የዋይፋይ ፍጥነት በ100 እጥፍ ለመጨመር Mobile wifi router speed

  Рет қаралды 12,980

Abren Endeg

Abren Endeg

Күн бұрын

Пікірлер: 42
@hanichotube
@hanichotube 2 жыл бұрын
ሰላም።ለአንተ ይሁን እንኳን ደህና መጣህ ዋውው በጣም አሪፍ መረጃ ነው ተቀሳቃሽ ዋይፍይ ኢትዮ እንዴት ነው አይስራም እያሉ ነበር ለአንተ ግን ሰራልህ ማለት ነው አወ። ከውጭ የተገዛ የተቀሳቃች ዋይፍ እና ይስራል ?የለ ተናገር ♥ሽር
@abrenendeg
@abrenendeg 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሀኒ ። አወ ይሰራል።
@tigistsolomon5756
@tigistsolomon5756 Жыл бұрын
Selam wendime password keyire tinish gize tiru neber ahun ene salkeyirew temeleso dilink bemil tekeyere min madreg alebign?
@teddyhabesha-lw9ml
@teddyhabesha-lw9ml Жыл бұрын
በ D-Link ዲቫይስ ዲስክቶፕ ኮምፒዩተር ላይ መጠቀም ይቻላል? ከተቻለ ሂደቱን ብታሳየን በቅድሚያ አመሰግናለሁ ወንድሜ
@mohammedHassen-14
@mohammedHassen-14 11 ай бұрын
ይሰራልወንዲሜዋ እየተጠቀምኩበትነው
@tekletsega7986
@tekletsega7986 2 жыл бұрын
ማንኛውም huwawei ይሰራል እንዴ? ከDP-link እና ከhuwawei የትኛው ይሻለኛል?
@ETHIOmixmusic
@ETHIOmixmusic Жыл бұрын
ወንድሜ ዋይፋዩ በሰአት ነው ሚሰራው ከለሊቱ 6 ሰአት በኋላ ነው ሚሰራው ቀን ምንም አይሰራም መፍትሄ እንድትሰጠኝ
@leworkdagne7689
@leworkdagne7689 9 ай бұрын
Safaricom skeyir selamen agegnew
@tekletsega7986
@tekletsega7986 2 жыл бұрын
ከDp-link ውጭ የትኞቹን እንግዛ?
@abrenendeg
@abrenendeg 2 жыл бұрын
Huwawi
@GAMETIMENahom
@GAMETIMENahom Жыл бұрын
5G Router yelmm ende?
@rahmetreshid
@rahmetreshid 11 ай бұрын
ye Net mlktua arenguade eyebera aschegeregn conecting eyale alastekm alegn ?
@abrenendeg
@abrenendeg 11 ай бұрын
inbox me on telegram @EndegIPDC
@utube2121
@utube2121 Жыл бұрын
ሰላም ወንድሜ እንዴት ቆየህ አሁን ስንት ገባች እቃዋ መሸመት ፈልጌ መረጃ ብትሰጠኝ አፕዴት የሆነ ማለት ነው
@abrenendeg
@abrenendeg Жыл бұрын
ZTE አምስት ሺ ብር ፣ D link እና ሁዋዊ ዘጠኝ እስከ አስራ ሶስት ሺ
@utube2121
@utube2121 Жыл бұрын
@@abrenendeg thank You ግን ዋጋው በኳሊቲ ነው ልዩነቱ ወይስ የብራንድ ልዩነት ነው ይቅርታ ግን
@mohammedHassen-14
@mohammedHassen-14 11 ай бұрын
3000እሰከ5000
@mohammedHassen-14
@mohammedHassen-14 11 ай бұрын
ድሊክበጣም ፈጣነው ቢያስ10ሰው እያገናኘሁ አንደየ ከተገናኘ ቻርጅ ካልዘጋ ብርካላለቀይሰራልቢያስ ነቶርክ ያለበትቦታ ሂዶአንደየ ከተገናኝ እሰከ 10ቀንዲረስ ይቀመጣል ከዛም በላይ
@tigistsolomon5756
@tigistsolomon5756 2 жыл бұрын
Ristrict senaderg kedmewegn connect biyadergu ene endaletekem liyadergugn yichilalu?
@abrenendeg
@abrenendeg 2 жыл бұрын
ዘግተሽ እንደገና ከፍተሽ ቀድመሽ አንቺ ኮኔክት !
@mesfinhaile1477
@mesfinhaile1477 2 жыл бұрын
ወንድም እንዴት ነህ እናመሰግናለን፡፡ QR scanning የይለፍ ቃሉን እያገኙብኝ ተቸግሬአለሁ የምጠቀመው አሁን አንተ ያሳየሕን device ነው""
@abrenendeg
@abrenendeg 2 жыл бұрын
በቴሌግራም ፃፍልኝ ምርጥ መፍትሄእነግርሀለው። የኔም ችግር ነበር።
@ENATCOMPUTER
@ENATCOMPUTER 2 жыл бұрын
Welcome broye✅
@abrenendeg
@abrenendeg 2 жыл бұрын
Thank you ma best. Most welcome🙏🙏
@6Ix9ineKing-kl3lf
@6Ix9ineKing-kl3lf 3 ай бұрын
የኔ ዋይፋይ TANA ነው 🙏🙏🙏🙏🙏
@Sagar-bl2iq
@Sagar-bl2iq Жыл бұрын
Bro distance ender new yemastekaklew pls mine is very very short
@ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye
@ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye Жыл бұрын
ሰለሰም ሰላም አብረን እንደግ እስኪ የተቸገርኩት እኔነኝ አልፈጥን አለኝ ዋይፋይን ነው በጣም አይስብም ስልኬ የቤት ዋይፋይን
@bsratytbarek5710
@bsratytbarek5710 2 жыл бұрын
Endet hide madred enchlalen ?
@zewdituhaile7380
@zewdituhaile7380 2 жыл бұрын
ዋጋው ስንት ነው
@tesfayetumsa6013
@tesfayetumsa6013 2 жыл бұрын
በተደጋጋም ይቋራረጥብኛል። መፍቴ አለ?
@shallommedia5043
@shallommedia5043 Жыл бұрын
ሀሳቦችህን ስትገልፅ to the point ግለፅልን datail ተው
@technologytalkchanal2962
@technologytalkchanal2962 2 жыл бұрын
Ene gar LTE 2G,3G,auto new yalew rauteru gen 4G new
@ETHIOmixmusic
@ETHIOmixmusic Жыл бұрын
የኔም እንደዛው ነው 3G ሳደርገው ትንሽ ይሰራል LTE ሲሆን አይሰራም
@UmarKadirousman
@UmarKadirousman 11 ай бұрын
Please how can change if ask me phone password
@OsmanSyid-b1s
@OsmanSyid-b1s Жыл бұрын
ፖሷርድ Hu አልቀይርም አለኝ
@solomonyeneneh6791
@solomonyeneneh6791 2 жыл бұрын
እኔ ያለሁበት 3g ነው 4g የለም ምን ያሻላል ምንም አይፈጥን
@abrenendeg
@abrenendeg 2 жыл бұрын
ምንም ማድረግ አይቻልም ። ቦታው 3g ከሆነ
@daveyenatu8097
@daveyenatu8097 Жыл бұрын
connect ብሎ ግን የ warning ምልክት ያሳያል አያስጠቅምም
@abrenendeg
@abrenendeg Жыл бұрын
ሲሙ በትክክል መግባቱን አረጋግጥ
@sarahbiruk2574
@sarahbiruk2574 8 ай бұрын
በቃ ዛሬ ከሰውየጋ መፍጠጥ አለብኝ ግዛልኝ ብየ
@BurtukanTafesa
@BurtukanTafesa 8 ай бұрын
Connecte Without yilal yene
@sikasaksiraj4049
@sikasaksiraj4049 Жыл бұрын
ለምን ቃልህን አታሳጥርም! አሰልቺ ነህ
the balloon deflated while it was flying #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 35 МЛН
When mom gets home, but you're in rollerblades.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 134 МЛН
SIM LTE Routers - The 10 THINGS You NEED to Know Before You Buy!
23:43
منهج القرآن للصف الثاني الابتدائي
30:24
فيديوهات مفيدة
Рет қаралды 4 МЛН
Speed Up Your Home Wi-Fi by Changing ONE Simple Setting!
7:03
Maraksot78
Рет қаралды 1,7 МЛН