የይሁዳ በሽታዎች በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ JUN 5, 2019 © MARSIL TV WORLDWIDE

  Рет қаралды 98,080

MARSIL TV WORLDWIDE

MARSIL TV WORLDWIDE

Күн бұрын

#SUBSCRIBE
OUR KZbin CHANEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU

Пікірлер
@beattyelias3408
@beattyelias3408 5 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ነገር ግን ያንተን ትምህርት ከመስማት ምንም ነገር ሊያስቆመኝ አይችልም ዮኒየ መድሀንያለም ዘመንህን ይባርክ አንተ መፅሐፍን ስትገልጥ ባዶነቴን ገልጠህ ልቤን ከፈትክ ጌታም ትዕቢቴን ሰበረው ዬንየ ያንተን ትምህርት መስማት ወይም ደግሞ መስማት ነው ❤️❤️❤️
@masreshategene1790
@masreshategene1790 4 жыл бұрын
እወነት ብለሻል እኔም እንዳቼ ነኝ ሆኖም የዮኒ ትምህርት ለጠፋት ጎርማሳዋች የደረሰላቸው ከአብ ወልድ የተላከ ባሪያ ነው።ጌታ ቃለ ሂይወቱ ይሰማልን።
@kalebelsti6997
@kalebelsti6997 5 жыл бұрын
ዮኒዬ በብዙ ተባረክ የኔ ምርጥ አስተማሪ ያንተን ትምህርት እያወረድኩ ነው ምሰማው ምክንያቱም wi fi ሁሉም ቦታ ስሌለ ብዙን ጊዜ ስራ ላይ ስለምሆን ትምህርትህን ስሰማ ሀገር ቤት እዞው ሆኜ ምማር ነው ሚመስለኝ .ሽልማት ይገባዋል ጌታ በሱ ብዙ ሰውን እየታደገ ነው
@ፍቅርኢየሱስነው-ጘ7ገ
@ፍቅርኢየሱስነው-ጘ7ገ 5 жыл бұрын
ፀጋ ይብዛልህ መቶ በመቶ በትክክል ነው ተግባር ነው የምታደርገውን ስታስተምር በትክክል ሥራ ተግባር ነው ዘመንህ ይለምልም😍😍😍😍😍😍😙😙😙😙😙😙😙📚
@elsaamare4472
@elsaamare4472 5 жыл бұрын
ዋው. ስል. ትምህርቱ. የምለው. ነገር አጣው. ግን. አንድ. ነገር. ልበል ስልሁሉም አምላኬ. እየሱስ. ይባርክ. ዮኒ. ዘመንህ ይለምልም
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 5 жыл бұрын
ዬናታን የአባቴ ልጅ ዘመንህ ይብዛ ፀጋው ይጨመርልህ ተባረክ ወንጌል ሰሚዋ ኦርቶዶክስ ነኝ ይበልጥም ያንተ ትምህርት ልብ ያሳርፍል ባራኪው አብዝቶ ይባርክህ
@cle2amen617
@cle2amen617 5 жыл бұрын
ክቡራችን ሰላማችን አንድነታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አባባ ይመስገን ስሙ ዮኒ ተባረክ በጌታ ሐይል ዘመንክ ሁሉ ፈውስ ነው የፈጣሪ መልኽክተኛ ዘርክ ይብዛልኝ አሜን አሜን አሜን
@betezeleke4773
@betezeleke4773 5 жыл бұрын
አንትን ለምድራችን የሰጠን እግዚአብሔር ክብራ ለስሙ ይሁን እንጅ ሌላ ምን እንላለን ዮኒ ዘመንህ በሙሉ የበረከተ ይሁን የአንት የሁን ሁሉ በኢየሱሰ ደም ይሸፈን ተባረክ በቡዙ
@HananHanan-nv9wz
@HananHanan-nv9wz 5 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉዉ አረ በየሱስም እዴት ደስስስስስስስስ የሚል ትምርት ነው ዮኒ ተባረክ ዘመንክ ይለምልም ከዚ የበለጠ ይገለጥልክ ይገርማችዋል ኔት ሲቆረጥብኝ አገልጋይ ዮናታን ናፈቀኝ ጌታ ሆይ ኔቱን አስለቅቅልኝ ብዬ ነው ምፀልየው ተባረኩ
@mekdesbelete8766
@mekdesbelete8766 3 жыл бұрын
your teaching is my breakfast
@seblemekonnen2892
@seblemekonnen2892 5 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ትክክለኛ ለዚህ ዘመን የሚሆን ትምህርት ነው ለገባው
@መሲየማርኮንእናት
@መሲየማርኮንእናት 5 жыл бұрын
ማርያምን ዮኒዬ እየሱስ እውነትም ጌታ ነው ፈጣሪ አንተን ቤተሰብህን ይባርክ እንዳንተ ማንን ፈጠረ ፈጣሪ ያክብርህ የእውነቴ እንደጼንጤ የምጠላው ሰውም አልነበረም በጣም ትቀፋኝ ነበር በዮኒ ምክንያት ግን እየሱስ እውነትም ጌታ ነው የሚገርም ትምህርት የሚገርም ስብከት እኔ ምንም አልልህም በቃ ፈጣሪ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ በቃ ማርያምን ዩኒ ቀይረህኛል ወደሀገሬ ስመጣ በፕሮግራምህ ላይ ተሳትፌ ቃሌን እሰጣለው እምላለው
@tigistzemedkun4846
@tigistzemedkun4846 5 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ነገር ግን ያንተን ትምህርት ከመስማት ምንም ነገር ሊያስቆመኝ አይችልም እግዚአብሔር ይባርክህ!!!
@everythingeverything4927
@everythingeverything4927 4 жыл бұрын
Amazing preaching
@ጥጋቧድጀሞ
@ጥጋቧድጀሞ 5 жыл бұрын
ዩን የአባቴ ብሩክ ይጨመረልህ ጸጋ ይብዘልህ ዘመንህ የታድላ ይሁን አምላኬ እግዚአብሔር እንዴ በላጠግናቱ መጠን በክብር በክርስቶስ ኢየሱስ የምያስፋልግህን ሁሉ ያሙላልህ በጌታ ፍቅር እወድሃለው ጌታ ከዝህ በላይ ይጠቃምብህ ታበራክ ታበራክ ታበራክ
@ethiopiaethiopia2721
@ethiopiaethiopia2721 5 жыл бұрын
በእዉነት ጥበበኛ ሰው ራሱን ይጠቅማል አንተ ጥበበኛ ነህ፡በውሰጤ ታነድጄ ነበር አሁን ግን ዮኒዬ ትችዋልሁ ገንዘብ ጠፍቶኝ ተባሰጪች ነበር እውነት ይሰመሁት ቃል እጅግ የነጠረ ነው በአንዴ ላዉጣኝ ዮኒዬ ዘመን ቡሩክ ይሁን ክብር ለኢየሱሰ ይሁን
@semiengebremichael1924
@semiengebremichael1924 5 жыл бұрын
በገንዘቤ 4 አመት ኖረው አሜሪካ ስንመጣ 200 ዳላር የምከፉለው የሌለኝ መስሎቸው ከቤት አስወጡኝ 5am. ላይ ይቅርታ ዛሬ አደረኩ ለራሴ ማኝ ስለሆኩ ነው ምኔም ላልሃኑ ሰውች ግንዘቤን ይባከንኩት እይልኩ እቆጭ ነበር
@hiwothaile7809
@hiwothaile7809 5 жыл бұрын
ዮኒ በጣም ነው የምንወድህ ትምህርቶችን ግን ባታቋርጡት ደስ ይለናል ተባረኩ
@danielgirmachew91
@danielgirmachew91 5 жыл бұрын
God bless you more and more
@simbokafala2104
@simbokafala2104 5 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ተባረክ ቀሪ ዘመን ይባረክ yoni የኛ 1ኛ
@bekebaba4079
@bekebaba4079 5 жыл бұрын
በጉጉት ነበር ሰምቼ እመለሳለሁ ተባረኩ ቅዱሳን ዮኒም ተባረክ
@ዘድነኝ-አ9ዠ
@ዘድነኝ-አ9ዠ 5 жыл бұрын
ዮኒ ፀጋው ይባስብህ ሌላ ምን እላለሁ እዚአብሄር ይባረክ አንተን የሰጠ ጌታ ይርደን እንደ ቃሉ መኖር እንድንችል የኔ ቁስል ነው የነካው በዚህ ቃል Ufffffff 😂😂😂😂tmrtochu be saki newu miyalkewuuu wuuuyyyyy yoni siwodk
@tigiestmclean163
@tigiestmclean163 5 жыл бұрын
God bless you man of God. Your teaching soo HolySpirit filled, wise and so well explained I love all your preaching. God bless you and May God give you more anointing.
@geremchewelda4281
@geremchewelda4281 5 жыл бұрын
በትክክል ፀጋህ ይብዛልህ ተባረክ ዘመንህ በሙሉ ይባረክ
@kababoshkassayh711
@kababoshkassayh711 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ ወንድሜ ያንተ የሆነው ሁሉ ይባረክ
@aziebmebrahtu777
@aziebmebrahtu777 5 жыл бұрын
Wawww it is amazing Egzabhier tsega ychemrlh zemenh ylemlm Yoniye🙏🙏🙏
@amanuelakalu5590
@amanuelakalu5590 5 жыл бұрын
ጌታ ዘመንን ይባረክ በጣም ደስ ያምል ትምሀርት ነው
@yeeyesusnendikinesh3778
@yeeyesusnendikinesh3778 5 жыл бұрын
ዮንዬ ታበረክልኝ ዬእግዘአብሔር፡ሰዉ፡በጠመ ታበርኬበተሎ ስለ አንተ ጌታ ይበረክ ፀገውን ጌታ ይጨምረል✊✊❤️❤️❤️
@wongelabera9826
@wongelabera9826 5 жыл бұрын
yours special teacher we love you
@tezetasahbel9846
@tezetasahbel9846 5 жыл бұрын
ዮኒዬ ተባረክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ጌታ ከእኔ ላይ ይንቀል ገንዘብ መውደድን እፍዬ ተባረክ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ እኛም ስንወድኮ
@elsayegata7943
@elsayegata7943 5 жыл бұрын
Tebareke tegawene hemero yeseteke
@ramayouns9321
@ramayouns9321 5 жыл бұрын
You are so blessed all family again and again
@መልካምወጣት-የ5ከ
@መልካምወጣት-የ5ከ 5 жыл бұрын
ያንተን ትምርት መስማት መፅሐፍ ቅዱስን በቀላሉ እንደማንበብ ነው
@abel8835
@abel8835 5 жыл бұрын
You are amazing leadership in the world God bless you bro
@ማርሲልነኝኢየሱስያድናል
@ማርሲልነኝኢየሱስያድናል 5 жыл бұрын
ተባረክ ዮኒዬ
@linumamexu9649
@linumamexu9649 5 жыл бұрын
Ena orthodox neg gen betam nw mewedh temeretehen esemalehu e/g ye agelegelot zemenehen yebark ❤❤❤
@etietyo8610
@etietyo8610 5 жыл бұрын
Ohhhhhh,God bless u more more ዮኒዪ
@elsabetgetachwo4079
@elsabetgetachwo4079 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዮኒዬ
@abebachekol3611
@abebachekol3611 5 жыл бұрын
ጸጋው ይብዛልክ ተባረክ
@ethiopiaethiopia2721
@ethiopiaethiopia2721 5 жыл бұрын
ሰላም የጌታ ቡሩክ ታባረክ
@tigesttig9348
@tigesttig9348 5 жыл бұрын
Ewnt eko new ዮኒ ጌታ ይባርክህ ለጌንዘብ ስላለን ፊቅር ልክ ልካችንንነዉ ያስተማርከን
@lidyaadiss3714
@lidyaadiss3714 5 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡኡ እግዛብሄር ሆይ አድነኝ!!!!! ትክክል ነው የእግዛብሄር ሰው ተባረክ።
@hulubesuhon3629
@hulubesuhon3629 5 жыл бұрын
Amen amennn ewnet nw Yoni zemenki yebarki!!!!!!
@mariamabrahim6059
@mariamabrahim6059 5 жыл бұрын
ዘመንህ ዘላህ ይባረክ የወኒየ1ኛ
@egereetube2551
@egereetube2551 5 жыл бұрын
thank u very much cont..... for tommorow
@melenabakalu7444
@melenabakalu7444 5 жыл бұрын
Amen i have holy sprit so i have every thing
@abdullaalabbar714
@abdullaalabbar714 5 жыл бұрын
Yone አግዚአብሔር yebarekeke yemgrem ተምህርት ነው
@abel8835
@abel8835 5 жыл бұрын
ትምህርቶችህ ያልተመናፈሱ በቀላል አገላለፅ ግን amazing መልእክቶች ናቸው
@zabibazabiba5823
@zabibazabiba5823 5 жыл бұрын
🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉ዊይየሚገምአስተማሪ
@nishanraday7062
@nishanraday7062 5 жыл бұрын
ዮኒ አንደኛ ነህ ጌታ ይባርክህ
@misganatamirat3154
@misganatamirat3154 5 жыл бұрын
Yoni fikre❤ tebaraki ❤
@የጌታልጅነኝእየሱስክበርእ
@የጌታልጅነኝእየሱስክበርእ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን
@genetiyob7893
@genetiyob7893 5 жыл бұрын
God Bless You &Your Family Yoniye
@etietyo8610
@etietyo8610 5 жыл бұрын
God bless u more & more . amen
@mohmadrf7567
@mohmadrf7567 5 жыл бұрын
ዮንዬ ዘመንክ በጌታ ሥም ይባራክ
@etaeta493
@etaeta493 5 жыл бұрын
Bless you more yon
@josephmakary3015
@josephmakary3015 5 жыл бұрын
Yoni tebarekln l love yue
@mesertjesus6051
@mesertjesus6051 5 жыл бұрын
ዮኒ ጌታዬ ይባርክህ ዘመን ይባረከ ፀጋውን ያብዛልህ
@dffxhddg7608
@dffxhddg7608 3 жыл бұрын
Eyv ñews
@godislove1jesus56
@godislove1jesus56 5 жыл бұрын
Be ewnet lek belhal ere Amen belu eyetebalu new milut eyetelmenu eytelmnu lek ayitehal
@bereketbelay5456
@bereketbelay5456 5 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ
@abialentewodros5449
@abialentewodros5449 5 жыл бұрын
Geta eyesus yibarkik tsegawun yabzalk yoniye sitastemir libbe yikeltal ewodikalewu kene betesebik tebareku
@emmanuelhope4917
@emmanuelhope4917 5 жыл бұрын
Bakerus tebareki
@tigistabrham3286
@tigistabrham3286 5 жыл бұрын
Amen amen
@linayaried2086
@linayaried2086 5 жыл бұрын
Tabarak e Tamasagane
@addis.g6448
@addis.g6448 3 жыл бұрын
ተባረክ ዬኒ
@አበቱንጹልብፍጠርልኝ
@አበቱንጹልብፍጠርልኝ 5 жыл бұрын
ዮን ፈጣር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ
@hananseid4300
@hananseid4300 5 жыл бұрын
Wowwwwww gyta zemnhen yebarkew
@emiliesaade8588
@emiliesaade8588 5 жыл бұрын
ጌታ ይባርክ ኖኒ !!አንደኛ ኖኒ
@AG-lh3qg
@AG-lh3qg 4 жыл бұрын
Yoni, You are so blessed it's not because you have loved by people or you have so many followers or other but because God is with you! And you are truly annoyed! Anything you preached, goes to the heart and mind. I mean, life changing. One things I want to say, we always listening to your teachings and using the service you are giving to the soul but we people who live over seas like America, how can we help? Can you create go fund me? that's the easiest way to help.
@hirutyedemufire8758
@hirutyedemufire8758 5 жыл бұрын
Yoni geta iyesus zemnihin yibarkw tsegwin beeitif yabzlih🙏🙏🙏🙏🙇🙇🙇🙇iwint geta bante tilki sira iyesrnw tebrkilng wowwwwww💞💞💞💞
@annatujuba4898
@annatujuba4898 5 жыл бұрын
Wowow namaa waqqayyoo DIBEE KAASEE KAN AKKA KEETTI OSOO LAFAA HUNDAA JIRATEE YOONNII GOD BLESSED YOU
@azebwilliams6580
@azebwilliams6580 5 жыл бұрын
Amennnnn 🙌🙌🙌❤🙏🙏
@zenikabtiymer4167
@zenikabtiymer4167 5 жыл бұрын
Yoni # 1 for this generation.
@kabbonishkabonis3623
@kabbonishkabonis3623 5 жыл бұрын
Amen amen hulu yalew manfas kidus yalew new
@nebrettadesse7845
@nebrettadesse7845 5 жыл бұрын
Yoniye tebarek
@---wu4xs
@---wu4xs 5 жыл бұрын
ዩንዬ ጌታ ይባርክ እወድሃለሁ በህይወቴ ዘመን ሁሉ
@sarasar8343
@sarasar8343 5 жыл бұрын
ZemenkeYetebarekeYeweneTebareke
@bodidoda2564
@bodidoda2564 5 жыл бұрын
ዮኒዬ ተባረክ
@rosakejela4503
@rosakejela4503 5 жыл бұрын
Yoniye kalat atawlih zemen agelgilotih yibarek betam yegeremegn dink timirt new buz endastewil redahegn erasenm endi fetish arekegn biruk neh wndme
@muluworkkebaebba5193
@muluworkkebaebba5193 5 жыл бұрын
God bless you more more more ameen
@mintesnotmarkoss9285
@mintesnotmarkoss9285 5 жыл бұрын
Wow it's amezing
@f.syejawaarzereabatejaalma5792
@f.syejawaarzereabatejaalma5792 5 жыл бұрын
Yoniye wedehalew hulem
@etnascell519
@etnascell519 5 жыл бұрын
amn amn tabarak gita ybareky
@kedanemariamabrha6729
@kedanemariamabrha6729 5 жыл бұрын
ተባረክ
@geremchewelda4281
@geremchewelda4281 5 жыл бұрын
God Belss You Moer And Moer
@addis.g6448
@addis.g6448 3 жыл бұрын
ገራሚ መገለጥ ነው እውነት ነው ይሁዳ የሚል ሰም ማንም አያወጣም አሁን ገባኝ
@እየሱስሕይወትነውየደሙፍሬ
@እየሱስሕይወትነውየደሙፍሬ 5 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርክ ዮንዬ ዘመን ይለምልም
@ኢየሱስወንድምጋሼ
@ኢየሱስወንድምጋሼ 5 жыл бұрын
Ameeennn tebarek sew birr wesdobgn lemekebl eferalewu kalu tiz ylegnal Betam bizu birr tichalew kalu yazegn esike 30,000 yebelet ahun demo semche tewukugn Sewu wesidobgn alikebelm kegenzeb sew ybeltal tebarek timherethe aytegebm😗😗
@kerubelalmi7267
@kerubelalmi7267 5 жыл бұрын
ዮኒዬ❤️🔥👌🏽🙏😇
@tesmen3278
@tesmen3278 5 жыл бұрын
Yoni tebarek bebzuh
@jesusislordmyloveisjesusje1587
@jesusislordmyloveisjesusje1587 5 жыл бұрын
ገንዘብ ወደን እኮ እኛ ክርስቲያኖች ሰዎቹን ፈጀ ናቸው። ልክልካችን ንገርን። መንፈስ ቅዱስ ተባርክ አሜን። ውድሜ ጌታ ይባርክክ።አሜን
@godisgoodallthattime3406
@godisgoodallthattime3406 5 жыл бұрын
God bless you 🙏🙏❤️❤️
@f.syejawaarzereabatejaalma5792
@f.syejawaarzereabatejaalma5792 5 жыл бұрын
Petewochen wedachewalew wellahi fikir nachaw
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r 5 жыл бұрын
ወንድሜ እኛም እንወድሃለን
@bettyabdisa5062
@bettyabdisa5062 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ
@mercy4791
@mercy4791 4 жыл бұрын
Geta eyesus zemenehen yebark....... tsega yebezaleh
@tigistfiker7754
@tigistfiker7754 5 жыл бұрын
ወይኔ ዬንዬ እግዝአብሔር እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን እግዝአብሔር ይባርክክ
@mihretjorge716
@mihretjorge716 5 жыл бұрын
Amen des sil temhertek yoni
@jesuslordeysusnew4636
@jesuslordeysusnew4636 5 жыл бұрын
kkkk betam new yesakut gen betam temerayleu ynatan tebareki betamm
@rahmamth8034
@rahmamth8034 5 жыл бұрын
Ba. Tikikili. Yooniye. ጌተ እዬሱስ አብዝቶ ይበርክህ ጸገዉን የብዝፕልህ ዘርህ ቤተሰብህ ትደርህ ይበረክ ተበረክ
@masi6905
@masi6905 5 жыл бұрын
yoneye yebate lije zamn beta bageta semi yebareke
@tigistgashu7697
@tigistgashu7697 5 жыл бұрын
ስወድክ
@martaogbamicaelaraia7441
@martaogbamicaelaraia7441 5 жыл бұрын
Amen le Eyesus embi le mammon
@mezmur1366
@mezmur1366 5 жыл бұрын
ተባረኪ
@yonasbuni7677
@yonasbuni7677 5 жыл бұрын
"No words for U" malet yihene new...Yoni Andegna!!!
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
火影忍者一家
Рет қаралды 130 МЛН
Human vs Jet Engine
00:19
MrBeast
Рет қаралды 113 МЛН
Бенчик, пора купаться! 🛁 #бенчик #арти #симбочка
00:34
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 3,5 МЛН
በእኔ ምክንያት ከቤትሽ ወጣሽ
14:20
ayu & buze
Рет қаралды 5 М.
Pastor Babu Cherian // malayalam message //
56:18
Pastor Sam Pulikkottil
Рет қаралды 14 М.
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
火影忍者一家
Рет қаралды 130 МЛН