"የሽብር ቡድኑ ያወደመውን ምርት ለማካካስ የቆላ ስንዴን በዘመናዊ መንገድ እያመረትን ነው።" አቶ ወርቁ አይተነው

  Рет қаралды 25,827

Amhara Media Corporation

Amhara Media Corporation

Күн бұрын

የKZbin ቻናላችንን Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፣ ይከተሉን! ሚዛናዊ፣ ፈጣንና ትክክለኛ መረጃ በተንቀሳቃሽ ምስል ያገኛሉ!
bit.ly/2RnNHCq

Пікірлер: 130
@ahe.4605
@ahe.4605 3 жыл бұрын
አቦ እንዳተ አይነቱን ያብዛልን 🇪🇹🇪🇹😘💚💛❤
@abebaabeba1272
@abebaabeba1272 3 жыл бұрын
ሺአመት ኑር አቶወርቁ በጣም ምርጥሰው...
@MasaMediya
@MasaMediya 3 жыл бұрын
ከተባበርን ሁሉም ቀላል ነው አይ ዞን ተካፍለን ተዋደን እጅ ለእጅ ተያይዘን እንኑር ጥላቻን ከጁንታ ጋ እንቅበር ድል ለ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@bettyhussen3913
@bettyhussen3913 3 жыл бұрын
ወርቃችን እድሜህ ይርዘምልን!!ዘማቾቻችን ፈጣሪ በድል ይመልሳችሁ!!
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 3 жыл бұрын
እውነትም ወርቅ ዘመንህ ይባረክ ለቁጥር አድካሚይ ሀብት ይስጥህ ኑርልን እድሜና ጤና ይስጥህ
@aasss4571
@aasss4571 3 жыл бұрын
ወርቁ አይተነው ሽ አመት ኑርልን
@እሙየተዋህዶልጅ
@እሙየተዋህዶልጅ 3 жыл бұрын
ዋውውውው ገና አማራ ያብባል ያፈራል🇨🇬🇨🇬💪💪💪❤️❤️❤️
@madinahhosin262
@madinahhosin262 3 жыл бұрын
ምነዉአሣነሽዉ1000ሺአመትኑርልን
@hailem9116
@hailem9116 3 жыл бұрын
አይ አቶ ወርቁ እውነትም እናትህ ስም ሰጠችህ ወርቁ ብላ እውነትም ወርቅ ሰው የአማራው ሙሴ አንተ ነህ ተባረክልን
@zahrasied7641
@zahrasied7641 3 жыл бұрын
አቶ ወርቁ አይተነው እንደርስወ አይነት ጀግና. የአማራ እናት ሺትወለድ
@yirgaalemyoutube9346
@yirgaalemyoutube9346 3 жыл бұрын
ጀግናችን አቶ ወርቁ አይተነው እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ከነ ሙሉ ቤተሰብህ ያብዛልህ
@zihramhemed6147
@zihramhemed6147 3 жыл бұрын
yega jegena menem kalat yelgem werekue ayetenewee egizabhre yetbekeh jegenachen she amet nurulne 💚💛❤💪💪💪💪
@asnakechzewge9071
@asnakechzewge9071 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ ወንድሜ በርታ ፡በዚህ አመት ምንም እንኳን ጠላት ምድራችን ላይ ከየአቅጣጫው ቢወጣብንም የታየው የኢትዮጵያዊያን ትብብር እጅግ በጣም ደስ የሚያሰኝ ነው ፥በዚሁ ከቀጠልን ጠላትም አይችለንም፥አለም ይቀርብናል ፥ደህነት ሸሽቶን ጥጋብ ይሆንልናል ፥ እግዚአብሔር ም ይለመነናል፥ይባርከናል .....ባለሃብቶችም ሃብታችሁን ከወገን ጋር ተካፍሎ ለመብላት ስላሰባችሁት መልካም እቅድ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፤ኢትዮጵያዊ ጀግንነቱ በወራሪው ሃይል ላይ ብቻ ሳይሆን በደህነት እና ረሃብም ላይ በቁርጠኝነት መነሳት አለበት ፥መዋጋት ፥አልሸነፍም ፥እጅ አልሰጥም ፥የእርዳታ ስንዴ አልቀበልም ብሎ እነ አሜሪካን ማሳፈር መቻል አለበት
@emanlala4496
@emanlala4496 Жыл бұрын
ሁሉምሰወ፣አደወረቁአተነወቢሆን❤❤❤
@sofebelay4024
@sofebelay4024 3 жыл бұрын
ድል ለእናት ሀገር ኢትዮጵያ💪💪 ግን እኛንም አስቡን ፍትህ ለሳኡድ እስረኞች
@hirutegebreselase5569
@hirutegebreselase5569 3 жыл бұрын
Ato Werku you're a legend. For this very difficult time you're standing for your people's and God bless you I wish you long life and you're a gold like your name.
@tibkaabate6068
@tibkaabate6068 3 жыл бұрын
አቶ ወርቁ አይተነው በእውነት የምትመስገን ድንቅ ስው ነው ነህ ረጅም እድሜ ሥልጡን ስው ነህ በዘመናዊ መንገድ ማድርግ ድንቅ ነው አይዞህ ከጎንህ ነን
@isaachun378
@isaachun378 3 жыл бұрын
ወርቁ አይተነው ዘመናዊ አማራ የአንተ አይነት ጥቂት ባለ ሃብት ድፍን ኢትዮጵያን መቀየር ይችላል
@mulu5
@mulu5 3 жыл бұрын
አንተ ለህዝብ እዳዘንክ እግዚአብሄር ከጎንህ ይሁን የአማራዉ ጀግና
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ 3 жыл бұрын
አንተ ጀግና እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝምልን
@markschunemann4144
@markschunemann4144 3 жыл бұрын
አቶ ወርቁ አይበነው ምን አይነት የተባረከች እናት ነው የወለደችህ እድሜ ይስጥህ ሰው በጠፋበት ሰው ሆነክ ለህዝብህ የቆምክ ጀግና ነህ
@hayekelmohamed4340
@hayekelmohamed4340 3 жыл бұрын
ሽአመት ኑረልን ወረቅሻ ሥምህም ወረቅ እዉነትም የረቅ አላህ ያቆይልን ጀግናችን
@user-qo8ni4tq4o
@user-qo8ni4tq4o 3 жыл бұрын
እልል ል ጠላት እግር ይበል. አማራራሬሬ. መቼቼም. አይወድቅም አይወድቅም. እግዚያብሄር ይመስገን።
@desssiedesssiedesew301
@desssiedesssiedesew301 3 жыл бұрын
አበሳየ 100% ተመቸኸኝ ወንድም አለም
@bahaylugebrmarim4998
@bahaylugebrmarim4998 3 жыл бұрын
Great idea good mind keep it up thanks brother long lived Ethiopia 🇪🇹
@habeshawit7709
@habeshawit7709 3 жыл бұрын
Allah yichemireleh Ato werquhe ayitenawu Allah hagerachiin Selma yar gelen yarebiiiii
@tgzawtgzaw4059
@tgzawtgzaw4059 3 жыл бұрын
አቦ አተ ሰው አላህ እረጅም አድሜ ይስጥህ አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ
@addisuzemen6046
@addisuzemen6046 3 жыл бұрын
ክፉ አይንካብን የኛ ወርቅ
@መመመመመ-ፐ7ጘ
@መመመመመ-ፐ7ጘ 3 жыл бұрын
አማራየ ሺ ጅግና አለህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወርቁ አይተነው💚💛❤✊✊
@omovalleyadventures
@omovalleyadventures 3 жыл бұрын
አቶ ወርቁ አይተነው የቁርጥ ቀን ልጅ! የአማራ አርሶ አደር ከፍተኛ የቴክኖሎጂ እና የበጀት ድጋፍ እንድደረግ የክልሉ መንግስት ከፍተኛ የቤት ሥራ አለበት
@ethiopian7940
@ethiopian7940 3 жыл бұрын
❤ወርቁ አይተነው🇪🇹💪 ሥምን መላአክ ያወጣዋል የእውነት ሠው ነህ ምነው እንደ አንተ የኢትዮጵያ ባለሀብቶች ቢሥቡ የት በደረስን ግን ባለሀብቱ ሁሉ ቱሀን ናቸው በእኛው ደም አብጠው ይኖራሉ ድል ለኢትዮጵያ ከጠነከርን እኛ ከሁሉም የሚበልጥ ሀብት አለን🇪🇹🇪🇹💪💪
@HM-fu4sb
@HM-fu4sb 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እረጂም እድሜ ከነሙሉ ጤንነት ጋር ይስጥልን አቶ ወረቁ አይተነው ቃላት አጣሁልህ አባቴ ውለታህን ፈጣሪ ይክፈልህ። 💚💛❤️
@edenshiferaw8727
@edenshiferaw8727 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የበለጠ ይባረክልህ እንደዉ እንዳንተ ኣይነቱ ያብዛልን !ዘረህ እንደምድረ ኣሽዋ ያብዛዉ!💝 እግዚአብሔር ኣንተን የኣማራ ተሰፋ ኣድረጎሃል ተባረክ!!!!!💚🟡❤️
@adisadisu6755
@adisadisu6755 3 жыл бұрын
ወርቅዬ የኔ ወርቅ እግዛቤር ይጠብቅልን
@abumodric3545
@abumodric3545 3 жыл бұрын
ወርቁ እውነት ወርቅ ነህኮ 1000 አመት ኑርልን
@ሰላምለሰውልጆችይሁን
@ሰላምለሰውልጆችይሁን 3 жыл бұрын
አንበሳው ወርቅነህ ያንተ ወገን ባልሆን ይቆጨኝ ነበር በርታልን
@አይዞሽሀገሬኢትዮጽያ
@አይዞሽሀገሬኢትዮጽያ 3 жыл бұрын
የዚህ ሰውየ መመረቅ ከምንድነው አብዝቶ ይስጥህ አርበኛ ወርቁ አይተነው አላህ ይጠብቅህ አባታችን ወንድማችን የእውነት ቃል የለኝም
@moneeradawood6235
@moneeradawood6235 3 жыл бұрын
ጀግኖቻችን በርቱልን
@kedestemeberatu4843
@kedestemeberatu4843 3 жыл бұрын
አቶ ወርቁ አይተነውና ሌሎችም የአማራው ባለሀብት እግዜአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ እንደዚህ ነው ለወገንና ለሀገር በቅን ልቦና ተነስቶ ማገልገል በርቱ እኛም ከጎናችሁ ነን
@kuwachamoki8216
@kuwachamoki8216 3 жыл бұрын
Balehabt becha sayehon Jegna emey Ethiopia yewledechew feker sew. 👏👏
@rahelabebe9955
@rahelabebe9955 3 жыл бұрын
አቶ ወርቁ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥ ከነቤተስብ ገንዘብህ ይባርክ እናከብርአለን እንወወወድአለን ጀግና ።
@degaregetezzera733
@degaregetezzera733 3 жыл бұрын
ወርቁ ወርቅ ነህ ስምን መልአክ ያወጣል ይባላል :: በርታ የኛ ጀግና ❤❤❤
@tesfsyeeshetu4419
@tesfsyeeshetu4419 3 жыл бұрын
ኩራታችን ነህ ጅግና
@سبحاناللهالحَمْدُِلله-ذ7خ3ع
@سبحاناللهالحَمْدُِلله-ذ7خ3ع 3 жыл бұрын
ጀግኖ አላህ ይጠብቅህ ያረብ 💪💪💪💪💪👍👍👍👌🙏🙏🙏🙏
@myfano2708
@myfano2708 3 жыл бұрын
ባለህበት ፋጣሪ ይጠብቅህ ጀግናዬ እኛ አሁን መለመን የለብን አንድ ሁነን ወደ ልማት አማራ ክልል ብዙ ወንዞች አሉን መራብ የለብንም
@madinahhosin262
@madinahhosin262 3 жыл бұрын
አቶወርቁአላሕያተአይነትሠወችንያብዛልን
@qw1296
@qw1296 3 жыл бұрын
የኢቶጀግኖችአላህይጠብቃችሁየኔጀግኖች
@ሀበላአይርበዉ
@ሀበላአይርበዉ 3 жыл бұрын
ጀግናአላህይጠብቅህእዳተያለዉንያብዛልን
@seadajuhar7908
@seadajuhar7908 3 жыл бұрын
ወርቁ አይተነው አንተንና መሰሎችህን ያብዛልን ያኑርልን
@fatimamohammed6818
@fatimamohammed6818 3 жыл бұрын
አላህይጠብቅ ዘንድሮ ቃልይንስናለለአንተ
@Neima703
@Neima703 3 жыл бұрын
ጀግኖች ቀጥሉበት
@amenatnoor1240
@amenatnoor1240 3 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥህ አንተ የአማራ የቁርጥ ልጅ ኑርልን
@tesfayehabtemariam4272
@tesfayehabtemariam4272 3 жыл бұрын
THANKS🙏🌹 SO MUCH 💪👍OUR HEROE AND PROUDLY ATO WERKU ATENO!) HE IS LIKE SOLDIER AND GENERAL IN ECONOMIC FIELDS 4-ETHIOPIA STANDING 2-DEFANCE!) GOD'S BLESSINGS🙏 HIM!))
@Sነኝወሎየዋ-c5o
@Sነኝወሎየዋ-c5o 3 жыл бұрын
አቶ ወርቁ አይተነው መሰሎችህን ያብዛልን ከልብ እናመሰግናለን
@zebibaemam6615
@zebibaemam6615 2 жыл бұрын
ያረብ የአላህ ገበሪና ወታደር የረፍት እጀራ ይበላ አተም እድሜና ጤነ ይስጥህ ያረብ 😭💚💛❤️
@badmawededu6078
@badmawededu6078 3 жыл бұрын
አንድ ሰው በፈጣሪ ሲመረጥና ሲመረቅ እንደ ወርቁ አይተነው የደህንነትና የልማት ጀግና ይሆናል፡፡ አንድ ሰው ደግሞ በፈጣሪ ሲጣልና ሲረገም ሰይጣን በሰው የሚመሰል መሆኑን በተግባር እንደሚያረጋግጡት የተረገሙ ዘረ ባንዳ ትግሬዎች እንደ መለስ ዜናዊ፣ ስብሀት ነጋና እንደሁሉም ዘረ ባንዳ ሰይጣናዊ ትግሬዎች ይሆናል፡፡ አቶ ወርቁ አይተነው ወሳኙ መሬት ሳይሆን የአየር ተፈጥሮና የውሃ ሀብት ነው፡፡ አማራ አመቱን ሙሉ ማሰራት የሚችል እንጂ እንደ ሌሎች በብርድ ወይም በሙቀት ምክንያት ለስራም ሆነ ለኑሮ እንቅፋት የሚሆንና ተጨማሪ ወጪ የሚያስወጣ ሳይሆን አጋዥ የሆነ የአየር ተፈጥሮ አለው፡፡ አማራ እምቅና አስተማማኝ የሆነ የውሃ ሀብት አለው፡፡ ጣና ሀይቅ፣ 95 በመቶ የተከዜ ውሃ፣ በጣም ብዙ የአዋሽ ውሃና አባይ ብቻ ሳይሆኑ ከአባይም ሆነ ከተከዜ ሳይቀላቀሉ ወደ ሱዳን የሚፈሱ በጎንደርና በጎጀም የሚገኙ ወንዞችን ብቻ በመገደብ አመቱን ሙሉ በመስኖ ቢሰራ አማራ ከሀገር አልፎ መላ አፍሪካን መቀብ የሚችል ተፈጥሮ ያለው ነው፡፡ በ3 ሺህ ሄክታር ላይ የሚመረት የቆላ ስንዴ በደንብ ተሰርቶ ሁኔታው ከሆነው እስከ 200 ሺህ ኩንታል ስንዴ በሶስት ወር ውስጥ ማግኘት ይቻላል፡፡ 200 ሺህ ኩንታል ስንዴ ከ400 ሺህ ህዝብ በላይ የአመት የዳቦ ፍጆታውን የሚሸፍን ነው፡፡ 200 ሺህ ኩንታል ስንዴ ማለት 20 ሺህ ቶን ስንዴ ማለት ነው፡፡ በሰበቡ እየመጡ በስለላና በተለያየ ወንጀል በመሰማራት በሀገራችን ላይ ዋነኛ የችግርና ቀውስ ምክንያት የሆኑት የምእራባዊያን እርዳታ ሰጪ ነን የሚሉት 20 ቶን ስንዴ ለመስጠት ሲሉ 2 ሚሊዮን ቶን የሚሳጣን የራስን ስራና እድገት የሚያሳጡ ናቸው፡፡ የእነሱ ምግብ፣ መጠጥና ስንዴ ለጤና ጠንቅ ሲሆን በ2017 በእርዳታ መልክ ለሶሪያ ምርጥ የስንዴ ዘር እንሰጣለን በማለት የላኩት ስንዴ በአይን የማይታይ በሽታ ሆን ብለወው ቀላቅለው በመላክ የሚዘራው ስንዴ እንዲጠፋና ለከፋ ረሀብ እንዲጋለጡ ማድረግ ብቻ ሳይሆን አፈሩን በማበላሸት ከ6 አመት በላይ መሬቱን ከጥቅም ውጭ ለማድረግ ሆን ተብሎ የታቀደ ወንጀለቸው ሲሆን ሶሪያዎች ተንኮላቸውን ስለሚያውቁ በምርመራ ነው የደረሱበት እና ወንጀላቸውን ያጋለጡት፡፡ ስለሆነም ልክ እንደ ወርቁ አይተነው ሁሉም በልማት በመሰማራት በሶስት ወር ውስጥ የሚደርስን በየማሳውና በየጓሮው በማምረት ራስን ችሎ ከማንኛውም የምእራባዊያን እርዳታ ተብዮ ጠላት ሙሉ በሙሉ ነጻ በመሆን ወዳጅ፣ ታማኝ፣ አለኝታና ጠቃሚ ከሆኑ ከቻይና፣ ሩሲያ፣ ኢራን፣ ቱርክ፣ ህንድ፣ ጣሊያንና ሌሎች የተለያየ እርዳታና እገዛ በመጠየቅ የተፈናቀለ ወደ መደበኛ ህይወቱና ስራው በቶሎና በትክክል ተመልሶ ራስን መቻል ይገባል፡፡
@እውነትብቻ-ቈ7ኀ
@እውነትብቻ-ቈ7ኀ 3 жыл бұрын
በርቱ
@mobilmobil4608
@mobilmobil4608 3 жыл бұрын
Ato Werku fetari yematu salahe edeme yesteh kal atawleh ye ga jegna enwdehalen nurlen Amen Amen
@user-qy9ov2fo2j
@user-qy9ov2fo2j 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@fatumaadem867
@fatumaadem867 3 жыл бұрын
ጀግና ናቸው ወረቁ አይተነው
@haimanotseifu2919
@haimanotseifu2919 3 жыл бұрын
በጣም ጀግና ነህ የምር የኢትዮጵያ ችግር። የቱጋ እንደሆነ የገባህ ነህ ለላውም ባለሃብት። ያንተን ፈለግ መከተል አለበት ከስንዴ ና ጤፍ በተጨማሪ ስኳር ድንች በ ሶስት በ አራት ወራት የምደርሱ ከመሆናቸው ባሻገር አሁን ላለው ችግር። ወሳኝ ምግብ። ነው በ ውሃብቻ በመቀቀል መመገብ ይቻላል
@hailuymichael3377
@hailuymichael3377 3 жыл бұрын
በርቱ ኢትዮጵያ ታሸንፋለች
@T2ds4s5w
@T2ds4s5w 3 жыл бұрын
አተ አንድአደለሕም ሺነሕ ሺሺአመት ንርልኝ የኢትዮ ጀግናነሕፈጣሪ ጤናይስጥሕየወለደችሕ እናት የተባረከችነት
@senaitabat601
@senaitabat601 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ከናተ ጋ ይሁን እቶ ውርቁ ሺ አመት ኑርልን
@sayedahmada8144
@sayedahmada8144 3 жыл бұрын
Fetari edmi yesthe lila men yebalale
@mamaajmanmamaajman4999
@mamaajmanmamaajman4999 3 жыл бұрын
እግዚአብሔርን እድሜ እና ጤና ይስጥህ እግዚአብሔርን ይባርክህ
@የድንግልማሪያምለጅነኝ
@የድንግልማሪያምለጅነኝ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከክፍ ነገር ይጠብቅህ
@gjk8731
@gjk8731 3 жыл бұрын
ጃዊ ሀገሬ ምርጥ ሀገር
@tariku40
@tariku40 3 жыл бұрын
Wow egazbare yerdahe yedha abate
@sososl9133
@sososl9133 3 жыл бұрын
አቶ ወርቁ አላህ ይጠብቅህ እድሜ ከጤና
@moumnhm8874
@moumnhm8874 3 жыл бұрын
እምየ ሀገሬ ኢትዮጵያ እደጊ ተመንደጊ ጠላቶችሺ ይውደሙ
@رابيارابيا-ث3ط
@رابيارابيا-ث3ط 3 жыл бұрын
አላህ ባለህበት ይጠብቅሁ
@አለሜአባቴ
@አለሜአባቴ 3 жыл бұрын
ጀግና ወርቁ አላህ ይገዝህ
@adysadys6970
@adysadys6970 3 жыл бұрын
ጀግና እግዚያብሄር ይጠብቅህ
@brutkan5129
@brutkan5129 3 жыл бұрын
ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ
@abebet8509
@abebet8509 3 жыл бұрын
Zemeneh Yebarek
@hirutsisay557
@hirutsisay557 3 жыл бұрын
God bless you 💕🙏
@davthegreat1
@davthegreat1 3 жыл бұрын
Ye Ethiopia anbesa✊🏿👏🏾
@store8674
@store8674 3 жыл бұрын
አቶ ወርቁ አይተነይ እድሜና ጤና ይሥጥህ
@mdet1495
@mdet1495 3 жыл бұрын
Alah yitebkh Ato werku Ayitenewu😍😘😍
@elroyzeru9312
@elroyzeru9312 3 жыл бұрын
አንተ ጀግና ልዩ ነክ
@ktube8920
@ktube8920 3 жыл бұрын
አወ የአሜሪካ ስንዴ በአፍንጫችን ይውጣ ሀገራቸን ትበቃናለች ኢንሻ አላህ
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 3 жыл бұрын
ትክክል እኔም ሁሌም ነው የምለው ሀገር መጀመሪያ አንድ ሀገር ላይ ግብርና የወታደር ሆስፒታል ላይ መጀመሪያ እነነኚ ከተሰሩ እናድጋለን
@gjghgug1913
@gjghgug1913 3 жыл бұрын
🇧🇴🇧🇴🇧🇴☝️
@alemsherwe279
@alemsherwe279 3 жыл бұрын
ወርቁ እንደስምህ ወርቅ ነህ ፍጣሪ አብዝቶ ይባርክህ
@zahrasaid9397
@zahrasaid9397 3 жыл бұрын
ወይ አተ ሰውየ ወርቁ አይተነው እንደምናርህ አላህ እውቀቱንም ሀብቱኑም አላህ ይጨምርልህ😘😘
@gaagaajje8201
@gaagaajje8201 3 жыл бұрын
💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍
@MdAlauddin-yj8nz
@MdAlauddin-yj8nz 2 жыл бұрын
ያብቹ. ውድምነህአተ. አባቲእድሚናጤናይስጥህ
@hi-vj7jl
@hi-vj7jl 3 жыл бұрын
መከራቢበዛምያልፋልድልለሀገሬ🇪🇹🇪🇹
@zenbworkbekele4448
@zenbworkbekele4448 3 жыл бұрын
Wow gobez berta egzhber andu yulu geta kante gaer nw
@nefisa17
@nefisa17 3 жыл бұрын
እውነት ነው መሬታችን ጦም ካላደረ የእርዳታ ስንዴ እየሰጡ ነጮች አያዘንም
@isaachun378
@isaachun378 3 жыл бұрын
የማውቃቸው በየዩንቨርስቲው የሚያስተምሩ የአማራ ክልል የግብርና ባለሙያዎች አንድ ሰሞን በአበል አከፋፈል ሲቧጨቁ ነበር: high school እንኳን በአግባቡ ያልጨረሰ እንደ ወርቁ አይተነው ያለ ጀግና ሳይማር የመጠቀ ምሁር ምን አለ ያንን ቦርጫም ፕሮፌሰር ጆሮውን እየቆነጠጠ ስራ እና ሃገር ምን እንደሆነ ቢያስተምርልኝ እንዴት ጥሩ ነበር::
@tigistgonder6015
@tigistgonder6015 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮይስጥህ
@limollll6497
@limollll6497 3 жыл бұрын
egziabher amlak abzto abzto yibarkeh lela mnemallem endante yalewu yabzalen amlakachen
@chalyw1450
@chalyw1450 3 жыл бұрын
ለሺአመትየሚኖር ቢሆን ለወርቁ ይገባዉ ነበር ሁሉም ለበጎ ነዉ የሚባለዉ ወርቁን የመሠሉ ብልሆችን አሣይቶናል እንደወርቁ የመሠሉ ብዙወችን ለማየት እንፈልግአለን
@azmerawerat7473
@azmerawerat7473 3 жыл бұрын
💚💛💓💪💪👍👍👍
@tsedaygebreyes67
@tsedaygebreyes67 3 жыл бұрын
God bluss you
@realestateaddisababa7292
@realestateaddisababa7292 3 жыл бұрын
👍👍
@woorkymola5659
@woorkymola5659 3 жыл бұрын
ፍትህ ለሠሜን ውሎ ቤተሠበቻችን በረሃብ ኣለቁ ፍትህ መንግስት የረሣው ለሠሜን ወሎ ፍትህህህህህህህህህህህህህህ
@መመመመመ-ፐ7ጘ
@መመመመመ-ፐ7ጘ 3 жыл бұрын
አሚኮ የአማራ ክልል ምንግስት አብይ አህመድ ወሎ ላይ ልዩ ዞን ኦርሞ የምትሉት አቆሞ ወሎ አማራ እጅ ጋላ አይደለም አንድ ክልል ወስጥ ልዩ ዞን የሚባል የላም መርታችንን ለወራሩ ጋላ አንሰጥም 👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎
@dcmariam3650
@dcmariam3650 3 жыл бұрын
We know you are TPLF, you are evil.
@መመመመመ-ፐ7ጘ
@መመመመመ-ፐ7ጘ 3 жыл бұрын
@@amnuelsolomon30 አወ ሲጀመር ለምን መሬታችንን ህዝባችንን አሳልፈን እንሰጣለን እነሱ አማራን እየመረጡ እየገደሉ እሺ ይቀመጡ እኝ ስው የመግደል ሱስ የለብንም ግን ልዩ ዞን እያሎ መሬታችንን ህዝባችንን ይሰጡና እነስህ ባዳወች እደግና ህዝብ ያስጭፍጭፍሉ ያሁላ ወለጋላይ ስጨፍጨፍ ኦሚኮ ለመዘግብ ይፍራል ለምን የምንግስት አሺከር ባዳ እጅ ለህዝብ አይሰራም ምንግስት የሚለውን ብቻ ይዞ ማቀንገን ነው የሚያቅ እኝ ግን አንርሳውም ወሎም አማራ ነው ባዳ ግን ይጠፍል
@saniyahome6960
@saniyahome6960 3 жыл бұрын
👍👍👍👍💛💚❤️🙏🙏🙏
@نبوية-ر1خ
@نبوية-ر1خ 3 жыл бұрын
እንደ ወርቁ አስር በኖረ ኖሮ አማራ የት በደረሰ ነበር ግን በአማራ ስም የተቀመጡ ሆዳም አሸርጓጆች
@husenmohamed4694
@husenmohamed4694 3 жыл бұрын
እንደውምንላርግህ አንተየአማራአለይታ አላህይጨምርእልህይጨማምርለህአቦ
ጎንደር ስቱዲዮ ዜና:  ጥር 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ)
14:15
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 285
Непосредственно Каха: сумка
0:53
К-Media
Рет қаралды 12 МЛН
JISOO - ‘꽃(FLOWER)’ M/V
3:05
BLACKPINK
Рет қаралды 137 МЛН
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1 МЛН
ከርታታ ኮከቦች የዛሬ ሰባት ዓመት
6:25
ምሥጢረ ሥላሴ ቲዩብ -Mistiresilassie Tube
Рет қаралды 18 М.
አዲስ አበባ ስቱዲዮ ዜና : ጥር 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ)
21:10
🛑 አትባክኑ || ተነሡ ከዚህ እንሒድ ||ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:34:47
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 627 М.
🔴 የሰውን ድካም አንተ ታውቃለህ || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2024
2:03:57