የ ''ሀ/ሐ/ኀ'' ግስ ጥናት (የግእዝ ቋንቋ ቁልፍ)

  Рет қаралды 4,406

Ethio Geez Media ፪

Ethio Geez Media ፪

Күн бұрын

Пікірлер: 27
@ፍሬ-ሔ
@ፍሬ-ሔ 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሰማን❤
@HawelitGoytom
@HawelitGoytom 2 ай бұрын
እንቋዕ በድኅና መጽእከ መምህሪነ
@ምንጊዜምተመስገን
@ምንጊዜምተመስገን 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ።
@dessiekassew7658
@dessiekassew7658 2 ай бұрын
እጹብኬ እጹብ ውእቱ ለእጹብሰ ትርጓሜ አልቦቱ ድንቅ ነው መምህር❤❤❤❤
@adugnawayalew2127
@adugnawayalew2127 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ወርቅዬ-አ2ጐ
@ወርቅዬ-አ2ጐ 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን መምህርነ
@Biniamalemu-wb8im
@Biniamalemu-wb8im 12 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤ እናመሰግናለን ቃልሆት ያሰማልን በርቱልን
@cheezeen
@cheezeen 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን! 🙏🏽🙏🏽🙏🏽የተማርነውን እንዳንረሳ በጣም ይረዳናል ::
@fikerbayleygn6489
@fikerbayleygn6489 Ай бұрын
እጅግ ድንቅ ነው በርታልን ወንድማችን፡፡ እንዳንተ አይነት ኃላፊነት የሚሰማው የሀገር አለኝታ ፈጣሪ ያብዛልን፡፡ ቃለ ሕይወት ያሰማን፡፡
@ማንእንደእግዚአብሔር-ጰ3ኰ
@ማንእንደእግዚአብሔር-ጰ3ኰ Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያስምዕ ለነ መምህርነ ❤
@gebreslaseayonas5572
@gebreslaseayonas5572 Ай бұрын
ፈጣሪ ቃለ ህይወት ያሰማልን በዘመኔ እመኘው የነበረ ትምህርት ነው
@solomon7570
@solomon7570 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን
@professional23-az
@professional23-az 2 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@etsedagnew5662
@etsedagnew5662 2 ай бұрын
አጅግ ማራኪ በኾነ አቀራረብ ይኽን ዝግጅት ስላቀረብክልን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር የግእዝን ቋንቋ በአግባቡ ለማንበብ እና ለመረዳት ትልቅ ሚና አለውና ቀጣይነት ቢኖረው❤❤❤
@AmusedApron-xb7pw
@AmusedApron-xb7pw 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህርነ ጥዑም ትምህርት ነው ሺር እናደርጋል ጉዞ ወደ 1000 ሰብ እስክራይብ
@ዶንኪ
@ዶንኪ 2 ай бұрын
😍😍😍
@saudisaudi5164
@saudisaudi5164 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@KelemaGetachew-t8k
@KelemaGetachew-t8k Ай бұрын
ሎሐ ≈ ጻፈ በጽሐ ≈ ደረሰ መልኃ ≈ መዘዘ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤
@misteresolomon7526
@misteresolomon7526 Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር! ለምሐ - ለማ ለቅሐ- አበደረ አውጽሐ - አቀረበ
@Abebeamare5180
@Abebeamare5180 2 ай бұрын
የተመሳሳይ ፊደሎች የድምፅ ልዮነት ብትሰራልን
@mulugobiebelachew6149
@mulugobiebelachew6149 Ай бұрын
ለቅሐ=አበደረ ሞቅሐ = አሰረ መድሐ = ፈጨ
@banchigizeefrem9689
@banchigizeefrem9689 Ай бұрын
ለቅሐ ✓ አበደረ ሀልሀ ✓ወደረ ፣አሰረ ሮሐ ✓ገመሰ እናመሰግናለን መምህር
@tesga9705
@tesga9705 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለስሐ (ቀተ) =አልጫ ሆነ ለብሐ (ቀተ ) =ሰራ የሸክላ ብቻ አውጽሐ (ቀተ )= አቀረበ ፡ ቀዳ
@enanu87tazeze5
@enanu87tazeze5 17 күн бұрын
እኔ ግን ግዕዝ መማር እፈልግ ነበር እንዴት መማር እችላለሁ መምህር
@ArsemaHafte-u8t
@ArsemaHafte-u8t Күн бұрын
የመጨረሻ ፊደል ለትግርኛ ተናጋሪ እንጂ ለአማርኛ ተናጋሪ አይመቹም
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
ክፍለ ትምህርት አንድ መጠይቃውያን ቃላት
40:01
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 110 М.
Benjamin- Israel Moke - TorBUG Talk - October 2024
11:52
Toronto Bioinformatics User Group
Рет қаралды 1
#new🔴ጸሎትን አትናቁ || ሊቀ ሊቃውንት ስምዓኮነ መልዓክ ||#kendil_media #ቀንዲል_ሚዲያ
43:34
አርእስተ ግስ ዘልሳነ ግእዝ በቀላል ዘዴ
16:38
Washera Media - ዋሸራ ሚዲያ
Рет қаралды 4,2 М.
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН