የዘማሪ በረከት ተስፋዬ ሰፕራይዝ ለኤፍሬም አለሙ ሰርግ

  Рет қаралды 101,996

Pastor Kassahun Lemma

Pastor Kassahun Lemma

Жыл бұрын

የዘማሪ በረከት ተስፋዬ ሰፕራይዝ ለኤፍሬም አለሙ ሰርግ #new_protestant_mezmur #pastor_kassahun_lemma #ethiopia#tiktok
gofund.me/9ce742f2
www.tehadesointernationalchur...
t.me/pastorkassahunlemmaminis...
Pastor Kassahun Lemma Ministries is a global ministry founded and lead by Pastor Kassahun Lemma. our goal is proclaiming the full purpose of God.
°To Restore all things according to the will and word of God by proclaiming the Good news of Jesus Christ.
°Our Ministrie is dedicated to equip and motivate, mentor and educate believers to fulfil there God given purpose in there personal, profestional life.
°To prepare and equip the body of Christ to the second coming of our Lord Jesus Christ.
°Our ministrie is dedicated to unveil the work of the darkness in other hand the healing and delivering power of God according to His will.
°We are committed to awaken the church of Christ to worship in spirit and truth according to the word of God. In spirit means, among other things, that it must originate from within, from the heart; it must be sincere, motivated by our love for God and gratitude for all he is and has done. Worship cannot be mechanical or formalistic.
FOLLOW ME
/ @pastorkassahunlemmami...
FOLLOW ME
m. pastorkassa/?t...
FOLLOW ME
pastorkassahun?...
Copyright © pastor Kassahun Lemma ministries

Пікірлер: 68
@zweidtuhailu5200
@zweidtuhailu5200 Жыл бұрын
በኪዬ እነቁአችን ይህ ቅኔ ለእግዚሐብሔር የተቀኘሆው እጅግ ደስ ይላል
@sophiaa4289
@sophiaa4289 Жыл бұрын
እውነት እውነት እግዚአብሔር ነው ለኛ የደረሰው ክብር ይሁንለት ለእርሱ።ተባረክ በረከትዬ የደረሰለት ነው መቸም የሚያውቀው።
@dafayadahika2088
@dafayadahika2088 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በማያልቀው በረከቱ ይባረካችሁ።
@ebisaasfaw
@ebisaasfaw Жыл бұрын
ኤፍዬ በወጣትነት ዘመንህ ጌታን ያገለገልክበትን፤ እኛንም ሕዝቦቹን ያገለገልክበትን፤ ዛሬ ደግሞ እግዝአብሔር ከዙፋኑ አንቴን አገልግሎሃል። የእግዝአብሔር ስም የተባረከ ይሁን! መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልህ። ጌታ እየሱስ እስከመጨረሻው በጽናት ያቁማችሁ።
@adanechmatiwos6076
@adanechmatiwos6076 Жыл бұрын
Ameeeen ewunet new 🙌🙏
@mercytewolde7135
@mercytewolde7135 Жыл бұрын
ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
@mesia3420
@mesia3420 Жыл бұрын
የሚገርመዉ የናዝሬ ሙሉ ወንጌል ዘማሪ በፀጋዉ እንኳ ጌታ እረዳክ ለሀገር ተባርኩ ቅድሳን
@sintayehu3294
@sintayehu3294 Жыл бұрын
ኤፍዬ እንኳን ደስ አላችሁ መልካም ጋብቻ
@zweidtuhailu5200
@zweidtuhailu5200 Жыл бұрын
በእውነት ኤፍ እግዚሐብሔር ካነቸ ጋር አለ እሱ ካልሆነ ይህ ሂሉ እነዲህ ያማረና የደመቀ አይሆንም
@BELDA143H
@BELDA143H Жыл бұрын
Ammmeen blessed brother efi and all brothers bless more haleluyaa
@genetteshome654
@genetteshome654 Жыл бұрын
Ephye congrat silante YE EGZIABHER SIM bruk yhun...ykerut gudagnochih singers & musian bezih kbr ytasebu🙏
@wubityedemufireenegh5601
@wubityedemufireenegh5601 Жыл бұрын
Egziyabher huluchnim leziy kibir yabiqan tebarekuuu hulachuum Videon inke chersi deres inesakugh neber Haleluyaaaaaa esaayyyy❤️❤️❤️❤️
@esetebeyene6946
@esetebeyene6946 Жыл бұрын
Berkeley Tesfaye!!! Asedenski zemari!! God continue to bless you!!
@teketelmekoro9711
@teketelmekoro9711 Жыл бұрын
ተባረኩ
@user-mp7mk3zt3b
@user-mp7mk3zt3b Жыл бұрын
Yes ssye sssss AMNNEEE AMNNEEE ❤❤❤❤
@surafelzenebe8682
@surafelzenebe8682 Жыл бұрын
We love you Bekiye. You are our blessing
@batalyoutubeahemed3856
@batalyoutubeahemed3856 Жыл бұрын
ከልቡ እኮ ነው የሚዘምረው ተባረክልን ቤክዬ
@aminaa8788
@aminaa8788 Жыл бұрын
Amennnn 🙌❤🥺❤🙌🙏☝
@christiannewcreation4112
@christiannewcreation4112 Жыл бұрын
ቤካ ትችላለህኮ❤
@tigabumarkosofficial2852
@tigabumarkosofficial2852 Жыл бұрын
ኤፊ መልካም የጋብቻ ጊዜ ይሁንላችሁ
@JemmFam-ww4bd
@JemmFam-ww4bd Жыл бұрын
It's ye Bereket zelesenya for me 👌😆😆😆
@merontaye8723
@merontaye8723 Жыл бұрын
ስለሁሉ ጌታይመስገን ባለኮፍያ ሆዴን አሳቀው ወዴት ወዴት ነው
@mulumebetegebreegiziabhr3038
@mulumebetegebreegiziabhr3038 Жыл бұрын
Thank you god
@zweidtuhailu5200
@zweidtuhailu5200 Жыл бұрын
ዘመሪያዎቻችን አኮራችሁን
@eneyeyeeysuslege7725
@eneyeyeeysuslege7725 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@tegegnteshome3432
@tegegnteshome3432 Жыл бұрын
Wow bekaye❤
@nursemakedirjemal9201
@nursemakedirjemal9201 Жыл бұрын
Des Yilal Geta Yibarek,yesus Yikiber
@mudasirlolamo758
@mudasirlolamo758 Жыл бұрын
Amen
@miheretdana3527
@miheretdana3527 Жыл бұрын
Is the hat old guy normal?😂😂😂😂😂
@tsenuashna8113
@tsenuashna8113 Жыл бұрын
May be he is in sprit I mean good sprit
@nardoshailu288
@nardoshailu288 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@YohansKassa
@YohansKassa 5 ай бұрын
god blessed you
@kidistgrace4105
@kidistgrace4105 Жыл бұрын
በረከትዬ ተባረክ የትም ቦታ ላይ አምልከህ ምታስመልክ ዘማሪ ነህ እግዚአብሔር አይለመድም ሁሌ ዘመናዊ ነው
@oziyanagold1955
@oziyanagold1955 Жыл бұрын
Tebareklgne Beki
@jiraataadhayesuus8617
@jiraataadhayesuus8617 Жыл бұрын
♥️♥️👌🥰
@netsanetmuluwork4881
@netsanetmuluwork4881 Жыл бұрын
ኤፊ መልካም ጋብቻ ግን ከሚዜዎችህ መሀከል በጣም ራሱን ማሳየት የሚወደው የሚጮኸው ስሙን አላውቀውም ግን ኪቦርድ ሲመታ አየዋለሁ እሱን ገስፁት በጣም ወጣ ማለት ይፈልጋል ሚዜ ማድረግ አልነበረብህም ሌሎች ተረኞች ካሉ ንገራቸው ሚዜ መረጣላይ በታሪክ እንዳያስገቡት እናንተን አይመጥንም ወይ አያመልክ አያስመልክ ዝም ብሎ እያንጋጠጠ ስንት ሰው እንዳየው ያያል🤗
@Bukashe
@Bukashe Жыл бұрын
Wow! So beautiful!
@hanifikeramen1783
@hanifikeramen1783 Жыл бұрын
Eg.r eko new
@user-yd2gd8nr4g
@user-yd2gd8nr4g Жыл бұрын
Amenamen AmenAmen AmenAmen amenities AMNEM AMNEM international airport ✋✋✋✋📚📚📚📚📚
@hayatthhhayatthh6251
@hayatthhhayatthh6251 Жыл бұрын
AmneAmnennnnn🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤
@emebetbirahanuiyaasusiigoo9051
@emebetbirahanuiyaasusiigoo9051 Жыл бұрын
❤❤❤❤💐💐💐💐😍😍😍😍efi
@bireewaaqayyooguddaadha3463
@bireewaaqayyooguddaadha3463 Жыл бұрын
Efiyee enkan des aleki ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@merontekelu2146
@merontekelu2146 Жыл бұрын
betem des yelal bhbrt setmelku yonta sura zemryan conger
@user-ky4ys9lh3r
@user-ky4ys9lh3r 22 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉
@tewodrosawoke103
@tewodrosawoke103 Жыл бұрын
Bekiye mn largih. Yihen keldihin bitikenis endante yale zemari yalem aym3slegnm
@voiceofforvoiceless4551
@voiceofforvoiceless4551 Жыл бұрын
የማፌያ ቡድን እንዴውኑ የጥላሁንን ቤዘፍን ይሻለው ነበር
@ephrataabate8862
@ephrataabate8862 Жыл бұрын
እኔ አሁን አሁን የዘፈን እና የመዝሙር ስታይል ተመሳስሎብኛል አህዛብ ሀይሎጋ ሲሉ የሚሉት ስታይል አናስገባም ሰርገኛ ምናምን ኧረ እንለይ እባካችሁ አታደበላልቁት
@allsportshow891
@allsportshow891 Жыл бұрын
Amen amen egizeyaber eko nw lene yederesew
@mihratematwose5533
@mihratematwose5533 Жыл бұрын
❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹
@alemalem2987
@alemalem2987 Жыл бұрын
Eny communit mayet mesak sewed abet yesew lij tenesh setet tenesh kedada sewed
@ethiopiahagera878
@ethiopiahagera878 Жыл бұрын
አንደኛዉ ነብይ ሙባይልና የመኪና ቁልፍ ይዞ መካከላቸዉ የሚንጎራደደዉ።መኪናና ዉድ ስልክ አለኝ ለማለት ነዉ ፣ኸኸኸኸኸ ወይ ድህነት እስኪ ከሀይሌ ገብረስላሴ ተማሩ ኖርማልነትን።ኸኸኸኸኸኸኸ
@mulatumulatulammalareb0032
@mulatumulatulammalareb0032 Жыл бұрын
ማቴዎስ 24 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹¹ ብዙ ሐሰተኞች ነቢያትም ይነሣሉ ብዙዎችንም ያስታሉ፤ ¹² ከዓመፃም ብዛት የተነሣ የብዙ ሰዎች ፍቅር ትቀዘቅዛለች። ¹³ እስከ መጨረሻ የሚጸና ግን እርሱ ይድናል። … ¹⁵ እንግዲህ በነቢዩ በዳንኤል የተባለውን የጥፋትን ርኩሰት በተቀደሰችው ስፍራ ቆሞ ስታዩ፥ አንባቢው ያስተውል፥ ሆ ህዝብ ሆይ ወዴት ነው______________________ ጌታ ሆይ አድነን
@menelikjanhoy2053
@menelikjanhoy2053 Жыл бұрын
yemechereshaw zemen milikitoch nachihu
@ruthamare8400
@ruthamare8400 Жыл бұрын
Deceivers , examen your hearts, prospering in money and materials is not serving God. Repenting is the beginning of following and serving our Lord Jesus. So Get it right, don’t mislead people
@ematielias5126
@ematielias5126 Жыл бұрын
Sorry but efi is ignoring teddy
@mtlileso2218
@mtlileso2218 Жыл бұрын
ለእግዚአብሔር ወይስ ለሰርጉ ድምቀት🤔
@astershifraw2574
@astershifraw2574 Жыл бұрын
Black hat he drank kkkk
@user-iw1ik2ps3f
@user-iw1ik2ps3f 7 ай бұрын
Awo bichayen nefrku eko🤣🤣🤣🤣🤣
@mulatumulatulammalareb0032
@mulatumulatulammalareb0032 Жыл бұрын
ኢሳይያስ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ² እግዚአብሔር ተናግሮአልና ሰማያት ስሙ፥ ምድርም አድምጪ፤ ልጆችን ወለድሁ አሳደግሁም፥ እነርሱም አመጹብኝ። ³ በሬ የገዢውን አህያም የጌታውን ጋጣ አወቀ፤ እስራኤል ግን አላወቀም፥ ሕዝቤም አላስተዋለም። ⁴ ኃጢአተኛ ወገንና በደል የተሞላበት ሕዝብ፥ የክፉዎች ዘር፥ ርኵሰትን የምታደርጉ ልጆች ሆይ፥ ወዮላችሁ! እግዚአብሔርን ትተዋል የእስራኤልንም ቅዱስ አቃልለዋል ወደ ኋላቸውም እየሄዱ ተለይተዋል። ⁵ ደግሞስ ዓመፃ እየጨመራችሁ ለምን ገና ትቀሠፋላችሁ? ራስ ሁሉ ለሕመም ልብም ሁሉ ለድካም ሆኖአል። ⁶ ከእግር ጫማ አንስቶ እስከ ራስ ድረስ ጤና የለውም፤ ቍስልና እበጥ የሚመግልም ነው፤ አልፈረጠም፥ አልተጠገነም፥ በዘይትም አልለዘበም። … ¹⁰ እናንተ የሰዶም አለቆች ሆይ፥ የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ፤ እናንተ የገሞራ ሕዝብ ሆይ፥ የአምላካችንን ሕግ አድምጡ። ¹¹ የመሥዋዕታችሁ ብዛት ለእኔ ምን ይጠቅመኛል? ይላል እግዚአብሔር፤ የሚቃጠለውን የአውራ በግ መሥዋዕትንና የፍሪዳን ስብ ጠግቤያለሁ፤ የበሬና የበግ ጠቦት የአውራ ፍየልም ደም ደስ አያሰኘኝም። ¹² በእኔ ፊት ልትታዩ ብትመጡ ይህን የመቅደሴን አደባባይ መርገጣችሁን ከእጃችሁ የሚሻ ማን ነው? ¹³ ምናምንቴውን ቍርባን ጨምራችሁ አታምጡ፤ ዕጣን በእኔ ዘንድ አጸያፊ ነው፤ መባቻችሁንና ሰንበታችሁን በጉባኤ መሰብሰባችሁን አልወድድም፤ በደልንም የተቀደሰውንም ጉባኤ አልታገሥም። ¹⁴ መባቻችሁንና በዓላቶቻችሁን ነፍሴ ጠልታለች ሸክም ሆነውብኛል፥ ልታገሣቸውም ደክሜያለሁ። ¹⁵ እጃችሁንም ወደ እኔ ብትዘረጉ ዓይኔን ከእናንተ እሰውራለሁ፥ ልመናንም ብታበዙ አልሰማችሁም፤ እጆቻችሁ ደም ተሞልተዋል። ¹⁶ ታጠቡ ሰውነታችሁንም አንጹ፤ የሥራችሁን ክፋት ከዓይኔ ፊት አስወግዱ፤ ክፉ ማድረግን ተዉ፥ ¹⁷ መልካም መሥራትን ተማሩ፥ ፍርድን ፈልጉ፥ የተገፋውን አድኑ፥ ለድሀ አደጉ ፍረዱለት ስለ መበለቲቱም ተምዋገቱ። ¹⁸ ኑና እንዋቀስ ይላል እግዚአብሔር፤ ኃጢአታችሁ እንደ አለላ ብትሆን እንደ አመዳይ ትነጻለች፤ እንደ ደምም ብትቀላ እንደ ባዘቶ ትጠራለች።
@samdocho8195
@samdocho8195 Жыл бұрын
where is the surprize as the thumbnail says ...pr u bait us this is a lie just to get viewers i'm really sad bcos of that pr 👀👀
@samdocho8195
@samdocho8195 Жыл бұрын
Trust me pr. I'm waiting for ur answers . Ik demo u saw this bcos all the comments got replied goodjob but i'm not trying to accouse u tho
@mtlileso2218
@mtlileso2218 Жыл бұрын
አረ ማነውውው ??ተው የሚላችሁ??
@berhanuhika4335
@berhanuhika4335 Жыл бұрын
ከሞኞች በዘረፋችሁት ገንዘብ ቅበጡ አንጂ። እናቴ ናፈቅሽኝ መዝሙር እዘፈናችሁ ልበል? ማፈራያዎች
@Eyerusalem_
@Eyerusalem_ Жыл бұрын
እሁን ይህ ሰርፕራይዝ አለው it's a click bait to guys full of lies
@yosefdessalgne
@yosefdessalgne Жыл бұрын
ሁለታችሁም ቦዜኔ ናችሁ በአንድ ሴት የማትወሰኑ ናችሁ ።
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 83 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 20 МЛН
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
ድንቅ አምልኮ || ዘማሪ መልካሙ || Gospel Singer Melkamu @ARC
21:26
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 37 М.
ኤፍሬም አለሙ ተጭበረበረ  23 December 2023
1:39:24
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 349 М.
ከዘማሪ በረከት ተስፋዬ ጋር የተደረገ ቆይታ
22:58
Stay on your way 🛤️✨
0:34
A4
Рет қаралды 16 МЛН
Вся страна в очередях, а ты без очереди...
0:52
МиRRные Чувства
Рет қаралды 4,4 МЛН
ПОМОГИ РАЗБУДИТЬ ПИЛОТА 😱😱
0:16
ДЭВИД ЛАВА
Рет қаралды 4,5 МЛН
Ах как прекрасно
0:17
Флюр Хафизов
Рет қаралды 22 МЛН