የወሲብ ፊልሞች እውነተኛ ናቸው ወይስ ቅንብር? መልሱን በማስረጃ ከቪዲዮው ያገኙታል

  Рет қаралды 28,177

Dr. Tena

Dr. Tena

Күн бұрын

Пікірлер: 33
@user-hw2bv9dh7y
@user-hw2bv9dh7y 3 жыл бұрын
አይይይ ዶክተር ያሳፍራል ነገሩ ጥያቄ ዶክተር ማሕጸኔን በጣም ያሣክከኛ በጣም ሣከው ደምሴ ይፈሣል ምን ላድርግ😢😢😢😒😒ደግሞ ደም ሢፈስ ድግልናዬ የሄደ ይመሥለኛል ምን ላድርግ መፍትሔ አለውወይ??😪😪😪
@DrTena
@DrTena 3 жыл бұрын
ብዙ ሴቶችን የሚያጋጥም በሽታ ነወ ። ምንም አያሳፍር። ለጥያቄሽ መልስ የሚሆኑ 5 ቪዲዮዎች ከቻናሌ ስር ዝቅ ስትይ ታገኛለሽ።
@user-hw2bv9dh7y
@user-hw2bv9dh7y 3 жыл бұрын
@@DrTena እሺ ዶክተር አመሠግናለሁ😒😒😓😓😓😓😓😌😌😌😌😌😥
@ugvhj6050
@ugvhj6050 3 жыл бұрын
አረ እኔም ነኝ ምን ልሁን ሀኪም ቤት ሄጄ ነበር 800 ድርሀም ከፍዬ ለ15 ቀን ትቶኝ ደሞ ተነሳብኝ አክኬው ሳበቃ ደም እና ውሀ ቅልቅል ነው የሚፈሰው የምር ግራ ገብቶኛል
@user-hw2bv9dh7y
@user-hw2bv9dh7y 3 жыл бұрын
@@ugvhj6050 😓😓😓😓😥😥😥😥እኔም ደም ውሃ ነው የሚፈሠው ደሞ አንድ ቪዲዮ ሠርቶ ነበር አዛ ላይ ሠምቼ በየተለያየ በሽታ ድግልና ይሔዳል ብሏል ተሣቅቄ መሞቴ ነው😒😒😒👈
@user-cd9jv9iy5v
@user-cd9jv9iy5v 3 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ አረ ታው በውስጥ አናግሩት አቤት ስደት ስንቱን እያሳየኝና እያሰማኝ ነው እናንተ ለምትሉት እኔ ተሸማቀቅኹ 😥😥😥😭🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️
@AjaibHabibBushura
@AjaibHabibBushura 2 ай бұрын
Great informations so cotineu
@sarakurfa5695
@sarakurfa5695 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ምክር
@hayu2513
@hayu2513 2 жыл бұрын
ኧረ ዶክተር በየትኛውም አለም ያሉትን ውንዶች እድማሩበት ስለደርክ እናመሰግናለን በርታ
@hayu2513
@hayu2513 2 жыл бұрын
ትክክል
@sofiyanabate27
@sofiyanabate27 3 жыл бұрын
በቃ በለው ነው ተመቸኝ!! ዶክተር😬😬
@user-sq1dj4yr7w
@user-sq1dj4yr7w 3 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር እንዴት ነህ እንኳን ደና መጣህ ስለ ትምህርቱ ከልብ እናመሰግናለን ግን አንድ ጥያቄ ነበረኝ ልጠይቅ ??
@DrTena
@DrTena 3 жыл бұрын
ይቻላል
@user-sq1dj4yr7w
@user-sq1dj4yr7w 3 жыл бұрын
@@DrTena እሽ ዶክተር አመሰግናለሁ በመጀመሪያ ጥያቄየን ከመጠየቄ በፊት ሚስንጀር ላይ ሂድና Sera Suzy ይህንን ስም ሰርች አድርግና ባለፈው መስከረም ላይ በጓደኛዬ ስልክ ያወራሁህ አለ እኔ ፌስ ቡክ ስለማልጠቀም ነው ቴክስቱን ካነበብክ በኃላ ንገረኝና ጥያቄየን ልቀጥል
@user-sq1dj4yr7w
@user-sq1dj4yr7w 3 жыл бұрын
ምነው ዶክተር ዝም አልክ ወይስ ቴክስቱን አላገኘኸውም ለማንኛውም ጥያቄዬ ባለፈው እሚያመኝንና የሆነኝን ነግሬህ ችግር የለም አዲስ አበባ ስትመጭ በእናቶች ሆስፒያል በቀላል ቀዶ ጥገና ትታከሚያለሽ ብለኸኝ ነበር እና የክፍለ ሀገር ልጅ ስለሆንኩ አዲስ አበባም ሰው ስለሌለኝ የእናቶች ሆስቲታል ስም ማን ይባላል ለምሳሌ እኔ በቅርብ እመጣለሁ እማርፍ ደግሞ ገርጅ ማርያም አካባቢ ነው በታክሲ ለመሄድ ብፈልግ ማን ሆስፒታል ብዬ ልሂድ ስሞትልህ ንገረኝ ዶክተር
@DrTena
@DrTena 3 жыл бұрын
አሁን የት ከተማ ነው ያለሽው? ለመታከው የግድ አ አ መምጣት አይጠበቅብሽም፡፡ ጥሩ ሆስፒታል ካለ በዚያውም መታከም ትችያለሽ
@user-sq1dj4yr7w
@user-sq1dj4yr7w 3 жыл бұрын
@@DrTena ስለመለስክልኝ አመሰግናለሁ ዶክተር አሁን ያለሁት ሳውዲ አረቢያ ነው እና በዚህ ሳምንት እገባለሁ እንደገባሁ አዲስ አበባ ታክሜ ወደ ክፍለ ሀገር መሄድ ፈልጌ ነበር እና በታክሲ አንዴ ሂጀ ታክሜ ለመምጣት ግን ታክሲውን የት ሀኪም ቤት ውሰደኝ ልበለው ባለፈው የእናቶች ሆስፒታል አለ ስላልከኝ የሆስፒታሉን ስምና ያለነትስ ሩቅ ነው ከገርጅ ማርያም እሚለውን እንድትመልስልኝ ነበር የፈለኩ
@ugvhj6050
@ugvhj6050 3 жыл бұрын
በናትህ የማህፀን ማሳከክ መፍትሄ ካለህ ንገረኝ
@sarakurfa5695
@sarakurfa5695 3 жыл бұрын
እስከመላጣው
@user-ln2ns6zx5i
@user-ln2ns6zx5i Жыл бұрын
ፉአድ ብርድ
@tigsttumsatumisajiru909
@tigsttumsatumisajiru909 3 жыл бұрын
በመላታው። አላለም
@sarakurfa5695
@sarakurfa5695 3 жыл бұрын
ክክክ ገሞኝ
@zewdtube8906
@zewdtube8906 2 жыл бұрын
በሞባይል የተቀረፁ homemade ቪድዬዎች ሞልተዋል
@sofiyanabate27
@sofiyanabate27 3 жыл бұрын
ዶክተር telegram Link ብታስቀምጥልኝ እባክህን??🙏🙏🙏
@DrTena
@DrTena 3 жыл бұрын
fb
@sofiyanabate27
@sofiyanabate27 3 жыл бұрын
@@DrTena fb ላይ ዶክተር ጤና ብዬ ብገባ ላገኝክ እችላለሁ?
@DrTena
@DrTena 3 жыл бұрын
Dr. Tena
1ОШБ Да Вінчі навчання
00:14
AIRSOFT BALAN
Рет қаралды 5 МЛН
Unveiling my winning secret to defeating Maxim!😎| Free Fire Official
00:14
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 16 МЛН
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 2 Серия
31:45
Inter Production
Рет қаралды 763 М.
1ОШБ Да Вінчі навчання
00:14
AIRSOFT BALAN
Рет қаралды 5 МЛН