የዉሸት ነዉ የታመመችዉ የላቹ ጌታ ይቅር ይበላቹ | ኤል ቃል tube | yishak sedik | yemisirach simon | speak the truth

  Рет қаралды 5,822

ኤል ቃል tube 2

ኤል ቃል tube 2

Күн бұрын

#መዝሙር #ተናገር #ወንጌል #speakthetruth
ኤል ቃል tube
የዉሸት ነዉ የታመመችዉ የላቹ ጌታ ይቅር ይበላቹ | ኤል ቃል tube | yishak sedik | yemisirach simon | speak the truth

Пікірлер: 26
@sunnyabebe3802
@sunnyabebe3802 4 күн бұрын
ሻሎም ሻሎም ይሳቅየ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባካችው ዋጋችው እጅግ ትልቅ ነው በጣም እየፀለይን ነው መልካም ነገር ስላሰማሀን ፍፃሜውም ስለሚያምር ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን በርቱ
@hanag8198
@hanag8198 2 күн бұрын
ይሳቅየ ጌታን ስለሆነ ያገለገልከው በርታ ወድሜ ብዙ ሊባል ይችሊል ብቻ እሷ ትዳንልን ሰይጣን ይፈር
@HanaWudineh
@HanaWudineh 3 күн бұрын
የኔ አባት ኢየሱስየ አመሰግንሀለው አንተ አዳኝ ፈዋሽ እረኛ ጌታ አምላክ እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን ሻሎም ሻሎም ሻሎም
@BereketDemeke-x1y
@BereketDemeke-x1y 2 күн бұрын
ምስራችእኛ ላንቺ የፀለየን ነን አይዞሽ እግዚአብሄርጣልቃ ይገባል ከሻኪሶ ሕፃን ማኑሄደመቀ ነኝ ዘር ይሳቅ በጣም እወዳለው
@genetgemechu1269
@genetgemechu1269 4 күн бұрын
አሜንንንንንንን ጌታችን እየሱስ ይባርክህ ወንድማችን
@RozaTek
@RozaTek 3 күн бұрын
የእኔ አባት አገልጋዮን አይረሳም ተፈውሳ እንደገና ታገለግላዋለች ተፈውሳ በሰላም ትመለስ❤❤
@WedeFeleke
@WedeFeleke 2 күн бұрын
shalom shalom eskmexrshaw shalom yihunilachihu geta enikuwar redachihu “የሥራቸውን ፍሬ ይበላሉና ጻድቁን፦ መልካም ይሆንልሃል በሉት።” - ኢሳይያስ 3፥10 seleziki ersun amenen lexdekini hulu enidekalu melikam yihonilinal tebarku ehitachin degemo bebezu nexanet enidgna tikomalch begeta sem ameeee ameeeen tebarkulin bedigame shalom
@toptell557
@toptell557 2 күн бұрын
❤yess😢☝️😘😘✊🙌
@HanaWudineh
@HanaWudineh 3 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኢየሱስየ ወድሀለው ክብር ለኢየሱስ ይሁንንንንንን
@MuluAlameyhu
@MuluAlameyhu 3 күн бұрын
አሜንንንን ጌታ ይባረከችሁ
@dinkineshgebregiorgis5261
@dinkineshgebregiorgis5261 3 күн бұрын
Shalom Shalom Amen Amen Melkam Yihonal !
@eleni311
@eleni311 3 күн бұрын
ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን በኢየሱስ ሰም ጌታ ጣልቃ ይግባ ተባረኩ🙏❤
@enatinjera6049
@enatinjera6049 Күн бұрын
Eyesus ye endegena amilak new.yiredal yifewsal yadinal.Geta yifewisish❤
@freeuser4913
@freeuser4913 3 күн бұрын
shalom shalom eyesos yadenal eyesos gata naw lazalalm hulinim yeshulal Amen amen amen Hallelujah 🙏🙏❤❤
@teddyZergae
@teddyZergae 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እስ ጌታ ዘመንህን ይባርክ እሽ እንፀልየሌን ጌታ መልካም ነው
@HanaWudineh
@HanaWudineh 3 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ይስዬ ወድሀለው ተባረክ ክፉ አይንካህ ትዳርህ ይባረክ አንድ ልጅህን ሺ ያድርግልህ
@MoloMolo-o8i
@MoloMolo-o8i 3 күн бұрын
Ufff bexxam asasasbogn nebre tebarek esakye biruk hun
@sunnyabebe3802
@sunnyabebe3802 4 күн бұрын
እሺ ይሳቅየ እንፀልያለን ጌታ መልካም ያደርጋል በድል ትመለሳለች እንፀልያለን
@fioriselihom6506
@fioriselihom6506 3 күн бұрын
Eyesus Yadinal Yeni Eht Fewes yehunlshe❤🙏
@helentesfazghi747
@helentesfazghi747 3 күн бұрын
Egzabher amlak keswa gar yehun
@gebaonelon
@gebaonelon 3 күн бұрын
Elelelelllllllllllllllllllllllllllllllllllll geta yebareke Eyesuse yadenaelllllllllllllllllllllll
@genetgemechu1269
@genetgemechu1269 4 күн бұрын
Shalom Shalom Shalom
@dasutomso6651
@dasutomso6651 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@HanaWudineh
@HanaWudineh 3 күн бұрын
ሻሎም ሻሎም ሻሎም ሻሎም
@zenikabtiymer4167
@zenikabtiymer4167 4 күн бұрын
እኔ እኮ ለምን በሀገሪቱ ላይ ያሉ ባለሀብቶች አይጠየቁም ሰው ስለሆነች ብቻ ሊረዱ ይችላሉ እንደ ሀይሌ እና ቴዲ አፍሮ ያሉ ደጋግስላሉ ሊታሰብበት የሚገባ ተግባር ይመስለኛል። ።
@serkalemgebreyohanus3611
@serkalemgebreyohanus3611 3 күн бұрын
ከእስትንፋሳችን ይልቅ ቅርብ የሆነ አምላክ አላት እሱ ብቻ ከበቂም በላይ ነው እንደዘመረችው ይሆንላታል እኔም ምስክር ነኝ በጤነት እየኖርኩኝ ስራ ላይ ሆኜ ድንገት ኮላፕስ አርጌ ወደቅሁሁለትብሬን ቱመር ተገኘ ባጋጣሚ እንደአማራጭ ጨረር ተባለ አልሰራም እንደውም ባሰበትድንገት ይጥለኛል ከ6 ወርበሗላ ተራ በተራ ሰርጀሪ ሆኜ ካንሰርም የለም ጌታ ስሙ ይባረክ ይኸው ጌታ 12 አመት ቀጥሎልኝ ይኸው በህይወት በጤና ጌታን እያመለክሁኝ አለሁ ለወደፊትም እሱ አለኝ ግን እስከመጨረሻው ጌታ በምስጋና ሞልቶኝ ነበር ያልጠበኩትና ፈሪ ሰው ነበርኩ ፀጋው አመስጋኝ አረገኝ
መስቀልን ጣሊያን ነበርን
1:06:56
Tamiru Berhanu Tube
Рет қаралды 226 М.
Кәсіпқой бокс | Жәнібек Әлімханұлы - Андрей Михайлович
48:57
Good teacher wows kids with practical examples #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 11 МЛН
Which One Is The Best - From Small To Giant #katebrush #shorts
00:17
ዘፋኝ ልሆን ነበር|PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2022
17:30
Prophet Henok Girma /JPS TV WORLDWIDE
Рет қаралды 85 М.
Кәсіпқой бокс | Жәнібек Әлімханұлы - Андрей Михайлович
48:57