የወጣቶች ሕይወት ከጋብቻ በፊት + ክፍል 3 (Part Three) + በዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ + Deacon Henoke Haile + Ethiopian Orthodox

  Рет қаралды 178,420

kiduel

kiduel

Күн бұрын

Пікірлер: 286
@kiduel
@kiduel 4 жыл бұрын
ክፍል አንድን ለማድመጥ - kzbin.info/www/bejne/rYjJoZmGm9KhodE ክፍል ሁለትን ለማድመጥ - kzbin.info/www/bejne/jYjJcpJvorB6fck ክፍል ሦስትን ለማድመጥ - kzbin.info/www/bejne/g2OchYV5eKybmdk ክፍል ዐራትን ለማድመጥ - kzbin.info/www/bejne/n4uol5ifm9ihepo ክፍል አምስትን ለማድመጥ - kzbin.info/www/bejne/bqmkYoCMdsl9q9k ክፍል ስድስትን ለማድመጥ - kzbin.info/www/bejne/qJuaqYaXqqaWq6s ክፍል ሰባትን ለማድመጥ - kzbin.info/www/bejne/qWSnY6iJZ9xoqLM ክፍል ስምንትን ለማድመጥ - kzbin.info/www/bejne/l6TUk6ZriN91os0
@yohannesnurga4887
@yohannesnurga4887 4 жыл бұрын
Commentኡን pin to the top አድርጉት ሁሉም ሰው እንዲያየው። እናመሰግናለን ማህበረ ጽዮኖች ይህንን የመሰለ የህይወት ምግብ እንድንመገብ ስላደረጋችሁን።
@ኢየሩሳሌምእኔምትዉልድነኝ
@ኢየሩሳሌምእኔምትዉልድነኝ 4 жыл бұрын
እሺ እናዳምጣለን በእዉነቱ ክፍል ሁለት ድረስ አዳምጫለሁ ግን ሌላ አልመጣልኝም ነበር ፈልጌ ነው ያገኘሁት እግዚአብሔር አምላክ ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለምታስተላልፉልንም ሰማያዊ ዋጋ ይክፈልልን
@fatimazein2594
@fatimazein2594 2 жыл бұрын
ዥው
@sanas7429
@sanas7429 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@redaithaymanot3915
@redaithaymanot3915 4 жыл бұрын
ብዙ መምህር አይቻለው እንደዚህ አይነት ሀይማኖቱ ፍትት አርጎ የገባውና ሰውን ሲያስተምር የቀለለው ያለ አይመስለኝም
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 4 жыл бұрын
በትክክል እህቴ ግን ብዙ መምህራን አሉ እንደ ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበን የመሰሉ እዩኝ እዩኝ ስለማይሉ ነው እንጅ።
@selamtsegay2546
@selamtsegay2546 4 жыл бұрын
@@ethiopiawetube በትክክል እህቴ ብዙ እግዚአብሔር ፀጋውን ያበዛላቸው መምህራን አሉን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እኛ ብቻ ስሚና ተግባሪ እንሁን በስደት አገር ልጆቹን እየተጠቀመ ልጆቹን እያስተማርን ነው ይመስገን
@ክፋትንጥሉ
@ክፋትንጥሉ 4 жыл бұрын
@@ethiopiawetube እድሜ ይስጥልን ብዙ መምህራኖች አሉን ይወርድን አምላክ ይጠብቀው እውነቱን ስለሚናገር እኔ እፈራለሁ ተግፃፅ ስለሚያበዛ የሚያገለግለው አምላክ ይጠብቀው
@ሰላማዊትመብራቴአምባሰልው
@ሰላማዊትመብራቴአምባሰልው 3 жыл бұрын
በትክክል ❤❤❤
@ምህረትየተዋህዶልጅ
@ምህረትየተዋህዶልጅ 3 жыл бұрын
እውነት ነው ፀጋውን ያብዛለት
@yidnekachewlegesse3988
@yidnekachewlegesse3988 3 жыл бұрын
በቤተክርስቲያናችን ብዙ ጊዜ ትኩረት የማይሰጠው ነገር ግን በጣም አስፈላጊ የሆነ ርዕሰ አንስተህ ስላስተማርከን ቃለሂወት ያሰማልን። መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን።
@እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ
@እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ 3 жыл бұрын
ለ3 ጊዜ ለ4 ጌዜ ደጋግሜ ሰማሁት የማይጠገብ ትምህርት ነው❤በእውነት የምውድህና የማከብርህ መምህራችን ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ ቃለህይወት ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን፫
@selamtsegay2546
@selamtsegay2546 4 жыл бұрын
ወደፊት እምወልደውን ልጂን ሄኖክ ነው እምለው እኒህን መምህር ከመውደዴ የተነሳ ማለት ነው ያርግልሺ በሉኝ እስኪ ኮሜንት እምታነቡ ሁላችሁ
@edenagapis6238
@edenagapis6238 4 жыл бұрын
😘
@csrffgddggdrt4180
@csrffgddggdrt4180 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያድርግልሽ እህቴ
@selamtsegay2546
@selamtsegay2546 4 жыл бұрын
@@csrffgddggdrt4180 አሜን፫ እህቴ
@ምስጢርቲዩብ
@ምስጢርቲዩብ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳካልሽ እህቴ ፈጣሪ የሚሳነው የለም😍😍 ሰብስክራይብ አዱርጊኝ የኔ እህት😍
@melkammengistu1821
@melkammengistu1821 4 жыл бұрын
EGZIABHER AMLAKE YASEBESHEWEN YASAKALESH! Le Memehrachen D/N HENOKE REGEME EDMENA TENAA YESTELEN!!!
@TadeleEndashew-pw5ir
@TadeleEndashew-pw5ir 7 ай бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ሁላችንም የሰማነው እንድንፈጽም የእግዚአብሔር ማልካም ፈቃድ ይሁንልን።
@dannykaza8441
@dannykaza8441 3 жыл бұрын
መምህር ሆይ በጣም ነው የምወደወት የእውነት ፀጋውን ክብሩን ይጨምርለዋት ያገልግሎት ዘመነወት እመቤታችን ድንግል ማሪያም ታብዛለዎት
@hanatsegey2769
@hanatsegey2769 3 жыл бұрын
መምህር በእውነትእግዚሐብኼር ቃሉን እንድታስተምር በትክክል የሾመክ የቤዛይት አለም ልጅ ይባርክልን የማቱሳላን እድሜን ያድልልን
@Kb-tube7407
@Kb-tube7407 Жыл бұрын
Kale hiwoten yasemalen mengestun yawreselen amen
@የተዊህዶልጅንኝ
@የተዊህዶልጅንኝ 10 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማለን ወድድማችን❤❤❤
@mekdesmekdes5180
@mekdesmekdes5180 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወድማችን ዲያቆን ሔኖክ ሐይሌ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን 🙏⛪️✝️
@ህይወትኃይሌ
@ህይወትኃይሌ 4 жыл бұрын
እንኳን 💠በሰላም መጣክልን 💠መምህራችን እግዚአብሔር 💠 ረጅም እድሜ ናጤና ይሰጥ በእውነት ትምህርት ብዙ ቀይሮኛል ፀጋውን አብዝቶ ይሰጥ 🤲🤲🤲⛪️📖❤️❤️❤️🌾🌾🌾
@meazameaza4000
@meazameaza4000 4 жыл бұрын
አሜን ፫
@bisratatsbeha356
@bisratatsbeha356 3 жыл бұрын
ዲ/ን ሄናክ ሃይሌ ቃል ሕወሃት ያሰማ አሜን። ብዙ ነገር ተማርኩ እድሜ እና ጤና እግዚአብሔር ይሰጣል አሜን። ስብሐት ለእግዚአብሔር
@makdasfikre9293
@makdasfikre9293 3 жыл бұрын
አሜን፫ ቃሊ ህይወት ያስማልን በእውነት ምን እንደምል ቃላት ያጥረኛል መምህር እግዚአብሄር ይስጥልኝ
@ኪያአላዶር
@ኪያአላዶር 4 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን በጉጉት ስጠብቀው የነበረ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን መምህር
@sarafantaye1155
@sarafantaye1155 4 жыл бұрын
Ya me too
@መነኮሰሞተከአለምተለየ
@መነኮሰሞተከአለምተለየ 4 жыл бұрын
enamsgenalen amen 🙏🙏🙏
@fasikadejen5997
@fasikadejen5997 3 жыл бұрын
@@መነኮሰሞተከአለምተለየ ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 4 жыл бұрын
እንደነዚህ ያሉ መምህራን እያሉ የኔቢጤው ብቻ አውደ ምህረቱን መቆጣጠር የለበትም እነዚህም መምህራን በደንብ መድረክ እና ጆሮ ሊሰጣቸው ይገባል።
@TUBE-jb1bf
@TUBE-jb1bf 3 жыл бұрын
ባጋጣሚ የሰማሁት ትምህርት እራሴን እንድጠይቅ ረድቶኛል። እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እኔንም ከወደኩበት ያንሳኝ። 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yennhailu1203
@yennhailu1203 3 жыл бұрын
በመጀመሪያ ይህን ትምህርት እዳዳምጥ የርዳኝን እግዚአብሔር ን አመስግናለው መምህር ቃለ ህይወትን ያስማልን በህይወቴ ውስጥ ተስፋ በመቁርጥ ውስጥ እያለው እሄንን ትምህርት በመማሬ ወደራሴ እንድ መለስ አድርጎኛል
@bereketfekadu2983
@bereketfekadu2983 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እረጅም የአገልግሎት እድሜ ይስጥልን
@ggut1087
@ggut1087 3 жыл бұрын
ለውድማችን ዲያቆን ሄኖክ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@mikides.biklebikli2138
@mikides.biklebikli2138 4 жыл бұрын
እውነት ነው እሳት አንድዬ ከፈጀን ሁለተኛ አደግማትም ሀፀያትም እደዛው ትክክል ለዛውም በነፈስ የዘላለም እሳት ይሰውረነ በያለንበት መልካም ለመስራት ይርዳን🙏ለ ለመከረን ለገሰፀን ለልኡል እግዚአብሔር ክብር ምስጋነ ይግባው 🙏🙏🙏 ለወንድማችን እድሜ ከጤነ ጋር ፀጋውን ያብዛልክ 🙏
@hannaamenamenbexuabatchenb5536
@hannaamenamenbexuabatchenb5536 3 жыл бұрын
አንተን የወለደች ማህፀን እዴት የተባረከች ነትእዲ ለሰው በሚገባው ቋንቋ በተለይ ለወጣቱ መስማት፡ ማዳመጥ ፡ለሚችል ወጣትበሚመቸው መንገድ ፈትፍቶ እንደ ማጉረስ ነው እነ መምራችን ወድማችን ቃለህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን♥️
@hannaamenamenbexuabatchenb5536
@hannaamenamenbexuabatchenb5536 3 жыл бұрын
በንፅነ እድንኖር እግዚአብሔር ይርዳን አይነ ልቦናችንን ያብራልን አሜን
@eliasaweke1962
@eliasaweke1962 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን መእድሜ እና በጤና ይጠበቅልን
@shyowma
@shyowma 6 ай бұрын
በእዉነት መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን
@lawayesh8994
@lawayesh8994 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕሬ በእድሜ በጤና ኑርልን ወላዲተ አምላክ ፀጋውን ታብዛልሕ።
@meazameaza4000
@meazameaza4000 4 жыл бұрын
አሜን ፫
@ዛሬምተስፋየባንተነዉ
@ዛሬምተስፋየባንተነዉ 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ሰማልን ፀጋዉ ያብዛዎሎት መምህሬዋ በዉነት እግዚኣብሔር የተመሰገነ ይሁን እደነዚህ ያኖረልን ፈጣሪ ከሁሉ ነገር ይጠብቃቹህ
@yordanosgmikaal3535
@yordanosgmikaal3535 3 жыл бұрын
ቃለ ሒወት ያሠማዎት በእድሜ በጤና ይጠብቆት ያገልግሎት ዚዜዎት ይባርክሎት ጥኡም አደበት
@ጎዶልያስአግዚአብሔርታላቅ
@ጎዶልያስአግዚአብሔርታላቅ 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ. በጣም አየጠበኩት የነበረ ትምህርት ነዉ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የገልግሎት ግዜህ አግዚአብሔር ይባርክልህ
@eyerusalemdawit3999
@eyerusalemdawit3999 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን በቤቱ ዲ/ሔኖክ ሃይሌ
@eth3816
@eth3816 3 жыл бұрын
ቃለይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን
@kibralemwubet1739
@kibralemwubet1739 2 жыл бұрын
የህይወት ቃል ያሰማልን መምህር የብርሃን እናት በቤቱ ታፅናህ
@ምህረትየተዋህዶልጅ
@ምህረትየተዋህዶልጅ 4 жыл бұрын
ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት የተመሰገነ ይሁን ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ልብ ፀጋውን ያብዛልህ መምህር የእውነት የምታስረዳበት መንገንድ እንዲገባን እንድንረዳው በቃላሉ አርገህ ነው ፈጣሪ ይባርክ በጣም እናመሰግናለን
@ልቤሆይብእግዚአብሔርጺና
@ልቤሆይብእግዚአብሔርጺና 2 жыл бұрын
ብእውነት ቃል ህይውት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን
@የክርስቶስበራያኔኝ
@የክርስቶስበራያኔኝ 2 жыл бұрын
መምህር በእዉነት ጥኡም የለው መንፈስን የምያድስ ትምህርት ነው እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልን ቃለ ህወትን ያሰማልን
@YidnekachewDereje
@YidnekachewDereje Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 2 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምራችን የተሰጠህ ፀጋ አኮ ፍትፍት ግዴታህን አተ ተወጣክ እኛ ደግሞ የሰማነውን አንድንተገብር እግዜር በቸርነቱ ይርዳን አተንም በፀጋው ያቆይልን አሜን አሜን!
@User-eu6pi
@User-eu6pi 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ዲያቆን ሄኖክ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን አሜን
@alemetasew8517
@alemetasew8517 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ፈጣሪ ይጠብቅልን
@አናንኤልቲዩብ
@አናንኤልቲዩብ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልኝ መምህሬ አሜን/፫/ በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@tarekalemu5356
@tarekalemu5356 4 жыл бұрын
የህይወት ቃልን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋረ ያድልልን አሜን
@solianaberihun
@solianaberihun 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ፀጋውን ያብዛልክ ቀጣይ ክፍል እንጠብቃለን
@እማኑኤልሆይመዳኔቴሆይ
@እማኑኤልሆይመዳኔቴሆይ 4 жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን በጣም አብዝቶ አግዚአብሔር ይባርክክ መምህራችን አንዲሁም ለሁላችሁም አግዚአብሔር ከጎናችሁ ይቁምላችሁ 🙏🙏🙏
@meseretasafe3095
@meseretasafe3095 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ❤🙏
@kidanemiherat3999
@kidanemiherat3999 3 жыл бұрын
አቤት አቤት ድንቅ ነዉ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለዛሬው ለቸሩ አማኑኤል ወረሃዊ አመታዊ ክብር በአል በሰላም አደረሳችሁ በዛ ላይ የዐቢይ ጾም ሦስተኛ ሳምንት ነው እንኳን አደረሳችሁ ሄኖክ ኃይሌ እግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር።
@ምስጢርቲዩብ
@ምስጢርቲዩብ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሰብስክራይብ አዱርጊኝ የኔ እህት😍
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
@@ምስጢርቲዩብ እሽ
@DhHr-h7w
@DhHr-h7w 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ባተለይ አድሮ ያስተማረን የገሰጠን አምላክ አሜን፫
@koigatu8504
@koigatu8504 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርከው በዕድሜና በጤና ይጠብቅልን የምጠብቀው ትምህርት ነበር እግዚአብሔር ይመስገን
@ሀበሻዊነቴኩራቴ
@ሀበሻዊነቴኩራቴ 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ አሜን
@hananhp4217
@hananhp4217 10 ай бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን❤
@hanagashaw8292
@hanagashaw8292 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ። kiduel እግዚአብሔር ይስጥልን።
@y9gh956
@y9gh956 4 жыл бұрын
እግዚ አብሔር ይመሰገን መምህር ቃልይወት ያሰማልን የሰማንዉን በልቦናችን የሳድርብን
@ወለተማርያምወለተማር-ሸ5ጐ
@ወለተማርያምወለተማር-ሸ5ጐ 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ከዚህም በላይ ፀጋውን ያብዛልህ
@kifletadele2982
@kifletadele2982 2 ай бұрын
ድንቅ ትምህርት ነው ቃለ ሂወት ያሰማልን
@hiymnotgerwerk5626
@hiymnotgerwerk5626 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ💕💕💕🙏🙏🙏 እናመሰግናለን
@አሪቡወሎ-ዘ5ሸ
@አሪቡወሎ-ዘ5ሸ 3 жыл бұрын
ቃለሔወት ያሠማልን ለመምሕራችን የሠማነዉን በልቦናችን ያሣድርብን አሜን
@የተዋህዶልጅነኝ-ኀ6ቘ
@የተዋህዶልጅነኝ-ኀ6ቘ 4 жыл бұрын
በእውነት የህይውት ቃል ያስማልን ለመምህራችን አሜን ፫ወደ
@tisgaradakabadatisgaradaka8869
@tisgaradakabadatisgaradaka8869 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክልህ
@suramaze859
@suramaze859 2 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን እረጅም የአገልግሎት እድሜ ይስጥልን ... 💚💛❤️🙏
@bshimekit
@bshimekit 3 жыл бұрын
Thanks brother, ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@ሳራ-ረ6የ
@ሳራ-ረ6የ Жыл бұрын
ቃለህወት የሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን
@entehabla6151
@entehabla6151 4 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ወንድማችን ለኛም የሰማንው በልቦናችን ያሳድርብን
@misxer21
@misxer21 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ይሰማልን እረጅም የአገልግሎት ዘመን ያድልልን
@welansam
@welansam 4 жыл бұрын
በእዉነትወን ድማችን ቃለ ህይወት ያሠማል
@እናቴእመቤቴአለሁሸበይኝ
@እናቴእመቤቴአለሁሸበይኝ 4 жыл бұрын
በእውነት ቃል ያንሳል ለምሰጋና ትምህርቱ ትክክል ሀይማኖት ነው የሚያሰተምረው
@እናቴእመቤቴአለሁሸበይኝ
@እናቴእመቤቴአለሁሸበይኝ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እመቤቴ ቅድሰት ድንግል ማርያም ከክፈ ነገር ትጠብቀህ ረዥም እርሜ ይሰጥህ
@ወንቅእሸትሆይብረሳህቀኝት
@ወንቅእሸትሆይብረሳህቀኝት 2 жыл бұрын
መንህር በእውነቱ ጸጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያጽናህ
@Selamawitweldemichael
@Selamawitweldemichael 4 жыл бұрын
*አሜን አሜን አሜን* *ቃለ ህወትን ያሰማልን መምህር* *እግዚአብሔር ይስጠልን*
@tigistadane8423
@tigistadane8423 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን
@HirutHirut-wz5oo
@HirutHirut-wz5oo 3 жыл бұрын
እውነት መምህራችን እግዚአብሔር ይሥጥልን 💒💒💒
@hailuhiwi4054
@hailuhiwi4054 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያስማልን መምህር ሄኖክ አብዝቼ አደምጥሃለው❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tsiongirma7956
@tsiongirma7956 3 жыл бұрын
እገግዚየብሄር ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም የሚያስደንቅ ትምህርት ነው እንደዚህ ያሉ ትምህርቶች አሁን ላለን ወጣቶች ይስተምሩናል ይቀጥልልን
@ninabiniyam7948
@ninabiniyam7948 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@kiduel
@kiduel 4 жыл бұрын
For a detailed summary of the series in English, please click the following link. docs.google.com/document/d/1c2IB985lxgxkDSDLbtEu79OQo6O9MLdb76ku7pQX-oc
@signals8462
@signals8462 3 жыл бұрын
አሜን በእዉነት ቃል ህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏⛪️
@saraajman250
@saraajman250 2 жыл бұрын
ለመምህራችን ቀለ ሕይወት ያሰመልን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@zedeelove3944
@zedeelove3944 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ብዝት ያረገልህ
@ወለተወልድየማርያምልጀ
@ወለተወልድየማርያምልጀ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን መንግስተሰማያትን ያውርስልን አሜን
@wegdi
@wegdi 11 ай бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን 🙏🙏🙏❤❤
@rarsgirl6836
@rarsgirl6836 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ከድሮው እንደዚህ አይነት መምህር ቢበዛልን ኖሮ ------?
