የፆም ፒዛ በመጥበሻ

  Рет қаралды 19,460

Jermi Tube (Cook with Jermi)

Jermi Tube (Cook with Jermi)

3 ай бұрын

ሊጡን ለማዘጋጀት
3 ኩባያ ዱቄት
2ኩባያ ለብ ያለ ውሃ
2 የሻይ ማንኪያ እርሾ
½ የሻይ ማንኪያ ጨው
የፒዛውን አትክልት ለመስራት
2 መካከለኛ ድንች
3 ቅጠል ጎመን
3 ካሮት
2 እራስ ቀይ ሽንኩርት
ከላይ የተጠቀሱትን አትክልቶች በመቀጫጭኑ በመፈቅፈቅ
ለየብቻ በዘይቶ ጠብሶ ማዘጋጀት ፣ ከዛም በተዘጋጀው የፒዛ ሊጥ ላይ ከቲማቲም ሶሱ በህዋላ መጨመር ።
ማንኛውንም እናንተ የምትወዱትን አትክል እንደ ግብአት መጠቀም ይቻላል !!!
የቲማቲም ድልህ መግዛት ወይም መስራት ይቻላል !
የቲማቲም ድልህ አሰራር በሌላ ቪዲዮ አቀርብላችዋለው !

Пікірлер: 2
@WeynshetAlmu
@WeynshetAlmu 2 ай бұрын
Wow
@birukadane8022
@birukadane8022 2 ай бұрын
የታለ በቃ
ROCK PAPER SCISSOR! (55 MLN SUBS!) feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
FOOLED THE GUARD🤢
00:54
INO
Рет қаралды 63 МЛН
ፍቅሬን ተዋወቋት❤️‍🩹🤍🥹
26:42
Dagi Tube
Рет қаралды 41 М.
ROCK PAPER SCISSOR! (55 MLN SUBS!) feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31