የወጥ ቤት ዕቃዎች ዋጋ በኢትዮጵያ - አዲስ ገበያ | Addis Neger | Ethiopia

  Рет қаралды 50,170

Addis Neger

Addis Neger

Күн бұрын

Пікірлер: 117
@monaali9356
@monaali9356 3 жыл бұрын
ቆንጆ ነው ከአረብ ሀገር ገዝተን የካርጎ ከፍለን ከመላክ ብሩን ይዞ አገር መግዛት ይሻላል ።
@ፋፌነኝየደሴዊ
@ፋፌነኝየደሴዊ 3 жыл бұрын
በጣም ውድ ነው እኔ ምንም ሳሀን አልገዛ ባአንድ ትሪ ተሰባስበን እንበላልን
@yeshihereg5740
@yeshihereg5740 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@g.ahabteselassie7187
@g.ahabteselassie7187 3 жыл бұрын
Yemyfakerw ersu new😊😂😂👍
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 3 жыл бұрын
😂😂ይሻላል በሳህን ቁርጥ መብላት የጀመርን ቀነው የተቀራረጥነው ስለዚህ በትሪ ሰብሰብ ብሎ ይሻላል👍
@ፋፌነኝየደሴዊ
@ፋፌነኝየደሴዊ 3 жыл бұрын
@@mhsenailmhsenail2098 ሳህ ሀቢ
@zadeyoutube7793
@zadeyoutube7793 3 жыл бұрын
እዶም በረካ አለው ሰብሰብ ብለሽ ስትበይ 👍
@Sነኝየናቴናፋቂየጎረንጂየ
@Sነኝየናቴናፋቂየጎረንጂየ 3 жыл бұрын
ዉይ ድፍረት አድሠሀን መቶብር ሆሆሆሆሆሆ
@kkmm7183
@kkmm7183 3 жыл бұрын
አጠያየቅሽ ጎበዝ ፅድት ያለ ስራ ነው በርች
@የበረሃዋእርግብ-ተ7ጘ
@የበረሃዋእርግብ-ተ7ጘ 3 жыл бұрын
አሪፍ መረጃ ነው
@yeabtube437
@yeabtube437 3 жыл бұрын
እረ ኢትዮጵያ ኑሮ በጣም ጨምሮአል....
@neimawollyew6377
@neimawollyew6377 3 жыл бұрын
ቀላል
@ኑራቢትአሊየማየናፋቂ
@ኑራቢትአሊየማየናፋቂ 3 жыл бұрын
በምንዛሬዉ ሢታሠብያዉነዉ እደዉሀገር ጡሩነዉ አደኛ የቀረጥ ይቀርልናል ሁለተኛ ከሠበሰአልተሠበረከማለት እዛዉሀገሬገዝቸአርፋለሁ 20,000 ሽይዘን ብንሔድ የኩሽናእቃእናሟላል
@yewelowa
@yewelowa 2 жыл бұрын
ወላሂእውነትሺነው ስታሰብያውነውብሩ ሀሳብየሌለው እዛውመግዛት
@ilenkebbed6304
@ilenkebbed6304 3 жыл бұрын
ኤረ በጣም ዉድ ነው እዝ እንደዝ አይደለም ከዝ ገስቶ መግባት ይሻላል ኡፍፍፍ እንዶ ኢትዮጵያ ላይ ምንድ ነው ያሊተዎደድ
@makia1235
@makia1235 3 жыл бұрын
ያረቢ
@sadaemmam3777
@sadaemmam3777 3 жыл бұрын
ወይኔ ኢትዮጵያ ውድ ነው የቤት እቃ ለነገሩ ያልተወደደ ነገር ምን አለ
@mannanmannan5736
@mannanmannan5736 3 жыл бұрын
Iok
@dawitherouy9914
@dawitherouy9914 3 жыл бұрын
Try to protect yourself and other's thanks!! God bless you all🙏🏾🙏🏾
@ቡናገበያአደገኛ
@ቡናገበያአደገኛ 3 жыл бұрын
ሁሉ ነገር ውድ እቃዎቹ አቀማመጣቸው ዘጊ ነው ሳውዲ ያላችሁ አቡ ሀምሳ አቡ አሻራ ምርጥ እቃ በርካሽ ይሸጣል ግዙ
@lloshq4322
@lloshq4322 3 жыл бұрын
እኔስ መቶሺብርሳወጣተናድጄነበር የባሰአለ እንኳንም የላኩከውጪ እምዬካርጎይግደለኝ ውድነውለቃጥራት ጃባንና ፓክስታን አሪፍነው ግን በእቃጉዳይ የውጪን የመሰለእቃየለም ኳሊቲናቸው እንኳንም የላኩ ውይ ውይ ውይ
@Hanihani-lw8sw
@Hanihani-lw8sw 3 жыл бұрын
አልተሰበረብሽም ግን ካርጎላይ
@makdessolomon6799
@makdessolomon6799 3 жыл бұрын
ጥሩ ፕሮግራም ነበር
@Now2296
@Now2296 3 жыл бұрын
የንግስተ ሳባ ጥበብ ያለበት መጋረጃዎችንም አሳይን
@misrakeregte8280
@misrakeregte8280 3 жыл бұрын
please your price too much Ethiopia people they can not affordable so make down price
@neimawollyew6377
@neimawollyew6377 3 жыл бұрын
እረ እኛ ሀገር ከብረድስት የበለጠ ድስት ይሰራሉ ሆ 700 አላለም ከዳማ ሁላ እንዳታስቢ አሰራልሻለሁ ሆ ሰው ተጨንቆ ይሞታል እንዴ
@sarakurfa5695
@sarakurfa5695 3 жыл бұрын
ብይ ለኔም
@g.ahabteselassie7187
@g.ahabteselassie7187 3 жыл бұрын
Ere adrashashi negerign. Enem emetalhu😊
@sfsddf9252
@sfsddf9252 3 жыл бұрын
ካርጎዉና ምገድ ላይ ይሰበራልጅ የሳኡዲ እቃ በጣም ፈርቅ አለዉ ጥራቱም
@marealemu6014
@marealemu6014 3 жыл бұрын
ውድ ነው በጣም
@habii7325
@habii7325 3 жыл бұрын
Wagawu bezaa
@danielassefa7015
@danielassefa7015 3 жыл бұрын
Instant pot or pressure cooker አለው መግዛት ፈልጌ ነበር ወይንም ከዱባይ ማስመጣት የሚችል ካለ DOU NOVA የሚባል ብራንድ ነው
@hamahyy7178
@hamahyy7178 3 жыл бұрын
ጉድ ጉድ አእኔ በቃ ገረድ ሆኖ ልቅር የኑሮ ውድነት ፌጥ ያስነቅላል
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 3 жыл бұрын
ውድ ነው
@አልሀምዱሊላህአላህአክበር
@አልሀምዱሊላህአላህአክበር 3 жыл бұрын
ውድድድድ ነው
@Now2296
@Now2296 3 жыл бұрын
Sister መሶብ ተራ ግቢና ዋጋውን አድራሻ ሌላ ቪድዬ ሰሪ
@ሐበሻዊትዩቱብTube
@ሐበሻዊትዩቱብTube 3 жыл бұрын
መጀመሪያ ያሳየሽን የኢሮፕ ምርት ነው ያለው የተናገረው ዋጋ የአንድ ድስት ዋጋ ነው ወይስ ለሶስቱ ነው ?
@Tube-uk7wk
@Tube-uk7wk 3 жыл бұрын
አንድ የወጥ ሳህን 900 ብር የምር ይነገዳል በጣም አረብ አገር ከ32 ሳህን በላይ በ3000 ይገዛል ለምን አገር ላይ ሁሉም ነገር ውድ ይሆናል በጣም ይገርማል ለምን እንደ ገቢያችን አይሆንም የኑሮ ውድነት እንተዛዘን
@edenzenebtube400
@edenzenebtube400 3 жыл бұрын
ተባረኪ
@hayattube3045
@hayattube3045 3 жыл бұрын
ወይጉዲ 100 ቢራችን 1 ሰሀን ቢቻ ይገዛል
@Now2296
@Now2296 3 жыл бұрын
ጎበዝ አድራሻ ቁጥር በማስቀመጥሸ like አደረግኩሸ ጎበዝ
@alemtube1150
@alemtube1150 3 жыл бұрын
እንደማመር
@BreaktTemsgan
@BreaktTemsgan 5 ай бұрын
እርዳታሽን እፈልጋለሁ 😢
@Now2296
@Now2296 3 жыл бұрын
ጎሸ በሚቀጥለው ሳምንት ሃገር ቤት ስገባ ወደ አሜሪካን ይዤ የምመጣው ነገር ቢኖር ንግስተ ሳባ የጥበም ድስቶች ትሪ ምናምን ነው አመሰግናለው ዋጋውን ስሐነገርሸን 🙏
@rahmarahma-ru2zi
@rahmarahma-ru2zi 3 жыл бұрын
ከኢትዮጵያ ወደ አሜሪካ ኧረ
@bruktayetmanayeendale1796
@bruktayetmanayeendale1796 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው ውበትም ያለው እቃ ነው ቦታው የት ነው
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 3 жыл бұрын
ወይኔ አቀማመጣቸው ሲያስጠላ🤮 አላያቹ ድስትና እቃ አድ ድስት የ 4 ዓመት ደሞዝ ይሆናል ደሞቹም ሀገራችን ሚኒስተሮች የሚያገኘት ደሞዝ ነው ቂቂቂቂቂቂ?
@ranialisa3835
@ranialisa3835 Жыл бұрын
ቁጥር አስቀምጡ
@አቤቱአድነን
@አቤቱአድነን 3 жыл бұрын
እረ የቤት እቃ ኢትዮጲያ አሪፍ ነው ዋጋው
@marimjanm284
@marimjanm284 3 жыл бұрын
ውድነው
@wanuyeabatualij3982
@wanuyeabatualij3982 3 жыл бұрын
ምኑ ነው አሪፍ አንድ ሰሃን መቶ ብር ይላል እንዴ🙄
@kn5725
@kn5725 3 жыл бұрын
አረ በጣም ውድ ነው
@Now2296
@Now2296 3 жыл бұрын
@@wanuyeabatualij3982 አቶ ብር ማለት እኮ $2 ዶላር ነው
@yeabtube437
@yeabtube437 3 жыл бұрын
በውጭ አትየው በሀገር ውስጥ እየው እንዴት ነው ሚቆሟሙት በጣም ውድ ነው
@Tube-cn7rv
@Tube-cn7rv 3 жыл бұрын
ወላሂ አጀብነዉ እኔማ ኢቶ እገዛለሁ ብየነበር አሁንስ ከዚሁ ነዉ የምገዛዉ
@Now2296
@Now2296 3 жыл бұрын
የ wine ብርጭቆው ውድ ነው በስመከብ 😃አቼ መለብለቢያ ነው ምፈልገው .ከዚህ dollar tree በአንድ ዶላር ወይም 45. ብር ነው ሚሸጠው😄😄😄
@Mአባቷንናፋቂ
@Mአባቷንናፋቂ 3 жыл бұрын
እረ በትእዛዝ አገርቤት አዲርሱልኝ
@hayathayat6586
@hayathayat6586 3 жыл бұрын
እዴ በጣም ዉድ እየጠራነዉ ካሜራ ሲያይ ልጁ ዙሮበታል መሰለኝ ሌላቦታ አይቻለሁ እሱሚጠራዉ በጣም ዉድድድድድ ነዉ ገበያዉ በራሱእጅ እያባረረ ነዉ ካሜራሲደቀንበት ሀብታም ብቻነዉ ሚገዛኝ ብሎ እየሰቀለዉ ነዉክክክክክክክክክ እጂ እሱ ከሚለዉ በጭራሽ አይገናኑም ዉድ እህቶቼ ልትገዙ ከፈለጋችሁ ሌላቦታ እዩ እሄ እጥፍ ጨምሮነዉ ሚጠራዉ እቃዉ ጥራት ያለዉ በዉበት የተሞላ እቃዎች አሉ ሌላቦታ ቼክ አርጉ ይህ ለማሰብም ይከብዳል ዉድነቱ ሆ
@medinamegesha263
@medinamegesha263 3 жыл бұрын
👍👍👍
@fuadjemal8761
@fuadjemal8761 2 жыл бұрын
አዲስ ነገር ስልካቹ ብታሰቀምጡልን አብረናቹ መስራት እንፈልጋለን
@umurayaan234
@umurayaan234 3 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡ ዋጋው
@medinamegesha263
@medinamegesha263 3 жыл бұрын
የት ካባቤ ነዉ
@aaaabbbb2726
@aaaabbbb2726 3 жыл бұрын
👌👌👍
@ሰላምሐበሻ
@ሰላምሐበሻ 3 жыл бұрын
baxm wud nw era 😳😳
@ዋርዳእቶብ
@ዋርዳእቶብ 3 жыл бұрын
ሰላም እህቴ ለቤትሺ አዲሰ ንኚ ደምሪኚ መልካም ንት ለራሰ ንዉ ማሪ👍👍👍👍👍🌹#❤
@WebEthiopia2020
@WebEthiopia2020 3 жыл бұрын
Ks europ nawe yamatawe belo siyabaka 5000 birr. Ya malate 90 euro nawe. Ena europ weset sate 90 euro yalam atachebareberu europ eyalachu
@enattube5599
@enattube5599 3 жыл бұрын
ኧረ ውድ ነው በጣም
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 3 жыл бұрын
ውይይይይ በስምአብ ውይ ሀገሬ ውይይይይይይ ኑሮ እንዴት ውድነው አንድ ሳህን 100 ብር ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ድሀ እንዴት ነው እሚኖረው
@emabetgerma7308
@emabetgerma7308 3 жыл бұрын
👌👌👌💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@fouzfouz8624
@fouzfouz8624 3 жыл бұрын
በትዛዝ ክፍለ ሀገር ትልካላችሁ ብዛት እቃ?
