🔴የዚህ አይነት ቤት አይቼም ሰምቼም አላቅም የምር ይለያል ይልፋት ዋጋ ማለት ይህ ነው🥰🙏

  Рет қаралды 19,422

Jamal huseen

Jamal huseen

Күн бұрын

Пікірлер: 181
@tigisthagos2648
@tigisthagos2648 6 ай бұрын
ብር ብቻውን ምንም አያደርግም እዛ አሳቢ እህት ዋንድም ከለላችሁ እኔ አውሮፓ ጀርመን ነው ያለሁ እሰራለሁ እልካለሁ ሰባት ኣመት ሙሉ ምንም አላደረጉልኝም አሁን በሁለት አመት በሁለት ነጥብ እሚያምር ቤት ገዛሁ ለነሱ ሳልክ ብራችሁን ያዙ ከለላችሁ ማንም አይፈልጋችሁ😢😢😢😢😢እወቁበት
@ttww9470
@ttww9470 6 ай бұрын
ማሻ አላህ የጤና የሰላም ቤት አላህ የሚወሳበት አላህን ፈሬ ሷሊህ ልጆች የሚወለዱበት ያድረግለት
@እሙአኗርYOUTUbe-m8j
@እሙአኗርYOUTUbe-m8j 6 ай бұрын
ብር ብቻውን ምን ይሰራ ሰው ሲኖርነው መቃጠልብቻነው ያለውቀትና ያለሰው በሰውሀገር ተለፍቶ እድህ ሲያምር ደስ ይልነበር ጀግና ሞልቷል መታደልነው
@ekramymam5901
@ekramymam5901 6 ай бұрын
ትክክል
@youtub4690
@youtub4690 6 ай бұрын
😭💔 አወ ወላሂ እኔ ልረሱ እሚገዘልኝ አጠሁ
@tibah7091
@tibah7091 6 ай бұрын
ትክክል
@HabibMohammed-fi5mk
@HabibMohammed-fi5mk 6 ай бұрын
እኔም አለሁ
@mdenayuosf4244
@mdenayuosf4244 6 ай бұрын
Awo
@mozaalmansoori6777
@mozaalmansoori6777 6 ай бұрын
ማሻአሏህ ጀማል እስኪ ቁጥርህን አስቀምጥልን አረቢያ መጅለስ እፈልጋለሁ ወሎ ለሚ የምታደርስከሆነ
@RahmaRahma-tx1vk
@RahmaRahma-tx1vk 6 ай бұрын
ኮሜቶች ወንዲ ነው አሉኮ የሰራው ወንዶችኮ ጎበዝ ናቸው ለራሴ እንጂ ለሰው አይሉም
@gjyvng738
@gjyvng738 6 ай бұрын
ማሻአላህ እንደዚህአይነትወንድአለእንዴ ከሚስቱጋይሆናል የጤናቤትውለዱክበዱበት ሴቷታድላለች
@ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ
@ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ 6 ай бұрын
ማሻአላህየጤና የአፊያ ያድርገው ገዘብ ቢኖር ዋጋየለውም ዋናጥሩ ቤተሰብነው
@asiamoh
@asiamoh 6 ай бұрын
ሀቅ ነው ዋናው ጡሩቤተሰብ ያለው የፈለገውን ያረጋል
@seadaayalo1162
@seadaayalo1162 6 ай бұрын
ወዶችየበርቱ😂😂😂
@ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ
@ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ 6 ай бұрын
@@asiamoh እኔም ሰርተውልኛል120ቅጠል እድሜናጤና ይስጣቸው ቤተሰቦቸን ግን ጅምሰም ይቀረዋል
@asiamoh
@asiamoh 6 ай бұрын
@@ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ ማሻ አላህ አላህ ያስጨርስልሽ እህት
@ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ
@ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ 6 ай бұрын
@@asiamoh አሚን እህቴ
@الكنجالكنج-ت1ل
@الكنجالكنج-ت1ل 6 ай бұрын
መሸአላህ ደስ ብሎሺ የምኖሪበት ያረግሺ
@ጓደኛንማመንበኔይብቃ
@ጓደኛንማመንበኔይብቃ 6 ай бұрын
ማሻአሏህ ማሻአሏህ መቸም ይቺን የሚያገባዉ ወንድ ከናት ከአባቱ የተመረቀ ነዉ😊
@ሉባባአብዱ
@ሉባባአብዱ 6 ай бұрын
😂😂😂
@hayattube8821
@hayattube8821 6 ай бұрын
እናት እናአባቱ የረገሙት በሚለው ይስሰታካከል ወንድ ልጅ እሴት ቢት ተከትሎ ሄዶ ከሚገባ ሞት ይሻለዋል ኬዳ ዘርግቶ እቦታው ቤኖራት ነው ለሱ ክብሩ ተከብሮም የሚኖረው
@AmeenaImam-jh1pb
@AmeenaImam-jh1pb 6 ай бұрын
​@@hayattube8821 አላህ በፍቅር ከተገናኙ ቤት መኖሮን በምን ያአቃል ወላሂ እኔ ሳገባ ባሌ ምንም እደለለኝ ነበር የሚቀው ከእኔ እሱ ሀሪፍ ቦታ ነበረው ግን ኒካ ስናረግ ወድምቸ እሶ የሰራችው ከአተ በፊት አይመለከትህም ብለው አስፈረሙት እሺ ነው ያለው ግን አልጠበቀም ነበር መሻአላህ እሱም ሰራ ይህ ያጋጣሚ ነገር ነው
@fal7583
@fal7583 6 ай бұрын
ክክክክክ
@Zeyneb1345
@Zeyneb1345 6 ай бұрын
የወድ ቤት ነዉኮ
@sanyasanya195
@sanyasanya195 6 ай бұрын
አንደኛ ነኝ አሰላማአለይኩም ውድ የእስላም ልጆች እድ ሙባረክ አለይናአለይኩም ተቀበል አላህወምና ወምኩም ጀም ማሻአላህ
@bezamengesha22
@bezamengesha22 6 ай бұрын
በጤና ኑርበት ወድማችን❤❤
@user-vx7id7wt3m
@user-vx7id7wt3m 6 ай бұрын
ወንዶች ለራሳቸው ብቻ ስለሚሰሩ ነው ምርጥ አድርገው እሚሰሩቱ ሴት ስንት ነገር ትችላለች ለቤተስብ ሆ 😢😢
@Seadayemam-dr7ln
@Seadayemam-dr7ln 6 ай бұрын
በትክክል እኔ ስምንት አመቴ ወፍ የለም
@user-vx7id7wt3m
@user-vx7id7wt3m 6 ай бұрын
@@Seadayemam-dr7ln እኮ ውደ ሆ
@mesineguse7820
@mesineguse7820 6 ай бұрын
ኤ ወላ ሀቢቢቲ ትክክል
@RabiaAhmed-ue7fk
@RabiaAhmed-ue7fk 6 ай бұрын
አረ ውሃ ልማት ሀገሬን አሳየህኝ
@ሀያትየኩታበሯYouTube
@ሀያትየኩታበሯYouTube 6 ай бұрын
ማሻ አላህ በጤና የምትኖሪይ ያረገሸ የጀማል ቤተሰቦቸ ደምሩኝ
@እኔለኔአለሁ
@እኔለኔአለሁ 6 ай бұрын
ወንድ ነው ባልተቤቱ ግን ሴቱ ብቻ ሆነ በቃ ቤት የሚሰሩት
@RabiaAhmed-ue7fk
@RabiaAhmed-ue7fk 6 ай бұрын
ጀግናም ወንድ አለ ማሻአሏህ መልካም ቤተሠብም ግድ ነው
@bezamengesha22
@bezamengesha22 6 ай бұрын
ጀግና ጀግና ምርጥ ቤተሰቦች በጤና ኑሪበት❤❤ እኔም ፎቅ ባይሆንም አራት ሰርቢስ ፅድት ያለ ወድሜ አሰርቶልኛል እድሜ ይስጠውና❤❤❤ዋናው ቤተሰብ ነው ጠለብ ሰባት አመት ሰርቸ ጤና ከሆኩ በቂየ ነው በርቱልኝ የኔ ስደተኞች ❤ኪራይ አይዘለቅም ማሮችየ
@SeadaSaid
@SeadaSaid 6 ай бұрын
ባለዚህ ቤት እስኪ ኮርኒስ ጅብስም የስራልህን ስው ቁጥር አስቀምጥልኝ እኔ ሀርቡ ነኝ ቤቴ አልቋል ኮርኒስ ነው የቀረው
@MdKgjfjg
@MdKgjfjg 4 күн бұрын
ሚስቱ ታድላ ማሻ አላ ናት እናትና አባቱ የመረቃት❤❤
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd 6 ай бұрын
ማሻአላህ ሂደሽእምትኖሪበት ያድርግሽ ባለቤቷ
@hikmayesuf-ep3js
@hikmayesuf-ep3js 6 ай бұрын
ያርግህ በይው የወንድ ነው
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd 6 ай бұрын
@@hikmayesuf-ep3jsሴትመስላኝ
@حليمهحسن-ر7ث
@حليمهحسن-ر7ث 6 ай бұрын
ማሻአላህ ተባረከሏህ ጤና ሠጥቶሽ የምትኖሪበት ያድርግሽ
@UmuSumeya
@UmuSumeya 5 ай бұрын
ኢሻአላህ እናዝሀለን የሶሥትሠውባዝህ ሥትቅናሺታረግልኚአለህ
@እኔለኔአለሁ
@እኔለኔአለሁ 6 ай бұрын
የወንድሙን ቁጥር ለምን አላስቀመጥክልንም ጀማል ሎጊያ እንድህ አድርጎ እንድሰራልኝ ወይም ጭፍራ ባአላህ ቁጥር ተባበረኝ ኢንሻ አሏህ እሱን ነው የማሰራው ተባበረኝ
@sdemssi1962
@sdemssi1962 6 ай бұрын
ስው ብቻ ነው ሚጠይቀውጅ ሁሉም ስው እንደዚሁ ይስራ ነበር ግን ምን ዋጋ አለው
@ramsrak3286
@ramsrak3286 6 ай бұрын
ሣህ❤
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 4 күн бұрын
ጀማል ንገረኝ የማን ሀገር ሰራሚክ ጡሩ ነው መልስልኝ ?ወይንም እምታቁ
@rahma-iq7ue
@rahma-iq7ue 6 ай бұрын
ማሻአላህ ተባረከላህ በሰላም በጤና በደስታ የምትኖሩበት ያድርርላችሁ ያረብብብ የኛስ የወግዲወች መችነው የሚጫንልን
@seada5485
@seada5485 6 ай бұрын
መሻአላህ በሰላም እሚኖርበትያርገዉ በጣምያምራል
@hbebahb9603
@hbebahb9603 6 ай бұрын
ለኔ በጣም ደስ የለኝ የጊቢው በር ለይ ☪️ይችን ሰይ ወው ማሻአለህ ❤❤❤
@kedijahussin
@kedijahussin 6 ай бұрын
መሻላህ አላህ የአፊያ ቤት ያድርግለት
@aeeazz6909
@aeeazz6909 5 ай бұрын
ቤቱ ድዛይኑ ልክ እንዴኔ ቤት ነው ግን ሶፋ የምወደው መጅሊስ የአረብ አገር ደዋንያ የሚመስለኝ😂😂😂
@JainobKsa
@JainobKsa 6 ай бұрын
ይሄንቤት የሰራውን አናጢ ቁጥር ስጠኝ ጀማል
@belayadem
@belayadem 6 ай бұрын
ማሻ ኡላህ የአፊያ የጤና ይሁን
@MmMm-o4r6k
@MmMm-o4r6k 6 ай бұрын
ባላህ እደትነው የተስራለት
@alinaalina212
@alinaalina212 6 ай бұрын
አረ ካሜራውን ብሥነ ሥርአቱ እሣየን ይይቅጠቀጣል እእዴት እንየዉ
@FatmaTarking
@FatmaTarking 6 ай бұрын
ማሻ አላህ ጀማል አገሬን አሳየኸኝ
@جميالحبشي
@جميالحبشي 5 ай бұрын
ወይኔ ሀርቡዬ የ አማቾቼ ሰፈርን አየሁት
@bintmoha3172
@bintmoha3172 5 ай бұрын
በሩን ግን ወድጄው አለሁ ስንት ነው የተገዛው
@mulu529
@mulu529 5 ай бұрын
የመሀድሡን ሥልክ ብሠጠን ሌላ መሥራት ተፈለገ❤❤❤❤
@زينبمحمد-ن2ح
@زينبمحمد-ن2ح 4 ай бұрын
ቤቱ የምድን ነው ቡለኬት
@HappyGiraffe-mj8eh
@HappyGiraffe-mj8eh 6 ай бұрын
ማሻአላህ በድሎት በአፊያ ኑርበት❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@جميالحبشي
@جميالحبشي 5 ай бұрын
ስንት ብር ፈጀ
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ 6 ай бұрын
ሰው ያለው ሰው እድህ ነው
@AkraamSs
@AkraamSs 6 ай бұрын
የበረዳዉን ሰራሚክ ኢሻ አላህ
@Toybaየባቦዋ
@Toybaየባቦዋ 6 ай бұрын
እፍፍፍፍፍ ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ደስ ሲል
@Seada-o7q
@Seada-o7q 6 ай бұрын
ማሻአላያምራል
@የወሎዋቆንጆ-ወ1ኸ
@የወሎዋቆንጆ-ወ1ኸ 6 ай бұрын
ምርጥ ወድም❤❤❤❤
@ifj8189
@ifj8189 6 ай бұрын
የኛ አሉ እንጂ ገንዘብ ለቃቂም
@FatumaYimam-u9l
@FatumaYimam-u9l 6 ай бұрын
ክክክክክ
@امكوثر-ش7ل
@امكوثر-ش7ل 6 ай бұрын
ቡልኬትነው-ወይሰ-የጭቃ
@hanan7934
@hanan7934 6 ай бұрын
ምንም ማውቅ እፈልጋለሁ በጣም የምራል ማሻ አላህ የጤና ቤት ይሁንለት
@እማዬእውድሻለሁኑሪልኝ
@እማዬእውድሻለሁኑሪልኝ 6 ай бұрын
ዊሊኩምሰላም ማሻአላህ ወላሂ ጀግና ናችዉ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@የድንግልማርያምልጅነኝ
@የድንግልማርያምልጅነኝ 3 ай бұрын
የግቡ ቤር ስንት ጨረሴ
@HayatEndris..Ethiopa
@HayatEndris..Ethiopa 6 ай бұрын
የሴራሚክ ዋጋአቅርብልን ጀማል
@እሙአኗርYOUTUbe-m8j
@እሙአኗርYOUTUbe-m8j 6 ай бұрын
በየቦታው ትሄዳለህ ለኔብቻ እቢአልክ ?!?
@Rabiayimam470
@Rabiayimam470 6 ай бұрын
ማሻአላህ፣የጤናቤት፣ይሁንላት፣ያረብብብብ
@Kunfeyekun4807
@Kunfeyekun4807 5 ай бұрын
ማሻ አላህ ያምራል
@rabiarawat9093
@rabiarawat9093 6 ай бұрын
ዳሥ ፖራ መሖን አለበትጂ በሕይወቴ ገና ዛሬ ።።።።ወንዲ ሢሥራ አየሑ😂😂😂
@ጦይብሽ
@ጦይብሽ 6 ай бұрын
😅😅😅😅
@tubeysikit
@tubeysikit 6 ай бұрын
አረ የኔ ቤት እደዚ ነው
@naimahussain9897
@naimahussain9897 6 ай бұрын
ሀርቡ አገሬ 😢😢😢😢😢😢😢ናፍቆኛል
@Hayathassan-xo3ed
@Hayathassan-xo3ed 5 ай бұрын
ወንድ ልጅ እንድህ ነይ አቦ ይመችህ
@mdSayed-k7c
@mdSayed-k7c 5 ай бұрын
ስልኩን
@Radiya-d3l
@Radiya-d3l 6 ай бұрын
ማሻአላህ ያምራል አልሀምዱሊላህየኔምአልቋልየቤትእቃነውየቀረኝሁላችሁምአላህያሳካላችሁየኔውዶች
@RooziiAbdoo
@RooziiAbdoo 6 ай бұрын
Adunya new minem fayida yelawum😢
@عبدالله-س2ل1ض
@عبدالله-س2ل1ض 6 ай бұрын
ባለትዳር ካልሆን ጠይቅልኝ😂
@tube3791
@tube3791 5 ай бұрын
በአላህ ስንት አመት ሰርታችሁ ነዉ እደዚህ ያለ ቤት የምሰሩት ??? 7አመቴ ወፍ የለም😢😂
@zinetfentaw3380
@zinetfentaw3380 6 ай бұрын
ዳስፎራ ይሆናል አረብሀገር ሰርቶ ቤትሊሰራነውዴ ወንዲ
@hikmayesuf-ep3js
@hikmayesuf-ep3js 6 ай бұрын
እንደ ለምን አይሰራም?
@aminahassen6521
@aminahassen6521 6 ай бұрын
​@@hikmayesuf-ep3jsየወድ ደመወዝ ትንሽ ነው አ በዛ ላይ አስቤዛ አለባችው -----ብዙ ነገር
@yismuyisef1791
@yismuyisef1791 6 ай бұрын
ብሎኪት ነዉ ጭቃ
@ayshamohammed1969
@ayshamohammed1969 6 ай бұрын
ማሻአላህ ሲያምር
@fatimarashid3481
@fatimarashid3481 6 ай бұрын
ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤
@seadaebrahimseada9477
@seadaebrahimseada9477 6 ай бұрын
ምነሽባልድለኛይህንልጅየምታገቢቢስሚላህማሻአላህ
@gjgfg1247
@gjgfg1247 6 ай бұрын
መሻአላህህ❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊🎉🎉🎉🎉🎉😮😮
@አሲሁሉምለበጎነው
@አሲሁሉምለበጎነው 6 ай бұрын
ው አገራችን እንመለስ
@zenatalseed5123
@zenatalseed5123 6 ай бұрын
ما شاء الله
@TaibaTaiba-xn9oc
@TaibaTaiba-xn9oc 6 ай бұрын
ኧረ ይሄስ ባገባኝ ጀማል ሚስት የለው እንደሁ😂😂😂😂
@ekramtueb3720
@ekramtueb3720 6 ай бұрын
ጀም ያምራል
@Tube-kx2sq
@Tube-kx2sq 6 ай бұрын
ማሻ አላህ
@AminaDaawud
@AminaDaawud 6 ай бұрын
ما شاءالله ما شاءالله ما شاءالله تبارك الله ❤❤❤❤
@fatimah9610
@fatimah9610 6 ай бұрын
Walaykem selam werhmtlhe waberkthe masha allhe allhe yafya bate yaderglat
@MominaAli-ge4mk
@MominaAli-ge4mk 6 ай бұрын
ማሻአላህ የመዳምቅመሞች እደህእየሰራን ባሎቻችንማግባት. ክክክክ. አይ
@user-fx2qn6
@user-fx2qn6 6 ай бұрын
ምን ይሠራልኛል ወሩን ጠብቆ ለጫት ላኪነውጂ የኔማ ባል ተብየ እኩል ባል አጋጥሞ አይሠጥ የምሬን ነው የሴት ገንዘብ የማይወድ ባል ፈልጉልኝ ቀልድ አይደለም
@MominaAli-ge4mk
@MominaAli-ge4mk 6 ай бұрын
@@user-fx2qn6 አብሽሪ
@aminahassen6521
@aminahassen6521 6 ай бұрын
😢😢😢😢 አስመክሪው በጓደኛ የኔ እህት ሁሉም አድ ናቸው. የባሰ እጅ የተሻለ የለም​@@user-fx2qn6
@ኢክራምየወሎልጅ
@ኢክራምየወሎልጅ 6 ай бұрын
ማሻአሏህ
@حيدرحيدر-د5ك3ت
@حيدرحيدر-د5ك3ت 6 ай бұрын
መሽአላህ አይአገሬ
@seadaebrahimseada9477
@seadaebrahimseada9477 6 ай бұрын
ይህንአይነትአረብያመጅልስእጠልባለሁግንሰውያስፈልጋልለቤትስንትነገርማድርግእየፈለኩሰውየለኝምግንቤቱቁሞልኛል
@MozainAbdo
@MozainAbdo 6 ай бұрын
ማሻአላ❤❤❤
@seadaayalo1162
@seadaayalo1162 6 ай бұрын
🎉ማሻአሳህ
@Mekitube-j8u
@Mekitube-j8u 6 ай бұрын
ማሻአላህ
@gdhhd9853
@gdhhd9853 6 ай бұрын
መሻአላ
@መሲቲቲዩብ
@መሲቲቲዩብ 6 ай бұрын
ባሉ በቃ እጂና እግሩን ብቻነዉ ይዞ የሚገባዉ😂😂😂የዘመኑ ወንድ የታደሉ
@fggud3270
@fggud3270 2 ай бұрын
የናቶ. ሀገር. ሀርቡ
@አሲሁሉምለበጎነው
@አሲሁሉምለበጎነው 6 ай бұрын
በስት አመት ብር ተሰራ🎉🎉🎉
@sittieahmad6771
@sittieahmad6771 6 ай бұрын
Masha Allah
@እሙሰይድ-ሰ7ጠ
@እሙሰይድ-ሰ7ጠ 6 ай бұрын
ማሸአላህ❤❤
@alrashdicreate654
@alrashdicreate654 6 ай бұрын
Hi በለኝ የዚህ ቤት ባለቤት 🤣🤣
@الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح
@الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح 5 ай бұрын
ሚስቱ ጋ ሁኖ እንደሁስ የሠራዉ? ምሳሌ እኔ ባሌ ጋ አንድ ላይ ሆነን አሰርተናል አልሃምዱሊላህ።
@NajetHussenኮቻ
@NajetHussenኮቻ 6 ай бұрын
ማሻአላህ🎉🎉
@AminaDaawud
@AminaDaawud 6 ай бұрын
الحمدالله رب العالمين
@Salam-ul5ce
@Salam-ul5ce 6 ай бұрын
ዋውውው❤❤❤❤
@seadaebrahimseada9477
@seadaebrahimseada9477 6 ай бұрын
ሸኮራተራለስራምይመቻልአውቀዋለሁ
@زوزوبتسعيد
@زوزوبتسعيد 6 ай бұрын
ቤቱ ጭቃ ነዉ
@እኔለኔአለሁ
@እኔለኔአለሁ 6 ай бұрын
ጎበዝ ማሻአላህ እንድህ አድርጎ ያሰራልኛል እኔም
@FatimaFatima9986-q3v
@FatimaFatima9986-q3v 6 ай бұрын
ማሻአላህ❤❤❤
@KadejaYbra
@KadejaYbra 6 ай бұрын
መሻአላህ❤❤❤❤
@aeeazz6909
@aeeazz6909 5 ай бұрын
ሚስቱ ታድላ የተሞላ ቤት ዱቅ ትላለች😂😂😂😂
@GenetMolla-qy4gl
@GenetMolla-qy4gl 6 ай бұрын
ወንድ ደግሞ ቤት ይሰራል እንዴ😂😂😂😂
@ethiopia8207
@ethiopia8207 6 ай бұрын
ምንአልሽ? እንዴት ነው የማንሰራው?
@saadaimam
@saadaimam 6 ай бұрын
😂😂😂
@aminahassen6521
@aminahassen6521 6 ай бұрын
😂😂😂 ወዶቹ. ምን ቤት ይሰራሉ የሴት ብር ለማኝ ሁላ 😂😂😂 ጡሩ አታስወሪኝ ገና. ብቸኛ ነኝ 😂😂😂😂 ግን ለማኝ ናቸው ወዶቹ የሴት ብር
@Saaadhalsaaadh
@Saaadhalsaaadh 6 ай бұрын
​@ethiopia8207 😂😂😂
@ethiopia8207
@ethiopia8207 6 ай бұрын
@@aminahassen6521 አንቺ ራስሽ ብዙ አታስወሪን እኔ ወንድ ነኝ አልሀምዱሊላህ አንድ ሪያል የሴት ብር ሳልቀላቅል በቴን ሰርቼ ጨርሻለሁ እናም ወንዶች እያልሽ በጅምላ አትጨፍጭፊ ይሄን አንዱ ሲግጥሽ ኖሮ ያሆናል አላህ ይሁንሽ
@MbassMbass-q1s
@MbassMbass-q1s 6 ай бұрын
🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🤗🤗🤗🤗👌👌👍👍
@asiamoh
@asiamoh 6 ай бұрын
ይህቤት የወንድ ቤት መሆን አለበት በዛውም አጣራ ባለትዳር ነውእንደ ክክክክ
@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ 6 ай бұрын
አረ ሴት ናት
@asiamoh
@asiamoh 6 ай бұрын
@@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ ክክክ አረ ወንድ ነው አለ እኮ
@asiamoh
@asiamoh 6 ай бұрын
@@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ ወንድ ነው
@AAl-tn6dr
@AAl-tn6dr 4 ай бұрын
❤❤❤
@seadaebrahimseada9477
@seadaebrahimseada9477 6 ай бұрын
ብሎኬትንርውሳህ
@mosebtube1027
@mosebtube1027 6 ай бұрын
አዎ አይታይሽም እንዴ
This mother's baby is too unreliable.
00:13
FUNNY XIAOTING 666
Рет қаралды 36 МЛН
Я сделала самое маленькое в мире мороженое!
00:43
Кушать Хочу
Рет қаралды 3,3 МЛН
А что бы ты сделал? @LimbLossBoss
00:17
История одного вокалиста
Рет қаралды 6 МЛН
VAMPIRE DESTROYED GIRL???? 😱
00:56
INO
Рет қаралды 6 МЛН
በስደት #ያሳለፍኩት #ህይወት#❤
34:21
Betty ጎንደር
Рет қаралды 36 М.
ኑሮ በኬንያ፡ የምስራቅ አፍሪካዋ ስልጡን ሀገር
18:07
𝐓𝐡𝐞 𝐂𝐄𝐎 𝐂𝐡𝐫𝐨𝐧𝐢𝐜𝐥𝐞𝐬
Рет қаралды 7 М.
ሁሉም ተጣሉ🥹😭
21:38
remu khan
Рет қаралды 119 М.
This mother's baby is too unreliable.
00:13
FUNNY XIAOTING 666
Рет қаралды 36 МЛН