የዋዜማ እና የፋሲካ ውሏችን - ስለዘገየን ይቅርታ

  Рет қаралды 60,317

Kirubae - ሼፉ እና ሚስቱ

Kirubae - ሼፉ እና ሚስቱ

Күн бұрын

Пікірлер: 283
@merymryana-oy3sz
@merymryana-oy3sz 8 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች እነዚህን ዉብጥዶች 50kእናስገባቸዉ የምር እኔማ ስወዳቸዉ💕💕💕💕
@ዳዊትወርቁ-ፈ4ኀ
@ዳዊትወርቁ-ፈ4ኀ 8 ай бұрын
ውብ ❤❤❤❤አው መሆን አል😊በት
@Semirayoutube1568
@Semirayoutube1568 8 ай бұрын
እኔ እራሱ ስወዳችው
@ዳዊትወርቁ-ፈ4ኀ
@ዳዊትወርቁ-ፈ4ኀ 8 ай бұрын
@@Semirayoutube1568 እኔ ብዙ የፈቅር ታሪኮችን ተከታትያለሁ ግን እንደዝነዚህ ጥንዶች ተመሰጬ የሰማሁት የለም ምርጦች ብያቸዋለሁ
@gjryftyftdenaytgalgeriye5603
@gjryftyftdenaytgalgeriye5603 8 ай бұрын
እናስገባችኋለን ውዴችየ ጥሩ ጥንዶች ናቸው እማ እናበርታ🙏❤
@qatarfifa-bm5fm
@qatarfifa-bm5fm 8 ай бұрын
ወላሂ ስወዳቸዉ 40ስልክ ቢኖረኝ በ10ሩም ሰብስክራይብ ባረኳቸዉ ነበር
@oertodokes
@oertodokes 9 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን 🎉🎉በደስታ ኑሩልን ለሳይነስሽ ደግሞ ከርቤ ጠጭበት ዘፍዘፈሽ ጥቁር አዝሙድም አሪፍነው ውዴ የምር የኔን ህይወት አስታወሳችሁኝ ደስስትሉ እኔም ተመልሼ በሰላም ከልጆቼናከባለቤቴጋ ለመኖር ያብቃኝ❤❤❤
@LeoLe-r2mፅጌ
@LeoLe-r2mፅጌ 8 ай бұрын
ወይኔ እንዴት እንደምወዳችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ ደስ የምትሉ ናችሁ ❤❤kiru&betu🥰🥰🥰🥰እንኩአን አብሮ አደረሰን ቶሎ ቶሎ ልቀቁ ሰብስክራይባችሁ እንድይድግ ❤❤❤በተረፈ ዉዶቼ ላይክ በማድረግ ጀምሩ አይከፈልበት
@KidstKidi-z9n
@KidstKidi-z9n 8 ай бұрын
በጣም ደስይላል የእውነት ታስቀናላችሁ መልካም በአል ይሁንላችሁ
@gfg4073
@gfg4073 8 ай бұрын
ዋው በጣም ባለሞያ ነሽ ግን ለብረድስቱ እዳይጎዳ ማማሳያ ተጠቀሚ ❤❤❤በተረፈ ጎበዝ ነሽ ❤❤❤❤❤
@sitotaterefe-rg4qd
@sitotaterefe-rg4qd 8 ай бұрын
በጣም ነው ደስ የምትሉኝ እወዳችዋለው እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን በርቱ 😍❤😍
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 8 ай бұрын
የኔ ዉድች ሥታምሩ መተሳሰባቸዉ መተጋገዛቸዉ የበለጠ ፍቅር ይጨምራል በጣም ነዉ የምታምሩት ዉዶቼ❤❤❤❤❤
@fanytesfaye
@fanytesfaye 8 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን😁🥰የሄን ቪዲዮ ሳየው ፋሲካ ያለፈ አልመሰለኝም😂🥺ሁሌም ባዓል ብሆን🥰🥰
@merymryana-oy3sz
@merymryana-oy3sz 8 ай бұрын
በጣም😂😂
@ዜድየማርያምልጂ-ደ1
@ዜድየማርያምልጂ-ደ1 8 ай бұрын
ቅርብ ግዜ ነው ማየት የጀመርኩት በጣም ደስ ትላላችሁ
@SusoJemal
@SusoJemal 8 ай бұрын
ከአየሗቸዉ ጥንዶች ሁሉ እንደእናንተ የምወደዉ ሰዉ የለም❤ በጣምምም ትመቹኛላችሁ💞
@lemishuferi3544
@lemishuferi3544 7 ай бұрын
Be pizza pan endet new dabo yegagereshew ebakish asayin ena betam ewdachewalew melkam beal ❤❤❤ much love and respect
@Yui-ht6dq
@Yui-ht6dq 8 ай бұрын
በግድ መጣችሁ ለምን የቆያችሁት አቦ ቶቶሎ ኑ❤
@astertamiru3963
@astertamiru3963 8 ай бұрын
ጎበዝ ጥንዶች እንኳን ደህና መጣችሁ ! እንኳን ለዳግም ትንሳኤ አደረሳችሁ ❤❤❤
@yadituluu4574
@yadituluu4574 8 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን🙏 በጣም በሳል እና አሰተዋይ መሆናችሁን አይቻለዉ ይሄ ትዉልድ ጠፍቷል ስል በእናንተ መኖሩን አይቻለዉ. I appreciate you let me give you some advice 1,ብረት ድሰት በለበስከው ልብስ በእጄታዉ አትያዝ just prepare kitchen towle. 2, እባክሽ ልጄ ፀጉርሽን አትነካኪ ምግብ እየተበላ. ማራኪ ላይም አይቻለዉ. it's a silly comment, ግን ይጠቅማል .❤❤
@RahelPhone-s5s
@RahelPhone-s5s 8 ай бұрын
ጀግናችሁነው የስድስትሳአቱን መታረዱን አድናቂያችሁነኝ
@Shemet-c9v
@Shemet-c9v 8 ай бұрын
ውይይይ በጣም ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችውከለሊቱ 6 ሰዓት ያለሺው ነገር ደስ ብሎኛል
@Shemet-c9v
@Shemet-c9v 8 ай бұрын
ጎበዝ ሴት ነሽ
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 8 ай бұрын
የኔ ውዶች እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤ድንግል ማርያም ታሳድጋችሁ ተባረኩልኝ❤❤❤❤❤❤
@meskeremgeleta909
@meskeremgeleta909 8 ай бұрын
ደስ የምትሉኝ እወዳችዋለው እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን
@mert7585
@mert7585 8 ай бұрын
Kirubel ena betiye huletachum balemuya tebareku
@MuluMulu-d6e
@MuluMulu-d6e 8 ай бұрын
Enkwan aberoo aderseni yen wudochi betami Des telalchuu fekerachu lezelalemi yehuni❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hdudjefjfjhdudj5899
@hdudjefjfjhdudj5899 7 ай бұрын
Inekan Abero Aderesen Setameru❤❤❤❤
@user-Weynua
@user-Weynua 8 ай бұрын
የኔ ቅመም ስወድሽኮ❤❤❤ሼፉም ጎበዝ ነህ
@meseretmesi5010
@meseretmesi5010 8 ай бұрын
እንኳን አደረሣችሁ❤❤❤❤ ማሮች
@Dana-fy2bu
@Dana-fy2bu 8 ай бұрын
የኔ ውቦች ቤቲና ኪሩ እንኳን አደረሳቹ መልካም በአል ስወዳቹ❤❤❤🎉🎉🎉ፉቅሩን ያብዛላቹ
@MaqdesMaqdes
@MaqdesMaqdes 8 ай бұрын
Amen enkwan aderesachu betam naw emewadachu yene wedoche❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MdEt-pq5qh
@MdEt-pq5qh 8 ай бұрын
በጣም ብልህ ናቹሁ ቡዙ አስተምራቹሁናል ለወደፊትም እንጠብቃለን
@masetewal6914
@masetewal6914 8 ай бұрын
የኔ ውዶች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🥰
@tigistegab-3465
@tigistegab-3465 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@tsionberhe7081
@tsionberhe7081 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ትዳራችሁ ይባረክ you guys are an excellent example to the next generation on how a marriage should be its all about loving and helping each other.
@Beletu-s1d
@Beletu-s1d 8 ай бұрын
እንኳን አብሮ አዳራሳን ዬኔ ውዶች ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 8 ай бұрын
በስመአብ በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ ዶሮ ሰራህ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 7 ай бұрын
I love you so much, yene embate yene gate .Enquan abro aderesen ❤❤❤amen amen amen
@የማያእናትነኝልባሟሴት
@የማያእናትነኝልባሟሴት 8 ай бұрын
የኔ ዉቦች በጣም ትመቹኛላችሁ
@HiweyLove
@HiweyLove 8 ай бұрын
የኔ ማሮች ጣፋጮች ቤቲዬ በጣም ነው የምወድሽ የኔ ፍልቅልቅ ❤😘
@yetimworkhayle6001
@yetimworkhayle6001 8 ай бұрын
አምሮብሻል ቤትዬ በጣም ነው የምወድሽ እክዋን አብሮ አደረሰን የኔ መራቂ
@egezabhairyemesgen4258
@egezabhairyemesgen4258 8 ай бұрын
ድፎ ዳቦው ከላይ እንዴት በሰለ ገልብጠሽው ነው እኔም መጋገር ሰለም ፈልግ እባክሽ ፃፊልኝ በጣም ነው የምወዳችሁ
@Kiruandbetty
@Kiruandbetty 8 ай бұрын
Awo gelbechew new enate
@ማሕሌት
@ማሕሌት 8 ай бұрын
ስወዳቸው የኔ ማሮች❤😘❤😘
@zahar447
@zahar447 8 ай бұрын
የምር,አቀራረባቹ,ውስጤ,ነው,መደማመጣቹ,የስራ,አከፋፈላቹ,ዋውው,ነው,ካይን,ያውጣቹ❤❤❤❤
@eyrusalemassefa3160
@eyrusalemassefa3160 8 ай бұрын
❤❤❤የምወዳችሁ ስታምሩ እንኮን አደረሳችሁ የአመት ሰው ይበለን
@selamkidan3392
@selamkidan3392 8 ай бұрын
በጣም ነው እምወዳችሁ ያመት ሰው ይበለን❤❤❤
@Berry-g4y
@Berry-g4y 8 ай бұрын
የኔ ልዩዎች 💐💐💐💐💐💐💐
@StarCell-ze1gs
@StarCell-ze1gs 8 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤🎉🎉🎉
@MahderAyele
@MahderAyele 7 ай бұрын
Yene wdoch betam nw mitamrut 😍😍😍❤❤ dess tlalachu
@merymryana-oy3sz
@merymryana-oy3sz 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እኳንአብሮ አደረሰን💕💕💕💕💕
@Tsionov1xs
@Tsionov1xs 8 ай бұрын
የኔ ዉዶች አይዞችሁ ጠንክሩ 🤙ደግሞ ቪዴወ ቶቶሎ ልቀቁ ሰብስክራይባችሁ እንዳድግ በተረፈ ተስፋ እንዳቆርጡ ስሩ 💞💞💞💞💞
@aminatmohammad5932
@aminatmohammad5932 8 ай бұрын
ደሥ ሥትሉ እህትና ወንድም ነው እምትመሥሉት ውዶቸ
@mehbobamahnooba
@mehbobamahnooba 8 ай бұрын
የኔ ማር የራሷ መስሎኝ ነበር ፀጉሯ አይ መሸወዴ 😂😂😂 ስወዳችሁ እኮ
@sarahabtom6116
@sarahabtom6116 8 ай бұрын
እጅግ ውቦች ናቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Mastuyoutube
@Mastuyoutube 8 ай бұрын
የኔ እንቁወች በርቱልን ውድድድድድድድድ❤🎉🎉🎉
@ሩሐማየአርሴማልጅ
@ሩሐማየአርሴማልጅ 8 ай бұрын
አንድ ሞያ ወሰድኩኝ ሽንኩርቱ የታጠበትን ውሃ ለዶሮ ማጠቢያ መሆኑ
@assistanthome578
@assistanthome578 8 ай бұрын
እኔም 😅
@elbitesfish966
@elbitesfish966 8 ай бұрын
Enem erasu 😂😂😂
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. 8 ай бұрын
የሀገራችን የውሃ እና የማብራት እጥረት በበአል ከባድ ስለሆነ ነው።😂😂😂
@lulu-vb1ko
@lulu-vb1ko 8 ай бұрын
እኔም😂😂❤❤❤❤❤
@FrehiwotWorku-m9j
@FrehiwotWorku-m9j 8 ай бұрын
​@@Yenantwtube.አደለም
@ZbaniAs
@ZbaniAs 8 ай бұрын
ሰወድአችሁ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ኡሙ
@ኡሙ 5 ай бұрын
ኪሮቤል ባለሙያነህ ማሻአላህ ቅመም የሆነች ሚሥትክን ተከባከባት
@LailaLila-nb1bd
@LailaLila-nb1bd 8 ай бұрын
የኔ ውቦች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@melimeli6184
@melimeli6184 8 ай бұрын
Sewedachu gen betam new metmesaselut eko❤❤❤ seseki betam new des milegn maryamen yene konjo set❤❤❤
@HanaTadese-p1r
@HanaTadese-p1r 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ታምራላቹ
@sinidu6477
@sinidu6477 8 ай бұрын
Yeneee liyuwochii sitamiruu ❤❤❤❤❤❤
@WendmagegnKinde-bk9gw
@WendmagegnKinde-bk9gw 8 ай бұрын
በጣም ነው የምወዳአችሁ በርቱልን ❤❤❤
@HayatHy-j7x
@HayatHy-j7x 2 ай бұрын
ማሮቸ❤❤❤
@HananHanan-bk7yn
@HananHanan-bk7yn 7 ай бұрын
ወይኔ ዩቱባችሁን ሰፈልግ አጋጣሚ አገኘዋችሁ❤
@tadessetigist9821
@tadessetigist9821 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ከዚህም በላይ ያብዛላችሁ በጣም ባጣም ነው የምወዳችሁ 🥰🥰🥰አሜን 🙏🙏🙏እንኳን አብሮ አደረሰን ❤️❤️❤️
@አቤቱየዳዊትልጅክርስቶስሆ
@አቤቱየዳዊትልጅክርስቶስሆ 8 ай бұрын
ኮሜንት መጻፍ አልወድም ግን እናንተን ከልቤ ስለምወዳችሁ ጻፍሁላችሁ ❤💘💘 እወዳችኃለሁ 😍😘😘😘😘😘😘😘😘😍😍
@fatmaibrahim7027
@fatmaibrahim7027 8 ай бұрын
እነዝህን ልጆች ስወዳቸዉ ❤❤❤❤❤❤❤
@Zebenay-xc8gr
@Zebenay-xc8gr 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን ያመትሰው ይበለንስወዳችሑ የምር እመብረሐን ትጠብቃችሑ ዘመናችሑ ሑሉይባረክ በርቱ❤❤❤❤❤❤❤
@ygileygil8172
@ygileygil8172 8 ай бұрын
Yeni wudoch betam betam new yemwedachu domo bemanikya atamasilu dasitun afelgihm eyalachut new eko
@የተዋህዶልጅነኝባለማህተቧ
@የተዋህዶልጅነኝባለማህተቧ 8 ай бұрын
አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ወይይይ በጣም ነበር የፋሲካ እለት በተስፋ የጠበቅኃችሁ ስንቴ እየገባሁ ሳያችሁ ሳትመጡ ስቀሩ ተስፋ ቆረጥሁ ዛሬ ግን ከች አላችሁልኝ በጣም እወዳችኃለሁ ቶሎ ቶሎ ቪዶ ስሩልን
@sifenshume7726
@sifenshume7726 8 ай бұрын
ዋው ደስ ስትሉ እንኩዋን አደረሳችሁ ምርጥ ጥንዶች ❤
@SelamTemeche
@SelamTemeche 8 ай бұрын
የኔውዶች❤❤❤❤ስወዳችሁ🎉🎉🎉
@ስማአቷአርሴማእናቴ22
@ስማአቷአርሴማእናቴ22 8 ай бұрын
የኔ ማሮች ስወዳችሁ እነተን ሳይ ባሌ ይነፍቀኛል❤❤❤
@lulu-vb1ko
@lulu-vb1ko 8 ай бұрын
ወላሂ ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤
@mekidesyohannes-yx8hg
@mekidesyohannes-yx8hg 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ
@user-ev9dp5tf3
@user-ev9dp5tf3 8 ай бұрын
አግዚአብሔር ይጠብቀች ሁ የኔ ወድች ❤❤
@tsionmariamdagnachew1014
@tsionmariamdagnachew1014 8 ай бұрын
Gen koy mamaseya be beall ken yet hydo newu be mankiya 😀❤❤
@Iwu2
@Iwu2 8 ай бұрын
የኔ ዉዶች በርቱ❤❤❤❤ ታምራላችሁ 💕💕ቶሎቶሎ ልቀቁ አትጥፉ💕💘
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. 8 ай бұрын
የኔ ውዶቼ ስወዳችሁ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛው ወሌዳችሁ ክበዱ።🥰🥰😍😍ለወደፊትህ ስታማስል በእጨት ማማሰያ ይሁን እጅህን ያቃጥልሃል ።
@Amaniyekidyelij
@Amaniyekidyelij 8 ай бұрын
Wow tamralachuk ❤❤❤
@etenesh8056
@etenesh8056 8 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል የእውነት አመት በአል በአል አስመሰላችሁት እግዚአብሔር በሰላም በጤና የአመት ሰው ይበላችሁ ይበለን❤❤❤
@FeruzaMuhamd
@FeruzaMuhamd 8 ай бұрын
Wwwwww uuuuuffffffffff ❤❤❤❤❤❤ sitamiruw enkan aderesachew
@BsbsvsBsbshs
@BsbsvsBsbshs 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤ሥወዳችሁ
@AbebaTirukelem
@AbebaTirukelem 8 ай бұрын
የእኔ ምርጦች እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን🤲🙏💝
@busyline1119
@busyline1119 8 ай бұрын
ወላሂ ደስስትሉ❤❤❤❤
@Higf-h3o
@Higf-h3o 8 ай бұрын
ውዶቼ❤❤❤❤❤❤❤
@HdbBseb-wx6we
@HdbBseb-wx6we 8 ай бұрын
እንጀራ በተልባ በጣም ነዉ የምወደዉ
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 8 ай бұрын
Egizabeher Yemsgen wudddd ❤🙏😍🙏😍
@seni_21
@seni_21 8 ай бұрын
የኔ ወዶች ❤❤❤
@YirefBasazin
@YirefBasazin 8 ай бұрын
እኳንአብሮአደረሠንሥወዳችሁእኮ❤❤❤❤❤❤
@endalehibebo2545
@endalehibebo2545 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃቸው ዉዶቼቼቼቼ
@SamuelKinfu-yw9ks
@SamuelKinfu-yw9ks 7 ай бұрын
Bselam new tefachehu
@LaylLayl-hm4rw
@LaylLayl-hm4rw 8 ай бұрын
Sitamiru eko❤❤❤❤❤❤❤
@helenmekonnen1245
@helenmekonnen1245 8 ай бұрын
ሰወድሽ ቆንጆነሽ ባለሙያ ቀለሚ ነሽ ከሁሉ በላይ ጥሩ ሚሰት ነሽ ቤቲ
@KjvccYexs
@KjvccYexs 8 ай бұрын
Eunkan abero adarasan malochi💓💓👏love
@keedandalnaradan3148
@keedandalnaradan3148 8 ай бұрын
ታሪካችሁ በአባይ አይቸው ደስ የምትሉ ናችሁ ከዛ ነው የመጣሁት
@Mahle-v1o
@Mahle-v1o 8 ай бұрын
ማሪያምን ሥወዳቹህ❤❤❤❤
@userd42
@userd42 8 ай бұрын
አሁን,አስለቀሳችሁኝ,ውይይይ,መቼ,ነው,ይችን,ቀን,አገራችን,የምንሳልፋት ፀሎታችን,ምነው,መልስ,አጣ,አይይይይይ,ታድላችሁ,ኢትዮጵያዬዬዬዬዬዬ
@haregmak1519
@haregmak1519 8 ай бұрын
ስወዳቸው አናበረታታቸው
@اسما-ف6د
@اسما-ف6د 7 ай бұрын
Stmer.. 💞💞💞💞💞💞💞🌹🌹🌹🌹👍👍
@tiruworkhailu6423
@tiruworkhailu6423 8 ай бұрын
😂😂 እናትህ ቤት ያልሰራኸውን ለራስህ ኑሮ ሰራኸው አይደል !😂😂😂
@ኪዳነምህረትድጓእናቴ
@ኪዳነምህረትድጓእናቴ 8 ай бұрын
እና የራሱን ህይወት ማን ይኑርለት
@ganniitube7577
@ganniitube7577 8 ай бұрын
Ena arif newa
@MadinaAdem-fu7bx
@MadinaAdem-fu7bx 8 ай бұрын
የኔን አማት ወሬ አመጣሽው ወልጄ ሊያዩኝ መተው ሁለቱም በሳቅ ሄዱ ከሰል አቀጣጥሎ እውጭ ላይ ቡና ቆልቶ ሲመጣ
@kereyadubai5154
@kereyadubai5154 8 ай бұрын
Anchi Lije Batam New Mewodesh Set Nange😂❤
@yetimworkhayle6001
@yetimworkhayle6001 8 ай бұрын
ኪሩ ጎበዝ ባለሙያ የቤት ባል እክዋን አደረሳችሁ
@Shemet-c9v
@Shemet-c9v 8 ай бұрын
ጎበዝ ሴት ነሽ
@SeideAhmed-wv4gu
@SeideAhmed-wv4gu 8 ай бұрын
❤❤❤❤😅😅😅😅
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 8 ай бұрын
God is good
አስመለሰ🤮🤢🤮🤮😂
17:34
Kirubae - ሼፉ እና ሚስቱ
Рет қаралды 130 М.
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
❤️ቆንጆ ምግብ ሰርቼ በደስታ አስለቀስኳት
8:05
ሊዩ እና ቅዱስ liyu and kidus official
Рет қаралды 32 М.
🦋ጋሽዬ እና ብሩኬ ተገናኙ ሀይሚ የትም አትሄድም አለው😭
30:13
ለመጀመሪያ ግዜ ሜዜ የሆንበት ​⁠የ @MAHIKIDVLOGS  ሰርግ.....
13:15
ደስ የሚል ግዜ ከሳም እና ሊሃ ጋር🥰🥰🥰@samandliha
21:19
Kirubae - ሼፉ እና ሚስቱ
Рет қаралды 179 М.
ደስ የሚል ቀን - ደብረዘይትን ከኛ ጋር
12:23
Kirubae - ሼፉ እና ሚስቱ
Рет қаралды 68 М.