KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
መልካም ጂምሮች በሁለቱ አንባሳደሮች
31:37
Anchor News ሰራዊቱ ከጊዜያዊ ካምፖች እየለቀቀ ነው፥ የደባርቁ ውጊያና የሚሊሺያ ሰራዊቱ መረሸን፥ የቆቦ እናቶች አመጽ፥ የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት ጥቃት
14:59
ЧТО ЖЕ МЫ КУПИЛИ СОБАКЕ ВМЕСТО ТАБАЛАПОК😱#shorts
00:34
Little Coco was manipulated, and the kind-hearted Harley Quinn saved everyone #Joker #HarleyQuinn
00:57
Что будет если украсть в магазине шоколадку 🍫
00:39
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
የዛሬው መልካም መረጃ
Рет қаралды 20,539
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 275 М.
Tateq media - ታጠቅ ሚዲያ
Күн бұрын
Пікірлер: 400
@z_juman
2 ай бұрын
ታጠቅ ከጠለብ ጠፍተን ለምንሰራዉ በላቅ ይነሳልን እና ህጋዊ እንሁን ድምፅ
@ahmada9404
2 ай бұрын
ያረብ አላህ ይርዳን ❤❤
@makihmakih8240
2 ай бұрын
ያረብ አላህ ያግዘን
@MyYou-r2d
2 ай бұрын
ታ ጠቅ
@MyYou-r2d
2 ай бұрын
መልስ
@MyYou-r2d
2 ай бұрын
ለሀገረየመመደወሐወየመቶአሰሰራምሰትብርተለቋልደ
@zdd23
2 ай бұрын
ከጠለብ ለጠፋነው ያለ ጥፋታችን የአመት ደመወዛችንን ተከልክለን ተደብድበን በአሰሪወቻችን ስት ተበድለን ነው የጠፋነው በላቅ ሁሩብ ይነሳልንና ኢቃማ ይስተካከልልን❤😢
@kmloveadamaa8214
2 ай бұрын
ፖስፖርትሽ. አወጣሽ
@sikosilo2570
2 ай бұрын
@@kmloveadamaa8214 አው አለኝ
@BintKemal-ep2iu
2 ай бұрын
በጣም ጥሩ ዜና ነው ,,ይሀው በፓስፖርቴ ምክንያት አንድ አመት ተንከራተትኩ,,,በሱም ሰበብ ከቢሮ ተጣልቼ ጠፍቻለው,,ከኢትዮ ዱባይ በረራ ይቁም!!ምክንያቱም ፍትህ እያገኙ አይደሉም, የኢመሬት የቢሮ ሰራተኞችም ይቀየሩ,,ዜጎቻችን በህገወጥ መንገድ እንዲሰሩ ከሚያደርጉት ምክንያቶች የቢሮ ሰራተኞች ከአረቦች የበለጠ የኛዎቹ ናቸው
@JemalAhmed-q2s
2 ай бұрын
ሁለተኛዋ ሀገራችን ሰኡድ ❤❤❤❤❤
@GgGg-zi5mg
2 ай бұрын
እኔ እምመኘው እኛ ህገወጥ ኢቃማ ቢሰጡን ያሌት 👏👏
@muhamedmuhamed5114
2 ай бұрын
የኔም ምኞት ነው
@AaaAAA-gm2hs
2 ай бұрын
እኔም@@muhamedmuhamed5114
@remlalove7185
2 ай бұрын
ጥሩ ሆኗል ግን ምን ታስቦ ይሆን ከጠለብ ለጠፋነው በላግ ይነሳልን ህጋዊ እንሁን
@tig-dm8pb
2 ай бұрын
እዚሁ ሆነን ህጋዊ የምኮንበትን ያስተካክሉልን እረ ህዝብ ከሚያልቅ 😢😢😢😢
@abduadem-zf1jz
2 ай бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል መረጃነው ወድሜ
@عيشهمحمد-ع4و
2 ай бұрын
ያ ረብ ጠለብ ለወጣነው ፈረጃ አሏህ ይስጠን😢😢ወሏሂ 13 አመቴ ሀገሬን ቤተሰብን ከተለየሁ😢 መላ አሏህ ያምጣልን
@kediyoutube3080
2 ай бұрын
የኔ ቢጤ ነሽ የቤተሰብ ናፍቆት ያንገበገበሽ አሏሁመ አሚን አሏህ ፈረጃውን ቅርብ ያድርግልን ያረብብብብ
@rahimatubetube
2 ай бұрын
እና ምን ትፈልጊያለሽ አትገቢም እንዴ ልትመለሺ ፈልገሽ ነው
@عيشهمحمد-ع4و
2 ай бұрын
@@kediyoutube3080 እህ ስንቱን ቤተሰብ በሞት ተቀጣሁ🥺በነዚህ አመታት
@عيشهمحمد-ع4و
2 ай бұрын
@@rahimatubetube ያላስተካከልኩት ዙሩፍ በዛብኝ ኢቃማ ለማውጣት ፈልጌ ነበር እዚሁ ትዳር ይዣለሁ
@Suleiman1787
2 ай бұрын
እና. ለምን አትሄጅ
@فاطومافاطوما-ه1ب
2 ай бұрын
ያረቢ እኛ ሀገር መግባት ለምንፈልገው ህገወጦች ኢቃማ እድናሰራ ቢፈቀድልን ያሌት እደት ደስ እደሚለን ነበር
@ahlamahlam928
2 ай бұрын
በዚያራ ከሆነ የመጣሽው ይሰራል
@Anshatube-h7y
2 ай бұрын
በአላህ እኔ በዚያራ ነው የመጣሁት እዴትነው እሚቻለው ንገሪኝ@@ahlamahlam928
@አላህከሪም-ከ7ለ
2 ай бұрын
በኡምራነዉ የመጣሁት ኢቃማ መሠራት ይቻላልደ ንገሩኝ በአላህ😢😢@@ahlamahlam928
@MdLlr45
Ай бұрын
የሳኡዲ መንግስ ሂወታችን ነው እድሜውንያርዝምልንንን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ቢቲነኝየመርሳዋ
2 ай бұрын
ጀዛከላህኸይር እኔምአሳድሳለሁኢንሻአላህ
@Fatoommohammed-fq8jc
2 ай бұрын
በጉጉት ነው የምጠብቅህ ምን ግዜም ወንድሜ ታጠቅ አላህ ይጠብቅህ❤
@AlexWolloo
2 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ቤተሰብ ጥሩ ቆይታ ነው በርቺ
@ወሎገራገሩ
2 ай бұрын
ሳኡዲ በተለይ ለእኛ. ሀገር በጣም የምታዝንልን ሀገር ነች I love Saudi
@እናትዩቱብmothertube
2 ай бұрын
ማሻ አላህ ደስ እሚል መረጃ ነዉ ወንድማችን ታጠቅየ
@makme4304
2 ай бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ታጠቅ አላህ ይጠብቅህ እኔ የምለወ አድሰ አመት በአረቦች ነወ እደ አሰረ አመት የሚታደሠወ አሣድሣለሁ ብየ ነበረ የኔ የሚያልቀወ አገልግሎቱ በአረቦች አድሰ አመት ነወ
@ፍቅርነኝለውደዲኩት
Ай бұрын
አሻራ ይነንሳለን ወደ ሀገረ ሰንግባ
@AaAa-oc3dq
2 ай бұрын
ታጠቃችን አህለን ብለናል ጀዛከላህኸይር
@mayafisha
2 ай бұрын
ታጠቅ ከኮንትራት ስንወጣ አሰሪወች ፓስፖርታችንን ይመልሱታል ሳዉድ ኢምባሲ ያለዉን ፖስፖርት ቢሰጠን እና ህጋዊ የምንሆንበትን መንገድ ቢያመችችልን ስንል በትህትን እንጠይቃለን 🙏ማንም ከተመቸዉ አይጠፋም እና እርዱን 😔
@shamimamousa-uz5sk
2 ай бұрын
ማሻአለህ በጣም ደሳ ያምል ነዉ
@FatimaJamal-gk4go
2 ай бұрын
በጣም ደሰ ይላል እውነት ያድርገው🎉🎉🎉🎉 ኧረ ጠለብ ያለ ነው ሁለት አመት ጨርሠን እዛቤት መቀጠል ባንፈልግ ምንድ ነው ማድረግ ያለብን😢😢😢
@AfW-ks6lb
2 ай бұрын
ካሁቡላእሚታተመው ነው ማለት እኔ አሁን አመቴ ሣኡድከመጣሁ ፖሥፖርቱም አድሥነበር ሥለዚህ የኛአይቻልምማለት
@حياةحياة-د3ج
2 ай бұрын
በበሀር ለመጣነው አሏህዬ መፍትሄ አጣልን እኔ ኢጋማ ማሰራት እፈልግ ነበር ግን በበሀር ነው የመጣሁት በኤመን ለመሄድ ደሞ ፈራሁ 💦
@ekramweleyuwa1207
2 ай бұрын
ማሻአላህ አሪፍነዉ ግን እኔም ላሳድስ ነበር ከወር በሁዋላ አላህ ካሳካልኝ ከረመዳን በሁዋላ እሄዳለሁ ሀገር ግን 3ወር ከጠበቅኩኝ ቶሎ ካልመጣ ታድሶ አሁኑ ላሳድስ መሰል
@nooryaseen5704
2 ай бұрын
ትክክል
@Ansha-c5oali
2 ай бұрын
❤ጀዛክአላህከይር
@jemilaworku9737
2 ай бұрын
እናመሰግናለን ታጠቅ አላህ ይጠብቅህ
@hawatube7169
2 ай бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ በጣም ደስ የሚል ዜና ነው እረ በአላህ ታጠቅ ድምጥ ሁነን ወደ ሀገር ገብተን ያለ ባስማ ህጋውይ የመሆን እድል እድናገኝ ድምጥ ሁነን እኔ ፓስፖርት አለኝ ግን ድኩል ስለለኝ ማሰራት አልቻልኩም ቤተሰብ እየናፍቀን ተሰቃየን ወዳገር ጨረሶ ለመሄድ አገር ያለው ሁኔታ የሚያስኬድ አይደለም እና ድምጥ ሁነን😢😢😢
@FagaShshs-bj6sm
2 ай бұрын
ዋአለይኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላምነው ታጠቅ ይሠማል
@DgFh-r2j
2 ай бұрын
አህለን. ወንድማችን. እንኳን. ደህና. መጣህ
@Saada-r5l
2 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌን ወንድማችን ታጠቅ
@Suleiman1787
2 ай бұрын
ወአሉኩምሰላም ወራህመቱላይወበሪካቱሁ ወንድም ታጠቅ አህለን
@ZahraaMmaisha
2 ай бұрын
ታቅር ጀዛከላህይረ
@bbvvv8406
2 ай бұрын
ዋለይኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ለመረጃህሽኩረን ጀዛከላህከይር
@gdjfegw136
2 ай бұрын
መሻአላህ
@MHAYYoutube
2 ай бұрын
እረታጠቅ ለኛም የሆነ መፍትሄ በባህር መተን በበባህር ከምንመለሥ አዋጂ ይታወጂና እኛም ነፃነታችንን እንፈልጋለን በተሥፋላይ ነኝ እስካሁን😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏
@tig-dm8pb
2 ай бұрын
በጣም 😢😢😢😢
@MdAbdulaziz-kh8pt
2 ай бұрын
ተጠቅ አሸረ ሰይዘን አእንዴንጠ አዲሪጉሊን
@ጦይባሙሀመድ-ጘ2ቈ
2 ай бұрын
ታጠቅ በአላህ እባሲ በጀዛን መቸ ነው የሚመጡት እዳታልፈኝ አይተህ
@አላሁመአፍትህሊአብዋ
2 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@ነኢማማነኢማማ
Ай бұрын
በረራዉአቁሟልእንዴ ወይሥአልቆመምባሌ ጧኢፍአካባቢተይዞ ሥልክምአልዴወለ ሀገርምአልገባ
@hananhanan-fj6fl
2 ай бұрын
❤ሰላም
@Sadsadx-w9b
2 ай бұрын
እስከዛሬያወጣነውስ እደትይሁን ሁለትአመትቀርቶታልየለለመታደስ😢😢
@fufuhassen3229
2 ай бұрын
አላህ ያስደስትህ ታጠቅ ውድ ወንድሜ 🎉🎉🎉
@SameraSamera-c3y
2 ай бұрын
ተመስገን ታጠቅ እዚህ ነበራ ተይዛ የሄደ ሠዉ መልሳ በአየራ መምጣት ይችላል
@ኢነሏሃማአሶቢሪን
2 ай бұрын
እረ ያአሏህ እደኔ የተጨነቀ ማነው ወድሜ ጠፋኝ የት ብየ ልፍልገው በአሏህ ጅዛን ነው የጠፋኝ አመት ከ4 ወር ሆነው ድምፁ የለም 😢😢
@om_Ryane
2 ай бұрын
@@ኢነሏሃማአሶቢሪን ደበሩን አልፎ ነበር ወይስ ገና ነበር አብሽሪ አላህ ያስገኝልሽ
@የአላህ-መ1ሸ
2 ай бұрын
አላህ ኸይረ ያስማሽ እህቴ
@dina_tube1
2 ай бұрын
አሏህያስገኝልሽ ውዷ አብሽሪ
@FatumahHussein-zf6fv
2 ай бұрын
የአላህ አላህ ያሥገኘው የኔም የየሹማየ ልጅ አመት ሞላው ጅዛነገባሁአላ ደውሎም አያቅ ብቻ አላህይወቅ በሂወትካለ ኢንሻአላህ ቢቆይም ይገኛሉ
@AuufYgcc-hk4vw
2 ай бұрын
አላህ ያስገኝልሽ አብሽሪ
@FeruzAbie
2 ай бұрын
መረጃ ስሰጥ የመቸ እንደሆነ ቀኑን ብትገልፅልን ዉዱ ወድማችን አሏህ ይጠብቅህ
@Real-k4p
2 ай бұрын
እየተናገርነዉየዛሬነዉ
@mrabdula5342
2 ай бұрын
ተናግሯል ዛሪ ጥቅምት 1ነዉ
@TwuwyGegs
2 ай бұрын
ቀኑን ሁሌም ይናገራል አይዞን ያገሬ ልጆች
@hawwaadries3582
2 ай бұрын
ትክክል በቀደም ከጅዳ አየር መገድ የተመለሠልጅ አለ በአሻራ ምክንያት ጥንቃቄ አድርጉ መጀመሪያ አረጋግጡ በአሻራ የተመለሠ በጠለብ ለማምጣት ሥታሥቡ ተመለሠ ያልኳችሁ ልጅ በዙ ከሥሯል የታጠቅን መልክት ሸር አድርጉ መምጣት ለሚፈልጉ ወድም እህቶቻችሁ
@AaAa-oc3dq
2 ай бұрын
7እና 8አመት የሆናቸው ይይዛቸው ይሆንዴ አሻራ
@meriy-uh6vu
2 ай бұрын
Ere ke 10 amet belay yiyizal blewal yeteyaze sew alle@@AaAa-oc3dq
@hemudtthemudtt
2 ай бұрын
የዉጡ ሰአት የወጣልጂ የዛሬ 10 አመት ከሳኡዲየወጣ ልጂ ከጂዳ ኤርፖርት ተመልሷል@@AaAa-oc3dq
@tig-dm8pb
2 ай бұрын
@AaAa-oc3dqአሻራ መቼም አይጠፋም
@ሱሲቲቅመም
Ай бұрын
ከ11 አመት በሇላ ከጅዳ ተሠልሳለች
@Lubi-f5s
2 ай бұрын
አሰላሞለኩም።ያጀምአ።እንኮን።ደህናመጣህ።ታጠቅ።ፍትህ።ለስሮኞች።በረ።ራተዘግቶን።አድስነገር።ካለህ።አምጣልን።ያረብ።አገራችነ።ን።ሰላምያድርግልን
@SaloSiko-v8m
2 ай бұрын
እረ በጠለብ የመጣነውን ድምፅ ሁነን ኢቃማ ይፈቀድልን ህጋዊ እንሁን መቸም ስንጠፋ በምክንያት ነው የጠፋነው አንዳንዶቻችን አሰሪዎቻችን ብር አይሰጡንም አንዳንዶቻችን የስራጫና ካቅማችን በላይ ይሆናል አንዳንዶቻችን ሰዎቹ ባህሪያቸው አልስማማን ሲል ነው የምንጠፋው እና በላግ ይነሳልን እና የገራማ ከፍለን ህጋዊ እንዲንሆን ድምፅ ሁነን
@Wutunmedia
2 ай бұрын
ወአለይኩም አስላም ወርህማቱላሂ ወበረካቱ ውድ የታጠቅ ሚዲያ ቤተስቦች እንድሁም ታጠቅ ኢቃማ አስተካክልልሻለሁ ብሎ ብሬን በላኝ ሱዳኔነው ማስረጃ አለኝ ብሩንም በስራፋ ነው የላኩለት ሊስራልኝ አልቻለም መፋትሔ ካአላቹህ እስኪ ንገሩኝ ሊረዳኝ የሚችል ሰው ካለ ጠቁሙኝ ያርብ ወገኖቼ ብዙ ብር ነው ዱዓም አድርጉልኝኝ😢😢😢😢😢😢😢መፋትሔ ካአላቹህ ኢምባሴስ መፋትሔ ሊሆን ይችላል????😢😢😢😢
@MdAbdulaziz-kh8pt
2 ай бұрын
አሀለን ወሰሀለን ተጠቅ
@heuyye5507
2 ай бұрын
እንዳው አፍ አልልላቸውም ወላሂ የውመል ቂያማ እፍርዳቸዋለሁ ሌሽ ይዋሹናል ለሠዋክ እንኳን የከሠረነው 😢😢 እንደ ዝም ብለን ብር ይገኛል እንደ
@انازيبه
2 ай бұрын
አላህይጠብቅህ
@HashamHasham-ir7fz
2 ай бұрын
ወለይኩም ሰላም ታጠቅ❤❤❤❤
@syoutube7416
2 ай бұрын
አረፍትህ ለጠፍነዉ የይቃማ አዋጅ ይሰጠን ህጋዉይ እንሁን
@aseayseuf9242
2 ай бұрын
ትክክል አላህይወቀው ሴራቸውን
@VkfVn
Ай бұрын
ከመቸ ቀጥሎ ነው ታጠቅ ለ10 አመት የሚሆነው ሠሞኑን ልሄድ ነበረ ልቆይ መሠል
@jffhjhgfghjjj2188
2 ай бұрын
ሡበሀንአላህ ጥቅምትአንዲ ነጠ ጥቅምት ሁለትየአገሬንምዱርየወጣሁበት 1993አ ም አልሀምዱሊላህ ሡመአልሀምዱሊላህ ክክክክአይታጠቅ አመቴንእየቆጠርኩ አሳከኝ. እመሙን ያልተናገር መዳንቱአይገኝምይባላልለሁለተኛውሰተርትእዳይጠፉህ ኸጋውያረጉንኖንትአመትአገለገን
@tube-of7xg
2 ай бұрын
እሰካሁን ስዴት ነሽ ወይኔ የኔ እህት በ1993 የሶስተኛ ክፈል ተማሪ ነበርኩ የ9 አመት ልጅ ነበርኩ ሱብሀን አሏህ በሰዴት ላይ 12 አመቴ እህ ብቻ አልሀምዱሊላህ
@እሙሷድቁልአሚይንነኝአልሀ
2 ай бұрын
ሱበሀን አሏህ እኔ የ3አመት ልጅ እያለሁ ማለት ነው አሁን 26አመት ሞላኝ በስደት 10 አመቴ ሁለተኛ ልጄን የ8ወር ነፍሰጡር ነኝ 9ወሬ ሊገባ 10ቀን ቀረኝ እንዳው ልጅስ ወልደሻል እህት
@salwasaeed6815
2 ай бұрын
ወይኔ ታጠቅ መቼ ይሆን ከጦለብ የጠፍን በላግ ተነስቶ ኢቃማ ማስተካከል ይቻላል ብለህ የምታበስረን ተው ለኛም ጥያቄ ድምጽ ሁነን ህጋዊ እንሁን ታጠቅ ተጀምሯል አልተጀመረም እያሉ እያወዛገቡን ነው
@محمد-ب4ع7ف
2 ай бұрын
እኔዉ እዳችዉ ነኝ
@Umuabdellah567
2 ай бұрын
የከፊልሽ ቁጥር ታለሽ አናግሪው ፈቃደኛ ከሆነ ማንሳት ይችላል ዋናው የከፊልሽ በህይወት መኖርና ፈቃደኛ መሆን ነው
@sikosilo2570
2 ай бұрын
ታጠቅ ሰላም ነህ እስቲ በውምራ የመጣ ኢጋማ ማውታት የቻላል ወይ መልስልኝ አዲስ ነገረ ታለ
@sariyegeta
2 ай бұрын
ሰላም ሰላም ዉድሚ እንዴት ነህ በሁለትኝ ዛረ ፓሰፓረት የሚሰራዉ
@እሙአብደለአዚዝ
2 ай бұрын
ይሠማል
@AsAs-n4k
2 ай бұрын
ሳዉዲ ምናል እደዱባይ ባገራ ላሉ ዜጎች ይቃማ ብሰጥና እደዱባይ ፓስፖር ቢታደስ
@zemzemtube2551
2 ай бұрын
ኢቃማጅ ፓስፓርትይታደስየለእዚህ
@AsAs-n4k
2 ай бұрын
@@zemzemtube2551 ተመላልሰን ነዋ እኔ እሩቅ ነኝ ተመላልሼ ማሳደስ አልችልም እጅ ፓስፖር ነበረኝ ግዜው አልቌል
@halimahalimaHalimahalima-ys6ju
2 ай бұрын
አቦ ይመችህ ባታደርገውም ችግራችንን ተረድተኸናል
@ዜድነኝየመዳምባጃጅ
2 ай бұрын
ፍትህህህህህ መጥሉብ ለተባልነው ያረብ አሁንስ ሀሳቡም ገደለኝ😥😥😥😥ምነው ፍትህ አጣን እኛ ወደን አይደለም የጠፋነው እኮ
@maryamdawood5052
2 ай бұрын
ወአለይኩምአሰላም,ወራህመቱላህ,ወበረካትሁ,,,እኮን,ደህና,መጣ,,ወድም,ታጠቅ,,ጠፍተህ,ነበር🎉🎉🎉🎉
@SaudiArabia-y8h
2 ай бұрын
አህለን ወንድም ታጠቅ
@HdHjc
2 ай бұрын
ወአለይኩመሰላምወርህመቱላህወበረካቱ
@Allmma-ko3pw
2 ай бұрын
Esemali
@akdamakram5393
2 ай бұрын
እረ ሰኦዲ ላለነዉ በስማ ይነሳልን የምትሉ በላይክ
@fatimahfrdosa4395
2 ай бұрын
ዋሊኩም ሰላም የኔ ባዝቦርት ላራትወር ብለው አደ1300 ከፍየ እሄው አልመጣም
@Hll-mo6bf
2 ай бұрын
ቲጠቅየ በአላህ መልስልኝ ጥያቄየን😢😢😢ጠለብነኝ እና 6,አመት አንድ ቤት ሰርቻለሁ እና ሀገሬ ገብቸ መመለስ ፈልጊ ነበር ፓስፖርቴ አልታደሰም አሳድሱልኝ ስላቸው እቢአሉኝ ሰወቸ 😢😢😢እና ሳይታደስ ሀገር ገብቸ ሀገር አሳድሸ ተመልሸ ሳኡድ መግባት እችለሁ ወይ ግን ይቅርታ ስላስቸገርኩህ ካየኸው መልስልኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@aldaam409
Ай бұрын
እንደ ዱባይ ከሆነ ትችያለሽ
@Gggg-bo4gx
2 ай бұрын
እኳን ሠላም መጣህ
@ZainZain-k1c
2 ай бұрын
ታጠቅ በስማ ይነሳልን ህጋዊእንሁ
@ummurashurash9810
2 ай бұрын
ክፍያውስ ይጨምራል ?
@tiduf8991
2 ай бұрын
ታጠቅ በረራ አለ ወይ ከራያድ እስር ቤት😢😢
@Anwarefitamo
2 ай бұрын
ከጠለብ የጠፈች የ7 ወር እርጉዝ የሆነች ሴት ሀገር መግባት ትችለለች ወይ ? ኢሻራው አይወጠም ወይ ወይ ??? ኢሻራ ከወጣባት ችግር አይኖረውም ወይ ጠይቅልኝ ተብያ ነው ታጠቅዬ መልስልኝ
@Anwarefitamo
2 ай бұрын
መልስልኝ
@yggcvh9145
2 ай бұрын
የክፍያው ነገር እሳ ከቶ😮😮😮
@MMm-ux2hz
2 ай бұрын
አላህ ይጠበቀህ
@YfHrt-xb6zn
2 ай бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ፍቃድ ተሠጠደ ፓሥፔርት ማውጣት
@انازيبه
2 ай бұрын
አህለንወንድሜታጠቅ
@MdAbdulaziz-kh8pt
2 ай бұрын
አሸረ ሰይዘን እንድኖጠ አድሪጉሊን
@RayaRayuma-v9p
2 ай бұрын
እኔ ከጠለብ ከጠፋሁ 6 አመት ሆነኝ ባስፖርቴን ግን አልያዝኩትም ነበር እና አሁን ማዉጣት ይቻላል ሙሉ ስምሽን ከነገርሻቸዉ እሚሉ አሉ እዉነት ነዉ እንዴ? እስኪ የምታዉቁ ካላቹ ንገሩኝ በአሏህ😢
@Anwarefitamo
2 ай бұрын
ፓስፖርት ለመሰደስ ነበር ሰውዲ ነው የለሁት ስንት ብር ይጨርስብኛል ህገ ወጥ ነኝ እቃማ መስወጣት ይቻላል ወይ እዚህ ሆኜ
@AsAs-n4k
2 ай бұрын
ኢትዮጵያ ያሉትም መዉጫ አተው እጂ መውጣት ይፈልጋሉ
@amenaMuhammed
2 ай бұрын
ተው ወድሚ ደምፅሆነን አግርግብተንእድንመለስእኔእናቴንእምርዲውእኔብቺነኛ😢
@እሙዐብድአልመጅድ
2 ай бұрын
ይሰማልል
@ግሪስ
2 ай бұрын
ሳኡዲ እዴ ኢማራት መንግስት የምህረት አዋጅ አይሰጥም እዴ ??
@amenaMuhammed
2 ай бұрын
አምስመቶብርከፊላጎደኛየ 😂😂😂ተይእያልኮት
@ሃናወለትፃድቅ
2 ай бұрын
ምን ዋጋለው በብሀር እየመጡ አለቁ አገራቸው ገብተው ወር አይቆዩም ተመልሰው ሲመጡ
@እሙአብደለአዚዝ
2 ай бұрын
ዋአለይኩም ሠላም
@W7eshShssy
2 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም የተበለገ ኢቃማ እንዲስተካከል የሚል አዋጅ አልወጣምወይ
@حوى-غ2ط
2 ай бұрын
Sinti newo la mesadas passport bir
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
2 ай бұрын
ዋአሊኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ
@Habiba-ll6tx
2 ай бұрын
በሽታዉን የደበቀ. መድሀኒት አይገኝለትም
@fikrtetesfaye2793
2 ай бұрын
ዋውውውመልካም መረጃአ
@yesuftadese5173
2 ай бұрын
እስካሁን ያላሳደስነውስ እደትነው
@انازيبه
2 ай бұрын
አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ
@GuFg-m7c
2 ай бұрын
የሳውድ ያለነው በስማ ስት አመት እደሚቀመጥ ጠይቅልን በተለይ ይቃማ ለማምጣት በህጋውይ መልኩ መሄድ ቢመቻች
@fatumaadem9570
2 ай бұрын
5 አመት
31:37
መልካም ጂምሮች በሁለቱ አንባሳደሮች
Tateq media - ታጠቅ ሚዲያ
Рет қаралды 7 М.
14:59
Anchor News ሰራዊቱ ከጊዜያዊ ካምፖች እየለቀቀ ነው፥ የደባርቁ ውጊያና የሚሊሺያ ሰራዊቱ መረሸን፥ የቆቦ እናቶች አመጽ፥ የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት ጥቃት
Anchor Media
Рет қаралды 87 М.
00:34
ЧТО ЖЕ МЫ КУПИЛИ СОБАКЕ ВМЕСТО ТАБАЛАПОК😱#shorts
INNA SERG
Рет қаралды 7 МЛН
00:57
Little Coco was manipulated, and the kind-hearted Harley Quinn saved everyone #Joker #HarleyQuinn
超人夫妇
Рет қаралды 60 МЛН
00:39
Что будет если украсть в магазине шоколадку 🍫
Miracle
Рет қаралды 3,2 МЛН
25:41
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
kak budto
Рет қаралды 1,2 МЛН
30:11
በጫጉላ ምሽት ባለቤቱን በአሰቃቂ ሁኔታ የገደለው ተከሳሽ የሞት ፍርድ ተፈረደበት||Harunmedia||
Harun media
Рет қаралды 12 М.
10:52
🔴😭#ግን ለምን#አደራ ይሄን#ቪዲዮ ሳታዮ#ከአረብ#ሀገር ወደ#ኢትዮጵያ እንዳትገቡ#ስደት#ሳውዲ #ዱባይ #መዳም #ሸቃሎች #አብርሸ #ሩታ #youtube#tiktok
Meymuna Tube መይሙና
Рет қаралды 17 М.
17:18
አለምን፡ሁሉ አለህ ሰለም፡ያርጋት
M&Z Tube99
Рет қаралды 9 М.
16:38
ስለ ሰርጉ ተናገረ! ኡስታዝ ካሊድ በሰርጉ ቀን የገጠመው ነገር... || አስደንጋጩ የሙስሊሞች ሰርግ መጨረሻ • Viral ethiopian wedding 4k
ነጃህ ሚዲያ - Nejah Media
Рет қаралды 331 М.
26:54
ከፍቶሀል ጨንቆሀል ግራተጋብተሀል ያዉና መፍትሄዉ ሸኽ ኢብራሂም ሲራጅ ረሒሙሁሏህ
ዳኒያ Islamic Channel
Рет қаралды 23 М.
46:40
የገዱ አንዳርጋቸው እና የጃዋር መሐመድ ጉዳይ ምን አገናኛው?
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 5 М.
11:38
በስተመጨረሻ ጉዳቸው ወጣ ሌቦቹ ተጋለጡ የትልቅ ተንሽ የሆነው ሰውዬ የራቁት ቪድዮ ተይዞ ይሆን?
wollo media
Рет қаралды 18 М.
18:23
አለሁ በሰላምነው አብሽሩ
Tateq media - ታጠቅ ሚዲያ
Рет қаралды 10 М.
15:43
✅🔴እህቶቸ ተጠቀቁ መዳም ስልኳን አስራ እህታችንን ጉድ ሠራቻት
Lulu Tube2
Рет қаралды 36 М.
1:00:31
✅ ባህላዊ የገጠር ሰርግ በቆላማው ምድር ❤ Best Ethiopian wedding ! #ethiopianwedding
Tossa tube
Рет қаралды 149 М.
00:34
ЧТО ЖЕ МЫ КУПИЛИ СОБАКЕ ВМЕСТО ТАБАЛАПОК😱#shorts
INNA SERG
Рет қаралды 7 МЛН