የዛሬዋ አስደነገጠችኝ !!

  Рет қаралды 934,847

Donkey Tube

Donkey Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 670
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 2 жыл бұрын
ልጅ ለተመኛቹ ልጅ ይስጣቹ ሀብት ይስጣቹ ከስውፊት ከማየት ይስውራቹ እድሜ ጤና ይስጣቹ🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🥰🥰🥰
@hawahawaa5151
@hawahawaa5151 2 жыл бұрын
አሚን ያረቢ
@hanafikadue.t3743
@hanafikadue.t3743 2 жыл бұрын
Amen
@ያኢላሂመጨርሻየንአሳምርል
@ያኢላሂመጨርሻየንአሳምርል 2 жыл бұрын
አሚን ያርብ
@ramadantube
@ramadantube 2 жыл бұрын
Ameeeeen
@zdwollyewa6601
@zdwollyewa6601 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@susuwarknh3321
@susuwarknh3321 2 жыл бұрын
ምናለ የኛም እንደ ህፃናቱ ንፁህ ቢሆንና ከመባላት ብንድን ስለ እነዚህ ንፁህ ህፃናት ብሎ እግዚአብሔር ለሐገራችን ሰላሙን ያውርድልን እሼ እናመሰግናለን።
@hirutalemu6267
@hirutalemu6267 2 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ስለነዚህ ህፃናት ብለህ ሀገራችን ሰላም አርግልን
@eden2056
@eden2056 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@meryemmohammedyassin7795
@meryemmohammedyassin7795 2 жыл бұрын
አሚን
@Mr-vr7zs
@Mr-vr7zs 2 жыл бұрын
አሚን
@meskeremmesfin6468
@meskeremmesfin6468 2 жыл бұрын
አሜን እዉነት ነው ለእንሱ ሲል ሰላሙን የመጣው💚💛❤👏
@selamt8660
@selamt8660 2 жыл бұрын
አሜንንንንንንንን
@finote6805
@finote6805 2 жыл бұрын
ወድ የሐገሬ ልጆች የነገዋ ሰኔ 21 ቅድስት ድንግል ማርያም ከመከራ ሁሉ ትጠብቃችሁ ሐገራችንንም ከዳግም እልቅት ትጠብቅልን
@ggfuj7349
@ggfuj7349 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@abelgetnet370
@abelgetnet370 2 жыл бұрын
አሜንንን
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ghghh3547
@ghghh3547 2 жыл бұрын
የዛሬዋ ትክክለኛ ህጻን ናት በቃ እደድሜዋ ነዉ የመለሰችዉ
@edenkelemu6631
@edenkelemu6631 2 жыл бұрын
የሀገሬ ሰላም ናፍቆኛል እግዚአብሔር ለህፃናቶች ሲል ሰላም ያምጣልን👏👏
@maranat7829
@maranat7829 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ እራሱዋ ባፈራቻችው ልጆች እየተዎጋች ነው ዓለማቱ ጌታ እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ እና ለኢትዮጵያዊያን ስላም ፍቅር አንድነት ያዉርድልን መፈተው ጸሎት ቢች ነው 🙏🙏🙇💚💛❤😭😭😭 ልክእንደ ድንቅ ልጆች ድንቅ ትዉልድን ያምባልን አሜን በሉ ❤
@lishangind0530
@lishangind0530 2 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen 🙏 ❤ 💖 😥😥
@solyanamatewos3953
@solyanamatewos3953 2 жыл бұрын
እይ እፃናት 😂እንደው እግዚአብሔር ባርኮ ቀድሶ ያሳድጋቹ የኔ ገራገሮች 🙏❤️😇
@marsawikifle2762
@marsawikifle2762 2 жыл бұрын
ያንቺ ፅሁፍ ራሱ ገራገርነትሽን ያሳያል
@solyanamatewos3953
@solyanamatewos3953 2 жыл бұрын
@@marsawikifle2762 እመሰግናለው የኔ ቀና ፁፍሽን እይቼ ቀኔን በፈገግታ እስጀመርሺኝ መልካም ተናግረሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ በብዙ በረከት ትርፍርፍ በይ 🙏😇❤️
@ያለጥረትስኬትየለም-ሐ6ቐ
@ያለጥረትስኬትየለም-ሐ6ቐ 2 жыл бұрын
ሰሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛላችሁ በአለም ላይ ያላችሁ የሰው ዘር በሙሉ ነገ እኮ እመቤታችን# ቅድስት ድንግልማርያም ወረሃውይ ከብረባዕሏነው እኳን አደረሳችሁ እመቤታችን ወላአድት አምላክ ከጭንቀት ታውጣን ከሰውቤት ባርነት ታውጣን እግዚአብሔር አምላክ ዘረኝነትን ያጥፋልን ሰላምን ፍቅርን አድነትን ያምጣልን እነዚህ የዋህ ንፁህ አደበተ ጣፋጭ ህፃናቶችን እግዚአብሔር አምላክ በኪናጥበቡ ያሳድግልን አሜን ለኛም በስደት ላይ ላለን ልጅ ለሌለን ልጅ ይስጠን አሜን
@مريمسيف-ش7ب
@مريمسيف-ش7ب 2 жыл бұрын
Amen. Amen. Amen
@مريمسيف-ش7ب
@مريمسيف-ش7ب 2 жыл бұрын
Amen. Amen. Amen
@mamaenyew379
@mamaenyew379 2 жыл бұрын
አሜን
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ እውነት ነው ምላችሁ ለእነዚህ ሲል ሀገራችን ሰላሙን ያምጣልን 🙏🙏🙏😭
@AlexAlex-wd6jj
@AlexAlex-wd6jj 2 жыл бұрын
አሜን
@marytessema3951
@marytessema3951 2 жыл бұрын
​@@AlexAlex-wd6jj qq11qqq1qqqqqqqqqqqqq1qqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqq
@thfg8981
@thfg8981 2 жыл бұрын
ፈትሕ በወለጋ ለሚሰቃዩ አማራወች
@tube-rl3dt
@tube-rl3dt 2 жыл бұрын
@@comedianeshetu reply ማድረግ ጀመራችሁ 😳👏
@ሁለገብይቶብ
@ሁለገብይቶብ 2 жыл бұрын
ቅመም የሆነች ልጂ 😂 እኔ የልጂ አምሮት ሊደፋኚነዉ አዳዴ እማ ወይኔ ፈጣሪ አይሰጠኚይሆን እዴ እላለለሁ ከመጓጓቴ ብዛት ለሁላችንም አላህ ልጂ ይስጠን የምድርላይ ደስታ እነሱ ናቸዉ ሀገራችንንም ሰላም ያርግልን ያረብ
@ሉሉየአያቷቅምጥል
@ሉሉየአያቷቅምጥል 2 жыл бұрын
እኔም ወላሂ አሏህ ይሠናል አብሸር
@semirakadr9252
@semirakadr9252 2 жыл бұрын
አብሽሩ እል ህ ይስጠቹ
@saralove4924
@saralove4924 2 жыл бұрын
ወይኔ የባሰችው መጣች ልቤ ሾለከ በሳቅ እኔመታላታለው አላለችም 😂😂😂እሷ ድድም ድድም ወይኔ ዛሬ
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 2 жыл бұрын
ምትገርም ልጅ ናት ! እድግ በይልኝ ! የሂሳቡ ስሌት የኢንዲያን ልጆች ሲሰሩት ስመለከት ይገርመኝ ነበር ። ኢትዮጵያችን በድንቅ ለሰጆችሽ ችግርሽ ይፈታልሽ ! እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን !!!
@galaxyyppp287
@galaxyyppp287 2 жыл бұрын
ሶብሪና ድጋሚ ትጣልን እምትሉእጅ አውጡ
@sara-sq4fe
@sara-sq4fe 2 жыл бұрын
እሼ እድሜህን ያርዝመው የበታችህን የምታበረታታ ሀገር ወዳድ ነህ
@zufangobale893
@zufangobale893 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድጋቹሁ የኛምን ልብ እንደነዚህ ልጆች ንፁህ ያድርገን በእውነቱ እሸቱ በርታል መልካም ሰው
@meklitmaki6232
@meklitmaki6232 2 жыл бұрын
እኛ የሀገርህ ልጆች ካደነቅንህ እኮ በቂ ነው ነጫጭባዎቹን በቅንብር ባታስገባቸው የእውነት ያልሆነ ነገር ምንም አይስብም ብዬ ነው ቅር እንዳይልህ አስተካክል
@You-are-the-People
@You-are-the-People 2 жыл бұрын
"ከማስታወቂያ 'በኋላ' ይቀጥላል።" በማለት ብታስተካክሉት። ፕሮግራማችሁ ሀሪፍ ነው።
@yetariksew7346
@yetariksew7346 2 жыл бұрын
ኤሬ ወይነ እሼ ከምር ሁለም ከልጆችጋ ምታደርገው ቀረበታ ያዝናናኛል በጣም ነው ምወድክ ወንድመ
@ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
@ሶፍያነኝየወሎቀበጥ 2 жыл бұрын
እኔ ወላሂ ከሁሉም እማስደስተኝ ያተ መዝለል እሸቱየ ድቅ ልጆችን ስለምታስደስት ከልብ እኔመሰግናለን💋😘😘😘
@ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
@ሶፍያነኝየወሎቀበጥ 2 жыл бұрын
@@comedianeshetu 🥀🥀🥀👍👍🌷
@hayubintmama264
@hayubintmama264 2 жыл бұрын
የኔ ቅመም አላህ ያሳድግሽ ጣፋጭ ነገር እሸ ከሁምጋ እምትመሳሰለው ነገር. ይገርመኛል
@hikma9156
@hikma9156 2 жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ የኔ አሮጊት🥰😄 ልጣጭ ነው ይምንበላው አለች ጉድ🤔😄😄 ሀገራችን አላህ ይጠብቅልን ህዝባችን ፍቅር ይሁንልን
@አለምፈረደኝየማሪያምልጅ
@አለምፈረደኝየማሪያምልጅ 2 жыл бұрын
እሼ የኔ ምርጥ ይሔን ፕሮግራም ሳይ ብቻ ነው የምስቀው ሌላውማ ሰቆቃ ነው ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን😭💔🙏
@sewasew
@sewasew 2 жыл бұрын
ክፉሽን አያሰማኝ አያሳየኝ እምዬ ኢትዮጵያ። ፈጣሪ ሆይ የአስራት አገርህን አደራ:: ሰላም 🇪🇹ለኢትዮጵያ 🇪🇹ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር::
@elsaelsa1825
@elsaelsa1825 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለነዚህ ህፃናት ስትል ሐገራችን ሰላም አድርግልን 🙏 ❤️
@ethiohagar4253
@ethiohagar4253 2 жыл бұрын
ሳቃችን እንደሆነ ጠፍቶብናል ደርቆብናል ጌታ እናንተን ሰጠን ጭራሽ እንዳይጠፋብን ተመስገን ነው እድግ በይልኝ የእኔ ጣፋጭ ቤተሰቦችሽን ይጠብቅልሽ ጉድ እኮ ናቸው የዛሬ ልጆች ዋው መጣፈጥ
@appuae1900
@appuae1900 2 жыл бұрын
የዛሬ አበቦች የነጌ ፉሬዎች አላህ ለነንቴ እፃነት ብሎ ሀገሬን ሠላምዋን ይመልስለት☝️😭
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 2 жыл бұрын
የኔ ቅመም አፏ ሲጣፍጥ አላህ ያሳድግሽ እሼ አተ እኮ ትለያለክ
@tigistergeta4523
@tigistergeta4523 2 жыл бұрын
አዘጋጅ እሸቱ መለሰ ሰላምህ ብዝት ይበል
@tiruneshseboka6764
@tiruneshseboka6764 2 жыл бұрын
ውይ ሃይሚዬ ስላየሁሽ ደስብሎኛል😍 ልጅሽን እግዝያብሄር ያሳድግልሽ ሰቢሃ ካፌ አብረን መስተንግዶ ሰርተናል እሸቱ እናመሰግናለን መልዴካም ሰው😍
@ወለየዋነኝ-ኀ4ቨ
@ወለየዋነኝ-ኀ4ቨ 2 жыл бұрын
አላህ ለኛም ጣፋጭ ልጆች ይስጠን
@tigisttube9383
@tigisttube9383 2 жыл бұрын
የሆንሽ ጣፋጭ ነግር እግዚአብሔር ያሳድግሽ እሼ አንተ ትለያለህ ይሄን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ሀገራችንን ኢትዮጵያን ፈጣሪ ሰለሟን ይስጣት የኢትዮጵያ ህዝቦች ሰላማችሁ ይብዛ ሞት መፈናቀል የህዝብ ልቅሶ ይብቃ 😢😢😢
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ 2 жыл бұрын
እሸቱ ምርጥ ኢትዮጵያዊ የኢትዮጵያን ተስፋዎች እገነባቹ ነው በርቱ
@norasesa1384
@norasesa1384 2 жыл бұрын
እግዚያብሔር በሞገስ ያሳድጋችሁ አሼ ምርጥሰው ዘመንህ የተባረከ ይሁን 🙏🙏🙏
@hirutsamuel7872
@hirutsamuel7872 2 жыл бұрын
አምላኬ ድረስ የዛሬዋ ደሞ ኮንፊደስ ትጠላላህ አባቴ እናት ሆድ ውስጥ ሆኖ የሚታወቅ ቢሆን የአሁኑን ዘመን ከማየት እናት ሆድ መቅረት ይሻላል ፈጣሪ አምላክ ሀገራችንን ሠላም ያድርግን 🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🥰
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
ሰላም አገራችን እንዲመጣልን ሁላችንም ዐደ ፈጣሪ እንጩሁ 😭😭😭🙏🙏🙏🙏ሁሉም በየእምነቱ ወደ ፈጣሪ እንለምን በቸርነቱ እንዲታረቀን
@gfhgh397
@gfhgh397 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደሰ ይላል እሸ እወድሀለሁ እድሜና ጤና ከነቤተሰብህ
@getanehdelnessahou4726
@getanehdelnessahou4726 2 жыл бұрын
ተባረክ አቡ፣ ድካምህን ሁሉ አላማህን ሁሉ ደጉ ፈጣሪ ያከናውንልህ። በርታልን።
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 жыл бұрын
እንኳን በደና መጣክ ምርጥ ሰው እሼ ልጆች ፈታ ለሀገራች ሰላም ያድርግል ብቻ
@simonmeko7149
@simonmeko7149 2 жыл бұрын
እሼ በጣም እንወድሀለን እናከብርሀለን በትውልድ ላይ በምትሰራው መልካም ስራ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ🙏🙏 ዛሬ ግን ባቀረብከው ላይ እንዳልቀጭህ የምትለውን ብታወጣው ጥሩ ነው ምክንያቱም ለልጆች አንተ ሞዴላቸው ስለሆንክ እንሞክርው ማለታቸው ስለማይቀር ነው እንወድሀለን ተባረክልን
@hulubersuhone1356
@hulubersuhone1356 2 жыл бұрын
እሼ መልካም ሰዉ እንኳን ደህና መጣህ መድኃኔዓለም ሆይ ስለ ህፃናት ብለህ ሰላምህን ስጠን አሜን(፫)
@Jesus-us9rz
@Jesus-us9rz 2 жыл бұрын
ውይ ምንነው እንደ ልጅ ከሆኖ ቢቀር ቅንነት የዋሆች እሼ በጣም ነው ምወድህ ብላቴናዎቹ እግዚአብሔር አምላክ ያሳድጋችሁ🙏😇🙏💋💋💋
@ትግራይዓደይመዓረይ
@ትግራይዓደይመዓረይ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሰላሙን ፍቅሩን ይስጠን ሰላምህ ይብዛ እሸቱ ሽኮር
@sammiratubea2942
@sammiratubea2942 2 жыл бұрын
Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 lezalaalami nuri beetami dasi yilengani
@sadahuesien1678
@sadahuesien1678 2 жыл бұрын
ኤሼቱ ምርጥ እትጰያ ነህ❤❤👍👍👍👍
@sarass2644
@sarass2644 2 жыл бұрын
እሼ ትለያለህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ❤ ኢትዮጵያ ለዘላለም ኑሪ ሀገሬ እናመሰግናለን 👏👍💚💛❤🙏
@emmy1365
@emmy1365 2 жыл бұрын
እነዚህ የኢትዮጵያ ተስፋ ማትማትሻን ድንቅ ልጆች!! አስተማርያቸው ጉድ ነሽ!! ተባረኩ‼
@ethio_enter4923
@ethio_enter4923 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው አዝናኝ እና አስተማሪ ነው ልጆችን እግዚአብሄር ያሳድጋቸው❤❤❤❤❤
@gadisanegussie8779
@gadisanegussie8779 2 жыл бұрын
እሼ እንደሁልጊዜው ድንቅ ነበር የዛሬውም። ግን ባለሂሳብ ችሎታዎቹን በደንብ ሳልጠግባቸው እንዲሁ እንደተደነቅሁባቸው ነው ወዲያው ያለቀው የነሱ part. በዕውነት እጅግ አስደምመውኛል በግሌ። ከልጅነታቸው እንዲህ ጥይት የሆኑ ታየኝ የወደፊታቸው። እግዚአብሄር አዕምሯቸውን እንዲሁ ንቁ አርጎ እስከመጨረሻው ይጠብቃቸው፣ ድንቅ ሃገራቸውን የሚያገለግሉ ለመሆን ያብቃቸው! ከልቤ ነው። እናም እግዚአብሄር አምላክ በምንወዳት ሃገራችን በነጻነት ወጥተን መግባት የምንችልበትን ሰላም ይስጠን እውነት! እንዴት ያለ አስጨናቂ ጊዜ ነው የመጣው? ጌታ ኢየሱስ ዳር እስከዳር ሃገራችንንና ህዝባችንን ሰላምና ጤና ይስጥልን! ሃጢአታችንንም ይቅር ይበል! እኛም እንመለስ! ክፉውን ይንቀልልን! በኢየሱስ ስም አሜን!
@ምንይልክሳራ
@ምንይልክሳራ 2 жыл бұрын
አማንየ እንዴት እንደምወድህ እኮ የኔ ምርጥ ወንድም እሽይ አንተንም እውድሀለሁ ከምር በርቱልኝ
@nigistmengistu9288
@nigistmengistu9288 2 жыл бұрын
ወይ የዘንድሮ ልጆች ግርም ምትሉኝ አናዉቅም ከምትሉ አለም ቢጠፋ ይሻላችኋልአ? ጉድ በእናት ሆድ ዉስጥ ሸርጉድ 😂😂😂😂
@ሉሉየአያቷቅምጥል
@ሉሉየአያቷቅምጥል 2 жыл бұрын
ከከከከከከ ግሩም ናት
@nigistmengistu9288
@nigistmengistu9288 2 жыл бұрын
@@ሉሉየአያቷቅምጥል በጣምንጅ የምር የምር እመሰለችኝኮ እኔ ሆድ ዉስ ሳለሁ ለምን እነደዚህ አልሆንሁም ብየ እራሴን እንድጠይቅ ልታደርገኝ ነበር ስሬስነቷ😂😂😂😂
@ሉሉየአያቷቅምጥል
@ሉሉየአያቷቅምጥል 2 жыл бұрын
@@nigistmengistu9288 እረ እኔም ብታይ እዉነቷን ነዉ እንደ እሥከምል አፊንከፈቸ ያዳመኩኳት ደሞ የሸቱጥያቄ እኔማን ድንቅ ልጆችን አንድግዜ እኳን አይቼ አይበቃኝም እየደጋገምኩ ነዉ የማያቸዉ የሣቄ ምንጮቾ እሚቀርቡት ልጆቾ 😍😍😍😍😍
@nigistmengistu9288
@nigistmengistu9288 2 жыл бұрын
@@ሉሉየአያቷቅምጥል በጣም የኔ ዉድ በሀገራችን ጉዳይ ከአለንበት ሀዘን ድብርት ሰኞ እና ሀሙስ ምንጥቅ እያደረጉ ከድብርት ያወጡናል በእዉነት እሸቱ ዝንት ዓለም ይኑር ህፃናቶችም እድግ ይበሉ
@nebikabube5345
@nebikabube5345 2 жыл бұрын
Hi Eshetu, I am so happy to watch your show always and you are amazing. Please keep up what you doing with those beautiful and smart kids. Such inspirational things you doing. Love it. God bless you. I wish I can come and see you in person. One day I will be there on your show. Thank you ! Nani from DC
@macmedia2022
@macmedia2022 2 жыл бұрын
እሼ በጣም rational ሰው ነህ ፈጣሪ ብዙ እድሜ ጤና ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 2 жыл бұрын
እደው ልጅነት 🤣🤣🤣🤣🤣🤣ምትገርም ናት ሆሆሆሆ ትውልዱ ሌላ ነው
@Entertainment-mn7tr
@Entertainment-mn7tr 2 жыл бұрын
Thanks!
@eijleeij
@eijleeij 2 жыл бұрын
እሸቱ ዛሬም እንደሁሌዉ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ብየህ.....🇪🇹🇪🇹! የዛሬዋ ደግሞ ቀዉጢ ነች ሆድ ዉስጥ ሁኘ አክስቴነበረች ልብስያምታጥበዉ😂😂😂😂😂😂 የኔቆንጆ እድግበይ👍👍👍 ድንቅ ጎረምሳ አላለም 😂 ጎበዝልጅ ነዉ
@makamaka3019
@makamaka3019 2 жыл бұрын
እሆድ ውስጥ ሁና 🤣🤣🤣🤣አየየየየየ በዚህ ስአት አሳቀችኝ
@amantsegaye9735
@amantsegaye9735 2 жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ ደስ ስትይ😍😍 የመጨረሻው ማትማቲክስ ግን🤔😂😂😂🙄
@مدينهسعيد-ض2د
@مدينهسعيد-ض2د 2 жыл бұрын
ያአላህ ያረብብ በእዝነትህ እዘንልን ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ለነዚህ፡ለህፃናቶች ስትል
@asratyenatalige7115
@asratyenatalige7115 2 жыл бұрын
ወይኔ እግዚአብሔር ምስክሬ ነው እንባዬ ጠብ ነው ያለው በሳቅ ኡፉ😍😍😍😍😂😂😂😂😂 እሽዬ እና ድንቅ ልጆች የሳቄ ምንጮች 💗😍 ወዳችሁ አለው ለነዚህ ንፁሀን ልብ ሲል እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይማርልንን🙏
@meryemsiid6901
@meryemsiid6901 2 жыл бұрын
You are very lucky 100 number 100 edmee yestish shekorina thanks eshetow🌷🌷🌷
@amaamm6192
@amaamm6192 2 жыл бұрын
ወላሂ አሳቀችኛ ፈጣሪያሳዴግሺ አየልጅ
@ሀኒየ44ቱ
@ሀኒየ44ቱ 2 жыл бұрын
የሀገሬ ተስፋ የሚታየኝ በድንቅ ልጆች ነው የኔ ማር ጣፍጭ💚💛❤🙏
@sarass2644
@sarass2644 2 жыл бұрын
ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን እና ለህዝባችን የኔ ቅመም ስትጣፍጭ እግዚአብሔር ያሳድጋቹ የዛሬ አበባዎች የነገ ሀገር ተረካቢዎች 😍😍👏👏👏❤🙏
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 2 жыл бұрын
ትለያለች የኔ ማር ህፃን ሆነን ብንቀር እናት ሆዱውስ መልበስ መዝናናት ቆንጅዬ ፈጣሪ ያሳድግሽ
@emmy1365
@emmy1365 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ይህች ህፃን ጉደኛ ናት!! ወይ ፋሽን ሾዎ😂😂😂😂እሼ መልካም ሰው ጌታ ያለምልምህ!!
@afgjxccg5694
@afgjxccg5694 2 жыл бұрын
ሁሉምልጆችደሥትላላችሁ።ድናየ።አድኒቂዋነኝ።እናቷንየልጄአለምናለሀ
@beniman7409
@beniman7409 2 жыл бұрын
የኔ ቅመም!!!! የልጆች አይምሮ ፈጣሪ ያድለን
@selamawittewodros2387
@selamawittewodros2387 2 жыл бұрын
እሼ በጣም ነዉ የምወድህ እ/ር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
@saragezachw8083
@saragezachw8083 2 жыл бұрын
እሸትየ እደግ በለ ፈጣሪ ያማረ ፈሬ የሰጠህ ተከፉ ፈጣሪ የጠብቀህ
@tube896
@tube896 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክ እንቁላል ስጋ አለ አላለችም እጅግ በይልኝ ወዮ ዘፈኑ ዜማዬ ተደግመች
@አቡነፊልጶስዘደብረቢዘን
@አቡነፊልጶስዘደብረቢዘን 2 жыл бұрын
እሼን የምትወዱ 👍
@አቤቱደካማባሪያህነኝናከኔ
@አቤቱደካማባሪያህነኝናከኔ 2 жыл бұрын
ፍትህ ለወለጋ አማራ በግፍ ለተጨፈጨፉት ወገኖች😥😥😥😥😥😥😥
@bezuyefanta896
@bezuyefanta896 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ማርየሖነች ልጂ እሼ እረጂም እድሜ ይሥጥክ
@አባይጎደሬዋ-ኰ9ቐ
@አባይጎደሬዋ-ኰ9ቐ 2 жыл бұрын
ማርያምን አዲስ እሰክትለቅ አላሰቸለኝ እያለ ያየሁትን ደግሜ ነወ የማየዉ አሼ ትናፍቁን አላቹህ እንወዳቹህ አለን በርቱልን ዉድድድድድድድድድ
@ሀሊማነኝከወደወሎ
@ሀሊማነኝከወደወሎ 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ኑሪ ሀገሬ🇪🇹💖🇪🇹💖💕🇪🇹😌 ድንቅ ልጆች ሁላችሁንም ውድድድ💐💐💐💕💕💕💕
@zuzumedia3401
@zuzumedia3401 2 жыл бұрын
እናት አባትን ለመውደድ ምክንያት አያስፈልግም እኔግን በምክንያትም ጭምር ነው ምወድህ ልጅህ በብዙ ት.ወ.ድ.ሃ.ለ.ች ህልምህን ሁሉ እኖርልካለሁ💝
@maryelove7751
@maryelove7751 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂 ምን አለ እንደ ልጂ የሚያስቅ የኔ ጣፋጭ እድግ በይ
@rihananassir7798
@rihananassir7798 2 жыл бұрын
Zare mejemeriya sitebqat yeneberku mejemeriya stegat👍🏻👍🏻👍🏻
@derbiegashu4839
@derbiegashu4839 2 жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ ማርካንየ ደስ ትያለሽ ፈጣሪ ያሳድግሽ
@terefegosa670
@terefegosa670 2 жыл бұрын
የተመረጡ ልጆች ለ 3ኛ ግዜ ድጋሜ ብታቀርብ አሪፍ ነው
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
የኔ ማር ደስ ስትል እግዚአብሔር ያሳድግሽ ❤️❤️
@eugfdgdgdhfffhdh4643
@eugfdgdgdhfffhdh4643 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግሽ የልጅ ወዝ ያለሽ
@አለህሁንየለውይሆነልአለህ
@አለህሁንየለውይሆነልአለህ Жыл бұрын
አለህ ይጠብቅ ህ ኢሼ አንተን አይነቱን የብዘልን❤❤❤❤❤❤
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 жыл бұрын
እሼዬ ስወድህኮ እግዚአብሔር ይባርክህ እድሜና ጤና ይስጥህ ድንቅ ልጆችዬ እድግ በሉ
@tigistitube3520
@tigistitube3520 2 жыл бұрын
የኔ ማር እድግ ባይልኝ ስታምሩ እሸቱ በጣም እንዎድህለን ላ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ሳልም ይስጥልን ጌት ሆይ ባዳልቺን ይቅር ባላን ባ ቂንናት ስብችክርብ አድርኝ ውድ ኢትዮጵያ ልጆቼ ዬ ማዳም ቂማሞቼ Plss ባ ቂንንት ታዳማሩ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ፍትህ ላ ዎልጋ ዳካሞቺ ፊት ላ ህዝብ 😰😰😰
@መሲ-ኸ2ፐ
@መሲ-ኸ2ፐ 2 жыл бұрын
እሸቱ ማሰታወቂያው ግን በጣም ይበዛል
@ከቅዱሳንሕይወትእንማር
@ከቅዱሳንሕይወትእንማር 2 жыл бұрын
በጣም ወይ አንዳን እኔ ማታወቂያውን እያሳለፍኩ ልጆቹን ነው ማየው😂
@መሲ-ኸ2ፐ
@መሲ-ኸ2ፐ 2 жыл бұрын
@@ከቅዱሳንሕይወትእንማር በጣም ደስ ይል ነበር ማሰታወቂያው ይሰለቻል🤔🤔
@abayethio8649
@abayethio8649 2 жыл бұрын
በቃ ዛሬ ነው ልጅ ያቅብክ የስከዛሬዎች እኮ ሀያት ናቸው ልጅ እንደዚህ ሲያስቅ ነው እጂ መቀስ ሲሆን ያስምላሉ
@nanikalifa1903
@nanikalifa1903 2 жыл бұрын
አላሕ ያሳድጋችሁ።በአሁኑ ግዜ በህይወቴ የሚያስደስቱኝ እነዚህ ልጆች ብቻ ናቸው አላሕ ያሳድጋችሁ።
@xb6fj
@xb6fj 2 жыл бұрын
ድንቅ ልጆች ፕሮግራም ዉስጤ ነዉ 💝💝💝💝
@እሙዛኪር-ቸ8ገ
@እሙዛኪር-ቸ8ገ 2 жыл бұрын
ኧረ በሳቅ ጨረሠችኝ 😄😄😄😘የኔ ማር
@nuriyettube500
@nuriyettube500 2 жыл бұрын
*ሴት ልጅ ከኢማን እና ከመልካም ስነ ምግባር በተጨማሪ ሙያ እና ንፅህና ካላት ውብ እና እንቁ እንስት ነች ሙያ እና ንፅህናዋ ጥንቁቅነቷ ራሱ የውበቷ መገለጫ አንዱ አካል ነዉ* 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐 🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫 🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁 ✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️ ወየት ነሺ የኔ ውድ
@betelmulu4897
@betelmulu4897 2 жыл бұрын
የኔ ማርየዋ ልጂ ናት በቃ ወደ ዛኛው ወደ ድሮው ልጂ ናት 🤣🤣🤣🤣 ወይ ዘፈን
@bettyitamrat3268
@bettyitamrat3268 2 жыл бұрын
Oh my God my favorite comedian Eshetu you are amazing human being
@ሲሀምያሲን
@ሲሀምያሲን 2 жыл бұрын
አይ ልጂ ነጭ ወረቀት እኮናችሁ እዲግ በይ ማማየ
@teorin_shiekh
@teorin_shiekh 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ማር የሆነች ልጅ አላህ ይባርካት ❤ በቃ ትክክለኛዋ ህፃን 🥰🥰🥰🥰
@teorin_shiekh
@teorin_shiekh 2 жыл бұрын
@@comedianeshetu ለአንተንም አላህ የተባረከ እድሜ ከደሰታ ጋር ይስጥህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ የምንኮራብህ ወንድማችን 🙏🏽🇪🇹🌹❤️
@እኔምየአርበኛፋኖዘመነካሴ
@እኔምየአርበኛፋኖዘመነካሴ 2 жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር ያሳድግሽ
@qeew2686
@qeew2686 2 жыл бұрын
የዛሬው የለያል ጣፋጭ አላህ ያሳድግሽ የኔ ማር
@Abawtes
@Abawtes 2 жыл бұрын
Eshetu you are super hero, you are promoting other Comedian, Aman ,,God bless you!
@GgGg-fb6sr
@GgGg-fb6sr 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሣድግሸ ቅመምየ ከአይን ያዉጣሸ❤❤❤❤❤❤
Почему Катар богатый? #shorts
0:45
Послезавтра
Рет қаралды 2 МЛН
ССЫЛКА НА ИГРУ В КОММЕНТАХ #shorts
0:36
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
ጽናት || ክፍል 15 II ፌርማታ ቲዩብ II fermata tube II SUBSCRIBE
36:21
fermata tube ፌርማታ ቲዩብ
Рет қаралды 179 М.
Почему Катар богатый? #shorts
0:45
Послезавтра
Рет қаралды 2 МЛН