የዩትዩብ ቻናል ሰብስክራይበር ማሳደግያ 10 ሚስጥሮችን አብሬሎ ተናገረ 10 Best Tips to Grow your YouTube channel

  Рет қаралды 19,298

Abrelo HD

Abrelo HD

Күн бұрын

▶ Check out my gear on Kit: kit.com/AbreloHD
የፌስቡክ ፔጄ ሊንክ(Facebook page link)👇🏾👇🏾👇🏾
/ abrelohd
Hope you guys enjoy this week's video!
😄 Subscribe (IT'S FREE) 😄 :www.youtube.co...
ሰብስክራይብ አድርጉ ሰብስክራይብ ማድረግ አያስከፍልም
😄Please Write a comment, share and like the video.
አስተያየታችሁን ጻፉልኝ
ላይክ አድርጉ
ENJOY!!!
▼ ▽ FOLLOW ME
🌈 Instagram: / iam_abrelo
🐦 Twitter / iam_abrelo
😊📘 Facebook: / abuti9
▼Conatact me
abrelodope@gmail.com
💌Post Box
51114 Addis Ababa, Ethiopia

Пікірлер: 335
@keradiyonTube
@keradiyonTube Жыл бұрын
ምርጥ ሰዉ ነህ .... አንድ ሰዉ በቅንነት የሚያዉቀዉን ሲያስረዳ እንዴት ደስ ይላል """እስኪ የተመቻችሁ በላይክ ግጩኝ ...!!!
@Enat_Cinema
@Enat_Cinema 5 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው you tuber መሆን ለሚፈልጉ መልካም መረጃ ነው
@abrelohd
@abrelohd 5 жыл бұрын
Ya
@jordinaldtv6496
@jordinaldtv6496 5 жыл бұрын
Hy am yordi d u wanna work wiz me 25190909553347
@zizaapp
@zizaapp 3 жыл бұрын
አብሬሎ እውነትም HD ነህ በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ በጣም አግዘኸናል እናም መጨረሻ ላይ ያሰሰተላለፍከው እውነት ነው በጣም እናመሰግናለን ከፈቀድክልኝ ወንድሜ ገና ጀማሪ ነኝ ብሮ ከቻልክ ፍቀድልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@bahlietube1358
@bahlietube1358 5 жыл бұрын
በእውነት እናመሰግናለን ።
@temesgenamlake5778
@temesgenamlake5778 4 жыл бұрын
ቅንነትህ የሌለ ነዉ እግዚሐብሔር ይባርክህ
@workeyethiotube432
@workeyethiotube432 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ለኛ ለዩተበሮች ጠቅሞናል ተባረክ
@henonproduction2629
@henonproduction2629 5 жыл бұрын
እኛም ጋር ጎራ በሉ እንባዛ
@fizzyyam3180
@fizzyyam3180 4 жыл бұрын
እስቲ እንደማመር
@amanutube402
@amanutube402 4 жыл бұрын
Thank you
@Tube-hy2bf
@Tube-hy2bf 5 жыл бұрын
አብርሽ በጣም ሀሪፍ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን👍
@bamatube5179
@bamatube5179 3 жыл бұрын
ተከተይ ነኝ አንድ ነገር ልየስቸግር በክህ አዲስ ነኝ በመጀመሪያ youtube እንድካፍት የረገው ይህ video በጠም ወደሃለው። ግን ቻይናሌን አስተወውቅልኝ በክህ(በጎ ነገር ፍጠርልኝ) የኔ ደስታ የንቴ ደስታህ ነው።
@መኑከመእግዚአብሔር-ቀ8ጠ
@መኑከመእግዚአብሔር-ቀ8ጠ 5 жыл бұрын
አብዛኛው ዩቱበር የተከተያ ክብር የላቸውም ዝባዝንኬ ነው የሚለጥፉት አንተ ጎበዝ ነህ ለእያንዳንዱ ኮመንት መልስ ትስጣለህ ለተከታዮችህ ክብር ትሰጣለህ ውውውድድድድድ አብርሽ
@mzndhshsj182
@mzndhshsj182 5 жыл бұрын
Nuurillin wandimme
@abrelohd
@abrelohd 5 жыл бұрын
Amen
@destatube6865
@destatube6865 5 жыл бұрын
ምርጥ ቪድዮ ነው ብሮ መጨረሻ ላይ የሰጠኸው አስተያየት ደስ ይላል
@abrelohd
@abrelohd 5 жыл бұрын
Sileteredahegn ameseginalehu
@henonproduction2629
@henonproduction2629 5 жыл бұрын
@DSTA TUBE Arif Nw
@ኢትዮጵያለዘለዓለምት-ዐ8ወ
@ኢትዮጵያለዘለዓለምት-ዐ8ወ 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ አብሬሎ መልካም የአሸንዳ በዓል ይሁንልህ ወንድማችን እኔ ዩቱበር አይደለሁም ግን ስለግልፀኝነትህ እናመሰግናለን👍
@abrelohd
@abrelohd 5 жыл бұрын
You're welcome🙌🏾🙌🏾🙌🏾
@henonproduction2629
@henonproduction2629 5 жыл бұрын
እኛም ጋር ጎራ በሉ እንባዛ
@MeseretBethsnu-wg5cr
@MeseretBethsnu-wg5cr Жыл бұрын
እናመሰግናለን አብሬሎ እግዚአብሔር ይባርክህ ።
@yenasapp9050
@yenasapp9050 4 жыл бұрын
Waw amesegnalw abrelo tenx
@robasfamily
@robasfamily 2 жыл бұрын
Abrelo This video is really helpful Thanks for your info And i love your presentation and your honesty
@kidestmekonen531
@kidestmekonen531 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን አብረሎ ትችላለህ በርታ ጨዋነት ደስ ይለኛል
@dawithaftom824
@dawithaftom824 4 жыл бұрын
በጣም ኣሪፍ ነው ኣመሰግናለው
@engdatube506
@engdatube506 5 жыл бұрын
አብርሎ በጣም ጥሩ ሰው ነህ
@abrelohd
@abrelohd 5 жыл бұрын
Thanks
@ommm5722
@ommm5722 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ውድማቺን
@lozaentertainment4974
@lozaentertainment4974 2 жыл бұрын
አብሬሎ አመሰግናለሁ ጠቃሚ ነገር ነው የነገርከን
@eyestoourworld7300
@eyestoourworld7300 3 жыл бұрын
betam yewahna knu sew abo nurln abrelo
@tsehaytube9499
@tsehaytube9499 2 жыл бұрын
በጣም በቅርብ ነው ያወኩህ ግን በጣም ጥሩ ልጅ ነህ ካንተ እየተማርኩ ነው አከብራለሁ በርታልን ወንድማችን እደጉ እንደግ እሚል ያብዛልን
@abrelohd
@abrelohd 2 жыл бұрын
Thanks
@Tube-xj9ix
@Tube-xj9ix 3 жыл бұрын
መልካም ሠው በርታልን እናመሠግናለን
@ahmedsuwalii2810
@ahmedsuwalii2810 4 жыл бұрын
Ok abrole waw
@rumiban5080
@rumiban5080 4 жыл бұрын
Betam arif ሃሳብ new ena adis jemry lemihonu seochi arif new
@diribtube_1482
@diribtube_1482 5 жыл бұрын
አንተ መልካም ሠው በጣም ጎበዝ ነህ ለስራህ ትኩረት በመስጠት መቀሌ ድረስ መሔድ ተመላካቾችህን ማክበር ነው መልካም አሸንዳ
@henonproduction2629
@henonproduction2629 5 жыл бұрын
Nor tube Arif Nw
@abrelohd
@abrelohd 5 жыл бұрын
Thank you so much bro
@onlinelore2275
@onlinelore2275 3 жыл бұрын
Big respect for you 🙏🙏
@kbromtube2203
@kbromtube2203 5 жыл бұрын
ኣብርሽዬ በጣም ጠቃሚ ምክር ነው እናመሰግናለን
@abrelohd
@abrelohd 5 жыл бұрын
You're welcome!
@ሀዋዩቱብሀዋ
@ሀዋዩቱብሀዋ 4 жыл бұрын
@@abrelohd እንዛመድ
@hawuletwolloyewa2306
@hawuletwolloyewa2306 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድም በሉ አብረን እንደግ ኮመተሮች
@melhektube5168
@melhektube5168 4 жыл бұрын
አብረን እንደግ እኔንም ሰብስክራብ አድርገኝ
@hawuletwolloyewa2306
@hawuletwolloyewa2306 4 жыл бұрын
@@melhektube5168 እሽ
@abushyekolotemary
@abushyekolotemary 5 жыл бұрын
abrshe tnx tnx...nice one info!
@lewimstube6020
@lewimstube6020 4 жыл бұрын
Enameseginalen abrelo
@abrelohd
@abrelohd 4 жыл бұрын
You're welcome 🙏🏾
@eliabetube
@eliabetube 5 жыл бұрын
ደስ ይላል ይመችህ አበሪሎ። ጥሩ ነገር አግኝቸዋለሁ።
@abrelohd
@abrelohd 5 жыл бұрын
Des bilognal sileteredahegn
@enattube4181
@enattube4181 4 жыл бұрын
ቤተ ሰብ እንሁን
@bertukan7335
@bertukan7335 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ምላካም ሰው ነህ በርታ
@martatube73
@martatube73 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን አብሪሽ የኔ ቅን ኢትዮጵያዊ ወንድሜ በርታልን 🙏
@abrelohd
@abrelohd 5 жыл бұрын
You're welcome Thanks
@henonproduction2629
@henonproduction2629 5 жыл бұрын
@marta tube አሪፍ ነው
@meditube9905
@meditube9905 2 жыл бұрын
በተክክል
@lucylucy6555
@lucylucy6555 4 жыл бұрын
በርታ በጣም አመሰግናለሁ
@sitotalorato6837
@sitotalorato6837 5 жыл бұрын
abreloye thank you so much this video is so help full to me keep it up
@abrelohd
@abrelohd 5 жыл бұрын
You're welcome🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@henonproduction2629
@henonproduction2629 5 жыл бұрын
@Ye Ethiopia Yemechish Enate
@bruktaith862
@bruktaith862 5 жыл бұрын
እኔ የዘወትር ተከታይ እንጂ ዮቱ በር አይደለሁም ግን የምታነሳ ሁሳብእኔ ባይመለከተኝ በጣም ስላማደንቅ ያንተ ቪዲዮ ሁሉም እከታተላለሁ
@abrelohd
@abrelohd 5 жыл бұрын
Thanks
@zdlove2754
@zdlove2754 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ምርጥ ሰው
@እየሩሥወሎየዋ
@እየሩሥወሎየዋ 2 жыл бұрын
በርታ ወድም
@Readymobile_
@Readymobile_ 5 жыл бұрын
I allows watch your channel and I like your work,
@abrelohd
@abrelohd 5 жыл бұрын
Thanks
@Readymobile_
@Readymobile_ 5 жыл бұрын
I started KZbin because of you thank you so much for the information
@fizzyyam3180
@fizzyyam3180 4 жыл бұрын
እስቲ እንደማመር
@ETechMedia1
@ETechMedia1 4 жыл бұрын
thanks abrelo
@abrelohd
@abrelohd 4 жыл бұрын
You're welcome
@BPETUBE
@BPETUBE 4 жыл бұрын
loved it
@robelfsaha4838
@robelfsaha4838 4 жыл бұрын
ይመችህ friend
@roba134
@roba134 4 жыл бұрын
Fetari yibarkik
@abrelohd
@abrelohd 4 жыл бұрын
Amen amen
@roba134
@roba134 4 жыл бұрын
@@abrelohd ye instagram weym ye Facebook username isti laklgh abate 1 and ngr lanagrik ifelgalw
@musehabeshawi2241
@musehabeshawi2241 4 жыл бұрын
Abreloye btam endemamsgn alawkm arif ngr eyeseralhn nw pis ymche and ken abren ensera yhonal chaw
@asrEthio
@asrEthio 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@ethioneeds7398
@ethioneeds7398 4 жыл бұрын
continue
@tgtube4360
@tgtube4360 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን መልካም ያ ሸንዳ በዓል
@abrelohd
@abrelohd 5 жыл бұрын
Amen thanks
@henonproduction2629
@henonproduction2629 5 жыл бұрын
@tg Tube Yemechish ye Arada Lij
@mekdi1447
@mekdi1447 4 жыл бұрын
በእውነት አይቼዋለሁ
@martagocher5725
@martagocher5725 5 жыл бұрын
እሽ ወንድሜ ቭድዮችህ በጣም ደስ ይላሉ ሙሉ ለሙሉ ባልከታተልም ግን የእኔ ጥያቄ ሰው ቭድዮቼን እንድያይና ሰቭስክራይብ እንድያደርገኝ ምን ማድሬግ አለብኝ ዩቱዮበር መሆን ፌልጋለሁ ግን ግራ ገብቶኛል መነሻ ማድሬግ ያለብኝ ምንድነው
@thetnatube
@thetnatube 5 жыл бұрын
welcome abrlo ጥሩ ሀሣብ ነው እግዚአብሄር ይርዳህ ወደኔም ጎራ በሉ
@henonproduction2629
@henonproduction2629 5 жыл бұрын
@Thetna Tube Arif Sera Nw Berchi
@jordinaldtv6496
@jordinaldtv6496 5 жыл бұрын
Hy am yordi d u wanna work wiz me 251909553347
@እናትሀገሬየጠላሽይጠላእም
@እናትሀገሬየጠላሽይጠላእም 5 жыл бұрын
መልካም ሰው እንኳን ደን መጣክ
@abrelohd
@abrelohd 5 жыл бұрын
Enqan selam koyachugn
@emantube7157
@emantube7157 4 жыл бұрын
አሪፍ ምክር ነው በርታ
@eb9450
@eb9450 4 жыл бұрын
The editing is 🔥
@abrelohd
@abrelohd 4 жыл бұрын
Yakinyeley
@naliateke.b7774
@naliateke.b7774 3 жыл бұрын
Thank you abrello
@sofishalovetube4205
@sofishalovetube4205 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@nuramohammed246
@nuramohammed246 5 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልን አብሬሎ መልካም ሰው
@henonproduction2629
@henonproduction2629 5 жыл бұрын
@Nura Mohammed ይመችክ
@yohannnestube5024
@yohannnestube5024 5 жыл бұрын
Nice
@hiwohailu1948
@hiwohailu1948 5 жыл бұрын
ይመችህ አብሬሎ ከቻልክ ቪዲዬ ኤድት እንደምታደርግ አንድ ቪዲዬ ብትሰራልን ደስ ይለኛል በነገራችን ላይ እኔ የቻናልህ ቋሚ ደንበኛህ ነው በርግጠኝነት ጊዜ ባገኘሁ ወቅት ሁሉ አየዋለሁ ሌላው ላንተ ጠቃሚ ብዬ የማስበው ግሩፕ ብትሰራ ነው ግሩፕ ከሰራህ ቻናልህ ለሚከተሉ ቤተሰብ ታደርገናለህ ቻው
@kibineshDesin
@kibineshDesin 5 жыл бұрын
ሰላም እህት ወንድሞቼ እግዚአብሔር ሁላችንም በያለንበት ይጠብቀን ዘመዶቼ ዩትብ ለይ ልብስ ድዘይን አረገሌሁ ወደ ቻናሌ ጎራ በሉ በቅንነት
@abtime9343
@abtime9343 4 жыл бұрын
Arif nw thanks
@kalikidankalikidantube
@kalikidankalikidantube 2 жыл бұрын
ቅንነትህ ደስ ይላል
@nationline7612
@nationline7612 3 жыл бұрын
Thank you very much bro
@መኖርሽያኑረኝእናቴ
@መኖርሽያኑረኝእናቴ 5 жыл бұрын
እንዳንተ መልካም ሰዎችን ያብዛልን አብሬሎ መልካም የአሸንዳ በአል
@abrelohd
@abrelohd 5 жыл бұрын
Amen Thanks
@yeshatadesse8331
@yeshatadesse8331 3 жыл бұрын
abrish thanks,,, tyakiewechen slemelsklgn ena keflagot kef sladerekegn,, wedefitm endemtagzegn tesfa adergalehu
@sutaethiopia279
@sutaethiopia279 5 жыл бұрын
Tnx a lot Bra................
@abrelohd
@abrelohd 5 жыл бұрын
You're welcome
@yotube4
@yotube4 5 жыл бұрын
ዋው
@CakeChef7
@CakeChef7 5 жыл бұрын
Great tips 👍🙏
@abrelohd
@abrelohd 5 жыл бұрын
Thanks
@fatumtube6220
@fatumtube6220 3 жыл бұрын
እደዚሕልጅግልፀኛአላየሑምሑሉምዩቱበሮችስለዩቱብስንጠይቃቸውይሸሽጋሉ
@engdatube506
@engdatube506 5 жыл бұрын
wawu በጣም በጣም ደስ ይላል
@ሰውነኝእና
@ሰውነኝእና 3 жыл бұрын
Yemchek yarada leji👍
@tamiratabera8800
@tamiratabera8800 Жыл бұрын
abrelo temechale yimechi
@mulualemethiotube792
@mulualemethiotube792 5 жыл бұрын
ምርጥ ወድማችን እንኳን ሰላም መጣክ
@abrelohd
@abrelohd 5 жыл бұрын
Well stay
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 жыл бұрын
አብሬሎ ምርጤ እንኳን በደና መጣክ
@abrelohd
@abrelohd 5 жыл бұрын
Mimiyea endet neahilign pis new
@Tesfaye_heshe
@Tesfaye_heshe 4 жыл бұрын
Enamesegnalen abresh
@app3825
@app3825 4 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ሰዉ ነህ ተበረክ
@abrelohd
@abrelohd 4 жыл бұрын
Thanks 😊
@jujubinthussentube7243
@jujubinthussentube7243 4 жыл бұрын
እሙየ ሰብስክራብ አድርጊኝ።አድርጌሻለሁ
@zionhabeshaclubindubai5772
@zionhabeshaclubindubai5772 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን ነገር
@abrelohd
@abrelohd 5 жыл бұрын
You're welcome
@Ermias_tube
@Ermias_tube Жыл бұрын
በቪድዮ መካከል ምታስገባቸው ነገሮች እንዴት ነው ምንስራው ለምሳሌ ላይክ የሚለውን
@wellTube1
@wellTube1 5 жыл бұрын
thanks brother
@abrelohd
@abrelohd 5 жыл бұрын
You're welcome bro
@ቀበጧነኝየሸገሯ
@ቀበጧነኝየሸገሯ 5 жыл бұрын
ፈገግታህ ከሁሉም የሚመቸኝ❤❤
@abrelohd
@abrelohd 5 жыл бұрын
Thanks 😊
@newfactsaboutethiopia4514
@newfactsaboutethiopia4514 4 жыл бұрын
Tanx bro
@rehimatube2398
@rehimatube2398 4 жыл бұрын
ጎራ በል
@eyobeyob5590
@eyobeyob5590 4 жыл бұрын
እናመሰግንለን
@tigistwelde9150
@tigistwelde9150 5 жыл бұрын
ይመችክ ወንድሜ
@abrelohd
@abrelohd 5 жыл бұрын
Amen
@RETechEthiopia
@RETechEthiopia 5 жыл бұрын
አብሬሎ ምረጥ ሰው አሪፍ ነው አንተም በርታ
@jordinaldtv6496
@jordinaldtv6496 5 жыл бұрын
Hy am yordi from Ethiopia du wanna work wiz me 251909553347
@emu3162
@emu3162 5 жыл бұрын
ach man well com
@abrelohd
@abrelohd 5 жыл бұрын
Sup bro
@henonproduction2629
@henonproduction2629 5 жыл бұрын
ZEDO TUBE Ye arada lij
@Sadasharif1315
@Sadasharif1315 5 жыл бұрын
Betam thank you wude
@muluyakirstosbarya9408
@muluyakirstosbarya9408 4 жыл бұрын
ዋውውውው እንኳዕ አብፀሐካ
@natikyoutube5322
@natikyoutube5322 4 жыл бұрын
አባ ይመችስ አባቴ
@abrelohd
@abrelohd 4 жыл бұрын
Thank you
@DezienDrese
@DezienDrese 4 жыл бұрын
Very very nice .
@amanutube402
@amanutube402 4 жыл бұрын
እኔ ጀማሪ ዩቱበር ነኝ Boyam1 የት ይሸጣል please tell me in Ethiopia
@ermiyaslemma7427
@ermiyaslemma7427 4 жыл бұрын
Tanks
@አይናችንነሽማሪያምአንችን
@አይናችንነሽማሪያምአንችን 5 жыл бұрын
*እንኳን ድህና መጣህልን ማርይ😍!*
@abrelohd
@abrelohd 5 жыл бұрын
Alehulish pis new?
@abrelohd
@abrelohd 5 жыл бұрын
Alehulish pis new?
@rahelmihretab3565
@rahelmihretab3565 5 жыл бұрын
Abi shikorrrr thanks
@abrelohd
@abrelohd 5 жыл бұрын
Weyea mareey
@emahusentertainment676
@emahusentertainment676 2 жыл бұрын
Abrelo tnx
@danielaregawi6334
@danielaregawi6334 4 жыл бұрын
Abrishey betam betam betammmm betammmmm dessssss yeml new
@daniabay1697
@daniabay1697 4 жыл бұрын
በእርጋታ ስለምታወራ በደምብ እንረዳለን Tnx
@fafishatube4550
@fafishatube4550 4 жыл бұрын
Wow leswoch setasrda betam chilota aleh.
@abrelohd
@abrelohd 4 жыл бұрын
Thanks 😊
@abbyneshzeqee5003
@abbyneshzeqee5003 5 жыл бұрын
selam Abrlo berta Arif timrt
@abrelohd
@abrelohd 5 жыл бұрын
Thanks🙏🏽🙏🏽🙏🏽
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 64 МЛН
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
00:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 4,7 МЛН
小路飞嫁祸姐姐搞破坏 #路飞#海贼王
00:45
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 20 МЛН
🛑 ዩቱዩብ ብር ከፈለኝ ስንት ከፈለኝ | Ethiopia
10:09
Abugida Media - አቡጊዳ ሚዲያ
Рет қаралды 13 М.
EMS Eletawi ዘመቻው እና የሕዝቡ ምላሽ Sat 05 Oct 2024
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 2,6 М.
🔴  ይቺን ሴት ማስቆም አለብን
39:11
babi VLOGS
Рет қаралды 76 М.
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 64 МЛН