አረ ወንድሜ ተባበረኝ በቀጥታ ላይቭ ለመግባት ስፈልግ በአዲሱ አገባብ ለመግባት ስሞክር ቪዲዮ አጥፍቼ በእስክሪኑ መግባት አልቻልኩም በዛላይ በቪዲዮ ገብቼም እኔ በራሴ ቻናል ኮሜንት መስጫ ቻት አይከፍትልኝም ካሜራ አጥፍቼ ለመግባት Screen cast የሚለውን መርጬ title እና ታምኔል አስገብቼ next ስለዉ a few tips ብሎ ትንሽ ዝቅ ይልና you are about to enter screen broadcast ይላል ቀጥሎ remember anything on your screen ይላል ከዛ ሶስተኛ The mic captures game audio from the speaker..... ምናመን ይልና መጨረሻ ላይ እንደምርጫ lern more የሚል እና got it የሚል ያመጣል got it የሚለዉን ስነካ display over other apps ብሎ በሙሉ ያሉትን አፖች ይደረድራል ምን ላርገዉ በፈጠረህ አትለፈኝ😢