የሐበሻ ቀሚስ ዋጋ በኢትዮጵያ 2017 | habesha kemis price in Ethiopia 2017 |

  Рет қаралды 22,980

Addis gebeya

Addis gebeya

Күн бұрын

Пікірлер
@mesretaliga1205
@mesretaliga1205 20 күн бұрын
ልብሡ ቢያምርም ዋጋው አይቀመሥም እንደ አልበም አሥቀምጡት በዚህ ኑሮ ውድነት ይሂን ያህል ዋጋ ጥሩ አደለም
@youtube4975
@youtube4975 19 күн бұрын
ሲያምር እጅህ ይባረክ 😢 ዋጋቸዉ ግን እናቴ እና እኔ ለብሰነዉ ታየኝ በሃሳብ 55.000 😢
@43789bb
@43789bb 24 күн бұрын
እዚስ ውድ ነው እሮጪ ወጣው
@TesfayMeles-b1o
@TesfayMeles-b1o 19 күн бұрын
ጥልፎቹ በጣም ያምራሉ አንድ ነገር የማልወድላቸው መስቀሉ ላይ የሚጠቀሙት ክር ከጥልፉ ይለያል እና ለምንድነው እንደዛ የሚሆነው
@ቀሌ
@ቀሌ 25 күн бұрын
ቀሚሶቹ ያምራሉ ዋጋቸው ግን አይቀመስም።ኪሮስ አበሻ ቀሚስ ሱቅ ይሻላል ዋጋው
@abrahamzekios5252
@abrahamzekios5252 26 күн бұрын
Great thanks from tigrayns USA Ethiopia tikidem Ethiopia forward
@emebetyoutube
@emebetyoutube 19 күн бұрын
ዲሀ እዲለብስ አርጉ በወር አምስምስትሺ አልሰራም ብር ገለባ ሆነ በቃ ያገር ያለህ😮
@LumitaIbrahim-jc9ne
@LumitaIbrahim-jc9ne 19 күн бұрын
እኔ አባቴን አላሰራም እንዴ ለሰርጌ❤❤❤❤❤❤❤
@Lalina2016
@Lalina2016 18 күн бұрын
Yet new yalut
@EyerusalemTeklit
@EyerusalemTeklit 26 күн бұрын
ሲያምሩ ቀሚሶቹ ዋጋቸው ግን አያምርም
@FFg-op7hd
@FFg-op7hd 19 күн бұрын
😂😂😮😮ዋጋቸው አያምርም😮😮😂😂
@Usually-x3t
@Usually-x3t 3 күн бұрын
አትሸወዱ እሷ ያሳየችው ቤት ሄጄ ጉድ ሆኛለሁ:: ያልሰሩትን የሰው ልብስ እያሳዩ ስንሄድ ትእዛዛችን ሰማይና ምድር::አሁን ግን የተረዳሁት ሰው ለብሶ ያየነውን ከወደድነው ቦታ ጠይቀን ማዘዝ ነው::
@Usually-x3t
@Usually-x3t 3 күн бұрын
እንዲ አይነት ልብስ አይመቸኝም:: በነፃም አለብስም እንኳን 45000,55000 😂😂😂 እውነትህን ነው???
@bshbsh2028
@bshbsh2028 18 күн бұрын
ግዙት ትላለች ዋጋቸው በጣም ውድ ነው አቅማችን አይችም
@EfremGkidan
@EfremGkidan 26 күн бұрын
Where is the place
@abrehamgirmay679
@abrehamgirmay679 9 күн бұрын
22
@MuluemebetAssefaEticha-j7d
@MuluemebetAssefaEticha-j7d 24 күн бұрын
Yamral lebesu gen mesekelu mezekzekun. Takalachew gen 😢
@marytadesse2693
@marytadesse2693 26 күн бұрын
Beautiful 😅
@kaleabalemayehu3251
@kaleabalemayehu3251 25 күн бұрын
tinish ye waga meganene alew
@TT-zb9fj
@TT-zb9fj 26 күн бұрын
መግዛቱን ገዝቻለው ሰፊው ጥልፍ በ ፈትል ግን በምን እንደማጥበው ግራ ገባኝ አስተጣጠቡን ብትጠይቂልን ጥሩ ነበር ከ ኢትዬዽያ ውጭ ለሚኖር ሰው
@YasminAbraham-i7f
@YasminAbraham-i7f 25 күн бұрын
በእጅነው ሚታጠብ
@YasminAbraham-i7f
@YasminAbraham-i7f 25 күн бұрын
ኦሞ እና ማንጫ ቀላቅለሽ ማንጫ ከኢትዮ ግዢ ማንጫ
@TT-zb9fj
@TT-zb9fj 25 күн бұрын
አመሰግናለው ግን በማሽን አይታጠብም ማለት ነው? በ እጅ ከታጠበ እንዴት ይሸበሸባል? ደሞ ማንጫ ምንድነው ማለቴ ከ ኢትዬዽያ ውጭ ስለምኖር ኢትዬዽያ ብቻ ካለ ማግኘት አልችልም።
@maregk4154
@maregk4154 24 күн бұрын
Tigrayans women’s culture. It’s beautiful
@meselchmekanila6951
@meselchmekanila6951 21 күн бұрын
Dry cleaning new mitatebew laundry Wsegiw
@YebeHabesha
@YebeHabesha 17 күн бұрын
ሰው የምበለው አጥቶ እናተ ምን አለባቸው ያልገባኝ አበሻ ቀሚስ ከውጭ ነው የሜገባው
@azebshewa6197
@azebshewa6197 15 күн бұрын
ሏከውጭ ኢንፖርት የምታረጉ አስመሰላቹት :: ኢትዮ እየተሰራ 55000 ሌቦች :: በ2000 ከ ሚሰሩት ገዝተህ .አታፍሩም.ልበሰው ራስህ
@AlemMekonen-zz7og
@AlemMekonen-zz7og 20 күн бұрын
😂😂😂55ሺ ነው ያለው
@LumitaIbrahim-jc9ne
@LumitaIbrahim-jc9ne 19 күн бұрын
አልሰማሽም😂😂😂😂😂😂55 እኔ አባቴን አሰራለሑ 55አልገዛም😂😂😂😂
@FFg-op7hd
@FFg-op7hd 19 күн бұрын
😢😢😮😮😂​@@LumitaIbrahim-jc9ne
@RedateRedate-q7b
@RedateRedate-q7b 23 күн бұрын
ይህ ቀሚስ ቤት ውድ ነው
@AbelGhiwot-l4y
@AbelGhiwot-l4y 27 күн бұрын
Betam konjo kemisoch nachew
@aymenamin4103
@aymenamin4103 27 күн бұрын
Yamralu meskel belelew be tlku tlf yelem inde lemuslimochi
@abrehamgirmay679
@abrehamgirmay679 9 күн бұрын
Ale betzaz
@zenebudessie1885
@zenebudessie1885 26 күн бұрын
🤔🤔🤔🤔🤔🙉🙉🙉🙊🙊
@Hiwi89076
@Hiwi89076 27 күн бұрын
Konjo lebesoch nachew
@BetaBeta-g7s
@BetaBeta-g7s 22 күн бұрын
አሺቃበጥሺ በጣም
የባህል እቃዎች ዋጋ በኢትዮጵያ 2017
24:14
Addis gebeya
Рет қаралды 11 М.
OCCUPIED #shortssprintbrasil
0:37
Natan por Aí
Рет қаралды 131 МЛН
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Audio)
2:53
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 8 МЛН
🎈🎈🎈😲 #tiktok #shorts
0:28
Byungari 병아리언니
Рет қаралды 4,5 МЛН
Жездуха 42-серия
29:26
Million Show
Рет қаралды 2,6 МЛН
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1 МЛН
ሩታ እና ፍቅር ተደባደቡ. ከባድ ፀብ ተፈጠረ😱😭
32:35
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 310 М.
Amharic Audio Bible Psalms - Ethiopian Amharic Bible Reading
3:48:29
Amharic Mezmur & Amharic Bible
Рет қаралды 332 М.
OCCUPIED #shortssprintbrasil
0:37
Natan por Aí
Рет қаралды 131 МЛН