የፀዲ ከ3ዓመት ጥናት በኋላ በሸሀዳ አስደስታናለች አላሁ አክበር አላሁ አክበር

  Рет қаралды 2,130

Al haq  Ethio

Al haq Ethio

Күн бұрын

Пікірлер: 48
@huda._.010
@huda._.010 Күн бұрын
ጃቢር ልጄ ወላሂ በጣም ነው የምንወዳች ሁላችሁንም በእውቀታችሁ በትህትናችሁ ወገንቻችንን ከኩፍር በአላህ ፍቃድ ለምታወጡ በሙሉ ባረከላሁ ፊኩም ኸይር ጀዛ አላህ ይወፍቃችሁ
@huda._.010
@huda._.010 Күн бұрын
ጃዬ ማሻአላህ በትህትናትና በስነምግባርህ ለብዙዎች የሂዳያ ሰበብ እየሆንክ ነውና አላህ ይጠብቅህ ያረቢ አሚን
@Bilal_Alhabeshi
@Bilal_Alhabeshi Күн бұрын
ማሻአላህ❤ የሁሱ መልእክት በጣም ተመችቶኛል...❝እነሱ ይሳደባሉ...እኛ ሸሀዳ እናሲዛለን❞....ይህንንን የተናገረበትን የሁሱን ቪድዮ ሁሌም ሰው ሸሀዳ በያዘ ቁጥር መጀመሪያ ላይ እንድታመጡት እና እንድታሰሙን እንፈልጋለን። ልክ የሰሞኑ የሸሀዳ ቪድዮ ላይ እንዳደረጋችሁት ማለት ነው። ለብዙውች ማንቂያ ነው።❤❤
@huda._.010
@huda._.010 Күн бұрын
ሁሱ ወላሂ አምበሳ ነህ አላህ ይጠብቅህ ልጄ ። በጣም ምቹ ሰው ነህ ፈገግታም የማይለይህ ቀለል ያልክ የንግግር ችሎታም አላህ ሰጥቶሀል ማሻአላህ አለይክ
@Jemila-s4e
@Jemila-s4e Күн бұрын
አልሀምዱሊላህ ጃ አልቅሶ አስለቀሰኝ😢😢 ማሻ አላህ ፀዲ ማሻ አላህ አላህ አክበር እንኳን ደስ አለሽ 🎉🎉🎉
@huda._.010
@huda._.010 Күн бұрын
ወገኖቻችን በመፅሀፋችሁ ላይ ቆሻሻ ቃላትን የጨመሩትን ጳጳሶችን ሂዱና ጠይቁ ። ጳጳሶቹ ይሄንን ቆሻሻ ቃል የጨመሩት ተሳስተው ሳይሆን ሆነ ብለው ነው ። ኢቺ ልጅ ግን የዋህ ና ጨዋ ልጅ ናት
@faezabekri7999
@faezabekri7999 Күн бұрын
ኡስታዝ ዋሂድ የተባረክ ልጇች ያረግህ, ለሁላችሁም ውንድም እህቶች ኽይር ያለው እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹህ::
@ToybaT-i9s
@ToybaT-i9s Күн бұрын
አላሁ አክበረ አላሁ አክበረ አላሁ አክበረ አላሁ አክበረ
@Sara-zc4rw
@Sara-zc4rw Күн бұрын
ኧረ በአላህ የቲክቶክ ሊንካቸዉን ስጡኝ እማ እምታዉቁ እኔም ክርስቲያን ጓደኛ ነበረችኝ እዚህ ላስገባት ዉዶቸ ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@SidraSidra-n9n
@SidraSidra-n9n Күн бұрын
ቲክቶክ ሰርች ለይ ስማቸውን ስትፀፊ ይመጠልሸል
@SidraSidra-n9n
@SidraSidra-n9n Күн бұрын
ከዛ ፎሎው አድርጊያቸው
@monamohammed5046
@monamohammed5046 Күн бұрын
Ustaze allah amsayhen yabzalen
@ማማhus
@ማማhus Күн бұрын
ሌላኛዋንም ፀዲን አላህ ይወፍቃል
@Alikha-h1g
@Alikha-h1g Күн бұрын
አላሁ አክበር ፣አላሁ አክበር፣አላሁ አክበር ሱብሀን አላህ፣መሻአላህ ተበረክ አላህ ላሀዉላወላቁወተኢላህ ብሏህ፣አላህምዱሊላህ
@Alikha-h1g
@Alikha-h1g Күн бұрын
ኡስተዞችም አላህ ዪቸምርላቹሁ አላህ ዪጠብቀቹሁ የአላህ ጥበቀ አዪላየቹሁ አላህ ዪጨምርላቹሁ
@Bilal_Alhabeshi
@Bilal_Alhabeshi Күн бұрын
ለምን መሀከል ላይ ሸሀዳውን የቆረጣችሁት ያጀማዓ🤔.....የባለፈውም እንደዚሁ ተደርጓል ለምንድን ነው??
@AlhaqEthio
@AlhaqEthio Күн бұрын
ሳላስበው ተመስጫ በደስተ ተቋርጦ ነበር አሁን አግኝቼዋለሁ እለቀዋለሁ...አፍወን
@Bilal_Alhabeshi
@Bilal_Alhabeshi Күн бұрын
@AlhaqEthio ኧረ ችግር የለውም😊...ጀዛኩሙሏሁ ኸይራ!! በርቱልን በእናንተ ቻናል ነው ብዙ ነገር የምንከታተለው። አላህዬ ለሌሎችም የሂዳያ ሰበብ ያድርጋችሁ።
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm Күн бұрын
በሉ ይልመድባቹ መልቀቁ ሁላቼንንም ያጠንክረን ጌታየ እዉቀትን ይጨምርላቹ ኡስታዞቻችን
@GkVn-ye2ei
@GkVn-ye2ei Күн бұрын
አላህ አክበር አላህ አክበር አላህ አክበር
@Ramlayt
@Ramlayt Күн бұрын
ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@zenatalseed5123
@zenatalseed5123 Күн бұрын
وجزاكم الله خيرا
@Saada-r5l
@Saada-r5l Күн бұрын
ሱበሀን አላህ
@monamohammed5046
@monamohammed5046 Күн бұрын
Massha allah enkuen des alsh allah mechershashen yasamrlesh ehete
@sanimahmud4650
@sanimahmud4650 Күн бұрын
الله أكبر الله أكبر الله أكبر ❤❤❤❤❤❤
@umasam6820
@umasam6820 Күн бұрын
Masha Allah Jazakallahu khayer ❤❤❤❤
@Saada-r5l
@Saada-r5l Күн бұрын
ሱለላህ አአለይሂ ወሰለም
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm Күн бұрын
ይገርማል በዚ ደረጃ ተሳስተተዉ እንደማስተካከል መሟገታቸዉ ለምን ተሳሳተ አላቹ ብለዉ ማመስገን ነበር ሚገባቸዉ ጉድ ነዉኮ ግን አላህየ ልባቸዉን ክፈትላቸዉ ለኛም ለሙስሊሞቾ ጽናትን ስጠን መጨረሻችንን ያሳምርልን ለሚያስተምሩም አላህ ይቀበላቸዉ ያኢላሒ
@hhgfrgdg88
@hhgfrgdg88 Күн бұрын
جزاكم الله خير
@EJjre
@EJjre Күн бұрын
ማሻአላህ አላሁ አክበር
@SaraNiguss
@SaraNiguss 35 минут бұрын
Meshalah Allah ychemrlach hu yegna jegna ustaz
@huda._.010
@huda._.010 Күн бұрын
ሀዊዬ ዛህሩዬ አጂብ ወላሂ የሴት ሙጃሂዶች ናችሁ ። መሻአላህ አለይኩም ኸይር ጀዛ አላህ ይክፈላችሁ ።አሚን ያረብ
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm Күн бұрын
የሴት ጀግና እንደት ደስ ኤንደሚለኝ
@HhHh-oy9ju
@HhHh-oy9ju Күн бұрын
✅✅✅😍😍😍😍😍
@AbdurahmanAli-hs6es
@AbdurahmanAli-hs6es 19 сағат бұрын
ለምን ቁርአን ምንም የዚህ አይነት ስህተት እንደለለበት አትነግሯቸውም እነሱ የቁርአንን በተለያየ ፊደል መውረዱን እንደትልቅ ቁርአናዊ ስተት እያላገጡ ይውሉ የለ
@zenatalseed5123
@zenatalseed5123 Күн бұрын
ما شاءالله
@KameryaAhmed
@KameryaAhmed Күн бұрын
Alhamdulilah
@huda._.010
@huda._.010 Күн бұрын
ሲጀመር የብልግና ቃል እንዴት ባይብል ዉስጥ ሊጨመር ይችላል ? ካፊሮች የራሳቸውን ስህተት በኛ ላይ ያላክካሉ ።ሆን ብለው የጨመሩትን ብልግና
@sanimahmud4650
@sanimahmud4650 Күн бұрын
ማንኛውም መጽሐፍ ከመታተሙ በፊት ፕሩፍ ሪዲንግ ላይ ይታረማል እንዴት ሳየታረም ቀረ ነው ጥያቄው
@abdurahmanakmel699
@abdurahmanakmel699 Күн бұрын
የተገኘው እኮ የቃል ስህተት አይደለም። ሀሳብ ነው። ሀሳቡም የቀየረው የፊደል ስህተት ቢሆን ነበር የእትም ስህተት የፊደል እርማት አይስተካከልም።
@qtrdoh2067
@qtrdoh2067 Күн бұрын
የፍቅር ጀማው እንዴት ናችሁ እኔ ለይቭ ላይ ያለሁ ይመስለኛል 😁😍
@zahareHussen
@zahareHussen Күн бұрын
አላሁ አክበር ማሻ አላህ
@yusuftwahir2768
@yusuftwahir2768 Күн бұрын
Alhaqqu seyentesir
@jemalabdulkadir7766
@jemalabdulkadir7766 Күн бұрын
አላሁ አክረም
@qader6010
@qader6010 Күн бұрын
በሸሀዳ አስደስታናለች ብለሽ ትፖስቻለሽ እዴ ብትሰልም ለራሷ ባትሰልም እራሷ ላይ ነው እንጂ ለማንም አይደለም
@RahmaAyalew
@RahmaAyalew 21 сағат бұрын
Lebchaw telekuwal teregagi
@AlhaqEthio
@AlhaqEthio 21 сағат бұрын
እና አልተደሰትሽም
@RahmaAyalew
@RahmaAyalew 20 сағат бұрын
@@qader6010 ere betam new des yemilew
@sanimahmud4650
@sanimahmud4650 Күн бұрын
Please help me to join you ,i don't how to open tik tok please please somebody
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
ሁሱን ንሰሀ ግባ እያለች ነው ወገናችን
44:44
ቀጥተኛው መንገድ
Рет қаралды 8 М.
የወገኖች ቅጥፈትና ውርደት እንደቀጠለ ነው....
1:22:19
ቀጥተኛው መንገድ
Рет қаралды 1,6 М.
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН