የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ የካርድ ህትመት ቀጠሮ ለመያዝ | Steps to Process Your Fayda Digital ID Card Printing

  Рет қаралды 25,116

Enat Tech

Enat Tech

Күн бұрын

Пікірлер: 82
@DaniHaile-k6k
@DaniHaile-k6k 4 ай бұрын
በጣም የሚገርም ነዉ በመጀመሪያ መነገር ነበረበት
@enat_tech
@enat_tech 4 ай бұрын
ምኑ ወንድሜ
@AwolBarsenga
@AwolBarsenga 3 ай бұрын
Good
@abdiiCamadaa
@abdiiCamadaa Ай бұрын
ረሲቱን ኣላስቃማጥኩም
@enat_tech
@enat_tech Ай бұрын
ችግር የለውም
@ElsabetMulugeta-l9n
@ElsabetMulugeta-l9n 7 ай бұрын
Ykrta, download saladrg nw ke national id website ywtahut ena dgame maggnet echlalw. Ena ye Telebirr receipt lmndnw transaction to Chapa financial technology share campaign milw?
@Efy551
@Efy551 6 ай бұрын
ክፍያ በቴሌብር ከፍየ ከጨርስኩ በኋላ የቀጠሮ ቀን ያለበትን ደረሰኝ እንዴት ማግኘት እችላለሁ?
@DagmawiDereje-dn9io
@DagmawiDereje-dn9io 5 ай бұрын
biro ena posta bet hije kekefelkukugn 15gna kene new gin eskhun tatimo almetam koy sint ken new mikoyew
@AnnoyedBicycle-mv2ko
@AnnoyedBicycle-mv2ko 4 ай бұрын
Service fee bicha kefye original card photo aylikum keza eziwu print lemasdereg ? Gideta enesu nachewu print miyadergut?
@enat_tech
@enat_tech 4 ай бұрын
በpdf ማውረድ ትችላለህ
@AnnoyedBicycle-mv2ko
@AnnoyedBicycle-mv2ko 4 ай бұрын
@@enat_tech can u do a video on that ? Ena be pdf mawerdewu Le binance mnamn verification yihonal?
@Purpletube1
@Purpletube1 5 ай бұрын
እኔ ክፍለሀገር ነው ያለሁት የፖስታ ቤት አድራሻ ዝርዝሩ ውስጥ የለም እዚህ ግን ፖስታ ቤት አለ ምን ላድርግ
@enat_tech
@enat_tech 5 ай бұрын
የት ነው ያለከው
@Purpletube1
@Purpletube1 5 ай бұрын
@@enat_tech ቡታጅራ
@AlayeMsaye
@AlayeMsaye 3 ай бұрын
መታወቂያ እድላክልኝ
@arayazeray
@arayazeray 3 күн бұрын
በክፍል ሃገር ያለንስ region እሚለው ላይ አአ እና አዳማ ብቻ ነው እሚያሳየኝ
@enat_tech
@enat_tech Күн бұрын
አለ ወንድሜ በደንብ እየው
@DanielWorkneh-u3n
@DanielWorkneh-u3n 2 ай бұрын
ፖስታ ቤት ለመቀበል ስንሄድ የማንነት ማረጋገጫ or የቀበሌ መታወቂያ የሌለንስ እንዴት እናርግ??pleas
@enat_tech
@enat_tech 2 ай бұрын
እጅህ ላይ ማንነትህን እሚገልጽ ምን አለህ?
@DanielWorkneh-u3n
@DanielWorkneh-u3n 2 ай бұрын
@@enat_tech ምንም የለኝም ጠፍቶብኛል በተወካይ መውሰድ ይቻላል??
@enat_tech
@enat_tech 2 ай бұрын
አይቻልም የትምህርት ቤት ዶክመንት አለህ
@NbsGtub
@NbsGtub Ай бұрын
Telebir account ላይ ብር የሌለንስ። እንዲህ መከራ እና ጣጣ የሚበዛበት አልመሰለኝም ነበር ቢቀርስ
@enat_tech
@enat_tech Ай бұрын
ብዙ አማራጮች አሉ
@NbsGtub
@NbsGtub Ай бұрын
@enat_tech አብስኒያ ስሞክር በኖርማል አይደለም ማስተር ካርድ መሆን አለበት አሉኝ
@enat_tech
@enat_tech Ай бұрын
እሺ ላግዝህ ስልክህን አስቀምጥልኝ
@AbdiJemal-qw6qm
@AbdiJemal-qw6qm 5 ай бұрын
Slam abdlfeta ebalalew
@enat_tech
@enat_tech 5 ай бұрын
እሺ ምን ላግዝህ?
@BizuayewDejene
@BizuayewDejene 6 ай бұрын
Ke ketero ken betam koyebgn le sene 15 neber yalugn eskahun text alderesegnm mn ladrg
@AbrahaleyAtsbha
@AbrahaleyAtsbha 2 ай бұрын
Ye fayda yetelakelign message teftobgna mn larg
@enat_tech
@enat_tech 2 ай бұрын
እዚህ channel ላይ አለ video እንዴት እራስህ መላክ እንደምትችል ገብተህ እየው
@Amany_tech
@Amany_tech 6 ай бұрын
ሰላም ቸርነት እባላለው የ digital id ክፍያ ከፍፀምኩ payment successful ሲለኝ መብራት ጠፋአች መቼ እንደሚደርስ አላየሁትም ፡እባክሽ፡
@enat_tech
@enat_tech 6 ай бұрын
text ይልኩልካል ጠብቅ ችግር የለውም
@ZelalemAbebe-z6o
@ZelalemAbebe-z6o 2 ай бұрын
Berune kefeye etho posta yemel alemetalegnm
@Samibahar7
@Samibahar7 5 ай бұрын
Bro delivery date july 5 neber eskahun message almetam please min ladrig help me😢
@enat_tech
@enat_tech 5 ай бұрын
አንዳንዴ ሊዘገይ ስለሚችል ጠብቅ
@MahletLeulseged-s2u
@MahletLeulseged-s2u 5 ай бұрын
ኢንተርኔት ቤት ቀጠሮ ለምይዝበትም ጭምር ነው 341 ብሩ?
@enat_tech
@enat_tech 5 ай бұрын
እራስህ በዚህ ቪዲዮ መሰረት internet ቤት ሳትሄድ መያዝ ትችላለህ
@BisratLema-y5r
@BisratLema-y5r 2 ай бұрын
በአካል መምጣት እፈልጋለሁ አድራሻችሁ የት ነው
@enat_tech
@enat_tech 2 ай бұрын
ዋናው post office
@MohamedYutube
@MohamedYutube Ай бұрын
የኔ አውጥቸ ጠፋብኝ ምን ላድርግ
@MekanetDawet
@MekanetDawet 3 ай бұрын
በcbe እኮ ይቻላል።
@enat_tech
@enat_tech 3 ай бұрын
አወን ይቻላል
@kassahuntamirwoilile8517
@kassahuntamirwoilile8517 8 ай бұрын
በፖስታ ማስላክ ይቻላል?
@enat_tech
@enat_tech 8 ай бұрын
የት
@TomasAbe-m5z
@TomasAbe-m5z 9 ай бұрын
ከaa ዉጭ አይቻልም?
@enat_tech
@enat_tech 9 ай бұрын
በቅርቡ ይጀምራል
@christiangetu7207
@christiangetu7207 8 ай бұрын
ሀዋሳ መመዝገብ እችላለው?
@enat_tech
@enat_tech 8 ай бұрын
አወን ትችላለህ
@christiangetu7207
@christiangetu7207 8 ай бұрын
@@enat_tech ቦታውን የቱ ጋር ነው?
@enat_tech
@enat_tech 8 ай бұрын
ገቢዎች ቢሮ ላይ
@AMV_editz783
@AMV_editz783 8 ай бұрын
​@@enat_tech what about mekelle
@enat_tech
@enat_tech 8 ай бұрын
ገቢዎች ላይ
@YitagesAyele-s4w
@YitagesAyele-s4w 6 ай бұрын
ሰለም ጤና ይስጥልኝ ይታገስ አየለ እባላለው Id card ከፍዬ ከ15ቀን በላይ ነው ግንሊሰጠኝ አልቻለም፡፡
@enat_tech
@enat_tech 6 ай бұрын
የት ነው ያለከው
@BizuayewDejene
@BizuayewDejene 6 ай бұрын
Kality
@yareda34DMF
@yareda34DMF 8 ай бұрын
1/ Bro ስልክ ቁጥርህ ለምን የተለያየ ሆነ 2/ የሞላህበት ቀን በ21 ነው መረከቢያ ቀን ደግሞ በ19 ነው እንዴት ነው ነገሩ
@enat_tech
@enat_tech 8 ай бұрын
በደንብ ተመልከተው
@yareda34DMF
@yareda34DMF 8 ай бұрын
Eshi gn fayda number የት ነው የማገኘው
@enat_tech
@enat_tech 8 ай бұрын
መጀመሪያ የምዝገባ ጣቢያዎች ላይ ሂደህ ተመዝገብ
@yareda34DMF
@yareda34DMF 8 ай бұрын
@@enat_tech Eshi koy be Tele birr smokr degmo code aygebalgnm
@AlayuZewudu
@AlayuZewudu 8 ай бұрын
ፋይዳ ቁጥሩ የጠፋብን በምን ማግኘት እንቺላለን?
@enat_tech
@enat_tech 8 ай бұрын
telegram ላይ @kirunid ብለህ ላከው
@FuadHashim-y2f
@FuadHashim-y2f 7 ай бұрын
ስልክ ቁጥር ተሳስቼ ነበር እንዴት ነው ማስተካክለው
@enat_tech
@enat_tech 7 ай бұрын
በቅርቡ ይጀምራል ያኔ ማስተካከል ትችላለህ
@KebedeSitotaw-k2j
@KebedeSitotaw-k2j 3 ай бұрын
ሰላም, 625 ብር ለፈጣን በቴሌ ብር ክፍያ ከፍዬ ጨርሻለሁ እስካሁን ምንም text አልመጣልኝም የቀጠሮ ቀን ደግሞ ዛሬ ነበር ግን ምንም የለም እባክህ ተባበረኝ🙏
@enat_tech
@enat_tech 3 ай бұрын
ሊዘገይ ይችላል ትንሽ ቀን ጠብቅ እና post office ሂደህ ጠይቅ
@MtkuTeka
@MtkuTeka 6 ай бұрын
Le card yetemat matemeya bet meseret ayechalem
@enat_tech
@enat_tech 6 ай бұрын
አይቻልም
@YELEKALABEBE
@YELEKALABEBE 7 ай бұрын
የኔ አልተላከልኝም
@enat_tech
@enat_tech 7 ай бұрын
send your telegram username?
@FuadHashim-y2f
@FuadHashim-y2f 7 ай бұрын
ለሌላ ሰው ቀጥሮ ማስያዝ አይቻልም ወይ
@enat_tech
@enat_tech 7 ай бұрын
ይቻላል
@NamomsaTasfaye
@NamomsaTasfaye 6 ай бұрын
Send me code
@SolomonAyalew-wo7jw
@SolomonAyalew-wo7jw 7 ай бұрын
ከፍዬ ደረሰኝ አልመጣ አለኝ
@ZerhuneLema
@ZerhuneLema Ай бұрын
ስሜ ተሳስታል
@enat_tech
@enat_tech Ай бұрын
አሁን ያለከው የት ነው? አዲስ አበባ ከሆንህ ማስተካከል ትችላለህ unity parking or post office(head)
@AdbaruYeserah
@AdbaruYeserah 6 ай бұрын
አስዘናል ቀጠሮ ግን እሰካሁን መርጃ የለንም ይደወልልናል ወይስ
@enat_tech
@enat_tech 6 ай бұрын
text ይላክልሃል
@AbrahaleyAtsbha
@AbrahaleyAtsbha 2 ай бұрын
Ye fayda yetelakelign message teftobgna mn larg
@MekoninTeka
@MekoninTeka 4 ай бұрын
ክፍያ በቴሌብር ከፍየ ከጨርስኩ በኋላ የቀጠሮ ቀን ያለበትን ደረሰኝ እንዴት ማግኘት እችላለሁ?
@enat_tech
@enat_tech 4 ай бұрын
መታወቂያው ሲደርሰ text ይደርስሃል ችግር የለውም
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН