የዩቱዩብ ቻናል በሞባይል አከፋፈት | How to Create a YouTube Channel in 2024 | (Make Money Online)

  Рет қаралды 65,113

Abugida Media - አቡጊዳ ሚዲያ

Abugida Media - አቡጊዳ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 240
@AbugidaMedia
@AbugidaMedia 7 ай бұрын
አዲሱን ቻናል ሰብስክራይብ እና ሼር በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ kzbin.info/www/bejne/p4jCeZp3hcSknqs
@Mdiytube
@Mdiytube 7 ай бұрын
Era Teddy wasap layi melikt kelakulhi koyew ko melsi sitegn pls betam tasfelgegnale I need your help
@ayudawudtube
@ayudawudtube 7 ай бұрын
eshi🥰
@mequadesha
@mequadesha 7 ай бұрын
ቴዲያችን ተቀላቅለናል
@AbugidaMedia
@AbugidaMedia 7 ай бұрын
Ahun dewelu ​@@Mdiytube
@yejoka
@yejoka 7 ай бұрын
Ok
@godanatube5013
@godanatube5013 7 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ ላጣ ማግኘትን ለታመመ ጤንነትን ላላገባ ትዳርን ላልወለደ ልጅን የተሰደደውንም ወገናችን ለሀገራችው ያብቃልን። አገራችንን ሰላም ያድርግልን። አሜን🙏🙏🙏
@asiytyba5700
@asiytyba5700 7 ай бұрын
ሰላም ሰላም እኳን ደህና መጣህ በረታ ጠክር አሪፍና አስማሪ ነው እናመስግናለን❤❤
@ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye
@ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye 7 ай бұрын
ሰላምህ ይብዛልኝ ቴድየ በጣም አስተማሪ ነው የምትለቀው ታድያ ምን ይደረግ ሲጨቀን እና ሲቼግረን ነው ወዳንተጋ የምንመጣው ሰው ሲፈልግ የሰው ቪደዎ ሲፈልግ ሌላ ፕረኮችን ሲከታተል ይውላል እደዚህ ያለ ወንድማችንን ማጠናከር ግን አልቻልንም ለማንኛውም በርታልን
@yejoka
@yejoka 7 ай бұрын
ትክክል
@NatikAkiye-ce9fl
@NatikAkiye-ce9fl 5 ай бұрын
ትክክል። እውነት ለመናገር በዚህ ልጅ ትምህርት ዩቲዩፕ ከፍቶ ገንዘብ ያላገኘ የለም። ብዙዎች ዝባዝንኬ subscrib እናደርጋለን ይህን ልጅ በውነት መርዳት አለብን
@musaasmark
@musaasmark 3 ай бұрын
ትክክል የኛ ሐገር ሰው እኮ በጣም ነው የሚገርመው እንደዚህ አይነት ሰው እኮ የትም አይገኝም ያውም በዚህ ዘመን ሚሊየን ሰብስክረይ ሊኖራው ይገ ነገር ወይ አየስከፍል
@jonitech1639
@jonitech1639 7 ай бұрын
Brand እና personal ልዩነቱ ምንድነው??
@ሜሮንጋልራያ
@ሜሮንጋልራያ 5 ай бұрын
ቴድየ የኔ ቅንንን ውድድድ ነው ማረግህ ተባረክልኝ ውድየ የቀና ክንጀራ ይስጥህ❤❤❤❤❤
@YilmaWako-cd1du
@YilmaWako-cd1du 5 ай бұрын
Thanks a lot. It's really good. Tell us how to create audio files and then download them to our KZbin channels, and then Publish them. God bless you for such a good job.
@Tybatube
@Tybatube 7 ай бұрын
በስደት የምትገኙ እህቶች አላህ የረፍት እጀራ ይሰጠን ያረብ ቅመሞችየ አበረታቱኝ በቅንነት አንድሺ. አሰገቡን እህቶች ሰወዶች ሰደት እደማ ጨረሰወ ወዴች ረዱኒ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SOFYAHUSSN-wy2gg12
@SOFYAHUSSN-wy2gg12 7 ай бұрын
ሁላችንም ስደት አድክሞናል እኔ ድክም ነው ያለኚ ብለው በለው አልሞላ አለኚ የመዳም ክሺና ስልችት ነው ያለኚ እኔንም አበረታቱኚ ውዶች
@kierkm5305
@kierkm5305 7 ай бұрын
ነይ እሸ
@BirtukaneYouTube
@BirtukaneYouTube 7 ай бұрын
​@@SOFYAHUSSN-wy2gg12ደምሪኝ ደምሬሻለሁ❤
@መዲ-ኈ3ኘ
@መዲ-ኈ3ኘ 4 күн бұрын
አላሑመአሚንንን
@askalemariyamtube
@askalemariyamtube 7 ай бұрын
ሰላምህ ይብዛልን ቴዲዬ እናመሰግናለን መልካም ወንድማች በርታልን
@RawdaIbrahim-xq6pu
@RawdaIbrahim-xq6pu 6 ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏🙏
@Hana_tube
@Hana_tube 7 ай бұрын
የኛ መልካም ወንድም በርታልን እናመሰግናለን
@samriyoutebe
@samriyoutebe 7 ай бұрын
እናመሠግናለን በርታልን ወንድም
@NuredinAhmed24
@NuredinAhmed24 4 ай бұрын
My brother, I thank you for always being there for me. And New youtubers, you give us valuable lessons. Thank you again.
@ንቃት33
@ንቃት33 7 ай бұрын
ቴዲ ወንድሜ እናመሰግናለን ቡዙ ነገር አስተምረህናል ግን አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ personal እና brand account ምንድነው ልይነታቸዉ video ስራልን ወይም በ comment መልስልን so thanks
@Hawahesena
@Hawahesena 7 ай бұрын
እናመሰግናለን የመጨረሻውን ሶስተኛውን ስራልን
@HaimanotTaye-k8w
@HaimanotTaye-k8w 7 ай бұрын
ከፍተነው ቆይተን ቪዲዮ መጫን እንችላለን? እና persnal account monitized አይሆንም ማለት ነው? በአካል ባገኝክ ደስ ይለኛል ብዙ ጥያቄ አለኝ እባክክ ወንድሜ??????
@HadguGere-s7w
@HadguGere-s7w 3 ай бұрын
በ 2 step verfication get start yemil yelem ምን ላድርግ
@muluneshyeheyis9776
@muluneshyeheyis9776 11 күн бұрын
ቴዲ እንዴት ነህ ? animation መስራት ፈልጌ ነበር ያንንተን እርዳታ ፈልጋለው ስልክህን አስቀምጥልኝ ወይ እንዴትላግኝህ?
@መዳኒትከበደ-ሠ5ፈ
@መዳኒትከበደ-ሠ5ፈ 7 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ
@Borkena_Tube1
@Borkena_Tube1 7 ай бұрын
ይመችክ ቴዳዬ
@RealEstateInformations
@RealEstateInformations 7 ай бұрын
Tedda ስለ Google AdSense ስራልን brother ! አሞላል step! noted brother
@bishawyihun9618
@bishawyihun9618 7 ай бұрын
በጣም ጥሩ አስተማሪ ነህ!
@Merhawityoutube
@Merhawityoutube 7 ай бұрын
እናመሰግናለን ቴዲየ❤
@Andumobile
@Andumobile 7 ай бұрын
የበፊት አካውንታችንን ወደ ብራንድ አካውንት መቀየር እንችላለን ???
@merrytube8231
@merrytube8231 6 ай бұрын
Mindinew leunetu koy
@Toyiba76
@Toyiba76 6 ай бұрын
እናመሱግናለን ወንድማችን
@hiwethailu-l4g
@hiwethailu-l4g Ай бұрын
ሰላም ኣቢጊዳ ሚዲያ google በሌላ ሰው ነበረ ኣሁን በራሴ ኣሪጌዋለው ኣንተ በምትለን ዩቱብ sistem ስገባ emil ከዚ በፊት google ተከፍተበት የነበረው emiel መጣቢኝ በቀየርኩት emiel ኣይደለም ያለው የበፊቱ የሌላ ሰው ነው ያለው እንዴት መቀየር ይቻላል
@uu-du5hp
@uu-du5hp 7 ай бұрын
ሠላም ቴዳ ከ10sec በታች ከተለያየ ቦታ download ያደረኳቸዉን sound effect edit አድርጌ ብጠቀም copyright ይይዝብኛል?
@HadguGere-s7w
@HadguGere-s7w 3 ай бұрын
ኢሜላችን የቢዝነስ ከነበረ verifay2 ማድረግ እንችላለን???
@ayudawudtube
@ayudawudtube 7 ай бұрын
እናመሰግናለን ቴዳ ምርጡ👍👌
@yejoka
@yejoka 7 ай бұрын
እናመሰግናለን ቴዲ
@tezezewmengistu3106
@tezezewmengistu3106 7 ай бұрын
ቴዲ መልካም ሰው ዘመንክን ይባርክ ፈጣሪ ወንድማቺን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mohmmedali1765
@mohmmedali1765 7 ай бұрын
እናመሠግናል👌👌👌
@UltimateShow1
@UltimateShow1 7 ай бұрын
Thanks you good Vedio
@sebletube7525
@sebletube7525 7 ай бұрын
ሠላም ወድማችን እንኳን በሰላም መጣህ 🎉🎉🎉🎉🎉 እናመሰግናለን❤❤❤❤
@BRTUKAN5TUBE
@BRTUKAN5TUBE Ай бұрын
ተባረክ ወድም አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@YonasRegasa-q5x
@YonasRegasa-q5x 26 күн бұрын
Monetization cershalw ke hulet ware belay active nebrkugn gin eligibility altesxegnim
@ytub8615
@ytub8615 7 ай бұрын
አረ እኔስ ምንም ልችለው አልቻልኩም ሁሉም ጨርሽ ስልክ ቁጥር ስልኪ ሳይጠይቀኝ ፓስፖርድ ነው የምጠይቀኝ ከዛ ደግሞ ከከፈቱካ ይቱብ ገብቸ ማየት አልችልም ይቱቡ ምንም ለማየት አልችልም
@Sebletube1
@Sebletube1 4 ай бұрын
ፅድት ያለ አገላለፅ ቀና ልቦች ምነኛ የተባረኩ ናቸው🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hanitube9872
@hanitube9872 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ቴድዬ መልካምሰዉ ❤❤❤
@muradekal1
@muradekal1 7 ай бұрын
LIVE ግባልን ወንድሜ ጥያቄ አለን Please
@masarat2998
@masarat2998 Ай бұрын
ሰውከፍቶልኝነበርግን አካውቱበኔስምነው ኡሜሉንም አውቀዋለው ችግርአይፍጥርብኝም
@dktube21
@dktube21 Ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን
@ZemzemGetahun-y5y
@ZemzemGetahun-y5y 2 ай бұрын
ይመችህ ወድመ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Mekonen-lg5mm
@Mekonen-lg5mm 7 ай бұрын
ሰላም Ai voiceኦችን ዩቱዩብ ላይ ብንጠቀም ኮፒ ራይት ያስብላል?እባካችሁ ንገሩኝ🙏🙏
@ThePowerWithinDKT
@ThePowerWithinDKT 7 ай бұрын
bro hulum mrt nw gn eligeble lemareg slk kutru ayseram eyalegn nw ethiopia wst ayseram ke 20 belay video ayche mnm lewt yelewm hulum yewshet ymeslal
@MICHUTUBE-nx6ix
@MICHUTUBE-nx6ix 6 ай бұрын
Verify ለማድረግ የውጪ ስልክ እንዴት ማግኘት ይቻላል
@Faya_tube
@Faya_tube 5 ай бұрын
Basic info lay country of residence yemilew lay Ethiopia yemil almetalegnm ena 1.basic info 2.Advanced settings 3.Advanced features please slenezih seralegn
@jordan-mp3eu
@jordan-mp3eu 6 ай бұрын
Endat nw channel history yemenastekakelewu save yemilewu endiberalen negeren
@andialex9902
@andialex9902 7 ай бұрын
Good
@hebshawit
@hebshawit 6 ай бұрын
አቴዲ ሌላስልክ ዪቲብ ከፍቼ ነበር ስልኩም ተበላሸ እዴት ነው ኢሜልን የማገኛው ኤሜሌን ርስቸዋለሁ
@DeseFikado
@DeseFikado 7 ай бұрын
ብራቮ በደንብ ነዉ ያስተማርከን : የዩቱብ ቻናል ለመክፈት እፈልጋለሁ ግን እሳሳታለሁ ብዬ ፈራሁ
@CoverAll_Style
@CoverAll_Style 7 ай бұрын
wow tedy yegna my first comment
@konjonesh
@konjonesh 7 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ 🎉🎉
@SewsenBrhanutube
@SewsenBrhanutube 7 ай бұрын
ወንድማችን 🕊🙏🇪🇹🕊🕊💞
@alexadane-uy7hn
@alexadane-uy7hn 7 ай бұрын
Ere searchi saregiko bzu abugidanew manye benatik tikkilegnawn ngeren
@tsedekechdilebo7320
@tsedekechdilebo7320 27 күн бұрын
Thank you bro
@getachewendeshaw8818
@getachewendeshaw8818 2 ай бұрын
good tutor thank you
@MariamDawit
@MariamDawit 2 ай бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤❤❤ ወንድም
@Solomongebreslasety
@Solomongebreslasety 2 ай бұрын
ያምራል በጣም እኔ ግን ስልክህ ነው ምፈልገው
@The_Voice_of_the_youth27
@The_Voice_of_the_youth27 4 ай бұрын
location ወደ Ethiopia እንዴት እንቀይር ?
