" የዛሬውን ቪድዮ ለመግለፅ ይከብዳል : እዩትና ርእስ ስጡት! "

  Рет қаралды 468,760

Donkey Tube

Donkey Tube

Күн бұрын

የዛሬ ጀግና መፍጠር እንግዳችን አይዳ አሸናፊ ስትሆን በሆሊውድ አለም ብዙ ስራዎች የሰራች እንዲሁም ድንቅ የሆኑ የማስታወቂያ ስራዎችን ለሀገራችን ሰርታለች።
Subscribe Ethiopia ye : / @ethiopiaye2023
ከኢትዮጵያና ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
/ @comedianeshetu
🌐 Our other profiles:
▶ Facebook - / comedianeshe
▶Telegram - t.me/donkeytub...
▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese
⏩Other Related video
◼9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድድር • 9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድ...
◼40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደረገ ትንቅንቅ • 40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደ...
◼500,000 ብር ይሸለሙ! • 500,000 ብር ይሸለሙ!!! @co...
#donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hope music Ethiopia #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #ADMASMUSIC #adeydrma #besntu
" የዛሬውን ቪድዮ ለመግለፅ ይከብዳል : እዩትና ርእስ ስጡት! "#hollywood #film #movie #ethiopia
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 775
@comedianeshetu
@comedianeshetu Жыл бұрын
ይህን ቻናል ተቀላቀሉ : Subscribe Ethiopiaye : youtube.com/@Ethiopiaye2023
@dir204
@dir204 Жыл бұрын
የእሸቱን ያሉዋችሁ እስኪ እንያችሁ እሼ ቃልህን አክብረናል ቻናሉን ተቀላቅለናል
@semeneshfelek1570
@semeneshfelek1570 Жыл бұрын
እሺ በእሼ ስም
@sawarmulu712
@sawarmulu712 Жыл бұрын
እሺ አሼ
@groomhad
@groomhad Жыл бұрын
❤❤❤
@thequeen1915
@thequeen1915 Жыл бұрын
ተቀላቅለናል እሼ
@negashtersit7630
@negashtersit7630 Жыл бұрын
አይዳ አሸናፊ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ባለሙያ እንኮራብሻለን እውቀትን ከርህራሄ እና ከትህትና ጋር የያዝሽ ነሽ እና እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር እንዲሰጥሽ እመኝልሻለሁ።
@bereketMeaza-w6x
@bereketMeaza-w6x Жыл бұрын
❤❤የሀገራችን ምርጦች
@abrahamasfaha5651
@abrahamasfaha5651 Жыл бұрын
Arene.mnm algebanm confised k asmara
@ባዩሽየስላሴልጅ
@ባዩሽየስላሴልጅ Жыл бұрын
በየቤቱ ያልተነገረላቸው ብዙ ትውልድ ያፈሩ የሀገር ባለውለታ አሉ በህወት እያል እናመስግናቸው 🙏
@nardosbirhanu3001
@nardosbirhanu3001 Жыл бұрын
አደራህን እሼ ሀይማኖትህን ጠብቅ ጊዜው በጣም ከፍቷል የውነት አስመሣዬች በዝተዋል 😢የምትወዳት የምታከብራት ድንግል እመቤቴ ከፊት ትምራህ ከሃላ ትከተልህ ወንድሜ አሜን❤
@yimesgen5388
@yimesgen5388 Жыл бұрын
​@@tedted8833 ነውር ነው አይባልም።
@etalem3581
@etalem3581 Жыл бұрын
ምን ለማለት ነው ሰለሰው ሳታወቁ የምትቀባጠሩት ነገር አይዳ ምርጥ ኦሮቶዶክሰ ነች አይዳ የመሰቀልን በአል ሙሎ ወጪ ችላ ለሰፈራችን ትልቅ ዳመራን የምታሰራ ቆማ ከወጣቱ ጋራ አብራ ሰርታ አብርታ ዘምራ የምትገባ ሰወነች አይዳ ከልቧ ክርሰቲያን ነች ገለቴ
@eeee5472
@eeee5472 Жыл бұрын
ወይ እሸቱነዉ እደዚ እሚመከረዉ ክክክክ
@ٱمويسر
@ٱمويسر Жыл бұрын
​@@yimesgen5388ቢቀየር ይሻለዋል ተስፋ አለን
@debredamte1367
@debredamte1367 Жыл бұрын
ወዴት ወዴት ሲያምራችሁ ይቅር
@martabelete8607
@martabelete8607 Жыл бұрын
አይዳ በጣም መልካም ሰዉ ናት መቼም አረሳትም ናዝሬት ሳፋሪ ሎጅ እንደ ተከፈተ ብዙ ግዜ ትመጣ ነበር ካስተናገድናት በሀላ ቲፕ ለመስጠት ከዉስጥ ኪችን ጥበቃ ለእያንዳንዱ በስም እያስጠራች ነበር የምትሰጠዉ እሷ ስትመጣ ደስታችን ነበር በዚህ ላይ በጣም ነበር ሰዉ የምታከብረዉ ❤❤❤❤ በጣም ነበር የምንወዳት አረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን❤❤
@ትርሲትወስኔቲዩብ
@ትርሲትወስኔቲዩብ Жыл бұрын
መልካም ስራ በሄዱበት ይከተላል እግዚአብሔር እድሜሽን ያርዝመው
@Hayat23817
@Hayat23817 Жыл бұрын
እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኛል ልጄ አስችጋሩ እንዳይሆን ለይኩኝ❤❤❤❤
@saratesfaya2329
@saratesfaya2329 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@hapitamahmad8755
@hapitamahmad8755 Жыл бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉
@rahelalelegn6473
@rahelalelegn6473 Жыл бұрын
ጅል ጅላንፎ ቀፋፊ ያለፈበት ሙድ እየሄድሽ😊
@samitamirat-n5s
@samitamirat-n5s Жыл бұрын
እግዚአብሔር የተባረከ ልጅ ይስጥሽ 😊
@abdullaalafari4147
@abdullaalafari4147 Жыл бұрын
🎉🎉ደግ🌹🌹🌹
@seblemengistu1621
@seblemengistu1621 Жыл бұрын
በጣም ትልቅነቷ ራሷን ከፍ ከፍ ሳታደርግ አስተያየት ስጠኝ ብላ መምጣቷ ነው። ትልቅ ክብር አለኝ።
@dagitedi8376
@dagitedi8376 Жыл бұрын
የእሼ አድናቂዎች የት ናቹ።
@hirutkidanemariam5364
@hirutkidanemariam5364 Жыл бұрын
እሼ ታድለህ እቺን ጀግና ሴት የት አገኘሀት በጣም ነው የምወዳት ለሷ ምንም ቃላት የለኝም ' ለምን ት/ ቤት አልከፈተችም? ወጣቱ በሷ ቢቀረፅ ጥበብ የት በደረሰች.i love her.❤
@lishangind0530
@lishangind0530 Жыл бұрын
I'm here ❤❤❤❤
@TrueLife9
@TrueLife9 Жыл бұрын
አለን አለን እኛንም ተቀላቀሉን በአስገራሚ ስራ እንገናኝ
@iCareGlobal
@iCareGlobal Жыл бұрын
ESHE is phenomenallll personnnnnnnnnnn
@iCareGlobal
@iCareGlobal Жыл бұрын
Eshe kistet new mitilu iskiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiii
@nubiyashenafi2894
@nubiyashenafi2894 Жыл бұрын
እኔ ስሟን እራሱ ከአንተ አንደበት ነው የሰማሁት ጀግና ሴት ነች
@bezaassefa3891
@bezaassefa3891 Жыл бұрын
ትልቅ ሰው ማለት ይሔ ነው!!!ከኔ በታች የነበረን ሰው እንዴት ምክር እጠይቃለሁ ብሎ የማይሸማቅ።አይዳ big respect and love.!!!
@sarahabeshawittube8524
@sarahabeshawittube8524 Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣህ የኛ ጀግና እሼ ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ የመጀመሪያ ኮሜንት እስኪ በቅንነት ጎራ በሉ ከመዳም ኩሽና አበረታቱኝ እሽን የምትወድ ላይክ አሳዩ
@dxdemess419
@dxdemess419 Жыл бұрын
ወይ እሸቱ ፣ አቦ ዘርህ ይባረክ! እንደነዚህ ያሉ ምርጥ ምርጥ የኢትዮጵያን ፈርጦችን ስለምታቀርብልን እ/ር ስራህን ይባርክልህ። ኢትዮጵያየ እንወድሻለን!!
@marymeadmeadme9520
@marymeadmeadme9520 Жыл бұрын
አሸ መሌ እኳን ደስአለህ የልጅ አባት በመሆንህ ከልቤ ደስብሎኛል አላህ ያሣድገልህ ትልቅ ደረጃደርሶ እድታየው ያድርግህ❤❤
@hanjah5341
@hanjah5341 Жыл бұрын
እንወድሃለን እሼ ብርቱ ጠንካራ ሰው ለእኛ ለወጣቶች መምህራችን ነን🙌 አይዳዬ ብዙ ልጆችን አፍርተሻል የኢትዮጵያ አምላክ ብድርሽን ይክፈል ጀግኒት በልጅነቴ ማረሳው ታሪክ ነው የኛ ድራማ
@hanawale-dn6dn
@hanawale-dn6dn Жыл бұрын
አሽየ እግዚአብሄር በቤቱ ይጽናህ በሀይማኖትህ በርታ የድንግል ማርያምን ልጅ ያልያዘ ሰው አወዳደቁ አያምርም
@Bzu632
@Bzu632 Жыл бұрын
አደኛነኝ ዛሬ💃💃 😀እሼቱን የምትዉዲ 👍👈አሳዩኝ ሰወዳችሁ😗😍😍
@ወለተማርያምእመቤቴሆይአን
@ወለተማርያምእመቤቴሆይአን Жыл бұрын
እምዬ ሃገሬ ተስፋሽ ይለምልምል እናቴ በልጆችሽ እሺ ኑርልን የኔ ልዩ ኢትዮጵያዊ💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌🌹🌹🌹🌹🌹በእሼ ስም እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤናዎትን ይስጥልን እናቴ🙏🙏🙏🙏
@simut5879
@simut5879 Жыл бұрын
ጀግና ሴት እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥሽ
@under15min
@under15min Жыл бұрын
Aida's impact as a mentor is truly remarkable. It comes as no surprise that she's hosting this kind of show, as her ability to connect with others stems from her genuine humanity. I admire her deep love for her country, but I also believe that she has the potential to make an even greater contribution and express her authentic self by stepping out of her comfort zone in Ethiopia and engaging with the global community. It is through this interaction that we will truly witness the magnetic force of her personality.
@adu-genet
@adu-genet Жыл бұрын
በእውነት ብዙ ወጣቶችን ማፍራት ትችያለሽ ቅልል ያለች ሴት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ።😊
@amytube3926
@amytube3926 Жыл бұрын
ውድ ኢትዮጵያን በያላችሁበት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሃገራችን ሰላም ያድርግልን።❤❤❤
@abebemjordan8807
@abebemjordan8807 Жыл бұрын
Ameen
@makysolly1837
@makysolly1837 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው።እንደዚህች አይነት በሙያዋ ትልቅ "ኢቲዮጲያዊ" ስላሳየህን እናመሰግናለን።👌👌👌
@ALMAZ964
@ALMAZ964 Жыл бұрын
እሼዬ ጊዜው እስፈሪ ሆኗል የኛ እንቁ ሀይማኖትህን ጠብቅ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ኢትዮጵያውያን እንኮራብሀለን በርታ ጀግናቺን 😢😢😢 🥰🥰🥰🥰💞💞💞💞💞❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍😍✝️✝️✝️✝️✝️
@sunyaali2072
@sunyaali2072 Жыл бұрын
ከሑሉም በላይ ደረጃው ከፍ ያለ ተውሒድን የያዘ ብቻ ና ብቻ ነው 🇸🇦
@bsahle
@bsahle Жыл бұрын
OMG. I can’t believe you brought Aida on your show. Thank you Eshe! Aidaye, I can’t wait to watch “ኢትዬጲዬ”
@AlFa-wt3bw
@AlFa-wt3bw Жыл бұрын
❤❤❤በተስፋ መንገድ ከሄድን አናገኘዉም ያልነዉን ነገር ሁሉ እናገኘዋለን ተስፋ አትቁረጡ ለማለት ነዉ ❤❤❤!!!!
@selamawitlemma5742
@selamawitlemma5742 Жыл бұрын
እኔም ምስክር ነኝ ተስፋ ባለመቁረጥ የሚመጣ ስኬቴ፣ ይኸው ለእኔ ሁሉም ተሳክቶልኛል፣ ተመስገን ጌታዬ።
@kalkidangobezie4078
@kalkidangobezie4078 Жыл бұрын
የጤና ፡ ጉዳይ ፡ ከሆነስ
@tube2984
@tube2984 Жыл бұрын
እኔ ያየውላት ነፃነቷን ነው😊እሼ ምርጥ ሰው ይመችህ ወንድሜ💖❤❤❤
@selamhailu1990
@selamhailu1990 Жыл бұрын
እንዴት ደስስስስ ትላለች በጣም ነው ያደነካት❤❤❤❤❤❤
@fresenaytrading8178
@fresenaytrading8178 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ይችን ሴት ኢትዮጵያዊ ስለአደረገልን ኢትዮጵያ በልጆቿ ታፍራና ተከብራ ትኑር አሜን እናመሰግናለን ተመስገን ተመስገን እናመሰግናለን
@melkammigbar5623
@melkammigbar5623 Жыл бұрын
She's huuuugeeee !! WOW!! በትልቅ ፕሮግራም መነገር ያለበት ልሒቅነት ነው ያለባት።
@felenuna8034
@felenuna8034 Жыл бұрын
በጣም ታዋቂ ነች ብዙ ጊዜ ቀርባለች
@terefebelete5153
@terefebelete5153 Жыл бұрын
እሼ ታላቁ ሰማይና ምድርን የፈጠረ አምላክ ይምረጥህ ወንድሜ
@biniblack1220
@biniblack1220 Жыл бұрын
አይዳዬ ይሄን ያህል ታላቅ ሴት መሆኗን አላውቅም ነበር በአንተ ስም Subscribe 👍
@YnTnGdL
@YnTnGdL Жыл бұрын
የአንተ ሲገርመኝ የባሰችውን አመጣሀት😮 ኢትዮጵያ ብዙ ልጆች አሏት❤
@rahelalelegn6473
@rahelalelegn6473 Жыл бұрын
አይገርምም
@zizitino6797
@zizitino6797 Жыл бұрын
አይዳ አሸናፊ በጣም የምወዳት ሴት ነች የእኛ የሚለውን እነ ዘቢባ ያሉበት ድራማ ጥሩ ትዝታ ጥላብን ነው ያለፈችው እረጅም እድሜ ለ አይዳ
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 Жыл бұрын
ክብር ለሚገባው ክብር ስጡ❤🎉❤🎉🎉🎉🎉እውነት ይእች ሀገር ያልተዘመረላቸው ብዙ እንቁዎች አሏት❤🎉🎉🎉ደግሞ ትኡት ናት❤🎉🎉🎉እናመሠግናችኃለን❤🎉🎉ሀይዳዬ አንደኛነሽ
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ስንት ያልተዘመረላቸው ጀግኖች አሉ ትውልድ ላይ አገር ላይ የሚሰሩ አሼ እናመሰግናለን አይዳ አሸናፊን ስላስተዋወከን🙏 ሚዲያውን እነ እንቶኔ ሞልተውት አይዳን በየት በኩል እንወቃት😊
@firehiwotgetachew5846
@firehiwotgetachew5846 Жыл бұрын
ወይኔ እሼ እውነትም ጀግና አይዳ ጀግና ብቻ አይደለሽም ሀገር ነሽ አንቺ ብቻሽን ፡ ከልብ እናመሰግናለን ስላቀረብካት ፡ 🙏 ከእሼ ቀጥሎ ለሀገር የሚጠቅም ዮቱበር መጣልን ፡ትልቅ እውቀት ፡ ለፊልሙም ለሙዚቃውም ኢንዱስትሪ ፡ አስተማሪ የሚሆኑ ነገሮች የሚቀርቡበት ግዜው አሁን ነው አይዳ እውቀቷን ታካፍላለች ሰብስክራይብ አድርጓት ብዙ ሀገርኛ አስገራሚ ነገሮች እጠብቃለሁ ❤🙏 ክበሪልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፡ big respect 🙏 ሰብስክራይብ አድርጊያለሁ ኢትዮጵያዬ ❤🇪🇹 ፍሬ ከጀርመን
@MHMETHIOPIA
@MHMETHIOPIA Жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊት ነሽ እግዚአብሄር ይባርክሽ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት ለዘላለም ይኑሩ ፍቅር አንድነት ሠላም ትእግስት ይስጠን
@HaledAhmeb
@HaledAhmeb Жыл бұрын
የሰው ቤት መሪ ድክም ያረጋቹህሁሉ. እንደነ. አላህ የእረፍትእንጀሪ. ይሥጥን. ያአረብ❤❤
@maritubogale771
@maritubogale771 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@danaethio
@danaethio Жыл бұрын
አሜን
@saratesfaya2329
@saratesfaya2329 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏
@aregashmollawa7819
@aregashmollawa7819 Жыл бұрын
Amennn🙏🙏🙏
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss Жыл бұрын
I never heard of her before but now I am already fall in love 🥰 with her. What a kind lady she is!
@dinkeneshgebre4108
@dinkeneshgebre4108 Жыл бұрын
ኮራሁብሽ ዘር ማንዘርሽ ይባረክ የነካሽው ሁሉ ወርቅ ይሁን የአባቴን ምርቃት መረኩሽ
@77861022
@77861022 Жыл бұрын
አይዳ በጣም ፊልም ማየት እወዳለሁ ሙዚቃም እሰማለሁ አሁን በአንቺ የተሰሩትን አብዛኛዎቹን አይቻቸዋለሁ ስምችቸዋለሁ ሰውን ለመርዳት ስው መሆን በቂ ነው አንቺ የዘራሻቸው ሁሉ ፍሬ አፍርተዋል ያ እንዴት እንደሚያስደስትሽ እርግጠኛ ነኝ "ኢትዮጵያዬ “ የተዋጣለት እና ጏግተን የምናየው እንደሚሆን እልጠራጠርም እግዜር ይርዳሽ እመቤቴ በስራሽ ሁሉ ትቅደም በርቺ 💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾 SUBSCRIBE ኢትዮጵያዬ ❤❤❤❤
@Isabellalife23
@Isabellalife23 Жыл бұрын
So proud of my mom for all she has accomplished
@rahelbekafa6912
@rahelbekafa6912 Жыл бұрын
Your mom is a remarkable woman we are all proud of her GOD bless her and her family
@zewdutolossa7112
@zewdutolossa7112 Жыл бұрын
She is an amazing woman. I like her confidence, wishing every woman watching this video and learn from this remarkable woman.
@misirben3240
@misirben3240 Жыл бұрын
ወይኔ የኔ አይነት ተፈጥሮ አላት ባገኛት በቃ ቀለል ያለ ብዙ ከፍታን ያየች ግን ደስታዋ ዝቅ ብላ ሰው መውደዷ ኡፍፍፍ ተባረኪ ❤❤❤❤ ባገኛት ደስታዬ
@tigistbirara4501
@tigistbirara4501 Жыл бұрын
ይገርማል አይዳን አላውቃትም ለመጄመሪያ ግዜ ነው ያያሆት አቦ ትደላለቺ ምርጥ ስብእና ነው ያላት thanks እሼ
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 Жыл бұрын
እነ እሼን እነ ዘቢባን የቀየርክ አምላክ ሆይ እኛንም እየን😢😢
@martaalyalew1816
@martaalyalew1816 Жыл бұрын
አሜን😢😢😢😢
@njadnjad3902
@njadnjad3902 Жыл бұрын
አሜን❤❤❤❤🙏🙏🙏
@lunaamor5354
@lunaamor5354 Жыл бұрын
ለሁሉም ጊዜ አለዉ እኔ በራሴ ምስክር ነኝ መድረስ ያለብን ቦታ እግዚአብሔር ያደርሰናል
@bereketdesalegn4150
@bereketdesalegn4150 Жыл бұрын
​@@lunaamor5354በትክክል እህቴ ለሁሉም ጊዜ አለው 😘🙏
@abisiniyadire1807
@abisiniyadire1807 Жыл бұрын
😂😂😂
@TFHope
@TFHope Жыл бұрын
አሼ አንተም እኮ ትልቅ ሰው ነክ እንወዳለን
@tutueshetu4690
@tutueshetu4690 Жыл бұрын
የሀገሬ ገበሬ አነድ ኤክታር መሬት ብቻውን ሲያርስ የገረመኝ 43 ቀራጮች አንድ በርገር በተለይ ያሳቀኝ በማይስክርሮስኮፕ መታየቱ ገረመኝ ብቻ የኢትዮጽያዬ ጀግና ነሽ ታምሪያለሽ ሁሉ ያምርብሻል የደም ገቦ ብዬሻለሁ 🙏
@makisiraj240
@makisiraj240 Жыл бұрын
😂😂😂😂 so true ❤❤❤ loved ur comment!
@tensayemeru6242
@tensayemeru6242 Жыл бұрын
አይዳዬ ሆሊውድ ለመስራት ኮንፊደንስሽ ኢትዮጵያዊ ነትሽነው ክብር ዋጋለከፈሉልን አባቶቻችን
@Alem844
@Alem844 Жыл бұрын
እሼ አንተም ጀግና ነህ እንግዳዋም የምትደነቅ ነች እንወዳችኋለን👌
@akemanu48
@akemanu48 Жыл бұрын
እሼ ባንተና በእምዬ ኢትዮጵዬ መጥታቹማ ዝም አልልም:: ዝምድናዬንና ቤተሰብነቴን ተቀብያለው ከኢትዮጵያዬ ጋራ:: መልካም ጉዞ ከኢትዮጲያችን ጋራ
@mahimahi-iu6oj
@mahimahi-iu6oj Жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥህ ከነ መላው ቤተሰብህ 🙏🙏❤❤
@sali4168
@sali4168 Жыл бұрын
በጣም ጀግና ሴት ናት!!!!!
@marymeadmeadme9520
@marymeadmeadme9520 Жыл бұрын
አላህዋ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ወቶ ከመቅረት ከድገተኛ አዴጋ ይጠብቀን በራሣችንሀገር የራሣችንንእጀራ እርዝቅ ይስጠን አላህ
@Kነኝየመዳምእጂነር
@Kነኝየመዳምእጂነር Жыл бұрын
አሚን ያረብ❤❤
@meseretabera8270
@meseretabera8270 Жыл бұрын
በእሼ ስም.... ሳቋ ደስ ሲል ፈታ ያለች ሴት::
@Abcd1we
@Abcd1we 3 ай бұрын
የሼ ።።። የአይዳ አይነት ሠዎችን ያብዛልን።።ዎው ኢትዮጵያዬ።።
@tube3498
@tube3498 Жыл бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው እሽየ መልካም እናት አሉህ ለዚህ ቁምነገር ያደረሱህ❤❤
@getachewyosef2103
@getachewyosef2103 Жыл бұрын
Iyeda, apart from your skills, knowledge , expertise, fame and experiences, your humaneness and humility are so touchy and impressive. You are a pride to all of us and Africans as well.
@hiwetberhe3001
@hiwetberhe3001 Жыл бұрын
I am not Ethiopian, but her wisdom is remarkable. I hope she will make a movie about the young women leaving their home to be maids in the Arab countries, and the abuse they endures. There are many maids from different part of Africa, and Asia. I am Eritrean leaving in the US. I have experienced the mistreatment of the Arabs of my working for 6 month as a maid. It bothers me to think there are still woman working there for 10, 20 years . You all have a good day ❤
@khadheejaqte721
@khadheejaqte721 Жыл бұрын
ዝም ብላ እራሱ ደስ ትላለች ❤❤ አቤት ጀግና ናት😅😅😅
@Black-Lion-Africa
@Black-Lion-Africa Жыл бұрын
Making Movie is Making Your Country Strong,that is how Hollywood made USA Bigger than what it is in our Mind,This Lady Can Change Ethiopian Movie Industry in a BIG Way,being a youtuber for a Good Cause is Great,but her task should be Focused on the Movie Making !!! Thanks Eshetu, definitely i will subscribe her youtube channel.
@yoni-nn3sj
@yoni-nn3sj Жыл бұрын
አሼ ክረምት ስራ ፍጠርልኝ ተፈታኝ ነኝ አሁን ለትምህርት መማሪያ የሚሆን ልስራ😮😮🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ermiaswondwossen627
@ermiaswondwossen627 Жыл бұрын
She is so impressive and empowering women. We love you Ayda 😍
@yosefasfawe3407
@yosefasfawe3407 Жыл бұрын
Wow ምን አይነት ድንቅ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@lunaamor5354
@lunaamor5354 Жыл бұрын
ከተናገረችዉ የተገረምኩት ኢትዮዽያዊያን በምንም አይደነቁም ያለችዉ ተስማምቶኛል እዚ (አሜሪካ) ቲፕ በጣም ዋጋ አለዉ ኢትዮጵያ የእህቴ ጎረቤት በጣም ገንዘብ አስፈልጟት ያን ገንዘብ ባታገኝ ራሱ ትልቅ ችግር ሊደርስባት መሆኑን ሰምቼ ብዙ ባላቃትም የሆነ ወርቅ ልገዛ ያስብኩበትን ብር ከምትጨነቅ ብዬ 60 ሺ ብር ሰጠኃት እህቴ ራሱ ልስጣት ስላት አለቀስች ደስ ብሏት እሷ ግን ስሰጣት እንደተቸገረችዉ እና እንዳገኘችዉ ሳይሆን እንደዉ ቃላትም የለዉም ለመግለፅ ምንም የተለየ ሁኔታም አላየሁባትም እና ምንም አይመስላቸዉም 😂
@zewditutsegaye2444
@zewditutsegaye2444 Жыл бұрын
እሺ ባለውለታህ ነች, አንድ ውለታ ዋልላተ. ላንተም ትልቅ በረከት ነዉ. በመንፈሳዊ ሕይወት አበርታት, አግዛት በጣም ያስፈልጋታል
@teddyhabtamu6710
@teddyhabtamu6710 Жыл бұрын
ይገርማል እሼ ካንተ በፊት በጆኒ ስራዎቿ በጣም አደንቃት ነበር ከዛም በየኛዎች አንተን ጨምራ አስገረመችን አሁን ደሞ በተሻለ ስራ ቲዩብ ላይ እናፍቃለሁ ይገርምሀል በአካል ላያት የምመኛት ብትሆንም አይዳ ገራሚ የጥበብ ሰው ነች ይመቻቹ..ኢትዮጲያዬን..በጉጉት
@SET-REACTION06B
@SET-REACTION06B Жыл бұрын
አይ እሸ አንተ እኮ የምርጦች ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ! እስኪ ምከረኝ እኔም አንድ መስራት የምፈልገዉ ነገር አለ የመልካምነት(የበጎ አድራጎት ስራ) ይህንም ከዩቱብ ጋር ማገናኘት እፈልጋለሁ! ምከረኝ!
@getufita421
@getufita421 Жыл бұрын
ትልቅ GOD ብቻ ነዉ አሜን!
@zainabxx7382
@zainabxx7382 Жыл бұрын
እሼ እኔ እኮ የምወደወህ ግልፅነትህን ማጣትን አቆላምጠህ በፀጋ ስትጠራት ( ስታወጋት) እነበየን ታመጣዋለህ አቦ በፀጋ በጤና በድሜ እድግድግ በልልኝ ክፉ አይንካህ አንተ ልዩ ነህ አቦ
@makekonjo1253
@makekonjo1253 Жыл бұрын
እኔ አይዳን በጣም ነው የማቃት ጎደኛዬ እሱ ጋር ነው የምትሰራው በጣም የሚገርመው ታሪኩን ግን አላውቅም ግን መልካም እንደሆነች ነግራኛለች ዠ
@amanbekele1181
@amanbekele1181 Жыл бұрын
አይዳ አሸናፌ ድንቅ ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@saditube8617
@saditube8617 Жыл бұрын
አዎ ነግረሀናል በስም አዉቃታለሁ እኛም እናመሰግናለን አይዳ በዛ ሰአት ስለመረጥሺዉ ስላመንሺበት እሺ እዚህ ለመድረሱ እያዳዳችሁ መልካም ሰዎች እናመሰግናለን የእዉነት
@TheHermass5
@TheHermass5 Жыл бұрын
Off course I will literally Subscribe her, I mean I already did while I'm watching the interview. I love her! first time I saw her was last year in Vipassana meditation center. I didn't get a chance to talk to her b/c she left the session early. It was 10 day's session. Anyway, even though we didn't have a conversation I just felt her beautiful energy, the free spirit she has. she is just a cool human. I am so glad to know she come on KZbin. For sure she will pass so much positive vibe for many people b/c it's in her.
@danieldamtew2595
@danieldamtew2595 Жыл бұрын
Aida should employ a talented script writer like Eshetu has shown his ability right on the spot. With her vidiography expertise, the sky is the limit.
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Жыл бұрын
Egzabher yi barkachu la Ethiopian lamitserut ba mulu Eshe melkam saw emabete embirhan ti xabiqik 🥰
@Blen370
@Blen370 Жыл бұрын
Already subscribed ኡይድያየ አይለውጥሽ ቀና ልብ አለሽ ኡሼ ተቤሩክ
@ኢትዮጵያስላምሽይብዛ
@ኢትዮጵያስላምሽይብዛ Жыл бұрын
ዋዉ በጣም ነው የዎደድኳት ሃሳብሽን እግዚአብሔር ይባርከው❤❤❤ዳይ ወደ ሰብርስካይቭ ውውው ስብርርር
@EmebeteTes
@EmebeteTes Жыл бұрын
YeEthiopian mirt nashu huletashu👍👍👍🍀🍀🍀🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@meskermasfaw40
@meskermasfaw40 Жыл бұрын
እውነትም ኢትዮጽያዬ እንደነዚህ አይነቶችን ሰወች እግዚአብሔር ያብዛልን ሰውን የምትረዳ ሰው እግዚአብሔር ያክብርሽ እንወድሻለን❤❤
@rahelalelegn6473
@rahelalelegn6473 Жыл бұрын
ድንቅ ልዩ ገራሚ ነው እባክህ አሁንም በሰፊው አቅርብልን እንኳን አስተዋወክልንን
@bilelegntiruweha9744
@bilelegntiruweha9744 Жыл бұрын
የአይዳ አንደኛ አድናቂዋ ነበርኩ።እሷ ምናልባት እዚህ አልታወቅም ብላ ታስብ ይሆናል።እኛ ግን በየኛዎችና በቁልፉን ስጭኝ peak up the phone ዘፈኖች ጊዜ ኢቲቪ ላይ ካየናት በሁዋላ ጠፋችብን እንጂ አልረሳናትም። እንኩዋንም በድጋሚ ልናይሽ በቃን እንላለን። ፕሮግራሙ ደስ ብሎኛል።ተመችቶኛል።ደግሞ ያንቺ ዩቲዩብን ለማየት ማን የማይጓጓ ይኖራል ብለሽ ነው። እንዲህም ይሰራል እንዴ? ብለው በማይረባ ነገር ላደነዘዙን ዳይሬክተሮች ት/ት ትሰጭልናለሽ እንጂ።ዳይ ሠብስክራይብ
@የኛኢትዮጵያ
@የኛኢትዮጵያ Жыл бұрын
Subscribe አድርጓት እና አግዟት። ❤❤በጣም ደስ ትላለች።
@tibelchnigussie246
@tibelchnigussie246 Жыл бұрын
ደስ ስትል በጌታ አቤት ስንቱ አለ መልካም !🤲
@birtukanmanaye7000
@birtukanmanaye7000 Жыл бұрын
ትልቅ አምላክ ብቻ ነው ወንድሜ ሠው ሁሉም እኩል ነው የሠው ትንሽ የለወም።
@silenatmulatu7609
@silenatmulatu7609 Жыл бұрын
Tesha Be Maraim Echine Jegane seta Agenagnegne Enidesow Jegane seta mewuna nw mefalegaw Be Maraim ❤🙏❤🥺
@mimia7202
@mimia7202 Жыл бұрын
በጣም እየጏጏሁ ነው የሰማዋት ባላለቀ እያልኩ ለመስማት የማትሰለቺ
@nigisttadesse4873
@nigisttadesse4873 Жыл бұрын
ቀላል subscribe እና ሼር እናድርጋለን አይዳዬ I cannot wait to see her channel wow wow wow wow
@ethiopias1724
@ethiopias1724 Жыл бұрын
ትልቅ ሰው ከተተኪው ታላቅ ሰው🔥❤
@zizi-y1f
@zizi-y1f Жыл бұрын
አይዳየ በይጣም የምወዳት የሴት ጀግና የሁልጊዜ ምኞቴ. አላህ. ሴት ልጂ ከሰጠኝ. አይዳ ነው የምላት በጣ. ጀግና. እና አዛኝ ቅን ልብ ያለሽ ሴት ነሽ. እኔ. የምመኘው. አንችን. ማገኘት ነው. እሽ. ወደ ሀገሬ. ስገባ. አይዳን ማገኝት እፈልጋለሁ
@ermiaskebede7055
@ermiaskebede7055 Жыл бұрын
Brave girl...i like the way she explains .... about impress...she is right.
@nasserjemal8915
@nasserjemal8915 Жыл бұрын
I admire ayda a wonderful and respected lady she is a very important person ma allah bless her
@bizuneshkifle2490
@bizuneshkifle2490 Жыл бұрын
እሸቱዬ አይዳ አሸናፊን ጀግኒትን በማቅረብህ እጅግ ደስ ብሎኛል እድሜ እና ጤና ለአንተ ለእናትሕ፣ለልጅህ ለባለቤትህ፣ለእህት ወንድሞችሕ ለመላው ቤተሰብህ አማኑኤል ይስጥልን አይዳዬን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ይህች ደግ የራሷን ዩቲዩብ በመክፈቷ ተደስቻለሁ ተመልከቱ የስራችውን ስራ በአለም ታዋቂ ኢትዮጵያዊት አቤት ደስታዬ ሴት ልጅ ትልቅ ደረጃ ደርሣ ማየቴ ጀግኒትን ማየት አማኑኤል ክብር እና ምስ{ጋና ይግባው፡፡ትልቅ ያድርግሽ አማኑኤል እድሜ እና ጤና ይስጥሽ መላው ቤተሰብሽን ይጠብቅልሽ፡፡
@werert2189
@werert2189 Жыл бұрын
ሁለተኛነኝ እልልከመዳምቤት እባካችሁ ጨንቆኛል በፀሎታችሁ አስቡኝ😢 ውዶቸ❤
@RollaMall-jt8in
@RollaMall-jt8in Жыл бұрын
አለህ ከጭንቅ የውጠሽ
@hapitamahmad8755
@hapitamahmad8755 Жыл бұрын
አይዞሽ ፀሎት አርጊ እግዚአብሔር ከኔጋር ነውብለሽ ጭቀትን አሸንፌ⛪⛪⛪⛪❤
@theancientethopiansrelgion2606
@theancientethopiansrelgion2606 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን አይዞሽ እህቴ
@baniaychu7478
@baniaychu7478 Жыл бұрын
አይዞሽ ፀሎት አርጊ
@werert2189
@werert2189 Жыл бұрын
አሜንውዶቸ
@asterdemissie1012
@asterdemissie1012 Жыл бұрын
አንተም መልካም ሰው ነህ❤❤❤
@eeee5472
@eeee5472 Жыл бұрын
ኢትዮጲያዮ ወይ ዮ ሥለተጨመረች የልቤምትነዉ የጨመረዉ አኔብቻ መሥሎኝ ኢትዮጲየያ የምላት
@meseretf1
@meseretf1 Жыл бұрын
ሰሎሜ ታደሰ is a best tutor that I ever had
@bezebeze2553
@bezebeze2553 Жыл бұрын
እሼ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር ልጅህም የአንተ ምትክ ይሁንልህ ክፍ አይንካህ
@እሙየብሩክእናት-ቐ5ጘ
@እሙየብሩክእናት-ቐ5ጘ Жыл бұрын
የምገርም ምርጥ ጀግና ሴት እረጂም እድሜ ይስጥሺ
SCHOOLBOY. Мама флексит 🫣👩🏻
00:41
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 7 МЛН
POV: Your kids ask to play the claw machine
00:20
Hungry FAM
Рет қаралды 19 МЛН
when you have plan B 😂
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 64 МЛН
ጎረቤት  ሳይሰማ  ሰርፕራይዝ  አደረኳቸው!
16:33
/በስንቱ/ Besintu EP 53 "ፊውቸሩ"
26:10
ebstv worldwide
Рет қаралды 523 М.
ይፈለጋል ሙሉ ፊልም  | Seifu on EBS
1:45:57
Seifu ON EBS
Рет қаралды 651 М.
ለሌላ ወንድ ዳርሻት 😱
10:05
Weynshet
Рет қаралды 9 М.
ጌታ ኢየሱስ ተአምር የሰራባት አስገራሚ ከተማ ገባሁ
17:18
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 75 М.