' የዘንባባ ማር ነህ ' - ራሄል ተሬሳ _ አሌክስን ያስደመመችው ተወዳዳሪ _ NBC ታለንት ሾው

  Рет қаралды 106,634

NBC ETHIOPIA

NBC ETHIOPIA

Күн бұрын

Пікірлер: 65
@Ethiofirst201162
@Ethiofirst201162 8 ай бұрын
ልጆች ሆነን ስንሰማቸው ያደግንባቸውን ዘፈኖች ከተረሱበት አንስታችሁ ለዚህ ዘመን ስላደረሳችሁን በጣም ደስ ብሎኛል። በተለይም ለሙዚቃ ባንዱ ትልቅ ምሥጋና። እያነባሁ ነው የማዳምጣቸው
@meleselegese1467
@meleselegese1467 8 ай бұрын
ራህል በጣም ነው ያማደንቅሽ በ fana lamrot እንዳሰብኩሽ ባይሳካልሽም nbc ላይ እንደምሳካልሽ ተስፋ አደርጋለው.... ፈጣሪ ይርዳሽ
@Haylujano
@Haylujano 8 ай бұрын
በጣም የሚደንቅ ፐርፎርማንስ ነው👏👏 ፋና ላይ በመጣው ውጤት ተናድጄ ነበር በጣም እንደምትችይ ለሁሉም አሳይ ጀግና ነሽ 👌👌
@herculussos5498
@herculussos5498 7 ай бұрын
የተሰጠውን የደረጃ ውጤት እንኳን አንቺ አሸነፈ የተባለውም አይቀበለውም! አንደኛ ነሽ!!!
@nesredinmohamed-u6j
@nesredinmohamed-u6j 8 ай бұрын
ፋና ላምሮት ላይ ያለ አግባብ ነበር የወደቀችው አብሯት ከዘፈነው ልጅ የተሻለ ዘፍና ነበር
@YohannesTadesse-i8e
@YohannesTadesse-i8e Ай бұрын
ድንቅ ችሎታ ነው በርቺ
@sisaysolomon1293
@sisaysolomon1293 8 ай бұрын
Brava good voice❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sofiaidris5257
@sofiaidris5257 8 ай бұрын
You are wonderful 👍👍👍 good job 💯💯💯💯💯💯
@ZeruBekele-w6t
@ZeruBekele-w6t 8 ай бұрын
ጎበዞ ገና ብዙ መስራት የምትችይ ነሽና በርች
@ניצן-ד6ב
@ניצן-ד6ב 8 ай бұрын
ዋውውውው ጎበዝ አይ ጥልሽ ምንግዜም አንረሳውም።❤
@me-fs4yy
@me-fs4yy 8 ай бұрын
She did it absolutely right and well done !! 👍🏿
@tamratyirdaw8993
@tamratyirdaw8993 8 ай бұрын
በጣም ድንቅ ። ራሄል በርች።
@YOYO-k4v
@YOYO-k4v 8 ай бұрын
ፋና ላምሮት ሲጀመር ብቁ ዳኞች አለመኖራቸውን ይቺ ልጅ ምሰክር ናት
@mohammedsulman9228
@mohammedsulman9228 7 ай бұрын
እንዴት ምን ለማለት ነው
@metenberehanu6676
@metenberehanu6676 6 ай бұрын
እነሱ ናቸው እኮ እነደዚ ጥሩ አረገው የሰሩዋት እንዴ
@shanyfahiye919
@shanyfahiye919 8 ай бұрын
Waaaaaaaaaw Masha Allah
@wrkk6525
@wrkk6525 8 ай бұрын
Gobaz nsh ❤❤❤❤
@YohansAyalew-d4l
@YohansAyalew-d4l 3 ай бұрын
እውነት እልሻለሁ ስሰማው ውየ ስሰማው ባድር አይሰለቼኝም የዚህ ሙዚቃ ችግሩ ቶሎ ማለቁ!!!!!
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 8 ай бұрын
Rahel Tereza Techeyalesh yen konjo berechiyy❤️❤️❤️❤️❤️❤️👋👍
@Ethiofirst201162
@Ethiofirst201162 8 ай бұрын
ራሔል በጣም ጎበዝ
@mohalera
@mohalera 8 ай бұрын
የሙዚቃ አድናቂ አይደለሁም ግን ይህቺ ልጅ በጣም ልዩ ችሎታ አላት።
@selemonweldegebriel2085
@selemonweldegebriel2085 8 ай бұрын
Tamena N-20
@dulahulukegna3746
@dulahulukegna3746 6 ай бұрын
Wow tleyalesh ❤
@MeronDemissie-e8f
@MeronDemissie-e8f 8 ай бұрын
በጣም ጎበዝ
@MatichoJemal
@MatichoJemal 8 ай бұрын
Gobaze Rech barch she is best 1
@19tahsase
@19tahsase 8 ай бұрын
heyyyyyyy......... i love u'
@yneme8584
@yneme8584 8 ай бұрын
❤uffff love you
@TagayGetachew-wb9gw
@TagayGetachew-wb9gw 8 ай бұрын
Betam gobez
@mekedibeletew944
@mekedibeletew944 8 ай бұрын
Gobez nesh berchi
@menelikhaile7619
@menelikhaile7619 8 ай бұрын
አንችም የባህርዳር እንኮይ ነሽ
@ZaynabMustafa-m9k
@ZaynabMustafa-m9k 4 ай бұрын
gobez .nat.rahel..bareche
@yehouanesfantahun9419
@yehouanesfantahun9419 8 ай бұрын
የሚደመጥ❤
@Ethiofirst201162
@Ethiofirst201162 8 ай бұрын
ራሔል ካንቺ የምጠብቀው የጥላሁን ገሠሠን የኦሮምኛ ዘፈን ' አሻም ያዳሜቶ አሻም ያ ኒቂሴ ' በእንስት ግጥም አድርገሽ????
@selemonweldegebriel2085
@selemonweldegebriel2085 8 ай бұрын
Masfen N-11
@selemonweldegebriel2085
@selemonweldegebriel2085 8 ай бұрын
Aberhaem N-14
@shewangzawawlachew8862
@shewangzawawlachew8862 8 ай бұрын
ትችያለሽ ራሔል 1ኛ
@SamrawitBehaylu-mr1mh
@SamrawitBehaylu-mr1mh 8 ай бұрын
Yes
@MeseretGemechu123
@MeseretGemechu123 8 ай бұрын
ትችያለሽ አቦ
@جمالاحمد-غ5ل
@جمالاحمد-غ5ل 8 ай бұрын
Good very good 100/100
@selemonweldegebriel2085
@selemonweldegebriel2085 8 ай бұрын
Tamena N-20A
@frefre8352
@frefre8352 4 ай бұрын
❤❤❤
@zizitino6797
@zizitino6797 7 ай бұрын
የጥላሁንን ዘፈን ሴቶች ሲዘፍኑት አልውድም ጥላሁን በጥላሁንነቱ ብንሰማው ነው የሚሻለው ማንም እየመጣ ባይሟዘዝ ደስ ይለኛል ጥሩ ድምጽ አላት የተዋቂ ሴቶችን ዘፈን ብትዘፍን ይሻላል እባካችሁ ከወንድ ዘፈን ውጡ
@desertflower3242
@desertflower3242 8 ай бұрын
እባካችሁ ዘፋኞች የማህተቡ ሳያንስ መስቀል ያለው ያገር ልብስ የምትለብሱት ለምንድነው??? መስቀልየሌለው ብዙ ያገር ልብስ እኮ ሞልቶል!! ልቦና ይስጠን እውነት
@rastedy7209
@rastedy7209 8 ай бұрын
ትችያለሽ
@yosephbefekadu2047
@yosephbefekadu2047 8 ай бұрын
የተሬሳ ልጅ በመሆኗ ብቻ ነው የወደቀችው
@kurkuraw5866
@kurkuraw5866 8 ай бұрын
Siewedush artawekiem malet nw
@ZelalemZele-j6n
@ZelalemZele-j6n 8 ай бұрын
Gobez berhe fana lay be zefen merhea new yewedekeshew Lena gen aberoshe ke zefeneshew leg belteshale bedenb fetari yerdashe
@HUB0813
@HUB0813 8 ай бұрын
አሌክስ 1 ካንተ ብዕሮች አሰራት
@EAZy-Bzy
@EAZy-Bzy 8 ай бұрын
berchi
@maretategegn9616
@maretategegn9616 8 ай бұрын
አቤል ነው የጠመዳት
@danieltsegaye8541
@danieltsegaye8541 8 ай бұрын
Beadwork
@hziyech866
@hziyech866 8 ай бұрын
Rich gobeze
@alem5097
@alem5097 8 ай бұрын
ፋና. ሰለገራሽ. ካሉት. ሁሉ. አንተን. እመርጣለሁ. ማን. እንደፋና
@s0lomon150
@s0lomon150 8 ай бұрын
ከፋና ወደ NBC ከተራራ ላይ ወደ ቁልቁለት ሪች በህዝብ ዘንድ ተቀባይነትነ አግኝተሻል ለምን ይሄ ውድድር አስፈለገሽ የራስሽን አዲስ ስራ ብትሠሪና ብታስደምሚን የተሻለ ነበር የኔ እይታ ነው መልካም እድል
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 7 ай бұрын
አው የምር ግን ለብዙዎች ውድቀትን አለመፍራትን ታስተምራለች ❤❤❤
@shifferawhajito3929
@shifferawhajito3929 8 ай бұрын
Yeset zefen zifegni
@abuhaile6517
@abuhaile6517 8 ай бұрын
ሴት የወንድ ዘፈን ስትኮርጅ አያምርም።
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 7 ай бұрын
እሽሽሽሽሽሽ የተለመደ ነገር እንጂ አዲስ ነገር አቶዱም አአ ደሞዝ ልክ እደ አዋቂ አስተያየት ምሰጡት ነገርስ ሲጀምር ማንም ደፍሮ ማይሰራው ሥራ ነው የጋሼ ዘፈን እሷ ግን በብቃት ተጫውታዋለች :: ዘፈን መስማት እና ማዳመጥ 2 የተለያየ ነገር ነው ማዳመጥ ጆሮ ይፈልጋል እና ማስተዋሉን እናተ ደሞዝ ሰሚ እንጂ አድማጭ አደለቹ so shut up sleswa bedeb lemaweq hidu fana isket edederesech 😎
@amanueltariku1141
@amanueltariku1141 8 ай бұрын
nezeret
@htmebamena5477
@htmebamena5477 2 ай бұрын
ዜማ ላይ ትንሽ ችግር አለ ስሜት አይሰጥም
@abetumelaku9895
@abetumelaku9895 8 ай бұрын
ተስፉ ይላት ልጅ ነች!! ክሊፑ ዘፋኙ ላይ አተኩሮ ቢስራ መልካም ይመስለኛል(?)
@metekiaeshetu
@metekiaeshetu 8 ай бұрын
ትችይለሽ
@yohannesgebreslasie6611
@yohannesgebreslasie6611 Ай бұрын
❤❤❤❤
@TumeBante
@TumeBante 14 күн бұрын
❤❤
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
የህይወት መና : FENAN BEFKADU
4:07
Fenan Befkadu
Рет қаралды 178 М.
#Bireman #Newyear #Teamir Gizaw #Bebaytewar Gojo
6:36
Mengizem Media ምንጊዜም ሚዲያ
Рет қаралды 1,4 МЛН
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН