የዛሬው የደሴ እና የሀይቅ ውሎ

  Рет қаралды 1,671

Sualih Tube

Sualih Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 18
@MakeaAteobea
@MakeaAteobea Жыл бұрын
ማሻ አላህ ወንድሜ ሷሊህ ወላሂ እደዉ ያለሁ ነዉ የመሰልኝ ሹኩራን አላህ ሐዝች ለምታምረዉ ሀገላችን ሰላም ያረገልን ላይክ🌺👍👍
@እሙፈርዛን
@እሙፈርዛን Жыл бұрын
እምየደሴ አላህሰላምሽንያብዛው አገሬንስላሳየኸኝ አመሠግናለሁ
@zabeebazabeeba-iw4cj
@zabeebazabeeba-iw4cj Жыл бұрын
ያርብ አግራችንን ስላምአርግልን ስላም ካተነውእና
@zabeebazabeeba-iw4cj
@zabeebazabeeba-iw4cj Жыл бұрын
ውዲ በስደት ያላችሁ ያሀግሬልጆች በዶአ እንበርታ አላህ ላገራችን ያብቂቃን ኢላሂ
@Medinayesuf-ob4ny
@Medinayesuf-ob4ny Жыл бұрын
አሚን
@alainuse2452
@alainuse2452 Жыл бұрын
ሽኩረን ወንድማችን እንኳንም ውዷን ሀገሬን አሳየኸኝ
@aminaamina-oo1oi
@aminaamina-oo1oi Жыл бұрын
አላህ ሰላም ያርግልን ሀገራችን እናመሰግናለን
@hawaseid-v5x
@hawaseid-v5x Жыл бұрын
ሷሊህ እንኳን ደህና መጣህ አላህ ሀገራችን ሰላም ያደርግልኝ
@እሙፈርዛን
@እሙፈርዛን Жыл бұрын
ደሞ መነሀሪያ መቀየሩን ገናዛሬሰማሁ ለካ ቆየሁከመጣሁ አላህበሰላም ለአገሬያብቃን ያረብ
@Jamilayesin
@Jamilayesin Жыл бұрын
ያረቢአተውሰላምአርግልን እፍፍበጭቀትሞትን🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fatmamohamed621
@fatmamohamed621 Жыл бұрын
እናመሰግናለን የናፈቀኝ ሁሉ አሰየኽኝ
@uaekalba3062
@uaekalba3062 Жыл бұрын
ሀይቅን ሳነየዉ አለቀ
@uaekalba3062
@uaekalba3062 Жыл бұрын
ሀይቅ እራብሽ አለ አይሉ እየስጨነቁኝ ነወ ማነዉ የደወለ ዛሪ
@onelove-zs7xu
@onelove-zs7xu Жыл бұрын
ሰዉ ጭር አለብኝ አራዳ አካባቢ በዛ ላይ መንገዱ ስንት አመቱ እንደዚህ ከተበላሸ እሁድ ስለሆነ ይሆናል ሠዉ ያን ያህል አይደለም እናመሠግናለን
@sarahabeshawittube8524
@sarahabeshawittube8524 Жыл бұрын
ሀይቅ ጦርነት አለ አሉ ትናት እና ዛሬ እስኪ የሰማችሁ ካለችሁ 😢
@rabiaseid2385
@rabiaseid2385 Жыл бұрын
ምንም የለ ወደ ውሸት ነው ትናንት ማታ ሐይቅ ቤተሰብ ጋ ደውየ ነበር
@rahmetseidrahmetseid2912
@rahmetseidrahmetseid2912 Жыл бұрын
ምንም የለ ግን የሚተኩሱት በሩቅ ነው እሚሰማው መከላከያውም ወደ ደሴ እያፈገፈገ እየመጣነው አብሽሩ
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
منهج القرآن للصف الثاني الابتدائي
30:24
فيديوهات مفيدة
Рет қаралды 13 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН