የዛሬው ይለያል ምንዛሬ በሃይለኛው ጨመረ የባንክ ጣራ ነካ የጥቁር ገበያ ትንቅንቁ ቀጠለ! ነሃሴ 1/2016Black market currency information

  Рет қаралды 33,211

usmi tube

usmi tube

Күн бұрын

የምንዛሬ የዋጋ ዝርዝር!Black market currency information in ethiopia
የባንኬ እለታዊ የምንዛሬ ዋጋ
የጥቁር ገበያ
ጥቁር ገበያ
የምንዛሬ መረጃ
#usmi
#usmi tube
#usmi
#money
#ethiopia
#addis
#business
#ethio
#balck
#ኡስሚ ቲዩብ

Пікірлер: 191
@fatumayusof1652
@fatumayusof1652 Ай бұрын
ያአላህ ምንዛሪ በጨመር ቁጥር ሆዲን እየቆረጠኝ ነው ምን ዛሪ ሲጨምር ኖሮ ይወደዳል ያረቢ እዝነትህን
@user-lf1gz9bp5y
@user-lf1gz9bp5y Ай бұрын
😢😢በጣም ደሀዉ ሊጨረሱት
@Dega-sh5vi
@Dega-sh5vi Ай бұрын
አው አሁን እራሱ ዶላር ተወዳል ብለው ዘይት ምናምን ደብቀዋል ወይኔ የኔ ሚስኪን ጡረተኛ ቤተሰቦቼ 😢😢😢
@hayu684
@hayu684 Ай бұрын
ይህ ዜና ከተነገረ ወዲህ ሁሉም ነገር ከእጥፍ በላይ ጨምሯል አለችኝ እህቴ 😢😢 እንዲያው ምናባቴ ልሁንልህ ደሀው ወገኔ እኛስ መቼም አረብ ሀገር በመሆናችን እኛ ብንጎዳም ደገፍ እናደርጋቸዋለን😢😢
@ahmedthamarudin8953
@ahmedthamarudin8953 Ай бұрын
@@fatumayusof1652 የምንፈልገው ሪዝቃችን በአላህ እጅ ብቻ ነው። ገንዘብ ብቻውን አይጠቅምም አይጎዳምና አብሽሪ ውዝግቡን ተይውና አላህን ያዢ
@user-jk3in5xm8t
@user-jk3in5xm8t Ай бұрын
ጉድ በል ጎንደር or ጉድ በል ወሎ 😂 ለማንኛዉም እኔ በግሌ ዶላር ተከፋይ ብሆንም ግን መጨመሩ ምንም አላስደሰተኝም በእዉነት ሀገራችንን ወደነበረዉ እግዚአብሔር በቸርነቱ ይመልስልን 😢
@RahelMamo-zn3ww
@RahelMamo-zn3ww Ай бұрын
እረምንም አያስደስትም ብዙ ሚስኪን ሰዎች አሉ በጣም ድሀው ይጉዳል ብቻ ፈጣሪ ያስበን
@user-jk3in5xm8t
@user-jk3in5xm8t Ай бұрын
@@RahelMamo-zn3ww አሜን፫ ወገኖቻችን በስንቱ ይጠበሱ አንዴ በጦርነት ሌላ ግዜ በኑሮ ዉድነት እረ በስንቱ ህያዉ እግዚአብሔር በቸርነቱ ሰላም ይስጠን 🙏😢
@RahelMamo-zn3ww
@RahelMamo-zn3ww Ай бұрын
@@user-jk3in5xm8t አሜን አሜን
@user-jk3in5xm8t
@user-jk3in5xm8t Ай бұрын
@@RahelMamo-zn3ww 🙏🙏🙏
@HalouHalou-y2v
@HalouHalou-y2v 12 күн бұрын
ስትነው ውዴ ዶራል
@zeyneba_001
@zeyneba_001 Ай бұрын
መንግሥት ያመጣው ጣጣ ኒሮውድነቱን አባባሠ የሚጎዳው ደሀ ነው የኛ ምንዛሬ መጨመር አያሥደሥትም እሚጎዳ አለ አላሕ ኸይሩን ያምጣ
@brqamm3343
@brqamm3343 Ай бұрын
እውነት ነው ፈጣሪ ይህን መንግስት በነቀለልን
@dhugaandhuguma1260
@dhugaandhuguma1260 Ай бұрын
ያለንበት ዘመን (አኺሩ_ዘማን) ከመሆኑም ጋር እሄ ኑሮ ዉድነት ከሃጥያቶቻችን ልሆን ስለምችል ወደ ፍጣሪያችን (الله ) እንመለስ ባይ ነኝ።
@lifeisshort-u5k
@lifeisshort-u5k Ай бұрын
አዎ መጀመሪያ እራስዎ ወደ አላህ ተመልሰው ፕሮፋይልዎን ይቀይሩ ።
@FTm-cz3rd
@FTm-cz3rd Ай бұрын
ትክክጅእስልምናከብሮፍይልይጀምራል​@@lifeisshort-u5k
@hayu684
@hayu684 Ай бұрын
ይህ ዜና ከተነገረ ወዲህ ሁሉም ነገር ከእጥፍ በላይ ጨምሯል አለችኝ እህቴ 😢😢 እንዲያው ምናባቴ ልሁንልህ ደሀው ወገኔ እኛስ መቼም አረብ ሀገር በመሆናችን እኛ ብንጎዳም ደገፍ እናደርጋቸዋለን😢😢
@user-sg1wj6jy6z
@user-sg1wj6jy6z Ай бұрын
እኔ ዛሬ aug 6 2024 አም ልኬለሁ አንድ ድረሀም በ 33 ብር ነዉ የላከልኝ
@fafinibabu6102
@fafinibabu6102 Ай бұрын
ሰውይው መለማመጃ ነው ያረገን 😢😢😢😢
@user-jk3in5xm8t
@user-jk3in5xm8t Ай бұрын
@@fafinibabu6102 የምን ? 😀😢 ይቅር በይኝ ወደዉ አይስቁ ሆኖብኝ ነዉ አይይ እነዲያዉ ምን ይሻለናል
@hayattesema4388
@hayattesema4388 Ай бұрын
አላህ ያግራው መኖር አልተቻለም አገራችን ሠው ሊያብዲ ነው 5 ሊትርዘይት1800 ብር ለምሳሌ ሥጠቅሥ ዱባይ ዛሬ የላከ ማነው
@raheemakader7352
@raheemakader7352 Ай бұрын
አላህ ይሁነን ደሀ መኖር አልቻለም ያረብብብብ የት እንድረስ ሰላም የለ በፈለገበት ቦታ እንኳን ተንቀሳቅሶ እንዳይሰራ ።አንተው በራህመትህ አግዘን
@OmuMrad245
@OmuMrad245 Ай бұрын
አሚን ያረብ😢
@selame3757
@selame3757 Ай бұрын
ምኑም ኣላስደሰተኘ መጨመሩ ኣዛ ስንት ምስኪን ባለበት ኣገር እዴትነዉ መኖር የሚችሉት🥺🥺🥺
@tsehayebarya1964
@tsehayebarya1964 Ай бұрын
@@selame3757 አረ አልቻልንም ውሰድን ከኢትዮጰያ ውጪ ይሁን እንጂ ኤርትራ ም ቢሆን እንሄዳለን
@tigistboja8362
@tigistboja8362 Ай бұрын
ዱባይ ዛሬ የላካችሁ ሹክ በሉኝ
@f-io7sj
@f-io7sj Ай бұрын
32
@Medinayasin-ix4rw
@Medinayasin-ix4rw Ай бұрын
33.50
@Samera-kd5nz
@Samera-kd5nz Ай бұрын
​@@f-io7sj እንዳትሸውጅ
@user-dc4uu5kh5z
@user-dc4uu5kh5z Ай бұрын
34ወላሂ
@Samera-kd5nz
@Samera-kd5nz Ай бұрын
@@user-dc4uu5kh5z ባለፈው ሀሞስ 34. 20 ብሎኛል እህቴ
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 Ай бұрын
ባንክ ቤት እንድ ብላክ ማርኪት እክል ይምንዝር ክዛ ሁሉም ውድ ባእንክ ይልካል
@user-sg1wj6jy6z
@user-sg1wj6jy6z Ай бұрын
እኮ😅
@hayu684
@hayu684 Ай бұрын
ቢበልጥ እራሱ የባንኩ አልክም ይገዳይ መንግሥት ተባባሪ አልሆንም ሀገሪቱን ባለው ፋይናንስ ቀጥ ለጥ አድርጎ አያስተዳድርም ገና ለገና ዶላር እበደራለሁ ብሎ ሀገሪቱን መቀመቅ ውስጥ ከተታት ድሀውን ገደለው ውሻ
@user-er1dj6mh4c
@user-er1dj6mh4c Ай бұрын
​@@hayu684ተይ ባክሽ😂😂
@Azizah-z9w
@Azizah-z9w Ай бұрын
እር ባካቹ ብትምሳሳይ ፊርማ ባንክ ይዝርፋል ይላሉ አሳስብኝ ልምላክ ይላኩትም ይውስዳል ብዬ ፍራው
@EnaniEjigu
@EnaniEjigu Ай бұрын
Er cegere yeleweme
@itsmydam5935
@itsmydam5935 Ай бұрын
ያለም አሁን. መላክ ይሻላል ወላ ትንሽ ብንጠብቅ?እስኮ ንገሩኝ
@user-db7mp7xk3p
@user-db7mp7xk3p Ай бұрын
ወንድሜ ለመላክ ፈልጌ ነበር ትንሽ ብቆይ ይበልጡን ይጨምራል ብዬ ነበር ልላክ ወይስ ልቆይ
@user-ed4rb9sv9n
@user-ed4rb9sv9n Ай бұрын
የኔን ጥያቄ ነው
@user-nh7ug5qo4b
@user-nh7ug5qo4b Ай бұрын
የእኔም ነዉ
@bosemnale2483
@bosemnale2483 Ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@SadiyaSadiya-vh3xb
@SadiyaSadiya-vh3xb Ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@aziza-xp6ms
@aziza-xp6ms Ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@user-eo5gg1fc9m
@user-eo5gg1fc9m Ай бұрын
ሰላም ሰላም ወድሜ እናመሰግናለን
@brqamm3343
@brqamm3343 Ай бұрын
አር ፈጣሪ ለደሀ ብለህ ቀንስልን ለሀብታም አትበል እባክህ ህዝብህ በጦርነት በርሀብ እያለቀ ነው አስበን
@user-fn4ov9bp2g
@user-fn4ov9bp2g Ай бұрын
ኡስሜ አንድ ሚስጥር ልንገርህ ባንክ እስከ 120 ድረስ ይሄዳል ከዛ ያቆማል ከዛም ወደ 74 ይመለሳል ይህ የሚሆነው ብላክ ማርኬት የያዘውን ብር ለመዝበዝ ነው ከዛ የብር ኖት ይቀየራል ክክክክ ድል ለብላክማርኬት የስደት አባታችን
@امزهيركتون
@امزهيركتون Ай бұрын
ያርቢ ምንም ጉድ ነው ❤
@f-io7sj
@f-io7sj Ай бұрын
ዱላር ቢጨምብርምን፡ትርጉም፡አለው፡ሁሎም፡አብሮ፡ያራጋል፡እፍፍፍስለችን
@Foziya-w4o
@Foziya-w4o Ай бұрын
ወደ ሀገር ልገባነበር ኑሮዉ በአናት ወጣ እዚህም ሠለቸኝ 6አመቴ ልሒድ ወይሥ ልቅር
@MizanMedia-pp2zo
@MizanMedia-pp2zo Ай бұрын
መኖሪያ ፍቃድ ከለሺ ሂጂ ና አመዛዝነሺ ከተመቸሺ ትቀሪያለሺ ከልተመቸሺ ትመጫለሺ
@getu859
@getu859 Ай бұрын
እኔ ቀረው ወሲኚ አሁን በኑሮ ውድ ነት ልመለስ ብቲይ ትኬት እራሱ ውድ ነው በዛ ላይ ያለሽን አራግፈሽ ነው ሚትመጪው አርፈሽ ሲሪ
@OmuMrad245
@OmuMrad245 Ай бұрын
አይ እህቴ የኛ የስደተኞች ነገርማ እንድህ ሆኖ ቀረኮ እድሜ ለኮረናው አብይ እድሜ ለቫይረሱ መንግስት ነኝ ባይ ሰወኛ ቫይረስ ኢትዮጵያን ጨብጧት ሰደተኛ እንደ ወጣቀረኮ ሀገር ያሉትም በጦርነት አለቁ የተረፉት በኑሮ ውድነት ጨርሶ ብቻውን ሊኖርባት ነው ያችን መከረኛ እምየ ኢትዮጵያን😢😢😢
@Foziya-w4o
@Foziya-w4o Ай бұрын
@@getu859 እሺዉደ
@Foziya-w4o
@Foziya-w4o Ай бұрын
@@MizanMedia-pp2zo አለኝ እሺ ኢሻአላህ
@FatumaKh
@FatumaKh Ай бұрын
Thank you breather
@senaitmekonnen8363
@senaitmekonnen8363 Ай бұрын
ስላም ወንድሜ የካናዳን ለምንድነው ይማትነግረን ?
@user-rd6fn5zz7c
@user-rd6fn5zz7c Ай бұрын
አረምንጉድነዉ ምንዛሬ ሥጨምር "አገር ኑሮዉ ጣራ ነካ ሥትምሥኪን አለ ያረብ የፊቱን መልሥለን😢😢😢😢😢
@mekdesbezabih5587
@mekdesbezabih5587 Ай бұрын
Thank you
@ኑርግርመ
@ኑርግርመ Ай бұрын
ከስኡድ የለክስው እስከ ንግሩኝ
@warkanesb7388
@warkanesb7388 Ай бұрын
ኢትዩጰያ ውስጥ የኦማን እሚዘረዝረ የሚውቅ እስኪ ንገረኝ
@memeaweke5363
@memeaweke5363 Ай бұрын
ግን የት ነው ሚገኘው የይቱብ ወሬ ነው
@aelamaelam4734
@aelamaelam4734 Ай бұрын
ደማም የላከ ካለ❤️❤️
@user-nq8cx1tl1f
@user-nq8cx1tl1f Ай бұрын
ሰላም እንዴት ናቹሁ እኔ ጆርዳን ነኝ1500$ አለኝ በጥሩ የሚልክ ሰው ሹክ በሉኝ ዉዶቼ ❤
@manycell9813
@manycell9813 Ай бұрын
ነይ ቁጥር አስቀምጭ
@Nuurtube890
@Nuurtube890 Ай бұрын
Neyi awring ke pirofayil wuseji
@kalTegaye
@kalTegaye Ай бұрын
ኧረ አገራችን እሳት ላሰች እኔ ዶላር ቢከፈለኝም ሀገራችን ድህነት ለቀቀባትኮ እግዚኦ
@princessdianeaguilar3709
@princessdianeaguilar3709 Ай бұрын
ኮይት የላከ የላከ ዛሬ ስንትነወ
@JammelaBh
@JammelaBh Ай бұрын
ባህሬኖች ዛሬ የላከ ሹክ በሉኝ ቅመሞቼ
@user-lb1mk8cz3m
@user-lb1mk8cz3m Ай бұрын
ሳውዲ የሚልኩት በእጥፍ ያተርፋሉ መጫወቻ አደረጉን አልጨመረም እያሉ ምን ጉድ ናቸው ለኛም አስተያየት ቢያደርጉልን ጥሩ ነበር
@sameiraf2450
@sameiraf2450 Ай бұрын
ሰትነው
@sameiraf2450
@sameiraf2450 Ай бұрын
ሰትነው
@tsehayebarya1964
@tsehayebarya1964 Ай бұрын
ብርሽን ሰብስበሽ ትንሽ ጠብቂ በእጥፋ ይጨምራል
@sameiraf2450
@sameiraf2450 Ай бұрын
@@tsehayebarya1964 ይጨምር ይሆን ልልክነብር የቀነሰእደሁ ብየፈራሁ
@user-jk3in5xm8t
@user-jk3in5xm8t Ай бұрын
@@tsehayebarya1964 እረ ደጉን ወግ አዉጉ ሆይ ተዉ አርቀን እናስብ ወገን ዘመዶቻችንስ ምስኪኑ ማህበረሰብስ ????😢😳
@etete-rq4cw
@etete-rq4cw Ай бұрын
እጪ መጪመሩ ምንም አያስደስትም ቤተሰብ ነዉ ማስብ ምንዛሬ መቀነስ አለበትበዚህ ከቀጠለ ሽሮም ከመብላት ህዝቡ ያቆማል ተከሪይቶ የሚነር አለ ደመወዙ ትንሽ የሆነ አለ ቤተሰብ ብዙ አለ በዚለይ እረብሻ እፍፍፍ መሄጂ ማጣት ነዉ ያገራችን ንሮ አንድ አቦካዶ ቅባት 150በፊት 15እ 20ነበር
@user-yh2qu3of4s
@user-yh2qu3of4s Ай бұрын
ከባንክ እና ብላክ የትኛው ይሻላል ንገሩኝ እስቲ
@hayatali369
@hayatali369 Ай бұрын
ብላክ ነዋ😁🤭
@user-yh2qu3of4s
@user-yh2qu3of4s Ай бұрын
@@hayatali369 እሺ 😂ግን ሳውዲ ተጫወቱብኝ እኔ
@user-kj5fz2wr5c
@user-kj5fz2wr5c Ай бұрын
😅😅የት እና የት
@hayatali369
@hayatali369 Ай бұрын
@@user-kj5fz2wr5c እኮ😁😁
@user-st4wi7hh7j
@user-st4wi7hh7j Ай бұрын
😮አድስ ናት መሰል ልካ አታቅም😢
@عاااوالهنل
@عاااوالهنل Ай бұрын
ሳውዲ የላከ❤❤
@muktartube1326
@muktartube1326 Ай бұрын
ውሸታቸው ነው ትላንት ባካውንት 33 በካሽ 34 ልከዋን ሳኡዲ የጨመረውም የቀነሰውም ነገር የለ ሀዋላወች እያጭበረበሩ ይሁን አልቀነሰ ይሁን አሏሁ አእለም
@ማሪያምየአበርችኝ
@ማሪያምየአበርችኝ Ай бұрын
ትክክል እህቴ ሳዉዲ ምንም ለዉጥ አላየሁ እኔ 34 ነዉ የላኩት ማለትም 1እሪያል 29:41 ይሳብ​@@muktartube1326
@sameiraf2450
@sameiraf2450 Ай бұрын
​@muእረ31ነውktartube1326
@OmuMrad245
@OmuMrad245 Ай бұрын
​@@muktartube1326እያጭ በረበሩ ነው እኔ 3100 በ31 ላኩ ከሶስት ቀናት በፊት 100,000 ብር ሆነ ሀዋላወች እየበሉን ነው ቅመሞች አትቸኩሉ ለመላክ ግርግር ለሌባ ይመቻል በኮሜንትም ስንት ነው እያላችሁ አትጠይቁ ሀዋላዎቹ እያነበቡ እያደሙብን ነው 😂ስለዚህ እኛም ባለመላክ እናድምባቸው ቅመሞችየ ፕሊስ ቻሌንጁን ተከተሉ😂አትጠይቁም አትላኩም ዝም ስንላቸው እሚልኩት ብር ጢያጡ ይስተካከላሉ😢😂
@hikematube7242
@hikematube7242 Ай бұрын
@@muktartube1326 እያጪበረበሩ ነው አንዳንዶቹ
@user-ld9no4xn4p
@user-ld9no4xn4p Ай бұрын
Stawora feten bel tereti tereti atawera
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 Ай бұрын
ኤጭ የሰለቸ ወሬ ሌላ ወሬ የላችሁም እንዴ ዶላር ዶላር ብላችሁ ሞታችሁ ስንት ቀን አስቆጠራችሁ😮
@rarellemma1125
@rarellemma1125 Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@fatemahmohamed2233
@fatemahmohamed2233 Ай бұрын
ኩዌ ቶቺ. ዛሬ. ስንት. ዋለ
@KuWait-vc4qj
@KuWait-vc4qj Ай бұрын
460 በ395
@rufael0796
@rufael0796 Ай бұрын
ፈጠን ፈጠን ብለህ አንብብ ።እንቅልፍ ታሲዛለህ ።ማብራሪያህ ተንዛዛ
@jubeidah8643
@jubeidah8643 Ай бұрын
አላህ ያብጅው
@halemahzaleke2560
@halemahzaleke2560 Ай бұрын
በናባክስትነወ
@Marta-d9h
@Marta-d9h Ай бұрын
eski dubis zare yelake ngeruy
@FatimaAli-ih7ik
@FatimaAli-ih7ik Ай бұрын
ውድ እህቶች ባህሪየን ያላችሁ እስኪ ስት ኪሎ እንደሚፈቀድ ንገሩኝ በአላህ ሴትዮዬ 30ኪሎ ብቻ ነው ብላ እቢ አለቺኝ "ግን 23:23ኪሎ እንደሚፈቀድ ነበር እማቀው "አይታችሁ እዳታልፉኝ?
@Hawaa-os6le
@Hawaa-os6le Ай бұрын
በኢትዮጰያ አየርከሆነ23ነው23ኪሎነው ውድ ትራዚት ቆርጣብሽነው
@FatimaAli-ih7ik
@FatimaAli-ih7ik Ай бұрын
@@Hawaa-os6le አልነገርችኝም ውዴ ቀጥታ ይሁን ትራንዚት
@habtehabte2605
@habtehabte2605 Ай бұрын
🛑🛑 jezba mn taganinaleh black lay 120 kegeba amet ayalfewm ende wushetam
@XtraUsa-t4r
@XtraUsa-t4r Ай бұрын
ኩዌት የላከ ስንት ነው እስቲ አሳዉቁኝ
@KuWait-vc4qj
@KuWait-vc4qj Ай бұрын
460 በ395
@keftam
@keftam Ай бұрын
አንተ ወሎዬ! በጥቁር ገበያ የዩሮ ዋጋ ስንት ነው ያልከው እባክህ? እስቲ ድገመው!
@امزهيركتون
@امزهيركتون Ай бұрын
እማ ደግመሽ ስሚው እሱ ምኑን ይደግመዋል😂❤
@keftam
@keftam Ай бұрын
​@@امزهيركتون እኔ እኮ ጆሮዬን ማመን አቅቶኝ ነው እማ😍፣ ብርንና ዩሮን እኩል አደረገብኝ
@ZahraYouTube-rx2mt
@ZahraYouTube-rx2mt Ай бұрын
በህሬኖች ዛሬ ብር የላከ ማን ስንት ነው ንገሩኝ
@Love-if4qj
@Love-if4qj Ай бұрын
እኔ ባህሪን ነኝ የሚልክ የምታዉቄዉ ካለ ንገሪኝ መላክ ፈልጌ ነበር
@Shewit-x7q
@Shewit-x7q Ай бұрын
​@@Love-if4qjነይ ልስጥሽ ቁጥር
@AppCels2-gl9do
@AppCels2-gl9do Ай бұрын
ቢሩትየላካችሁንገሩኝ
@madenamadena1688
@madenamadena1688 Ай бұрын
ኧረምንምአያስደስትምንዛሬቢጨምርብሩምምንምአለሰራምአላህአገራችንንሰላምያርግልንያረብ
@tupe8497
@tupe8497 Ай бұрын
ባክ እኔ ምንም አላየሁም መጨመሩ
@FatmaN-sf8fr
@FatmaN-sf8fr Ай бұрын
Saudi zareyelakachihu ngerugn werenewyemilugn yelakachihu
@user-fe6mn9dn7w
@user-fe6mn9dn7w Ай бұрын
😢😢😢😢
@yashimebet1562
@yashimebet1562 Ай бұрын
እረጉድነው
@user-tn5zk4md7p
@user-tn5zk4md7p Ай бұрын
ይዹርዳን ያሚርካ ዱላር ይለያል ውይስ እንድ ነው
@RahmahRahmah-qd5hh
@RahmahRahmah-qd5hh Ай бұрын
አንድ new
@የኔየህዋማዬ
@የኔየህዋማዬ Ай бұрын
ዘሬ የላከችት ሹክ በሉኝ የ UAS $ በእርግጣኝነት በስንት 😊
@Nuurtube890
@Nuurtube890 Ай бұрын
114
@ማሪያምየአበርችኝ
@ማሪያምየአበርችኝ Ай бұрын
ሳዉዲ 35 😢😢እረ አላየንም
@alm4428
@alm4428 Ай бұрын
ከወደ 32
@SainabP-qo2zz
@SainabP-qo2zz Ай бұрын
ኧኧኧኧኧ
@MessayDubai
@MessayDubai Ай бұрын
ዱባይ sant naw nagaruny eski
@user-uz3fw8ww9l
@user-uz3fw8ww9l Ай бұрын
ኳተር ዛሬ የላካችሁ ስንት ነው
@user-ld9no4xn4p
@user-ld9no4xn4p Ай бұрын
@@user-uz3fw8ww9l 33.40
@user-ld9no4xn4p
@user-ld9no4xn4p Ай бұрын
Tilat 33.40
@selamtube2793
@selamtube2793 Ай бұрын
kuwait 436 yelak kale negerugn😳😳
@KuWait-vc4qj
@KuWait-vc4qj Ай бұрын
395
@selamtube2793
@selamtube2793 Ай бұрын
@@KuWait-vc4qj 409 ጓደኛዬ ልካለች የምን 395ነው
@HaiderZuber
@HaiderZuber Ай бұрын
ዋናው ባንክ ብቻ ዶላር ይኑር ከብላክ አንገዛም
@zx9713
@zx9713 Ай бұрын
ዱባይ የላካችዉ ንገሩኝ
@RedmiMobile-ow3bm
@RedmiMobile-ow3bm Ай бұрын
33 new
@ayenulumaye3387
@ayenulumaye3387 Ай бұрын
33
@neimatube4659
@neimatube4659 Ай бұрын
34ልከናል ዱባዮች እዳትሸወዱ
@makkahMekuye-c6m
@makkahMekuye-c6m Ай бұрын
@@neimatube4659 የምርህ ነው
@abdiikorabbiiqufaaabdiikor5715
@abdiikorabbiiqufaaabdiikor5715 Ай бұрын
Eshi wude selkchu sexn ba allaha ewunat ka hune??​@@neimatube4659
@MessayDubai
@MessayDubai Ай бұрын
ዱባይ yalkachu sat naw
@SelamAlemayehu-rg9mj
@SelamAlemayehu-rg9mj Ай бұрын
ቤሩቶች ለላካችሁ አሳውቁኝ
@haymiyejesus8402
@haymiyejesus8402 Ай бұрын
122
@SinduHeftu
@SinduHeftu Ай бұрын
ሰውድ የላከ ካለ-------------
@user-od4kq3in7t
@user-od4kq3in7t Ай бұрын
ወግድ አትንቶልቶል ዉሸት የማይሰለችህ
@muktartube1326
@muktartube1326 Ай бұрын
አቦ አታካብዱ እናንተ የምትሉት እና ኡነታው አራንባና ቆቦ ነው ሳኡዲ ከፍ አላለ ዝቅ አላለ እንደዛው ነው
@user-lb1mk8cz3m
@user-lb1mk8cz3m Ай бұрын
እያተረፋብን ነው እኔም ሳውዲ 29 .50 ነው የላከልኝ
@Alhamdulilah-g2r
@Alhamdulilah-g2r Ай бұрын
Enem be 29 new yelakut Allah lehagerachin selam meregagatn yawrdilat egna bichemir tikm alagegnenm
@fathemafathema1236
@fathemafathema1236 Ай бұрын
የት ነው 29የላክሽው​@@Alhamdulilah-g2r
@muktartube1326
@muktartube1326 Ай бұрын
@@user-lb1mk8cz3m ከምርሽ ነው ኦረ ያንቺ ሀሪፍ ነው ትላንት 33 ነው የላክነው የት ነሽ እስኪ ቁጥር ስጪኝ መድና ከሆንሽ?
@muktartube1326
@muktartube1326 Ай бұрын
@@Alhamdulilah-g2r የት ነሽ መድና ከሆናችሁ ቁጥር ስጡኝ ታማኝ ሀዋላ ካላችሁ
@MessayDubai
@MessayDubai Ай бұрын
ዱባይ sant naw nagaruny eski
Самое неинтересное видео
00:32
Miracle
Рет қаралды 2 МЛН
Sep 8/2024 ኤርትራውያን ኣይተካእሉን መንግስቲ ኤርትራ
26:08
Filfil Tv ( ፍልፍል ቲቪ )
Рет қаралды 29 М.