Рет қаралды 386,967
ልጆቻችን Lejochachen
የየዕለት ጸሎታችን ከሆነው የዘወትር ጸሎት መግቢያ ላይ የሚገኙትን ውድ ቃላት የያዘ መዝሙር እንዲህ ቀርቦልናል። ከዚህ ቀደም መዝሙሩ ከቀረበበት በተሻለ የድምጽ፣ የምስልና የቅንብር ሁኔታ በዚህ ቪድዮ ቀርቧል።ልጆቻችንን በማስጠናት ለጸሎት ሕይወታቸው አጋዥ እንሁናቸው። ይኸው መንገዱ!