5d
@SisaySamuel-g5d Ай бұрын
እራስ ወዳድነቱው ቁጭ ገሩውሜ አቤት መመሳሰል እረ እሱው ሳይሆን አይቀርም
@melkamuferede2472
@melkamuferede2472 Ай бұрын
በጣም ጥሩ ሥራህቆንጅየ ነው
@Naima-k8p
@Naima-k8p Ай бұрын
እንዳ ህፃን ያራጋቻወል በራሰቻዉ አፋ ይነገራሉ ምስክኖች ያዲራማ ልምምድ የሚያራጉ ይማስላል ሁላታቻዉም ህፃንናታቻዉን አልጫራሱም መሰላኝ
@halimahmuhammad529
@halimahmuhammad529 Ай бұрын
የኛጀግናወንዴምበሪታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@senaitdemessie7629
@senaitdemessie7629 Ай бұрын
ወንድምየዉ ልጅቷን ጫና እያደረገ ልጅቷ እራሱ የእምሮ ታማሚ ሊያረገት ነዉ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ Ай бұрын
😢😢😢አባታቸው እራሱ ታግቶ እንዳይሆን በደንብ አጣሩ አባታቸውን አግተውት ይሆናል ልዱ ክፉ ነው😢😢
@AhmadAhmad-vo7ym
@AhmadAhmad-vo7ym Ай бұрын
ልጁ፤ያተነው፡
@akumaafedha.keetiiyaatauuy2356
@akumaafedha.keetiiyaatauuy2356 Ай бұрын
Jegnye bretaa birzer❤❤❤❤❤
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 Ай бұрын
ጎበዚበርታ በሱፊቀዲ
@HirutHailemariam-c8w
@HirutHailemariam-c8w Ай бұрын
Hiy besuye jegnaye breta❤❤❤❤❤❤
@Fullnessperson
@Fullnessperson Ай бұрын
ይህ ሰዉ በየቦታዉ ነዉ እንዴ ድራማ የሚሠራዉ ድምፁ አዲስ አልሆነብንም ወይ ጉድ፡፡፡በርታ የኛ ጀግና፡፡
@Khadija-ss5fw
@Khadija-ss5fw Ай бұрын
አይዞህ በርታ❤❤❤❤❤
@MignoteFikre
@MignoteFikre Ай бұрын
እግዞ ሰው ግን ሰንት አመት ሊኖር ነው ? ገንዘብ ጠፊ አላፊ ነው ይዘነው አንሄድም❤❤❤❤❤ጋዜጠኛው ጀግና ነህ❤❤
@MohammadSeid-xv8rn
@MohammadSeid-xv8rn Ай бұрын
እች የኛ ሀገን ምን አይነት አገር ናት የምግስት ዴህንነት የህዝብ ገዘብ እየበላ ህዝቡን ዴህንነቱን አይታዴጉትም ግን ፈጣሪ ጅግና ልጆች ሰቶናል ወድሜዋየ በፈጣሪ እና በህዝባችሁ ታገኙታላችሁ ጋዜጠኛችን ወላሂ በጎ ስራ ነው መስራት ያያዛችሁት ወድሜዋ ህዝባችሁን ጠብቁ አሁንም ዴከመኝ ሰለቸኝ ሳትሉ ጠብቁ ህዝባችሁን 😢
@AyalAshenafi
@AyalAshenafi Ай бұрын
የሰውየው ድምፅ አዲስ አይደለም የሳሮን ባል ድምፅ ነው
@edenseyoum2096
@edenseyoum2096 Ай бұрын
Demetsu ye Saron bale demets yemeselal gen ayemeselegem
@ntshtieseyas2409
@ntshtieseyas2409 Ай бұрын
Egziabher eko befelegew SEAT ysetal ayzoh yene lji jegnaw ❤❤
@MohammadSeid-xv8rn
@MohammadSeid-xv8rn Ай бұрын
እፍፍፍፍፍ እህህህህህ ተገዘብ እና ተወድም ማን ይቀድማል አላህዋየ እቤን ልቦና ስጥልኝ እፍፍፍ ወድም እና ገዘብ ማን ይበልጣል እኳን ያባቴን ውሥ ቀርቶ እኔ ለፍቸ ዴክሜ የሰራሁትን ቤት ለምን አይወስዴው እኔ ዝናብና ጠሀይ ቢፈራረቅብኝ እኳን ለገዘብ ብየ ወድሜን አልገፋም እሄ የሚወለዴው ልጅ እኮ በረከት ይዞ ይመጣል እካ የአላህን ጥበብ አታወቅም
@VlogswithDavid
@VlogswithDavid Ай бұрын
ድካ ሾውና የንስር አይን ያያቻው ልጆች ባካችሁ❤
@muhamedsafi7325
@muhamedsafi7325 Ай бұрын
አነጋጋሩ እራሱ አውሬነቱን በግልጽ ለማየት ቀላል አድጎዋል
@HdhH-x2y
@HdhH-x2y 13 күн бұрын
እህቲቱ ጀግና እዲግበይ❤❤❤❤
@tigistastatke4935
@tigistastatke4935 Ай бұрын
የአባታቸው ሙትም ወንድ ልጅ ያለበት ይመስለኛል እህትየዎ ግን መፀፀቷ እራሱ ጥሩ ነው
@HaregBelay-x5i
@HaregBelay-x5i Ай бұрын
❤አገሬጎንደርዘላለምየነሰርከይንሜነውእደኔያሳሰበዎ❤
@jemilasuleman2399
@jemilasuleman2399 Ай бұрын
I like your program good job
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 Ай бұрын
ጀግናዉ በፈጠረው ለህግ አቅርባቸዉ የጃቸዉን ማግኘት አለባቸዉ
@ሊዲያአለሙ
@ሊዲያአለሙ Ай бұрын
የዚህ ሰውዬ ድምፅ የሚያሰታውሰ ሰው ካለ በላይክ አሳውቁኝ ሌላ ሚዲያ ላይ
@የማየልጅ-ቈ7ገ
@የማየልጅ-ቈ7ገ Ай бұрын
አድስ አደለም
@rakhmateamame7573
@rakhmateamame7573 Ай бұрын
Awo. Mistu serategna bea guadegnawan ambita aregezech bebeshita teyazoo
@rakhmateamame7573
@rakhmateamame7573 Ай бұрын
Seelezeeh. Ene algebagneem dramma new weyis uewnet tareek new
@AmsalMengistu
@AmsalMengistu Ай бұрын
የብዙ ሠዎች ድምፅ ይመሣሠላል የሤቶችም እንደዛው
@gfggggg5079
@gfggggg5079 Ай бұрын
😂😂 ሣህ ሙሥሊም ክርሢቲያን አድርጎ አገባ የተባለው
@LulapaNugus
@LulapaNugus Ай бұрын
ቀጣይ የኛጀግና🎉🎉🎉🎉
@HirutHailemariam-c8w
@HirutHailemariam-c8w Ай бұрын
Jegnaw yemeketlwen begugute❤❤❤❤
@Fatiya-y3b
@Fatiya-y3b Ай бұрын
ጋዜጠኛዉ ጎበዝ ነዉ ራሱ ሙሉ ለሙሉ ሸፈነ
@Zafudasetae8970
@Zafudasetae8970 Ай бұрын
ጅግናየ በርታልን ❤ደምሩኝ የማዳም ቀሞሞች ❤
@CarePhone-ms7pd
@CarePhone-ms7pd Ай бұрын
ጀግና ነሸ❤❤❤❤
@tarikuelias4323
@tarikuelias4323 Ай бұрын
እኔምልህ ዩቱበሩ እደው ለምታቀርባቸው ፕሮግራም እውነት ሳይሆን አስተማሪነው ብላቹ ይሆናል የምታሰራቸውን ሰዎች ትዋዋሳላቹ የእውነት የየደበራችሁኝ ነው ከዱካሾና ከነስር አይን ተማሩ እደዚ ለካሜራ የማይመጥን ንግግር አታቅርቡ ለተመልካች ክብር ይኑራቹ
@HaregBelay-x5i
@HaregBelay-x5i Ай бұрын
❤የነሰርአይንናዘላለምበደናቸውነው❤ከጉንደር❤
@bezalove558
@bezalove558 Ай бұрын
Besu fkad Gobez Gegna❤❤❤❤❤
@DeboraEthiopia
@DeboraEthiopia 29 күн бұрын
Betam chakagn nachu belaki setuwa barege neshi 😢😢😢😢😢😢berta wendimachin ❤❤❤❤❤❤
@IsnaquIsnaqu
@IsnaquIsnaqu 29 күн бұрын
FIQIR mindinaw? Benezih beteseb? Yegebachihu?
@AlamituAlamitu-n6s
@AlamituAlamitu-n6s Ай бұрын
Hera wandima Ehit tabiyew menm alchalchubtim masmaslun😅😅😅😅😅
@hanaabatehana5489
@hanaabatehana5489 Ай бұрын
ወይኔ፣አነጋገራቸዉ፣የዉሸትነዉ፣የሚቀባጥሩት፣ ግዴለህም፣ሊጁሣይሆን፣ያሥረገዛት፣ሆሆ፣አጥብቀህ፣ያዛቸዉ😢😢😢😢😢😢😢
@kbb7400
@kbb7400 Ай бұрын
እዉነት እይመሰልም
@HirutTilaye
@HirutTilaye Ай бұрын
እንኳን ሁለተኛ እናቱን አባታቸውንም ወይ አግተውት ወይ ገለውት ነው ለሷ ድረሱላት
@DhhxGzgx
@DhhxGzgx Ай бұрын
❤❤❤❤❤ጀግናው❤❤❤❤
@aduadu3685
@aduadu3685 Ай бұрын
ፓ የሃዘን ልብስ አገላለፃችሁ ካልተማረና ከልተግባቡ ሰዎች የሚጠበቅ ነው ህንዶችም ለሃዘን ነጭ ይለብሳሉ እኮ አላለም ደሞ ደሞ አንተም ነጭ ለብሰሃል ይላል የፈጣሪ ያለህ!!! ሰው ይወደዋል ባክህ በጣም መልካም ሰው ነው። እመን እንጂ
@SenaitMengstiab
@SenaitMengstiab Ай бұрын
Gegina 🎉🎉🎉❤
@ShitaBelay-tl1hq
@ShitaBelay-tl1hq Ай бұрын
የዚህ ዘመን ገንዘብ ብቻ እና ብቻ ነዉ ሆኗል አቤት አምላኪ ሆይ እባክህን ምህረት ሰጠን ዘመኒ የሰዉ ሁሉ ገንዘብና ገንዘበ ብቻ ይቅርይበለን ጌታሆይ
@mrvip-bg9qg
@mrvip-bg9qg Ай бұрын
እንደውም ጭራሽ ሙስሊም ናቸው አለህ ይናአልኩም የሙጅሪም
@ethiohagar4253
@ethiohagar4253 Ай бұрын
በዚህ አይነት አባታቸውንም የገደሉት እነሱ ናቸው ማለት ነው በደንብ ይጠየቁ ምን አይነት ሰዎች ናቸው
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 19 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 53 МЛН
Dream⚽️
00:23
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 3,9 МЛН
ብርሃን ዩቱብ is live
2:37:29
ብርሃን ዩቱብ
Рет қаралды 115
ሐረግ ( ክፍል 32)
42:30
ለዛ
Рет қаралды 248 М.
ለረጅም ጊዜ የደበኩትን ነገር ይፋ አወጣሁት።
32:44
yneser ayne የንስር አይን
Рет қаралды 170 М.
የ DNA ውጤት ያልተጠበቀ ሆነ ። የ30 አመት ሚስጥር ይፋ ወጣ !!
29:09
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 19 МЛН