የሐዋሳዎቹ ኮሜዲያን አሞራው እና ዶጊሶ ከኮሜዲያን ደረጄ ሃይሌ ጋር ያደረጉት አዝናኝ ቆይታ

  Рет қаралды 22,051

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

Пікірлер: 29
@enderasenegn
@enderasenegn 3 жыл бұрын
ጥሩ ነው በርቱ ኮመዲያን እየጠፋ ነው, ማበረታታት አለብን
@ኢትዩጵያ-ገ8ሰ
@ኢትዩጵያ-ገ8ሰ 3 жыл бұрын
ስወዳቸው እነዚህ ልጆች My ደቡቤ😘
@mulukenlanka8266
@mulukenlanka8266 3 жыл бұрын
ማንም በብሔሩ መኩራት አለበት ። ኢትዮጵያዊነት ፀረ-ብሔራዊነት አይደለም። እነዚህ ምርጥ የወላይታ ልጆች ናቸው፤ነገርግን አሁናዊ ፖለቲካዊ ትርክት ነው ብሔራቸው ቀርቶ የስማቸውን ትርጉም እንኳን እንዳይገልጹ ጫና የፈጠረው ። ይህን እንጂ በራስ መኩራት ጊዜና ቦታ አይፈልግም። እነሱም ይሀንን ስህተት ይደግሙታል ብዬ አላስብም።
@denekealembo840
@denekealembo840 3 жыл бұрын
የሚወደዱ ልጆችናቸው ደቡቡ የምትገርም ክልልናት ብዙ አስገራሚ ልጆችን ይዛለች በርቱ
@mulukenlanka8266
@mulukenlanka8266 3 жыл бұрын
#ምርጦች በርቱ።
@israelgosaye6999
@israelgosaye6999 2 жыл бұрын
በርቱ ወንድሞቼ
@ሱሱቢትባባ
@ሱሱቢትባባ 3 жыл бұрын
ደስይላሉ
@Ethio_star
@Ethio_star 3 жыл бұрын
ዶጊሶ typical የወላይትኛ ስም ነው ከሰው ላይ የተሰጠኝ ቅፅል ስም ነው ከሚል ምነው ወላጆቼ የሰጡኝ ስም ነው ብሎ አቅልሎ ቢያልፍ ጥሩ ነበር አዋሳ ይደጉ እንጂ ልጆቹ የወላይታ ልጆች ናቸው በተረፈ እንደዚህ ሚዲያ ላይ ሲወጡ በራስ መተማመንን ድፍረትነ ያዳብራሉ
@infinity325
@infinity325 3 жыл бұрын
አሞራ እና ዶጊሶ ❤️
@ዳድቱንጋ
@ዳድቱንጋ 3 жыл бұрын
አይ ደሬ ከቀልድ ዉጭ ሳይንስ ይማራሉ ብለህ ገምተህ ነዉ ፣ከኛ ምንተማራችሁ ብለህ መጠየቅህ።ኸኸኸኸ
@gdedi1396
@gdedi1396 3 жыл бұрын
The best comedian in the world
@gosplesingerbereketdesta4075
@gosplesingerbereketdesta4075 3 жыл бұрын
enesun bizu kemayete yetenesa betikikil mawrat michlu aymeslefnim neber
@ኪኪነኝየጎሹሚስት
@ኪኪነኝየጎሹሚስት 3 жыл бұрын
ዶጊሶ እና አሞራው ስወዳቹ
@Anumma572
@Anumma572 3 жыл бұрын
Bertu Tetki Megnet desse ylal
@philipoinophilu4854
@philipoinophilu4854 3 жыл бұрын
😀💚👍በረቱ
@sadanuru7191
@sadanuru7191 3 жыл бұрын
ውዶቼ ስወዳቹ ደሞ ትክክለኛ ስማቹ ነው እንዴ ዶጊ ድምፅ ስወድልክ
@shewayetube-445
@shewayetube-445 3 жыл бұрын
ክክክክ😍😍😍😍
@nikodimosbarnabas8343
@nikodimosbarnabas8343 3 жыл бұрын
እደጉ ተመንደጉ በርቱ
@samuelbelete4950
@samuelbelete4950 3 жыл бұрын
ዶግሶ የወላይትኛ ስም
@user-jn7xf9tq1tMstawal
@user-jn7xf9tq1tMstawal 3 жыл бұрын
💚💛❤👍👍👍🙏🙏🙏
@aymantube4183
@aymantube4183 3 жыл бұрын
ኮሜዲውን ትታችሁ ፖስተር ሆናችሁ ቃል ብታወጡ ያዋጣችኃል ።
@ItelUser-bg4tu
@ItelUser-bg4tu 7 ай бұрын
👍👍👍👍😥
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 3 жыл бұрын
Fana :-derdary yehawasawoch amorana degiso dery yantena yelyloch komediyan mensha bemhon wedefit yehawasa asqignna aznagn komediyan endemihonu kemiyasayut bqatachew ytayal
@henokeshetu2491
@henokeshetu2491 3 жыл бұрын
እንደዉ ግን ማንም ተነስቶ ኮሜዲያን ይባላል እንዴ
@sam846
@sam846 3 жыл бұрын
Derdare tube ጭር አለብን
@salimselam9514
@salimselam9514 3 жыл бұрын
ደሩ የጁንታ የባንዳ ዘር አለብህ ???ሰው ለሀገሩ በሚሞትበት ሰአት ኩበት ኩበት የሚል ቀለድ።
@abdulkadertaha1891
@abdulkadertaha1891 3 жыл бұрын
ጁንታው ሽዋሮቤት ደረሳ ፋና ደግሞ ጨወታ ታያቹ ይገርማል 😭💔
@yeshifananegash2793
@yeshifananegash2793 3 жыл бұрын
ፋና ምን ችግር አለበት አክሮባቲስት ናቸው ጁንታው ሲመጣ ደግሞ ጀግናው ህዉሃት እያሉ ይለፈልፋሉ
А я думаю что за звук такой знакомый? 😂😂😂
00:15
Денис Кукояка
Рет қаралды 6 МЛН
Миллионер | 3 - серия
36:09
Million Show
Рет қаралды 2,2 МЛН
How To Choose Mac N Cheese Date Night.. 🧀
00:58
Jojo Sim
Рет қаралды 112 МЛН
ጭለማ ውስጥ መድኀኔ ዓለም  እያልኩ እጮህ ነበር
58:42
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 31 М.
ዮአዳን (ክፍል 48)
37:35
ለዛ
Рет қаралды 378 М.
А я думаю что за звук такой знакомый? 😂😂😂
00:15
Денис Кукояка
Рет қаралды 6 МЛН