የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እና የገጠር አርሶ አደሮች ተፋጠዋል!

  Рет қаралды 477,359

Donkey Tube

Donkey Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 1 100
@comedianeshetu
@comedianeshetu Жыл бұрын
ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት ሃሳቦን ያጋሩን! shorturl.at/klBZ8
@Emuyetube-21
@Emuyetube-21 4 күн бұрын
እሸቱ በጣም ነው እምወድህ አንተንም ሚስትህንም ፕሮግራማችሁን በጣም እከታተላለሁ አከብርሀለው ❤ ዮቱብ የከፈትኩት አንተን ለመከታተል ነው🙏
@tesfutsegay9236
@tesfutsegay9236 Жыл бұрын
ወይ እሸቱ ምርጥ ሰው ሰላም ለኤርትራና ለኢትዮጵያ ህዝብ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ🎉
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kukugirma2033
@kukugirma2033 Жыл бұрын
ይቺ ናት እውነተኛዋ ኢትዮጵያ 💚💛❤️ እኛ እኮ እንዋደዳለን ሆዳሞቹ ያባሉናል 😔 እግዚአብሄር ሰላምን ለኢትዮጵያችን ይስጥ🙌እሼአችን ኑርልን እንወድሃለን 😍🍀🌻🌺🦚🏵🍁
@selamwet
@selamwet Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@Mekdi8871
@Mekdi8871 Жыл бұрын
አሜን 💚💛❤🙏❤
@rahelestif2112
@rahelestif2112 Жыл бұрын
ማነው ታድያ ሰው እንድትገድይ፣እንድታቃጥይ ያስገደደሽ፣የሌላ ብሄር ቋንቋ ሰምቶ እንዲነዝረው ያደረገው?
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@rahelestif2112 ደምሪኛ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@Mekdi8871 ደምሪኛ
@emmaemma1250
@emmaemma1250 Жыл бұрын
የኔ አባት ልጁን በመኪና አደጋ ያጡትን ነፍሱን ይማር የይቅርታ ልብ እንደ ሰውዬው ይስጠን
@hadiaha3001
@hadiaha3001 Жыл бұрын
በትክክል የመጀመሪያየ ነዉ ልጁንየገደለዉንሰዉልጅአረጎ የሚወድሰዉ
@lidya4781
@lidya4781 Жыл бұрын
Amen
@meseretkasu1263
@meseretkasu1263 Жыл бұрын
Amen
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@hadiaha3001 ደምሪኛ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@lidya4781 ደምሪኛ
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 Жыл бұрын
መግደል መሸነፍ ነው ፣ ትዕቢትም ደካማነት ነው ፣ ፍቅር ያሸንፋል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ።
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛ🎉
@Emandatube
@Emandatube Жыл бұрын
ደምሩኝ
@salwasalwa6826
@salwasalwa6826 Жыл бұрын
በእዉነት አንደ ኢትዮጲያዊነት ደስ የሚል ነገር የለም በቃ Ethiopia ሁሉም ነገሯ ዉብ ነዉ!!!!!!💚💛❤
@kidesttube6881
@kidesttube6881 Жыл бұрын
በትክክል
@askaldesie4791
@askaldesie4791 Жыл бұрын
ነበረ ግን ምን ይደረጋል በፈጠራቼሁ ፀልዩበየእምነታችሁ😢😢
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@askaldesie4791 ደምሪኛ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@kidesttube6881 ደምሪኛ
@Emandatube
@Emandatube Жыл бұрын
ደምሩኝ
@bateyyoutube3038
@bateyyoutube3038 Жыл бұрын
የነዚህ ሰወች ደስታ ያስደሰታችሁ 👍👍👍👍
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 Жыл бұрын
ልጁን ገሉበት ይቅረ ለአላህ ብሉ የተወዉን አባት መሸለም ነበረበት አንድነታችን ዉበታችን ነዉ አላህ ዘረን ያጥፉልን እሺዬ አላህ ይጠብቅህ ❤❤👏👏🇪🇹🇪🇹⛪️🕌❤❤😘😘
@askal6750
@askal6750 Жыл бұрын
እውነት እኔም ብያለሁ ብዙ ነገር እና ትልቅ ትምህርት ነው ❤😢
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@askal6750 ደምሪኛ
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 Жыл бұрын
@@fatumawase እሺ
@AlFa-wt3bw
@AlFa-wt3bw Жыл бұрын
❤❤❤❤የነሱን ደስታ ማየት ምንኛ ያስደስታል ደጉ ባላገሩ ደጉ የሀገሬ ሰዉ❤❤❤!!!!!
@tebabe
@tebabe Жыл бұрын
😂😂😂የአላህ የገጠር ሰውኮ የዋህ ነው እደው አገራችንን ሰላም ያርግልን ❤ ማነው እደኔ በሳቅ የተፈራፈረ😂👍👈
@MTyoutube-jt8zr
@MTyoutube-jt8zr Жыл бұрын
እደማመር
@toba1854
@toba1854 Жыл бұрын
😂😂😂
@kabteshlebanon9425
@kabteshlebanon9425 Жыл бұрын
😂😂እኔምእህቴአለሜ😂😂
@tebabe
@tebabe Жыл бұрын
@@kabteshlebanon9425 በቁጥር እሚከፈት በር😂😂😂 ሊፍቱን የኔ አባት🌹 እፎቅ ደረስን በግራችን ሳንሄድ😂 አሉ በሊፍቱ ህደው😂😂😂
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@kabteshlebanon9425 ደምሪኛ
@አባቴ-ፈ2ሰ
@አባቴ-ፈ2ሰ Жыл бұрын
የምገርም አባት ነው❤ ማነው በዚህ ጊዜ ልጁን ገድለህ ቆማህ እንዲትሄድ የምፈቅድል ?? ትክክለኛ የኢትዮጵያዊያን መገላጫ ይህነው።❤❤
@wondemes
@wondemes Жыл бұрын
እነደዚ አይነት ፕሮግራሞች ትውልድን ያንጻል ተባረክ እሼ👍🙏🏽 እስቲ ሌሎቻችሁም ከዚ ተማሩ
@asegedechbelayneh7896
@asegedechbelayneh7896 Жыл бұрын
እሼ እኔ የሀዋሳ ልጅ ነኝ ሹፌሩ የተናገረው ትክክለኛ ክቡር የሆነው የሲዳማ ህዝብ ባህል ነው። ፍቅር የሆነ ህዝብ ነው እግዚአብሔር ያብዛቸው ይባርካቸው
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ🎉❤
@Emandatube
@Emandatube Жыл бұрын
ደምሩኝ
@marhaile4701
@marhaile4701 Жыл бұрын
እረ ስንት አይነት ሰው አለ? እግዚአብሔር ይባርክህ ይቅር ባይ ሰውዬ አስተዋይ ሰው ነው፣ታላቅ ክብር አለኝ ለነዚህ ሰዎች
@abuhayeabebe5572
@abuhayeabebe5572 Жыл бұрын
ዋዉዉ እንዴት ደስ ይላል እነዚህ እናት አባቶች እስከመቸዉም እንደመረቁህ ይኖራሉ ለሌላዉም ቤሄረሰብ ትልቅ ትምህርት ነዉ ተባረክ ጨምሮ ጨምሮ ፀጋዉን ይስጥህ ትክክለኛዋን ኢትዮጲያ አየዋት❤
@hikmaguragewa2130
@hikmaguragewa2130 Жыл бұрын
ህዝቤ የዋህ ነው ሚብጠብጡን ፖለቲከኞች ናቸው😢❤❤
@የሱመያየእናት
@የሱመያየእናት Жыл бұрын
አው ወላሂ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@የሱመያየእናት ደምሪኛ
@የሱመያየእናት
@የሱመያየእናት Жыл бұрын
@@fatumawase ደመርኩሽ
@medilema9481
@medilema9481 Жыл бұрын
Awo ewunat lebon yesaxen Le hulachemam
@Emandatube
@Emandatube Жыл бұрын
ደምሩኝ
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 Жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነት ይሄ ነው. ፍቅርርርርርኮ ነን እግዚአብሔር አገራችን ኢትዮጵያን እንደድሮአችን ይመልስልን በጋራ በፍቅር እንፀልይ።❤🙏🙏🙏
@genetethio979
@genetethio979 Жыл бұрын
ልክ እንደ ልብ አንጠልጣ ተከታታይ ድራማ በጉጉት እየጠበኩ ነበር የማየው! ስለ እነዚህ ደጋግ አባቶች ብሎ ፈጣሪ በልባችን ውስጥ ያለችውን የምንናፍቃት ኢትዮጵያን በቅርብ ያሳየን donkey Tube እናመሰግናለን❤❤❤
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ🎉
@وسنمكاشا
@وسنمكاشا Жыл бұрын
እውነት እሼ እግዚአብሔር ያክብርህ ትንሹን በትንሽነቱ ትልቁን በትልቅነቱ እያከበርክ የምታስተናግድ ሠው እና ሀገር ወዳጅ❤❤❤❤
@aminayasin4428
@aminayasin4428 Жыл бұрын
ያአላህ ለነዚህ የዋህ ህዝብ ብለህ ኢትዮጵያን ሰላም አድርግልን🤲
@woine123
@woine123 Жыл бұрын
የሲዳማ ባህል የሚገርም ፍፁም ጥሩ ባህል ነው:: የክርስትና ትልቁ ቁም ነገር ይሄ ነው:: "የበደላችሁን ይቅር በሉ" ነው::
@Mercy_Ethiopian
@Mercy_Ethiopian Жыл бұрын
በስመአብ አይጠገቡም! ሰላም ለእናት አገር ኢትዮጵያ! እንዲሁም ለአለም!!!
@Emandatube
@Emandatube Жыл бұрын
ደምሩኝ
@frehiwotlemma4437
@frehiwotlemma4437 Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው እግዚአብሄር አምላክ የድንግል ልጅ ዘመንህን ይባርክልህ እንደአንት አይነቶችን ያብዛልን
@konjitwondimneh9651
@konjitwondimneh9651 Жыл бұрын
ወንድሜ እሸቱ ቃላት የለኝም ላንተ አድናቆቴን የምገልፅበት ሁሉም ያንስብኛል የእግዚአብሔር ልጅ ንፁህ ደግ እውነትና ፍቅር ሁሉም ባንተ ውስጥ አለ አምላክ ሁሌም አይለይህ ኢትዮጵያዊ ኢሄ ነው እግዚአብሔር ወደቀደመ ፍቅርና ሰላማችን ይመልሰናል በፀሎት እንበርታ ❤❤❤❤❤❤ thank you
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ🎉❤
@SemiraAdem-rx5ki
@SemiraAdem-rx5ki Жыл бұрын
ሁሉም ሰው እንዴ ሼ ልብ ቢኖራቸው ምናለበት እሸ ሸ አመት ኑርልን የኛ ጀግና
@sadakmal1865
@sadakmal1865 Жыл бұрын
ክክክ የኔ መልካሞች እሸ እንደው ልጅህንም ያሳድግልህ መልካም ኢትዮጵያ
@SariYene-ec8iv
@SariYene-ec8iv Жыл бұрын
እሽዬ እግዚአብሔር ያንተን ድካም አይቶ ለሃገራችን ሰላም ለህዝባችን ፍቅር እና መተሳሰብ ይስጠን 🙏🙏🙏😍😍
@Shewa-jj3ts1bm5p
@Shewa-jj3ts1bm5p Жыл бұрын
😢በስመአብ አለማልቀስ አልቻልኩም በጣም ከባድ ነው ምን አይነት ልብ ቢኖሮዎት ነው የልጆን ገዳይ ይቅር ብሎ አብሮ መኖር❤ ዋው እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን ስላቆየልን እሼ እናመሰግናለን እድሜህን ያርዝምልን
@Emandatube
@Emandatube Жыл бұрын
ደምሩኝ
@MimiMimi-of8ql
@MimiMimi-of8ql Жыл бұрын
ይገርማል. ልጃቸውን የገደለ ልጂ ማድረግ አባባ እረጂም እድሜ ይስጥሆት. እንደ እርሶ ያለ እግዚአብሔር ያብዛልን
@bezaassfa3384
@bezaassfa3384 Жыл бұрын
ዋው 3ቱንም ክፍል በጉጉት ነው ያየውት ማርያምን 1ኛ ነው እስኪ የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ተግባሪዎች ያድርገን🙏
@senaitweldas.w9495
@senaitweldas.w9495 Жыл бұрын
ድንቅ ነው የልጁን ገዳይ እንደ ልጅ መቀበል በእውነት ድንቅ ተአምር ነው በእውነት ይህ ነገር በሁላችንም አእሮ ተቀርፆ ቢኖር መልካም ነው በእውነት እንደዚህ ከያሉበት ሰብስበህ እንዳስደሰይካቸው እና የገጠሩን ሰው አስተሳሰብ በሐላችንን ተቻችለን ተፈቃቅረን እንዴት እንደምንኖር ለህዝቡም ትልቅ መልክት እንዲያስተላልፉ እድል ስለሰጥሀቸው ወንድማችን እሸቱ ከልብ አመሰግናለሁ እናመሰግናለን ትልቅ መልክት አለው እግዚአብሔር ይባርክህ እሸቱ እግዚአብሔር አምላክ ልጅህን በጥበብ በሞገስ ያሳድግልን
@betamnewuyemgermewuegziabh9723
@betamnewuyemgermewuegziabh9723 Жыл бұрын
በእዉነት ደስ ይላል ፍቅራችሁ ኢትዮጵያዊነት ይለምልም ጠላት ይውደም🙏🙏❤❤💋💋
@Emandatube
@Emandatube Жыл бұрын
ደምሩኝ
@maryammm4345
@maryammm4345 Жыл бұрын
አቤት ደስ ስል አንድነተችን እትዮጲያዊነት ማለት እሄ ነዉ
@ፋጢማብንትሰይድ
@ፋጢማብንትሰይድ Жыл бұрын
የማዱም ቅመሙች የስዴት ኑሩ በቃችሁ ይበልን ሀገራችንም ሰላም ፍቅር አንድነትን ይስጠን ያረብ
@billychidiac7351
@billychidiac7351 Жыл бұрын
አሜን ውዴ በጣም መሮኛል
@ፋጢማብንትሰይድ
@ፋጢማብንትሰይድ Жыл бұрын
@@billychidiac7351 በጣም ወላሂ ምረር ነው ያለኝ በስ አልሀምዱሊላህ
@billychidiac7351
@billychidiac7351 Жыл бұрын
@@ፋጢማብንትሰይድ አይዞን ያልፋል ውዴ ሆድ ይፍጀው
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mhmoh6727
@mhmoh6727 Жыл бұрын
አሜን
@eyufikru8135
@eyufikru8135 Жыл бұрын
እሼ እንዳንተ ልፋት ቢሆን ሁሉ ነገራችን በተስተካከለ ፖለቲከኛን እና የገባብንን ሰይጣን ከሀገራችን ያውጣልን ፈጣሪ።እኔ የዘረኝነት የመፍትሄ አካል ነኝ የምትሉ like argu
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Жыл бұрын
እንደ ጨካኖቹ እና አረመኔዎቹ አሳብ ስራ ቢሆን ኖሮ በዚህ 5 አመት ሁላችንም አልቀን ነበር የእናተ የደጋጎቹ አምላክ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይጠብቃታል ደጉ የሀገሬ ገበሬ እወዳችኋለሁ❤❤ ❤❤
@haimanottube
@haimanottube Жыл бұрын
የሚገርም መልካምነት ልጄን በመኪና ገጭቶ ገደለብኝ ነገር ግን በልጄ ፈንታ ገዳዩን ልጄ አደረኩት 😢😢😢አሁን ይህ ትህትና ደግነት ከየት ይገኛል 😭😭 ጌታ ሆይ ሰላምህን ላክልን 😭😭😭
@Emandatube
@Emandatube Жыл бұрын
ደምሩኝ
@nezifmohammed
@nezifmohammed Жыл бұрын
Eshetu Melese, a name so pure, A personality that's hard to endure. In Ethiopia, he's a gem of a man, A true leader, with a noble plan. No bias or division clouds his sight, He treats all with equality, shining bright. Wealth, religion, tribe, don't matter to him, Everyone's equal, with no need for a whim. His actions speak louder than words can say, Eshetu Melese, a true hero in every way.
@getnetyematahaile9519
@getnetyematahaile9519 Жыл бұрын
Very true Nezif!!!!!!!
@nezifmohammed
@nezifmohammed Жыл бұрын
there is no doubt about it
@CrimeTimeChronicles
@CrimeTimeChronicles Жыл бұрын
Thank you and chatgpt a lot...
@elenigollo7976
@elenigollo7976 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው እግዚአበሔር አምላክ ሁላችንንም አንድ ያድርገን ብዙ ትምህርት ተምሬበታለው አገራችንን ሰላም ያድርግልን
@birukgetaneh7608
@birukgetaneh7608 Жыл бұрын
ስለዚህ ምንም ቃል የለኝም፣ ደስ ብሎኝ በእንባ ውስጥ ሆኜ ነው የፃፍኩት። ዋጋ ያለው፤ ሀገርን የሚያሻግር ደርዝ ያለው ስራ ማለት ይህ ነው። ተባረክልን፣ ያሰብከው ሁሉ ይቅናልህ ወንድሜ 🙏🙏🙏
@astubtube
@astubtube Жыл бұрын
አሼ አንተን ግን የሚጠላ ይኖራል በጣም ትለያለህ ዕድሜ ና ጤና ይስጥህ ደጉ የሀገሬ ሰው የዋህ እኮ ናቸው ሀገራችን ሰላም ያድርግልን 🙏
@howaibrahim-lk3hf
@howaibrahim-lk3hf Жыл бұрын
ማሻላህ ደሰ ሲሉ ወላሂ እዲ እሰላም ክርሰቲያን ሰንከባበር ደሰ ሰንል እኮ ወላሂ አልሀምዱሊላህ ሰላም ለሀገራችን 🇪🇹ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር❤❤❤
@ቤዛ-አ6ኀ
@ቤዛ-አ6ኀ Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@semirasemira4968
@semirasemira4968 Жыл бұрын
አሚን አሚን አሚን
@ShatuSh
@ShatuSh Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@adisadis7787
@adisadis7787 Жыл бұрын
ባህላችን ተበረዛ በዉነት የናተን ልብ ለመላ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ዊ ያድለን ተባረኩ አባቴ🙏🙏🙏
@ምንጊዜምተመስገን
@ምንጊዜምተመስገን Жыл бұрын
አቤት የገጠር ሰውኮ!!!❤ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ 💚💛❤️
@Emandatube
@Emandatube Жыл бұрын
ደምሩኝ
@biyadgieaschale5219
@biyadgieaschale5219 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜ። ደግነትህንና ኢትዮጵያዊነትህ እስከ መጨረሻ ያፅናህ
@Aberash-hd1uz
@Aberash-hd1uz Жыл бұрын
እፍፍፍ ኢትዮጵያዊይነት ፍቅር እኮ ነን የገጠር ሰዎች❤❤❤❤❤❤ኧረ እሼ እኔ አይቸ ሳልጠግብ ደቂቃው እያለቀብኝ እረዘም አርገው😅❤❤❤❤❤❤❤
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ🎉❤
@bdhf9370
@bdhf9370 Жыл бұрын
.አምን ፍቅር
@Emandatube
@Emandatube Жыл бұрын
ደምሩኝ
@MelkamTube-uy1dx
@MelkamTube-uy1dx Жыл бұрын
ኢትዮጵያዉይነት ይህ ነዉ እደዉ እግዚያብሔር ሀገራችን ሠላም ያድርግልን ሠላምን ፍቅርን አንድነትን ያድለን በቃ ይበለን እሼ እግዚያብሔር ይጠበቅህ ያንተን መሠሎች ያብዛልን ❤❤❤❤❤❤❤
@Emandatube
@Emandatube Жыл бұрын
ደምሩኝ😊
@hirutkidanemariam5364
@hirutkidanemariam5364 Жыл бұрын
አንተነህ አውሮፕላን በሰማይ ላይ የምታበረው!! ምክንያቱም ምርቃቱ ሞልቶ ፈሰሰ መባረክ እንደዚህ ነው . ዘመንህ ከነመላው ቤተሰብህ ይባረክ።
@laylasayed5809
@laylasayed5809 Жыл бұрын
😢😢😢አምሳያም የለዉ ያገሬ ሰዉ😢😢😢❤❤❤❤❤❤አላህዬ ሰላምን ዝራብን
@tigih.7181
@tigih.7181 Жыл бұрын
ሁሉም ከቃል በላይ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ስለ ሁሉም እንደ አንተ አይነቱን አብዝቶ ለኢትዮጵያ ይስጣት እና ትንሳኤዋን ያቅርብልን
@yemelonabetty6889
@yemelonabetty6889 Жыл бұрын
ሰዉ የመሆን ሚሰጥር ያሳዩ ሰዋች ። እሼ እግዚአብሔር ሞገሰ ይሰጥህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 tnx alot 4 this most interesting show tnx tnx tnx
@tewedajalem591
@tewedajalem591 Жыл бұрын
አንተ መልካም ሰው የድንግል ማርያም ልጅ መድሃኔአለም ዘመንህን ይባርክ ❤❤❤
@berhanubanti9482
@berhanubanti9482 Жыл бұрын
ሁሉም ቢተባበርና እንዳንተ ድርሻውን ቢወጣ እግዚአብሔርም ይቀርበናል ፣ ይታደገናል ። ለዚህ በጎ ምግባርህም ሀገሬ ትመርቅህ !!!
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛ🎉
@rehimammmm3440
@rehimammmm3440 Жыл бұрын
እሼ ምርጥ ሰው😊 እዳተ አይነት ሰው አላህ ያብዛልን❤
@biruktawitsolomon7114
@biruktawitsolomon7114 Жыл бұрын
አስለቀሳችሁኝ ማርያምን😢 እግዚአብሔር ፍቅራችንን እና አንድነታችንን ይመልስልን🤲
@tigisttufa6469
@tigisttufa6469 Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen 🙏
@ሀሊማነኝከወደወሎ
@ሀሊማነኝከወደወሎ Жыл бұрын
እስቲ የሀገሬ ልጆች ለሀገራችን ዱአ እናርግ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን መዋደድ ለህዝባችን😢 ዘረኝነት ይጥፋ ምናለ ሁሉም እንደናንተ ቢሆን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ Жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ ኢትዮጵያዊ ኢትዮጵያዊ ሆኖ መገኘት በዚህ ዘመን መታደል ነው ይብላኝ በሚዲያ አሉባልታ ለሚጃጃሉ በርቱ መጨረሻችኝ ይመር❤❤❤
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ🎉🎉
@tadelechtasew727
@tadelechtasew727 Жыл бұрын
እዉነታዉ ይሄ ነው ፍቅር ሰላም አንድነት እጂ የሚበጀን መከፋፈል አይበጅም ደስ የምትሉ አባቶች ናቹ እረጅም እድሜ ይስጥልን
@ለሚየድንግልማርያምልጅ
@ለሚየድንግልማርያምልጅ Жыл бұрын
የኔ የዋህ ህዝብ ክፉ አይንካችሁ ❤❤❤
@hawaendris7959
@hawaendris7959 Жыл бұрын
ትለያለህ ስል በምክነያትነው ፈጣሪይጠብቅህ የመዳሞ ቅመሞች በሠላም ለሀገራችን ያብቃን
@የፍቅርአድናቂ
@የፍቅርአድናቂ Жыл бұрын
ፍቅር ያሸንፍል ከተዋደድን ሁሉም አለ ❤🇪🇹 ገጠርኮ ይለያል እኔ የገጠር ልጅነኝ ሙስሊም ክሪስቲያቱ አብሮ በልቶ ጠጥቶ ነዉ ያደግነዉ
@sarahsarah1524
@sarahsarah1524 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለእነዚህ ልበ ንጹኃን ባለአገር❤ ስል ሐገራችንን ወደ ቀድሞ ሰላሟ ይመልስልን ❤😢
@etspiritual
@etspiritual Жыл бұрын
ይሄቼ ናት ሀገራችን በኢትዮጲያ የምትኮሩ ብቻ ❤
@fano-16-1
@fano-16-1 Жыл бұрын
እሼ ላንተ የሚሆን ቃላት የለኝም ከቃል በላይ ነህ ዘመንህን ይባረክ የወለድከውን ያሳድግልህ ፍሬውን ያሳይህ ብድርህን ይክፈልህ አንተ ለለብዙዎቹ ምሳሌ ነህ በዚህ ምድር ላይ በጣም ቀላሉ ነገር ለሰዎች መልካም ማድረግ ነው ክፉ ነገር ለማድረግ ብዙ ነገር ይጠይቃል አንተግን ግን ሰው እየቻለ ማድረግ ያቃተውን መልካምነት አሳይተህናል ግርማ ሞገስም አግኝተህበታል ጥሩ ስም ከመቃብር በላይ ይውላል የሁሉም ኤትዮጵያን ወንድም ነህ ሺ ዓመት ኑርልን ❤❤❤❤
@Hiwya284
@Hiwya284 Жыл бұрын
አባቴ😢😢😢😢😢ልጄን በመኪና ገጭቶ ገሎብኝ ይቅር ብየው እየኖርን ነው የታደለ ልብ😂😂
@donaytroyal860
@donaytroyal860 Жыл бұрын
በጣም❤
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛ🎉
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@donaytroyal860 ደምሪኛ
@taybahals3951
@taybahals3951 Жыл бұрын
በጣም ወላ 😭😭😭አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን
@hanagosaye2992
@hanagosaye2992 Жыл бұрын
ሁላችንንም የይቅርታ ልብ ያድለን
@asmaruyeshita9473
@asmaruyeshita9473 Жыл бұрын
እጅግ አስደናቂ ትይንት ነው:: ምነው ይእነዚህን ስዎች ግማሹን ልብ ቢስጠን ምን አለ! የእነዚህን ደጋግ ስዎች ልብ ይስጠን::
@zebutube9644
@zebutube9644 Жыл бұрын
ማሻ አላህ እሼ ነፍ አመት ከነ ሙሉ ቤተሠብህ ከሙሉ ጤና ጋር ተመኘውልህ 😊😊
@solami4708
@solami4708 Жыл бұрын
አቤት ደስ ስትሉ ምናለ ይሄ በዘር የሚያስብ ጠባብ አስተሳሰብ ቢጠፋ ምናለ አቤቱ የሰራዊት ጌታ ልዑል እግዛብሔር ሆይ ማረን ንፁህ ልብን ፍጠርልን አሜን፫ ፍቅር ያሽንፋል ።
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Жыл бұрын
አሸ እግዚአብሔር ይስጥህ የኔ የዋሆች❤ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ በያላችሁበት ከደስታ በቀር ክፍ አይንካችሁ አሜን
@Amharawit21
@Amharawit21 Жыл бұрын
አሜን❤❤❤❤❤
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@Amharawit21 ደምሪኛ
@eteneshbent9936
@eteneshbent9936 Жыл бұрын
Ishetuye nitsu Ethiopiwinet yihe nw lezelalem nurln
@hiwim965
@hiwim965 Жыл бұрын
እሸቱ የእግዚአብሔር ሀዋርያ በሀገራችን ተስፍ እንዳንቆርጥ እያደረከን ነው:: እግዚአብሔር ፀጋውን ጥበብን መወደድን ያብዛልህ::
@mouna6099
@mouna6099 Жыл бұрын
የነሱን. ደስታ. ማየት. ምንኛ. የስደስታል❤❤❤❤❤❤❤❤❤. በእውነት. እሼ. በጣም ነው ደስ. የአሌኝ. ሁሉ እደነሱ. ብሆን. እግር. ዬት. በደረሳች. እሼ. ይደግም❤❤❤❤❤❤
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ🎉❤
@endale2533
@endale2533 Жыл бұрын
ድንቅ ልጅ የሃጣዬዋ ልጅ ብዙ ማስተማር የምትችል በሳል ሃሳብ ፍቅር ከእግዚአብሄር ነው ጌታ ለሰው ኖሮ ለሰው ሞቷል የዚች ልጅ ሃሳብ እየ ሞቱ ሰላምን ማስቀጠል ይህ ልብ ሊኖረን ይገባል ይህን አይምሮሽን እግዚኣብሔር አብዝቶ ይባርክሽ!!
@Meheret-Nany
@Meheret-Nany Жыл бұрын
በስመ ስላሴ❤ የማይጠገቡ ናቸው እነሱ ሳይ ገጠር ያሉትን ቤተሰቦቼን ያየው ነው የሚመስለኝ❤❤❤❤ እሼ ባለቤትህ ማርያም በሽልም ታውጣሽ በልልኝ የልጁ ስም ይነገረን❤
@Emandatube
@Emandatube Жыл бұрын
ደምሩኝ
@SENAYITTUBE
@SENAYITTUBE Жыл бұрын
ልብ ላለው በጣም አስተማሪነው ፍጣሪ ስላሙን ፍቅሩን ይስጠን
@musemamilove4519
@musemamilove4519 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ይስጠን ❤እሼ እናመሰግናለን የኔ ጨዋ ❤ ኣባቴ የገደለውን ልጅ ሲያይና የተናገሩትን ሲሰማ አስለቀሰኝ 😢 እንዴት መታደል ነው በስተመጨረሻም መዝሙር 131 : 1 ያነበቡትን ገርሞኛል ቃለ ሂወት ያስማልን አባታችን
@ethioasni6631
@ethioasni6631 Жыл бұрын
እሺ ተባረክ በዚህ ዘመን እንደአንተ አይነቱን ቢያበዛልን ፈጣሪ። በጣም አስተማሪ ነገር ነው እየሰራህ ያለህው።
@kadotube9947
@kadotube9947 Жыл бұрын
ስጀመር እኛ ኢትዮጵያ ተዋደን ታፋቅረን የምንኖርበት እኛ ኢትዮጵያ ነን እስላም ክርስታን ሳንል ተዋደን የምንኖር እኝ የመሰሉ የገጠር የዋ ሰዋችህ መጨፈጨፍ 😢😢😢
@እዩነኝያባቴ
@እዩነኝያባቴ Жыл бұрын
😢😢😢😢
@bestfamile2121
@bestfamile2121 Жыл бұрын
ሁላችንምኮ እንደነዚ የገጠር ሰዎች ልብ ነበር የተሰጠን ግን ምን ዋጋለሁ ሰለጠንን ተብሎ ሳትን እኛ ከተሜ ነን ባዮች እኪ ልቦና ይስጠን
@የጴጥሮስእናትነኝ
@የጴጥሮስእናትነኝ Жыл бұрын
ከምንም በላይ ይቅርታው ከቃል በላይ በተግባር ያስተምራል ብቻ ሽ አመት ኑርልን እሸ መሌ❤❤❤🎉🎉 🎉
@Emandatube
@Emandatube Жыл бұрын
ደምሩኝ
@mulualemdegu9583
@mulualemdegu9583 Жыл бұрын
ጀግናዉ ኢትዬጲያዊ 🇪🇹 ወጣቱ እሸቱ እሼ...ወሬ እና ማብራርያ አላበዛም። ተባረክ!!!THANK YOU.✅❤ From:Newcastle 🇬🇧
@shewayeselassie4180
@shewayeselassie4180 Жыл бұрын
እሸቱ እኔ እግዚአብሔር በዚህ ዘመን ያስነሳህ ሀዋርያ ትመስለኛለህ ልብ ያለው ልብ ይበል እግዚአብሔር እየተናገረ ነው......
@Sara2127
@Sara2127 Жыл бұрын
እሼ እንከባበር ቁጥር አራት ይለቀቅልን በስመአብ ከቃል በላይ ምርጥ ፕሮግራም ይህንን ቻናል ሳይ ተስፉ ይታየኛል በሰላም ግቡልን ወደ ቀያችሁ💚💛❤️🙏 እድሜና ጤናንን ይስጥልን ያቆይልን
@الحمدالله-ش6غ3ض
@الحمدالله-ش6غ3ض Жыл бұрын
የሲዳማ አጎራባች ታድላችሁ መልካም ህዝብ ነው
@aduadu3685
@aduadu3685 Жыл бұрын
ሌላውስ?
@zeynabzeynab3734
@zeynabzeynab3734 Жыл бұрын
ሁሉም መልካም ነው ከስራፈት የፌስቡክ ፓለቲከኞች ውጭ
@الحمدالله-ش6غ3ض
@الحمدالله-ش6غ3ض Жыл бұрын
@@zeynabzeynab3734 ተይ እንጂ ሂጅና በየቦታው ተፈናቃይ ነው ከታረዱት በስተቀር የፌስቡኩ ወሬ መሬት ወርዶ በዘር እየተመረጠ ቤታቸው እየፈረሰ እየታረዱ ነው ያሉት በአማራ ክልል ብትሄጂ ተፈናቃይ ሀገሪቱን ሞልቶታል
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@aduadu3685 ደምሪኛ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛ🎉
@rosagiorgiprim6746
@rosagiorgiprim6746 Жыл бұрын
በጣም ድኒቅ ነው ❤❤❤እድአይነት መድረክ ፍቅርና ሰላም መተሳሰብን ይጨምራል ፡ ፈጣሪ ፍቅር የብዛልን ጥላቻን የጥፈልን❤❤❤
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 Жыл бұрын
አሼ መሌ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ኑርልን የኛ ሰው አክባሪ
@addisw1713
@addisw1713 Жыл бұрын
ፈጣሪ ፍቅር ሰላም መተሳሰብ ያድለን እሼ እንደአንተ አይነቱ ሺዎች ይወለዱ❤❤❤❤
@Sampsonawuku412
@Sampsonawuku412 Жыл бұрын
ዉያ እደዉ እመቤቴ የድሮዋን ሀገራችንእን ሰላም መልሽልን
@ፍቅርያሸንፍል-ዠ4አ
@ፍቅርያሸንፍል-ዠ4አ Жыл бұрын
እሼ ግን ፈጣሪ ላንተ ያዳላ ነው የሚመስለኝ እንዴት አድሎካል ፍቅርና ሞገሱን ጥበቡን ሰቶ ታድለክ ቀናውብክ ዘመንክ ይባረክ ወንድሜ!!!
@Hiwya284
@Hiwya284 Жыл бұрын
አሼ መልካም ሰው እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ሰላም ለሀገራችን ለህዝባችን ይሁን❤❤
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 Жыл бұрын
የገጠር ሰው ደስ ሲል እንድ ውሽት የሌለው እግዛቤር እንድሜ ጤና ይስጣችሁ ደጉ ባላገሩ❤❤❤
@hayelom-rt4in
@hayelom-rt4in Жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ የሃገራችን ኣንድነት እና ፍቅር መልስልን😢
@bdhhdhdbdhsjxbx9839
@bdhhdhdbdhsjxbx9839 Жыл бұрын
አሜን ፫ በእውነት
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@bdhhdhdbdhsjxbx9839 ደምሪኛ
@MekdedMimi-ev3qc
@MekdedMimi-ev3qc Жыл бұрын
አ/ር የልብህን መሻት ሁሉ ያሳካልህ ይህቺ ናት ኢትዮጵያ
@HanaEngidaYemane
@HanaEngidaYemane Жыл бұрын
This is My Ethiopia 🇪🇹 ❤ My Innocent 😇 people ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
የማይጠገቡ ማህበረሰብ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ለሁላችንም ሰላም እና ፍቅር ይስጣችሁ እውነት ልጁን የገደለበት ሰውዬ ገዳዩን ይቅር ማለቱ በጣም አስገራሚ ነው እውነት ዘመንህ ይባረክ 🙏
@abiyeetenlej8723
@abiyeetenlej8723 Жыл бұрын
እሽዬን ያላቹ እስኪ እንያቹ 👍አሽዬ much love❤❤❤
@zeusapollo6524
@zeusapollo6524 Жыл бұрын
ፖለቲከኞች ፈጣሪ የእጃችሁን ይስጣችሁ ሚስኪኖች
@ስደተኘዋነኝ
@ስደተኘዋነኝ Жыл бұрын
እሸቱ መለሰ በእዉነት እናመሰግናለን ስለ ልፋትህ እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈልህ
@tsientertainment5107
@tsientertainment5107 Жыл бұрын
ይሄን ኮሜንት ለምታነቡ ሁሉ 🥰 ፈጣሪ ያሰባችሁትን በፍጥነት ያሳካላቹ:የጎደለው ይሙላ🙌🙌🙌ጎራ በሉ ውዶች🥰
@mihiretyene4119
@mihiretyene4119 Жыл бұрын
አሜን
@tgistasmare7569
@tgistasmare7569 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@tgistasmare7569 ደምሪኛ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@mihiretyene4119 ደምሪኛ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛ🎉
@tigistbeyene7591
@tigistbeyene7591 Жыл бұрын
ዋው ድንቅ ፕሮግራም ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንዲህ ያለ ባህል ቢከተል ሁሉም ሰላም ይሆናል❤❤❤
@donaytroyal860
@donaytroyal860 Жыл бұрын
_እይታ ያንሳል ላይክ ያንሳል_ _ኢትዮጵያ ትለምልም_ _ቢሰሙ ቢሰሙ አይጠገቡም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤_
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 9 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 30 МЛН
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 32 МЛН
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 9 МЛН