No video

💌የወንድ ቋንቋ ምንድን ነው?/ ወንድ ከልቡ እንደወደደሽ እንዴት ታውቂያለሽ?

  Рет қаралды 42,579

Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል

Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል

2 жыл бұрын

Пікірлер: 141
@user-hx4ep6yv9m
@user-hx4ep6yv9m 2 жыл бұрын
ዛሬ የመጀመሪያ ነኝ ፍቅር እንኳን ደህና መጣሽ የሁል ጊዜ ተከታታይሽ ነኝ እና ያንችን ምክር በመስማት ሊፈርስ ጫፍ የደረሰውን ፍቅሬ ተመልሷል ፈጣሪ ደግሞ መጨረሻችውን ያሳምርላችው በሉኝ ፍቅርየ ከልብ አመሰግናለው
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ🙏..መጨረሻውን ያሳምርላችሁ
@azizainternational9719
@azizainternational9719 2 жыл бұрын
መጨረሻችሁን ያሣምርላችሁ
@zeynebshemsu7520
@zeynebshemsu7520 2 жыл бұрын
እውነት እኔ በተግባር ሀሌም ያስደስተኛል ግን ባፉ ነግሮኝ አያውቅም አይወደኝም ብዬ አስብ ነበር ምክርሽ ጠቅሞኛል አመሰግናለሁ ፍቅር🙏
@user-vj2hg9pb5l
@user-vj2hg9pb5l Жыл бұрын
ፍቅር እውነትም ፍቅር ነሽ ከምለው በላይ ምወድሽ በጣም ነው የለወሽኝ ከ እግዚአብሄር ጋር አምላክ እረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥሽ የኔ ውድ
@natmartube2684
@natmartube2684 2 жыл бұрын
ሰላም ፍቅር የሁልጊዜ ተከታታይሽ ነኝ ግን ኮሜንት ስሰጥ የመጀመሪያየ ነው እናማ ፍቅር ብዙ ሴቶቻችን የሚንከባከብ እና ጊዜ የሚሰጥ እነሱን ለማስደሰት የሚጥር ወንድ ሲያገኙ ዉይ እሱ እኮ ጥሩ ሰዉ ነው እንጅ የሚሉት አፍቅሮኝ ነው አይሉም በተቃራኒው በቃላት ጋጋታ የሚያጨናንቃቸዉን ወንድ ደግሞ ይወደኛል እና በፍቅሩ ተሸንፌያለሁ ሲሉ ይሰማሉ ።
@user-ng7yd7ow8p
@user-ng7yd7ow8p Жыл бұрын
ፍቅር በጣም አመሰግናለሁ ግን አሳቀሽ የምር ለኔ ያለ ኢየሱስ ሕይወት ባደ ነው 🙏 ግን እኛ በቃላት እንፈልጋለን ዋናው ነገር ግን ተግባር ነው ልክ ነሽ የኔ ቅመም🙏❤❤❤
@tamratwolde8192
@tamratwolde8192 2 жыл бұрын
Thank You for explaining the natural Configuration Of Men and women.
@zewdtube8906
@zewdtube8906 2 жыл бұрын
በቅርብ ቀን ሚስጥር በማውጣት ወንጀል በወንዶች libration front ክስ ይቀርብብሻል ብዬ አስባለሁ
@hawaendris1820
@hawaendris1820 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ያድንሽ
@jrose1077
@jrose1077 2 жыл бұрын
የኔ ውብ ካንቺ ብዙ ተምርያለው ውዴ በርቺ😘😘
@amesalemasresha2218
@amesalemasresha2218 2 жыл бұрын
ፍቅር እኔ በግሌ የማምነው በተግባርነው በቃል አይደለም
@tatibekele114
@tatibekele114 2 жыл бұрын
Definitely 100% this is true
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 2 жыл бұрын
በትክክል እኔም ተግባር አይቼ ነው የም ጀምረው የምተወውም በተግባር ነው
@leylaaddisababa6kilo456
@leylaaddisababa6kilo456 2 жыл бұрын
ፍቅር ስወድሽ ስንት የሚያሳስብ ነገር እያለ ስለ ወንድ ማሰብ አይከብድም?የሪያል ፍቅር ሊደፋኝ ነው። አንቺ ምን አለብሽ።እኔ አልደላኝም ተይኝ!!!
@habibaredi8201
@habibaredi8201 2 жыл бұрын
ለምን ሳኡዲ አትሄጂም ካዲያ?
@bantyimam7209
@bantyimam7209 8 ай бұрын
ክክክክክክክክክየኮሜቶች ፍቅር ባፍጢሜሊደፋኝነው
@mlove4025
@mlove4025 2 жыл бұрын
እኩዋን ደና መጣሽ ፍቅር 🌹👌💋🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@wintayoutube
@wintayoutube 2 жыл бұрын
አይዞሽ ፈጣሪ ይማርሽ ሁሉም ነው
@ewnettwta3591
@ewnettwta3591 2 жыл бұрын
ደስ ትያለሽ ጎበዝ ነሽ
@helaserani7690
@helaserani7690 2 жыл бұрын
ልክ ነሽ በጣም
@user-tm6qb8th3h
@user-tm6qb8th3h 5 ай бұрын
የኔውስ እግዚአብሔር ይመሥገን በሪከርድና በፁሁፍ ነው የሚወራው 😅😅😅አለ ኬፉ
@TsegaTK
@TsegaTK Жыл бұрын
ያልሽው ሁሉ ልክ ነሽ። እኔ ግን የቸገረኝ ካሁን ኣሁን ይስተካከል ይሆናል እያልኩኝ እየተታገልኩኝ 10 ኣመት ቆየን 3 ልጆች ኣፍርተናል እና እንደማይወደኝ እያወቅኩኝ የጨላማ ሂወት እየገፋሁ ነኝ። ምን ላድርግ??????
@jgukbv9265
@jgukbv9265 2 жыл бұрын
የኔ ውድ አይዞሽ እህቴ ፍቅር እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ ቅመም
@ayaksewfekadu7861
@ayaksewfekadu7861 2 жыл бұрын
እችን ልጅ ስወዳት
@habibaredi8201
@habibaredi8201 2 жыл бұрын
ቆንጅዬ ነሽ ታምሪያለሽ! በርቺ።
@TerefKasegn-wh9nx
@TerefKasegn-wh9nx Жыл бұрын
ፍቅር እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ ውድ ምክርሽ በጣም ደስ ይላል ውዴ
@rozinamussa3191
@rozinamussa3191 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ምርጥ😘😘
@toybamohammed2247
@toybamohammed2247 Жыл бұрын
ትክክል የኔም እደዛአይነት ባህሪ ያሳየኛል
@mackbelabel856
@mackbelabel856 2 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት በርች እህቴ
@dawitabera3645
@dawitabera3645 2 жыл бұрын
I am glad cus am the frist commenter ...😊😊😊😊i really like ur videos fiker 😊🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 2 жыл бұрын
Thank you🙏
@abrahamnigusu2894
@abrahamnigusu2894 Жыл бұрын
ትክክል የወደደ ተግባሩ ይናገራል
@bintseid6668
@bintseid6668 Жыл бұрын
እኔግን ካሁን ቦሀላ ወድ እማፈቅር አይመስለኝም ወላሂ ስለፍቅር መስማትም ማውራትም አስጠልቶኛል
@jesusislord409
@jesusislord409 2 жыл бұрын
Tebareki Ema
@AsterAylwe-qr2qd
@AsterAylwe-qr2qd Жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ
@ayabaqala3449
@ayabaqala3449 2 жыл бұрын
እሺ የኔ ዉብ ከልብ አመሰግናለሁ
@llllllllllllllll90-x9z
@llllllllllllllll90-x9z 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እህት እናመሰግናለን
@kidusyohannes1911
@kidusyohannes1911 2 жыл бұрын
ፍቅርን በተግባር ለመግለፅ ገንዘብ ያስፈልጋል ። አልያ ገንዘብ የሌለው ምላስ ብቻ ይሆናል ።
@sihamhassen5070
@sihamhassen5070 11 ай бұрын
Yes you are right ❤❤
@user-gg4jo7iu4u
@user-gg4jo7iu4u 27 күн бұрын
Yes
@tebikewyirdaw5894
@tebikewyirdaw5894 2 жыл бұрын
ጊዜ ከለለው ያለችውን ነገር ሁሉ ላያሟሉ ይቻላል
@rozajilo151
@rozajilo151 2 жыл бұрын
እግዝያቤር ይማርሽ
@emamyemahi9337
@emamyemahi9337 2 жыл бұрын
እግዛብሔር ይማርሽ እህቴ❤❤❤
@bas178
@bas178 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ ፍቅርዬ
@tirukelemabebaw
@tirukelemabebaw Ай бұрын
Gn fikir Tegbaru gra yemiyagaba bihons?
