Рет қаралды 9,241
Apostolic Church of Ethiopia Songs ACE
አይወርሰኝም ሌላ አይወርሰኝም፤አይርሰኝም ይሄ አይወርሰኝም።ኢሱስን ይዤ እሻገራለሁ፤ ተራራው ሳቄንም/ክብሬንም አያለሁ፤አምላኬ እያለ የሚያለመልም አይወርሰኝም ድካም፤ አምላኬ እያለ ያወጣኝ አርነት አይወረሰኝም ባርነት፤ አምላኬ እያለ ያሳየኝ ከፍታ አይወርሰኝም ባርነት፤ አምላኬ እያለ ለእኔ የሚዋጋ እኔ አልፈራም አልሰጋም....