የአዋጭ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅብረት ሥራ ማህበር የብድር አገልግሎት መግለጫ

  Рет қаралды 22,905

Awach SACCOS

Awach SACCOS

Күн бұрын

Пікірлер: 54
@gidayzeru9102
@gidayzeru9102 2 күн бұрын
excellent explanation! Thank you! what is the maximum grant for Automobile?
@saratekle8650
@saratekle8650 11 ай бұрын
እናመሰግናለን አዋጮች
@MarshetTsidu
@MarshetTsidu 6 ай бұрын
በአዋጭ ቆጥቦ ለመበደር ግለሰቡ በሃገር ውስጥ ሚኖር ካልሆነ ምን አይነት አማራጭ ይኖረዋል?
@saratekle8650
@saratekle8650 11 ай бұрын
ግን ድፍን ያለ ገለፃ ነው?ምን ያክል ተቆጥቦ ምን ያህል እንደምታበድሩ ለመኪና ለቤት እያልክ ግልፅ መረጃ ብሰጡ ችግር አለው ሚሰጥር ሆነ
@onlyme6606
@onlyme6606 11 ай бұрын
25% ከቆጠብሽ በዋላ ያበድሩሻል እኔ አባል ነኝ
@goitomabadimahari
@goitomabadimahari 10 ай бұрын
የምንቀጥበው ሰንት ወር
@onlyme6606
@onlyme6606 10 ай бұрын
@@goitomabadimahari በተከታታይ 500ብር ለ6 ወር ከዛን ለምትበደሪው ብር 25% ከቆጠብሽ በዋላ መበደር ትችያለሽ ለምሳሌ አንድ ሚሊየን የምትበደሪ ከሆነ ሁለት መቶ ሃምሳ ሺ መቆጠብ አለብሽ
@genetteshome3906
@genetteshome3906 10 ай бұрын
​@@onlyme6606ቁጥራቸው ካለሼ ላኪልኙ እህቴ
@onlyme6606
@onlyme6606 10 ай бұрын
@@goitomabadimahari የአሪያም tube የሚል ላይ አንድ እህት በደንብ አብራርታለች ገብተሽ እይ.
@zafugetachew-uz4yn
@zafugetachew-uz4yn 8 ай бұрын
Awach gebch nebre gn betam aschgari nw lembeder oh betam
@መቅዲ-ኢቲዮ
@መቅዲ-ኢቲዮ 29 күн бұрын
ለምን ቶሎ አያበድሩም ምን ችግር አጋጥሞክ ነው እኝም እንስማው ችግርህን ከዛ እንወጣለን ከድርጅቱ መክነያቱም እዚክ የሚያወሩት ሌላ ቦታው ላይ ሌላ በቃ የቆጠብነውን ስጡን እሱንም ለማውጣት በትንሹ ሶስት ወር በእጅ ሰቶ በእግር ልመና። ከቻላችሁ አትግቡ በቃ ወሬኞች
@HamletEfirem
@HamletEfirem 8 ай бұрын
አንድ ሰው ስድስት ወር ቁጠባ ቆጥቦ ብድር ባይፈልግ ቁጠባውን መውሰድ ይችላል ?
@meharitsehaye3430
@meharitsehaye3430 3 ай бұрын
ባንከር ነኝ ደሞዜ 49,022 ቤት አለኝ ግን እዳ አለበት በባንክ ብድር ከናንተ ለመውሰድ ኮላተራል ቤቱን እዛ በልዩነት ማሳደግ ይቻላል ወይ
@ermiasalex5244
@ermiasalex5244 28 күн бұрын
dividend is not timely shared to members ...what is the reason behind...it has been two years since i got my first dividend
@ethiomotivationspeach3922
@ethiomotivationspeach3922 7 ай бұрын
Ymechachu ....deha ,,,, ruchaw bizu new ...l
@GetahunGech-l6c
@GetahunGech-l6c 2 күн бұрын
እውናት ፣ነዉ ፤ግን።
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 8 ай бұрын
የክፍለ ሀገር ቤት ካርታ ማቅረብ ይቻላል??
@GbrmeskelMolalgni
@GbrmeskelMolalgni Ай бұрын
አገልግሎቱ ጥሩ ነበር ከአዲስ አበባ ውጭ ሌላ ቅርጫፍ የላቸውም
@awachsaccos9370
@awachsaccos9370 Ай бұрын
በ6 ክልሎች ቅርንጫፍ ቢሮዎች አሉን፡፡ አዋጭ ቅርንጫፍ ቢሮ በከፈተባቸው ክልሎች በሙሉ አገልግሎቱን ማግኘት ይችላሉ፡፡
@onlylove-og6es
@onlylove-og6es 9 ай бұрын
እኔ መስከረም ኢትዮጵያ ስመጣ መበደር ፈልጋለው ግን ለመክና ነው
@abedelefatshukrjuhrei-ov3uq
@abedelefatshukrjuhrei-ov3uq 9 ай бұрын
አዎጭ እሰከሰንት ብድር ይሰጣል
@SabaBirhanu-v8f
@SabaBirhanu-v8f 10 ай бұрын
አድራሻው የትየት ነዉ
@KalabAragaw
@KalabAragaw 5 ай бұрын
በጥሬ ብር ከፍተኛ ስንት ያበድረኛል ሳባት ወር ቆጥቢያለሁ ሶስት ሚሊየን እፈልጋለሁ ተያዥ ማቅረብ እችላለሁ
@MiheretDerejeL-7
@MiheretDerejeL-7 8 ай бұрын
ክፈለ ሀገር የት የት አለ
@MegersaLencha-o6f
@MegersaLencha-o6f Ай бұрын
Biiroon keessan naannoo kami ?miseensa ta'un barbaada.galatooma.
@minayehuyohannes2753
@minayehuyohannes2753 2 ай бұрын
ለቤት እስከ ስንት ነው የምታበድሩት?
@awachsaccos9370
@awachsaccos9370 Ай бұрын
እስከ 7 ሚሊዮን ድረስ እናበድራለን::
@abelabel6697
@abelabel6697 8 ай бұрын
የትኛው ዌብሳይት ነው ዝርዝር
@Hamidtube-p5y
@Hamidtube-p5y 7 ай бұрын
Tikikilegna mereia
@NewayDemisie
@NewayDemisie 10 ай бұрын
Wishetamoch yegebachuten kal yemitatfu sewoch nachu ....
@aschalewzenebe
@aschalewzenebe 8 ай бұрын
Endet wandm qalachewn ayakebrum ende
@AbdiLelisa-g3o
@AbdiLelisa-g3o 10 ай бұрын
Yo
@yeabsiramengiste2741
@yeabsiramengiste2741 4 ай бұрын
ደግሞ በዚህ መጣችሁ በማጭበርበርና በማጉላላት 1ኛ ዛሬስ እንዴት ሲስተም ሰራ ለማያውቅሽ ተኳይ
@Seniteka
@Seniteka Ай бұрын
ወሬ አኔም አባል ነኝ
@KasaAnose
@KasaAnose Ай бұрын
Minow kutabe dabterun 16000she bbirr aregechu minim a wachi ayedelem aya
@awachsaccos9370
@awachsaccos9370 Ай бұрын
ከ16,000 ብሩ 10,000 ብሩ የሼር ነው፡፡ 1,000 ብር ቁጠባ ነው፡፡ መመዝገቢያው 5,000 ብር ነው፡፡ ስለዚህ በትርፉ ተጠቃሚ ይሆኑበታል፡፡
@RodesRodes-b1w
@RodesRodes-b1w Ай бұрын
​@@awachsaccos9370 ከይቅርታ ጋር ቁጠባ ነበርኝ የምበደርበት ስአት ላይ ነኝ ለንግድ ነው ግን ምንድነው ይዜ የምመጣው ከቻልክ መልስልኝ
@SarahAsent
@SarahAsent 4 ай бұрын
እኔፈልጋለሁአድራሻዴሴአማራክልልከሆነ
@saratekle8650
@saratekle8650 11 ай бұрын
@KiyaMesfinhaile
@KiyaMesfinhaile 9 ай бұрын
Be wechi lmnnoris ngd fkad lelelensa, mndnew mfthew
@DilleTinsae
@DilleTinsae 6 ай бұрын
አድራሻ
@bezawitazene
@bezawitazene Ай бұрын
yat new botaw
@awachsaccos9370
@awachsaccos9370 Ай бұрын
የት አካባቢ ኖት? ብዙ ቅርንጫፍ ነው ያለን፡፡
@bezawitazene
@bezawitazene Ай бұрын
set kotbn new ymnwesd
@awachsaccos9370
@awachsaccos9370 Ай бұрын
መበደር የምትፈልጉትን 25%
@Asmejenbu
@Asmejenbu 7 ай бұрын
ምንም አያዋጣም ይሄን ሁሉ ጣጣ ማለፍ ካለብኝማ ባንክ አልበደርም
@dragensecuritiy
@dragensecuritiy 7 ай бұрын
yesra mekina efelgalew maletm mini pikupbefelgelaw enam endet new mekoteb yemchlew
@melakucherinet4048
@melakucherinet4048 8 ай бұрын
Not interesting as i thought it was
Every team from the Bracket Buster! Who ya got? 😏
0:53
FailArmy Shorts
Рет қаралды 13 МЛН
"Идеальное" преступление
0:39
Кик Брейнс
Рет қаралды 1,4 МЛН
КОНЦЕРТЫ:  2 сезон | 1 выпуск | Камызяки
46:36
ТНТ Смотри еще!
Рет қаралды 3,7 МЛН