@alemtube1150
@alemtube1150 3 жыл бұрын
እንደማመር
@godislove2670
@godislove2670 3 жыл бұрын
ወይ አቀማመጣቸው አፍና ቂጥ 🤔🤔
@salamabera1936
@salamabera1936 3 жыл бұрын
Woyine gudachin ena endet nw wode hagerachin minimelesau🤭😭
@sohiasohia8623
@sohiasohia8623 3 жыл бұрын
Gin hulum sew 3000 demewoz ykefelwal
@fedila4692
@fedila4692 3 жыл бұрын
ኧረ ኡኡ አንድ ሳህን መቶ ብር
@zeynbatoyib5871
@zeynbatoyib5871 3 жыл бұрын
ውኡኡኡአንዲየምግብስሀን250 ኧሯ
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 3 жыл бұрын
የቻይና እቃ አርባም
@bizuayehuaseffa4193
@bizuayehuaseffa4193 3 жыл бұрын
የቡናው ሲኒዎች አይኔን ጣልኩባቸው ሲያምሩ ማን ያምጣልን...🙏😩
@oj6c
@oj6c 3 жыл бұрын
Hi
@ሰሚራቢትአብደላ
@ሰሚራቢትአብደላ 3 жыл бұрын
እረ እዚ ሱቅ በጣምውድነው አድመጥበሻ አድሺብር ሆ
@igayehewue7eu843
@igayehewue7eu843 3 жыл бұрын
በታም ነው የሚያምረዉ
@dawitherouy9914
@dawitherouy9914 3 жыл бұрын
Where is your mask wow!
@tesfaneshyekedyalehg7897
@tesfaneshyekedyalehg7897 3 жыл бұрын
ምኑን ትዳር ያዝን እንዲህ እያስደነበራችሁን
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 3 жыл бұрын
እቺ ነሽ የምትገዤው መቼም የሀረብ ሀገር ሴት እቃና ቤት እያማላች ወዲቹ ሞልቀቅ ብለዋል እናተው እያበላሻቹ ቂቂቂቂ ወይ ትዳር አሳቅሽኝ?
@እታየሁ
@እታየሁ 3 жыл бұрын
አይእንዲያውእዚሁመቅረታችን ነውእንጂ
@tsedalegerawork9577
@tsedalegerawork9577 3 жыл бұрын
በጣም አሬፍ ነዉ ደርዘን ነዉ
@tesfaneshyekedyalehg7897
@tesfaneshyekedyalehg7897 3 жыл бұрын
እናንተ ቁጥር አትፈሩም እረ ተዉ እንተዛዘን ሆ
@ኢክራምየረሱልተከታይነኝ
@ኢክራምየረሱልተከታይነኝ 3 жыл бұрын
ውዲነው
@munatube8656
@munatube8656 3 жыл бұрын
ካሜራ ላይ ሲሄን ነው ቀንሰው ሚናገሩት ስትሄዱ ውሸት ነው
@pptb3648
@pptb3648 3 жыл бұрын
ኦርጅናል አይደለም
@Now2296
@Now2296 3 жыл бұрын
አንተ ሱቅ መጥቼ የኢትዮጵያ ባንዲራ ያለበትን ሲኒ ነው የምገዛው ሰልክህን ይዣለው መርካቶ ነው ?
@mannanmannan5736
@mannanmannan5736 3 жыл бұрын
Ok
@hulumteruyehonal5888
@hulumteruyehonal5888 3 жыл бұрын
shola gebeya new
@berekamedia4968
@berekamedia4968 3 жыл бұрын
ማሳሰቢያ ሳትይ ምነው ፌንት ነው የሚያደርገው ዋጋው 😃😃😃
@habii7325
@habii7325 3 жыл бұрын
Wagawu bezaa
@hayattube3045
@hayattube3045 3 жыл бұрын
ወይጉዲ 100 ቢራችን 1 ሰሀን ቢቻ ይገዛል
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 25 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 25 МЛН
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
37:51
bayGUYS
Рет қаралды 605 М.
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 12 МЛН
Amharic Christian Kids Song/ ደስተኛ የሆነ ያጨብጭብ
2:11
ጥበበኛ ልጆች (Wise Children)
Рет қаралды 120
እዮብ እና ረዱ በጥያቄ እና መልስ ውስጥ ሌላ ታሪክ ውስጥ ገቡ
16:41
ԻՇԼԻ ՔՅՈՒՖԹԱ| Իմ նոր հնարամտությունը որը կհեշտացնի ձեր աշխատանքը
28:08
Аза Геворгян На Армянском Языке
Рет қаралды 640 М.
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 25 МЛН