@Gus6727
@Gus6727 7 ай бұрын
እረ መልሱልኝ እባካቹ profile ስነካው youtube studio አያመጣም በጣም ሞከርኩ እምቢ አለ ምን ላርክ።
@AdisMlikamu-w7x
@AdisMlikamu-w7x 3 ай бұрын
እኔ ወወአድ ሺ ሰብስክራይብ የአለው ዘጋብኝ ዳግም ስከፍት ስልክ ቁጥር ጠየቀኝ ስልክ ቁጥሩ ደሞ ተዘግቶብኛል ቻናሉ ሰርች ሳረገው ይሰራል ግን ከጎግል ጋር ምልክት መሆን አይችልም በፈጣሬ ንገሩኝ
@yoya4048
@yoya4048 2 ай бұрын
Thank you hin inbox bagagnik I am happy
@jomagna1727
@jomagna1727 7 ай бұрын
እስቲ በአዲስ ሞኒታይዜሽን ስራልን
@bmom495
@bmom495 7 ай бұрын
ይሄንን አከፋፈት ሙሉ በሙሉ ብጠቀም ማንም ሀክ ማድረግ አይችልም ማለት ነው እና ደሞ አካውንት ምን ላይ ነው ማስገባት ሚቻለው
@fatimaomabdulrahman2904
@fatimaomabdulrahman2904 7 ай бұрын
ቴዳ ጎበዝ
@GirmaYemane21-t1l
@GirmaYemane21-t1l 5 ай бұрын
How to verify 2 step in ethiopia
@Amanjunior820
@Amanjunior820 7 ай бұрын
Selam Lant yehun teda 🙌
@EnglishQuiz27-QT
@EnglishQuiz27-QT 5 ай бұрын
could please tell me, Why is 2 step verification not recieving phone number?
@aragashawono
@aragashawono 2 ай бұрын
Ww thinks❤🎉🎉🎉🎉🎉
@habesha_finishing
@habesha_finishing 7 ай бұрын
ሎያሊቲ ምን እንደሆነ ቢገለፅ?
@ሶፊያወሎ
@ሶፊያወሎ 3 ай бұрын
ስልክ ቁጥሩ ግዴታ አለሁበት መሆን አለበትዴ በቅርብ ስለምገባ ብየ በኢትዮጲያ ነዉ የከፈትኩት
@ChachiTech5
@ChachiTech5 7 ай бұрын
Thank you so much🙏
@MasaratTaye-p2o
@MasaratTaye-p2o 4 ай бұрын
Salamachuu yibaazaa❤❤
@NatiFactHunter
@NatiFactHunter 6 ай бұрын
Ere ቴዲ እባክህ እርዳኝ channel ሌ 1 week strike ብሎኛል እና ኣንድ ሳምንት ኣደረኩኝ ግን ኣሁንም upload ላደርግ ኣልቻልኩም እና እንዴት ብዬ ላስተካክለዉ pls pls 🙏🙏በጣም የለፋሁበት channel ሌ ነዉ እርዳኝኝ ምንላግ😥😥😥😥😭😭😭😭😭😭 plspls🙏🙏🙏
@nati2240
@nati2240 6 ай бұрын
Abugida gaming channel abren enasadgew gamer negn ❤
@YofamBusinessinfo
@YofamBusinessinfo 2 ай бұрын
good idea
@funnyplanet5811
@funnyplanet5811 17 күн бұрын
Thanks
@AbuFewzan262
@AbuFewzan262 7 ай бұрын
እናመሰግናለኝ ቤተሰብ
@hayutibest
@hayutibest 3 ай бұрын
Thank you so much ❤❤
@ኢንሻላ
@ኢንሻላ Ай бұрын
Alah edmena tena ኢስጥክ
@tube-hl6er
@tube-hl6er 5 ай бұрын
የአቦጊዳን ቁጥር ያላችሁ ፃፉልኝ እስኪ?
@RawdaIbrahim-xq6pu
@RawdaIbrahim-xq6pu 6 ай бұрын
ከይቅርታ ጋር ጥያቄ ነበር ሁለት ሙዚቃ ወይም ከዛም በኋላ በአንድ መሰብሰብ ከፈለግን እንዴት ነው የሚደረገው ከዚህ በፊት ቪዲዮ የሰራሀው ካለ ሊኩን ላክልኝ ካልሰራ ግን ብትሰራልኝ ካየሀው መልስልኝ🙏🙏🙏🙏
@NatiFactHunter
@NatiFactHunter 6 ай бұрын
ቴዲ ኣሁን ከ ሶሻል ሚድያ ነዉ upload እያረኩኝ ያለዉ እናም ሁሉም video ዉን ኣጥፍቼ የራሴ ማድረግ ፈልጌ ነበር እና ደሞ channel ሌ strike ብልዋል እናም የራሴ video ዎች ሰርቼ monitizeመሆን እችላለዉ በናትህ ኣንድ ነገር በለኝ ወይም የሰራሀዉ video ካለ linkun ኣስቀምጥልኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@seniyasemantube
@seniyasemantube 7 ай бұрын
አህለን ቴዲ ጨርሼ አዴምጫለሀ ዋዉዉዉ አዲሰ ለሚከፍቱ
@Bestfoodberand
@Bestfoodberand 3 ай бұрын
አመሰግናለው
@jesuslove1e
@jesuslove1e 3 ай бұрын
የከፈትነውን ቻይናል መደለት ብንፈልግስ 🤔🤔🤔
@awoymelkamu
@awoymelkamu 7 ай бұрын
selam wendime ,Move channel to brand acount kalin behuala yemimetalin pasward yeminagebaw adis new weys yetignawn new ye email ayihonim aydel?
@natinaeleshetu764
@natinaeleshetu764 5 ай бұрын
ስህተት እንዳልሠራ እርዳኝ ዩቲዩብ የጀመርኩት ከ1 አመት በፊት ሲሆን ስሰራ 1700 ሰብስክራይብ አግኝቼ 24 ቪዲዬ ጫንኩኝ ግን ሞንታዜሽን አሎንኩም አሁን ግን የተጫኑትን ቪዲዬዎች በሙሉ አስወግጄ ሌሎች ቪዲዮዎች መስራት ፈልጌ ነበር ስለዚህ ቪዲዮ መስራት ቀጠልኩ እና ሞንታዜሽን ማድረግ እችላለሁ? ሁሉንም የቀድሞዎቹን ቪዲዮ ካጠፋሁ
@KIYA-cs6ji
@KIYA-cs6ji 7 ай бұрын
bro tedy screen record endet mesiret inchiale please help me bro or ante
@AbugidaMedia
@AbugidaMedia 7 ай бұрын
OBS Software
@Ethio46
@Ethio46 Ай бұрын
enamesegnalen
@AzmerawBayih
@AzmerawBayih 4 ай бұрын
በስልኬ ብቻ መስራት እችላለሁ ወንድሜ?
@yehulummedia5353
@yehulummedia5353 6 ай бұрын
ቴዲ ቴሌግራም ላይ ልጠይቅሕ ነበር ቴሌግራም ካለሕ
@robayetaddy
@robayetaddy 5 ай бұрын
brand ena normalu lyunetu mndn new
@ethioshowapp3402
@ethioshowapp3402 7 ай бұрын
Top❤❤❤
@alzeinphone9732
@alzeinphone9732 5 ай бұрын
ሹኩራንቴዶማርበርታ❤❤❤ላይክ
@zeheremekete-y9g
@zeheremekete-y9g Ай бұрын
እደትነዉቭደወየምሰረዉ
@neba2861
@neba2861 7 ай бұрын
❤❤❤
@FikreTube---F
@FikreTube---F 11 күн бұрын
Enamesegnalen
@enanatube
@enanatube 7 ай бұрын
ቴዲ እንዴት ነህ ጥያቄ የ ቻናሌን የነበረኘን ወደ ብራንድ ሥቀይር እንዴት ነዉ ? ያሉኝ ሠብሥክረይቦች እና ቪድዮ እንዴት ይሆናሉ?
በአጭር ጊዜ ዩቲዩብ ላይ ስኬታማ ለመሆን ወሳኝ ሚስጥር❗️ 🛑
10:09
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
How to Monetize Your YouTube Channel in 2025 In Ethiopia | Abugida Media | Ethiopian Youtubers
9:51
Abugida Media - አቡጊዳ ሚዲያ
Рет қаралды 14 М.
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.