@asdgghjk6748
@asdgghjk6748 2 жыл бұрын
እግዛብሔር ይማርሽ እህቴ
@onlinelearningguide
@onlinelearningguide 2 жыл бұрын
Great Fiker. Really great advice. I would like to thank you for the valuable content. I wish many 'Fiker' for our country, specifically, for us, the youth community.
@EthiopiaOr988
@EthiopiaOr988 2 жыл бұрын
ፍ ቅ ር ፕሮግራሙን ወድጄዋለው። ነገር ግን ማጀቢያ ሙዚቃውን ብትቀንሺው ጩኸቱ አይደላም ቢቻል ሜሎዲው ቢሻሻል።
@degendegen78
@degendegen78 2 жыл бұрын
ወየው ጉዳችን. ኮዱ እንዴት. ይሆን አሥኪ ልሥማው 😁😁😁
@user-sd3ms6ts2q
@user-sd3ms6ts2q 2 жыл бұрын
😜
@habtamutilahun5211
@habtamutilahun5211 2 жыл бұрын
What you talk is quite right and perfect 😐
@bibinew-hv5yp
@bibinew-hv5yp 5 ай бұрын
አውነት❤
@banchayehuyamariyamlij9971
@banchayehuyamariyamlij9971 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ቀላሉን ያርግልሽ ፍቅር የዛሬው ሙዚቃ ይረብሻል በመሀል የሚሰማው ክላሲካል
@shakirashakira6028
@shakirashakira6028 Жыл бұрын
የርቀት ሲሆን ስሪልኝኝ
@misganamekonen
@misganamekonen 2 жыл бұрын
ሙዚቃው አልተመጣጠነም በመሀል እየገባ ይረብሻል sound ትንሽ ቀንሱት ይደብራል thank you
@USA55653
@USA55653 2 жыл бұрын
Tell me some about How to approach a new girl that I don’t-have a much relation with her before !!!!
@baawlaaw164
@baawlaaw164 2 жыл бұрын
I admire your acute perception of relationship's dynamics!
@Abby-qt3sg
@Abby-qt3sg 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርመው በቀጠሮ በሉት በሳምንት ሶስት ግዜ የሚደውል ሰው ምን ትሉታላችሁ። ትክክል ነው ትላላችሁ
@user-ru7ps1zh5f
@user-ru7ps1zh5f 5 ай бұрын
የኔ ቢጤ ሁነሻል
@user-yy4tv2ec8v
@user-yy4tv2ec8v 2 жыл бұрын
ፍቅር
@asefashmesfen7352
@asefashmesfen7352 2 жыл бұрын
ትክክክክል እውነት
@user-gr8ro5pv1s
@user-gr8ro5pv1s Жыл бұрын
Pls በዉስጥ ላወራሽ እፈልጋለው ስልክሽን ላክልኝ
@anan2029
@anan2029 2 жыл бұрын
Fexari yimaresh fiker
@tinahana5718
@tinahana5718 2 жыл бұрын
Koye kezi befit wend nebersh ende?moodachnin asbanenshbin eko eyalu new wendoch. I don't like loud background of music
@IbrahHuss-xv1nf
@IbrahHuss-xv1nf 10 ай бұрын
Kelb enamesegnale
@melkamumeron4303
@melkamumeron4303 2 жыл бұрын
ፍቅር ❤️❤️❤️
@zeharabintabdu3095
@zeharabintabdu3095 2 жыл бұрын
my teacher siwediiiiiiiiiiiiish❣️
@manendawoke7872
@manendawoke7872 2 жыл бұрын
Welcome Mirtua
@KELOEBAN
@KELOEBAN 2 жыл бұрын
Women see things thru Ears while men seen things thru eyes problem start here. Men like what he sees.
@kalkidanregu2268
@kalkidanregu2268 2 жыл бұрын
Esh iyate kutirshin lakilhin yewone yiyake tayikohin naber fikirahinye gin indet fichilohin ifalegalewu ibakish lakilhin amesegenalew
@williamhaleke4607
@williamhaleke4607 2 жыл бұрын
ይንከባከብሻል ያልሽዉን ብታብራሪዉ ጥሩ ነዉ
@milkiasshonga1661
@milkiasshonga1661 2 жыл бұрын
Geta yimarish wudee degimo legunfan atifrii esh?
@ma9546
@ma9546 2 жыл бұрын
I'm proud of you
@user-zv3cg8ds3z
@user-zv3cg8ds3z Жыл бұрын
Kene hasabish konjo beyeshalw❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
@baawlaaw164
@baawlaaw164 2 жыл бұрын
Exact description of the fact!
@HayatHayat-gb2px
@HayatHayat-gb2px 2 жыл бұрын
የኔዉድ አላህ ያሽርሽ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 2 жыл бұрын
አሜን❤🙏
@mlove4025
@mlove4025 2 жыл бұрын
ፍቅርዬ የሆነ ጥያቄ ልጠይቅሽማ ውዴ አንድ የምጠላው ሰው በጣም የማሎደው ሰውጋ ተኝቸ ነበር ግን ተገድጀ ነው እራሴን ጠላሁት ምን ትይኛለሽ ሳየው ያስጠላኛል ቆሻሻ ነው የሚመስለኝ 🙄🙄🙄🙄🙄🙄
@bazawitkassahun3184
@bazawitkassahun3184 2 жыл бұрын
ማለት በህልምሸ ነው ውዴ
@meniliktsige143
@meniliktsige143 2 жыл бұрын
Hahahha
@salamsalam-kn2hg
@salamsalam-kn2hg 2 жыл бұрын
Yemaresh ema
@belstiandualem2764
@belstiandualem2764 2 жыл бұрын
ከባሕላችን ዉጭ ነው
@HH-mk8om
@HH-mk8om 2 жыл бұрын
ዉይ እህት ወንድ ልጅ መችም ከልባችዉ አይወድም ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@user-qk3df7sf8m
@user-qk3df7sf8m 2 жыл бұрын
አረ ያፈቅራሉ
@amaretadesse9686
@amaretadesse9686 2 жыл бұрын
አንቺ ትክክለኛ የፍቅር ሣይኮሎጂ እውቀት አለሽ እኔ ውስጥ ያለውን ነው የተናገርሽው አድናቂሽ ነነኝ. ።
@bintseid6668
@bintseid6668 Жыл бұрын
@@amaretadesse9686 ✅
@surafelyohanis6996
@surafelyohanis6996 2 жыл бұрын
እንዴ ፍቅር ይሄማ ኮረና ነው እኔም እንዲህ አሞኝ ነበር ከአመት በፊት
@sewasewu
@sewasewu Жыл бұрын
እኛ በጣም እንዋድድ ነበረ ግን አይማኖታችን የተለያየ ነው ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላቅም እሱ በየአይማኖታችን ይላል እኔ ደሞ ነገን አሰቤ ነገ ልጆች ይመጣሉ እንዴ ይሆናል እናም መናድድ እና መጣላት ጀመረን ካልሆነ እንደናቆም ነገረኩት እሱ ምንም አላለም ገራ ገባኝ
@rhamtistore5049
@rhamtistore5049 6 ай бұрын
እር የሰው ፍቅር ያልቃል ከሀይማኖት እማይመሳሰል ሰው ፈጽሞ አይሆንም
@sefangelana3791
@sefangelana3791 2 жыл бұрын
Lek nesh wude🥰 isti telegramsh?
@ma9546
@ma9546 2 жыл бұрын
May Allah bless you
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 2 жыл бұрын
Amen🙏😍
@witanaketema7717
@witanaketema7717 2 жыл бұрын
ፕሊስ ስለ ርቀት ፍቅር ስሪ
@allashoadula338
@allashoadula338 2 жыл бұрын
what a outstanding lads you are fiqr.............. how to contacts with you through the media for some qoustion and advice please
@rohobottube1514
@rohobottube1514 2 жыл бұрын
Egzbeher yimarish fiqer
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 2 жыл бұрын
አሜን🙏 አመሰግናለሁ
@user-sd3ms6ts2q
@user-sd3ms6ts2q 2 жыл бұрын
ok
@user-ie1uc3gz2p
@user-ie1uc3gz2p 2 жыл бұрын
አይ ወንዶች ፍቅር ነፍስ ይማር😂
@user-yr2hy6zf1z
@user-yr2hy6zf1z 2 жыл бұрын
የገንዘብ ነጋዴ ሁነዎል
@user-sd3ms6ts2q
@user-sd3ms6ts2q 2 жыл бұрын
ስንት አለሽ የላል አይይይይይይ 🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄
@mercylove6179
@mercylove6179 2 жыл бұрын
Lik nesh yihe neger enem agatmognal betam yemiwedegn yimeslegn neber gn ke gizeyat behuala endalhone gebagn lewedefitu yitekmegnal amesegnalew.
@belii6523
@belii6523 2 жыл бұрын
Betekakel yene konjo deresobengal ene yih ngr
@easterabera2136
@easterabera2136 2 жыл бұрын
Yalteykshi gn be ayenu eyesrka meyay Wends afkre malet yechalal
@zeraytesfay6945
@zeraytesfay6945 2 жыл бұрын
Gobez nesh
@firdosali4273
@firdosali4273 2 жыл бұрын
Yene konjo gobez nesh
@simonmichael2359
@simonmichael2359 2 жыл бұрын
Aunetsh new
@leylaaddisababa6kilo456
@leylaaddisababa6kilo456 2 жыл бұрын
😌
@GBn-qm8wb
@GBn-qm8wb 11 күн бұрын
😘😘😘😘😘👌👌👌👌
@GBn-qm8wb
@GBn-qm8wb 11 күн бұрын
💔💔💔😢
@user-gf1zm8lr9n
@user-gf1zm8lr9n Жыл бұрын
😘😘💙
@mikiasefa9651
@mikiasefa9651 2 жыл бұрын
ዛሬ ፍቅር የዘረኝነት ሰበካ ነው ክክክክክክክክ
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 2 жыл бұрын
እኔም ጉንፋን ገደለኝ
@TadkanBrhana
@TadkanBrhana 5 ай бұрын
🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@sayutube4614
@sayutube4614 2 жыл бұрын
😘😘😘😘😘
@natigirma2142
@natigirma2142 2 жыл бұрын
እረ እኔ አፍቅሬሻለሁ!
@burtanfetawek7162
@burtanfetawek7162 2 жыл бұрын
እረእህታለምየነሱቋንቋንእረዳለውማለትየራስንቋንቋእደመርሳትነውየራሳቸውንስሜትብቻእዲሆንይፈልጋሉባክሽግንልጠይቅሽእወድሻለውእናአፈቅርሻለውልዩነቱምንድነው
@Addistoday
@Addistoday 2 жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏👏🏆🏆🏆🏆🏆የ
@wildafrica7323
@wildafrica7323 2 жыл бұрын
Lol endeminim stretch aregshat seatwan.very smart.aside from that.egziyabher yimarish.i dont like to see u sick.get better soon.
@demisewendale5352
@demisewendale5352 2 жыл бұрын
ሰላም ፍክር ዛሬ ምንም ልልሽ አይደለም ለሙያዊ ምክርሽ ምንም አይወጣለትም በርቺ እልሻለው ነገር ግን በግሌ ላወራሽ እፈልጋለው ይቅርታ አድርጊልኝና በግልሽ ፔጅ እንዳወራሽ ፍቀጂልኝ እባክሽ!!!
@diribtube_1482
@diribtube_1482 2 жыл бұрын
💚💛❤
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 31 МЛН
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 61 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 42 МЛН
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 10 МЛН
ወንድ ልጅ በፍቅርሽ ሲያብድ እንዲህ ይሆናል | yemefthe bet
9:51
Yemefthe Bet የመፍትሔ ቤት
Рет қаралды 8 М.
እናቶች ለምን በወንጀለኝነት ስሜት የሰቃያሉ???
30:09
Yebeza Meskot የቤዛ መስኮት
Рет қаралды 548
ወንዶች እንድታውቁልን የምንፈልገው (ከሴቶች)
19:23
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 34 М.
ዮአዳን (ክፍል 22)
28:30
ለዛ
Рет қаралды 104 М.
ተግባቢ መሆንና ሰው ማሳመን 6 ቀላል መንገዶች
16:59
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 31 МЛН