የዘንድሮው የ1440ኛው ዓ/ሂጅራ የሀጅ ጉዞ አጀማመር!! (ክብር ለአል ራህማን እንግዶች)

  Рет қаралды 37,980

Bilal Tv

Bilal Tv

Күн бұрын

Пікірлер: 478
@ayshaaysha1056
@ayshaaysha1056 5 жыл бұрын
ያራብብብብብብብብብ በክህ እናቴ እና አበቴን እዤ ማሄድ እፋልጋለሁ እስኪ ያአኼራም ያዱኒያም እህት ወንድሞቼ ዱአ አድርጉልኝ ያራብብብብ
@sadawndawek5919
@sadawndawek5919 5 жыл бұрын
አላህ የስክልሸ እሻ አላህ
@مشهورالغامدي-ش5ك
@مشهورالغامدي-ش5ك 5 жыл бұрын
አላወኩትም ገና ነኝ ከሠማሁ እነግርሻለሁ እህት
@semirasemira5408
@semirasemira5408 5 жыл бұрын
እንሸ አለህ አለህ የሰከሊሽ እህት
@ዘይነብሙሀመድየድንተማረድ
@ዘይነብሙሀመድየድንተማረድ 5 жыл бұрын
ለሁላችንም አላህ ያሳካልን ያረብ
@moamerismile9006
@moamerismile9006 5 жыл бұрын
አላህ ያሳካልሽ ያሰብሽውን ሁሉ
@msrhima1958
@msrhima1958 5 жыл бұрын
ዱኣ።አርጉልኝ።በአላህ።ቤተሰቤን።ሀጅእዳረግምላቸው።ብዱኣ።አግዙኝ
@እየሱስየአላህባሪያነውእየ
@እየሱስየአላህባሪያነውእየ 5 жыл бұрын
አላህ ያግዝሽ ማማዬ አይዞሽ
@Ff-ro5it
@Ff-ro5it 5 жыл бұрын
አላህ ይረዳሽ ህህቴ
@yasminrede5553
@yasminrede5553 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ይላል ያረብ እኔንም እናትና አባቴን ሃጅ ሳናደርግ አትግደለን።
@ኡሙሢረጅ
@ኡሙሢረጅ 5 жыл бұрын
አምንንንንንን የረቢ መር
@sherifali4297
@sherifali4297 5 жыл бұрын
yasimini rede amini!! amini! amini!!
@صبحىخشبه-ك8م
@صبحىخشبه-ك8م 5 жыл бұрын
አሚን አላህ ያግራልሽ
@hellowabbysinia1438
@hellowabbysinia1438 5 жыл бұрын
ለውጥማ አለ ይህን ስላሳየከኝ አልሀምዱሊላህ
@hayatyusuf5763
@hayatyusuf5763 5 жыл бұрын
ምርጥ ጊዜላይ ደርሰናል አልሀምዱሊላህ አላሁ አክበር
@ሂክማወሎየዋ-ከ5ሸ
@ሂክማወሎየዋ-ከ5ሸ 5 жыл бұрын
mashalalh
@ፉኖያባቱልጅ
@ፉኖያባቱልጅ 5 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ፣ለዚህስውይበለን፣ያረብ
@hayatyusuf5763
@hayatyusuf5763 5 жыл бұрын
@@ፉኖያባቱልጅ አሚንንን ያረብ
@omamasaeed568
@omamasaeed568 5 жыл бұрын
እሰይ የኛ ጀግኖች አላህ ያግዛቻው ለውጡንም አላህ ያቆይልን
@kedirseid333
@kedirseid333 5 жыл бұрын
ያአላህ ቤተቦቻችንም ለሁላችንም ሀጂን የምንሰራበት አቅም ስጠን ::
@ሀስቢነላህወኒኢመልወኪልያ
@ሀስቢነላህወኒኢመልወኪልያ 5 жыл бұрын
አሚንንን ያርብ
@alhamdulilhalhamdulilh9999
@alhamdulilhalhamdulilh9999 5 жыл бұрын
ከኢትዮ መጥተው መዲና ሆቴል ያርፋሉ በ2 ቀን ወደ መካ ይሄዳሉ ረውዷ ወይም የረሡልን ቀብር ሣይዘይሩ እኔ በበጎ ፍቃደኝነት ረውዷ አዘይሬ ወደ ሆቴላቸው እመልሣለሁ እንሻአላህ ቦታ ሥጡኝና በዛ ላይ አረብኛ ቋንቋ መንገድም አቃለሁ
@momenamhmed7412
@momenamhmed7412 5 жыл бұрын
Rcgg Rfgh ጀዛከላኸይር ጥሩ አሣብነዉ
@Tube-sl6go
@Tube-sl6go 5 жыл бұрын
በአላህ ፍቃደኛ ከሆናቹ ስልክህ ላኩልኝ እኔ መድና ያለው ቦታ ምንምአላቀው ስለሀጂ ብዙጥያቄወች አሉብኝ
@seadi83
@seadi83 5 жыл бұрын
ዋው ወንድም ጀዛክ አላህ ሄይር
@seadi83
@seadi83 5 жыл бұрын
ወላሂ በተለይ እስህ ስመጡ ነው እገዛ የሚፈልጉት በተለይ ሚና ላይ እንድሁም በሙቀት በምግብ እና አላህ ጀዛክን ይክፈልህ
@alhamdulilhalhamdulilh9999
@alhamdulilhalhamdulilh9999 5 жыл бұрын
እኔ ሤት ነኝ ለሤቶች ብቻ በተለይ እናቶች ነው ረውዷ ማዘየር ምፈልገው ወደ ሚመለከተው አካል ጥያቄዬ አቅርቡልኝና ምላሽ ይሥጡኝ ያለሁት ሣኡዲ ነው
@sofiyahussenhk3873
@sofiyahussenhk3873 5 жыл бұрын
አላህ ያሳካላችሁ ውድ ያአገሬ ቤተሠቦች ያረብ አላህ ይቀበላቸው አስጀምሮ ያስጨርሳችሁ ኢንሽአላህ እዚህም ሳዑዲ ሲደርሱ አስተካክሉላቸው እዚህም እዳይቸገሩ
@halemah3052
@halemah3052 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ የኔ ጀግኖች ይህ ሁሉም ነገር የናተ ትግል ነዉ አላህ በጀነተል ይሰበስበን ያረቢ ግን ዉስታዞቼ በአካል በጣም ለማይት እጋጋለሁ አላህ ያሳየንያረቢ
@ameenaameena3374
@ameenaameena3374 5 жыл бұрын
ያርብብብብብብብብብብብብ አንተ ወፍቀን ያክርም ያርሂም አንተ አይቸግርህም
@madinasalem3475
@madinasalem3475 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ ይህን ይሳየን አላህ ምስጋና ይግባዉ አላህ ዬጨምረልክ ሙባረክ
@meriymlove9359
@meriymlove9359 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደሥ ይላል አላህ ይጨምርላችሁ ያአላህ እኔንም ቤተሠቤንም ጓደኞችንም ሀጅ መሀጀጅ ይወፍቀን
@አላህዬሞቴንበእስልምናዬ
@አላህዬሞቴንበእስልምናዬ 5 жыл бұрын
ይሄ በጣም ደስ ይላል በተለይ ስልጠናው ምርጥ ተግባር ነው ወላሂ ብዙ የሃገሬ ሰው ሃብታሞቹ ሃጅ ይሄዳሉ ግን ምንም አያውቁም ሳውዲ ደርሰው ሃጅ አደረግን ይላሉ
@زهرايمام
@زهرايمام 5 жыл бұрын
ትክክል አንድኛው ችግራቸው የሃጅንመስፈርቶች አያቁመ ሳኡድ ደርሰውመመለሳቸውንእጅ ሊላወ በመጅሊሳ በኩልብዙጫናነበር ዘድሩ ለየት ያለነው ማሻአላህ ሃጅለማድርግ ያሰቡትን በሙሉ አላህ ያሳካላቸው
@mufredamusema3225
@mufredamusema3225 5 жыл бұрын
ወላህ በአለህ ሁለችም ዱወ አድሪጉልን አበቴ ነ እነቴን እዤ ሀጂነ ነ ኡምርን ስልድ ካበን ስለይ ወደ አኼር አያሽገጊረን ሁልም በዱወችው አትሪሱን ሁልም በእባዬ ነው ምለነው አለህንን እንሽአለህ ጊን አንድ ቀን የዱወዬ ምለሽ ይስጠኘል
@አላህዬሞቴንበእስልምናዬ
@አላህዬሞቴንበእስልምናዬ 5 жыл бұрын
@@mufredamusema3225 አብሽር ማማዬ ለአላህ ምን ይሳነዋል ኢሻአላህ የሁላችንም ምኞት ነው ያረብ አሳካልን
@ሀያትቢንትሁሴን
@ሀያትቢንትሁሴን 5 жыл бұрын
ሙቤ የውጣቶች ተምሳሌት ነክ በርታልን የኛ ጀግና
@ffggg9461
@ffggg9461 5 жыл бұрын
ሙቢ ማሸአለይ አለህ ያጠቢቂሊን የኢስለም ጀጊነ ያወጠቲቺ ታሚሳሊት
@aminayoutubeaminayoutube1124
@aminayoutubeaminayoutube1124 5 жыл бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱሁ ወበረካቱሁ ወንድም ሙቤ الله يسعدك ويحفظك جزاك ألله خيرا
@hanaanjimma7655
@hanaanjimma7655 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ያግዛቺው☝☝☝☝ አልሀምዱሊላህ ምስጋና ለንቴ ይሁን ያ አላህ💖💛💜❤እስቲ ላይክ ግጩኝ
@fatummohammed1488
@fatummohammed1488 5 жыл бұрын
ማሸአለህ ዳስ ይለል ለኘም ለወለጆቻችንም ለቤታሰቦቻችን በሙሉ አለህ ይወፍቃን ለነንታም አለህ ይቃበለቹ
@sameerashems4963
@sameerashems4963 5 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ በጣም ነው ደሥ የሚለው እሥኪ ዱዓ አድርጉልኝ አባቴን አቅሙ ኖሮኝ ባሥደርገው ምኞቴ ነበር ሁሌ ልጄ ሀጅ ውሠጅኝ እያለኝ ተቸግሬአለው አላህ እዲያሣካልኝ በዱዓ አትረሡኝ የኡመተል ሙሀመድ
@مشهورالغامدي-ش5ك
@مشهورالغامدي-ش5ك 5 жыл бұрын
አብሽር ከአላህ አይሳነውም ሁልግዜ ዱአ አርጊበት ያሣካልሽም ኢንሻ አላህ
@favfg7y906
@favfg7y906 5 жыл бұрын
ብሩ ስት ነው
@مشهورالغامدي-ش5ك
@مشهورالغامدي-ش5ك 5 жыл бұрын
78551 ብር ያለ መሠለኝ እና ቀለል ብሏል እላለሁ ከበፊቱ
@ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ
@ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ 5 жыл бұрын
hebibet allah yigezsh
@مشهورالغامدي-ش5ك
@مشهورالغامدي-ش5ك 5 жыл бұрын
ከላህ ይጨምርላች መልካም ሥራ ለራስ ነው አሥቀድሞ መልካምነት አይጎዳም አላህ ይቀበላችሁ
@alainalain3453
@alainalain3453 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ድስ ስትል አላህ ይጨምርላችሁ
@bahbahabdullah5034
@bahbahabdullah5034 5 жыл бұрын
السلام عليكم ورحمة الله አልሀምዱሊላህ الحمدللاه ጅማሮው ያምራል ደስይላል አልሀምዱሊላህ አሏህያግዛቹህ በጣምደስይላል ተምራላቹህ
@teyahafez2440
@teyahafez2440 5 жыл бұрын
መሻ አለህ በጣም ደስ ይለል ሐጀጆችን አለህ ይቀባለቻው ያአለህ ለኛም ወለጆቸችን ለመስደራግ ወፊቀን ያረብ
@Tube-sl6go
@Tube-sl6go 5 жыл бұрын
*በጣምየምጠብቀው መልዕክት ነው ጀዛኩሙላኸይር ያረብብብብብብ አላህህህህህ ይወፍቀን በአላህ እንድህ ስለሀጂ አንዳንድ መረጃወችን አድርሱን ቢላሎች እናመሰግናለን*
@صبحىخشبه-ك8م
@صبحىخشبه-ك8م 5 жыл бұрын
አልሀምዱ ሊላሂ ልዋህዱል አሀዱ ሰመድ በጣም ደስ ይላል አላህ ያቅልላችሁ ያረቢ ሙፍቲህ አባታችን እድሜዎት ይርዘም
@user-gt2uk9ri7p
@user-gt2uk9ri7p 5 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ደስ ይላል ዘንድሮ አባቴ ሊመጣ ነው እስኪ ዱአ አድርጉልኝ ውድ እህት ወንድሞቼ
@sadbadr78
@sadbadr78 5 жыл бұрын
አለህ በሰለም የድርሰው የምጠው የረብ ለሁለ ችንም አለህ ይወፍቀን
@gameyalamadden221
@gameyalamadden221 5 жыл бұрын
ለኔም ዱዓ አርጉልኝ እናት አባቴ ይመጣሉ የት ነው ያለሽው አብረን እንቀበላቸው
@user-gt2uk9ri7p
@user-gt2uk9ri7p 5 жыл бұрын
@@sadbadr78 አሚን ያረብ ሽኩረን ሀቢበቲ
@user-gt2uk9ri7p
@user-gt2uk9ri7p 5 жыл бұрын
@@gameyalamadden221 ማሻ አሏህ ደስ ይላል ውዴ እኔ አሁን መቀበል አልችልም ያለሁት ጅዳ ጠለብ ቤት ነኝ አባቴን ማገኘው አላህ ካለ የሀጅ ወር ሲገባ ነው
@lobabhlobabh5323
@lobabhlobabh5323 5 жыл бұрын
ወላሂ አባቴን ሀጆ ሳላስደርገው እዳልሞት እዳይሞትብኝ ዱአ አርጉልኝ
@ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ
@ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ 5 жыл бұрын
ያርቢ አላህ ይወፍቅሺ ሀያቴ
@lobabhlobabh5323
@lobabhlobabh5323 5 жыл бұрын
@@ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘአንሚ አሚን እህቴ
@AaAa-iq2yh
@AaAa-iq2yh 5 жыл бұрын
አሰላሙ አላይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ እዴት ታምራላሹ እዲህ በዱንያ እደተሰባሰብን አሀራላይ አላህ ጀነተል ፍርደውስ አላህ ይሰብስበን በዱንያ ስኬት ባሀራ ጀነተል ፍርደውስን አላህ ይወፍቀን አሚን አላሁ መአሚን
@aberare5435
@aberare5435 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላቹ በጣም ደስ ሚልነው አላህ ያግዛቹ በውቀት ላይ እውቀት ይጨምርላቹ አልሀምዱሊላህ
@alisafar6476
@alisafar6476 5 жыл бұрын
ያረብ የአላህ ያረህማን አንተ ሁሉን አዋቂ የሆንከዉ ጌታ ቤተሠቦቸን አንዲሁም ዘመዶቸን ከዉዱ ባለቤቴ ጋር ሀጂ እና ኡምራ እማደርግ አድርገኝ ያኣላሂ ኸይሩን መንገድ ምራኝ የአላህን ቤት እምጎበኝ አድርገኝ ያረብብብብብብብብ ውድ እህቶች ወንድሞች ድአ አድርጉልኝ ለአላህ ሥል እወዳችሗለሁ የኔ ምረጦች አላህ ይጠብቃችሁ
@avcd7729
@avcd7729 5 жыл бұрын
አህለን ወንድም ሙቤ ማሻ አሏህ ያለፈውን ስቃይና እንግልት ቆጥሮ ዘንድሮ በጥሩ ሁኔታ ሀጃቸውን አድርገው በሰላም የሚመለሱ ያድርጋቸው ያረብ ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን ቢላሎች
@ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ
@ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ 5 жыл бұрын
ኡፉፉፉ ያረቢ ወፍቀን አሁንስ እኔም ንፍቅቅቅቅ ብያለሁ በሂወቴ ብዙ ነገር ተመኝቻለሁ ለዱኒያው በስደት ካንዱ ሀገር ወደ አንዱ ሀገርም ሂጃለሁ አሁን ግን ምንም አልመኝም ሞኞቴም ሀጅ ነው
@omamasaeed568
@omamasaeed568 5 жыл бұрын
አልሀምዱ ሊላህ ለዚህ ያበቃኸን
@munthakedra2927
@munthakedra2927 5 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ የአማቱ ጌታ ይገባ የዛሬ አመትና ካቻምና ተሠቃይቶ ለዛውም ሽርክ እያሠሩ ሐጅ ከሔዱ በኋላም ውሃ አተው ሢሠቃዩ አቡ ሐሩ /አብድረሒም አህመድ እና ሌሎችም የጮሁ ነበር ዘንድሮ ግን ከአቀባበላቸው ደሥሥሥሥ ይላል መጨረሻው ይመር አልሃምዱሊላህ የአማቱ ጌታ ለአላህ ምሥጋና ይገባው ጥራት ይገባው በዚው አጋጣሚ አብይ አህመድ እናመሠግናለን አላህ የማያመሠግን ሰው አያመሠገንም ብቻ መጨረሻው ይመርርርርርርር ሽኩር ለአሏህ
@nayemayallahbareya8342
@nayemayallahbareya8342 5 жыл бұрын
ማሻአላህ የዘንድሮው ልዩ ነው መጨረሻውም አላህ ያሳምረው አልሀምድሊላህ ኒኢመተል ኢስላም
@የማሚናፍቆትከባህርማዶ
@የማሚናፍቆትከባህርማዶ 5 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ሡመ አልሃምዱሊላህ በጣም ደስ ይላል ጀዛኩምላህ ኸይር በዙ ሀጃጆች የሀጂ አደራረግ ሙሉ በሙሉ ስለማያውቁ ስልጠና መሠጠቱ በጣም ሀሪፍ ነው አላህ ይጨምርላችሁ ።
@ኢስላምሰላም-በ1ቨ
@ኢስላምሰላም-በ1ቨ 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ቀናሁባችሁ እናንተ ቡ ፈቃደኞች እኔም ምናለ እንደናንተ መተባበር ብችል ደስ ሲል የአላህን መልካም ባሮች መንከባከብ ማገልገል
@kemilabeinteshatu3968
@kemilabeinteshatu3968 5 жыл бұрын
ያረብ እኔንም ቤተሰቦቼንም ጎደኞቼንም እንዲሁም ሙስሊሙን በሙሉ አንተ ወፋቀን
@አለህመልከሙንወፍቀንወጥቶ
@አለህመልከሙንወፍቀንወጥቶ 5 жыл бұрын
አለሀምድልለ ሱመ አለሀምድልለ አለህ የሙስልሞችን ደስተ ደገግሞ የሰመን የሰይን ለለመቱ ጌታ ጥረት ና ምስገነ ይገው አለሀምድልለ እጅግ በጠም ደስ ብሎኘል አለሀምድልለ
@زهرايمام
@زهرايمام 5 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ
@skuriyabintmiftahyhhjbggfj5689
@skuriyabintmiftahyhhjbggfj5689 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይወፍቀን ለሁላችንም እናተም አላህ ይቀበላችሁ በነፅ ሀጅ ሚንሄድብት ቀን አላህ ቅርብ ያድርገው በርቱ አሀምዱሊላሂ
@ze8865
@ze8865 5 жыл бұрын
Amin amin mar
@hendaaala731
@hendaaala731 5 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ያሳካላችሁ አላህከናተጋነው በስላም ዘይራችሁ በሰላም አላህ ይመልሳችሁ ሙባርኪ አድናቂህነኝ የወጣቶች ተምሳሌትነህ ከምቀኛ አላህይጠብቅህህህ
@አላህዬሞቴንበእስልምናዬ
@አላህዬሞቴንበእስልምናዬ 5 жыл бұрын
አረ አልሃምዱሊላ ይሄን ማየት ለኔ ትልቅ ነገር ነው ለመጀመራዬ ነው
@babusisafi5725
@babusisafi5725 5 жыл бұрын
Hulachin ye mejmryachin nw alhmdulilhi yihin ayneet amazing nger srlasyen mesgana yegbaw la allah
@gameyalamadden221
@gameyalamadden221 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ዘድሮ ደስ ሲል አላህ ኸይር ጀዛቹሁን ይክፈላቹ ውድ ወድሞቼ
@hayyatmohammadsayed8465
@hayyatmohammadsayed8465 5 жыл бұрын
ምሻአላ።በጣምደስይልን።ልኔምበዱአቺሀአትርሱኚ።ባሌሊመጣነበር።አላህእድአሳካለትዱአአርጉልኚ።ሀባይብ
@የስለምልጅነኝ
@የስለምልጅነኝ 5 жыл бұрын
መሸ አለ አለህ ይጨምርለቹ እምነት መለት ኢስለም ነው መሸ አለ ጀዘኩለከይራን
@sadawndawek5919
@sadawndawek5919 5 жыл бұрын
የዝንዳሩ ሃጅ መረጠ የሁናል እሻ አላህ በየ አሳብልሁ
@FfFf-tu8ow
@FfFf-tu8ow 5 жыл бұрын
ማሻአላህ የዘንድሮ ሀጅ ደስ ይለል በርቱ
@كريمهمحمد-ظ3م9ز
@كريمهمحمد-ظ3م9ز 5 жыл бұрын
መሻአላህተባረከላኸ አላህ ይጨምርላቸ የአረቢ ሀጃጆችንም አላህይቀበላችው ለኛም አላህ ይወፍቀን
@shshshdhshhsdhshhs4497
@shshshdhshhsdhshhs4497 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ አልሀምዱሊላሂ ጀዛከላህ ኸይረን ዘንድሮ መብረርያው ስንት ብር ሆነ ያረብ እኛም አላህ ይወፍቀን ያረብ
@fatmam2158
@fatmam2158 5 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ያረብ ይህን ሰላም ፍቅር መተዛዘን ያሳየከን ጌታ ላቅ ያለ ምስጋና ይገባህ ማሻአላህ በጣም ደስ ብሎኛል እኔ አባቴ በረብሻ ጌዜ አድርጎ መጣ አላህ ይቀበለው አሁን ቢሆን እንዴት ደስ ባለኝ
@አላአምዱሊላአላአምዱሊለ
@አላአምዱሊላአላአምዱሊለ 5 жыл бұрын
ማሻኣላህ በጠም ደስ ይለል የአላህ እኔንም ቤተሰቦቼንም አጅ ለመራግ ወፊቀን
@ያልተኖረልጅነት-ገ4ኘ
@ያልተኖረልጅነት-ገ4ኘ 5 жыл бұрын
ፕሮግራሙ በጣም አሪፍ ነው እኔን የሳቁኝ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ እያሉ ጋዜጠኛዉን የሳሙት አባት ናቸው😂😂😍😍😍😍
@semirasemira316
@semirasemira316 5 жыл бұрын
Kkkkk
@KedijaMohammed-ny9lc
@KedijaMohammed-ny9lc 5 жыл бұрын
በየክፍላሀገሩ ለምን የራሱ የሆነ መጅሊስ አይኖሮ ሁሌ መደንቆር ምንድነው
@hayatsultan9671
@hayatsultan9671 5 жыл бұрын
ዋለይኩም ወሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ይጠብቃቹ ያግዛቹ እኛንም አላህ ይወፍቀን ያረብ
@አኢሻቢንትኢስላምረሱልንና
@አኢሻቢንትኢስላምረሱልንና 5 жыл бұрын
ያአላህ እኔስ መቸ ይሆን የማደርገው እስኪ ይሳካልሽ በሉኝ ያሀባይቢ ወላሂ የሁልጊዜ ምኞቴ ነው
@lubabajeddah1533
@lubabajeddah1533 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ወላሂ በጣም ደስ ይላል አላህ ያሳካላቸው እኔም እናት እና አባቴን ሀጅ ለማስደረግ እፈልጋለሁ ግን ያለነው ክፍለ ሀገር ነው
@hfhc4319
@hfhc4319 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ደስ ትላላቹ አላህ ስራቹን ዪውደድላቹ ያረብ እስከ መጨረሻው ያሳምርላቹ
@ኡሚዩቱብ-የ3ኀ
@ኡሚዩቱብ-የ3ኀ 5 жыл бұрын
በጣም ደሥይላል አገራችን ሢለወጥ በጣም ያሥደሥታል ያረብ መላው ኢቲዮጲያዊ በእሥልምና ቀይርልን በይማን ያረብ
@አላህሆይዝርያዬንአብዛልኝ
@አላህሆይዝርያዬንአብዛልኝ 5 жыл бұрын
ws wr wb አልሀምዱሊላህ ማሻ አላህ አላህ አክበር አላህ ይቀበላቹሁ አላህ ይጠብቃቹሁ በርቱ እኛም አላህ ይወፍቀን ያረብ
@ዙዙየሁረልዒይንተማሪእውቀ
@ዙዙየሁረልዒይንተማሪእውቀ 5 жыл бұрын
ክብር ለአራህማን ባሪያወች አላሁአክበር♥✔✔✔ይገባቼዋል አልሀምዱሊላህ ይከንለውጥ ላመጣልን ጌታ
@rahmatjamal9824
@rahmatjamal9824 5 жыл бұрын
ወለኩም ሰለም ወራህመቱላሂ ወበረከቱሁ እአህለን ወንድሞቼ ማሸአለህ አለህ የግዘቹሁ
@امعمارامءیمن
@امعمارامءیمن 5 жыл бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ። ውዲ የቢላል ሚዲያ ኡሥታዞችና ቤተሠቦች የረበና ሠላም በናተ ላይ ይሁን!! ጥያቄ አለኚ ከይቅርታጋር ቶሎ በመመ ለሥ እዲትተባበሩኚ አማና!!!! ሀጂ መጣት የሚፈልግ ቤተረብ ነበረኚና አሁላይ ሞልታል አሉን አሉኚ ውነት ነው ሞልታልወይ??????????
@zama980
@zama980 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ያረብ ለሃጂ ለኡሙራ ወፊቃን ለወፈቃቸሁም ዱዓቸዉንም ታቃበለቸው
@ዘኩትዩብ
@ዘኩትዩብ 5 жыл бұрын
ውድ ወንድሞቼ የሌላ ሀገር ዜጎች ሀጅ ሲመጡ እንዳይጠፋፉ በሚል መለያ ነገር ይዛሉ የዘንድሮ ሀጅላይ ሴቶች የኢትዮጵያን በንዴራ ሂጃብ ቢለብሱ ወንዶች ባንዴራችንን ቢይዙ የተሻለነው የራሴ ሀሳብነው እዛቦታ ላይ ብጠፋስ የሚል ስጋት ስላለነው
@shemseyashemseya4059
@shemseyashemseya4059 5 жыл бұрын
ትክክል ነዉ
@madinamohammad201
@madinamohammad201 5 жыл бұрын
ትክክል
@مدامحواء
@مدامحواء 5 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አላህምስጋናይገባው ይሂን ላሳየንምስጋና ለአለማቱጌታ በሰላምተጀምሮበሰላምይጨረስ
@ethiopiantube5668
@ethiopiantube5668 5 жыл бұрын
አልህምዱሊላህ አላህ ለተሻለው ለውጥ ያብቃን ኢንሻ አላህ ከአሁን በኋላ ሁጃጆቹ አስባልት ላይ አይወድቁም
@طيباطيباا
@طيباطيباا 5 жыл бұрын
ወአለኩምአሠለምወረመቱለህወበረከቱሁ. አለሀምዲልለህረብ አለሚን የተሸለለወ አንተ አሠይን የረብ
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ 5 жыл бұрын
አለሃምዱሊላህ ያረብ ይህንን ደስታ ዘላቂ አድርግልን ከዚህም የተሻለ ለውጥ አምጣልን ጄዛኩሙሏህ ኸይር
@maa..6332
@maa..6332 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ የኛ ጀግኖች በርቱ አላህ ይጨምርላቹ ሀቂቃ በጣም ደሰ ይላል አላህ ኸይር ጀዛቹን ይክፈላቹ በየ ክፍል ሀገሩ የሚመጡ ሀጃጆች በጣም ይከረታቱ ነበር አልሀምዲሊላ ያረብ እኔም እናቴን እንዲያመጣት ወፍቀኝ በዱአቹ ወዶቼ አላህ ይጠብቃቹ በየ አላቹበት የኢቲዮጲያ ሙሰሊሞች ወደ ፊትትትትትትትትትትትት በሁሉም ነገር እንሻአላህ ወላሂ በጣም ደሰ ይላል
@امعمارامءیمن
@امعمارامءیمن 5 жыл бұрын
ماشاءاللہ ماشاءاللہ ماشاءاللہ ماشاءاللہ ماشاءاللہ ماشاءاللہ ماشاءاللہ ماشاءاللہ ماشاءاللہ ماشاءاللہ جزاك اللهُ‎ خيرن الله يکبلاشو
@razeeqajimayaarabbi.murada7329
@razeeqajimayaarabbi.murada7329 5 жыл бұрын
*✍🏻አሰላሙ አለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱሁ ውድና የተከበራችሁ የሁረልዒይን ተማሪዎች ሙስሊም እሕት ወድሞቸ እደምን አላችሁ* _እንኳን ደስስስስስ ያላችሁ ሁረል ዒይን የሙስሊም ሴቶች የድን ትምሕርት ማዕከል በኡስታዝ አቡ ጁወይሪያ/ ጀማል ሙሐመድ የሚመራ ጉሩፕ በዚህ ታላቅ ወረ መዷን አድስ ምዝገባ ጀምረናል ያለፉ ደርሶችን እናስተምራለን ከናንተ የሚጠበቀው ፈጠን ፈጠን ብላችሁ መመዝገብ የው_ _*ሁረል ዒይን የሴቶች የድንበር ትምሕርት ማዕከል መፈክራችን ቅድሚያ ለተውሂድ ነው ዛሬም ነገ ኢንሻአላህ*_👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻 _"ቅድሚያ ለተውሒድ" እንላለን ምክንያቱም የተፈጠርንበት አላማ ነውና_ _"ቅድሚያ ለተውሒድ "እንላለን ምክንያቱም ተውሒድ በፍጡራን ላይ የተጣለ የፈጣሪ ሐቅ ነውና_ *"ቅድሚያ ለተውሒድ " እንላለን ምክንያቱም ተውሒድ የነቢያት ሁሉ ተልእኮ ነውና* _ቅድሚያ ለተውሒድ" እንላለን ምክንያቱም ተውሒድ_ መለኮታዊ መፃህፍት የወረዱበት ቀዳሚ ምክንያት ነውና "ቅድምያ ለተውሒድ" እንላለን ምክንያቱም የወንጀልን ክምር የፈርሳልና_ *ቅድምያ ለተውሒድ" እንላለን ምክንያቱም ተውሒድ ከትእዛዛት ሁሉ በላጭ ነውና* _"ቅድምያ ለተውሒድ " እንላለን ምክንያቱም ያለ ተውሒድ በጎ ስራ ሁሉ ከንቱ ነወና_ *_"ቅድምያ ለተውሒድ "እንላለን ምክንያቱም ተውሒድ የስኬት ምንጭ ነውና_* * _ቅድምያ ለተውሒድ" እንላለን ምክንያቱም ተውሒድ የልብ መረጋጋትንና የመንፈስ ጥንካሬን ያጎናፅፋልና_ _"ቅድምያ ለተውሒድ " እንላለን ምክንያቱም ዛሬ ሙስሊሙ ላይ ለሚደርሰው ፈተና ዋናው ሰበብ ከተውሒድ መራቁ መፍትሄው ደግሞ ወደ ተውሒድ መመለሱ ነውና_ * _ቅድምያ ለተውሒድ " እንላለን ምክንያቱም የተውሒድ ትምህርት የሚያስበረግገው በርካታ ወገን አለንና_ *"_ቅድምያ ለተውሒድ " እንላለን ምክንያቱም የተውሒድን ደዕዋ እንደ አፍራሽ የሚቆጥሩ ሰባኪያን እንደ አሸን ፈልተዋልና* _ቅድምያ ለተውሒድ " እንላለን ምክንያቱም የኢስላም ጠላቶች በተውሒድ ላይ መጠነ -ሰፊ ዘመቻ እየከፈቱ ነውና_ *_ቅድምያ ለተውሒድ እንላለን ምክንያቱም ከተውሒድ ጋር የተኳረፉ አደገኘ አንጃዎች በሰፊው እየተንቀሳቀሱ ነውና_* _" ቅድምያ ለተውሒድ" እንላለን ምክንያቱም ሺርክ ዳግም ተመልሶ እንደ ሚመጣ ነብያዊ ትንቢት አግኝተናልና_ *ቅድምያ ለተውሒድ " እንላለን ምክንያቱም ተውሒድ እውነተኛ አንድን ነት የሚገነባበት ብቸኛው መንገድ ነውና* _"ቅድምያ ለተውሒድ" እንላለን ምክንያቱም እንደ አሸን በፈሉ አንጃዎች ግራ ለተጋቡ ሁሉ ተውሒድ ፍቱን መድሃኒት ነውና☝️_ *ዛሬም ነገም ቅድሚያ ለተውሂድ በውዱ ኡስታዛችን አቡ ጁወይሪያ ጀማል ሙሐመድ*✅✅✅ *💡ጥብቅ ማሳሰቢያ*💡 ✅እዚህ ጉሩፕ የሁረልዒይን ተማሪውች ጆይን ማለት በጥብቅ የተከለከለ ነው ✅ባላችሁበት ተማሩ ✅አላማችን ሁረልዒይንን ያላገኙ እህቶቻችንን ወደጉሩፓችን መጋበዝነው ✅ይሕ ጉሩፕ የግዳ መቀበያ ሲሆን ወደዋናው ጉሩፕ ለማለፈ🎤🎤👈🏻ጆይን እዳላችሁ ፈጥናችሁ ስማችሁን አስተዋውቁ *_✅ጉሩፑ የተከፈተው በኮድ 2ኻድሞች ነው የሁረልዒይን ተማሪዎች የሆኑትን አያስተናግዱም ምክናየቱም ትምሕርቱን አንድ ነው ባላችሁበት ተማሩ_*✅ ✅ Follow this link to join my WhatsApp group: chat.whatsapp.com/FYlsKxsc3NaKQKY1c10r77
@ይሁንለበጎነውእስኪልቤታገ
@ይሁንለበጎነውእስኪልቤታገ 5 жыл бұрын
ማሻአሏህ አላህ ሀጃችሁን ይቀበላችሁ ውድ የሀገሬ ሰወች የምተተባበሮቸውንም አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ
@zizuzdahmed203
@zizuzdahmed203 5 жыл бұрын
ኢንሻአላህ የዘንድሮ ከመጀመሬያ እስከ መጨረሻ ያማረ እንደሚሆን ያለምንም መጉላላት ተስፋ አደርጋለሁ በለተለይ መካ ሲደርሱ የሆቴል መስተናግዶ ባስ በጀመአ የጠዋፍ የኡምራ እና የሀጅ ስርአት በተርቲብ እንደ ሌላ ሀገሮች ያማረና እንክብካቤ ያስፈልጋቸዋል አላህ በሰላም ያድርሰን ኢንሻአላህ
@jamilatuha9550
@jamilatuha9550 5 жыл бұрын
*ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አልሀምዱሊላህ ይሄንን ለውጥ ላሳየን አሏህ ሱበሀኑ ወተአላ ተደራራቢ ምስጋና ይገባው በእርግጥም ከችግር በኋላ ምቾት አለ ምን ነበር አቅም ኖሮኝ በዚህ ሰአት ሀጅ ባደርግ ብየ ተመኘሁ አሏህ የወፈቃችሁ ላልተወፈቅን ዱአ አድርጉልን በሰላም ሄዳችሁ በሰላም ተመለሱ*
@gossaye9589
@gossaye9589 5 жыл бұрын
እድሜ እስተስንት ነው የሚሄደው እዚህ ላይ ብታስቀምጡ ልን
@ቀመርያዳውድ
@ቀመርያዳውድ 5 жыл бұрын
ደስ ይላል ማሻአላህ ብያለው እና ከዚህ ላይ አንድ መልክተረ ነበረኝ መርዳት የምትችሉት ነገር ካለ አንዲት ልጅ አሟተኝ ሃኪም ቤት ሂዳ ወደ አሜሪካ እንድትሄድ ሪፈር ተፃፈላት እና እናንተ እና የምታዩት እስኪ መላ በሉኝ በጣም ይከብዳል እንደዚህ መስተባበር ወላሂ
@hassenabagibee371
@hassenabagibee371 5 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ይሄ የኡስታዞቻችን ትግል ነው አሁንም ትግላችን ይቅጥላል
@shadiyahetopia2946
@shadiyahetopia2946 5 жыл бұрын
😘😘👏👏👍👍🙏🙏😍😍
@zenatali7762
@zenatali7762 5 жыл бұрын
ኪኪኪኪ ሙቢ ሰውየው አቅፈው ሰላም ሲሉህ በሳቅ የለሁኝም ምን አገባቸው አንተ ቀረፃላይ ብትሆን ስለውደታቸው እጂ መል ካም ጎዞ ይሁንላችሁ ዶይፍ አራህማን
@Aminatyimam-gr3th
@Aminatyimam-gr3th 5 жыл бұрын
የእናቴ ልጅ ጋር መምጣት እችላለሁደ ማለት ብባት አንገናኝም ግን ወድሜ ነው ፓስፓርት መግጠም አለበት እያሉ ነውና የምታቁ በአላህ ንገሩኝ
@حبكربيالحمداللهعلكلنعمالله
@حبكربيالحمداللهعلكلنعمالله 5 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ተቀበለሏህ አላህ ይወፍቀን እኛንም ያረብ ማሻአሏህ ጀዛኩምሏሁ ኸይረን
@user-dp3he1js6d
@user-dp3he1js6d 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ያርብ ሁላችንንም ከቤተሰቦቻችን ጋር ሀጅ የምናርግበትን ግዜ ይወፍቀን ኢንሻ አላህ
@mamahelid7278
@mamahelid7278 5 жыл бұрын
Masha Allah masha Allah Masha Allah masha Allah Masha Allah masha Allah Masha Allah masha Allah Masha Allah masha Allah Masha Allah masha Allah Masha Allai Jzkum Allah Hyr
@ekramhussin2812
@ekramhussin2812 5 жыл бұрын
ፖሥፖርት እደትነዉ ማግኘት እሚቻለዉ እባካችሁ እምታዉቁ ንገሩኝ
@እየሩሰነኘየአባቴናፋቂ
@እየሩሰነኘየአባቴናፋቂ 5 жыл бұрын
as wr wb የሀጅ መዝገባ አለቀ ይላሉ እውነት ነው እደ በአላህ መልሰሉኘ እናቴን ለማምጣት ነበር
@zainsultan518
@zainsultan518 5 жыл бұрын
ማሻ አሏህ አሏህ ኸይር ምንዳችሁን ይክፈላችሁ
@ራህሚ-ዀ4ቐ
@ራህሚ-ዀ4ቐ 5 жыл бұрын
ሀጅ እድሜ ይጠይቃልዴ?
@eslamslam7710
@eslamslam7710 5 жыл бұрын
አልሀሙዲሊላሀ ያረህማን ማሻአላሀ በጣም ደስሲል በርቱ የአላሀ እገዛ እንዳይለያቹ
@ዙባይዳአሊ
@ዙባይዳአሊ 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ሁላችንንም አላህ ይወፍቀን እድሁም ለመወዳቸው ለማከብራቸው እናት አባቶቸን አላህ ይወፍቃቸው ያረብ ኢሻአላ ዱአ አድረጉልኝ
@fatumakedir1725
@fatumakedir1725 5 жыл бұрын
AsalamuAleku Woramatuhahi wobarakatuhu Maashaallaa maashaallaa maashaallaa maashaallaa maashaallaa maashaallaa Jazakallahukeyirani
@ኡሚዩቱብ-የ3ኀ
@ኡሚዩቱብ-የ3ኀ 5 жыл бұрын
ማሸአላህ የኛ ጀግኖች በርቱልን አልሀምዱሊላህ
@shamma1991
@shamma1991 5 жыл бұрын
መሸአሏህ
@فيصلعزيز-ص6ذ
@فيصلعزيز-ص6ذ 5 жыл бұрын
عيدكم مباركة وكل عام وانتم بخير
@فوزية-ص1ز
@فوزية-ص1ز 5 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ ማሻአላህ ድስስስስ ይላል አላህ ይገዛችሁ ለኛም አላህ ይወፈቀን ያረብ ያረብ
@ተገላልጠሽ.ወጥተሽ.ተለከፍ
@ተገላልጠሽ.ወጥተሽ.ተለከፍ 5 жыл бұрын
Weyena.besaak.ferssssss.Aleku.Sewyaw.Lemubark.Sesemew.yena.meseken.
@babusisafi5725
@babusisafi5725 5 жыл бұрын
Mashallalah betam des yemil nger nw walhii Allah jezachun yikfalchu in shaa Allah gna bizu keyrii nger enyale in shaa Allah sew lmerdat sew mahon bicha bakii nw mitlewn ababal betam nw mewdaw Allah yebshiran
@selamselamyoulove8975
@selamselamyoulove8975 5 жыл бұрын
ማሻአላህ እኛም አላህ ይወፍቀን
@እናቴይጅነትቁልፌብንትከማ
@እናቴይጅነትቁልፌብንትከማ 5 жыл бұрын
Masha allhe Masha allhe Masha allhe Allhe yerdachu Milkamserachunm allhe yewdadelchu
@seadamohammedmashallahalla4064
@seadamohammedmashallahalla4064 5 жыл бұрын
Masha allah Allah yagzachu betame new yeknahubachu mene ale ename endenate bekyer sera besemara Allah meselachune yabzalene yaaaaaarb👍👍👍👌👌👌💜💜💜💜💕
@lemlembentawol7546
@lemlembentawol7546 5 жыл бұрын
አያረብ እናትና አባቶቼ ሀጅ ብያርጉልኝ አላህ ምእን እልክ ነበር
@زهرايمام
@زهرايمام 5 жыл бұрын
እኔም ቢያደርጉልኝ ምኞቴነው
@halimahalima4661
@halimahalima4661 5 жыл бұрын
አሠላማለይኩምጀሚአንእሥኪበዱአአንረሣሣእናታባቶቻችንንእድናሥሀጂጂ
@ሰአዳሰኢድ-ወ9ረ
@ሰአዳሰኢድ-ወ9ረ 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ አልሃምዱሊላሂ
@hdraa8803
@hdraa8803 5 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ በጣም ደስይላል
@Tabaft
@Tabaft 5 жыл бұрын
ቁጥረ ስጡን እሰኪ ጥያቄ አለኝ በሀጂ ዙሪያ
@rahmawuyria2889
@rahmawuyria2889 5 жыл бұрын
እራ በሂወት ያለሁኝ አባቴን ሀጅ ማስደረግ እፈልጋለሁኝ ግን እቢ አለኝ ምን አለበት በድብቅ ሚጨረስ ቢሆን ያረብብብ
@fatmaadem860
@fatmaadem860 5 жыл бұрын
ወአለኩምእሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኩን ሰላም መጣችሁ
@ኡሚዩቱብ-የ3ኀ
@ኡሚዩቱብ-የ3ኀ 5 жыл бұрын
ሥንት ነው የሚገባው የብሩ መጠን ንገሩን እባካችሁ ሥልኩጥር ሥጡን
@RahmaRahma-to9hv
@RahmaRahma-to9hv 5 жыл бұрын
ስንት ነው ዘንድሮ ዋጋው የምታቁ ንገሩኝ በአላህ
@razeeqajimayaarabbi.murada7329
@razeeqajimayaarabbi.murada7329 5 жыл бұрын
Masha allah ye zandro hajj tarikawii hajj naw yaa allah ka zandroo hajajoch allaj biyadargang bataam idasatalahuu la hulum ethiopia muslimoch allah yiwafkachuu ba hiwot iyalachuu betuun mazayar yiwafkachuu kaa allah tasfaa ayikoratm inna yaraab wafikni
@ስላምለሀገሬፍቅርለወገኔ
@ስላምለሀገሬፍቅርለወገኔ 5 жыл бұрын
Mashallah dess yialal Allah yiqblachuh lanem du.aa argulang qura..an Allah idegralng xaru radar edisaxang batalyi qurane Allah idagralng yallah yarrbbbbb mashallah mashallah
@sofiyausain3283
@sofiyausain3283 5 жыл бұрын
Allahemdulillah allah yagzashuh gn wanaw menkeratet yalew meka lay new mka lay mn madreg endalebachew tmrt biset eza yalew megulalat betam yasaznal
@madinamohammad201
@madinamohammad201 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ የአላህ እኛንም ወፈቀን
Worst flight ever
00:55
Adam W
Рет қаралды 29 МЛН
Ozoda - Lada ( Ko’k jiguli 2 )
06:07
Ozoda
Рет қаралды 16 МЛН
💩Поу и Поулина ☠️МОЧАТ 😖Хмурых Тварей?!
00:34
Ной Анимация
Рет қаралды 2 МЛН
🌴የነብዩ_ﷺ_ተአምራት!🌴
3:06:14
USTAZ YASSIN NURU ኡስታዝ ያሲን ኑሩ
Рет қаралды 117 М.
ሰበር ዜና መስከረም 21/20/17
ዙዙ ቢንት ሰኢዲ
Рет қаралды 14
Worst flight ever
00:55
Adam W
Рет қаралды 29 МЛН