የፀጉር ፎሮፎር እና የሚያሳክከንን ማጥፊያ!!! How to get rid of dandruff and itchy scalp?

  Рет қаралды 378,055

Sosi Habeshawit

Sosi Habeshawit

Күн бұрын

Пікірлер: 853
@freyfreta2099
@freyfreta2099 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሶሲ ፍቅር የሆንሽ ነገር ከትምህርትሽ ይበልጥ ስትናገሪ በጣም ነው ደስ የምትይው
@ermiyasendale750
@ermiyasendale750 3 жыл бұрын
ሰላም በጣም አመሰግናለሁ ያሰቀመጥሺው መፍትሔ በጣም ጥሩ ነው
@ሰአድየእማናፋቂ
@ሰአድየእማናፋቂ 7 жыл бұрын
በጣም ከምንም።በላይ እናመሰግናለን በእውነት ስፈልገው የነበረው መዳኒት ስላመጣሽልኝ
@ElsiGojo
@ElsiGojo 7 жыл бұрын
እሞክረዋለሁ ለምን በሀገሬ ልጆች የሚሰሩ ነገሮች የበለጠ እምነት እንዲኖረኝ አድሮጎኛል በርቺ አመሰግናለሁ!!!
@SosiHabeshawit
@SosiHabeshawit 7 жыл бұрын
elsabet asnake 🙏🏽
@semudari5693
@semudari5693 7 жыл бұрын
ሁሌም እከታተልሻለሁ እርጋታሽና አገላለፅሽ በጣም ደስ ይላል
@seniseni554
@seniseni554 7 жыл бұрын
ሶሲዬ የኔ ማር ቆጂዬዋ ልጅ እጀግ በጣም ነው የማመስግነው በጣም እጂግ በጣም ነው ለውጥ ያየሁበት ገላገልሽኝ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅሽ እህቴ ሌሎች ቨዲዮዎችሽንም እያየኅቸው ነው ጥሩ ምክርና ጥር መልክት ነው የምታስተላልፊው በዚሁ ቀጥይ ለማዲያት ብለሽ የስራሽውን ቨዲዮ አይቼዋለሁ ለውጥ ሳይ ኮመት እስጥሻለሁ ባለሽበት ስላምሽ ይብዛ ሶሲዬ እወድሃለሁ
@zhrazhta6056
@zhrazhta6056 6 жыл бұрын
እኔም እየበላኝ አስቸግሮኝ ነበር ጥሩ መፉትሄ ነው እሞክረዋለሁ
@اااا-ص9م4ط
@اااا-ص9م4ط 5 жыл бұрын
እኔም መረፊያ አሰጠኝ ስየሰክካኝ
@በህወትብዙነገርሆነየሱፍቅ
@በህወትብዙነገርሆነየሱፍቅ 7 жыл бұрын
የኔ ቅመም ውድድድድድድድ እግዚአብሔር ያክብርሽ ስለ ሁሉ ትምህርትሽ ግን ጥያቄ አለኝ ማር የፀጉር ቪታሚን ትምህርትሽ ምን ትያለሽ ጥቅም አለው ወይስ ጉዳት አለው ???፥፤፤
@meyrigulhaylemarym1443
@meyrigulhaylemarym1443 7 жыл бұрын
Tebareki yene konjo yenaye Tegar ko betam dekam new men ladrg nagerj yene konjo
@emebetyenew7523
@emebetyenew7523 7 жыл бұрын
ሰላም ነው ሶሲ ጥሩ ነገር ነው ያሳያሽን ለእኔ በጣም የሚጠቅመኝ ነው አመሰግናለሁ
@ፅዮንፅዮን-ጐ1ፐ
@ፅዮንፅዮን-ጐ1ፐ 7 жыл бұрын
በጣም ቆንጆና ማራኪ ነው አመሰግናለው ሶሲ ቆንጆ
@seenaaseenaa8710
@seenaaseenaa8710 7 жыл бұрын
Eshi enamesginalen konjjoo ❤ gina lesent ken new metkem yaleben
@meselumedhane5026
@meselumedhane5026 7 жыл бұрын
ላይክ አድርጌዋለሁ የጭንቅላት ላይ ወጥን ብቻዬን አሳቅሽኝ እኮ የሃረሯ ቆንጆ ለማንኛውም አመሰግናለሁ ግን አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ፐርም ጸጉሬን እየተቀባሁኝ ነው መተውም አልቻልኩም እስቲ ለፐርም ፀጉር የሚሆን ትሪትመንት ካለ አካፊይኝ ፐርሙን ግን አልተውም ተይ እንዳትይኝ ደግሞ ሰሞኑን ካሮላይት የሚል ሜካፕ ፊቴን ተጠቅሜ ወድጄዋለሁ ምን ትያለሽ ስለሱስ?
@sabrinaa4383
@sabrinaa4383 7 жыл бұрын
Thanks konjo, can you tell me your lipstick shade # and brand pls?love it...
@njatjmail3798
@njatjmail3798 7 жыл бұрын
ሶ ሲ ያገር ልጅ. እናመሰግናለን. ❤💙💜👍💋
@addissimenega1596
@addissimenega1596 5 жыл бұрын
ለ 5 አመት ልጅ ነው መቀባት የየፈለኩት እና መጠኑን እንዴት መለካት ይቻላል አያቃጥላትም
@ipadsams8858
@ipadsams8858 6 жыл бұрын
Wow tebareke nureln enamesegnalen mar 👈👍👍👍👍👍👌👌👌👌sewedesh 👈💋👄💋👄💋👄 gobeze 💚💛❤
@mekdesgetaneh7276
@mekdesgetaneh7276 6 жыл бұрын
I like all your shows Can you tell me what brand hair color is good for abesha hair. Means not to course or not to soft hair.
@ethiyopiyahagere771
@ethiyopiyahagere771 7 жыл бұрын
ሶሲዬ በጣም አመሰግናለሁ ፀጉሬን አሳክኮ ሊገለኝ ነበር እስቲ እሞክራለሁ እጄም ከማከክ ፀጉሬም ከመታክክ ያርፍል ❤️❤️❤️
@ወሬአስጠላኝ
@ወሬአስጠላኝ 7 жыл бұрын
#ሶሲየ #ጨበሬ ፀጉር ሲያምርብሽ ልዩ ነው ያረገሽ ወላሂ ሁሌም እንደዚህ ጨበሬ አርጊው ፀጉርሽን ። ሌላ መልክ ነው የሰጠሽ 😍🙏👍
@menamignot5734
@menamignot5734 7 жыл бұрын
Thank you sosi gen shetaw be kelalu yetefal?
@ወሔነትየገጉወሔነትየ-ኀ9ለ
@ወሔነትየገጉወሔነትየ-ኀ9ለ 7 жыл бұрын
Enamesegnalen ehi enes asabedegn tebarki este emokralew
@ayalejigu3461
@ayalejigu3461 4 жыл бұрын
ጎበዝ ልጅ ነሽ በርቺ እኛም ከስር ከስር እንለቅማለን
@YordiYeAmenEnat
@YordiYeAmenEnat 7 жыл бұрын
ሶሲ ቆንጆ በጣም እናመሰግናለን የቀይ ሽንኩርቱንናየዝንጅብሉን የወይራ ዘይቱን እየተጠቀምኩ ነው ከታጠብኩ በኅላ ምንም ሽታ አላስቸገረኝም ባይሆን ተቀብቼው እያለ በጣም ይሽታል ለማንኛውም ከታጠብኩት በኅላ ምን ልቀባ በምን ትሪት ላድርገው ዛሬ ያንቺን ፀጉር ሳየው ወዛማ ነው ምን እየተቀባው ወዛማ እንዳደርገው ትመክሪኛለሽ
@ferdose
@ferdose 4 жыл бұрын
እሀት በጣም ያሣከኛል እራሤን እሰኬመኝ ድረሥ አሁግን እደጨረቃ ትላልቅሆኖ መነብኝ እትሥኪ አሥረጅን
@ቴዲዉሰጤነዉምርጥሀበሻ
@ቴዲዉሰጤነዉምርጥሀበሻ 3 жыл бұрын
እናመስግናለን ውዴ እስኪ ልሞክር በጣም ፎረፎር ሊገለኝ ነው እያሳከከ
@citybel12
@citybel12 Жыл бұрын
ነጭ ሽንኩርት ግን ፀጉራችንን አይጎዳውም?
@መቐለመቐለና
@መቐለመቐለና 7 жыл бұрын
ሶሲየ ቆንጆ ስወድሽ የኔማ የተለየ ነው በጣም ነው ሚያሳክከኝ እስቲ ልሞክር
@hikmaademethio1075
@hikmaademethio1075 7 жыл бұрын
ሶሲ ፕሊስ። ፀጉሬ በጣም ይረግፍል ይደቃል ይቦላል .በቃ ሳመጥረው እመሬት የጤፍ እብቅ መስሎ ነው ቁጭ የሚለው .በዛ ላይ እሾህ ነው ፀጉሬ ድርቅ ያለ ..ሶሲየ ፕሊስ ለዚህም video ሰርተሽ ይዘሽልን ነይ
@Meskerem_orthodox
@Meskerem_orthodox 7 ай бұрын
በኑፁ ቆዳ ላይ ነው የምንቀባው ወዮስ ሲቆሽሽ?
@fikretmoges4407
@fikretmoges4407 7 жыл бұрын
እመስግናለሁ ለዚህ ምክርና ትምህርት
@akiyeeyesus6971
@akiyeeyesus6971 7 жыл бұрын
sosi dear thanks bur can u make something which can make hair to growt
@SosiHabeshawit
@SosiHabeshawit 7 жыл бұрын
Aki Ye Eyesus kzbin.info/www/bejne/rH6nmnmOjJ6Mrtk
@akiyeeyesus6971
@akiyeeyesus6971 7 жыл бұрын
+Sosi Habeshawit thanks i did tried this homemade oil but no change konjoye
@alemneshatlaw3250
@alemneshatlaw3250 7 жыл бұрын
Betam arif new amesegnalew konjo betam sesekay neber beforofor ena wetetu temechtognal berchiiii.
@hussienrjfh9447
@hussienrjfh9447 7 жыл бұрын
ሶሲ በጣም እናመሰግናለን ግን በናታችሁ የባርሌ መዳኒት ንገሩኝ አለቅ ብሎኝ ነው
@Marthahealthyliving
@Marthahealthyliving Жыл бұрын
ሶፍዬ ቆንጆ የት ጠፋሽብን??? ናፍቀሽናል
@merryabraha581
@merryabraha581 7 жыл бұрын
Sitsiki ehte tmesilignalesh thanks fkir nesh demo
@lucyethiopia8604
@lucyethiopia8604 7 жыл бұрын
ሰላም እህቴ ለምትለቂያቸው አስተማሪና ጠቃሚ ቪዲዬዎች በጣም ላመሰግንሽ እወዳለሁ ልጠይቅሽ የፈለኩ ከዚህ በፊት የቀይሽንኩርት ጭማቂ ለፀጉሪ ለ3ወር ያህል እጠቀም ነበር ጥሩ ለውጥም አግኝቻለሁ ከዛበኋላ ግን መጠቀም ካቆምኩ 4 ወር አካባቢ ሆኖኛል ግን የሽንኩርቱ ሽታ እስካሁን አለ በተለይ ፓይስትራ ስሰራውና በጣም ሲያልበኝ ሽታው ይጎላ እካክሽ መፍትሔውን ንገሪኝ አመሰግናለሁ
@adenaabera128
@adenaabera128 3 жыл бұрын
በጣም ተቸግራለሁ ብታይ አናቴ ላይ ፈረፈር ወቶብኝ በጣም ነው ሚያሰክከኝ መብቴ ምትይው ነገር ንገሪኝ እባክሽ🙄
@fatimaaa7563
@fatimaaa7563 7 жыл бұрын
ደስ ስትይ እርጋታሽ እናመስግናለን ወጥ መስራት አልሽ ክክክ እንደው ዝምም መው ዘንድሮ ጠጉር እና ፊታችን የአትክልት እርሻ ሆነ እኮ
@SosiHabeshawit
@SosiHabeshawit 7 жыл бұрын
fatima aa 🤣🤣🤣
@ilovejasonderulo6361
@ilovejasonderulo6361 7 жыл бұрын
fatima aa Hahahahah
@fatumaali9223
@fatumaali9223 7 жыл бұрын
fatima aa kkkkkkk
@bekelesh2833
@bekelesh2833 7 жыл бұрын
kkkkkklkkkkk(
@SaraSara-iu8or
@SaraSara-iu8or 7 жыл бұрын
ክክክክክክክክ ቀላል
@henasarah9582
@henasarah9582 6 жыл бұрын
Are Selamessss yebezaleg yena konjoooo asarefsag Enat betaaaaammmmm new yemamesgenwwwww ♥♥♥♥♥♥♥♥
@memo-br6kt
@memo-br6kt 7 жыл бұрын
Sosiy yene konjo ጥቁር አዝሙድ ቀረፋ ዘይት ዘይቱን አንቻ ባስተማርሽን መሠረት ተጠቀምኩ አብሽ ግን አልነበረኝም ይህንን ተጠቅም አክኬ ልሞት ነው ምን ላድርግ በ3 ቀንም ብታጠበው ያው ነው
@zabibahussain911
@zabibahussain911 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሶሲ የኔ ጥያቄ ነበር በርቺ
@selamkassaye4502
@selamkassaye4502 7 жыл бұрын
Sosiye betam kelal new lemetekem kelale new thank you so much God bless your 👸
@ማህሌትማህሌት-ቸ2ፐ
@ማህሌትማህሌት-ቸ2ፐ 6 жыл бұрын
እናመሰግኗለን ሶሲ እኔ ፎርፎር እያሰቃየኝ ነው። እስቲ ይህንን ዘዴ እሞክራለሁ።
@imfkr2232
@imfkr2232 7 жыл бұрын
Yene konjo tnxs emokrewalew Gn and tyake lteukish mar ኦኔ ያለሁት ሳዉዲ ነዉ እና በባለፈዉ Videosh ላይ tea tree oil asayiteshn neber tea treewan bzu pharmaci hije alagegnehum Ena ke yet magignet echlalehugn? ??
@yezenatadele1751
@yezenatadele1751 7 жыл бұрын
Sosi konjo thank you, ebakesh rejem tsegu rasachen endet mekuret endemenchel betasayen
@SosiHabeshawit
@SosiHabeshawit 7 жыл бұрын
Yezena Tadele eshi
@dineshadinesh2434
@dineshadinesh2434 7 жыл бұрын
eg yestshe sosya betame techigra nber wetatu arif endemehone tesfa alghne
@የፀሎቴምላሽ
@የፀሎቴምላሽ 5 жыл бұрын
እኔ ምሰታበት ቤት ፈሪሽ ጅጅብልና ነጭ ሽኩርት ገዝተው አካቁም አይገርምሽም ያምራል አሰራረሽ ግን ሽኩርት በጄ አልጥም ስትይ ገርምሽኝ እህቴ ምን አይነት ጉድ ነው ጥፈረ ማሳደግ ብርቅ ነው
@tabiamadinah4921
@tabiamadinah4921 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ቆንዶ ለሚበጣጠስ /ለሚረግፍ ፀጉር ምንድን ነው መፍትሄው
@sfpsfp1522
@sfpsfp1522 7 жыл бұрын
በጣም እናመሰግን አለን ማር እኔም ሞክሪው ነበር ለውጥ አግኝቼበት አለሁ ግን ስት ቀን እንጠቀመው ቆንጆ
@geremewmuluken523
@geremewmuluken523 7 жыл бұрын
Thanks very much madam,but can i use it for male????????????????
@ወለተተክለሃይማኖት
@ወለተተክለሃይማኖት 7 жыл бұрын
አይንሽ ውስጥ ምንድን ነው የሚታየኝ ነጭ ነግር
@tomget1259
@tomget1259 7 жыл бұрын
Hey dear nice to seee u again betam thanku eger yebarekesh
@Erifutuer
@Erifutuer 7 жыл бұрын
Thanks a lot my dear sister i am very appreciate be continue your job.
@SosiHabeshawit
@SosiHabeshawit 7 жыл бұрын
tes tekle 🙏🏽
@amezmurasso3952
@amezmurasso3952 7 жыл бұрын
Konjiyeeeee enamesegnalen tsegurshi wowwww amrobetal
@mesty2124
@mesty2124 3 жыл бұрын
I tried it Arif new betam
@najatnuru7141
@najatnuru7141 7 жыл бұрын
ሶሲ በጣም ቴኪው ግን ጭቅላቴ ላይ ድስት መጣድ ነው የቀረኝ የኔ ስኮርና ዘይት ሀሀሀ ስኮርና ዘይት ስለተወደደ ና ሰረለጠፍ ነው ማር ከምል ይሻላል ብየ ነው ቴኪው
@calimesfin2593
@calimesfin2593 7 жыл бұрын
Ufoye sosiye men largesh. I live in minnesota ena you know how crazy cold and dry it is. I always had a hard time with itchy and dru scalp. I have tried a lot of things and Its frustrating. This one is different. I will definetly try it. Thank you dear
@SosiHabeshawit
@SosiHabeshawit 7 жыл бұрын
Kalkidan Mesfin I hope it helps you🙏🏽
@abebaayelign2436
@abebaayelign2436 7 жыл бұрын
እንሞክራለን ለማንኛው አመሥግነናል ቆጆ
@በፍቅሩገዳዬ
@በፍቅሩገዳዬ 7 жыл бұрын
Oh thanks konjo betam leysabedgn derso naber eysakekegn
@lensasule6574
@lensasule6574 7 жыл бұрын
Dope as always can u do what I ate in a day and night time routein pls sosi konjo
@SosiHabeshawit
@SosiHabeshawit 7 жыл бұрын
Lensa Sule sounds good!!! I will work on that!!!
@ሙሌቆንጆ
@ሙሌቆንጆ 7 жыл бұрын
betam enameseginalen techegire neber inkuwan benebse deresh
@zahraac7555
@zahraac7555 7 жыл бұрын
የሰውነት. ማሳከክ መፍትሄ ንገሪን ማር
@ተወከልቱአላህያልፉልእደዋ
@ተወከልቱአላህያልፉልእደዋ 7 жыл бұрын
እናመሠግናለን ሁሉም ደም እናት ሀገሬ ይገኛል
@rahelyoseph6461
@rahelyoseph6461 7 жыл бұрын
Sosi eje betam yederkal, eyetekorebgh techegerku bet west betam eseralhu glove andande etekemalhu gen selemaymechegh beje mesrat yekelghegal men lekebaw yemekebaw cream altekemeghem please mekershen legeshgh. Thank u
@ሀዊየኢስላምልጅ
@ሀዊየኢስላምልጅ 7 жыл бұрын
ማሚዬ በናትሽ ጸጉር ሚያስረዝም ነገር ንገሪኝ ፕሊስ
@mekdesteshome4548
@mekdesteshome4548 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቆንጆ!! እኔ እንድ ጥያቄ ነበረኝ እሬት ብለሽ ባለፈው ስታዘጋጂ የነበረውን ነገር በጣም ብዙ ሱፐር ማርኬቶች ውስጥ ፋልጌ አጣሁ እና በሱ ምትክ አሎቬራ የፀጉር ዘይቱን ገዝቼ ብጠቀም ምን ችግር ይኖረዋል በብዛት ኦርጋኒክ ነገሮችን ስለምጠቀም ብዬ ነው???
@muluworkmesfin2763
@muluworkmesfin2763 6 жыл бұрын
ሶሲ እንዲት ከርመሻል የምትሰጭው ትምህርት በጣም ጥሩ ነው ስለዚህ እኔ የምጠይቀው ከዋክስ ከየተለያዩ ሪሙቨሮች ውጭ ሌላ እንዳለ ፣ በተጨማሪም የፀጉር ቅባት እንዴት በቤት እንደምናዘጋጅ ብታሣይኝ እንወድሻለን ሙሉወርቅ ባ/ዳር
@semharyihdego5268
@semharyihdego5268 7 жыл бұрын
Thank you sosi konjo mnaynet kibat new mtitekemiw
@romangirema5355
@romangirema5355 7 жыл бұрын
hi konjo selam pls andi negr lasechgeresh edemaya hayawochu mechresha akabab new negr gin gebar lay ena ayen ser bmeseke seat eyetechmadede asechgrgn ena bemen masekom echlalew
@አልሀምድሊላህሙስሊምላረገ
@አልሀምድሊላህሙስሊምላረገ 7 жыл бұрын
እናመስግናለን እድሜና ጤናይስጥልን
@emuyiee
@emuyiee 7 жыл бұрын
Amesegenalew konjo tebareki😘
@sositena5207
@sositena5207 7 жыл бұрын
selamesh yebeza betam techegere neber
@melimell9199
@melimell9199 7 жыл бұрын
You are such a cutie plus I love that you use natural ingredients! Keep the good work up sosi!! Did you ever tried the ACV(apple cider vinegar) rinse I heard it is good for dandruff and itch scalp😊😉
@SosiHabeshawit
@SosiHabeshawit 7 жыл бұрын
Africa African mimi thank you hun! I will try!!
@saliemsolomon2241
@saliemsolomon2241 6 жыл бұрын
Africa African mimi, yes you are right that works too. I tried N worked for me.
@dessekonjo794
@dessekonjo794 7 жыл бұрын
እኔ እኮን የለብኝም ግን አችን ስለምወድሽ አያለሁ የኔ ቆንጆ
@maregeawol1878
@maregeawol1878 7 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እኔም ተቸግሬ ነበር እሞክርዋለሁ
@bzuwerqabebeloveethiopia7928
@bzuwerqabebeloveethiopia7928 7 жыл бұрын
enamesegnal sosiye
@MMm-fd4vu
@MMm-fd4vu 7 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ አር እኔ አለብኝ ፎርፎር እና ፀጉሬ በጣም ከፊት ይበጣጠሳል ብዛት አለው ግን እረጅም አይደለም መላ በይኝ
@finanrussom5993
@finanrussom5993 7 жыл бұрын
Sosye ene and gize lomi ena ginger mix arge tkbahut tsogre gin hulum mziz ale lemen nw ngirgn benatsh?
@ethiopianfood9423
@ethiopianfood9423 2 жыл бұрын
Forofor betam eyaschegergn nw gin mokerewalew esti Ye tsegur chika kibat ina fesash share argign pls chafu tsagure yiyayazal mn larg?
@KuwaitKuwait-zt7qs
@KuwaitKuwait-zt7qs 7 жыл бұрын
Tank you swetty emokrwalhu eski belto cheresgn eko
@helenhaile6201
@helenhaile6201 7 жыл бұрын
ቆንጆ በጣም thanks የኔ ጸጎር ሳበጥረው በጣም ይረግፋል( ይበጣጠሳል) ከመሄዱ ብዛት ጸጎሬን አለቀ ምን ማረግ ኣለብኝ ትንሽ ኣማርኛ ለመግለጽ ይከብደኛል ትግርኛ ተናጋሬ ነኝ ግን መስማት ጎበዝ ነኝ
@hikmaademethio1075
@hikmaademethio1075 7 жыл бұрын
Helen Haile ይሄ የኔም ጥያቄ ነው ይመለስልን .ፕሊስ አጠር መጠን ያለች ቅመም ይዘሽ ዱቅ በይልን።
@By-tx8gu
@By-tx8gu 7 жыл бұрын
አረ ወነው መስመትነው kkkk
@sebleseble8775
@sebleseble8775 7 жыл бұрын
Helen Haile gobez neshe yna konjo
@meseret6582
@meseret6582 7 жыл бұрын
Helen Haile , wow ግን ጥሩ አድርገሽ ነው የፃፍሽዉ . እኔ ደግሞ ትግርኛ ቀስ ብለው ካወሩ እሠማለሁ ዜና ሢያነቡ ግን ሌላ ቁዋንቁዋ ነው ሚመስለኝ ,
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑርኮመ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑርኮመ 7 жыл бұрын
Helen Haile 😍
@kalekidanwoldesenbet8199
@kalekidanwoldesenbet8199 10 ай бұрын
Thank you for sharing ❤❤❤
@Hayuuti_cutie
@Hayuuti_cutie 7 жыл бұрын
Sosiyeeee yne konjo thanks 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@edenmichael5393
@edenmichael5393 7 жыл бұрын
Hi sosi basent basent geza naw maderag yalbn lelaw damo tateban naw menkabw ways sanetateb???
@luwamberhe9098
@luwamberhe9098 7 жыл бұрын
Finnaly, i have been waiting for it, thanks konjo.
@muluyihdego239
@muluyihdego239 6 жыл бұрын
Amesegenalehu konjo Gen shetaws endate enasewegedewalen?
@TsegaTK
@TsegaTK 4 жыл бұрын
/ሰላም ሰላም ሶሲየ… እኔ አገር ቤት ሁኜ ነው የምከታተልሽ፡፡ ሁሉም የምታካፍይን ነገር በጣም አሪፍ ነው፡፡
@edenyigzaw2573
@edenyigzaw2573 7 жыл бұрын
How many times a week do we need to do this?
@ወሎየነኚየኮቻልጂወሎኮምቦ
@ወሎየነኚየኮቻልጂወሎኮምቦ 7 жыл бұрын
ክክክክክክ ሺሮና በርበሬ ብጨምሪበት እና ምርጥ ታጋሚኖ ቢሆን ይሻልነበር እኔደግሞ ሲያረጉ አየሁብየ አንዲግዜ ፈጪቸ ዉሀዉን ሳይሆን ዲፍዲፉን ነበር የተቀባሁት ይገርምሻል አንዲ አመት ሊሆነዉ ነዉ ጠረኑ እስካሁን አልጠፋም
@hawuletmuhammed1771
@hawuletmuhammed1771 7 жыл бұрын
እህት እናማሠግናለን አንድ ጥያቄ ለጭርት ማድሀኒት ጠቁሚኝ እህት
@እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ኘ7ዀ
@እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ኘ7ዀ 7 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን ቆንጆ
@ማርታከሸገር
@ማርታከሸገር 7 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስታምሪ እናመሰግናለን በርቺልን
@ekrammashallah4711
@ekrammashallah4711 7 жыл бұрын
Thanks Marr betam betam enamesaginalen
@yethiopiasiltanyedulakibib4507
@yethiopiasiltanyedulakibib4507 7 жыл бұрын
ehit zinjibl lomena nechshnkurtin tetekime betam lewt agichalew thanks tiyakea tsegure menita alew bilom chafu sew endekuaterew betam tibk bilo ykuateribgnal ahunilay gimash begimash tseguren korichewalew enam bedigame menitaw weym mekotaterew enidaykeset min ladirg pleass ???????
@selamsorsa3460
@selamsorsa3460 7 жыл бұрын
Yene konjo setebksh metash miss u betam wedidddd...tnq inate!
@SosiHabeshawit
@SosiHabeshawit 7 жыл бұрын
🙏🏽🙏🏽🙏🏽😘
@temsgenfetari1279
@temsgenfetari1279 7 жыл бұрын
sosye konjo enamsgnalen
@mekdesabebe904
@mekdesabebe904 7 жыл бұрын
Vazlin lemibetates tegur teru new weys aydelem
@hadiasayd6589
@hadiasayd6589 6 жыл бұрын
Selam Sorsa
@redwanali7442
@redwanali7442 6 жыл бұрын
min abash emis fit
@TigistBerhana
@TigistBerhana 8 ай бұрын
እናመሰግናለን❤❤
@babou74renaux12
@babou74renaux12 7 жыл бұрын
Bekidimia betam ameseginalehu gine le sinte gizea yahile new yeminitekemew kechalishe bitinegirigne ebakishe
@SosiHabeshawit
@SosiHabeshawit 7 жыл бұрын
BABOU74 Renaux እስከሚለቅልሽ ድረስ!!! በሳምንት 2 ወይም ከዚያ በላህ!!!
@diredawa5421
@diredawa5421 7 жыл бұрын
Enamasagnalen sosi harif timhirt naw barchilin 🙏🏽
@tigistshifera5054
@tigistshifera5054 Жыл бұрын
tsegurachinn Besint qen nw metatb minchilew
@amuyedegelmaryamelijeamu994
@amuyedegelmaryamelijeamu994 7 жыл бұрын
Hi koinjoo enedet nashi Thanks Ena melishe ya anchi xagure new
@By-tx8gu
@By-tx8gu 7 жыл бұрын
እህት እነመሰግነልን ግን እስከሁን የልሞከሩኩ ዝጅብል ብቸነው እስት ልሞክር ሎሚ እየተቀብው ነው
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
ለሳሳ ፀጉር ፍቱን መድሃኒት!
10:17
Eyoha Media
Рет қаралды 85 М.
Как остановить выпадение волос и вновь отрастить волосы?🤔
9:43
Dr. Berg - официальный русскоязычный канал
Рет қаралды 1,4 МЛН
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1 МЛН
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН