የወርቅ የቃልኪዳን ቀለበት ዋጋ Addis Ababa

  Рет қаралды 47,958

YaYa Tube ያያ ቲዩብ

YaYa Tube ያያ ቲዩብ

Күн бұрын

እስካሁን ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ ይህንን goo.gl/DxB2h9 በመጫን ሰብስክራይብ እንድታደርጉ እና ቪዲዮዎቹን በዋትስ አፕ እና በፌስቡክ ሼር እንድታደርጉልን በማክበር እንጠይቃለን:: ከልብ እናመሰግናለን! #AddisAbaba #Ethiopia #Amharic

Пікірлер: 296
@yayatube4875
@yayatube4875 7 ай бұрын
ይሄ ቪዲዮ አራት አመት ሆኖታል ዋጋውም በጣም ጨምሯል። የቅርብ ጊዜውን ዋጋ የሚመለከት አዲስ ቪዲዮ አዘጋኝተናል። ከታች ያለውን ሊንክ ተጭናችሁ ተመልከቱት። አሁንም ቶሎ ቶሎ እየጨመረ ነው። kzbin.info/www/bejne/kGjCpGlsnJtrjbs
@yayatube4875
@yayatube4875 5 жыл бұрын
የብር የፕሮሚስ ቃልኪዳን ቀለበት ዋጋ ለመመልከት ይህንን ሊንክ ይጫኑ kzbin.info/www/bejne/aHOxdqiggbWXrpI
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 5 жыл бұрын
YaYa Tube ያያ ቲዩብ ayyy wendme bcha balu ygegn enji kelebet belb new yetatus bikerm aydenkegn 🤣
@fantafanta6244
@fantafanta6244 3 жыл бұрын
ከቻልክ አሁን ላይ ስንት እንደሆነ ንገረን ወንድማችን
@amytube1013
@amytube1013 5 жыл бұрын
ቃል ኪዳን ቀለበት እጀ ላይ ሳላጠልቅ እድሜየን ለስደት ገበርኩ
@nardehalll4552
@nardehalll4552 5 жыл бұрын
አይዞን እኔም አለሁልሽ
@anerashwubshet4398
@anerashwubshet4398 5 жыл бұрын
Ayzosh Hulachnm Nen
@user-wj4wo2yo8w
@user-wj4wo2yo8w 5 жыл бұрын
አይዞሽ ውዴ እኔም እንዳችውነኝ
@atalamekonen8129
@atalamekonen8129 5 жыл бұрын
abro miarej istsachu 💞💮🙏
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 5 жыл бұрын
Ayizogn!!!
@yayatube4875
@yayatube4875 5 жыл бұрын
ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ ይህንን goo.gl/DxB2h9 በመጫን ሰብስክራይብ እንድታደርጉ እና ቪዲዮዎቹን በዋትስ አፕ እና በፌስቡክ ሼር እንድታደርጉልን በማክበር እንጠይቃለን:: ከልብ እናመሰግናለን!
@user-gi8cv4bn8y
@user-gi8cv4bn8y 5 жыл бұрын
እናምሰግናለን ፈጣሪ ከፈቀደ ጥር ላገባ ነው በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ በሉኝ በላይክ
@user-zw4kh9sh1p
@user-zw4kh9sh1p 5 жыл бұрын
በሠላም የናፈቅሽው ቤተሠቦችሽ ጋር ይቀላቅልሽ
@user-gi8cv4bn8y
@user-gi8cv4bn8y 5 жыл бұрын
سميره علي አሜን
@user-vm8mj2ux7c
@user-vm8mj2ux7c 5 жыл бұрын
ዋዉ አሪፍ ነው ዋጋው ምንም አይልም ግን ጥራቱ ብዙም አይደለም ከዚሁ ነው ምገዛ የጋብቻ ቀለበት እናም ብሩን ከሱ መቀበል ነው ያው መቸም ሴት ገዝታ ብታደርግ ሸም ነው ምንም ያክልክዋ ፍቅር ቢኖር
@haimanotasaye925
@haimanotasaye925 5 жыл бұрын
እዴ እረ በጣም ወድ ነው እናተ ከዚህ በዶራል ስለ ሚከፈል ዋጋው ትንሽ ሊመስለን ይችላል የኢትዮ ንዋሬወች እዴት ይቻላል በጣም ይከብዳል እረ እኔስቀለበት ሳይሆን ልቡን የሚሰጠኝን ነው የምፈልገው ግን ልጅ የሌለው
@user-vm8mj2ux7c
@user-vm8mj2ux7c 5 жыл бұрын
@@haimanotasaye925 እሱ ልክ ነሺ ከቀለበት በላይ ልብ ለልብ መፋቀሩ ይበልጣል ለቤተሰብም ለሰውም ስትይ ቀለበት ግድ ነው ደስም ይላል እና በዶራልም ቢሆን ኖሮ ዋጋው ምንም አይል ጥራቱም የተሻለ ነው እህት አሜን (3)ይስጥሺ ፈጣሬ \400 \ዶራል በቂ ነው
@almazyalew4830
@almazyalew4830 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ከባለፈ በጣም ነው የጨመረው
@user-mt3eb4ek2o
@user-mt3eb4ek2o 5 жыл бұрын
ወይ እዉነት ደስ ይላል ግን አይ ባልየዉ የት ይገኝ ባል የለም ዘንድሮ ብር ፈላጊ እጂ
@user-mp6sh8uw3l
@user-mp6sh8uw3l 5 жыл бұрын
ታማኝ ወንድ አጣሁ እንጅ ለወርቁ ጣጣ የለውም ባሉ ነው ውድ የሆነብኝ
@haimanotasaye925
@haimanotasaye925 5 жыл бұрын
እረ እህቴ እዳች አይነት የዋህ እሴትም ለማገኝት በጣም በጤም ችግር ነው እህት የኔ የዋህ የእስራኤል አምላክ አጋርሽን ይስጥሽ
@user-mp6sh8uw3l
@user-mp6sh8uw3l 5 жыл бұрын
@@haimanotasaye925 አሜን አሜን አሜን ማሬ የዋህ በመሆኔ ብዙ በደል ደርሶብኛል
@haimanotasaye925
@haimanotasaye925 5 жыл бұрын
ማሬ አይዞሽ ሁሉም ለበጎነው የማይነ ለሊት የማያልፍ ቀን የለም ልክ ነሽ እግዚአብሔር የሚወደውን ይፈትናል እሽ ወርቅን በሳት እደሚፈትኑት ጳድቅንም በፈተና ይፈትነዋል የእስራኤል አምላክ አብሽሬ
@user-mp6sh8uw3l
@user-mp6sh8uw3l 5 жыл бұрын
@@haimanotasaye925 ቅመም የሆንሽ ልጅ የኔ አስተዋይ እንግዲህ ፈጣሪ ያቃል እኔ በጣም የምፈልገው ነገር ቢኖር ታማኝ እና ግልፁኛ ስው ብቻ
@abodube7886
@abodube7886 5 жыл бұрын
በሚያስፈልገኝ ሰአት አመሰግናለሁ ላገባ ነው እናም በፀሎትና በ አስተያየት አግዙኝ
@yesasofa4174
@yesasofa4174 5 жыл бұрын
ያያ ሚዲያዎች እንኩዋን ደና መጣችሁ ፅድቁ ቀርቶ በወጉ በኮነነኝ አሉ እሄን መግዛት እኮ ታማኝ ባል ወይም ፍቅረኛ ሲገኝ ነው 😜😜ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏
@yayatube4875
@yayatube4875 5 жыл бұрын
ሚስት አጣን እየሉ የሚጽፉም ሰዎች ያጋጥሙኛል። ያለመገናኘት ሆኖ ነው እንጂ ላንቺ ያለውማ ከች ማለቱ አይቀርም
@firehiwotyilma6644
@firehiwotyilma6644 5 жыл бұрын
ውይይይ ምነው ሸዋ ባሉ ይገኝ እንጁ ቄጤማ አሥርለታለሁ
@user-sf4xr8nt3v
@user-sf4xr8nt3v 5 жыл бұрын
ክክክክክ
@user-sf4xr8nt3v
@user-sf4xr8nt3v 5 жыл бұрын
እሱ ይገኝ እጂ
@haimanotasaye925
@haimanotasaye925 5 жыл бұрын
ይህም ጥሩ ሀሳብ ባል እና ጉፋን አይጠፍም ድስት ግጣሟን አታጣም ይላሉ እናቶች አብሽሬ አዳም ብቸውን ይኖር ዘንድ አግባብ አደለም ብሎ ሄዋንንፈጠረለት ለአባታችን ላዳም እናታችን ሄዌንን ፈጠረለት እግደውስ እኛ የሱ ልጆች አደለንምን ባምሳሉ ፈጥሮናል ለዚህ ሁለም አቻውን አያጣም አብሽሬ እህቴ ያች አዳምም ልክ አዳች ነው የሚፈልግሽ ያጥንቱን ፍላጭ
@wubetewalelgni2085
@wubetewalelgni2085 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ስለመረጃችሁ
@jemetube8298
@jemetube8298 5 жыл бұрын
የወደፊት ባሌ ያስብበት
@kiyaali3188
@kiyaali3188 5 жыл бұрын
ልክ ብለሻል
@user-lv3eg6em7o
@user-lv3eg6em7o 5 жыл бұрын
የእንፋሎት የልብስ ካውያ ስንት እንደሆነ ጠይቅልን
@dngezeethio3166
@dngezeethio3166 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን አወ ልክ ነህ ከ2 አመት በፌት 21 ካረቱን ወርቅ ለጥድ የሚሆን ቀለበት 12ሺ ብር ገዝተናል በነገራችን ላይ እደየሠው ፍላጎት ነው ከ4000ሺ ብር ጀመሮ አለ ለጥድ እሚሆን ግራሙ ካላነሠ
@fafibintseidkeasossa3091
@fafibintseidkeasossa3091 5 жыл бұрын
ዋው የመጀመሪያዋ ተመልካችና ኮማች ነኝ
@samrimulushoabehailu1664
@samrimulushoabehailu1664 5 жыл бұрын
ወርቅ አረብ ሀገር መግዛት ይቀላል በዉጪ የምትኖሩ እህት ወድሞቼ
@user-zw4kh9sh1p
@user-zw4kh9sh1p 5 жыл бұрын
እሽ ግን ሣውድ አንድ ግራም 150 ሪያል ሢገባ ዱቅ አርጉልኝ
@samrimulushoabehailu1664
@samrimulushoabehailu1664 5 жыл бұрын
@@user-zw4kh9sh1p ሳዉዲ ብሆን ችግር የለም ነበር
@mesimesi7252
@mesimesi7252 5 жыл бұрын
አው ትክክል
@jemetube8298
@jemetube8298 5 жыл бұрын
ዛሬ አደኛ ነኝ ላይክ ግጩኝ
@user-vh5uz5ws5v
@user-vh5uz5ws5v 5 жыл бұрын
ስለቀለበቱ የሚመጣው ልጅ ይጨንቅበት 😜😅 የውጭ ወርቅ ሀብል የጆሮ ጌጥ ጠይቅልን
@user-tc1bc9bk7c
@user-tc1bc9bk7c 5 жыл бұрын
እር በስላም ወደ አገሪየ ልግባ እንጅ ወርቁ አያሳስብም
@samrimulushoabehailu1664
@samrimulushoabehailu1664 5 жыл бұрын
ዋዉ ግን በጣም ደስ ይላል እናመሠግናለን
@user-pz7gy1kw5w
@user-pz7gy1kw5w 5 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ አዳምጫ እመለሳለሁ
@tnxgod3040
@tnxgod3040 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ግን የውጭ እና የሀገር ውስጥ ወርቅ ዋጋው እኩል ነው ወይ ??? የስት ብር ልዩነት ነው ያለው እሱን ብትነግረኝ
@abdulafis9319
@abdulafis9319 5 жыл бұрын
የውጭወርቀነው
@user-gp4fn7vx6b
@user-gp4fn7vx6b 5 жыл бұрын
Tnx God አደ አይደለም የውጩ ወድ ነው ጥራቱም አለው
@helenbaba2870
@helenbaba2870 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድም
@user-fm4tp3hs7q
@user-fm4tp3hs7q 5 жыл бұрын
ወይኔ እህቶች ባሉ ይገኝ እንጂ የሚሉት በጣም ብዙ ናቸው ወንዱ የት ገብቶ ነ ው ግን ያላገባችሁ ጥሩ የትዳር አጋር አላህ ይሥጣችሁ እኔንም ጨምሮ
@najat9823
@najat9823 2 жыл бұрын
😂😂😂
@user-se2wl3ro7f
@user-se2wl3ro7f 5 жыл бұрын
ይገርማል ዋጋውም ውድ ነው
@user-mn5zj4zm1u
@user-mn5zj4zm1u 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን bro😍 ያገት ወረቅ አሳውቅን እሰኪ bro ማለቴ ሙሉውን
@afsszchh3192
@afsszchh3192 5 жыл бұрын
ወዶ ሳይሆን ይገዛታል ብቻ እንጋባ እጂ
@user-pr8oh6cq7d
@user-pr8oh6cq7d 5 жыл бұрын
ዋው ደስ የሚል ገለፃ ነው
@aeshaabdu3024
@aeshaabdu3024 5 жыл бұрын
ኧር ጣጣ የለውም ይህንን ያክል መዳኒት ነው ውድነው በጣም
@kiyaali3188
@kiyaali3188 5 жыл бұрын
በጣም ውዴ
@ህወትከባድነች
@ህወትከባድነች 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ያያ ዉድ አደለም ደግሞ ያምራሉ !!
@BanchuAdis
@BanchuAdis 2 ай бұрын
ፈረጥ የሊለዉ ፈልጊ ነበር የት ነዉ ሚገኘዉ
@user-dm9kt4ob3x
@user-dm9kt4ob3x 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ!
@user-ti8gu8tz6o
@user-ti8gu8tz6o 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@samiamattar9342
@samiamattar9342 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@hanang7517
@hanang7517 5 жыл бұрын
በቃ እስቲ ባልየው ከመጣ እናስብበታለን ቢቻዬን ምንአስጨነቀኝ
@asas6150
@asas6150 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkk
@haimanotasaye925
@haimanotasaye925 5 жыл бұрын
ልክ ነሽ ወንድ ይጨነቅበት
@ainedadi9140
@ainedadi9140 5 жыл бұрын
ተባረክ
@5t5ttgbusinessintelligence63
@5t5ttgbusinessintelligence63 5 жыл бұрын
Arif new 👍 👍 selamashu yebeza Yagere legoch ulu 💙 💛 ❤
@momlovemomlove4754
@momlovemomlove4754 5 жыл бұрын
ኧረ ብሩ አይቀመስም ቃልኪዳን በልብ ብያለሁ
@teletelephone1960
@teletelephone1960 3 жыл бұрын
😘
@sualsual7359
@sualsual7359 4 жыл бұрын
Ysetelale angagerhe
@GetachewNguse
@GetachewNguse 4 ай бұрын
@user-lu2dg1fq8j
@user-lu2dg1fq8j 5 жыл бұрын
እርርርይ በጣም ውድ ነው
@mitomito2910
@mitomito2910 5 жыл бұрын
Enamesagenalen beirut lebenan yalachew kezawe gezew erekash new
@mekdimar8549
@mekdimar8549 5 жыл бұрын
ስንት ነው እዚ እስኪ ንገሪኝ
@hiwanabebe1046
@hiwanabebe1046 5 жыл бұрын
fikirenyaye yiceneqibet inesi machem agibany biyye silemalixayiq ye qalikidan qelebet ayyasifaligenyim
@designerart5175
@designerart5175 5 жыл бұрын
Tankse
@haymeayele7859
@haymeayele7859 5 жыл бұрын
betam wedi new
@zebibayimer2540
@zebibayimer2540 5 жыл бұрын
የማላወቅህ ባሌ ተው ና ተው እየጠበቁህ ነው እናመሰግናለን ወንድም
@haimeyselasaleijenatamaria6164
@haimeyselasaleijenatamaria6164 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ ለወንድሜ ልዳርሽ ዘቢባዬ
@seada3193
@seada3193 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድም በጣም የምፈልገውን ነው ዛሬ ይዘህ ዱቅ ያልከው የምጠይቃችሁ መካከለኛ የሚባለው ስንት ካራት ነው መካከለኛ ፈልጌ ነበር የምታውቁ ሪፕሊይ ላይ መልሱልኝ ።
@mesimesi7252
@mesimesi7252 5 жыл бұрын
እኳን በሰላም መጣክልን ግን ብዙ ጠፍተክ ነው የምትመጣው
@hawamohammed3573
@hawamohammed3573 4 жыл бұрын
ዋው
@user-be8td1jy9s
@user-be8td1jy9s 5 жыл бұрын
Enamseginaln
@emutube3501
@emutube3501 5 жыл бұрын
ለዚህ ነው ለካ የእኔው ዱዝ ዝም ያለው አልፈርድበትም
@yayatube4875
@yayatube4875 5 жыл бұрын
ሃሃሃሃ
@user-gc9or8zc3t
@user-gc9or8zc3t 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@zedyezufi34
@zedyezufi34 4 жыл бұрын
ክክክክክ
@kmloveadamaa8214
@kmloveadamaa8214 Жыл бұрын
የውጪ. ቃል ኪዳን ስራልን
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 5 жыл бұрын
*ውይ ያምራል እኔም ግዝጋልሁ አሪፍ ነው ውድ ነው ግን በስመአብ ሳውዲ 38 ግራም 7እሺ እሪያል እኔ ግዝቻልሁ 21ካራት ማሮች ሳውዲ ያላችሁ ውርቅ ሳትግዙ እንዳትግባ !*
@nardehalll4552
@nardehalll4552 5 жыл бұрын
እሽ ማር
@user-zw4kh9sh1p
@user-zw4kh9sh1p 5 жыл бұрын
እሽ ማር እኔም አሥቤለሁ ግን አሁን ሣውድ ወርቅ 1 ግራም ሥንት ነው
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 5 жыл бұрын
@@user-zw4kh9sh1p *አንድ ግራም21ካራት 170እሪያል ነው ሀይል ግዙ በልጅነት ጉልብታችሁ እህቶች!*
@user-zw4kh9sh1p
@user-zw4kh9sh1p 5 жыл бұрын
@@user-up9yi8xd6l እሽ ማሚ ግን ይቅርታ 21 ካራት ማለት አልገባኝም ማር
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 5 жыл бұрын
@@user-zw4kh9sh1p *የውርቆ ጥራት ነ ው 18 ,21,22,23,24,አልልሽ ግን ዋጋውም ይጭምራል እናት!*
@bederyaseid9747
@bederyaseid9747 5 жыл бұрын
ውድነውየምር
@sally-de7xt
@sally-de7xt 4 жыл бұрын
እነመሰግናሌን ግን በጣም ውድነው
@yaalamamanenhirrdaagniyesu9524
@yaalamamanenhirrdaagniyesu9524 5 жыл бұрын
Innameseginalen
@user-sw7mn7ye5s
@user-sw7mn7ye5s 5 жыл бұрын
በምንእንለየዋለንደረጃውን
@user-jm6qp2bu2x
@user-jm6qp2bu2x 5 жыл бұрын
እንደ ወንዶች ማግባት ያቆሙት ለዚህ ነውለካ
@chaltugaleta5812
@chaltugaleta5812 4 жыл бұрын
ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ
@user-bh2jj6cq7w
@user-bh2jj6cq7w 4 жыл бұрын
ልክ ነሽ እህቴ ወድሞቻችንን እንሰብላቸዉ ወላሄ
@user-me1ku9zn4t
@user-me1ku9zn4t Жыл бұрын
😂
@maremare8074
@maremare8074 5 жыл бұрын
Abate ehetohay balae yalam bale yalame komantaheu ulu nagareko egezabehar sefakedaw yehonan lamanegawema wagawe mawaku ayekafam enamasagenalan wanedemay...
@destakeremela3591
@destakeremela3591 5 жыл бұрын
👍🌼🌼
@ክብነሸሊንትሶ
@ክብነሸሊንትሶ 5 жыл бұрын
majamareya" bali' yinurani' isiti 😃
@user-lr2db4eh3w
@user-lr2db4eh3w 9 ай бұрын
eshi ena efalgalhu quxur
@yodiyodi3739
@yodiyodi3739 5 жыл бұрын
esun yasasebew set leji kalekidam kelebet liyasasebat ayegebaw mekeneyatum kalekidan kelebet malet tagebignaleshoy teyake new
@haytaomare9193
@haytaomare9193 5 жыл бұрын
አርፈነዉ ግን እኔ የምፈልገዉ የጀሮ፡የጁ ያገት የግር ነዉ ያልኩት ፈቅርኝየን የሁሉንም አሰበህ ንገርኝ ወደናተጓራ እላለሁ ለመግዛቱእሸ
@haimanotasaye925
@haimanotasaye925 5 жыл бұрын
እዴ አች ለትዳር (ላዳር ነው ልጅን የፈለክሽው የኢትዮ ምስጊን ይሄን ሁሉ እዴት ይችላል እረ ቀለል አርጊው ሆ አስበሽዋል ሌላ ስንት ነገር ነው የሚያስፈልገው ለትዳር
@serkalemmengesha4526
@serkalemmengesha4526 5 жыл бұрын
Ere betam wud new besmab
@user-eo4jq2eg5r
@user-eo4jq2eg5r 11 ай бұрын
ቁጥርህንአስቀምጥልን
@ayehutgashaw8953
@ayehutgashaw8953 5 жыл бұрын
አዲሥ ገቢ ነኝ አሪፍ ነው እናመሠግናለን በጣም ነው የምወደው የጋብቻ ቀለበት ከነብሮሚሡ ለመግዛት ሀሣብ አለኝ መብቴ ነው አይደል ወይሥ የግድ ባል ያሥፉልጋል
@hawahawa7825
@hawahawa7825 5 жыл бұрын
ስት ይፈጃል
@ayehutgashaw8953
@ayehutgashaw8953 5 жыл бұрын
@@hawahawa7825 እንደ ጣትሽ ትልቀት ነው አራትም ግራም የሚበቃው አለ አምሥትም አለ አራት ከሆነ እሥከ አራትሺ ሠባት መቶ አምሥት ከሆነም እሥከ ሥድሥትሺ ብቻ ካራንትም አለው ሀያአንድና አሥራ ሥምንት
@hawahawa7825
@hawahawa7825 5 жыл бұрын
@@ayehutgashaw8953እሽ እኔ ከላይ አዉራ ጣቴ አጠገብ ካለዉ ነዉ ሁለት ነበር የምፈልግ የአገት አለዉ ወይ ስወድሽ ነገሪኝ ደሞ እስከ ስት ቀን ይጨርሳሉ ሰርተዉት የሚሰራ ከሆነ
@ayehutgashaw8953
@ayehutgashaw8953 5 жыл бұрын
@@hawahawa7825 ለብቻው ነው አንቺ እንደፍላጎትሽ ነው አረብ ሀገር ከሆነ ያለሽው ሠወችሺን ንገሪያቸው ይወ ሥዱሻል ቀን አያሠፈልገውም መረጠሽ የፍላጎትሽን መግዛት ነው ሙሉውን አለ ማለቴ የአንገት የጆሮ የጣት አንድ ላይ ብቻ እቦታው ከወሠዱሽ የምትፈልጊውን መምረጥ ትችያለሽ እሺ የኔውድ
@hawahawa7825
@hawahawa7825 5 жыл бұрын
@@ayehutgashaw8953 እሽ ሁለት የጣት ቀለበት ማለቴ ከአዉራ ጣቴ ቀጥሎ ከምትገኘዉ ጣቴ በሁለቱም ለማረግ ነበር እና ያገት ብዙ ይፈጃል እዴ ማር
@user-xj5ru1st2j
@user-xj5ru1st2j 5 жыл бұрын
አረ በለው ይህን ያህል በጣም ውድ ነው
@haimeyselasaleijenatamaria6164
@haimeyselasaleijenatamaria6164 5 жыл бұрын
ቤሰብ ሆነናል ላይክ አደርጋለው ኮመንት መፃፍ አሎድም ግን ማንበብ ደስ ይለኛል ክክክክክ
@yayatube4875
@yayatube4875 5 жыл бұрын
ሃይሚ - ከልብ እናመሰግናለን። ይልመድብሽ አትጥፊብን
@haimeyselasaleijenatamaria6164
@haimeyselasaleijenatamaria6164 5 жыл бұрын
@@yayatube4875 እሺ አረ አልጠፋም የታባቴ ሄድና
@designerart5175
@designerart5175 5 жыл бұрын
Ena gin 21 carte 2300 yzarye 3 amte gazchlawe teru nawe?
@selamyemariyamlij4687
@selamyemariyamlij4687 5 жыл бұрын
አረ ጉድ የቃልኪዳኑ ቀርቶ የጋብቻ ግድ ነው ግን በጣምምምምምም ውድ ነው
@tedifkr
@tedifkr 2 ай бұрын
አሁን ላይ ያለ ዎጋ ነው?????
@yayatube4875
@yayatube4875 2 ай бұрын
ቆየት ያለ ነው። ከዛ ቀረብ ያለ ቪዲዮ እዚህ ላይ ታገኛላችሁ። kzbin.info/www/bejne/kGjCpGlsnJtrjbs ነገር ግን ዋጋው ከዚህም ሊጨምር ይችላል
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 5 жыл бұрын
Bale 24 karatun xeyiqilin. Thanks 🙏
@azooz7923
@azooz7923 5 жыл бұрын
bexam wude naw
@rukeyawollo675
@rukeyawollo675 5 жыл бұрын
ስለመረጃህ እናመሠግናለን!! እስኪ አውቶማቲኩን የልብስ ላውንደሪ ዋጋውን አቅርብልን ከይቅርታጋ!!
@user-oc8hq1nw7k
@user-oc8hq1nw7k 5 жыл бұрын
አውቶማቲክ ማሽን ለኢትዮጵያ እረ መብራቱ ውሃው በየሰአቱ እየጠፋ እንዴት ይታጠባል
@haimanotasaye925
@haimanotasaye925 5 жыл бұрын
@@user-oc8hq1nw7k ትክክል በሶስት ቀን መብራት እየመጣ እሶስት ቀን ሙሉ ይሸታል አይከፍትም ከቆለፈ ይከብዳል እውነት
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 5 жыл бұрын
ሥማ ባል ፈልግና ሁሉንም ችዩ ማገባው ግን ግን ትቼሽ እሄዳለሁ ካለ በህይወቱ ፈረዷል ማለት ነው 😂😂😂😂😂😂😎😎😎
@hayatwoowwnicebushera6875
@hayatwoowwnicebushera6875 5 жыл бұрын
heregewoin enatuan nafaki እረ ሸም ገደል ይግባ
@nardehalll4552
@nardehalll4552 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@user-mg5cx9os4p
@user-mg5cx9os4p 5 жыл бұрын
heregewoin enatuan nafaki ክክክክክክ በሳቅ
@user-sf4xr8nt3v
@user-sf4xr8nt3v 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ ሳህ የኔቅመም
@haimanotasaye925
@haimanotasaye925 5 жыл бұрын
የኔ ማር አብሾሪ ብርሽን አኳኩቶ ይመጣል
@user-by5ni9xk1t
@user-by5ni9xk1t 5 жыл бұрын
Enkon dehna metachihu tefitachihu neber
@zedhabshwet7123
@zedhabshwet7123 4 жыл бұрын
እስኪ በአሁን ወቅር የወርቅ ዋጋ ስንት ነው ጠይቅልን ፕሊስ
@yayatube4875
@yayatube4875 7 ай бұрын
ይሄ ቪዲዮ አራት አመት ሆኖታል ዋጋውም በጣም ጨምሯል። የቅርብ ጊዜውን ዋጋ የሚመለከት አዲስ ቪዲዮ አዘጋኝተናል። ከታች ያለውን ሊንክ ተጭናችሁ ተመልከቱት። አሁንም ቶሎ ቶሎ እየጨመረ ነው። kzbin.info/www/bejne/kGjCpGlsnJtrjbs
@mohammedalshaer4502
@mohammedalshaer4502 5 жыл бұрын
💚💛❤
@jemilatub6426
@jemilatub6426 5 жыл бұрын
ስደተኞችማ አረጀን እዚሁ ባልም ለብርሲል ላግባሽያለ. ልብ ያጠለጥላል
@adenhabeshawit7767
@adenhabeshawit7767 5 жыл бұрын
kkkkkkk
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 5 жыл бұрын
😅😅😅😅😅ቀላል አረጄን ወይ የኛ ነገር🤔🤔🤔🤔🤔
@kiyaali3188
@kiyaali3188 5 жыл бұрын
ክክክክ
@user-xd4pz8ps2c
@user-xd4pz8ps2c 5 жыл бұрын
በጣም ተወዷል ማለት ነው ኑሮው ግን ወደየት እያመራ ነው
@marteaahmed152
@marteaahmed152 5 жыл бұрын
በለው ኑሮበጣም ተቃጥሎል ግድነው ቀለበት ሳልወድ በግዴ እገዛዋለሁ
@sameratubeonline2866
@sameratubeonline2866 5 жыл бұрын
ዛሬ አደኛነኝ ሰብስክራይብ አረጉኝ እኔም አደርጋቹህ አለሁ
@malatkonjoo2242
@malatkonjoo2242 5 жыл бұрын
እረ ኢት/ያ ውድ ነው
@sualsual7359
@sualsual7359 4 жыл бұрын
Hi
@um9066
@um9066 5 жыл бұрын
የልብስ መተኮሻ ዋጋ አቅርቡልን
@lunaetopiya1405
@lunaetopiya1405 4 жыл бұрын
ዉይባሌቻለዉ
@yayatube4875
@yayatube4875 4 жыл бұрын
hahaha
@seblewengelmissyouethiopia8779
@seblewengelmissyouethiopia8779 5 жыл бұрын
እስኪ የውጭ ሃገር ሙሉ ወርቅ ዱቅ አድርግልን የቃልኪዳኑን ባሉካ ይገዛልኛል እኔ የምፈልገው ሙሉ ወርቅ ነው ዋጋው፡ ሸር አድርግልን
@user-tb3dh9gk5i
@user-tb3dh9gk5i 5 жыл бұрын
😃😃😃😃😃😃😃ትክክል
@user-pw6ho3fs8i
@user-pw6ho3fs8i 5 жыл бұрын
ሃሃሃሃሃሃ ልጁ ሳይገኝ ማንቀልባ ገዙ አሉ ቁም ነገር ያለው ባል ይምጣና ለወርቁ አስባለሁ
@user-xg3ee7lt2r
@user-xg3ee7lt2r 5 жыл бұрын
ክክክክ ልክ ብለሻል 😂
@mo2902
@mo2902 5 жыл бұрын
ክክክ በራሱ ጊዜ ይመጣል
@atalamekonen8129
@atalamekonen8129 5 жыл бұрын
kkkkkkkkkkk shtso mibela endaihon bcha😍
@mesimesi7252
@mesimesi7252 5 жыл бұрын
ሁሉንም እግዜአብሄር ነው የመዘጋጀው ተመኝ እስጥክ አለሁ ይላል ሰለዙክ አንቺ ለቀለበቱ ደነቀሽ እኔ ባል ሳይኖረኝ ገና ሳላገባ ለውደፊት ገና ለምወለደው ልጅ ልብስ ገዝቻለሁ ክክክክ መመኝት ጥሩ ነው
@user-pw6ho3fs8i
@user-pw6ho3fs8i 5 жыл бұрын
@@mesimesi7252 ክክክክክ እሺ እግዚአብሔር አምላክ ምኞትሽን ያሳካልሽ ማማዬ
@user-kq7tz1pb6b
@user-kq7tz1pb6b 7 ай бұрын
ahune lay sinte nw eski negernge
@naif60697
@naif60697 5 жыл бұрын
እረወደኩ፡ለአንድ፡በቲንሹ፡ለሚደግስሰው፡ጠቅላላው፡ወጪነው፡ለቀለበት፡ብቻያላቹት
@haimanotasaye925
@haimanotasaye925 5 жыл бұрын
ትክክል እኔ በቅርብ እሄዳለሁ ይቅርብኝ ፍርጅ እገዛበታለሁ በወርቁ ፈታ አርቲስቶች ይጠቀሙት ለኛ አይመጥንም
@user-yn9db9jg8p
@user-yn9db9jg8p 5 жыл бұрын
ባለ24 ካራት ነዉ ትክክለኛው ጥራት ያለው ግን በዙን ጊዜ ገበያ ላይ አይገኝም ለምንድነው ??
@kiyagetahun5044
@kiyagetahun5044 5 жыл бұрын
እጣ ጦሴ የት ነህ ግን
@ekramendrissnurelove2108
@ekramendrissnurelove2108 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkkk yematle tabkwe
@haimeyselasaleijenatamaria6164
@haimeyselasaleijenatamaria6164 5 жыл бұрын
እኔ አይቼ ዋለው ኪያ ልገርሽ ክክክክክክክክ
@gashawasmamaw3362
@gashawasmamaw3362 5 жыл бұрын
አለሁ እያሰብኩበት ነው
@user-gy8ky7hp1z
@user-gy8ky7hp1z 5 жыл бұрын
ወይኔ ጉደ እረበጣም ዉዲ ነዉ ሆሆሆ ለቀለበት እሄን ያክል ብር በጣም ይገርማል እኔ ብሩ እያለኚ ወርቅ ለመግዛት የሆነ ነገር ይከለክለኛል ዲፍረቱ የለኚም ኢትዮ ደግሞ የባሰ ዉዲ ነዉ ምን ይሻለኛል
@haimanotasaye925
@haimanotasaye925 5 жыл бұрын
እኔ አሁን ከ 3ወርበኋ እግዚአብሔር ከፈቀደ እሄዳለሁ ግን ገስቶ መሄዱ ሸህም ያዘኝ ምላርግ
@dhdsbb8475
@dhdsbb8475 2 жыл бұрын
እዚሁ ገዝታቹት ብቴዱ ይሻላቹኃል ምክንያቱ ያተርፍላቹዋል እንጂ አያከስርም ብሩ ቢቀመጥ አይጨምርም ወርቅ ግን በየ ግዜው ስለሚጨምር ብር ካላቹ እቃ ሳይሆን ወርቅ ግዙ።
@user-xh7qv6xs1d
@user-xh7qv6xs1d 5 жыл бұрын
ባሉ ይገኝ መጀመሪያ
@madenamohammed3858
@madenamohammed3858 5 жыл бұрын
ልኑር ካተጋራ ልኑር ካተጋራ ክክክክክክክክክክ
@user-sf4xr8nt3v
@user-sf4xr8nt3v 5 жыл бұрын
ሳህ ክክክክክክ
@aynalemzwbu8204
@aynalemzwbu8204 11 ай бұрын
በአሁኑ ሥአትሥትነው
@yayatube4875
@yayatube4875 7 ай бұрын
ይሄ ቪዲዮ አራት አመት ሆኖታል ዋጋውም በጣም ጨምሯል። የቅርብ ጊዜውን ዋጋ የሚመለከት አዲስ ቪዲዮ አዘጋኝተናል። ከታች ያለውን ሊንክ ተጭናችሁ ተመልከቱት። አሁንም ቶሎ ቶሎ እየጨመረ ነው። kzbin.info/www/bejne/kGjCpGlsnJtrjbs
@somayasomaya8547
@somayasomaya8547 5 жыл бұрын
እረ ብጣም ውድ ነው
@fantafanta6244
@fantafanta6244 3 жыл бұрын
እስኪ የአሁን ዋጋ ንገረን
@yayatube4875
@yayatube4875 7 ай бұрын
ይሄ ቪዲዮ አራት አመት ሆኖታል ዋጋውም በጣም ጨምሯል። የቅርብ ጊዜውን ዋጋ የሚመለከት አዲስ ቪዲዮ አዘጋኝተናል። ከታች ያለውን ሊንክ ተጭናችሁ ተመልከቱት። አሁንም ቶሎ ቶሎ እየጨመረ ነው። kzbin.info/www/bejne/kGjCpGlsnJtrjbs
ወርቅ ገዛው በስንት ?ወርቅ ግዙ ሳይጨምር
18:09
WILL IT BURST?
00:31
Natan por Aí
Рет қаралды 44 МЛН
У ГОРДЕЯ ПОЖАР в ОФИСЕ!
01:01
Дима Гордей
Рет қаралды 7 МЛН
Bend The Impossible Bar Win $1,000
00:57
Stokes Twins
Рет қаралды 44 МЛН
የወርቅ ዋጋ በአዲስ አበባ 2016 Gold Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger
17:59
የከበሩ ድንጋዮችን ላኪዋ ወጣት
9:32
Fana Television
Рет қаралды 32 М.
WILL IT BURST?
00:31
Natan por Aí
Рет қаралды 44 МЛН