የወረቀት ገንዘብ ማስመለስ እና ሌሎች የናንተ ህልሞች

  Рет қаралды 25,288

AddisView

AddisView

Күн бұрын

#ወረቀት #ገንዘብ #ማስመለስ #ሌሎች #ህልሞች

Пікірлер: 78
@lovetube9672
@lovetube9672 4 ай бұрын
Woww ተባረኪ ሁሉም እውነት ነው ግን ህልማችንን አንከተል ጸሎት ሁሉንም ይፍታዋል 🙏🏽🙏🏽🥰🥰
@hanialem8068
@hanialem8068 3 жыл бұрын
Fetari ybarksh mar
@forgotemail594
@forgotemail594 3 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣሽ እህታችን 💝😘
@rmdtmms2954
@rmdtmms2954 9 ай бұрын
እናመሰግናለን እህቴ ግን እኔ አረብ ሀገር ነው ያሁት እና ያሰቀመጥኩትን ገንዘብ እረስቸ ሄድሁ ወደ አገር ቤት ከዛ ላኩልኝ ሰላቸው መላክ አንችልም አሉኝ ከዛ በጣም ተናደድኩ 😢መመለስ ሳልፈልግ ለብሩ ስል እንድመለስ ሆንኩ ምን ይሆን ደግሞ ወደ ሀገር ቤት ለመግባት ቀናቷች ነው ምጠብቀው ምን ሊገጥመኝ ይሆን አቤት አምላኬ ሆይ😢😢😢😢😢
@woderyeleshzeleke3032
@woderyeleshzeleke3032 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@addismedia9882
@addismedia9882 3 жыл бұрын
ሰላም ቤትየ ሰላም ላንቺ ይሁን። ቤቲ ስለ ሰጠሺ ምላሽ በጣም አመሰግናለሁ ግን ጽሑፌን ላስተካክልሽ እባብ ሳይሆን ሀባብ ነው ያልኩት በጣም ሥለጨነቀኝ ሥለ ሐባቡ🍉፣ የልጅ መጫወቻ፣እንቁላል የተሰበረና ያልተሠበረ እና የድሮ ባል እናት ወይም አማት ማየት ምን እንደሆነ ንገረኝ እባክሽ ቤቲ🙏 የቀድሞ ባሌን እናት አንጥፌ አስተኛሗቸው please tell me🙏በጣም ስለ ጨነቀኝ እንዳታልፊኝ
@amalebambam8008
@amalebambam8008 3 жыл бұрын
አመሰግናለው ቤትዬ ሰላምሽ ይብዛ
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 6 ай бұрын
ሰላም ቆንጅት በምታደርግው ነገር በጣም ደስ ይላኛል እኔ ግን በብሩ ጉደይ ሁሌ ብሬን ምልሱልኝ እላሎ የታለያዩ ሰዎች ነች ለመስጣት ፍቃደኛ አይሁኑም እኔ ግን ስጡኝ ብዬ በጣም እታገለሎ አንቺን በጣም አደምጣሎ ግን አልፅፍም መልሽልኝ ውዴ❤❤❤❤❤❤
@ዘቧቲዩቡ
@ዘቧቲዩቡ 2 жыл бұрын
ሠላምህቲ በህልሚ በጣም ብዙብረ ግማሹ ደላረነወ በ ቦረሣ አገኘሁት ባለቦረሣዋ ትመጣና አገተሻል ሥትለኘ አላገኘሁም እላታለሁ አደብቀዋለሁ
@53067
@53067 3 жыл бұрын
እናመሰግናል ውድ ቤትዬ🙏😘 በህልም አበባን ማየት ምንድነው መኪና መንዳት ስ በመኪና መሳፈርስ በህልም መታመምስ ምንድነው
@ወለተማርያምየኪዳናምህረት
@ወለተማርያምየኪዳናምህረት 3 жыл бұрын
መኪና መግዛትና መንዳት ምንድነዉ ቤትየ
@bontubejiga8548
@bontubejiga8548 Жыл бұрын
Selam ehte yehan helm fechilg ebakish Taksi west akiste ye akiste lij ene ehete ena gadagaye eyhden ye akiste lij birrun agudelesh new yeseteshg setelg eyamalkug be hulum sew fit aydel ende kotera yesethush elatalew yelm ene gar eyalech talksalech keza akiste betam tinsh birr be lastic ke borsawa setaweta erase neg mekflew bewesht kesagalech erase nege yegodelawen memolaw beye ke borsaye bezu genzb awetcha le ehte setatalew 🙏🙏Please tell me
@amalebambam8008
@amalebambam8008 3 жыл бұрын
በቅድሚያ ሰላማቹ ይብዛ ስጋ መጥበስ ምንድነው እጮኛዬ ጥሬውን በበርበሬ ሊበላ ሲል አስጥዬ እጠብስለታለው እናም ላቀርብለት ስል እባንናለው
@AbayEirbus
@AbayEirbus 6 ай бұрын
ሰላም ላንቺ ቤቲ የማላውቃቸው ሰዎች ብዙ የውጪ ብሮችን ሰጡኝ መቶ ዶላርም ጨምረው ሰጡኝ
@diniamohamed5273
@diniamohamed5273 3 жыл бұрын
Selam lezhe bate Bala kewegebu betache soeriwn zeke argo sake byelo siyayegn ayehu fetulegn
@teretfilmproduction1538
@teretfilmproduction1538 3 жыл бұрын
ቤቲ እባክሽ ትንሽ ግራ የገባው ነገር አጋጥሞኛል ትንሽ ውስብስብ ነው እንዴት ላግኝሽ
@AddisViewmedia
@AddisViewmedia 3 жыл бұрын
እባክዎ ስልክዎን ያስቀምጡ
@fikerfiker8878
@fikerfiker8878 2 жыл бұрын
ሰላም እንዴት ነሽ ለወንድ ገንዘብ መስጠት ሞንድነው እባክሽ
@tigistlajjebo4881
@tigistlajjebo4881 2 жыл бұрын
salami laniche yihuni betti bahilime timirit betti hulle ayallo mini malati now ♥
@salinassar3766
@salinassar3766 Жыл бұрын
እንዳፍሽ ያርግልኝ የገንዘቡን ነገር
@AfremHagos
@AfremHagos Жыл бұрын
በሰማይ መብረር እና መንሳፈፍ ሰዎች ከተች ሲራመድ ማዬት በህልም
@zuzubintnuru1292
@zuzubintnuru1292 3 жыл бұрын
ሰላም እህት እዴት ነሽ
@helmanlenur430
@helmanlenur430 9 ай бұрын
በፍላጐት ገንዘብ ለሰወች መስጠት ምንድን ነው❗📍
@mihratab1233
@mihratab1233 2 жыл бұрын
ሰላም ቤቲዬ! እኔ ሰሞኑን በህልሜ እኔና ጓደኛዬን በጣም ብዙ አምበሶች ሲከተሉን ነበር በጣም ተጨንቀን ሳለን እኔ በእጄ የያዝኩት ሁለት የአሳ ስጋ ነበረኝ ከዛም አምበሶቹ ወደ አንድ ቦታ እስከሚሆኑ ድረስ ጠብቄ በእጄ የያዝኩትን የአሳ ስጋ አንዱን ወረወርኩላቸው አምበሶቹ ስጋውን እየበሉ ባሉበት ሰአት እኔና ጓደኛዬ አመለጥናቸው ። እባክሽ ፍችልኝ አደራ
@Abc-eg9fq
@Abc-eg9fq 3 жыл бұрын
ሰላም በያለሁ በህልሜ ጎረቤቴ ባል አመጠሁልሽ ብሎ ወደ ሰዉየዉ ይወስደኛል ግን እኔ ባዶ እግሬን ጫማ ሳለብስ ወደ ሰዉየዉ እሄዳለሁ ከሰዉየዉ ስደርስ አፍራለሁ ባዶ እግሬን ስለሆንኩ ሰውየው ሳየኝ ተነስቶ ይሄዳል ጎረቤቴ ከቦታዉ ላይ ይቀመጣል
@ከድጃ-ፀ8ከ
@ከድጃ-ፀ8ከ Жыл бұрын
ብር መስጠት ምንድን ነው
@helmanlenur430
@helmanlenur430 9 ай бұрын
እኔም ገንዘብ ለሰወች እየሰጠሁ
@ሻሎምለአለም
@ሻሎምለአለም 2 жыл бұрын
አመሠግናለሁ አረንጓዴ ምድር ጦጲያ ነኝ ህልሜ ተፈቶልኛል የትንታው🙏❤❤❤
@teretfilmproduction1538
@teretfilmproduction1538 3 жыл бұрын
እባክሽ
@teyibawolloyewa9463
@teyibawolloyewa9463 3 жыл бұрын
ሰላም እህቴ በህልሜ ባለቤቴ ጥቁር ሸሚዝና ጥቁር ሱሪ ለብሶ ልብሱ በጣም ያምራል ወክ እያደረግን ሰወች ጫት ሲፈልጉ አይቶ yesu ያልሆነ ጫት የደረቀ ከመንገድ ዳር ሸጠላቸውና ዶላር በጣም የሚያምር እንዴታጠፈ ሰጡት ሊቆጥር ሲል ዘይት እንዲሰጣቸው ጠየቁት ከኪሱ ትንሽ የሀይላንድ ዘይት ሊሰጣቸው ሲል ይህ ዘይት ጥሩ አደለም የምፈልገው የወይራ ዘይት(ዘይት ዘይቱን) ነው አሉት ዘይቱን በእጁ እንደያዘ ኪሱን ሲዳብስ የሱሪ ቆልፍ ተፈታ ከስር ሌላ ልብስ አለበሰም እፍረተ ገላዉ ሲታይ ባነንኩኝ። ምን ይሆን ባክሽን🙏 ፍችልኝ!።
@retasisi5067
@retasisi5067 3 жыл бұрын
የኔስ እልም ቤቲዬ ስላም ነው እህቴ💝💝💝💝💝💝💝
@AddisViewmedia
@AddisViewmedia 3 жыл бұрын
ከፊትሽ ሠፊ እንጀራ አለ ነገር ግን ሰዎችን ተጠንቀቂ
@ወለተማርያም-ዀ1ሸ
@ወለተማርያም-ዀ1ሸ Жыл бұрын
እናመሰግነዋለን እኔ ቀይ ቃምስ ስለብዝ አይሁ በጣም ረጀም ነው ይምራል
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ ::ሜላት እባላለሁ ::በተደጋጋሚ የሆነ ቀይ ህፃን ልጅ አሳዳጊ እናቴ የምትስጠኝ ይመስለኛል እና ልብስ ልግዛለት እያልኩ እያወራሁ ባነንኩ::ከሁለት ቀን በህዋላም ራሱኑ ያንን ልጅ አየሁት እና ነቃሁ::ምን ይሆን ?አመስግናለሁ እህቴ
@Tube-to6uc
@Tube-to6uc 3 жыл бұрын
ቤቲዬ ይህን ህልም ካየሁት ሀጫሉ ከመሞቱ በፊት ትንሽ ቀደም ብሎ ነው ። 👇🏽👇🏽
@kanjoskanjosah6225
@kanjoskanjosah6225 8 ай бұрын
ዛሬ ህልም ኣይቸ የወረቀት ገንዘብ የሆነ ሰውየ ሰጠኝ ደብቆ ነው እሚሰጠኝ እና ሳላውቅ ብሩን ወደቀብኝና ነሆኑ ሶዎች ሊያነሱት ሲሉ ተራርጨ ኣነሳሁት ሰወቹ ብሩ ሳያነሱ ቀደምካቸው ከዛ ለሰጠኝ ሰውየ ኣመሰግናለሁ ብየ ተነሳሁ
@tarikuagonfa6428
@tarikuagonfa6428 2 жыл бұрын
Eni bebzat ber sesete new mayewe
@muna7582
@muna7582 3 жыл бұрын
ejera ferifir midino gen ALBLHum
@zainabzainab5390
@zainabzainab5390 2 жыл бұрын
እህቴ አመሠግናለሁ ሥለምትፈቻቸው ህልሞች የኔህልም የምወዳት ጎረቤቴ ድፍንብርሠጥቻት ይመሥለኛልሥመልሥልኝ ዝርዝር አርጋ መለሠችልኝ እባክሽ መልሽልኝ
@fatumamohamed898
@fatumamohamed898 2 жыл бұрын
ከተፈታባልጋምግብመብላትምድነዉ
@dyccg5252
@dyccg5252 Жыл бұрын
እኔበህልሜ ወረቀት ሰጠኝ ማላቀዉ ሰዉ መልሽልኝ
@zuzubintnuru1292
@zuzubintnuru1292 3 жыл бұрын
በህልም አዱ ጫማየ ገደል ገባ ከዛ ስፈልገው ጠፋብኝ ምንድን ነው
@DetamoKairu-to8ev
@DetamoKairu-to8ev Жыл бұрын
በህልም ብዛቱ ያልታወቀ የ200 ብር ኖቶችን ማየትስ ?
@tegyyoutuber2882
@tegyyoutuber2882 11 ай бұрын
ከማፈቅረው ሰው ብር ስቀበል አየው ምን ይመስላቹሀል
@manalchoudhry6527
@manalchoudhry6527 2 жыл бұрын
እብክሽ ማንጉ መግዛት ምንድ ነው በጣም ብዙ
@ሐኒዘኢትዮጵያ
@ሐኒዘኢትዮጵያ 3 жыл бұрын
እባብ በህልም ምድነው በተደጋጋሚ አየዋለሁ ፉችልኝ የኔውድ አመሠግናለሁ 🙏🙏🙏🌹😘
@AddisViewmedia
@AddisViewmedia 3 жыл бұрын
ተተርጉሟል። እባክዎ ቀደም ያሉ ቪዲዎችን ይመልከቱ
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 3 жыл бұрын
ሰላም ብያለሁ ሰብስክራይብ አርጉ እመልሳለሁ
@Tomas-komita
@Tomas-komita Жыл бұрын
ትልቅ በሕወቴ ለኔ የጎዳ ጎደኛ ወንድ ቡዙ ገንዘብ ስሰጥ የሞከረ ነው እኔ ግን ኣልተቀበልኩም በጣም ይኣስቀየምን ሰው ስለሆነ ስለዚ ፍትልሽ
@elsakousha476
@elsakousha476 3 жыл бұрын
Enate ebagishi silike qotirshi shicinh lachi bexufi maseredati malichil hilim new yamayewu
@fevengemeshu4736
@fevengemeshu4736 3 жыл бұрын
እኔ ያየሁት እናቴ እንጀራ እየጋገረች ነበር እኔ ደግሞ ብር እየሠጠኋት ነበር ከቆጠረች በኋላ ጨመርኩላት
@oneday9258
@oneday9258 3 жыл бұрын
ሰላም እህቴ እኔ ደሞ ቅንድቤን በሙሉ ተላጭቶ ከዛ መስትዋት ኣይቼ በጣም እደነግጣለውና በትልቅ ፎጣ ሶው እንዳያየኝ ተሸፈንኩ
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 3 жыл бұрын
ሰላም ብያለሁ ሰብስክራይብ አርጉ እመልሳለሁ
@fmkf6191
@fmkf6191 2 жыл бұрын
Behelm rakute alga laye meteghate mendenew bale dar lye kuche belo ayew
@KalAmara-rp6uo
@KalAmara-rp6uo 8 ай бұрын
የሞተ አባትን ሰክሮ ማየት ምድነው በማርያም
@asiyaendiris5177
@asiyaendiris5177 3 жыл бұрын
Be hilm bale beteseboche megnita bet wust gudgad qofiro gebto dengice sicoh almotem weta aferun aragefkulet ina fitun azorew inem isu sizor tiche hedkugn ahun gin teleyaytenal kayehu 6 wer honew
@rimmawaleni6792
@rimmawaleni6792 2 жыл бұрын
Ene behelme genzeb kayew betam nw mferaw lemn betedegagam genzeb bayew gize yehone tseb bsichit yehone tru yalhone negr yagaymegn neber
@israelleulseged915
@israelleulseged915 Жыл бұрын
ለኔ ብሩን የሰጠችኝ የሰፍሬ ልጅ ነች አስቀምጭልኝ ያልኳትን ነው አንስታ የሰጠችኝ
@gamachutulu7137
@gamachutulu7137 Жыл бұрын
Be helme zare be qumar yemeslegn (70000) beleche be festel weseje yehedku yemsegne medenew yeze helme fechi
@maramawitashebir4848
@maramawitashebir4848 3 жыл бұрын
Ebakshi yehn fchlgn kebet telk wetaw keza menged tezeberarkobgn yitefabgnal betedegagami nw mayew
@elsakousha476
@elsakousha476 3 жыл бұрын
Ebakishinh erijinh
@AddisViewmedia
@AddisViewmedia 3 жыл бұрын
send us your number
@elsakousha476
@elsakousha476 3 жыл бұрын
Dewuyilinhi bexam ceniqonhi new
@AddisViewmedia
@AddisViewmedia 3 жыл бұрын
ስልክዎን ያስቀምጡልን እባክዎ
@samrawitabebe001
@samrawitabebe001 Жыл бұрын
በተደጋጋሚ የብር ጌጣጌጥ ሳገኝ በጣም የሚያማምሩ ነበሩ🙏🙏🙏🙏
@israelleulseged915
@israelleulseged915 Жыл бұрын
ልጅ ነው ይባላል
@nolawimelkamu2162
@nolawimelkamu2162 2 жыл бұрын
ሎተሪ ሲወጣ ማየትስ
@ferdushiwete9392
@ferdushiwete9392 3 жыл бұрын
ለቤታቹ እንግዳ ነኝ ተቀበሉኝ በተደጋጋሚ ባዶ እግሬን ስሄድ አያለው
@addisdejene5243
@addisdejene5243 3 жыл бұрын
እረ እኔም
@mahederabera1877
@mahederabera1877 3 жыл бұрын
እኔም
@bimelsbima6500
@bimelsbima6500 Жыл бұрын
እስኪ ይህንን ህልም ፍችልኝ ፎቅ ላይ ያለህን ይመስለኛል በጣም ተስፍ ቆርጨ ብቻውን ነበርኩ ከዛም አንድ ሙሉ ሱፍ የለበሰ ሰው መጣና አንስቶኝ ወንበር ላይ አስቀምጦኝ በጣም የሚያምር ወለላ የሆነ ምርምር እያወጣ አበላኝ ማሩ በጣም ያምራል
@saninbekele7005
@saninbekele7005 3 жыл бұрын
birri borsaye west takmto ayw betiye fichilign
@KhattabAl-ithawi
@KhattabAl-ithawi 8 ай бұрын
አር በጌታ ብር ለስው ስስጥ አይው
@rimmawaleni6792
@rimmawaleni6792 2 жыл бұрын
Degmo ebab be helme kayew wend nw myagatmegn bal wey fikregna
@EmanSaid-ez6ye
@EmanSaid-ez6ye 11 ай бұрын
ወሬታበዣለሽ
@atsededife1198
@atsededife1198 Жыл бұрын
የተሰረቀ ብር ማሰመለስ
@hawuletyutub7090
@hawuletyutub7090 Жыл бұрын
ሰም ባጠሩ አሩፍ ነው
@nigususisay963
@nigususisay963 2 жыл бұрын
enmsgnlan
Поветкин заставил себя уважать!
01:00
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 6 МЛН
Please Help This Superhero! 🙏
00:48
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 9 МЛН
Amazing Parenting Hacks! 👶✨ #ParentingTips #LifeHacks
00:18
Snack Chat
Рет қаралды 22 МЛН
Electric Flying Bird with Hanging Wire Automatic for Ceiling Parrot
00:15
ዮአዳን (ክፍል 30)
29:52
ለዛ
Рет қаралды 339 М.
ጅምር ቤት / ብር / ጦርነት Part Two
11:06
AddisView
Рет қаралды 16 М.
ሳንቲም፣👞ጫማ፣እና ሌሎች
9:50
AddisView
Рет қаралды 47 М.
የወላጅ ሞት፣ የህጻን ሞት ህልም ፍቺ
7:48
YaYa Tube ያያ ቲዩብ
Рет қаралды 39 М.
Поветкин заставил себя уважать!
01:00
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 6 МЛН