@samrawitengda6243
@samrawitengda6243 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የተማርነውን ትምህርት ለፋሬ ለበረከት ያርግልን ልቧናችንን ያብራልን
@yyyuuu9073
@yyyuuu9073 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@amenyeshtey6351
@amenyeshtey6351 4 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ሒይወትን ያሰማልን ርሰተ መንግሰተ ሰማያቴን ያውርስልን ፅጋውን አብዝቶ በእድሜ በጤና ጠብቆ በቤቱ ያፅናልን በብዙ ተባረክልን
@እናቴማርያምነይልኝ
@እናቴማርያምነይልኝ 3 жыл бұрын
ቃለህውት ያሰማልን መምህራኑችን
@maledachekol6594
@maledachekol6594 4 жыл бұрын
ቃለ ሂዎት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልህ
@lizabezawit4508
@lizabezawit4508 4 жыл бұрын
ወድማችን ቃለ ሒወትን ያሰማልን ተስፋይቱን መግስተ ሰማያትን ያውርስልን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@እግዚአብሔርይመስገን-መ5ሐ
@እግዚአብሔርይመስገን-መ5ሐ 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለመምህራችን እድሜና ጤናንን ያድልልን
@isuzuisuzu6596
@isuzuisuzu6596 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@ወለተገብርኤልወለተገ-ነ3ወ
@ወለተገብርኤልወለተገ-ነ3ወ 4 жыл бұрын
የህይወት ቃል ያሰማልልን በእውነት መምህራችን ለአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልልን። ።አሜን
@elphineshenaro32
@elphineshenaro32 3 жыл бұрын
Ene catolik neg gentemert bexam des yelale ayxegbem zemnekin ybarrkew
@rowcellel209
@rowcellel209 4 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን ዲያቆን ሄኖክ
@ገነትመካአየወይራገብርኤል
@ገነትመካአየወይራገብርኤል 4 жыл бұрын
ጸጋውን ያብዛልህ መምህር
@የደብረገነትየኪዳነምህረት
@የደብረገነትየኪዳነምህረት 4 жыл бұрын
ተባረክ ወንድማችን ዳቆት ሄኖክ ሀይሌ በጉጉት ስጠብቅ ነበር
@abebewendater1068
@abebewendater1068 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@tigistfele4740
@tigistfele4740 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ወድማችን
@hanayellow6478
@hanayellow6478 4 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 3 жыл бұрын
አሜንበእውነትቃለህይወትያሠማልንአይምሮየየሚያድስነው
@arontsegai
@arontsegai 4 жыл бұрын
ግሩም! ስንጠብቀው የነበረ ነው። ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን!
@Nani-km3fl
@Nani-km3fl 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀገዉን ያብዛልን አሜን ፫
@እግዚአብሔርፍቅርነው-አ8ጰ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-አ8ጰ 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሠማልን በዕድሜ በጤና ያኖርልን
@ወለተምርየምየቅዱስሚካኤል
@ወለተምርየምየቅዱስሚካኤል 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን
@sarafantaye1155
@sarafantaye1155 4 жыл бұрын
Yihen part record satadergut yekerachihu meslogene nbr.....I am so happy u realised it. ❤❤❤ Thank you!
@samerikerstiyan2052
@samerikerstiyan2052 4 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሠማልን 🙏❤❤
**አዲስ** ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ - የማርያም ድንቅ ትህትና | Felege Genet Media 2022
56:17
Felege Genet Media - ፈለገ ገነት ሚዲያ
Рет қаралды 119 М.
How it feels when u walk through first class
00:52
Adam W
Рет қаралды 26 МЛН
НАШЛА ДЕНЬГИ🙀@VERONIKAborsch
00:38
МишАня
Рет қаралды 3 МЛН
SISTER EXPOSED MY MAGIC @Whoispelagheya
00:45
MasomkaMagic
Рет қаралды 16 МЛН
Human vs Jet Engine
00:19
MrBeast
Рет қаралды 150 МЛН
سورة البقرة كاملة لطرد الشياطين من منزلك وجلب البركه باذن الله surat albaqra
3:52:00
How it feels when u walk through first class
00:52
Adam W
Рет қаралды 26 МЛН