የፒያሳና አራት ኪሎ መንገድ አዲስ ገጽታ

  Рет қаралды 8,898

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

#ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Пікірлер: 10
@rastamulugeta8806
@rastamulugeta8806 3 ай бұрын
መተቸት ብቻ ሳይሆን ማመስገንም ይገባል በአጭር ጊዜ ማለቁ ለሁላችንም ትምህርት ነው።
@user-on3pz4xr4x
@user-on3pz4xr4x 3 ай бұрын
ድንቅ፡ስራ፡ነው፡እዝባችን፡ግን፡መንገድ፡አጠቃቀም፡በሚገባ፡መጠንቀቅ፡አለበት፡የተንጣለለ፡የእግረኛ፡መንገድ፡እያለ፡ከተሽካሪ፡ጋር፡መጋፉት፡ግን፡የትራፊክ፡ህግን፡መጣስ፡ነው።እባካችሁ፡ተስማምተን፡ተውቦ፡የተሰራልን፡መንገድ፡በአግባቡ፡እንጠቀም።
@goodnews2392
@goodnews2392 3 ай бұрын
ባለተሽከርካሪዎች መስመራቸውን ጠብቀው መንዳት እንዲለማመዱ ጥብቅ የሆነ ህግ ቢወጣ መልካም ነው። አንድ ፒካፕ ቢጫ መስመር ውስጥ ገብቶ ሲያሽከረክር ስመለከት ይህ ህዝብ መቼ ነው የሚሰለጥነው ብዬ አሰብኩ? እባካችሁን የመኪና አሽከርካሪዎች የመንገድ ህግን ተግባራዊ አድርጉ አደጋም ይቀንሳል።
@rado7282
@rado7282 3 ай бұрын
የእግረኛ መስመር ይታየኛል ምን አይነት ሱስ ነዉ ዘሎ መሀልአስፋልትየሚያስገባ
@monegoncco
@monegoncco 2 ай бұрын
🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@sultanhope6810
@sultanhope6810 3 ай бұрын
show in side by side that that before and after
@Yaredesh
@Yaredesh 3 ай бұрын
ሳሮቹን የሚረግጠውን ቆሻሻ የሚጥለውንም መቀጣት አለበት
@surafelworkshet2952
@surafelworkshet2952 3 ай бұрын
ምነው ግን ዛፎቹ ገና ካሁኑ ተንጋደዱ
@fab200
@fab200 3 ай бұрын
Buda belachew.😂
@tomk5529
@tomk5529 3 ай бұрын
ያንተ አይን ነው የተንጋደደው
Violet Beauregarde Doll🫐
00:58
PIRANKA
Рет қаралды 52 МЛН
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,4 МЛН
Cute kitty gadgets 💛
00:24
TheSoul Music Family
Рет қаралды 22 МЛН
ጥቁሩ የአቪዬሽን ፈርጥ
20:57
Fana Television
Рет қаралды 612
ጎርጎራ የዘመን ድልድይ | ልዩ ዘጋቢ ፊልም
37:31
የአፍሪካ ምርጡ አየር መንገድ
13:14
Fana Television
Рет қаралды 1,5 М.