የእድገት በህብረት ትዝታዎች (50ኛ አመት ልዩ ማስታወሻ) |ትዝታችን በኢቢኤስ|

  Рет қаралды 28,827

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 107
@abebabahrishum1387
@abebabahrishum1387 Ай бұрын
እኔም በወቅቱ የ10ኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩ ከዘመቱት መካከልም አንዷ ነበርኩ ብዙ ፎቶዎች ማስታወሻ አሉኝ ግን አብረውኝ የነበሩትን ማግኘት አልቻልኩም በህይወት ኖሬ ይህን ማየቴ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን 🙏🏾
@HaileslassieKidsne
@HaileslassieKidsne 28 күн бұрын
ዮኒበጣም እናመሰግናለን ኃይለሥላሴ ኪዳኔ እባላለሁ የዘመትኩት በአድዋ አውራጃ እንትጮ ወረዳ ዘመቻ ጣብያ ነበረ ትልቅ ትዝታ ረ ዥም ዕድሜ ሙሉ ጤና ይስጥህ አሜን ተባረክ።
@mulatuayele5168
@mulatuayele5168 Ай бұрын
I call myself very lucky to be part of that amazing generation.The memories of (የእድገት በህብረት የእውቀትና የሥራ ዘመቻ) is still very fresh for me to day. I was assigned at Debark station.(ዘመቻ ጣቢያ)💚💛❤
@DoctorYetm-b6f
@DoctorYetm-b6f Ай бұрын
መቀጠል አለበት። ጥሩ ሀገር ወዳድነትን የሚተክል ነው። አገርህንም ህዝብህን የምታውቅበትንና: የማገልገልምንም መንፈስ የምትላበስበትም ነዉ።❤
@shimelistesfaye807
@shimelistesfaye807 Ай бұрын
ዮኒ ጀግና ነህ❤ ። እኔ ከህሊና የማይጠፋው በዛን ወቅት የነበሩ ወጣቶች የሀገር ፍቅራቸው አጅግ የሚደንቅ ነበር። የሀገር አንዱነት ሰባኪዎችና በጨለማና በመሀይምነት ቁራኛ ተይዘው የነበሩ ኢትዮጵያውያንን ብርሀን እንዲያዩ አድርገዋል ። የጀግና ጀግና ነበሩ።
@tigimelese7922
@tigimelese7922 Ай бұрын
ድሮን የምንወደው በምክንያት ነው ዮኒዬ ተባረክ የቤተሰቦቻችን ታሪክ ነው እናመሰግናለን
@ermiasalemayehu7610
@ermiasalemayehu7610 Ай бұрын
ዬኒ እጅግ ደስ የሚል የመሥራች ነዉ በዚያን ጊዜ የአስረኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩ በዚያን ጊዜው ከዘመቱት አንዱ ነበርኩ ብዙዎች ትዝታዎች አሉኝ ዛሬም በህይወት በመቆየቱ ደስተኛ ነኝ ይህ ኘሮግራም የተጠፋፋን ጓደኞቻችንንም ሊያገናኘን ምክንያት መሆን ይችላል ጠንክራችሁ ይቀጥሉበት ብዙዎች የተጠነሰሰ ስላለ በርቱልን ብዙዎች እናወራለን
@abebabahrishum1387
@abebabahrishum1387 Ай бұрын
እኔም በወቅቱ የ10ኛ ክፍል ተማሪ ስለነበርኩ ዘማች ነበርኩ በህይወት ኖሬ ይህን ማየቴ መስማቴ ፈጣሪን አመሰግናለሁ ፕሮግራሙንም አመሰግናለሁ
@KemeruWorku-gt4ze
@KemeruWorku-gt4ze Ай бұрын
ከዘማቾቹ አንደበት ብንሰማው ግሩም ነው ።ማለት አንተም ዘማቾቹን ብታነጋግራቸው ጥሩ ት/ት የሚሰጥ ይመስለኛል ።በርታ ።
@hailehaile9336
@hailehaile9336 Ай бұрын
ጤናይስጥልኝ! ይኸው! tzztazeethiopia.blogspot.com/2022/01/blog-post.html
@DoctorYetm-b6f
@DoctorYetm-b6f Ай бұрын
Amazing it was 50 years ago when the first time I met my husband in Zemecha and married for 34 years! Still married and hoping to live many more years together ❤
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 Ай бұрын
ዋውውው ዬኒ መቸም የሚገርምነው🙏🙏🙏 የእማማ አንዱ ግጥም እና ዜማ ነው እንደግ እንስራ ነው ብዙ ግዜ ስራዎቿ የእማማ ስራ ናቸው ስለእድገትበሕብረት እናቴ ነብስሽን ይማረው!!!😢😢😢😢ዮኒ እናመሰግናለን🙏🙏🙏አባቴም አንዱ የዚህ ተባባሪ ነበር አዋሳላይ እንዴት ደስ ይላል!!!
@mamaethiopia8588
@mamaethiopia8588 Ай бұрын
Thank you Yonas, this the history need to be remembered, those amazing generations has done their best to contribute even if it was aggressive mostly and extremist use it at the end ❤❤of the
@nigatugmariam5706
@nigatugmariam5706 28 күн бұрын
O my Dod !! I am Nigatu G/Mariam who was was the first one to join the campain on January 3 1967 at the the station of Kibremengist. Thankyou for your presentation.
@DerejeBoku
@DerejeBoku Ай бұрын
Wow yone you are my fevert journist.To go for ward it is good to rember fro. Where we came so i loved it what you doing every time & all ebs crew too.God bless you my dr brother.❤
@DoctorYetm-b6f
@DoctorYetm-b6f Ай бұрын
Zemach, still young and strong❤ I love to be your guest. I have a lot to tell. Me and my husband we met at Zemecha, Gemeto (Sidamo) and got married and still living with a lot of love and memories. I will post our pictures❤❤❤❤ Before and after?
@elaybright8884
@elaybright8884 Ай бұрын
ዋው ለእኔ ትምህርት ቤት ለመግባት ምክንያት ነው የአባ የኔታ ተማሪ ነበርኩ ና እነሱ ሲመጡ ሀሁን ለወላጆች አስቆጥሬያለሁ ከዛ ወደአስኳላ ትምህርት ነው እንጂ ተብየ ስሄድ ጆሮ በጭንላቅላት ታልፎ መንካት ነበረ ቀንጨራ ስለነበርኩ አልደረሰም ተብሎ መለሱኝ በሚቀጥለዉ አመት ተቀበሉኝ ስለማነብ ከሁለተኛ ክፍል ጀመርሁ የህወቴ ትዝታ ነው ታንኪዩ ዮኒ።
@samuelgebreselassie6022
@samuelgebreselassie6022 Ай бұрын
Thank you yonas; You can even prepare or engage 2nd part of this,wondetful part of 🇪🇹 history. Please!
@serkalemnessibu4600
@serkalemnessibu4600 Ай бұрын
እኔም አንዷ ዘማች ነኝ በጣም ብዙ ትዝታዎች ፎቶዎችም አሉኝ። ከዘመቻ እንደተመለስኩ ወደ አሜሪካ ስለመጣሁ አብሬ የዘመትኴቸውን ሁሉ አግኝቻቸው አላውቅም። በዚህ አጋጣሚ ካሉ የዘመትኩት ከ አ አ ጎጃም ይስማላ ጌዎርጊስ ዱር ቤቴ ቁንዝላ ና ባህርዳር ተዘዋዉሪ ነበር ይህን ያዮ አለሁ ይበሉኝ
@מסרטח
@מסרטח Ай бұрын
ሀይ ሰርካለም ሰላም ነሽ ስሜ መሰረት ክንፈ እባላለሁ አባቴ ክንፈ ገ/ሥለሴ ይባላል አባቴ የእድገት በህብረት ዘማች ነበር የዘመተዉ ከአዲስ አበባ ነዉ ከዛም መተማ ማጠቢያ ዋርደሪ የሚባል ቦታ ቆየቶ ጎንደር ቸቸላ ሆስጺታል ዘማጆችን በማሳከም ያገለግል ነበር ከዛ ነዉ ከናቴ ጋር ተገናኝተዉ እኔ የተወለድኩት አባቴን በአካል አላዉቀዉም እሱም እኔ መወለዴን አያዉቅም እናቴ ከሱ እርጉዝ መሆኖን ሳትነግረዉ ወደ አ'አበባ ተመለሰ ከዛ ስለሱ ሰምተን አናዉቅም ትዉልድ ሀገሩ ዱከም እንደሆነ ነግሮታል እባክሽ የምታዉቂዉ ከሆነ ወይም የምታዉቂያቸዉን ሰዎች ሁሉ በማጠጠያየቅ እንድትረጂኝ በእግዛብሄር ስም እለምንሻለሁ እን የምኖረዉ እስራኤል ነዉ 30 አመት ሆነኝ እዚህ ሀገር
@snegash86
@snegash86 Ай бұрын
kzbin.info5un-G9DXzGk?si=LY3QhuBVf8Rn95rm
@serkalemnessibu4600
@serkalemnessibu4600 Ай бұрын
አላውቀውም እኔ የዘመትኩት ጎጃም ነው​@@מסרטח
@amlakukefyalew6612
@amlakukefyalew6612 28 күн бұрын
አለሁ!!!ከባህርዳር
@abebechmersha1895
@abebechmersha1895 Ай бұрын
ዮኒ እኔም በጣም አስታውስ ነበር እናቴ ስሟን መጻፍ አስተምረዋታል የምይፅፉ እጆች እይኖሩም የማያነቡ አይኖች አይኖሩም ተብሎነበረ ብዙሰዎች የትምህርትን ዋጋ ያዉቁበት ዘመን ነበሩ በተለይ ዮኒ እኛሴቶችን ከጭቆና ያላቀቀን ጊዜ ነበረ ውብ ጊዜ ነበረ እኔም በ15እድሜውስጥ ነበርኩ አልዝመት እንጂ ዘማቾቹን አውቅ ነበር
@seladngay1486
@seladngay1486 28 күн бұрын
ትክክል
@telisijohn2054
@telisijohn2054 Ай бұрын
This is very nostalgic. I was eight years old when this took place. I remember the song "LeEdget BeHibret".
@KubsaKosu-q7p
@KubsaKosu-q7p 27 күн бұрын
It was one of the historical developmental national events I involved in and unforgettable.
@DerejeWoldeamlak
@DerejeWoldeamlak Ай бұрын
በቂ ዝግጅት ያልተደረገበት ብዙ ሊነገርለት የሚገባ ታሪክ ነው።አዘጋጁ በቂ ጥናት ብታደርግ ጥሩ ነው።ሌላው በደርግ ዘመን ሁለት የህዝብ መዝሙር ነበር ያልከው በጣም ስህተት ነው እሱም "ኢትዮጵያዊ ×3 ቅደሚ" የሚለው ነው። ኢንተርናሲዮናል የሚለው የዓለም ሶሻሊስት ወዛደራዊ ወንድማማችነትን የተመለከተ መዝሙር ነው
@EyobAdeme-oh1lk
@EyobAdeme-oh1lk Ай бұрын
Thank you yoni ene degmo 50 Amet molagn keteweledu Aye gize
@Eyerasalem
@Eyerasalem Ай бұрын
ለእድገት በህብረት እንዝመት ወንድና ሴት ሳንል በአንድነት ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@andnet2094
@andnet2094 Ай бұрын
እኔ የዘመትኩት ከ10ኛ ክፍል ሲሆን ት/ቤቴም አስፋዉ ወሰን 2ኛ ደረጃ ነበር። የዘመትኩትም ጎንደር ክ/ሀገር ነበር። "ዕድገት በኀብረት የዕውቀትና የሥራ ዘመቻ" የዘመቻዉ መጠሪያም ነበር::
@EyobAdeme-oh1lk
@EyobAdeme-oh1lk Ай бұрын
Enamesegnalen yager baleweleta dink wetatoch neberu Ahun shimagle
@SenayitBerihu-o3g
@SenayitBerihu-o3g Ай бұрын
ዓመታት ፣ዘመናት ያልፋሉ ፣ሌኒን በህይወት ካሉት ከማንም በላይ በህይወት ይኖራል
@ቀለበት-ሰ4ረ
@ቀለበት-ሰ4ረ Ай бұрын
ማዘርህን አቅርብልን❤ አባቴ ሁሌ ስለ እድገት በህብረት ያወራል
@AbejeHabtamu
@AbejeHabtamu 27 күн бұрын
በ1977 የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ወደ መተከልና ጋምቤላ የዘመቱበትን ክስተት በትዝታችን እባክህ አስታውሰን።
@selamawitwondem5677
@selamawitwondem5677 Ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ዬኒ፣ የእናቴ ትልቁ ታራኳነው፣ እኔም የምኮራበት፣ እናቴ ከ6 ወር በፊት አርፍለች፣ ለኔ ግን ትልቅ ትዝታ ትታልኝ ነው ያለፈችው፣ ፕሮግራሙን ሳይ ማለፍ አልችልኩም።
@mulatuayele5168
@mulatuayele5168 Ай бұрын
ፈጣሪ የእናትሽን ነፍስ ይማር!!
@selamawitwondem5677
@selamawitwondem5677 Ай бұрын
@mulatuayele5168 አሜን።
@Koke01-24
@Koke01-24 Ай бұрын
የእናትእን ነፍስ ይማር እኔ በሕይወት አለው እያንዳንዱን ነገር አውቃለው።
@DoctorYetm-b6f
@DoctorYetm-b6f Ай бұрын
Sorry to hear that. I hope is not Selamawit Wondemu your mother’s name. Please tell me not her. Was she in Gemeto. Awassa, sidamo. My heart is sinking. She was my best friend and I have been looking for her for years.😂😂
@selamawitwondem5677
@selamawitwondem5677 Ай бұрын
@DoctorYetm-b6f የተወለደችው ጎጃም ነው የኖረችው አዲስ አበባ፣ እድገት በህብረት የዘመተችው ግን ጅማ ነው።
@HussenMohammad-d5f
@HussenMohammad-d5f Ай бұрын
ለእድገት በህብረት የሙዝሙሩ ስም እንጂ የዘመቻው ስም አይደለም። ትክክለኛው እድገት በህብረት የእውቀትና የሥራ ዘመቻ ነው። ተማሪዎች የዘመቱበት ዋናው ምክንያትም ማንበብና መፃፍ የማይችሉ ወገኖቻችንን ለማስተማርና አቅመደካሞችን ሥራ ለመርዳት ነበር። ታሪክን እትሽራርፉት ታሪክ ትምህርት ነውና። ማንበብና መፃፍ ዋናው ቁምነገሩ? እያለ እንድ ዝፋኝ የዘፈነውም በዛን ወቅት ነበር።
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Ай бұрын
ወዳጄ መልእክቱ አንድ ነው የተሣሣትከው አንተ ነህ፣ የትዝታው ባለቤቶች አለን እኮ!!
