የጀዋር ጅኒ ከብልቃጡ ተፈትልኮ ወጥቷል አይመለስም ጋዜጠኛ ዘውዱ መንግስቴ ከአቶ እያሱ ጋር ያደረገው የቀጥታ ቃለ ምልልስ፣ ዘውዱ ሾው Zewdu show

  Рет қаралды 25,319

Zemen TV Zewdu Show 3 ዘመን ቲቪ ዘውዱ ሾው

Zemen TV Zewdu Show 3 ዘመን ቲቪ ዘውዱ ሾው

Күн бұрын

Пікірлер: 168
@akalutadesse
@akalutadesse 25 күн бұрын
Thank you Mr. Iyassu Efrem for devoting your valuable time to teach and wake us up. We remain attentive against our enemies like Jawar Mohamed, Abiy Ahmed, Shimeles Abdisa, Adanech Abebe and their likes. Brilliant, inspirational and epic Work. Thanks Mr. Zewedu for your media and having Mr. Ephrem as your guest.
@ethio_salamtehun9955
@ethio_salamtehun9955 25 күн бұрын
ዋው ዋው ዋው አቶ እያሱ እናመሠግናለን አይጥፉ አማራ ሰው አለው የተማረ ተቆርቋሪ ድል ለአማራ ፋኖ 💚 💛 ❤️
@solomonbekele2498
@solomonbekele2498 22 күн бұрын
I found Eyasu Ephraim an amazing human being. He is one of the best I ever heard. Thank you, Zewdu, for finding such a man and presenting to us on your show. Best regards.
@asgedesolomon9195
@asgedesolomon9195 19 күн бұрын
Victory Victory to fano Thank you Mr eyasu for your best analysis 🎉🎉🎉
@asgedesolomon9195
@asgedesolomon9195 19 күн бұрын
I am from Eritrea 🇪🇷 i am 100% Support mr eyasu Victory Victory to fano
@AlemKassahun-i4u
@AlemKassahun-i4u 24 күн бұрын
አቶ ተድላ ይህን ሰሞን ልክ አይደሉም ምን እንደነካቸው አላወቅንም ብሎብሎ ከጅዋር ጋር ስሩ ብለው ቁጭ ብለዋል ለማንኛውም የቀረቡት እንግዳ ምርጥ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናቸው ከሚዲያው አይጥፉብን።
@degnetabate2910
@degnetabate2910 24 күн бұрын
አቶ እያሱ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነዉ የደረጎት፡ ፖለቲከኛ ማለት እሄ ነዉ በጣም በሳል ሙኅር ሰው ነዉ ። ዘውዱም ተባረክ እሄን ሙኅር ሰው በማቅረብሕ: ተላ የሚባለዉ ሰው ማክበሩ ጥሩ ነዉ ግን ደግሞ በሚሠጣቸዉ ሐሳቦች አልስማማም
@טטכ.ה
@טטכ.ה 25 күн бұрын
ዘውዱ ሾ እባካችሁ የማንንም አጀዳ መጠመጃ አታደርጉን ከመቸወዲህ ነው ጅዋር ለአማራ እልቂት የሚቆጨው
@12ke883
@12ke883 25 күн бұрын
,ልጅ ኢያሱ በእውነት እና በእውቀት የሚናገር ሲሆን ይህ ተድላ ተብዬው ማይክ አይለየኝ በአካዳሚ ተሞክሮ የሌሌው መሆኑ ባብዛኛው ንግግሮች ተስተውሎአል modified ቆርቆሮ እንዲሁ በነኩት ጊዜ ድምፁን ከማሰማት አያቋርጥም ተድላ ከእውቀት ነፃ መሆኑን ማዳመጥ በቂ ኑው
@SelamBekele-li4xr
@SelamBekele-li4xr 21 күн бұрын
Good points Sir thank you
@areggtsadik1362
@areggtsadik1362 25 күн бұрын
Thanks both Zewdu and Eyasu for this discussion.🎉
@MegaSolomon100
@MegaSolomon100 24 күн бұрын
ዋው! ዋው! ዋው! የረካሁበት ቃለመጠይቅ አቶ እያሱሱን እጅግ እናመሰግናለን:: ዘውዱ አንተም በርታልን፣ እንዲህ ዓይነት በዕውቀት እና ማስረጃ መሞገገት መነጋገር መወያየት እንዴት ደስ ይላል:: ሁለተኛ የኢትዮጵያ ሕዝብ አይታለልም! በአብይና በጀዋር መካከል አንዳች ዓይነት የፖለቲካ አላማ ልዩነት የለም:: ሁለቱም ጸረ አማራ (አማራ ጠሎች) ናቸው:: ጸረ ኢትዮጵያ ናቸው:: ጸረ አንድነት ናቸው:: ከፍ ሲልም አዕምሮቸውን በጸረ ሰው አስተሳሰብ አጭቀው የሞሉ የክፋት ተምሳሌት ናቸው ! ! ! እውነት ጀዋሃር የስንዴያችን የኢትዮጵያ አረም / እንክርዳድ ነው:: ከኢትዮጵያ ፖለቲካ ተነቅሎ መጣል አለበት:: እስካሁንም ላደረገው ወንጀል በኢትዮጵያ ፍትህ ሲሰፍን የሚጠየቅ፣ የብዙ ኢትዮጵያውያንን የአማራን ሕዝብ ደም ጠጥቶ የወፈረ ጠብደል ወንጀለኛ ነው:: ይኸው ነው ኢትዮጵያ የምትፈልገው !!
@dimetrosdammena2668
@dimetrosdammena2668 24 күн бұрын
Thank you for the guest. He is great. It helps some confused people to clear up their confusion. Juar is a distraction and I am glad to strip him out.🙏🙏
@abbeasrat
@abbeasrat 25 күн бұрын
ይሔ ሰውዬ በጣም Smart ነው.....እንዴት እስከዛሬ አላገኛችሁትም.....everything he says, I agree
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 22 күн бұрын
እሱስ ለምን አልወጣም? ለምን ከፊት አልመጣም?መሪ እንደ ደም ስጣታ በሚፈለግበት ግዜ ለምን አለሁላችሁ አላለም ?
@robaoddaa2362
@robaoddaa2362 21 күн бұрын
Im absolutely agree with tadala He is really timely and necessary for a change we are looking at a current situation
@12ke883
@12ke883 25 күн бұрын
አቶ ወልዴ ሃሳብ የሚገዛ ነው እናመሰግናለን
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 25 күн бұрын
ጃዋር ሁለት መንግስት አለ ያለ ቦታዉን ቢይዝ በክፋት ጥላቻ ወዘተ ከሰዉበላዉ አብይ ቢበልጥ እንጂ ያንሳል ብሎ ማሰብ ህሊናቢስነት ነዉ። ፋኖ ያቸንፋል !!!!!
@wondwosenshiferaw2510
@wondwosenshiferaw2510 25 күн бұрын
100% support this comment
@alefmedia1537
@alefmedia1537 25 күн бұрын
አማራ ሖኖ በምላስ አሑንም የሚታለል የተረገመ ይሑን አብይ ምን ብሎ መቶ ነው የምንሖነውን የሖነው እቶ እያሱ ፈጣሪ ይባርክሕ ።ፋኖ ፋኖ በል ጌታዋ የጁኃርን ሚዲያ ኦሚኔ ስሙት
@ameteselamtube7773
@ameteselamtube7773 22 күн бұрын
Thank you Zewudu ! I Appreciate the role of medias For meaningful lesson as well as for exposing Wrong setments! like Ato eyasu!
@desalegngselassie6545
@desalegngselassie6545 25 күн бұрын
ዘውዱ እንኳን አደረሰህ ለ2025 አመተ ምህረት በርታ!❤
@daoudtegegne2746
@daoudtegegne2746 22 күн бұрын
ልጅ እያሱ ኤፍሬም ድንቅ ሰው ነህ ! ቸር ይግጠመን !!
@EllenySisay-xn1xs
@EllenySisay-xn1xs 25 күн бұрын
ወንድሜ ዘውዱ አቶ ተድላ ጥሩ ተደማጭነት አለው ነገር ግን አንዳንድ ጊዜ ከሚባለው ውጭ የሰፈሩን ኩታንኩት በአደባይ ይዞ ማራባት ከጥቅሙ ጉዳቱ ያይላል ሰለዚህ ሰለዚህ አጠር መጠን ያለ ግድ ደግፎ ይናገር አይደለም ነገር ግን ነገሮችን መለጠጥ መበጠስን ያሰከትላል መደራሻና መዳረሻው ሳይታወቅ ጃሎ መገኔ ለፎካሪውና አድማጮቹ ብቻ ነው ቀኑን የሚያደምቀው
@ZEBDEWOSLANKARO
@ZEBDEWOSLANKARO 25 күн бұрын
ወንድሜ ኢያሱ አስተያየትህ በደንብ ተከታትያለሁኝ በጣም እስማማበታለሁኝ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን።ለምሳሌ መሳይ መኮንን በአንከር ሚዲያ ለጀዋር ያለውን ፖዜቲቭ አመለካከት ራሱን defend ማድረግ አለበት።
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 25 күн бұрын
ርእሱ 🫢 መስጦኛል
@teklemariam1860
@teklemariam1860 25 күн бұрын
Good
@Frewine-j1u
@Frewine-j1u 24 күн бұрын
Right on the point 👏
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 25 күн бұрын
ሲያዩት ያላማረ...., ፓለቲካል ኮሬክትነስ, ይሉኝታና የመሳሰሉትን ነገር አማራዉ ትቶ እንደ ጠሎቹ ክፋትን መምረር ወዘተ ካልቻለ የመጨረሻዉ ዉጤቱ የባሰ ነገር ዉስጥ እንደሚገባ መታወቅ አለበት። ፋኖነት ብቻ ነዉ ነፃ የሚያወጣዉ።
@tzm6910
@tzm6910 25 күн бұрын
በተአምር ትግሉን ሚጠልፍ የለም ። አምራ አምርሯል ።
@Beferdu-q6r
@Beferdu-q6r 18 күн бұрын
ይህ ከኩዌት ሀሳብ አቅራቢው በትክክል ስለጁሀርና አገዛዙ አንድ ናቸው።
@ethio_salamtehun9955
@ethio_salamtehun9955 25 күн бұрын
ይሄ ውይይት ይደገም የኢትዮጵያ ሕዝብ ስለጁሀር መሰሪነት ማወቅ አለበት ፋኖ ጆሮው ጥጥ ነው ስራ ላይ ነው
@almazejigu2461
@almazejigu2461 23 күн бұрын
አቶ እባካች እንደገና ጋብዙልን ለትግሉ ትልቅ ግንዛቤ የሚሰጡ እስከሬ የተደበቅብን ሙሁራን ናቸው
@KemalAbabulgue
@KemalAbabulgue 21 күн бұрын
የጀዋር መምጣት አስበርግጎሃል መሰለኝ
@YismaReda-u8b
@YismaReda-u8b 25 күн бұрын
ጃል ጃዋር ጀርመን ላይ ያደረገው የ ኦሮምኛ ንግግር ልብ ብላቹ ስሙ....' የአብይ ችሎታ ማጣት እና መንግስቱ መፍረስ ኦሮሞ መምራት እይችልም የሚለውን ነው የሚያሳየው...በመሆኑም የሱ መውደቅ እዳው ለ ኦሮሞ ነው :: እና ኦሮሞን እናድን የሚል ነው ...'' አትርሱ ወገን !!!!
@Beferdu-q6r
@Beferdu-q6r 18 күн бұрын
ኢያሱ በጣም በሳል ሠው ነው። አለምአቀፍና ሀገር ሀቀፍ የፓለቲካ ግዛቤ አለህ።
@tewfikabajamal484
@tewfikabajamal484 22 күн бұрын
የጀዋር ጦስ ይዞሽ ይሂድ
@ጌች2023
@ጌች2023 23 күн бұрын
ጀግና!!
@ethio_salamtehun9955
@ethio_salamtehun9955 25 күн бұрын
በፖለቲካ እውቀት ያላችሁ እንደዚህ ስትወጠና ስለጀሀር ማንነት ስታስረዱ በጣም በጣም ጥሩ ነው የታመኑጰጋዜጠኞችምን አገባችሁ አትናገሩን እስከ ማለት ደርሰዋል በአማራ ደም የሚጠየቀውን ወደ ስልጣን ለማውጣት የኢትዮጵያ ሕዝብ የሚያምነው እያጣ ነው
@eliashaile358
@eliashaile358 25 күн бұрын
አይ አማራ በጣም አዝናለሁ የትም እንደምትደርስ ተገነዘብኩ በጀዋር ላይ ያሳየኸው ክፉ ሃሳብ ወይ ጉድ ወይ ጉድ ያለ ኦሮሞ አብይን መጣል ቅዠት ነው ለማንኛውም እዛው ተባሉ መርዞች
@techawatch
@techawatch 20 күн бұрын
ጆሀርንም አብይንም ብአዴንንም የሚደግፍ የአማራም የኢትዮጵያም ጠላት ነው።
@lumumbadelone198
@lumumbadelone198 25 күн бұрын
በትክክል አቶ እያሱ ገልፆታል ዋናው የworld strike leader ጆርጅ ሶረስ
@Beferdu-q6r
@Beferdu-q6r 18 күн бұрын
ትክክል ናት እህቴ ።የኢትዮጵያ ህዝብ ለማኮላሸት ነው አሁን ጁሀር የመጣው።
@huneinbhunein795
@huneinbhunein795 21 күн бұрын
አክብሬህ ነበር ግን በጥላቻና በቅናት ነው የምታወራው። ጅዋር ለምን አልሞተም የሚል ቁጭት አለብህ። እባክህ በደረጃህ በነፃነት ተናገር
@EllenySisay-xn1xs
@EllenySisay-xn1xs 25 күн бұрын
የተመቸው የፈለገውን ይፈተፍታል 100 /100 የሚደገፍም የምንቃወም የለም
@almazejigu2461
@almazejigu2461 23 күн бұрын
ዘውዱ እባክህን ለድጋሚ ለትውል የሚደርስ እልቂት እንዳትፈጥርና አእምሮህን የሚዐዕትህንነገርእንዳትሰራ ተጠንቀቅ ክፉኛ የጁሃር ደጋፊ እይሆንክ እያየሁህ ነው
@NasiradinAliyi
@NasiradinAliyi 14 күн бұрын
የረሃብ ግዜ ህልም እንጄራ ነው አሉ:: አቶ ኢያሱ የሚኒልክ ስርዓት ናፋቂ ይመስላሉ
@gezahegntewodros5958
@gezahegntewodros5958 25 күн бұрын
ትክክል። ገዱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በሆነ ግዜ ስለሞቱት ተቃውሞአል በአቶ ..መኢአድ መሪ ለማን ነው የሚናገረው በማለት ውድቅ ቢደረግበትም።
@yohannesgizaw296
@yohannesgizaw296 24 күн бұрын
ሁለት አመት ሙሉ በማይረባ ነገር እየተናርከ በአንድነት ፓለቲዊ ድረጅት መፈጠር ተሰኖት ትግሉን እየጎተተ ላይ ብታተኩሩ ጅሀር የራስ ደጋፋ አለው ከነወንጀሉ እምደግፈው
@mulugerolimon9323
@mulugerolimon9323 8 күн бұрын
Bonjour vous tous Je vous remercie beaucoup pour votre partage! J' ai trouvé Mr Eyasu Ephraim Un être humain idéal Pour communiquer avec le peuple d'Ethiopie pour trouver un terrain d'entente entre tous !! Merci Mr zewdu, d' l' avoir de nous présente tél Homme d'affaires dans votre émission Que Dieu bénisse abondamment 💚💛❤️🙏⛪🙏
@Tkkj73
@Tkkj73 21 күн бұрын
Thank you Zewdu for having invited Mr. Eyassu Ephraim on your news outlet. Before wasting our time paying attention to Jawar Mohammed I would like to ask you both gentlemen a single question and hoping to get your responses honestly and accurately. Here is the question. Did Jawar Mohammed ever renounce his US citizenship status or not? Most Ethiopians believe he never did, and he is still carrying American passport, if so then who or what gave him the right to meddle in other countries political affairs carrying a foreign passport ? It is up to the news media’s responsibility to get to the bottom and to give Ethiopians the truth about this guy whose hands are drenched in human blood causing the death of 350 Amharas and Christians around Shashemené areas after spewing out vitriolic diatribes laced with lies and innuendos on his OMN radio station during the time when Hachalu was murdered. Happy new year to both of you.
@YismaReda-u8b
@YismaReda-u8b 25 күн бұрын
ጃል ጃዋር ጀርመን ላይ ያደረገው የ ኦሮምኛ ንግግር ልብ ብላቹ ስሙ....' የአብይ ችሎታ ማጣት እና መንግስቱ መፍረስ ኦሮሞ መምራት እይችልም የሚለውን ነው የሚያሳየው...በመሆኑም የሱ መውደቅ እዳው ለ ኦሮሞ ነው :: እና ኦሮሞን እናድን የሚል ነው ...'' አትርሱ ወገን
@tewfikabajamal484
@tewfikabajamal484 22 күн бұрын
አይኑን ቁልጭልጭ ያረጋል እውነት ሲነገረው
@almazejigu2461
@almazejigu2461 23 күн бұрын
ይድረስ ለውንድሜ ተድላ ጥሩየሀገርና ይህዝ ብ አለኝታብዬየምመካህ ዛሬጅሀርያሰራንን ስራ እሱ በነዛው አማራ ጥልቻ የእምራልጅ ኦሮሞ ምድር እይውለድምተብሎ በቁሞዋ የተሰነጠቀችውን ከምኔው ረሳሀት በእማራንቴ ክፉኛ ጎድተኽኛልና እባክህ ከስህተትህ ተመለስ
@girmangebremedbim8307
@girmangebremedbim8307 20 күн бұрын
ዛሬ ያቀረብከው እንግዳ ትንሽ የገባው ይመስላል። 😂
@Beferdu-q6r
@Beferdu-q6r 18 күн бұрын
ጁሀር እውነተኛ ከሆነ ለፋኖ ድጋፍ በገንዘብ ማድረግ ይችላል። ሊያደርግ ግን አይችልም አላማው አይደለምና።
@Beferdu-q6r
@Beferdu-q6r 18 күн бұрын
ጁሀር ከኦሮሞ ትግል አነፃርም አስተዋፅኦ አያረግም። ለምን ጁሀር መሠሪ ነውና የኢትዮጵያ ችግር ይፈታል ብዬ አላምንም።
@almazejigu2461
@almazejigu2461 23 күн бұрын
ከመጀመሪያውም የጁሀርን ለኢትዮጵያ ን ያል መፍርስ መፍረስ የእዞ እንባ እያነባ የመጣልንን እዝሚያ እልጣመምንም ለሀገራችን ያለንን ስስልብ ተርድተዋል እብያ ዛሬ ኢትዮጵያውያን አያፈርሳትኢትዬጺያዬአትፈርሺም እያለ አታሎን ነበር ሁሉን አቀፍ አቀም ያላቸውምሁራን የተሰበሰሰበት ፋኖ ይደርስላታል እንጠንቀቅ አይን አብራ መጣ ቢሉት የዛሬን እንዴት አድሬ አንሁን
@Beferdu-q6r
@Beferdu-q6r 18 күн бұрын
ችግሩን በትክክል ካላወቅህ ወደ መፍትሔ መምጣት አንችልምና። አሰቀድመህ በጉዳዩ ዙሪያ መወያየቱ ጥሩ ነው። እያሱ እያለ ያለው ጁሀር ግልፅ ሆኖ አልቀረበም ። ከዚህ በፊት ለፈፀመው ነገር ይቅርታ መጠየቅ ነበረበት ነው። አሁንም እንደአብይ ለመሸወድ ነውና ጁሀር ግልፅ አይደለም ነው።
@tiwresaweke4299
@tiwresaweke4299 25 күн бұрын
አብይ አያወራ አይደል የኢትዮጵያን ደም በደም ያደረገን ጅዋር ቢያወራ አንሰማም እሱም ያው ነው
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 25 күн бұрын
በፓለቲካ ኮሬክትነት የአማራ ንፁሀንን ለበለጠ እልቂት መዳረግ ነዉረኝነት ነዉ ባጭሩ።
@טסנה
@טסנה 24 күн бұрын
አማራ ብሄርተኛች ላይ ትልቁ በሽታ ብአዴን ውስጥ ሆነው ስለ አማራ ከልብ የስሩትን አማሮች ማስደድ ማሼመቃቅ ለበቀል መፈልግ አለ ትግሬዎች ኦሮሞወች ላይ እንዲህ አይታስብም
@tewfikabajamal484
@tewfikabajamal484 22 күн бұрын
ይሕ ኢያሱ የሚባል የበከተ አስተሳሰቡን በጉያህ ያዘው
@ethio_salamtehun9955
@ethio_salamtehun9955 25 күн бұрын
ዘውዱ ተው ስለጁሀርየደረሰበት ሲያወራ አታስቍመው ያልደረሰበት አማራ ያልሆነ ነው ጁሀር ጁሀር የሚለው ወንጀለኛውን
@kebnesh4482
@kebnesh4482 25 күн бұрын
ኢትዮጵያ በእኩልነት የነበረችበት ዘመን የለም ::
@assefabishaw9187
@assefabishaw9187 25 күн бұрын
ይህን የሚያስተምረው ጃዋር አይዶለም፡፡ ማንም ማይም ዛሬ ካለው ህይወት ተምሯል፡፡ ተገለባባጭነቱን የቅርብ ወዳጁ የነበረችው ቤቲ ቁልጭ አድርጋ አጋልጣለች ስለዚህ የጁዋር ጠበቃ ራስህን መርምር፡፡
@alemayehudesta7729
@alemayehudesta7729 24 күн бұрын
የእንግሊዝና የኢትዮጵያ ስርዓት የሰማይና የምድር ያህል ርቀት አለው የቦሪስ ዬልስን ካብኔ ከሥራ ቢለቁ የሚረሽናቸው መንግስት የለም ኢትዮጵያ ውስጥ ግን ሕይወት ያስከፍላል
@Beferdu-q6r
@Beferdu-q6r 18 күн бұрын
እኔም እንጂነር ኢያሱ አከመጀመሪያ ጀምሮ አልደከፍኩትም።
@YismaReda-u8b
@YismaReda-u8b 25 күн бұрын
ግራ የገባኝን የሀሳብ መስመር ጥርት ፍንትው ንው ያፈረገልኝ !!
@meeyaad12
@meeyaad12 25 күн бұрын
አይ ነፍጠኛ ፣ እስኪ ተከበብኩን ተውና ለምን በሌሊት ተከበበ ሲጀመር? ሰእረ፣ ሀጫሉና ሲመኘው በሌሊት አይደለ የተገደሉት?
@Gezali-b2d
@Gezali-b2d 20 күн бұрын
Juwar juwar jegan nwu andii tanagroo hulun yemiyachowu ethiopianist nwu ❤❤❤❤❤❤ many amhara politicians oromo and Muslim phobia alebachowu
@rafahamed1364
@rafahamed1364 21 күн бұрын
ዘውዱ ሾ አቶ ገዱ አዳርጋቸው ይቅርታ መጠየቁ ብቻ ሳይሆን በፓርላማ ፊት ለፊት ያማራህዝብ በመግስት አሰራር እና ድርጊት እዳማረረው ተናግሮ ነው ወደ ትግል የገባው።
@emenetmengesha2054
@emenetmengesha2054 25 күн бұрын
እያሱ ከአንተ አይበልጥም እድሜውን ማለቴ ነው አቱታው ቢቀር መልካም ነው።
@AlemKassahun-i4u
@AlemKassahun-i4u 24 күн бұрын
እኝህ እንግዳ በየትኛውም የአማራ ሚዲያ መቅረብ ያለባቸው ትልቅ እና አስተዋይ ኢትዮጵያዊ ናቸው ጋዜጠኛው ግን የባንዳ ባህርይ ያለበት ሰው አይነት ነህ ላቀረብከው ሰው የሚመጥን ሰው ማቅረብ ነበረብህ ባህርይህን ያሳያል።
@Beferdu-q6r
@Beferdu-q6r 18 күн бұрын
ታሪኩን ያነሳው እኮ ጁሀር ነው እንጂ ኢያሱ አይደለም። በትክክል ታሪክ ለታሪክ ተመራማሪዎች ትተን ወደ መፍትሔ እንምጣ የሚለው ትክክል ነው። ሆኖም አንዱ ተነስቶ የዛሬ 150ዓመት በተፈፀመው የዛሬ ትውልድ ፅንፈኞች እንዲተላለቅ ይደረጋል ነው ጥያቄው።
@Beferdu-q6r
@Beferdu-q6r 18 күн бұрын
የትግራይ ህዝብ በራብ አያለቀ ዛሬ 45 ኩንታል ወርቅ ወደውጭ ሸሽቷል።
@gezahegntewodros5958
@gezahegntewodros5958 25 күн бұрын
አቶ ተድላ ይህን ሀሳብ እማ እድትፈፅሙ ለሀገር በማሠብ ሠጠናችሁ እናንተ ግን የዜጎች ዲሞክራሲ ሀሠማይ እስኪመስል ነብስ በገፍ መሸኘት, ተምች በመምሰል ሀገር ማፍረስ ሆነ ሀሳባችሁ ከጠላት ጋር።
@hibreworkbogale4370
@hibreworkbogale4370 25 күн бұрын
Wiser person speaks about ideas, weeks person speaks about person. Mr jewhar Ideas is okay however do you support him to be a leader, no hell?because his backs ground it tells, who is he?
@asgedesolomon9195
@asgedesolomon9195 19 күн бұрын
Cash tedla atwelawel 🎉🎉achebrbari atehun
@Ethiopiandream00
@Ethiopiandream00 25 күн бұрын
How the Amhara have equal representation and equal rights in that Oromia region የአማራ: ህዝብ: እኮ: ምንም :አ ይነት:መብት:የለውም: ለምን:? ወለጋ : ውስጥ :ያለው :አማራ: እኮ :አሁንም:ሆነ:ወደፊት: በጉልበቱ:መ ብቱን:ያስከብራል:ወኪሎችም: ይኖረዋል:: በመላው:አ ርሲ:ባሌ:ሀረር:ኢሊባቡር: ያለው: አማራ: እራሱን:ለማስከበር:የራሱን:ፋኖ:ማቆቆም: ግዴታው:ነው!!የአ :አ ህዝብ:ዛሬ: ለነፃነቱ: መታገል:አለመቻሉ:ዛሬ: ተፈናቅሎል::ከወለጋ :የሚለየው:አለመታረዱ:ነው:: ወንድ :መሆን: ይጠይቃል::ለአ:አ ህዝብ : no compassion. ምን:ቢሆን: ምን:ቢደረ ግበት: ነው: ለነጻነቱ: የሚነሳው:ስለዚህ:ማዘን: ይገባ ል??የአ:አ: ህ ዝብ:እኮ:ያለው ን:ሀይል: አያውቀውም: like ትልቅ:ፈንጅ:ነው:: How do I get the PDF file for juahre book please tell us how to get it????
@טטכ.ה
@טטכ.ה 25 күн бұрын
ፉኖ ሳይታጠቅ ተከበብኩ ብሎ የሳገደለው ይበቃል ጅዋር አሁን ወለጋም ፉኖ አለ እደአጎራ ይቀራ ከአሁን ቡሀላ ቅድቡን ይላጫ በእናፕር
@ethio_salamtehun9955
@ethio_salamtehun9955 25 күн бұрын
አቶ ተድላ ቁጭ ብለው የሰቀሉት ቆም ማውረድ ያቅታል በኢትዮጵያ ውስጥ ነው እስከ ግሳግሱ አምጥቶ የሜጠራው የኢትዮጵያ ሕዝብ ደክምታል ከዚህ በኃላ ጥርት ይለ የፈለገውን ጊዜ ይውሰድ ጀሀር ሜንጫ ለፍርድ የሚፈለግ ነው አለሱ ሰው የለም በኦሮሞ ውስጥ
@ameteselamtube7773
@ameteselamtube7773 22 күн бұрын
Ato Eyasu:- Ehen hulu ewuket yizewal ginPositive mind set kelele Chigr alew! gena Sijemiru J . . . bilew kejemeru endet new kerswo kininet yetemolabet asteyayet yemitebikew? Lemehonu Lemutual Respect yemisetut value mindin? Yegna Elite behassab Afford madrg siakitachihu hasabachihun behate speech lemaTenaker timokiralachihu! Yiketilu esemawetalehu!
@yisehaksamage6294
@yisehaksamage6294 25 күн бұрын
To remove Abiy one of the option is to support Jewar
@hirut4901
@hirut4901 25 күн бұрын
ቆንጆ አድርገው ነው የሚያስረዱት እንዲህ ነው ፖለቲካ ትንታኔ ከአንጏላቸው ትንሽ ቆርጦ ለአቢይ ቢያካፍሉት አገሪቷ ሰላም ትሆን ነበር
@degnetabate2910
@degnetabate2910 25 күн бұрын
በተላ አስተሣሰብ በምንም ታምር አልስማማበትም
@Altaye61388
@Altaye61388 25 күн бұрын
አቶ ኢያሱ ስለ ጀዋር እውነቱን እየተናገሩ ስለሆነ ሊመሰገኑ ይገባል:: አሁንስ ቢሆን እነመሳይ መኮንን ልክ ኢሳት በነበሩበት ጊዜ ጀዋርን እንደጀግና ቆጥረው ኢትዮጵያ ገብቶ ያፈናቀላቸውንና ያስጨፈጨፋቸውን እረስተው እንደገና ወደሥልጣን ለማ ምጣት ስሙን እያደሱለት ነው
@Beferdu-q6r
@Beferdu-q6r 18 күн бұрын
እና ሲያዬ የሶሪያውን ፅንፈኛ ወደሥልጣን አመጣውና ለሶሪያ ህዝብ መፍትሄ አምጥቷል ወይ የሚለው ነው። አሜሪካን አስተዳደር ምንጊዜም ለአንድ ሀገር መፍትሔ አይደሉም። አይዲያ እኮ በሰዎች ነው የሚገለፀው።
@DilagegnAlbejo
@DilagegnAlbejo 19 күн бұрын
Johnson
@tedgebregzi3832
@tedgebregzi3832 19 күн бұрын
Ere aydelem
@nunumohamed-r6j
@nunumohamed-r6j 20 күн бұрын
👎🏾👎🏾👎🏾👎🏾👎🏾👎🏾👎🏾👎🏾👎🏾👎🏾👎🏾👎🏾👎🏾👎🏾
@robaoddaa2362
@robaoddaa2362 21 күн бұрын
Is Ethiopia belongs to only Amhara…??
@MotumaGuma
@MotumaGuma 25 күн бұрын
ምንም ጥርጥር የለውም ጀዋርም ድንገት ብድግ ያለበት ምክንያት ተሀዋላው በተተኪነት ሊጠቀሙበት ይመስላል
@ameteselamtube7773
@ameteselamtube7773 22 күн бұрын
Ato Eyasu Ephrem le Bishoftu yaltasebe adega minim yemayigenagn analisis mestetwo yasgemitwotal! yih nigigir ayimetiniwom!
@emenetmengesha2054
@emenetmengesha2054 25 күн бұрын
ጂኒ እንደዚህ ነው የሚጻፈው።
@mohammedhussein3293
@mohammedhussein3293 21 күн бұрын
How comes? The Embassy can’t have the right to cancel visa. The accusation made through telephone from Qatar should be scrutinized and confirmed. It looks baseless accusation. Qatar has no discrimination based on religion and national origin. With regard to Dubai and Abu Dhabi more suppression is on Muslims rather than Christians. Please check the facts this man is presenting.
@mohammedhussein3293
@mohammedhussein3293 21 күн бұрын
If you are thinking to lead with Fano thought, leave alone Ethiopia you can’t govern Gonder.
@EllenySisay-xn1xs
@EllenySisay-xn1xs 25 күн бұрын
የጅዋር ጉዳይ ሰአት መወሰን አለበት Its almost expired after this genuine discussion Juhar is creating a confused agenda to save Abey the evil devil so dangerous not for Ethiopia but the entire of Rast Africa
@diribetiba709
@diribetiba709 19 күн бұрын
Sitichoh wuleh tadraleh inji minim litaderg atichilim wushetam kesash
@markshawn6967
@markshawn6967 13 күн бұрын
Abiy can't be saved! His time is finished
@Truth-12
@Truth-12 25 күн бұрын
To be honest the souls of Jowar Mohamed and bekele gerba are restless for the blood of the innocent Ethiopians .. he is the engine of all the mess that is happening rn in Ethiopia
@Geezemebrat
@Geezemebrat 25 күн бұрын
አብይ ጦጣነት በኛ ስም አርለምኖ=ተበድሮ ለጫካው፤አትጠይቁኝ,ይህ 25ዓመታት ያሳስራል. ህዝብ አይዋሽምና.ሌቦች መልተው ናል.
@markshawn6967
@markshawn6967 13 күн бұрын
Abiy is finished!
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН