የዘማሪ ‘’ ሳሙኤል አበበ ‘’ በኮተቤ ሙሉ ወንጌል የተካሄደ የንስሃ ፕሮግራም / Singer Samuel Abebe /25 July 2022

  Рет қаралды 12,732

Yared Maru Ministry

Yared Maru Ministry

Күн бұрын

Пікірлер: 46
@eyesusgetanewmezmurchannel
@eyesusgetanewmezmurchannel Жыл бұрын
ወንድማችን ሳሚ እንኳንም ጌታ ረዳህ ደግሞም ይረዳሃል አሜን (ለዘማሪ ሳሙኤል አበበ)
@wellelaasfaw4475
@wellelaasfaw4475 2 жыл бұрын
ክብር ሁሉ በሰማይና በምድር ለእግዚአብሔር ይሁን።
@zelalemkassa4944
@zelalemkassa4944 Жыл бұрын
ሳሚ ጌታ አንኳን ምሕረት ገነነልህ ጌታ ነው የሚያነምርቡህ ፣በርታ ጌታች ፣በክቡር ይመጣል
@MesfinmarkosMarekos
@MesfinmarkosMarekos Жыл бұрын
Geta hulem yee xefutin yifeligal lebetu silabeqahi wondem became ijigi designed belogali geta yibarekilege ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@shitayetesfaye1040
@shitayetesfaye1040 Жыл бұрын
Geta simu yibarek tebareku elelelel🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@misrakmisrak-jt5zj
@misrakmisrak-jt5zj Жыл бұрын
ጌሆይ፣ክበር፣በምድር፣በሰማይ፣ክብርይሁን፣ስለሳሚተባረክ፣እልልልልልልልል
@ዜድሾየክርስቶስ
@ዜድሾየክርስቶስ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው ሳሚዬ አይዞህ የአንተ ስለተገለጠ ነው እንጅ እሁሉም ጋ የተሰወረ ሀጢአት አለ ከእግዚአብሔር ጋር በግል ጨርሰን ነው በንስሃ። አልደክምም አልወድቅእም የሚል ካለ ውሸተኛ ነው። በርታ ሀይልህ ይታደሳል።
@abrahamsanjo9208
@abrahamsanjo9208 Жыл бұрын
እውነት ነው
@emeba951
@emeba951 2 жыл бұрын
ያሬድ ማሩ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በብዙ ይባርክህ ! በጊዜ ወንድማችን ሳሚን ጌታ ስለረዳው ይባረክ ! በግልፅ መተያየት ተገቢ ነው ተባረኩ !!!
@rosarosa9032
@rosarosa9032 Жыл бұрын
እግዝያብሄር ይቅር ይበልህ ወዴ ቀልብህም ይመልስህ ሳምዬ ❤❤
@yetenayetnega9020
@yetenayetnega9020 2 жыл бұрын
ወንድማችን ሳሚ እንኳን ጌታ ረዳህ።ቀላል እድል አይይደለም።እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ፀጋውን ያብዛላችሁ።
@kingJesus561
@kingJesus561 Жыл бұрын
Our God is merciful ,we love Jesus forever ❤❤❤❤❤
@yeshambelbelay8891
@yeshambelbelay8891 2 жыл бұрын
What a wonderful day we had yesterday at our church . God bless the Sami and his family as well as the church and the church leaders .
@loveyou7562
@loveyou7562 2 жыл бұрын
ዳዶ /ያሬዶ/የሰማይ አምላክይባረክ ደስብሎኛል ወንድሜ ወደአባቴቤት ስለተመለስ እሰይ ጠላት አፈረ እሰይ እግዚአብሔር ከበረ !!!!!!በመንፈሳዊው ከጌታገር ለዘላለም ከሞትበስተቀር ተጣብቀህቅር !!!!
@bisratasfha7782
@bisratasfha7782 2 жыл бұрын
Glory to God , God made this day to restore him and his marriage hallelujah 🙌 yardo you are blessed 🙌
@birtukanbirtukan4193
@birtukanbirtukan4193 Жыл бұрын
ዮሐንስ 8:10_11 ሳሚ ደስ ብሎኝ
@endalechmamo2769
@endalechmamo2769 Жыл бұрын
እንከን ጌታ እረዳህ በተክርስትያንንም ጌታ ይባርካችሁ,
@olananigatu720
@olananigatu720 2 жыл бұрын
ያሬድዬ እጅግ በጣም ነው የምወድህ
@MesfinmarkosMarekos
@MesfinmarkosMarekos Жыл бұрын
Thenk you jesus
@mollatiumay4791
@mollatiumay4791 Жыл бұрын
ተመስገን
@yeabsiragarkbo5359
@yeabsiragarkbo5359 Жыл бұрын
አሜን
@HenokAssefa-v5d
@HenokAssefa-v5d 11 ай бұрын
እልልልልልልልል ክብር ለእርሱ ይሁን
@roobeelroobeei6420
@roobeelroobeei6420 2 жыл бұрын
Kibir le Geta yihun tebarekuuuuuuu eyesus yadinal haleuya esayyyy eeeeeeellllllllllllleeee haleuya
@MesfinmarkosMarekos
@MesfinmarkosMarekos Жыл бұрын
Perse god haleluya
@ሲንቅቴኑር
@ሲንቅቴኑር Жыл бұрын
😭😭😭 እየሱሴ ምን ሰጥሀለዉ ክበርልኝ እየሱሴ እልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️
@yaredmaruministry5761
@yaredmaruministry5761 Жыл бұрын
እህቴ እግዚአብሔር ይባርክሽ ፣ ከቻልሽ አሁንም ለሳሚ አጥብቀሽ ፀልይለት 🙏
@ሲንቅቴኑር
@ሲንቅቴኑር Жыл бұрын
እሺ እግዚአብሔር ይመልሰወል አሁንም አምለከቺን የምረት አምለክ ነዉ ይመልሰወል እሄኝዉ አዲሱ መስሎኝ ነዉ በጠም ደሲ ቢሎኝ እየለቀስኩ ነበረ ወኒዲም ታበረክ ዩቱቡንም ገና ዛሬ ነዉ የየዉት ይቅርታ🙏🙏🙏
@bereketadem8814
@bereketadem8814 Жыл бұрын
አሜን 💝💝💝
@eyesusgetanewmezmurchannel
@eyesusgetanewmezmurchannel Жыл бұрын
አሜን
@አሜን-ረ4ፐ
@አሜን-ረ4ፐ 2 жыл бұрын
God is good.
@totakonji8601
@totakonji8601 Жыл бұрын
ጌታ፣ክቢራ፣ይዉሰድ፣እስስስ፣አይዞ፣ጌታ፣ይቅራበይ፣ነዉ
@TinaTina-fh1fl
@TinaTina-fh1fl 2 жыл бұрын
Amen amen amen keber legata leysuse ehuni tebarku
@yorda2389
@yorda2389 2 жыл бұрын
ElElElEl Asy👏👏👏👏👏
@akaniya7215
@akaniya7215 2 жыл бұрын
Betam das belonal
@seadaabdurahman829
@seadaabdurahman829 2 жыл бұрын
Teletext dabilose lezelalem yefere geta eyesuse kebere lezelalem Aman esaye
@legesselankamo3014
@legesselankamo3014 2 жыл бұрын
በሀበሻ ፊት አስነስተው ንስሃ ከሚያስገቡት ምን አለበት ሽማግሌዎች ከእግዚአብሔር ጋር በጓዳ ቢጨርሱት?? እግዚአብሔር የተወውን ኃጢአት ከሰይጣን በላይ ነው ሀበሻ እያመነዠገ የሚኖረው።
@saraworkneh5377
@saraworkneh5377 2 жыл бұрын
ምን እያልክ ነው ሀጢያት ሲሆን በአደባባይ ንስሀ በድብቅ ለምን?
@sedeklemashimo
@sedeklemashimo 8 ай бұрын
ይሄ ሁሉ ከተከናወነ በሁዋላ ነው አሁን ልጁ ከቸርች የተባረረው እሱንም ቸርቹንም ጌታ ይርዳ
@yaredmaruministry5761
@yaredmaruministry5761 8 ай бұрын
ቤተክርስቲያን ለወንድማችን ለዘማሪ ሳሚ የከፈለችውን ዋጋ ማሳነስ ጥሩ አይደለም እግዚአብሔር እና ቤተክርስቲያን የሰጡትን የእንደገና እድል አልፈልግ ብሎ ትዳሩን ትቶ ወደ ዓለም የሄደው ራሱ ሳሚ ነው እግዚአብሔር ወደ ልቦናው ይመልሰው 😢🙏
@hopewithjermo8506
@hopewithjermo8506 2 жыл бұрын
Thank God😃😃😃
@kaligirma177
@kaligirma177 Жыл бұрын
Ellll🙏🙏😍
@hamerenterteiment7077
@hamerenterteiment7077 2 жыл бұрын
ሳሚ እንካን ከጠላት መንጋጋ ፈልቅቆ ሳያጭክህ ሳያመነዠክህ አስመለጠህ እድለኛ ነህ
@helenteklaygebremedhn4263
@helenteklaygebremedhn4263 2 жыл бұрын
B.kerstyan be geze neke tewled ketebla behuala betnke men yetkmal
@betygurms8326
@betygurms8326 2 жыл бұрын
ጌታ ተራ ልቅ ነው
@yaredmaruministry5761
@yaredmaruministry5761 2 жыл бұрын
“ ጌታ ትልቅ ነው “ ለማለት መሰለኝ
@kaligirma177
@kaligirma177 Жыл бұрын
@@yaredmaruministry5761 awo😄😄😄
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 86 МЛН
Бенчик, пора купаться! 🛁 #бенчик #арти #симбочка
00:34
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 3,3 МЛН
ДЕНЬ УЧИТЕЛЯ В ШКОЛЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 4,1 МЛН
ሰበር ዜና | ፋኖ | Ethiopian news 19 October 2024
11:29
Zemen Media
Рет қаралды 2,5 М.
Singer Samuel Abebe From Ethiopia ክብር፡ይሁን፡ላንታ።
7:48
Ediget Media እድገት ሚድያ
Рет қаралды 12 М.
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 86 МЛН