@gizachewtsegaye8963
@gizachewtsegaye8963 Ай бұрын
በወጣትነት ዕድሜያችን 😅ኢትዮጵያዊ ወገናችንን በተለይ የገጠሩን ማኅበረሰብ ለማንቃት ፣ ለማደራጀት፣ ለማስተማር የገጠር መሠረት ልማት ለማስፋፋት ፣የ
@nesredingerad8184
@nesredingerad8184 Ай бұрын
I was in high school year 11 and this reminds me how old i am now. The student who prepared this song he was in my group in measo district his name looks Nugusae
@BehayiluFeleke-m2r
@BehayiluFeleke-m2r Ай бұрын
ያ ዘራፊ መግስት የሰነፍ አለቃ የሶስት ሺ ዘመን ኑግሳዊ ስራአት ያጠፋ ለዚሁሉ ሀገሪቱን ያበቃ መግስቱ የሚባል አውዳሚ ነው
@SenayitBerihu-o3g
@SenayitBerihu-o3g Ай бұрын
ቪቫ መንግስቱ ቪቫ ካርለ ማርከስ ዓመታት ፣ዘመናት ያልፋሉ ፣ሌኒን በህይወት ካሉት ከማንም በላይ በህይወት ይኖራል፡፡ የአለም ወዛደሮች ተባበሩ፤፤ ሶሻሊዝም ዳግም በኢትዮጵያ ምድር ይነሣል
@SenayitBerihu-o3g
@SenayitBerihu-o3g Ай бұрын
burjia
@GichamoDemeke
@GichamoDemeke 28 күн бұрын
በዚህ ሃያ አንደኛው ክ/ዘ ኑጉሣዊ ሰረዓትን ትናፍቃለህ አታፍርም የዘሜ ወዳጅ ነህ እንዴ ሳልሳዊ ቴዲን አዋላጅ
@eshaiY
@eshaiY Ай бұрын
አሪፍ ነው ዩኒ - ጎርፍነህ 😂😅🎉
@ZebiderZenawi
@ZebiderZenawi Ай бұрын
ዮናስ ምርጥ ጋዜጠኛ
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 21 күн бұрын
እድገት በህብረት = ጥፍት በህብረት
@khaleedaldeini9393
@khaleedaldeini9393 Ай бұрын
በዚህ ዘመን ነው ቦይ እና ገርል ፍሬንድ የተጀመረው አስትውሳለሁኝ ።
@maberomenze2392
@maberomenze2392 Ай бұрын
የእድገት በህብረት ጥሩ ጎኑ ገበሬውን ለትምህርት እንዲተጋ ልጆቹን ወደ ትምህርት ቤት እንዲልክ አይን ገላጭ ነበር። በሌላ መልኩ ተማሪው ስሜታዊ ሆኖ ብዙ ለአገር የሚጠቅሙ ባህላችንን እና መፅሀፍትን ያወደሙ ዘማቾች ነበሩ ። የአካባቢውን ሥርዓት ባለማወቅ የመሬት ባላባት የነበሩ ግለሰቦችን ያስሩ ነበር ነገር ግንበየአካባቢው የነበረው ህዝብ ዘማቾችን ይቃወም ነበር።
@zenithbhier5634
@zenithbhier5634 Ай бұрын
እድገት በሕብረት ኢሃፖ የተፀነሰበት
@TekleHaile-yz3of
@TekleHaile-yz3of Ай бұрын
እድገት በህብረት የእውቀትና የሥራ ዘመቻ አቅፎ የያዘው ፖለቲካ እኮኖምና መህበራዊ ተግበሮችን የመምራትና የመስተበበር ሃላፊነት ነበር
@bizuworkbeyene5775
@bizuworkbeyene5775 Ай бұрын
እንዱህ አይነት በፍላጎት በደስታ የሚደረግ ዘመቻ መቼም አይደገምም
@birukayele04
@birukayele04 Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉
@SenayitBerihu-o3g
@SenayitBerihu-o3g Ай бұрын
ቪቫ መንግስቱ ቪቫ ካርለ ማርከስ ዓመታት ፣ዘመናት ያልፋሉ ፣ሌኒን በህይወት ካሉት ከማንም በላይ በህይወት ይኖራል፡፡ የአለም ወዛደሮች ተባበሩ፤፤ ሶሻሊዝም ዳግም በኢትዮጵያ ምድር ይነሣል
@metimeti1998
@metimeti1998 26 күн бұрын
ሰኑ፦ Animal Farm የሚለውን መፅሀፍ አንበሻል? የሶሻሊዝም ችግር tዮሪው ሁሉን ነገር ወይ ነጭ ወይጥቁር ፤ ወይ ወዳጅ ወይ ጠላት አድርጐ ነው፡ የጣያየው። መከለኛ ቦታ አይፈቅድም ። ችግሩ እዚያ ላይ ነው። የዚያ አይነት አመለካከት ደግሞ ዞሮ ዞሮ የ አምባገናኞች መጠቀሚያ ነው የሚሆነው።
@TekleHaile-yz3of
@TekleHaile-yz3of Ай бұрын
እኔ ተሰታፊ ነበርኩ ትዝታ ብቻ ሰይሆን ለአገራችን ሥር ነቀል የሆነ ውን የመሬት አወጅ ወደ ሥራ የተረጎመ ነዉ በይሆን ኖሮ የመሬት ነክ ለማትና ኮርደር ጭምር አይሰራም ነበር
@abebechmersha1895
@abebechmersha1895 Ай бұрын
በተለይ የድሮዋን አዲስአበባ ድኩሜንት አስቀምጥልን
@tadesseabitew9572
@tadesseabitew9572 Ай бұрын
@tadesseabitew9572
@tadesseabitew9572 Ай бұрын
ትዝታው አይረሣም በተለይ በወቅቱ ለተሣተፍነው።
@surafel435
@surafel435 Ай бұрын
In Sidamo Regional Administration grade 8th Complete also was joined "Ediget Be Hibret"( The development through Cooperation campaign.)
@lammiiambo5267
@lammiiambo5267 Ай бұрын
በዛን ጊዜ ተለቭሽን በማይክረስኮፒ ነው እንደ የምያዩት እንዳለ ነጭ ግን ደስ ይላል ፍቅራቸው አሁን እነዝህ ሰዎች ግማሾቹ አርጅተዋል ግማሾቹ ሞተዋል ያሳዝናል
@samiibrahim3725
@samiibrahim3725 Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉
@MohammedTaha-t9p
@MohammedTaha-t9p Ай бұрын
Eneman neberun azefilin
@nahomrobel3903
@nahomrobel3903 Ай бұрын
እስከ ዛሬ መልስ ያላገኘሁለት የ "በቡቢባቤቦ" ገበታ ነው ። ሳድስ ቤት ለምን እንደተዘለለ። እባካችሁን አስረዱኝ።
@solomonafework4331
@solomonafework4331 Ай бұрын
ሰላም ዮናስ የአክብሮት ሰላምታዬ ይድረስህ። የዕድገት በሕብረት የዕውቀትና የሥራ ዘመቻን የሚመለከት ፕሮግራምህን አይቼዋለሁ። ቀኑን በዝግጅትህ ለማሰብ መሞከርህን አደንቃለሁ። ጠቅላላ ዝግጅቱን በተመለከተ ግን የበኩሌን እንድል ከፈቀድልኝክ: - በበቂ የተዘጋጀህበት ስላልሆነ (አንተም ይህንን ጠቅሰኸዋል) ለእንደኔ ያለ ተሳታፊም ሆነ ለተመልካችህ ጥሩ ሆኖ አላገኘሁትም፣ እንደ ታዋቂ ጣቢያ የሰጠኸው ምክንያትም አጥጋቢ ሆኖ አላገኘሁትም። በቂ ጥናትና ዝግጅት ይፈልጋል፣ ባለመሆኑ ሀሳብህን ለማቀነባበር ስትቸገር ታይተሀል፣ እዚህና እዚያ ስትል ነበር። የእሰከዛሬውን ጥሩ ዝግጅቶችህን ለተመለከተ ይህ ሰው ምን ነካው የሚያስብል ሆኖ አግኝቼዋለሁ። አንድ ምሳሌ ላንሳ ተሳታፊዎች የአሥረኛ ክፍል ተማሪዎች ብቻ አልነበሩም ። ከአሥረኛ ክፍል በላይ ያሉ ዩኒቨርስቲና ኮሌጅ ተማሪዎችና መምህራን እንዲሁም የፖሊስና መከላከያ ሠራዊት አባላትም ነበሩበት። - ቢያንስ ወግ አዋቂውን ሀይሉ ገ/መድህንን ብታቀርበው ይበልጥ ዝግጅትህ ጥሩ ይሆን ነበር። አበዛሁት መሰለኝ ይቅርታ። ከአክብሮት ሰላምታ ጋር ሰሎሞን
@hailehaile9336
@hailehaile9336 Ай бұрын
ጤናይስጥልኝ! እኔ አንዱ ዘማች ነበርሁ። ትዝታዬ ይኸው! tzztazeethiopia.blogspot.com/2022/01/blog-post.html
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Ай бұрын
በጣም ጥሩ ኮመንት ነው፣ እኔም ገርሞኛል ቅንጭብ ማለቱ::
@NugussieTadesse
@NugussieTadesse Ай бұрын
የመጀመሪያው ዘመቻ ቀን ጥር 2/1967 ነው ቦታው በትክክል ወደ ሲዳሞ ነው
@DoctorYetm-b6f
@DoctorYetm-b6f Ай бұрын
Gemeto neber yemegemeriaw
@bezaamanuel5324
@bezaamanuel5324 Ай бұрын
Ene betam tzta along gawdegnaye zemachi neber 5 kilo shignt adrgealhu yedegt behebret Hensta yemibal neber ( semayawe) Hensta ahun ynur alawkm
@hailurobele6938
@hailurobele6938 Ай бұрын
Enem zemach neberku! yezemetkutem "Bégi"Ethiopian Airlines " Béka" bemalet yawkatal!yewelega teneshewa gizat wuste neber.
@wengelafework4266
@wengelafework4266 28 күн бұрын
Ene Sidamo Bore tmehert bet zemache memeher neberku 50 yrs ago
@tsegayewoldemariam9754
@tsegayewoldemariam9754 Ай бұрын
የመጀመሪያዎቹ ዘማቾች የዘመቱት ጥር 5 ቀን 1967 ነበር የዘመቱት በቀድሞ ሲዳማ ጠቅላይ ግዛት ወንዶ ምድብ ጣቢይ በሚገኙ 13 ወረዳዎች ነበር ዘማቾቹም የተውጣጡት ከይርጋአለም ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ከአዲስአበባ ቀሀስ ት/ቤት እና ከተለያዩ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተውጣጡ ተማሪዎች ነበሩ
@teg22345
@teg22345 Ай бұрын
Wow thank you ❤
@DoctorYetm-b6f
@DoctorYetm-b6f Ай бұрын
I was in Gemeto! This Yetmwork and they use to call me “KAKu” which means a little girl in sidamigna.
@DoctorYetm-b6f
@DoctorYetm-b6f Ай бұрын
I will post it on facebook!
@tsehayarega848
@tsehayarega848 Ай бұрын
Kkkkk I was 8 years. girl. thank God. still. looking. young looking 37
@hailehaile9336
@hailehaile9336 Ай бұрын
ጤናይስጥልኝ! እኔ አንዱ ዘማች ነበርሁ። ትዝታዬ ይኸው! tzztazeethiopia.blogspot.com/2022/01/blog-post.html
@MohammedTaha-t9p
@MohammedTaha-t9p Ай бұрын
Jalmeda beyuniform teselifen Mengistu, Atnafuna jeneralu bekift jip Mekina yezorun ayresagnm
@ፍቅርይበልጣል-ቘ2ዀ
@ፍቅርይበልጣል-ቘ2ዀ Ай бұрын
በመሳሪያ ነው እንዴ የሚከትባቸው ? ለካ ለዚያ ሁሉም አበሻ እጅ ላይ ካስ ኳስ የሚያክል ጠባሳ ያለው
@fetahatube
@fetahatube Ай бұрын
ያገሬ ልጅ ውውውውውድድ ከረግሀለው
@hakufhr9532
@hakufhr9532 Ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭🙈🙈🙈🙈
@nebiyuterefe3637
@nebiyuterefe3637 28 күн бұрын
ሄይ፥ዮናስ፥አብይ፥አህመድ፥የሚባለውን፥ህፃናት፥አራጅ፥ሄሮድ፥መነኩሴ፥ደፋሪና፥ገበሬ፥ገዳይ፥የ፯ኛ፥ክፍል፥ዶክተር፥መቼ፥ወደ፥ግምባር፥ውጊያ፥ብቅ፥እንደሚል፥ጠይቀቁት፥እስኪ።
@FasikaZeru
@FasikaZeru Ай бұрын
No voice
@tolaararssa2961
@tolaararssa2961 Ай бұрын
ዮናስ የማይደፈረውን ርዕስ ደፈርከው ....ያዋጣህ ይሆን.... አንብበህ ግራ ቀኙን መዝነህ ማስቀመጥ ትችል ይሆን? እድገት በህብረት ለኢትጵያ የገጠር ህዝብን ከመሐይምነት ለማላቅና የሀገሩ ባለቤትን ለማሳወቅ በዚያ ትውልድ እጅግ ታላቅ መስዋዕትነት የተከፈለበት የተሳካም ነበር ሆኖም እንዲሁ ዛሬ ላለንበት የወረበሎች የዘር ፓለቲካም መሰረት የተጣለበት የአህፓ የOLF የወያኔ ውልደት የተበሰረበት ጊዜ ነው... ስንቱ ተነግሮ...ወንድሜ የማይደፈር ባለ መቶ ሽህ ምዕራፍ ታሪክ ለመተንትን ሞከርክ ..ይቅናህ good luck
@hailehaile9336
@hailehaile9336 Ай бұрын
ጤናይስጥልኝ! እኔ አንዱ ዘማች ነበርሁ። ትዝታዬ ይኸው! tzztazeethiopia.blogspot.com/2022/01/blog-post.html
@dawittedo
@dawittedo Ай бұрын
ሰው በላው የኦሮሞ መንግሥት
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Ай бұрын
ያንን ሁሉ ወጣት መንጌ ፈጀው😡
@fetahatube
@fetahatube Ай бұрын
When you love and hat have a reson.ጥላሁን ኢትዮጵያን ከበዷት ከቀበሯት እና ያን ሁላ ሙዚቃ ሲዘፍን አንድ እንኳን ግጥም የለውም እሱን ከኔ ቢጫወባ ለይቼ አላየውም
@KemeruWorku-gt4ze
@KemeruWorku-gt4ze Ай бұрын
ቆሻሻ ሰው ለመጀመሪያ ጊዜ አንቺን አየሁ ።
@kemalbirru7927
@kemalbirru7927 Ай бұрын
Tilahun is the greatest ever nationalist, gifted artist who has given everything to his country. The song Le-idget behibret is also presented by him,
@getachewtafesse5361
@getachewtafesse5361 Ай бұрын
​የቆሻሻም ቆሻሻ ነች
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
Աշոտ Ղազարյան - with Vahe Berberian
30:39
ARTN TV
Рет қаралды 19 М.
የአቤቶ ኢያሱ አሟሟት | Part 4 |
20:28
Voice of Consensus የይሁንታ ድምጽ
Рет қаралды 2,8 М.
ሙሉቀን መለሰ | Muluken Melese || Tamagne Show
19:21
Tamagne Show
Рет қаралды 24 М.
ዘጠነኛው ሺ ክፍል 21 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 21
27:25
EBC Entertainment
Рет қаралды 296 М.