No video

#የእዩ_ጩፋ_ንቀት

  Рет қаралды 84,928

Mahber Media-  ማህበር ሚዲያ

Mahber Media- ማህበር ሚዲያ

11 ай бұрын

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ከምንም ጥቃት መከላከል፡፡ ቀኖናዋን እና ዶግማዋን ጠብቀን በማስጠበቅ ስብከት፣ የንግስ በዓላት፣ መዝሙር፣ የቤተክርስቲያንን የአስተዳደር ችግሮች እና ሌሎችን መርሀ ግብሮች ለአማኞቿ ማሳወቅን በቅንነት እና በእውነት እንሰራለን፡፡
እባክዎ እውነትን ከወደዱ ሰብስክራይብ በማድረግ ይቀላቀሉን
#ለአስተያየት_እና_ለማንኛውም_ጥቆማ_በ0913642012_ይደውሉልን
/ @mahbermedia #በድጋሜ_ሌላ_ስህተት

Пікірлер: 460
@floramiemanit9876
@floramiemanit9876 11 ай бұрын
ማን እንደ እምየ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ስርዓ ያላት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነች ❤❤🙏🙏🙏
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እመቤታችን ጥላዋን ትዘርጋልህ
@natthyyehalem6148
@natthyyehalem6148 11 ай бұрын
ሲጀመር የሃገር መከላከያ የኢትዮጵያ ክብር ሆኖ አያውቅም ሊሆንም አይችልም ።የሃገሪ ክብሮም ሞጎሷም እግዚአብሔር ብቻ ነው አራት ነጥብ
@Bio650
@Bio650 11 ай бұрын
perfect
@user-ri9vb8mo9s
@user-ri9vb8mo9s 11 ай бұрын
አሜን ወድማችን እግዚያብሔር ፀጋውን የብዛልህ እግዚያብሔር ለሐገራችን ሰላም ለህዝባችን ፍቅር አድነትን ይስጥልን ከክፍታችን ተመልሰን በቤቱ እንኖር የአምላካችን ቅዱሥ ፈቃዱ ይሁንልን
@adoniadoniadoni108
@adoniadoniadoni108 11 ай бұрын
በመጀመሪያ ስለሁሉም ነገር እማ ፍቅር እመአምላክ ከነልጇ የተመሰገነች ትሁን አሜን ፫ ። እንኳን ለቅዱስ ሩፋኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሰን አደረሳቹ አሜን ፫ ። ወንድሜ ተባረክ በርታ ።
@user-ps5yq4to7k
@user-ps5yq4to7k 11 ай бұрын
Derje
@habteshewaker5089
@habteshewaker5089 11 ай бұрын
ወንድማችን አንደት ነህ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነህ የኦርቶዶክስ እንቁ ነህ
@LOVE-xj3nw
@LOVE-xj3nw 11 ай бұрын
ይገርማል አገላለፅህ እና እይታህ ጥሩ ነው። እ/ሔር ያክብርህ። በጣም ከሁሉም የከነከነኝ የፀናፀሉን እና የመቋሚያው ነዋያት መደፈር ሌላው የቤተክርስትያን መደፈር። ይታሰበት ሁላችንም እንገስፅ።
@solomongetahun6124
@solomongetahun6124 11 ай бұрын
መድሃኒአልም ይባርክህ ። በርታልን ወንድማችን። ፈተና ቢበዛም በእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማልጅነት በስላሴ ቸርንት እናልፈዋለን ቤተክርስቲያንችንም ጸንታ ትወጣለች።
@user-sy9wm1qt9d
@user-sy9wm1qt9d 11 ай бұрын
ነጋሽ የምትሰራው ነገር በጣም ድንቅ ነገር ነው ተባረክልን በነካ እጅህ ስለ እግዚአብሔር ብለህ እነኚ ምስለ ስእል በሜዳ ላይ ዘርግተው ለቤተ ክርስቲያን ማሰሪያ በማለት የሚለምኑ አደብ እንዲይዙ የሚያደርጋቸውን ነገር ፈልግ እስቲ
@betty8479
@betty8479 11 ай бұрын
የኔ ዕንቁ ወንድም እመቤቴ በመንገድህ ሁሉ ጥላ ከለላ ትሁን ነጋሽዬ እንወድሃለን❤❤
@user-ri8jy7jk5r
@user-ri8jy7jk5r 11 ай бұрын
ወንድማች ቃሌህይወት ያሰማልነ በቤቱ ያጽናልን ረጅም ዕድሜ ያድልልን አሜን❤❤❤
@saratesfa542
@saratesfa542 11 ай бұрын
በጣም ጥሩ ስራእየሰራህነው በርታ ወንድማችን ፈጣሪይባርክህ
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 11 ай бұрын
አቤት አምላኬ ሆይ ይቅር በለን😢😢😢😢😢
@genetaredo7255
@genetaredo7255 11 ай бұрын
አሜን ለሁላችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንወድሃለን ወንድማችን
@user-dp4ri4ln2g
@user-dp4ri4ln2g 11 ай бұрын
ወድማችን ቃለህይወት ያሰማልን ሌላው ሁሉንም በጣም የሚያሳዝኑ ነገሮች ናቸው እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን እንጂ ከባድነው
@khadijamalki2266
@khadijamalki2266 11 ай бұрын
አሜን ወንድማችን እግዚአብሔርይስጥልን
@aregaselamgebre4509
@aregaselamgebre4509 11 ай бұрын
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ 🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭
@firansh1115
@firansh1115 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ለኢትዮጵያ 2016 ሰላም ስጠን በቃቹ በለን አሜን
@ft381
@ft381 11 ай бұрын
በእውነት እጅግም መበረታታት ሰለበት እባካችሁ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እባካችሁ ይህንን ሰውዬ እደግፈው እውነት እውነተኛውን እያስደገፈ ስለሚያመጣ እውነት ተባረክ ሺአመት ኑርልኝ ልጆችህን ያሳድግልህ ይባርክልህ ለቁም ነገር ያብቃቸው ሰው የዘራውን ያጭዳል በርታልን ራስህን ጠብቅ ጠንቀቅ በል
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 11 ай бұрын
እግዚአብሄር ቤቱን ሊጠርግብህ ያስነሳህ ልጅ ነህ በርታልን ። እኔ ጴንጤ ነኝ የዘንድሮ የፈሉ ሀሳዊ ነብያቶች ስራን ሳይ በጣም እገርምና ነገር ግን ቃሉ ራሱ ይነሳሉ ስላለ ቃሉ አይሻርም እላለው በጣም ያሳፍራሉ ክርስቶስ ስለ ክቡር ህይወት ስበኩ አድኑ ሲል እነሱ ቅራቅምቦ ይሰብካሉ የጴንጤ ሀላፊዋች አብረውህ ኡ ሊሉ ይገባል ፈጣሪ ካንተ ይሁን የኔ ጨዋ።
@selamsewangizaw1464
@selamsewangizaw1464 11 ай бұрын
ወድሜ ከአንተ ይንን አልጠብቅም የተማርክ መስሎኝ ነበር አሰተሳሰብ በጣም የወረደና የደከመ ነው አተ እራሱ እዪ ጩፋ በምን ትሻላለህ ማበጣበጥ ነው የያሰከው የኔነው 1ኛ አትበል ያበጣበጠን ይሄ ነው በምድር ላይ እግዚአብሔር የሚቀበለውን እምነት እርሱ ያውቃል ምክኒያቱም ሀይማኖት መግስተ ስማያትን አይውርስም መጽሐፍ ቅዱስ አብብ ያኔ ይገባሀል በሀይማኖት ስም ብቻ አትመላለስ አርሱ ያጠፋሀል
@munalemlem9878
@munalemlem9878 11 ай бұрын
ወንድማችን ነጋሽ በርታልን❤አሜን መልካም አዲስ አመት
@haregachenef7955
@haregachenef7955 11 ай бұрын
እድሜ ይስጥህ ተባረክልኝ በጥሩ አደበት ሁሉንም ገልፀሀቸቸዋል የሚገባዉ ካለ አተ ግን በርታ ወድሜ መድሀንያለም ይጠብቅህ።
@genettesema8908
@genettesema8908 11 ай бұрын
በርታልን እንደ አንተ አይነት እውነትን የሚፈልጉ ጋዜጠኞች ያስፈልጉናል እምዬ ተዋህዶ ምንም ፈተና ቢበዛባትም መቸም አትጠፋም ከንቱ ድካም ነው።
@emebettomass
@emebettomass 11 ай бұрын
ገና ብዙ ማስተካከል ያለብንን ነገር እንድናስተካክል የሚረዳን ጥሩ ኘሮግራም ነውና እና በጣም በስሰት ነው የምከታተልህ እግዛብሄር ይርዳህ በረታ
@user-sj5sp5te5s
@user-sj5sp5te5s 11 ай бұрын
Amen ❤amen አ ቤቱ ይቅርበለን
@nunumekonnen3325
@nunumekonnen3325 11 ай бұрын
በጣም ጥሩ ሀሳቦችን አንስተሃል Thank you! እግዚአብሔር ይባርክልህ!!!❤
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅልን እናት ሀገራችንን ኢትዬጵያ ከዲያቢሎስ አጀንዳ አራማጆች ሴራ ይጠብቅልን ሁላችንም እናት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖታችንን ነቅተን እንጠብቅ የበግ ለምድ የለበሰ ተኩላዎች ገብቶዋል ።።።።
@besemselasysemeselamawlnea471
@besemselasysemeselamawlnea471 11 ай бұрын
እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑርልን አሜን እኔ የማዝነው በሚከተሉት ነው እዮጩፋን ከሰው ቆጥረው በየሱስ ስም ፓለቲካን ሲከተሉ ወደ ቀልባቹ ብትመለሱ ድንግል ማርያም ታማልዳቹ አሜን🇨🇬🇨🇬🇨🇬⛪️⛪️⛪️🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@agazdamo9177
@agazdamo9177 11 ай бұрын
ነጋሽ፣ U have been a man of principle, & patriot at bad times❤❤❤
@amade123b
@amade123b 11 ай бұрын
መጀመሪያ የራስን ቤት ማጥራት ነው በጣም ጓበዝ ነህ ማጋለጥ ነው
@hcjth1747
@hcjth1747 11 ай бұрын
እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ ፩፪🙏😥 በተ እግዚተነ ማሪያም ማህረነ ክርስቶስ ፩፪🙏😥 እምየ ተዋህዶ 🙏💒 እናት ሀገሬ ኢትዮጵያ💚💛❤ እግዚአብሔር ይስብልን ይማረን ይቅር ይማረን 🙏💒💚💛❤😭
@eshetuyimereshetu8154
@eshetuyimereshetu8154 11 ай бұрын
አብሽር ፍኖ ያፀዳቸዋል መጥፊያቸው ሰአት ደርሶዋል ፈጣሪ ፍኖን መልእክት አድርጎ የላከው እነሱ እንዲጠፍነው
@abay5630
@abay5630 11 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ እንድ በደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነት ማረን ይቅር በለን አቤቱ ጌታ ሆይ ንጹሕ ልቦና ፍጠርልን እንደው ምን ይምሻለን ይሆን 😭😭😭😭😭😭😭 ወንድማችን ነጋሽ እግዚአብሔር አምላክ በቸነቱ ይጠብቅህ ለሃይማኖትህ ያለህ ቀይነት በጣም የሚርም ነው ክበርልን ሰላም ለኢትዮጵያ ሀገራችን ይሁን !!!?
@ruthbezabih7999
@ruthbezabih7999 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይሰጣቸው
@user-od2gv6sg9k
@user-od2gv6sg9k 11 ай бұрын
ነጋሽ ወንድማችን ክበርልን
@muluwerkbeyene6037
@muluwerkbeyene6037 11 ай бұрын
አረባከሸ በጭባጫ
@user-dp4ri4ln2g
@user-dp4ri4ln2g 11 ай бұрын
ስለእስላሞችን እኔልገርህ የኛ ንጹህ እስላምን አይወክልም አይቀበሉትም ልክ እንደ እባአድአምልኮት ነው
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 11 ай бұрын
እኔ ግርም የሚለኝ ህዝቡ ምንም ሲባል አሜንንን ምን ጉድ ናቸዉ ከብት ብቻ ነዉ አዳራሽ የሚገባዉ እንደ ከብት የሚነዱት ኧረ ወደ ልባችሁ ይመልሳችሁ
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 11 ай бұрын
ምናልባት ልብስና መስቀሉን አስይዘዉ የወጡ ይመስለኛል ሁለቱም ፕሮቴስታንት ሊሆኑ ይችላሉ መቼም ቤተክርስቲያን ይሄን አታስተምርም
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 11 ай бұрын
ብዙ ጭንቅላት ይታየኛል😢ግንአንድምእራስየለም ያለው😢ማንነበር😢መንጋስትሆን!!!!
@Zenash-zq8ou
@Zenash-zq8ou 11 ай бұрын
እኔ በጣም የማዝነው እሱ በሚመራቸው ምእመናኖች ነው የበጠበጣሉ ሲል ይከፈላሉ ሲል የሚያጨብጭቡት ናቸው የሚገርሙኝ አይምሮ የሌላችው ናቸው እዛ የተስበስቡት ፈረሀ እግዚአብሔር የሌላቸው እልልል አያሉ ያጨበጨቡለት ሁሉም አንድ ናቸው ሀስተኞች ናችው ቆም ብለ ቢስትውሉ መልካም ነ
@mhmoh6727
@mhmoh6727 11 ай бұрын
በርታልኝ ወንድማችን አገራችነን ሰላም ያድርግልን አዲሱን አመት የሰላም የፍቅር ያድርግልን አሜን
@ethiops.mikyas9197
@ethiops.mikyas9197 11 ай бұрын
ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥህ ምርጥ "ኢትዮጵያዊ"!!
@amade123b
@amade123b 11 ай бұрын
አሜን ፫
@eteneshgebre2466
@eteneshgebre2466 11 ай бұрын
አሜን እግዚሐብሔር አዲሱን አመት የሰላም የጤና ያድርግልን
@user-hk7tx8kz3l
@user-hk7tx8kz3l 11 ай бұрын
እውነትሕን ነው ጋዜጠኛ ነጋሽ እኔም ብዙ ጊዜ ሳየው ይገርመኛል በጣምም አዝናለሑ አምላክበእምነታችን ያቁመን
@ericasimms
@ericasimms 11 ай бұрын
ማህበር ሚዲያ አቅራቢ ክበርልኝ ሀይማኖተኛ ማለት እንዲህ ነው ነጭ ነጯን
@ShimlesYimer-rm2jq
@ShimlesYimer-rm2jq 11 ай бұрын
ፓስተር ቸሬ ተባረክ
@user-vr6vi3im1x
@user-vr6vi3im1x 11 ай бұрын
ነጋሺምነካህ እነዚህእኮ ካህን አይደሉም በካህናት ስምየሚሸቅጡ ቅባት እና ደብተራወች ስርማሺ ቅጠልበጣሾች ናቸዉ ማስተዋሉን ይስጠን ትዉልዱ በዲቢሎስ ቁጥጥር ዉለዋል 😢😢😢😢😢😢
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 11 ай бұрын
አንዳንዱ ከመንፈሣዊነት ሥትርቅነው😢አንዱደሞ የማሕበረሠብእሥቴም አንዳንዴያንፀባርቃል ግንታላቅ ሥህተትነው እነዚበሥጋቸው ሴጣን እንደሚጫወትባቸው አያቁም ለነዚ መፀለይ ማሥተማርእንደገና ቤተክርስቲያኗ😢😢😢ምንይደረጋል አለዚያ ፀበልማሥገባትነው😢😢😢😢😢😢
@meri147
@meri147 11 ай бұрын
ሁሉም ቤተ እምነት ትልቅ ችግር አለ ብቻ እግዚአብሔር ይማረን
@keyalove8997
@keyalove8997 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እመቤቴ ትጠብቅ እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን❤❤❤
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@dersehleyew9196
@dersehleyew9196 11 ай бұрын
እጅግ አስተማሪ መልእክት ነው የመጨረሻው ዘመን ውጥንቅጥ ነው አቤቱ ይቅር በለን
@temesgentemesgen4398
@temesgentemesgen4398 11 ай бұрын
ስላም ለናንተ ይሁን ሲቀጥል እኚኮ መከላከያ አይደሉም መከራከሪያ ናቸው
@mekonnenabera9532
@mekonnenabera9532 11 ай бұрын
ጋዜጠኛ ነጋሽ በዳዳ በርታልኝ እግዚአብሔ ካንተ ጋር ይሁን ዮጠብቅሆ
@adisugirma512
@adisugirma512 11 ай бұрын
" ቃሉን ስበክ፥ በጊዜውም አለጊዜውም ጽና፥ ፈጽመህ እየታገሥህና እያስተማርህ፥ ዝለፍና ገሥጽ ምከርም።" (2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 4:2)
@asnakuworku2549
@asnakuworku2549 11 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ሁሌም ለዘላለም ትኑር አሜን 💒 መልካም አዲስ አመት ለሁላችንም ይሁንልን 🎉🎉🎉
@jemilaawol5403
@jemilaawol5403 11 ай бұрын
አድናቂህ ነኝ 🎉📢📢📢 የሙስሊም ብለህ ያመጣኸው እንደዚ አይነት ሙስሊም ስርአት የለም አፈንጋጮችና የሙስሊም ልብሱን ና ቦታቸውን እዛው በመስጊድ ውስጥ በማድረግ ከቁርአን ከሚያዘው ነቢያችን ሰለላሁ አለይሂወሰለም! ካስተማሩን ተግባርና እንቅስቃሴ ውጪ የሚተገብሩ ግለሰቦች ናቸው። ሙስሊምን አይወክሉም!!! ግን ይመስላሉ 😊
@Petruspetrus1
@Petruspetrus1 11 ай бұрын
አይይይይ እእህህህ ነጋሽ አመመህ አይዞኝ አይዞኝ ችግሩ ከወደ ላይ ነዉ ጳጳሣቱ ሲቀሉ ያኔ ነዉ የተባላሸ ወንድሜ
@edenhaile2460
@edenhaile2460 11 ай бұрын
እውነት የራሳችንን ቤት እናጽዳ በዚላይ በርቱ
@EheteBekele-oy8ox
@EheteBekele-oy8ox 11 ай бұрын
እውነትህ ነው ማሪያምን ደጋሽዬ በጣም ነው የሚያሣዝነው
@solomonbelay7213
@solomonbelay7213 11 ай бұрын
ወንድሜ እኳን ታቦቱ ኢየሱስ ተገልጧል መጽሐፍ ቅዱስ አንብብ
@tigigetu3792
@tigigetu3792 11 ай бұрын
ጎበዝ ወንድማችን ፈጣሪ እውቀቱን ጨምሮ ይስጥህ
@MaheltGetent
@MaheltGetent 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@cilentg2199
@cilentg2199 11 ай бұрын
የኔ አባት አንተ ትለፍለክ ሚስማ ጠፍ ልቦና ይስጣቸው 🥲
@woineshetbegashaw1451
@woineshetbegashaw1451 11 ай бұрын
ምን የሰይጣን መልክተኞች በመሆናቸው ከዚህ የተሻለ ምን እንዲሉ ይጠበቅባቸዋል እነ እዩ ጩፋ እኛ ነን አምላካችሁ ብለው እንደ ሳጥናኤል መመለክን የሚሹ ነው የሚመስሉት ፡ጎበዝ አይድነቅህ በእግዚአብሔር ቃል ገስፃቸው
@haregteferi5645
@haregteferi5645 11 ай бұрын
Amen! Ewnet yeminager bezih zemen silemayweded yeAmlak tibekaw ayileyih.
@AsdAsd-bc7ms
@AsdAsd-bc7ms 11 ай бұрын
ጋዜጠኛ ነጋሺ በዳዳ በእውነት ደሥ የሚል ፕሮግራም እግዚአብሄር ይባርክህ ይጠብቅህ ወንድማለም ❤❤❤❤
@user-hu6iu4qn6b
@user-hu6iu4qn6b 11 ай бұрын
ወዳጄ ስለ እይታህ በጣም አደንቀሃለሁ!እኔም ጌታ ያለዉን ልበልህ(ማር፲፪፥፴፬)አንብብልኝ ስል በታላቅ አክብሮት ነው።ፀጋው ይብዛልህ
@AmenAmen1223
@AmenAmen1223 11 ай бұрын
ተዘከረነ እግዚኦ በውስተ መንግስትከ😢😢
@chalewsole6231
@chalewsole6231 11 ай бұрын
ሰው በውስጡ የገባውን መንፈስ ይመስላል!! ክርስቶስን ከተከተልን የእርሱ መንፈስ ያገኘናል። የእርሱ መንፈስ ደግሞ ክርስቶስን እንድንመስል ያደርገናል!!!
@banchiabay4545
@banchiabay4545 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ በርታ ውንድማችን🥰🥰
@fistumchristian2667
@fistumchristian2667 11 ай бұрын
ነጋሽ እድሜና ጤና ተመኝሁ
@embialebelayjemberie8625
@embialebelayjemberie8625 11 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ፣እንዳንተ አይነቱን መልከመልካም ወጣት ፈጣሪ ያብዛልን፤እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋ እመኝልሃለሁ🙏🙏🙏
@user-pr3iy2bh7c
@user-pr3iy2bh7c 11 ай бұрын
ወድሜ በስራዎችህ አመሰግንሀለው ወድሜ ክበርልን
@Nabal266
@Nabal266 11 ай бұрын
የጊዜ ባለቤት ቅዱስ እግዚአብሔር ነው::
@fikir-
@fikir- 11 ай бұрын
ወንድሜ ተሳስተሀል ወንጌል በግዜውም ያለግዜውም ይሰበካል። 😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮
@Elsa-dq5yd
@Elsa-dq5yd 11 ай бұрын
Tsegawen yabzalih wendeme tebarek be'betu yatsenah
@fygugfcyyfh9168
@fygugfcyyfh9168 11 ай бұрын
❤❤❤ እውነት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እኛም ልቦና ይስጠን መጪውን ዘመን በቅንነት በመልካምንት እንድናሳልፍ እግዚአብሔር መጪውን ዘመን ይባርክ
@yimeyirdaw8989
@yimeyirdaw8989 11 ай бұрын
ሐዋርያቶች ጠይቀዉት ነበር ለኢየሱስ እንዲህ አይነቱ መንፈስ በምንድነው የሚወጣው ሲሉት በፆምና በፀሎት ነው ብሏቸዋል።
@tigabieshigut7348
@tigabieshigut7348 11 ай бұрын
“Thank you for brightening Ethiopiawinet
@aynetefenta2300
@aynetefenta2300 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን
@shimelisekelile5067
@shimelisekelile5067 11 ай бұрын
ማህበር ሚድያ በርቱ ትግሉ ቀላል አይደለምና መድኃኔዓለም ይርዳችሁ
@abebechalamni1777
@abebechalamni1777 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fekadusyoum1007
@fekadusyoum1007 11 ай бұрын
ወንጌላውያን የሚባል ሀይመኖት የቆሸሸና ቦታ የለለዉ አድርግና አታድርግ የሚለዉን ህግ ደንብን ያላከበረ ዉዳቂ ነዉ ለእኔ
@abezashtedla6183
@abezashtedla6183 11 ай бұрын
ወንድሜ ተባረክ፣ የኛ ቤተክርስቲያን የዕምነት አባቶች በማወቅም ይሁን ባለማወቅ አብዛኛውን ጊዜ የሚሰሩት ሥራ አንገት የሚያስደፋ ነው፤ እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም ማስተዋልን ይስጠን።
@almas-ql2yn
@almas-ql2yn 11 ай бұрын
Betami 😢😢yasazinale😢😢behunati😢😢
@ababukassa7694
@ababukassa7694 11 ай бұрын
AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏
@Shewaye991
@Shewaye991 11 ай бұрын
ነጋሽ ወንድሜ ዕውቀትና የሰው ማንነትን የጨረሰው ደርግ ነው ትንሽ የተረፉትም ወያኔ ለቃቅሟቸዋል የቀረነው ልናብድ አንድ ሐሙስ ነው የቀረን ስለዚህ አንተም ከአበደው ጋር አብረህ አትበድ ፈጣሪ ቀኑ ሲደርስ ሁሉንም ይጠራርጋቸዋል አንዳንዴ ነገሩ ሲገርመኝ ምን ዓይነት ዘመን ደረስን ብዬ ሰው ሲሞት ቅናት እየያዘኝ ነው ምንም ደስ የሚል ነገር የለም ፈጣሪ በቃ ይበለን አንተንም ከክፉዎች ይጠብቅህ ጥሩ ሰው ነህ
@abay5630
@abay5630 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@meheretsetegn1835
@meheretsetegn1835 11 ай бұрын
EGZIABHER yestech Ewent new enem betam new yemaznew
@sebleabera4939
@sebleabera4939 11 ай бұрын
ነጋሽዬ በሁሉ ነገር ተቃጠልን እኮ እግዚአብሄር አምላክ በቃችሁ ይበለን።
@senaitzewde2336
@senaitzewde2336 11 ай бұрын
ኦርቶዶክስ በመሆኔ አድለኛ ነኝ
@samsonnigussie3604
@samsonnigussie3604 11 ай бұрын
በእውነት የውስጤን ነው ያወታሐው በጣም ደስ ብሎኛል
@fentayabebe2893
@fentayabebe2893 11 ай бұрын
አሜን የኔ መልካም ወንድሜ
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 11 ай бұрын
እንደ እምዬ ተዋህዶ ኦርቶዶክ ፍፁም እና ድንቅ ናት እናንተ የዲያብሎስ ፈረሶች አትንኩን በቃ
@Mimi-kc3km
@Mimi-kc3km 11 ай бұрын
እዬ ጩፍ በእውነት ልቦናይሰጠው
@Mimi-kc3km
@Mimi-kc3km 11 ай бұрын
2016* የውሸት ነብዬችን ክምድር ያጥፍልን 😢
@enataleme375
@enataleme375 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን!
@sableqatar673
@sableqatar673 11 ай бұрын
ወድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እናመሰግናለን❤
@AbebayehuAmare-xh3yz
@AbebayehuAmare-xh3yz 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ!!!!!" ፡መቸ ይሆን ይቅር ብለኸን በፍቅር ፡የምንተያይበት ግዜሰጠህን የምንተሳሰብበት አንድ የምንሆነዉ።ናፈቀኝ!!! አባት ሆይ ፡ ከሀሜት፡ የምንወጣበት፡ ከጥላቻ ፡ከወሬ መቸ፣ መቸ ነዉ የምንፈወሰዉ ???????፡የሰማይ አምላክ ሆይ ፡እያንዳንዳችን፡ ሀጢያቶች ነን በደላችን፡ በዝቶል፡ መቸ ፡መቸ፣ ይሆን ይቅር የምትለን? በዙ ነገር መስራት ስንችል የሰወችን ጉድፍ አዉጥተን ሀጤያቶኞች ናቸዉ ማለት .?እኛ ማነን ???እግዚአብሔር በደልን አይቆጥረም እኛ ግን በደልን እና ሀጢያትን፡ እንቆጥራለን የእግዚአብሔር ቃልን በታስተምር እና ስለፍቅር ብተወራ መ መልካም ነዉ።
@haymanotasfaw3781
@haymanotasfaw3781 11 ай бұрын
You right tekekelega midiyae ❤❤
@genetgezaheng6942
@genetgezaheng6942 11 ай бұрын
ተባረክ ወንድማችን
OMG what happened??😳 filaretiki family✨ #social
01:00
Filaretiki
Рет қаралды 10 МЛН
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 2,9 МЛН
#ፀደኒያ_አብዳለች #ስድብ_ልብሷ@Mahbermedia- ማህበር ሚዲያ
49:07
Mahber Media- ማህበር ሚዲያ
Рет қаралды 73 М.