የዮሴፍ አባት ያልጠበቀ መጨረሻ!!የፊቱ ገፅታ የተቀየረበት ትልቅ ሚስጥር!!

  Рет қаралды 69,974

ዱካ ሾው /duka show

ዱካ ሾው /duka show

Күн бұрын

Пікірлер: 1 700
@pastorhaileasfaw1967
@pastorhaileasfaw1967 Күн бұрын
ኤልሳና ዘላለምን ሳላደንቅ አላልፍም ዘመናችሁ ይባረክ።
@Sheibra-nj9xr
@Sheibra-nj9xr Күн бұрын
ጆሲ ተሳክቶላቹዋል አንተናአ አብረዉክ ያሉዉሉ ኤልሳ ተባረኩ pllof ur
@LeyoLeyo-i6n
@LeyoLeyo-i6n Күн бұрын
የዘላለም ድካም ጥረት ወደር የሌለው ነው ዞል ወንድሜ የሂወት መንገድህ ሁሉ የተባረከ ይሁንልህ በጣም ልዩ ሰው ነህ በዚህ ደረጃ ሰውን ለመርዳትና ሰውን ለማስደሰት የምትደክመው ድካም የምር የሚገርም ነው አንተን የወለደች እናት ማህፀኗ ይባረክ ትለያለህ
@AbrheteAbrhete
@AbrheteAbrhete Күн бұрын
ዞላዬ ተባረክ ዘርህ ይባረክ ተሰፋ ሳትቆርጥ ዮሴፍን ጉደዳይ ዳር ስላደረሰከው የወለደችህ እናት ትባረክ
@hayatsamiratube3314
@hayatsamiratube3314 Күн бұрын
የኔ ወንድም ዮሴፌ አባትህም ድኖ አብራችሁ ኑሩ በደስታ ያረብ
@የድንግልማርያምልጅነ-ሰ4ጸ
@የድንግልማርያምልጅነ-ሰ4ጸ Күн бұрын
የዮሴፍ አባትም ፀበል ይጠመቁ ንስሀ ይግቡ❤❤❤❤
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 Күн бұрын
SebeL y debtra sra new. Egzabher bicha new adagu
@jeenajeena6909
@jeenajeena6909 Күн бұрын
የአቶ ሰለሞን እህት እግዚአብሔ ፀጋውን ያብዛልሽ እግዚአብሔር ታላቅነው
@SaraHadis-pw5hg
@SaraHadis-pw5hg Күн бұрын
ደምርኝ❤❤❤
@wudiemekuria5386
@wudiemekuria5386 Күн бұрын
ዮሴፍ ደስ የበልህ አግዚአብሔር ንም አመስግን ከሱም ጋራ ተጣበቅ ❤❤❤🙏🏽
@jeenajeena6909
@jeenajeena6909 Күн бұрын
አሜን ፫ እውነትነው እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልልል
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 Күн бұрын
Amen Amen Amen
@yegeleabelay8906
@yegeleabelay8906 Күн бұрын
Amen Amen Amen 🎉
@فوزيهدينبو
@فوزيهدينبو Күн бұрын
ኢልስ በጣም አክባሪሽ ነኝ እድሜ ጤና ይሰጥሽ ዘመንሽ ይባረክ
@beirutyohannes9864
@beirutyohannes9864 Күн бұрын
እግዛአበሄር ይመስገን ለኩሉ ቀን ኣለው ዮሴፍ እድለኛ ነህ ። አባትህ እግዝአብሄር ይጠብቆው ሁል ግዜ በጸሎትህ አስበው እናትህ ኣክብራት ስዉ ሆኖ ይማሳሳት የለም እግዝአብሄር ክብር ይሰጣሀል።
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 Күн бұрын
Amen Amen Amen
@mulugetaabera4414
@mulugetaabera4414 Күн бұрын
ልጅቱዋ ግን ምን አይነት ልዩ ሰው ነች ግን ፈጣሪ በዚሁ ማንነትሽ ያኑሪሽ እስካ መጨረሻ
@AlemAlemal-wr3sr
@AlemAlemal-wr3sr Күн бұрын
በናትዘላለምፀበልይውሰዱትይፈወሳል
@AlemAlemal-wr3sr
@AlemAlemal-wr3sr Күн бұрын
እንካንምደሳለህየውሴፍ
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 Күн бұрын
በጣም እግዚአብሔር እሷን ተጠቅሞ ዮሴፍን እዚህ ደረጃ ላይ አደረሰ።
@RukiaSeid-n1e
@RukiaSeid-n1e Күн бұрын
በጣም
@Sada-yc6pi
@Sada-yc6pi Күн бұрын
በጣም🎉🎉
@adanechhaile8958
@adanechhaile8958 Күн бұрын
እናትና ወንድሙ ለንብረት ሲንገበገቡ ዮሴፍ በብዙ ተባረከ
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 Күн бұрын
Sew aydelum Enatina Wondim. Mafer yigebachewal.
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 Күн бұрын
Tikkile
@አህሪቡHSቲዩብ
@አህሪቡHSቲዩብ Күн бұрын
የአባቱ ቤተሰብ ረጂም እድሜ ይስጣችሁ🎉🎉🎉🎉
@ያይመርኩce9ul
@ያይመርኩce9ul Күн бұрын
የዮሴፍ አባት ጀግና የሚለው ቃል አይገልፀውም ጀግና ጀግና ጀግናችን ነው ።ስለ መናፍስት የገባው ነው ።እድሜና ጤና ብሰጠው ላይብረሪ ነው። ኮመታችንን የምታዩ ከሆነ ከመጀመሪያው ጀምሮ ኮመንት ሳረግ ነበር ።ይህ መሆኑ በጣም ደስ ይላል ።ከዚ በሃላ ግን ዮሴፍ ፈተና አለበት በጣም ከባድ ፈተና ፡አባቱ እንዳሉት ከቤተ ክርስቲያን መጥፋት የለበትም መጾም መጸለይ መስገድ መቁረብ መቀጥቀጥ አለበት።ዮሴፍ ከዝ በዋላ ነጻነትክን አውጅ በቃ ፌትእንም ግለጥ ስለሠው ወሬ አይድነቅ አንተ ሰው ብቻ ሳይሆን እድለኛ ሰው ነህ ።አባትህ ቆራጥ አባት ነው።መናፍስቱ ስጋዬን የሚያደቁት እንጅ ወደ ልጅ ሀይቀጥሉም ብለዋል ቃላቸውን የድንግል ማርያም ልጅ ያፅናው። አሜን አሜን አሜን ።
@TigistTerefe-b7j
@TigistTerefe-b7j Күн бұрын
የዉሴፍ አባት ፀበል ይጠመቁ ንሰሀም ይግባ ሳጣን ስልጣን የለዉም የዉደቀ መንፈስ ነዉ ይድነሉ እዉነት ፀበል ይግቡ
@karadion
@karadion Күн бұрын
አር ግጥም አድርጎ ስልጣን አለው መጸሐፍት አለነባብሽም 1ኛ መቀቢስ 1: 3 አንቢቢ
@MebratTesfaye-y2y
@MebratTesfaye-y2y Күн бұрын
ዮሴፍዬ እንኳን ደስ አለህ አባት መዳን አለባቸዉ.ጉዞ ወደ ፀበል ንሰሀ ይግቡ እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል,እግዚአብሔር ሀይሉን ገልፆ እንዲመሰከርለት ያደርጋል.መናፍስት ሀይል የላቸዉም.ሀይል ሁሉ የእግዚአብሔር ነዉ.ድንግል ማሪያም በፀጋዋ አትለዮት
@zelalemtegistu
@zelalemtegistu Күн бұрын
እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል የአቶ ሰለሞን መዳን አለባቸው
@demwezeassefa5221
@demwezeassefa5221 Күн бұрын
እውነት ነው
@KewsrMohamed
@KewsrMohamed Күн бұрын
ያረቢ
@bitanyahadasalem6878
@bitanyahadasalem6878 Күн бұрын
Wawwww። ብጣዕሚ ከብድኻ ዝገላብጥ። ታሪኽ ዮሴፈይ እንቃዕ ደስ በለካ ጭንቀትና መዕረፊ ረኺቡ ክብሪ ን ኣምላኽ ዘለይ ሓወይ ሂወትካን ዘርእኻ ዝተባረኸ ይኹን እንቃዓ ጻማኻ ረአኻ ኣቶ ሶሎሙን ኣምላኽ ትቅጽል ሂወት ይሃብኩም ክህበኩም ኢዩኻኣ❤❤❤❤❤
@yebolwtoyobyeniwirem7347
@yebolwtoyobyeniwirem7347 Күн бұрын
ወንድማችን ዘላለም ጀግና ነህ ዮሲፍ አባትህን አላህ ያድናቸው
@KewsrMohamed
@KewsrMohamed Күн бұрын
Ameen
@furtunaghirmy8829
@furtunaghirmy8829 Күн бұрын
ኤልሳ ጊን ሚን ብየ ልገልጽሽ ቃላት አጣሁልሽ ፈጣሪ ቀሪዘመንሽ ሁሉ መልካም ያድርጎው ተባረኪ አንችን የየወለደች እናት ትባረክ❤❤❤
@hirut7396
@hirut7396 Күн бұрын
ዮሴፉን ከዚህ እርኩስ መንፈስ እንዳይደርስ በፆም በፀሎት በስግደት መዋጋት አለበት ዮሴፍ አባት ወደ ፀበል ቢሄዱ ❤
@mihretberaki1298
@mihretberaki1298 Күн бұрын
Yosefem abero ke abatu gare yehidu
@accacc5974
@accacc5974 Күн бұрын
የዮሴፍን መጨረሻ ስላለው እግዚያብሄር ይመስገን ዘልዬ ዘርክ. ይባረክ. ❤❤
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Күн бұрын
የእትየዋ መልካምነት ሳላደንቅ አላልፍም ዮሴፍ እንኳን ደስ ያለህ አባትህም እንኳን በህይወት ኖሩልህ ዘሌም ኤልሳም ሁላችውም ዘመናችው ይባረክ
@ummiumi3911
@ummiumi3911 Күн бұрын
እንክዋን ደስ አልክ ዮሴፍዬ አልሀምድሊላህ ስጋውቹን ማግኝት መሳቅ መጫወት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abebegtc7579
@abebegtc7579 Күн бұрын
ኤላሳ የሰውልክነሽ እግዚአብሔር በመንገድሽ ሁሉ ይጠበቅሽ የዋህ በሳል ቅን ነሽ እግዚአብሔር ዴስታሽን ያብዛልሽ ተባረኪ
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 Күн бұрын
Amen Amen Amen
@erinabella5455
@erinabella5455 Күн бұрын
የዮሴፍ አባት ክልባቸው ሰይጥን እና የሥጨለማ አላም አሰራር አጋንንትን ከካዱ እና ብአብ ወልድ እና በመንፈስ ቅዱስ ከተጠመቁ : በርግጠኝነት እግዚአብሔር አምላካችን መሃሪ ርህህሩህም ስለ ሆነ ይምራቸዋል: ዘልየ ኡሄን ካደረጉ እግዚአብሔር እድሜን ይጨምራቸዋል ከዮሴፍ ግዜ ይሰጣቸዋል : please Zele do that thanks from Eritrea 🇪🇷❤️🇪🇷❤️🇪🇷
@danielbeyene6894
@danielbeyene6894 Күн бұрын
ይገርማል እግዚአብሔር መልካም ነው ስለሁሉም እግዛብሔር ይመስገን::
@alambalay1176
@alambalay1176 Күн бұрын
ዘሌ እድሜህን እንደማቱሳላ ያርዝመው የዮሴፍን ነገር እዚህ አድርገህ በማየቴ እውነት ቃላት ያጥረኛል ለመናገር ከመጀመሪያው ሰአት አንስቼ እየተከታተልኩኝ ነበርና መጨረሻው ስላማረ በእንባ ነው የጨረስኩት ዮሲ አባትህን በማግኘትህ በጥጣም ደስ ብሎኛል ❤
@gddfds520
@gddfds520 Күн бұрын
የሚገርምሙ ቤተሰቦች ናቸው ተባረኩልን በእውነት የይሴፍ ደስታ ደስ ያለኝ አባትየው ምን አይነት ደግ ሰው ናቸው አባቴ ጨርሶ ጨርሶ ይማሮት
@ehilitutilahun3708
@ehilitutilahun3708 Күн бұрын
ይህ ጊዜ ዮሴፍ እንደገና የተወለደበት ጊዜ ነዉ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አባቱን እግዚአብሔር ፈዉሶለት አብረዉ ነዋሪ ያድርጋቸዉ ኤልሲ አንቺም ተባረኪ ተካንም ጌታ ይባርከዉ ዞላዬ አንተ ደግሞ የድሃ ሁሉ አባት ስለሆንክ የጀመርከዉን ሳትጨርስ አለመቆምህና እስከ ጥግ ሂደህ ማሳካትህ የተለየ የእግዚአብሔር የፀጋ ስጦታ ስለሆነ ያስደስተኛል ስለዚህ ቀሪ ዘመንህ በሙሉ የተባረከ ይሁን ዉድ ልጄ አሁንም አምላኬ ከፊትህ ይቅደም ❤❤❤❤❤
@ellenihagos657
@ellenihagos657 Күн бұрын
ጀግናችን ! ምን ያህል መባረክ ነው የሰውን ደስታ እራስህን ሰተህ በያቅጣጫው ስትሮሮጥ ማየታችን ለኛም ትልቅ ተስፋ ነህ ! በተራመድክበት በሔድክበት ቸሩ መድሃኒያለም !ከነ መላው ቤተሰብ ይጠብቅልን አሜን !!! ስለ ዮሴፍ ደስታዬ ከመጠን በላይ ነው ! የእግዚአብሔር ! ታላቅነት የሚያሳይ ታሪክ ነው ሁልግዜም አሸናፊነት አንድና አንድ ነው እሱም ቸሩ መድሃኒያለም ! ነው ።
@bezabishdema517
@bezabishdema517 Күн бұрын
Yosef bebezu dekam ye abathe mgengte betam yemgerm nw ye Egziabeher denq sera ahunem abathen nesha gebetew wede Sebel bihedu yefewesalu antem abrehachu yemenore tesefahe kewnetenga betseb gare megnangthe betam des yelale. Enkuwan dese alhe. Zelaem Alesa enk uwan Egziabeher dekamchun ayeto lezihe hulu lefatachu melese lestachu keber mesgana yedersew Enatem tebareku zerachu yebarek.
@betimesfen8796
@betimesfen8796 Күн бұрын
አንተ ጎበዝ ነህ ብርቱ እ/ር ያግዝህ እ/ር ይማራቸው
@በረንታ
@በረንታ Күн бұрын
ባእድ አምልኮ ከምድረ ገጽ ይጥፋ😢😢😢
@romangebremedehin8087
@romangebremedehin8087 Күн бұрын
በኢየሱስም፣አሜን፣፣
@Sheibra-nj9xr
@Sheibra-nj9xr Күн бұрын
በህዚ ዝባዝኬ የገባቸው ተማሩ አጋንንት ሥራዉ ይህ ነው የፈፈጠጠራችዉን ጌታ ንሳአ ገብታቹዉ ተመለሱ አትድከሙ አቃራጭ እየፈለጋቹዉ የኛ ጌታ የዘላአለም እይወት የሚሰጥ ነዉ አታአፍሩዉም እራሳቹዉን ብቻ አይደለም ምንም የማአያአቀዉን ትዉልድ ያአዛቹዉት ተዉት ትዉልዱን
@birukhailu5107
@birukhailu5107 Күн бұрын
Amennnnn
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 Күн бұрын
In the name of Jesus Christ the spirit of witchcraft
@محمدمحمد-ب8ع6ب
@محمدمحمد-ب8ع6ب Күн бұрын
እሜን ❤❤❤
@zewduzegeye8274
@zewduzegeye8274 Күн бұрын
ዋው ዋው ዋው !!ኤልሣና ዘሌ፡እግዚአብሔር ይባርካችሁ♥
@ElsaHanicho
@ElsaHanicho Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ አቶ ሰለሞን እንኳን ለንስሀ በቃህ ልብ ያለው ልብ ይበል ኢሄ ትልቅ ትልቅ አስተማሪ ነው ጠቋይ እና አስጠቋዮች ከዚ ሰውዬ ተማሩ ፣ እኔ ለአቶ ሰለሞን የምመኝለት የምፀልይለት እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ሰቶት ለመመስከር ሰዎችን ከጥፋት ከመጠቆል እና ከማስጠንቆል ነጥቆ ያወጣል ብይ እመኛለው የ እግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን ፣ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤናን ይስጥህ ፣ ዮሴፍም እንኳን ደስስ አለህ ዘሌም ኤልሲም ክሩ ባጠቃላይ እግዚአብሔር ውለታችሁን ይክፈላቹ "'አሜን"' ❤
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 Күн бұрын
Amen Amen Amen
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou Күн бұрын
አሜን❤
@sabamedhin6120
@sabamedhin6120 Күн бұрын
Mesehafe Kedus endemiastemerene Seytane wede medere sitale beEgziabher haile newe. Esune lamenute yehunelachewe selale Keduse Geta Amlak, astemariachene, wede Keduse alama mehede demo yemerecha gudaye newe. Yehe program ejige betame astemari selehone le Duka show beteseboche Elasane entatwane chemero kebre mesegane yegebachewale. Hulu yefetari newena melkame melkamune emegalehu.
@TsigeNefso
@TsigeNefso Күн бұрын
Z ኤሌሲ እንኳን ጌታ ረደችሁ የዬሤፍንም አባት ጌታ ከዚሕ አጋንት ጌታ ኢየሱስ ያላቆት እድሜ ይስጦት
@betslot9715
@betslot9715 Күн бұрын
አቶ ሰለሞን ላይ ያጃበበ የሞት መንፈስ በጌታ በእየሱስ ክርሰቶስ የተመታ ይሁን የሞት አዋጅ ይገልበጥ አይዞህ አትሞትም በህይወት ትኖራለህ ማዳኑንም ታያለህ አሜን ዘሌ በእዉነት ላንተ እና ለኤልሳ ቃላት የለኝም እግዛብሔር ይባርካቹ ዬሴፍም እንኳን አባትክን አገኘህ ቀሪ ዘመንህን አባትህ ድኖ አብራቹ ያኑራቹ
@aronbrhane374
@aronbrhane374 Күн бұрын
አባትና ልጅ በሰላም እድሜ ከጤና ሰጥቷቸው ያኑሯቸው ፈጣሪ 🙏
@betelihembayou4174
@betelihembayou4174 Күн бұрын
ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን።ዮሴፍ ዘመንህን እመብርሐን ትባርክልህ።ኤልሳዬ ላንች የሚሆን ምስጋና የለኝም።ተባረኪ።ዱካ ሾውን ከፍ ያድርግልን።
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Күн бұрын
አሜን
@LemlemAga
@LemlemAga Күн бұрын
አሜን❤❤❤
@AmsalawerkTemesgen
@AmsalawerkTemesgen Күн бұрын
የእምነትን ጥግ ያየንበት የእግዚአብሔርን ሀያልነትን አሸናፊነት የተመለከትንበት አሥተማሪ ጊዜ ነው እግዚአብሔር አሸናፊ ነው ሠይጣን ይዋረድ ክቡር ለድንግል ልጅ።አሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜን
@HdhzDnhd
@HdhzDnhd Күн бұрын
ልጁንም አባቱንም ወዴ ፀበል ቦታ ይዱ ማርያምን ይድናሉ
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln Күн бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ታሪክን ይቀይራል
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou Күн бұрын
ይድናሉ 100%
@ልይሽሀገሬልይሽ
@ልይሽሀገሬልይሽ Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በውነት በጣም ደስ ብሎኛል ልክ ለእኔ ድንቅ ነገር እንደተደረገልኝ ነገር ነው በጣም ደስ ያለኝ ስለ ዮሴፍ እንኳን ደስ አለህ ዮሴፍ ጋዜጠኛውም ልፋትህ ፍሬ ስላፈራህ አቶ ሰለሞን ጌታን ኢየሱስን ተቀበሉ ንሳሀም ግቡ በስጋም ነነፍስም ይድናሉ ዮሴፍዬ ለአንተም ጌታ ኢየሱስ ያስፈልግሀል ❤❤
@tagellabena4348
@tagellabena4348 Күн бұрын
የስዉሯ ማርያምን ፀበል ስጡት ፈልጋችሁ ይድናል የዮሴፍ አባት
@golden1-n9k
@golden1-n9k Күн бұрын
ስውሯ ማሪያም አድራሻው የለ ነው
@AlemBeby-m5h
@AlemBeby-m5h Күн бұрын
❤❤❤❤❤👍👍
@NerdiAsefa-si2jq
@NerdiAsefa-si2jq Күн бұрын
ሰውሮ ማርያም የሚባል ነገር የለም ተረተረት ነው ሞቶ ለሐጢያታችን የተነሳው አዳኘ ክርስቶስ ኢየሱስ ብቻ ነው
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት Күн бұрын
እናተ አውሬወች ውጡ ይህ የኛ ብቻነው አይመለከታችሁም አወ እናተ አታውቆትም እምታውቁት የጥልቁን የወደቀውን ነው የመረራችሁ ዋጡት ማርያም ማርያም ማርያም እኛንወዳታለን የተዋህዶልጆች ያልታደላችሁ የግአነብ ልጆች​@@NerdiAsefa-si2jq
@golden1-n9k
@golden1-n9k Күн бұрын
@NerdiAsefa-si2jq ለእኛ ለምናምን አለች
@Deres-qu2fg
@Deres-qu2fg Күн бұрын
ኤልሳ በጣም አስተዋይ ነሽ እግዚያቢሄር ይባርክሽ
@Sisaysisi
@Sisaysisi Күн бұрын
ዘልዬ ኑርልኝ ድካምኸን እግዛብሔር ይክፈል
@SaraHadis-pw5hg
@SaraHadis-pw5hg Күн бұрын
ደምረኝ ውደ❤❤❤
@hawaabagaaz7552
@hawaabagaaz7552 Күн бұрын
Amen ya allah 🙏
@לגילהי
@לגילהי Күн бұрын
እጅግ በጣም ደስ የሚል ነው ዘሌ ኤልሳ ጌታ ይባርካቹሁ
@Mili-x9w
@Mili-x9w Күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሁላችሁንም ኤልሳ አይዞሽ ፀበል ተጠመቂ አንችም ፍርሃትሽ ይታያል። ስለዬሴፍ እግዚአብሔር አለ ለዚህ ያበቃው መጨረሻው ያማረ ነው አባትየው ጀግና ነው መጨረሻውን ያሳምርለት የነገረህን ፆም ፀሎት ስግደት ቅዱስ ቁርባን አታቋርጥ እግዚአብሔር ይርዳህ።
@SaraHadis-pw5hg
@SaraHadis-pw5hg Күн бұрын
ደምርኝ ውደ❤❤❤
@לגילהי
@לגילהי Күн бұрын
እንኳን ጌታ እረዳህ የዮሴፍ በጣም ደስ ብሎኛል የአንተን ደስታ ስለ አየውና ስለ ሰማው
@ነይማv3m
@ነይማv3m Күн бұрын
አላህ ወክበር ጅግናዉ እንካን ደና መጣህ
@RosaGiorgi
@RosaGiorgi Күн бұрын
ኤልስዬ እደአች አይነት ሰው አይቼም ሰምቼም አላቅም ከፊልምነ ከመፀሐፍ በስታቀሪ ፈጣሪ ዘመንሽን ከነቤተሰቦችሽ አችን የወለደች እነት ትለምልም❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@SunShine-l3j
@SunShine-l3j Күн бұрын
እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልክብር ምሰጋና ለቸሩ መድህን አለም ከተባለው ሕመም ነፃ መሆናቸው እግዚአብሔርን በማመን ዲያቢሎሰን ሰለካዱ ነው በጣም ደሰ ይላል ዮሴፍ እንኳን ደሰ ያለህ መጨረሻቸውን ያሳምረው
@atinafe5880
@atinafe5880 Күн бұрын
ይገርማል እግዚአብሔር መልካም ነው ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን።
@zelalemtegistu
@zelalemtegistu Күн бұрын
የዮሴፍ አባት እድሜ ጤና ይስጣቸው ይድናሉ ፀበል ውሰዳቸው
@RukiaSeid-n1e
@RukiaSeid-n1e Күн бұрын
ዘለለም ዘገየ እና ኤልሳ በጣም እናመሰግናለን ፈጣሪ ውለታችሁን ይመልስላችሁ የወሴፍ እንኳን ደስ ያለህ
@NouraSultan-s2v
@NouraSultan-s2v Күн бұрын
ዮሴፍ😢😢😢😢ምስኪን አላህ ላንተ ብሎ የአባትህም ሙሉጤና ተመልሶ አንተ እንዳልከድ አብራችሁ በፍቅር❤❤❤እንድትኖሩ የዘወትር ምኞቴ ነው የዮሴፍ አባት ከልብ አባት ናቸው አላህ ❤ጨርሶ ይማሮት አብሽሩ ይድናሉ በፈጣሩ ተስፋ አለመቁረጥ ወደእሱም መመለስ በድጋሚ ጆሲ እንኳን ደስ አለህ የኔ ወንድም ዘሌም ኤልሲም ረጅም ህድሜ ተመኝውላችሁ መልካምነት መልሶ ይከፍላል
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd Күн бұрын
❤❤❤❤😢😢😢😢
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq Күн бұрын
ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ዘሌ እና ኤልሳ ተባረኩ አቶ ሰለሞን እንኳን ለዚች ቀን አደረሶት እንኳን ደስ አሎት ፈጣሪ ይማሮት ዮሴፍ በርታ
@jeenajeena6909
@jeenajeena6909 Күн бұрын
ዘልየ ጀግናችን እግዚአብሔር ይስጥህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እግዚአብሔር ታላቅነው ዮሲ እንኳን ደስያለህ ኤልስየ ተባረኪ
@SaraHadis-pw5hg
@SaraHadis-pw5hg Күн бұрын
ደምርኝ❤❤❤
@jeenajeena6909
@jeenajeena6909 Күн бұрын
ተደምረሀል
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለህ ዮሴፍ ኤልሲ ዘሌ የልፍታችሁን ውጤት አያችሁ አቶ ሰለሞን እንኳን ያን ቀን አለፏት ሀይል የእግዚአብሔር ነው ለታምር ድነው ዮሴፍና አባቱ በፍቅር ለመኖር ያብቃችሁ አክስትየዋ ፍቅር ናት ተባረኪ ❤
@senayasefaw7148
@senayasefaw7148 Күн бұрын
በጣም በጣም አባትየው ቅን አባት ነው ዮሰፍየ በእውነት አባትና ልጅ እግዚአቤሄር ይርዳቸው እባክህ ዘልየ ወደ ጸበል እባካቹ ውሰዱቸው ጸበል ጸበል ጸበል
@ufgryfhrfhxvxhdfir7321
@ufgryfhrfhxvxhdfir7321 Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@sinafikshtadesse7057
@sinafikshtadesse7057 Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዩሴፍ አባትህን የሰጠህ አምላክ ሙሉ ጤናቸውን ሰጥቶ አብራችሁ ያኑራችሁ! እርኩስ መንፈስ ይሰበር ! ጸበል ሂዱ ቀሪ ዘመናችሁ ይባረክ ዘሌ ይህ ሁሉ ድካምህ ፍሬ አፈራ ይቆይህ! ቺርስ🎉
@abyssiniama7555
@abyssiniama7555 Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን! ዮሴፍ እንኳን ደስ አለህ! አቶ ሰለሞን እንክን እግዚአብሔር ማረዎ! ይህንን አጋንንት መንፈስ ፆም በስግደት ቀጥቅጡት ወደፀበል ሂዱ !! እግዚአብሔር ያድንዎታል!!! ዘላለም ክነ ጏደኞችህ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@bemntchrstiyan1815
@bemntchrstiyan1815 Күн бұрын
ዘላለም ኤልሲ ብርክ በሉ ዬሴፍ አምላክን የያዘ አያፍርም ሙሉ ነን ከምንለው በላይ ጠንካራ ነህ በእምነትህ ቀሪ ዘመንህ ብርክ ይበል።። 'ነገሩን በግዜው ውብ አድርጎ ሰራው' የሚለውን ቃል አሰርተህ እቤትህ ስቀው ወንድሜ እንኳን ደስ አለህ ብያለሁ።።
@Shalom-lp8vy
@Shalom-lp8vy Күн бұрын
ጌታ የሱስ ብቻ ነዉ ኣዳኝ።
@SentayewSentayew-g1c
@SentayewSentayew-g1c Күн бұрын
እየሱስ የፈጠረዉ አምላኩ ነዉ ያዳነዉ እሱ አንዴም እኔ ፈጣሪ ነኝ አላለም እየሱስ ወደ አባቱ ሂዶል አራት ነጥብ
@WeldetnsayAregawi
@WeldetnsayAregawi Күн бұрын
ዘሊሊም በጣም ጀግና ሰዉ ነህ ሰዉ ሁነህ የተገኝህ ከጓደኛዉ የነስር አየን ሁለቱም ሰዉ ናቸዉ።
@HiwetAsfaw-k9v
@HiwetAsfaw-k9v Күн бұрын
የእየሱስ ስም ከሞትም ያድናል የዘላለም ህይወት እንዲኖርህ እየሱስን እመን
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 Күн бұрын
የትኛው አሰተኛው እየሱስ ነው አይሞኝነት ክክክክክ በኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን እኮ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሁል ጊዜ ይከበራል ክብርና ምስጋና ይገባውና
@kidanehailemichael9203
@kidanehailemichael9203 Күн бұрын
Zelalem you are the best human being. Keep it up. For sure God will bless you abundantly.
@ועח
@ועח Күн бұрын
ለዮሴፍ ባንደኛ ደረጃ ሚና የተጫወተች ኤልሲ ናት ለዚህ ሁሉ እንዲሁም ዘላለም እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይክፈላችሁ 🙏❤️❤️❤️🎉🎉🎉🇪🇷
@weynshettekle
@weynshettekle Күн бұрын
ፍታሪ ክብሩን ይውሰድ ሂልስዬ እናትሽ እድሜ ከጤናጋር እመኛለውኝ ዘልዬ ዘርይባረክ አምላክቸርነው ዮስዬ አምላክ ካንተነው ፀበልሂድ የገሮች ይቀየራል አምላክይመስገን ሁሉምይመር
@kasahunwoldemichael2181
@kasahunwoldemichael2181 Күн бұрын
ዘሌ ዩጋንዳ ብስደት ሆኜ ሆኜ ነው እየተከታተልኩ ያለሁት ብውጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነው የዮሴፍ ጉዳይ ልፋትክ ፍሬ አፍርቷል እንኳን ደሳለክ ለዚ ሁሉ ምክንያት ኤልሲ ነች ዘመንሽ ይባረክ ተባረኪ በብዙ አንችም እናትሽም ትልቅ መስዉኣት ከፍላችኋል ልትሸለሙ ይገባችኋል ትልቅ ክብር አለኝ ለሁላቹም❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 Күн бұрын
የዮሴፍ አባት፣አክስት ቤተሰብ መልካምነታቸው ደስ ብሎኛል።እናቱና ዎንድሙ ያላሳዩት ፍቅር በአባቱ ቤተሰብ ስላሳዩት ደስ ብሎኛል
@Alma-p7j
@Alma-p7j Күн бұрын
ዘሌ እውነት አንተ እና የንስር አይን የፈጣረ አምላክ ይመስገን ለስንት የተቸገረ ሰው መፍትሔ ናችሁ ዘመናችሁ ይባረክ አሁን የዮሴፍ አባት እንዲህ በህይወት ቆይቶ አብረው መልካም ግዜ ለማሳለፍ ያብቃቸው እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ በጣም ደንግጬ ነበር ባለፈው ሲጣጣሩ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እመቤቴ እስከ ልጇ ክብር ይግባት በርቱ
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r Күн бұрын
ኤልሳ ዞላ ዘመናችሁ ይባረክ❤❤❤❤ ጆሲ እሰይ መልካም አባት ቤተሰብ አገኘህ ጌታ ይማራቸው❤❤❤❤❤
@asianilo2894
@asianilo2894 Күн бұрын
ዘላለም እንኳን ደስ አለህ እንኳን ልፈትህን ቆጠረል አንች ልጂም እስከ እናትሽ ድረስ ትልቁን ሚና የተጫወትሽ ከጫካ ጀምሮ አዚህ ያደረስሽው አንች ነሽ ፈጣሪ ነየሞላ እንጄራ ይስጥሽ ዘመንሽን ሁሉ ተደሰች አሁንም አባትየውን ፀበል ውሰዱት ናዝሪት ቆቃ ሚካኤል ቆሞስ አባ ሳሙኤል የሚያገለግሉበት የፈውስ አገልግሎት መቶ ፐርሰት ይድናሉ አሁንም የበለጠ ትደሰታላችሁ
@shibcrypto45
@shibcrypto45 Күн бұрын
እግዚአብሔር የቸመሰገን ይሁን። ሁላቸውም ልፋታቸውንና ድካማቸውን ፈጣሪ አምላከ በደሰታ ይከፈላቸዋል ። የአቶ ሰለምን እና ቤተሰቦቻቸው እንኳን ደስ አላቸው የወደፊት ጊዜያቸው የሰላም የጤና የፍቅር ጊዜ ፈጣሪ ያድርግላቸው ።
@TigistLegess-n3w
@TigistLegess-n3w Күн бұрын
እናንተ ጀግኖች የፈራነው ስላልሆነ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ተገናኙ ጆሲ ፈጣሪ አባትህን ይመራቸው ነፃም አውጥቶአቸው እድሜ ተቀጥሎላቸው አብራችሁ ደስ የሚል የአባትና ልጅ ጊዜ እየኖራችሁ እመኛለው።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@racheltakala7118
@racheltakala7118 Күн бұрын
የእግዚአብሔር ሀይል ነው በዶክተሮች ላይ ሆኖ ታምሩን ያሳያል ክብር ለፈጣሪይ ድል አለ በሰማይ
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Күн бұрын
አሜን አሜን
@እስቴ-ፐ5ጀ
@እስቴ-ፐ5ጀ Күн бұрын
የእኔ ውድ ኤልሳየ አይዞሽ አትፍርይ ትንሽ ደንግጠሻል ዘላለም ሁላችሁም በዝህ ስራ የምትስሩ እግዚአብሔር እድሜ ይስጣችሁ ይወስፍ እንኳን ደስ አለህ
@kaba_lee8007
@kaba_lee8007 Күн бұрын
እየሱስ ያድናል ለአጋንንት መዳኒት ነው
@ughgggff1078
@ughgggff1078 Күн бұрын
እስይ እልል እንኳን ደስ አለክ ዬሴፍ ዘመንክ ሁሉ ደስታ በደስታ ያረግል ካባት ጋ አሜን
@beye8817
@beye8817 Күн бұрын
ወንድም ዘላለም ዘመንህ ይባረክ ።ተስፋ ሳትቆርጥ ለከፈልከዉ መስዋዕት ዋጋዉን እ/ር ይክፈልልህ።ሳትፈራ ጫካ ድረስ በመመላለስ ባለድርብ ድል ለሆነች እህት ከፍ ያለ ምስጋና አቀርባለሁ ።
@Menchgrotbatsub
@Menchgrotbatsub Күн бұрын
😢😢😢😢😢ጌታ ኢየሱስ እባክህ የዮሴፍን የመንከራተት ዘመን ታውቃለህና እባክህ አባቱን. ፈውሰህ በቂ የአብሮ መኖርን ዘመን ትሰጣቸው ዘንድ በእንባ ሆኜ እለምንሃለሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@toybahussain3774
@toybahussain3774 Күн бұрын
ሱብሀን አላህ ያረብ ዘላለምየ ❤አላህ ልፋትህን ይቁጠርልህ ወድማ አላህይጠብቅህ ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ZeinaMulgeta
@ZeinaMulgeta Күн бұрын
ሜስኬን የኔ ጌታ አዩዙህ አባአትህን ትእንሽ እድሜ ዩስጥእልእህ
@HenokWendemgegn
@HenokWendemgegn Күн бұрын
ዘሌ ዘርህ ይባረክ አንተ ጀግና ነህ የዚህ ልጅ መጨረሻ ያማረ ይሁን ደስታ ይገባዋል
@abitimengistu4114
@abitimengistu4114 Күн бұрын
እስከዛሬ ዮሴፍ ነበር የሚያስለቅሰኝ ዛሬ ግን አባትየው አስለቀሱኝ ለዮሴፍ ያላቸው ፍቅር ለወደፊቱ ጥሩ ኑሮ እንዲኖር ያላቸው ምኞት ዘጠኝ ወር ተሸክማ የወለደች እናት ሳትንሰፈሰፍ አባትየው እግዚያብሄር ይስጦዎት ያባትነት ፍቅር ስላሳዩት አክስትየው እግ/ር ይስጥሽ መልካም ስለሆንሽለህ ለዮሴፍ አደራ እንዳትቀየሪበት መልካም አክስት እህት እናትም ሁኝለት ኤልሲና ዘላለም እግዚያብሄር ይስጣችሁ!! ዮሴፍን ካባትየው እንዳታገናኙት ስል ነበር ግን ዛሬ ተፅፅትኩ ተማርኩም!! ዮሴፍዬ መልካም ነገሬች ሁሉ ይገቡሃልና አምላክ አሁንም ቀሪ ሂወትህን መልካም ያድርግልህ!! አባባ ደሞ ንሰሃ ግቡ ቁረቡ ተጠመቁ የመናፍስቱ ስራን አይተውታል ጊዛዊ እንደሆነ እና ወደ አምላክዎ ቅረቡ ከሱ ታረቁ ባይ ነኝ!! ይህንን እንዲያደርጉ ደሞ አምላክ ያግዞዎት!!
@sosinatade9795
@sosinatade9795 Күн бұрын
ዘሌ እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ዮሴፍ እንኳን አባቱን አገኘ ልፋታችሁ ሜዳ አልቀረም የኔ ጀግና ዘሌ ፣የንስር ዓይን ወንድም አይደለህ ጀግናዬ በርታልኝ ኤልሢ አንቺም የተባረክሽ ልጅ ተባረኪ
@habibathomaskawa6932
@habibathomaskawa6932 Күн бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ትልቅ ነው ስራውም ድንቅ ይህቺን ልጅቷን ተጠቅሞ የዮሴፍን ህይወት ቀየረው በእውነት እንደዛሬው ተደስቼ አላውቅም ዘሌ አንተም ተባረክ በእውነት የህይወት ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን ልጆችህ ይባረክ የዮሴፍ አባት ወደ እግዚአብሔር ቤት ይግቡ ይድናሉ ይሄ መንፈስ ይመታል ሙሉ በሙሉ የኛ ጀግናችን በርታ እሺ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@ethiopiaabsinya6300
@ethiopiaabsinya6300 Күн бұрын
አባት ቢሞቱም መንፈሡ አብሮ ይሞታል ወይም ይጠፋል ማለት ስህተት ነዉ አባትዬዉም ልጁም ፀበል ቦታ ይሒዱ
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 23 сағат бұрын
የህግ አማካሪው እና ጋዜጠኛ ዘላለም / ዘሌ ዘገዬ @ ኤልሲ @ ኤልሲ ማም ለዚህ ለተባረከ ቀን @ ስራ ከፈጣሪ በታች ትልቁን ሚና የወስዳችሁት እናንተ ናችሁ ዘመናችሁ ይባረክ.. አቶ ተካም 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
@Mikimiki.67
@Mikimiki.67 Күн бұрын
ዮሴፍ ፀበል ይሂድ የእግዚአብሔር ስራ ረቂቅ ነው ሃይል የእግዚአብሔር ነው መንፈስ ተብየውንም በሰከንድ የማጥፋት ሃይል አለው ዮሴፍ ጠንክረህ ፀበል ተጠመቅ ነገሮችን የሚቀይር አምላክ ካንተ ጋር ይሁን።
@fitsumhailemariam277
@fitsumhailemariam277 Күн бұрын
Aechelm eysus eysus keresetos al
@DawitGeday
@DawitGeday Күн бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል በጣም ዮሴፍ ጠንክር ዞላ ኤልሱ ተባረኩ
@hana-s2x
@hana-s2x Күн бұрын
በእውነት አቶሰለሞን ወደ ፈጣሪያቸው ተመልሰዋል እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራቸው ንሰሐ ይግቡ ወደ ፀበልም ይሒዱ ይድናሉ የዮሴፍ እናት ግን አሁንም የሰይጣን አምልኮዋ አለቀቃትም ዮሴፍ ባይቀርባት እዛው በርቀት ይጠያየቁ ኤልሲም ዞላም እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጣችሁ
@LifeCandless
@LifeCandless Күн бұрын
ሰላም ነው ዞላ በጣም ደስ የሚል ነገር ነው የምታረገው ከእግዚአብሔር ጋር እንኳን ደስአላችሁ የልፋታችሁ ውጤት ነው። ሌላም እኔ እንደ ሀሳብ የማቀርበው የዮሴፍን አባት ለምን አንድ ገዳም አታስቀምጧቸውም ይድናሉ እርግጠኛ ነኝ እዛው እየተጠመቁ እየጸለዩ እርኩስ መንፈሱ ሳይወድ በግዱ ይለቃል መቸም እናንተም ሳታስቡበት አትቀሩም ውስጤ የሚሰማኝኝ ላጋራ ብዬ ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ በርቱ 🙏🙏🙏
@HeruitGanda
@HeruitGanda Күн бұрын
ዮሴፍ እንኳን ደስ ያለህ አባትህን ለዑል እግዚያብሄር ከሰይጣን እስራት ነፃ ያውጣቸው
@AtsedeAtsbeha-ld4pf
@AtsedeAtsbeha-ld4pf Күн бұрын
እገዚአብሄር ይማሮት ንሳሀው ላይ በርቱ ፈጣሪ ማሀሪ ነው ይምሮታል ።።።
@fetelmekonen7791
@fetelmekonen7791 Күн бұрын
ፈጣሪ እኮ ስራው ድንቅ ነው ፈጣሪ አባት እና ልጅ ሊኖሩም ይችላሉ ፈጣሪ ካሉበት ይፍታቸው
@AbebchYeabsr
@AbebchYeabsr Күн бұрын
እህቴ አንችን በመላእክትነት ላከሺ የዬሴፉ ህይወት ሊሰተካከል ወይ እድል ተባረኬ እናትሺም ትባረክ ዘርሺ ይብዛ ከዘላለም ጋር ድንግል ማርያም ትከታላችሁ
@genetberihun-h4d
@genetberihun-h4d Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኮን ደህና መጣችሁ እዉነት በጣም ከባድ ነዉ ዘሌ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በፀሎት በርታ ዘሌ
@AskwalGebre
@AskwalGebre Күн бұрын
ዘለአለም እግዚአብሔር ይባርክህ አንተን የወለደች እናት ምን ያህል ብትፀሊይ ነው እግዚአብሔር አንተን የሰጣት መጫረሻህን ያሳምርልህ።ዮሴፍ እንኳ ደስ አለህ ወንደመይ ኤልሲ አንችንም እግዚአብሔር በረከቱ ፍቅሩ ሰላሙ ያድልሽ።ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን።
@milkiyasteferagobaro5918
@milkiyasteferagobaro5918 Күн бұрын
ፈጣር ለሁሉም ነገር አላማ አለዉ
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 23 сағат бұрын
ወንድማችን ዬሴፍ.. ደስ ብሎህ ስላየውህ እመቤቴን እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ :: የተመኘውን @ ማንነቱን አግኝቶ ስለተደስተ ተደስቻለሁ ቀሪ ዘመንህንአባትህን.. ተሽሎዋችው በደስታ እንድታሳልፉ መልካም ምኞቴ ነው ደሞም ይሆናል .. ለፈጣሪ እሚሳነው ነገር የለም :: 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
@Fairy-c4h
@Fairy-c4h Күн бұрын
እንኳን በደህና መጣህ ወንድም ደስስል ግን ጌታን ቢቀብል እህ መንፈስ በኤየሱስ ይጠፋል በእውነት ጌታን ቢቀብል ጡሩናው😢❤❤
@AtsedeAtsbeha-ld4pf
@AtsedeAtsbeha-ld4pf Күн бұрын
ከባድ ነው ኤልሲ እና ዞላ ልዑል እግዝአብሄር ጤናችሁን ያብዛላችሁ ዮሲ ጠንካራ ሁን።
@jeenajeena6909
@jeenajeena6909 Күн бұрын
የዮሴፍ አባት ፀበል ይፀመቁ እግዚአብሔር ታላቅነው ይድናሉ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማረዎት አባታችን
@makisho-uo6lq
@makisho-uo6lq Күн бұрын
አቤት ይሄ አምላክ ግን ምንኛ ድንቅ ነው ዋጋ የለውም ተመን አይወጣለትም ተመስገን ብቻ ነው የምለው ዘሌ የኔ ጀግና ብርቱ ወንድም ተባረክ እድሜህን ያርዝምልን ዘመንህን ይባርክልን ከነሙሉ ክሩህ ስለ በጐና ቅን ስራችሁ አመሰግናቹሀለሁ::
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
ዮሴፍ ያልተጠበቀ ሰርፕራይዝ!!
21:35
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 101 М.
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН