የሸክላ ጥብስ /ye shekla tibs | Ethiopian food

  Рет қаралды 26,072

mesi maed

mesi maed

Күн бұрын

Пікірлер: 157
@3MeeryChannel3487
@3MeeryChannel3487 10 ай бұрын
እንኳን ስላም ምጣሽ በጣም ደስ ሚል ነው ባለምያ ነሽ እጅሽ ይባርክ በጣም ጣፋጭ ምግብ ነው ስላምሽ ይብዛልኝ እህቴ ስላም ለአግረችን ይሁን ፍቅሩን ይስጠን አሜን በሌላ ቢደይው እስንግናኝ መልካም ቀይታ ነበረን
@fafisiedtube5591
@fafisiedtube5591 10 ай бұрын
ሰላም ደሰላም እመሲየ እንኳን በሰላም መጣሽ ማሻአላህ በጣም የሚያምር አዘገጃጀት ነው ያስጎመጃል
@Radiahmed
@Radiahmed 10 ай бұрын
ዋው ዋው የኔ ባለ ሞያ ጎበዝ ባለ ሞያ ነሸ በርቺሌንን ኣንቺዐብዙ ነገር እጠብቃለን❤❤ በፈዚሁ ሞዬሸ ቀጥይበት
@mekdiesalemayehu1219
@mekdiesalemayehu1219 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን አብሮ አደረሰን ዋውውውው በጣም ደስ የሚል ሸክላ ጥብስ ነው በርቺ የኔ ቦለሞያ❤️❤️🥰🥰
@ritatube19
@ritatube19 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም አሪፍና ቆንጆ አሰራር ነው ያሳየሽን በጣም ባለሞያ ነሽ እጅሽ ይባረክ ስላሳየሽን እናመሰግናለን በርችልኝ ውድ እግዚአብሔር በያለንበት ሰላም ፍቅር አንድነት ይስጠን ለሀገራችን ሰላሙን ያውርድልን
@AdcGfd
@AdcGfd 5 ай бұрын
ማሻአሏህ ለየት ያለ አሠራር ነው በርች እህታች❤👍
@saadi659
@saadi659 10 ай бұрын
ሰላምና ጤና ለዚህ ቤት ይሁን መልካም የስራ ጊዜ ይሁንልሽ እውነት የአጠባበስ በጣም ያምራል በጣም ያስቀናል እና በጣም ጥሩ በጣም አሪፍ ይሆናል
@eldanakitchentube2369
@eldanakitchentube2369 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ብዝት ይበልልኝ የኔ ውድ እንካን በሰላም መጣሽ በጣም ደሰ የሚል አሰራር ነው እጅሸ ይትባረክ ዋውውው እጅሽ ይባረክ በርቺ ቀጥይበት ተባረኪልኝ❤
@zskitchenethio7784
@zskitchenethio7784 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ምርጥ የጥብስ አሰራር ነው ያስጎመጃል ሙያሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ባለሙያ 🥰🥰🥰
@susu-bm3oc
@susu-bm3oc 10 ай бұрын
እህታችን እካን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ማሻአላህ ብልአፊያ ሀሪፍ ምግብ አሰራር ነው በርች ያለሽን እውቀት ስላሳየሽን እናመሰግናል ያወቁትን ማሳወቅ ቅንነት ነው
@lffiituuoromotube6555
@lffiituuoromotube6555 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ምርጥና ደስ የሚል ነገር ነው ያሳየውን እናመሰግናለን ሠላምሽይብዛ ባለሽበት ቦታ እኔ ባለሙያ ባይችሉም በሌላ ቪድዮ እንጠብቅሻለን❤️❤❤
@kalikidankalikidantube
@kalikidankalikidantube 10 ай бұрын
ዋዉዉ በጣም ቆጆ ጥብስ ነዉ በጣም ቆጆ እጂሺ ይባረክ ባለሞያ ነሺ እናመሠግናለን በርቺ
@Agartukoke
@Agartukoke 10 ай бұрын
Nagenyii Ararii jalalii waaqayyoo hundumaaf haa baayeetu welcome jabduu nama wow wow wow so best food it's my favorite thank you for sharing amazing ❤
@Minitewabeፍቅር
@Minitewabeፍቅር 10 ай бұрын
ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ ውዴ እና ቆንጆ የሆነ ምግብ ነው ያዘጋጀሹ በጣም ቆንጆ ነው በነገራችሁ አሪፍ ምግቦችንና አዘጋጃቸው ለራሳቸው እጅግ በጣም አሪፍ ነው ❤❤❤
@Nuhamen12
@Nuhamen12 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህታችን ዋውውው ሲታይ እንዴት ያምራል ምራቄን ዋጥሁኝ እኮ 😂ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ ያውቅሽውን ሸር ስላደርግሽልን እናመሰግናለን በርችልን ሰላም ለሀገራችን ፍቅር አንድነትን ለህዝባችን እግዚአብሔር አምላክ ያድለን
@alialemi3587
@alialemi3587 10 ай бұрын
የሚገርም ነው የኔ ቆንጅ እጅሽ ይባረክ ያጎመጃል እውነት የምግብ ቤቱ ነው የምመስለሁ እንደዝህ እቤት ሰርተን ሳንተራጠር መብላት ነው 👌👌❤️
@tsehayfikertube
@tsehayfikertube 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋው አሪፍ የሸክላ ጥብስ ነው እጂሽ ይባረክ ባለሞያ ፈጣሪ ለአገራችን ሰላምን ፍቅርን አድነት ያምጣልን
@genitube.g9425
@genitube.g9425 10 ай бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ እህታችን እንካን ደህና መጣሽ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሪፍ አሰራር ነዉ እናመሰግናለን ።እጂሽ ይባረክ ከአንቺ ብዙ ስራዎችን እንጠብቃለን👏👏👏
@Rihanatube
@Rihanatube 10 ай бұрын
ማሻ አላህ ብያለው ያምራል ዋው በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባርክህ የኔ ባሌ ሞያ ነሽ የኔ መልካም በርችልኝ አላህ ሀገራችን ስላም ያርግልን
@alemyetube-
@alemyetube- 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆንጆ ቆይታ ነበሩ በጣም ምርጥ አሪፍ የሚጣፍጥ የምግብ አሰራር ነው እናመሰግናለን ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን
@ethio140
@ethio140 10 ай бұрын
እናኳን ሰላም መጣሽ እህታችን ዋውውውውው በጣም ቆንጆ የምያምር የሸክላ ጥብስ አሰራር ነው ያሳየሽ እጆችሽ ይባረክ በርቺ አርፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን በርቺ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@hani8649
@hani8649 10 ай бұрын
ሠላም ላንቺ ይሁን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ በድጋሜ ስላይሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል አሪፍ የሸክላ ጥብስ ነው የሰራሽው እህታችን እጅሽ ይባረክ በጣም ጎበዝ ነሽ ሠላም እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን አሪፍ ቆይታ ነበር
@FafiTUBE-y7u
@FafiTUBE-y7u 10 ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እኳን ሰላም ደህና መጣሽ ማሻአላህ ምርጥ የሆነ የምግብ አሰራርነው ያሳየሽን በርች ሙያሽን ሰላካፈልሽን እና መሰግናለን
@ውላጋሀራዩቱብ
@ውላጋሀራዩቱብ 10 ай бұрын
አህለን ወሳህለነሰ ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውው ማሻ አላህ ምርጥ አሰራር ሀሪፍ ቆይታ ነበር ሰላምሽ ይብዛልኝ እጅ ይባረክ
@Dagu-bi9ds
@Dagu-bi9ds 10 ай бұрын
ዋውውውው በጣም አሪፍ አሰራረሰ ነው ያጋራሽን ያወቁትን ሜሳወቅመልካምነት ነው ለምታረጋጊሌን መልካምና ጠቃማ ነገርች በሙሉ እናመሰጌናለን በቀጣይ በሌላ ،ቨደወ ኤጠብቅሻለን
@tube-yi6vt
@tube-yi6vt 10 ай бұрын
ሰለም ሰለም የኔ ውድ እንኳን በደና በፍቅር በጤና መጣሽ የኔ በለሙያ ዋውውውውውውውውው በጣም ቆንጆ ደስ የሚል ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን በቀጣይ በሌላ በአዳዲስ ቪድዮ እንጠብቃለን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤
@-tgtube3273
@-tgtube3273 10 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣሽልን የኔ ባለሞያ ዋዉዉዉ የሆነ የሸክላ ጥብስ አሰራር ነው ያሳየሽን እጂሽ ይባረክ በርችልን ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው ለነበረን ቆይታ ምስጋናችን ከልብ ነው እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@Naturalclassical
@Naturalclassical 10 ай бұрын
እዉነት ነዉ የለመዱት ነገር ካለገኝን በጣም ነዉ የሚከብደን ግን ደሞ ሁሉም ነገር መቻል አለብን ነዉ የምለዉ ዉበቱ ይለያል ግን መችም ዱባይ መሆን አለበት የኔ መልካም ቀጥይበት አደኛ ነዉ
@zahara5564
@zahara5564 10 ай бұрын
እህታችንንን ስላም ስላም እንካን ደህና መጣሽ ዋውውውውው ነዉ በጣም በልሞያ ነሽ በጣም ቆንጆ የሽክላ ጥብስ አሰራራ ነው ያካፊልሽን እናመሰግናለን በቀጣይ በአዳድስ ቭዶዮወቹ እንጠብቃለን በሪችልኝ እህታችንን ስላም ፍቅርና ለሀገራችን ኢትዮጵያ ለህዝቦቻችን ውድና የተከበራችሁ ያሀገሬ ልጆች እንዴት ናቹህ በያላችሁበት ያአላህ ስላምታ አይለያቹ አይለያየን
@አይናለምባያብልዩቱብቻናል
@አይናለምባያብልዩቱብቻናል 10 ай бұрын
ዋውውውው እንደት አድርገሽ ነው በናትሽ ያዘጋጀሽው እረ ሴት ባለሙያ ሁኖል ግብዞች የኔ ድንቡሽቡሽ ጠንካራ ሴት ነሽ እጅሽ ይባረክ የ
@Azeb1
@Azeb1 10 ай бұрын
ejish yebarek yeney balemoya des ymil aserar new selasayshin kelwb enamsegenalwn berichi
@emamu21
@emamu21 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽ ዋዉዉዉዉዉዉዉ እጅሽን አይቆርጥመው ጎበዝ ባለሞያ ነሽ ቀጥይበት ከአንች ብዙ ነገር እንማራለን አገራችንን ሰላም ይጥልን አሜን
@rahima439
@rahima439 10 ай бұрын
ሰላም ሰላም ህህታችን እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውውውውውውውውውውበጣም ምርጥ ጥብስነው እጅሽ ይባረክ እህቲች ቆንጆ አሰራር ነው ያሰይሽን እናመሰግናለን በርቺ በቀጣይ በዶ እጠብቃል
@Harmefamily22
@Harmefamily22 10 ай бұрын
Maashaallahaa Maashaallahaa maashaallahaa Maashaallahaa maashaallahaa Maashaallahaa maashaallahaa nyaata bareeda jabaadhu
@kabeerayoutube
@kabeerayoutube 10 ай бұрын
ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ ውዴ ዋው በጣም አሪፍ እና ቆንጆ ምግብ ያዘጋጀው በጣም ደስ ይላል ጊዜዎችን ስናዘጋጃቸው በጣም አሪፍ ነው ብዬ ነው
@ሀሊማየወግድዋዩቱይብ
@ሀሊማየወግድዋዩቱይብ 10 ай бұрын
ሰላም ሰላም እህት እንኳንደህና መጣሻ ሀራፍ አሰራር ነው በርች ያወቁትንን ማሳወቅ መልካምናትነው አላህ ሀገራችንንን ሰሊም ያደረግልንንን በሰደት ያላችሁ እህቶች በሰላም ለሀገራችንንንያበቃንንንንን
@kemir264
@kemir264 10 ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ማሻ አላህ ምርጥ የሆነ ምርጥ የሆነ የምግብ አሰራር ነው በርች ወደፊት አዳድስ አሰራሮችን እንጠብቃለን ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን የሀገር ሰላም ነው የናፈቀን
@gaadisajaalalaa1117
@gaadisajaalalaa1117 10 ай бұрын
Nagaa waqayyoo bakka jiraatu kallatti sif bayyatuu wow bayyee nwma tola yadaa baredaa jabbafamu qabdhu gorsa baredaa qabate dhufte jabbadhu bayyee nama tola jabbadhu bareduu koo mataa duree nama barsumsa qabate dhufte qalii nama bareduu koo ani dhufa 🥰❤❤
@aligeytube786
@aligeytube786 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እህታችን እንኳን በሰላም መጣሸ የኔ መልካም ደሰ የሚል የምግብ ነው እጅሸን ይባረክ ይሁን እናመሰገን ከልብ በርች ጠንካረ❤❤🙏ዋውውውውው👌❤🙏በጣም ደሰ ይላል እናመሰግናለን እህታችን
@sabolatubesabolatube
@sabolatubesabolatube 10 ай бұрын
ስለም ስለም ስለም ስለም ስለም ስለም ሽይብዝልኝ ውድእህት እንካና ዳህና መጣሽ እህት ብርች አርፍ ቆይታ ነብርን እህት ዋዉዉዉዉ ማሻ አላህ ብርችልን
@ኒናስ.ኑኑሻ
@ኒናስ.ኑኑሻ 10 ай бұрын
በጣምየሜያምርየሸክላጥብስነውያሳየሽን በጦሙባይሆንወጥቸላዝነበረን እርግጠኛነኝ እዳችአይሆንም የኔባለሙያ የሰሩት እጆችሽይባረኩልኝ
@emuferahtube
@emuferahtube 10 ай бұрын
ሠላም ሠላም እህቴ ሠላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ እንኮን ደህና መጣሽ ውድ በጣም አረፍ ቆይታ ነበረ አንድነትን ያምጣለን
@rahmatube5596
@rahmatube5596 10 ай бұрын
ሰላም ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውው አስጎመጀሽን ደስ ሲል ይምር ምርጥ ነው በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነትን መተሳሰብን ፍጣሪ ይስጠን በርቺ❤
@qorontosmedia
@qorontosmedia 10 ай бұрын
ሠላም እህታችን በጣም ጥሩ የጥብስ አሰራር ነው። በርቺ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@TadeluTube27
@TadeluTube27 10 ай бұрын
Bagaa nagani dhufte Nagenyiif jaalali waqayyo sifi haa bayyatu wow wow nyaata Ajjayiba hojete jabadu nama ittii fufi jabadhu Galatomi waqayyo biyya naga yaa godhu ittii fufi 🎉🎉
@dammeetube1
@dammeetube1 10 ай бұрын
Ashama harkaa funee baga nagaan dhuftee baredukoo woow woow ogeeti nama jabadhuu itti fufii hojedhuu waaqayyoo biyyaa keenyaaf nagaa jalaala tokkummaa haa latuu ameeen
@ematube8524
@ematube8524 10 ай бұрын
አሰላም አሊኩም ውዴ የአገሬ ልጅች በያላችሁበት ሰላምን ፍቅርን አንድነትን ያምጣልንን ያርብ መተሳሰብን ያምጣልን እህቴ አሬፍ ቁይታ ነበር በርች ደስ የሚል አሰራር ነው ውዴ
@mamanew7281
@mamanew7281 10 ай бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ ዋው በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርች ቀጣይ በሌላ ቪዶ እጠብቃለን ያወቁትን ማሳወቅ በጎነት ነው በርች
@melat4442
@melat4442 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ቆንጆ ጥብስ ነው አንደኘ ሰጥቼሻለሁ ከነ እርጋታሽ 👍
@yordiitube7760
@yordiitube7760 10 ай бұрын
Naga waqayyo kan yaa ta uu jira jirta jirtuu baga nagadh dhuftee obbollrtikoo jabadhuu nyaata gaaridhaaa 😍😍😍😍
@hawawussen
@hawawussen 10 ай бұрын
አህለንእሄቴ ዋዉዉዉምርጥ አሰራነዉ እጅሺይባረክ ጎበዝ የኔጀግና❤❤አሰለማኪም ወራህመቱላህ ወበረካቱህ ውድየተከበራችሁ የአገራልጅች በያላችሁበት አላህይጠብቅችሁ ውድቸ አላህ አገራችን ሰላምያርግልያረቢ ሁላችንም በአዱ አንረሳውድ ፍትህ ለአማራህዝብ❤❤❤❤❤❤
@ዜድዜድ-የ9ሸ
@ዜድዜድ-የ9ሸ 3 жыл бұрын
ዋውው ምርጥ ነው እጅሽ ይባረክ
@yousiftamrat
@yousiftamrat 10 ай бұрын
ejish yebarek des yemil.aserar new enamsegenalen melekam sera berichi
@astutubeyearsi3548
@astutubeyearsi3548 10 ай бұрын
Naganaa waqayyoo sifaa yaa bayytuu wanaa ofii koo jabdhuu dhugaa bayyee namatii tolaa qalii koo dhugaa waqayyoo selma siraa mamayyee desii yilalal ❤❤❤❤❤
@ሳራማልከ
@ሳራማልከ 10 ай бұрын
wowowowo qaliinkoo jabadhuu dhugaa waqayyoo namtii tolaa jabbeessii wanaa ofii koo barchilenaa mamayee malkmaa siraa wide barchilenaa❤❤❤❤
@yeshigetu6769
@yeshigetu6769 10 ай бұрын
Selm lachi yehun yene ehite enkuan baselm matshi selyihush Des bilognal balshibet selmishe Bizet bizezet yabalilish wooow balmoy nashi aseratashi erasu endet endamimire yaserute ejochesh yabarku barchi bakitye baselm yaganagni hagarchinin Ethiopian selm yadargiln
@martahailu4634
@martahailu4634 10 ай бұрын
ሰላም ሰላም አግዚአብሔርይመሰገንአንኳንደናመጣሸ፣መሲየኔመልካምአህት😮😮ዋውውውውውውውውበጣምምርጥየሸክአሰራርነወበርችየኔባልሙያአናመሰግናልንዉድአህታችን👌👌👌❤❤❤❤👍👍🌺🌺🌺
@ሺጓዜየግሼዋ
@ሺጓዜየግሼዋ 8 ай бұрын
በጣም ያምራል
@mesimaed3403
@mesimaed3403 8 ай бұрын
🙏❤
@nardi5930
@nardi5930 3 жыл бұрын
ትክክለኘ የኢትዮጵያ ጥብስ ስጋው አመረጣጠሽ የእውነት ባለሞያ ነሽ 👍
@mesimaed3403
@mesimaed3403 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ❤🙏
@aduyoutv8249
@aduyoutv8249 10 ай бұрын
Wawawww betam yamerale gobeze er keyet lameta sayew nw yamregn ayi ayi ache edw kyet lametaw egde berchi yasegomjale 👍👍👍😩
@guzaraguzara2546
@guzaraguzara2546 Жыл бұрын
Waaaaaaaaawwwwww❤❤❤❤❤❤❤❤ ihte tebareki sile muyash
@mesimaed3403
@mesimaed3403 Жыл бұрын
Amsgnalu🙏❤
@gunatube12
@gunatube12 10 ай бұрын
ሰላም እህት ዋዉ ማማሩ እጅሽ ይባረክ እህት ሰላምሽን ብዝት ይበል ሁሌም ይጣፍጥልሽ ሰላም ለሀገራችን ቤተሰቦቻችን ይጠብቅልን ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን ❤❤❤
@tadeluyoutube8486
@tadeluyoutube8486 10 ай бұрын
Nagaan mana kanaf ha ta,u baga nagaan dhufte sanyii ofii wow bayyee namati tola jabadhu itii fufi wan bekan ira walif qodun garidha jabadhu waqayyoon jalalaa nuf ha kenu biyyaa kenyati nagaha nuha busu waqayyoon wan hunda dandaha inni karaa isa iraa nuha qabu
@Amiinakitchen
@Amiinakitchen 10 ай бұрын
selam selam baga nagandhufyee nagan siif habaytuu bakka jiirtuu hundetii jajabadhuu wooow wooow mashallha ❤❤❤❤
@mediyoutube2916
@mediyoutube2916 10 ай бұрын
Selam lazeh bate enkuwan beselam bedesett be fikirrrr metashi selemetashi selayahushi desss belognagnal harif koyitaa neberrr berechi keteyibat selameshi yibeza baleshibat berechi❤❤🎉
@frehiwotchannel4494
@frehiwotchannel4494 4 жыл бұрын
ዋዉ ነዉ መስዬ ሲያዮት እራሱ ያስታዉቃል እጂሽ ይባረክ😘
@mesimaed3403
@mesimaed3403 4 жыл бұрын
ፍርዬ አመሰግናለሁ 🙏
@sarkalmketemaa9331
@sarkalmketemaa9331 10 ай бұрын
Wawwwoo nyataa Addatii Itii Nuuf Fufii jabesisii jabiduu tenyaa itii bagaa walin genyee Amen Amen amen
@fikiraddis306
@fikiraddis306 3 жыл бұрын
መሲ እጅግ በጣም ቆንጆ ጥብስ ነው ልክ የሃገር ቤት ነው ሚመስለው የሚጣፍጥ ባለሞያ ነሽ እናመሰግናለን 👍👍
@mesimaed3403
@mesimaed3403 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ❤🙏
@tub9208
@tub9208 4 жыл бұрын
ዋውው ነው 👍
@mesimaed3403
@mesimaed3403 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ 🙏
@fikirtesfaye7302
@fikirtesfaye7302 4 жыл бұрын
መሲ የኔ ባለሞያ ተባረኪል ❤️👍
@mesimaed3403
@mesimaed3403 4 жыл бұрын
ፍቅር አመሰግናለሁ 🙏
@zeydeytube6915
@zeydeytube6915 10 ай бұрын
Enken beslam metsh selamtsh des belajle wed berta eht wowww betam des yekale edsh yebrk mar berta eht selam hezbetan
@yaltefetahilm859
@yaltefetahilm859 4 жыл бұрын
አቤት እንዴት ያስኀመጃል እጅሽ ይባረክልኘ
@mesimaed3403
@mesimaed3403 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ 🙏
@mesisedeteyawatube7524
@mesisedeteyawatube7524 10 ай бұрын
selame ehite ejocheshe yebareku wude yene balemoya yawequten masaweqe fesum begonate qenenate new berecheleye wude😍👍❤🙏
@mishaatube5249
@mishaatube5249 10 ай бұрын
Ukanii baselamii maxashuu Salme yebezaleshii Salam lagarachenii Salam balenibatii adinatii yamaxalenii faxarii dasii yelalee ❤Arefii qoyetaa 👌
@seada616
@seada616 Жыл бұрын
ጎበዝ❤
@Mazakiros
@Mazakiros 4 жыл бұрын
መሲዬ እንኳን አደረሰሽ መልካም ገና በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን
@mesimaed3403
@mesimaed3403 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ መአዚ 🙏
@cookingcorner8348
@cookingcorner8348 10 ай бұрын
Selam selam weda selameshe yebeza ekwane dena mexashe endat neshi hulu selam new berche ena siri ❤❤❤❤ wowwww
@Rabiitube-qb4cw
@Rabiitube-qb4cw 10 ай бұрын
Salmishi yebzalgna enkowan Dena mexashi Hagerchin Ethiopia salm yadrglin wwwwwww ijshii yebareki bexam arfe asrarine new gobeza berachi arfe qoyiata nebar enamesginalen
@kalkidan481
@kalkidan481 4 жыл бұрын
Ere mesi sew yamrewale ayebalem hagere asegbasen behasabe egese yebareke 😋😋👍
@mesimaed3403
@mesimaed3403 4 жыл бұрын
ቃልዬ አይዞሽ አንድ ቀን ትበያለሽ የኔ ቆንጆ 😴
@bogalachyoutube
@bogalachyoutube 10 ай бұрын
ከእግዚአብሔር ከአበታችን ከልጅም ከእየሱስ የሆና ሰለም ለአንች ይሁንንንንን ውድ እህታችን የናበራን ቆይታ እግዚአብሔር ይበራክ ሀገራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠብቅ ዋውውውው❤❤❤
@fasikayasin5837
@fasikayasin5837 Жыл бұрын
Wow 👌 👏 😍 👍
@mesimaed3403
@mesimaed3403 Жыл бұрын
❤️🙏
@selamethiopiantube4662
@selamethiopiantube4662 10 ай бұрын
Wow baxam desi yilal aseraru ijishi yibiz Tebareki Tebareki Egezabeher xagawun yabizalishi yene qonejo Tebareki Tebareki wowo wowo baxam arif newu Selamishi yibiz Tebareki Tebareki Egezabeher xagawun yabizalishi yene qonejo Tebareki Tebareki Egezabeher xagawun yabizalishi yene qonejo Tebareki Tebareki Egezabeher xagawun yabizalishi yene qonejo Tebareki Tebareki Egezabeher xagawun yabizalishi yene qonejo Tebareki Tebareki ❤🎉🎉🎉🎉🎉uuuuufffffff 😢😢woyen
@ፅናት-ኈ6ፀ
@ፅናት-ኈ6ፀ 3 жыл бұрын
መሲ የኔ ደርባባ የኔ ባለሙያ ተባረኪ
@mesimaed3403
@mesimaed3403 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ❤️🙏
@AA-by3lc
@AA-by3lc 3 жыл бұрын
መሲ እናመሰግናለን:: በርቺ :: የበሬ የጥብስ ሥጋ. ትክክለኛው የትኛው ነው? ሁሉም የሥጋው ክፍል እኩል አይደለም በጣዕምና በመብሰልም ቢሆን ብዙ ሰው መስማት ይፈልጋልና ፃፊልን ካላስቸገርንሽ:: Thank you 🙏🏻
@mesimaed3403
@mesimaed3403 3 жыл бұрын
በመጀመሪያ ስለቆየሁ ይቅርታ ልክ ነው እኔ የተጠቀምኩት የፍየል ስጋ ነው አመሰግናለሁ ❤🙏
@mesimaed3403
@mesimaed3403 3 жыл бұрын
የበሬ ከሆነ ግን ጭቅና እና የጎድን አጥንት ለቁርጥ የምንጠቀመውም በጣም ቆንጆ ነው
@yordiwoldemariam3566
@yordiwoldemariam3566 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ጥብስ ነዉ
@mesimaed3403
@mesimaed3403 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ዬሪዲ 🙏
@BirhanuAssefa-o2x
@BirhanuAssefa-o2x 11 ай бұрын
ዋው
@lanteTV1
@lanteTV1 4 жыл бұрын
ምርጥ ነው።!
@mesimaed3403
@mesimaed3403 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ወንድሜ 🙏
@micumegebaserar-2722
@micumegebaserar-2722 10 ай бұрын
selam selam lanci yehun ehitacen selameshen yabezaw Egziyabehar Amelak Hageracinen Selam Yadereglen Alehu Yebelen Wawwwww yasegomejale Balemaya Neshi Ejeshin Yebarekew Bereci Gobez
@Naomi-mw5hw
@Naomi-mw5hw 3 жыл бұрын
Tebs belo zem new betam arfe leselasa yhon new balemya 👍
@mesimaed3403
@mesimaed3403 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ❤🙏
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd Жыл бұрын
Wawwww yamral betam ❤❤❤❤
@mesimaed3403
@mesimaed3403 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ❤🙏
@fayizamohammed
@fayizamohammed 10 ай бұрын
ሰላም ሰላምሺ ይብዛ ሰላምናፍቅረን ያብዛለንበዬለን ይሁን ሰላም ለህዝባችንይሁን❤❤❤🎉🎉🎉🎉ሰላም ለሀገራችንይሁንበርችዉደ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@amarech-tilahun
@amarech-tilahun 10 ай бұрын
wowowow so 😋yummy selam selam tena yesetelgi hulu selam new egezihber yemasegn hagerchn 🇪🇹🇪🇹🇪🇹Ethiopia selam yedergln arefi koyet neber le hulachnm fiterye beka yebeln💚💛❤👍👍👍
@mickymouse7637
@mickymouse7637 4 жыл бұрын
Nice food 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@mesimaed3403
@mesimaed3403 4 жыл бұрын
Merci 🙏
@sunnydays4221
@sunnydays4221 4 жыл бұрын
It looks delicious 😍😍
@mesimaed3403
@mesimaed3403 4 жыл бұрын
🙏❤
@ገኒኢትዬጲያዊ
@ገኒኢትዬጲያዊ 3 жыл бұрын
ያምራል
@mesimaed3403
@mesimaed3403 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ❤🙏
@helenage4328
@helenage4328 4 жыл бұрын
Woww ኮንጆ ኣርገሽ ነው የሰራሺው👍👍 በርቺ ቤተሰብ ሆኛለው ኣንችም ነይ
@mesimaed3403
@mesimaed3403 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እመጣለሁ 🙏
@scarlxrd3972
@scarlxrd3972 4 жыл бұрын
Wow 👏👏👏👏
@mesimaed3403
@mesimaed3403 4 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@kinliboch1619
@kinliboch1619 4 жыл бұрын
Misya betam merte aregse new yesrasw kezy belay melew yelm lemoyas berhlen 😘
@mesimaed3403
@mesimaed3403 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ❤🙏
@weliewelie8175
@weliewelie8175 3 жыл бұрын
barchii yene konjoo 💚💛❤👌✊👍
@mesimaed3403
@mesimaed3403 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ❤🙏
@ellahamshow
@ellahamshow 10 ай бұрын
Wowo belugn belugn yelal yasegomejal yen konjo selamish yebzaa malk setagn moyaa kagorebet aluu yemachish wudee
Ethiopian Food - How to Make Shekla Tibs - የሸክላ ጥብስ አሰራር
15:16
የፍየል የሸክላ ጥብስ አሰራር
10:41
Melly spice tv
Рет қаралды 52 М.
how to make ethiopian food beef tibs የደረቅ ጥብስ አሰራር
7:41
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 428 М.
ethiopian  spicey ቀይ ጥብስ
7:36
RUFTA habesha cooking
Рет қаралды 9 М.
Ethiopian Raw Meat Restaurant: Yonas Chercher Restaurant
6:10
Zelela | ዘለላ
Рет қаралды 284 М.
Ethiopian Food - How to make Shekla Tibs  {Sauteed Beef}
10:29
Bahlie Tube
Рет қаралды 301 М.
የበግ እግር አሩስቶ በኦቨን አሰራር
10:02
Melly spice tv
Рет қаралды 33 М.