የ ሀና ቤተሰቦች ተገኙ”በዚህ ሁኔታ እናያታለን ብለን አልጠበቅንም”|ልጇን ከጅብ ያተረፈችው እናት|​⁠

  Рет қаралды 57,983

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Күн бұрын

Пікірлер: 290
@alemkebede5848
@alemkebede5848 Күн бұрын
እጅግ በጣም ደስ ይላል ክብር ለእግዚያብሄር ይሁን መሲዬ ቸር ወሬ ያሰማሽ ፕሮግራምሽ ሁሉ በአለም ተደማጭ ያርገው ለብዙዎች መፍትሄ እየሆንሽ ነውና ልጇን የታደገችው እናት የአመቱ ምርጥ ጀግናዬ ብያታለሁ።
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass Күн бұрын
ተመሰጌን ክብሩ ይሰፋ በጣም ደሰ ይላል በጣም በሰደት ያለ ያውቀዋል ኪዳነምህርት በለተ ቀና ትማርሰ ሀንዬ አይዞኝ ❤❤❤❤❤❤
@amarewoldemedhen686
@amarewoldemedhen686 Күн бұрын
መሲ እግዚአብሔር ይስጥሽ በዚህ ሚዲያ ብዙ ትልልቅ ነገሮችን እየፈታሽ ነው ያለሽው ሽገር ኢንፎ በርቱ ይሄው ጥንካሬያችሁ ይቀጥል እላለሁ ልጄን ብላ እጆን ስጥታ ከጅብ ያተረፈቸው ጀግና እናት ናት እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ምንም ሳይሆን መተረፋቸው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@Muluneshwyohanis
@Muluneshwyohanis Күн бұрын
እናት አትሙት ሁሌም ትኑር ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን። እግዚአብሔር አላሳፈራቸዉም ስሙ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን
@mekonnen74
@mekonnen74 Күн бұрын
ልጅዋን ያዳነች እናት ጀግና ናት መሸለም ያለባት እምዬ ናት እድሜውን ያብዛላችት ፈጣሪ!.
@yegeleabelay8906
@yegeleabelay8906 15 сағат бұрын
🎉Amen Amen Amen 🎉
@ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ኈ
@ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ኈ Күн бұрын
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን ...የኔ እናት እንኳንም እመቤቴ እረዳችሽ ....ኢትዮጲያ ሔደሽ ደሞ የተመኘሽውን ፀበል ተጠምቀሽ ድነሽ ለማየት ያብቃን ❤❤❤
@tigstTigst-lv5bf
@tigstTigst-lv5bf Күн бұрын
እሰይ ተመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ዋ ለራሴ ብየ ነበር ኪዳነምህረት እንኩዋን እረዳችሽ እህቴ❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt Күн бұрын
ልቤ ዛሬ እህህህ አይ እናት ልክ ነው.......ከእህቶቿ ስለተገናኘሽ ፈጣሪ ይመስገን❤🎉
@ኢትዮጵያ-ረ2መ
@ኢትዮጵያ-ረ2መ Күн бұрын
አገሮ ስትገባ.ትድናለች. እግዜኣብሔር. የባረካት አገር አለችን .❤
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Күн бұрын
እልልልልልል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ! አንጀቴን በልታው ነበር ሃንዬ አይዞሽ ፈውስሽን እግዚአብሔር ያፍጥንልሽ ከሞትም ያድናል ኢየሱስ ! እናት ለዘላለም ትኑር !
@yegeleabelay8906
@yegeleabelay8906 15 сағат бұрын
🎉Amen Amen Amen 🎉
@butu22mimi
@butu22mimi Күн бұрын
አመቤቴ ኪዳነምህረት አስራትሽን ለመክፈል ያብቃኝ❤❤❤🙏🙏🙏❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 Күн бұрын
Amen Amen Amen 🙏 ❤
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 23 сағат бұрын
Allahmdllah Allahmdllah Allahmdllah
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 23 сағат бұрын
l m so happy
@hayemimandota7843
@hayemimandota7843 Күн бұрын
ስደት አይኑ ይጥፋ😢😢😢
@sayameen760
@sayameen760 21 сағат бұрын
ኣሜን
@meseretnigatu2618
@meseretnigatu2618 Күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የኔ ኪዳነምህረት ክብር ምስጋና ይድረስሽ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@AKYEE-akyee
@AKYEE-akyee Күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ መሲ ሁልጊዜ የምታስተላልፊው ነገር ውጤታማ ስለሚሆን ደስ ይላል እንኳን ተገኙላት ተመስገን
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass Күн бұрын
እናት ❤❤❤❤❤ የእናት ውለታ በምንም አይተካም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጀግና ነች
@selamleethiopia3423
@selamleethiopia3423 Күн бұрын
እህታችን እግዚአብሔር ምኞትሽን ያሳካልሽ። ጤናሽን ይመልስልሽ። የጀግናዋ እናት ታሪክ እጅግ ተዓምር ነው። ልጁ በጅብ ከመበላት እናትየዋን በመርዳት የተባበረችው ጎረቤትም እጅግ የምትደንቅ ጀግና ሴት ነች። ሁለቱም መሸለም አለባት።
@haregtegegne-ih8dm
@haregtegegne-ih8dm Күн бұрын
ተመስገን ክብሩን የድንግል ማርያም ይውስድ ክብርና ምስጋና ለድንግል ማርያም ይሁን ተመስገን አምላኬ እፍፍፍፍፍ ፀበል ተፅብላ እንደምትፈወስና ወደ ቀደመ ስላማዊ ህይወቷ እንደምትመለስ ተስፍ አለኝ
@rahelwolde146
@rahelwolde146 Күн бұрын
እሰይ በእለተኪዳነምህረት ቀን ምህረት ትስጥሽ የኔ ከርታታ።
@aregashgebere
@aregashgebere Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እውነት በጣም ነበር ያሳዘነቺኝ መጨረሻሽ ያማረ ይሁን የኔ እናት🙏❤️ ልጇን ከጅብ ያዳነችው የዘመናችን ምርጥ እናት አብራት ያለችውም ሴት ተባረኪ🙏❤️
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus Күн бұрын
እሰይ እልልልል እንክዋን ጌታ እረዳሽ ሀንዬ ቀሪው ዘመንሽ የደስታ ይሁንልሽ ከታሰርሽበት እስራት ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይፍታሽ በስሙ ስልጣን ነጻ ውጪ አሜን!
@EdenSitota
@EdenSitota Күн бұрын
ድንግል ማርያም ከነልጇ ምስጋና ይሁን አገራ ገብታ ሃሳቧ ምልቶ ጤናዋ ተመልሶ በዚሁ ፕሮግራም እንደምትቀርብ አምላክ ይርዳት አሜን
@asterworku5374
@asterworku5374 Күн бұрын
መሲ ተባረኪ አንች የሰዉን ቋጠሮ የምትፈች ስለሆንሺ በዚህ ጉድ በምናይበት ምድር የእግዚአብሔርን ሥራ እየሰራሺ ነዉ ተባረኪ።🙏🙏🙏
@Sara.Paris22
@Sara.Paris22 Күн бұрын
በዚህች ምድር ላይ ሕይወቷን አሳልፋ የምትሰጠው እናት ብቻ ነች እምዬ በምን ቃል ትገለፃለች እንደው ምን አለበት እናት ሁለት ሦስት ብትሆን አትሙቺ ያላት ነብስ እንኳን እግዚአብሔር አተረፋችሁ እሰይ ደስ ይላል ተመስገን ቸሩ መድኃኔዓለም በምህረቱ ይጎብኝሽ እህቴ ሀና
@jaynata7301
@jaynata7301 Күн бұрын
እሰይ ተመስገን እልልልልልል ጌታ ይባርክሽ መሲ
@ethiopia2838
@ethiopia2838 22 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ከእግዚአብሔር ቀጥሎ መሲዬ አንችም ጥሩ ልብ ስላለሽ ነው እድሜ ከጤና ይስጥሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HanaHana-fd5ti
@HanaHana-fd5ti Күн бұрын
በጣምደስ ይላ መሲ የአንች ፕሮግራም በጣም ደስየሚል ❤❤❤❤❤❤❤
@mebratayele5193
@mebratayele5193 Күн бұрын
እል እል ል አምላኬ ስምህ ይባረክ ላንተ ምን ይሳንሃል
@NEJATLOVE-u3p
@NEJATLOVE-u3p 23 сағат бұрын
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤በጣም ደስ ብሎኛል ስለተገናኙ❤❤❤
@hanaabraham4619
@hanaabraham4619 Күн бұрын
መስዬ የኔ ልባም እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ መስዬ❤❤❤❤
@yegeleabelay8906
@yegeleabelay8906 15 сағат бұрын
Amen Amen Amen 🎉
@Amdo.m
@Amdo.m Күн бұрын
በጣም ይገረማል ስደት ለአንዱ አልጋ በአልጋ ለአንዱ መከራ በእግዚአብሔር ጥበቃ እኔም ሰደት ከወጣሁ ድፋን 20 አመቴ ነው😢😢
@selahatabdela9949
@selahatabdela9949 Күн бұрын
መሲ በጣም እናመሰግናለን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ የልጆችሽ እናት ያርግሽ ክበሪልኝ❤❤
@lishangelemete3344
@lishangelemete3344 17 сағат бұрын
መሢ እግዚአብሔር ይባርክሽ አንቺ መልካምና አስተዋይ ሴት ነሽ
@azebbenbryu5183
@azebbenbryu5183 Күн бұрын
መሲየ ተባረኪ❤❤❤
@Asiya570
@Asiya570 Күн бұрын
አልሀምዱልላ ረብለአለሚን። ❤❤❤❤❤
@alemgebreyesus8814
@alemgebreyesus8814 Күн бұрын
መሰዬ ተባረኪ እንደ ዛሬ ደሰ ብሎኝ አያቅም ሰደት በጣም አሰከፊነቱን ያየሁበት ያሰለቀሰኝ ጉዳይ ነበር ደግሞ ድና ለማየት ያብቃን
@mekdesgullat4281
@mekdesgullat4281 Күн бұрын
የተሳተፋችሁ ሁላችሁም ተባረኩ❤
@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ Күн бұрын
እሰይ ተመስገን እህታችን በባህድ አገር በእንደዚህ ሁኔታ ስላየኋት ቤተሰቦችዋንም ባለማግኘቱ አዝኜ ነበር ክብር ሏመድሀኒአለም ይሁን ቤተሰቧን በማግኘቷ ደስ ብሎኛል ትድኛለሽ አይዞሽ የኔ እህት እንደ እምነትሽ ይሁን ይደረግልሽ
@BeziBe
@BeziBe Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የሃና ቤተሰብ በመገኘቱ ደስ ብሎኛል መሲ እግዚአብሔር ያብዛሽ ይቺ እናት ስትገርም ለጅብ ራሷን ሰጠች ልጇን አተረፈች ። አብራ የነበረችው ሴትም ትደነቃለች
@Addisnews-iq6hc
@Addisnews-iq6hc Күн бұрын
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በጣም አዝኜ ተጨንቄ ነበር ፈጣሪ ይማራት
@bahiruagodanakondale2599
@bahiruagodanakondale2599 23 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል መስዬ እግዚአብሔር ያክብርሽ ፀጋው ያብዛልሽ ❤❤❤
@Simplefunlover
@Simplefunlover Күн бұрын
እንኻን ተገኙላት ተመስገን መሲ እግዚአብሔር ይስጥሽ 🙏🏻 ይህች ጥሩ ናት ነች አይ መሲ የኢትዮጵያ እናትማ እየወለዱ መጣል ከዛ ደሞ እንደገና መውለድ ከዛ ደሞ ልጅ ሲያድግ ማልቀስ ልጄን ብሎ መፋለግ የተለመደ ንው
@jijitekle4204
@jijitekle4204 Күн бұрын
እሰይ ሀንዬ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ህይወትሽ ተስተካክሎ ወደ ሳይፕረስ እንድትመለሽ እመኝልሻለሁ 🙏
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu Күн бұрын
መስዬ ፈጣሪ ብድርሽን ይመልስልስ የስንቱን ጨለማ ወደ ብርሃን ለውጠሽለቸውል ሌላ በውጭ ያለቹ ወገኖቼ በጣም የምከብደቹ ሕይወት ውስጥ ብትሆኑም በተቻላቹሁ መጠን እረሳቹን ከብዙ ሱሶች እረሳቹን ጠብቁ ጤንናቹነም ተከባከቡ አይዞአችሁ በተረፈም ብዙ የእናትነትን ስም ተሸክመው ስሙን ብቻ የሆኑት ብዙ ሴቶች በሉበት እችን የመሰለች መልካም እነትም እንድ ለልጆ መሰዋት ስቶሆን ስሙም ያንሳታል ፈጣሪ መልካም እናቶችን ይጠብቅልን እነትም ልጇም ከአውሬው አፍ ያዳነው አምለክ ይባረክ አሜን አሜን አሜን
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Күн бұрын
እድሜ ከጤና ጋር ይጨምርልሽ እናት እውነት ነው ❤❤❤❤
@ሳሌምሳሌም
@ሳሌምሳሌም Күн бұрын
ያሳዝናል ተበታትነው ነው የሚኖሩት እባክሸ እህቷ አ አ አምጪያትና እንጦጦ ማርያም ትጠመቅ
@AminaMohammed-e9f
@AminaMohammed-e9f Күн бұрын
እሰይ አልሃምድላህ እንካን አገኘቻቸው❤❤የኔ ከርታታ ❤
@chunegelay8571
@chunegelay8571 Күн бұрын
መሲ እግዛብሄር ይባርክሽ ።
@MG-st9kd
@MG-st9kd Күн бұрын
እመብርሀን ትዳስሽ አይዙሽ ትድኛለሽ የእኔ እናት:: የዛሬ ኪዳነምሕረት ቀን ነው እሷ ትከተልሽ::
@lemlemokay1348
@lemlemokay1348 Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ምህረቱን ያምጣላት
@romantakel1326
@romantakel1326 Күн бұрын
እሰይ የኔ ውድ እንኳን ደስ ያለሽ❤
@alemlebanon4947
@alemlebanon4947 Күн бұрын
እሰይ እንኳን እግዛብሔር እረዳት
@kassechtaedesse4631
@kassechtaedesse4631 Күн бұрын
እልልልልልልልል ወይ እማምላክ እናቴ ክብር ይግባት❤❤❤❤
@meserat1627
@meserat1627 Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም አዝኜ ነበር
@እናቴሕይወቴ-ሕይወቴ
@እናቴሕይወቴ-ሕይወቴ Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስን እንዴት ደስ ይላል እንኳን አገኘቻቸው እናትና ልጅ እግዚአብሔር ይማራቹ ኪዳነ ቃሏ ትዳብሳቹ🎉❤
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Күн бұрын
ወይ እናት አወይ እምዬ እግዚአብሄር አብሮአቸው ነበር ሰዎችን አዘዘላቸው ❤❤❤
@mekdesalemu1518
@mekdesalemu1518 22 сағат бұрын
ውዓው አግዚአብሔር ይምስገን 🙏🙏🤲🤲🤲💞👍🏼
@ninaalemayehu419
@ninaalemayehu419 Күн бұрын
ስታምሪ መሲዬ ያህዌህ ይባርክሽ በጌታ በያሽዋ መሳያ ስም እወድሻለሁ
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቅድስት ኪዳነ ምህረት እናታችን በዕለተ ቀኗ እንኳን ቤተሰቦቿ ተገኙ እህታችን ድነሽ ለማመስገን ያብቃሽ
@genetBerihun-e9l
@genetBerihun-e9l Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ ይላል እንኳን አገኘቻቸዉ ኪዳነ ምህረተ ሰላማችሁን ታብዛላችሁ❤
@mamegebremichael4437
@mamegebremichael4437 Күн бұрын
እልል3ጌዜ ኪዳነምህረት ክነ ልጅሽ ክብር ምስጋና ይድረሳችሁ
@birtukanadmase194
@birtukanadmase194 Күн бұрын
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን እኔስ ብየ ነበር ዛሬ መልስ እምደምንሰማ መሲየ አንችንም እግዚአብሔር ይባርክሽ የተጠፋፉ ሰወች የመገናኛ ድልድይ ነሽ እና ሀንየ እንኳን ደስ አለሽ እናንተ መልካም ጔደኖቿ እንኳን ደስ አላችሁ እመብርሃን አሁንም የልብሽን መሻት ትፈፅምልሽ እና ድነሽ ለምስጋና ለማየት ያብቃን ሀንየ ❤
@SaidaAdam-hf9il
@SaidaAdam-hf9il Күн бұрын
መሲየ ሁላችሁንም እንካን ደስ አላችሁ
@alemwoin3630
@alemwoin3630 Күн бұрын
መሰዬ በጣም ነው የምወድሽ እየርገሸታሽ ይጋባል❤❤❤
@yeshi2239
@yeshi2239 Күн бұрын
የአመቱ ድንቅ እናት ❤️🙏🙏🙏
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Күн бұрын
የኢትዮጵያ እናት የኢትዮጵያ ህዝብ ስትሉ እሰማለሁ!!! አልቅበለውም ድንት ና ስንት ደጋግ ደጋግ እናቶች በተለያዩ ሀግራት ውስጥ እሉ እንዴ ይረሳል እንዴ ሲጀመር የኢትዮጵያእናት እየወለደች እንትጥል ለአሳዳጊ እምትስጭ ቡሽያጭም እማትታምይ እባካችሁ ይህችን ቃል ቀይሩ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ እንዲህ ነን እንዲይያነን!!!! አቁሙ እክዋን ደስ ያላት ሀና አሁን ስብስብ ያደርግዋታል ብዬ አስባለሁ!!! ብእያሉበት ህግር መኖሪይይ ፈቃድ ካላቸው መጥተው ኢትዮጵያ ይዘዋይ መሄድ የእነሲ ሀላፊነት ነ ብይኡ አስባለሁ!!!
@tsehayweldeyes9059
@tsehayweldeyes9059 Күн бұрын
ምነው ኢትዬጵያ ሲባል ተናደድሽ ጋዜጠኛዋ ኢትዬጵያዊ ባለታሪኳ ኢትዬጵያዊት ጣቢያው የኢትዬጵያ እና ምን እንዲባል ፍለግሽ ?
@zinetebrhem5681
@zinetebrhem5681 Күн бұрын
እኛ ስለ ሌላ ሀገር ምን አገባን የሀገራችንን እናቶች ነው እምናመሰግነው ቅድሚያ እሽ
@sadi8416
@sadi8416 Күн бұрын
አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ መሲዬ እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥሽ
@TsehayKassa-c1t
@TsehayKassa-c1t Күн бұрын
ለልጂ አማይራሳ ታረክ ነዉ አንኳን ፈጣሪ አተረፋቹዉ
@serkalemayalew4089
@serkalemayalew4089 8 сағат бұрын
የናት ነገር ዉይ በምን ይከፈላል ❤❤❤
@romantakel1326
@romantakel1326 Күн бұрын
የኔናት ሺ ኣመት ኑሪለት ❤
@HitbyHitby
@HitbyHitby Күн бұрын
🎉❤🎉ስለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ🎉🎉
@tesfaneshkassa9
@tesfaneshkassa9 Күн бұрын
E/r yimesgen ehite enkuan des alesh. Thank you Messi for your hardworking keep it up 🙏🙏🙏. Ayi enat mech yiresal wuletawa tebarekii Mommy 👏👏👏.
@sofyaseidnur6574
@sofyaseidnur6574 Күн бұрын
አልሃምዱሊላህ የልብሽን መሻት አላህ ያሳካልሽ ❤
@doniyaberekt9113
@doniyaberekt9113 Күн бұрын
ይገርማል የጅቡ ነገር እናት በልጅ ባገር ትመሰላለች በወጥመድ ማጥፋት በጠራራ ፀሀይ ሰዉሊበላ እህታችን እንኳን ቤተሰቧን አገኘች
@salsawiteyadew5258
@salsawiteyadew5258 Күн бұрын
እግዚአብሔር መልካም አደረገላቸው
@elsagebremikael7246
@elsagebremikael7246 Күн бұрын
እንዃን ደስ አላቹ የሸገር ሚድያ ተከታታዮች በዚህ ፍጥነት ደስ ይላል ሶሻል ሚድያው በዚህ ጉዳይ ትልቅ አስተዋጽኦ አለው እህት ወንድሞቿ እንዃን ደስ አላቹ እህታቹ የቀረ ዘመንዋ ሂወትዋን ታደግዋት ሰው እያለ ነው ከሞተ በኋላ ለቅሶ ምንም አያረግም ተመስገን መሲ ደስ አለሽ እግዝአብሄር ይመስገን
@retasa7652
@retasa7652 Күн бұрын
አቤት አቤት እግዛብሄር መልካም መልካም ነው 🥰
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Күн бұрын
እሰይ🎉እሰይ 🎉እሰይ❤ እንኳን ደስ❤ አለሽ ሃና እግዚአብሄር ይመስገን 🙏🙏🙏 መሲ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነመላው ይስጣችሁ ❤❤❤❤️🙏🙏🙏
@meseratcherenate8120
@meseratcherenate8120 Күн бұрын
Thanks to God thank you very mesey ❤❤🎉❤
@kuwaitkuwait4611
@kuwaitkuwait4611 Күн бұрын
ተመሰገን ሀንዬ ሰደት ጥሩም መጥፎም ጎን አለወ ግን በነገር ሁሉ እግዚብሔር ይመሰገን አንኳን ፈጣሪ ከቤተሰብሸ አገናኝሸ ❤❤❤
@mobilemobile7500
@mobilemobile7500 Күн бұрын
እሰይ ልቤ ስብር ብሎ ነበር
@yemareyam21
@yemareyam21 Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቤተሰቦቿ በመገኘታቸው
@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ
@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ Күн бұрын
እናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GenteSofe
@GenteSofe Күн бұрын
እሰይ እኳን አገኘች የኔ እህት ለሀገሯ ያብቃት ያሰበችዉንም ያሳካላት
@FatimaSaad-f2b
@FatimaSaad-f2b Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@abayteshome5079
@abayteshome5079 Күн бұрын
ለምን በሚዲያ ወተዉ አልፈለጓትም 😡😡
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet 2 сағат бұрын
እናትመድሀኒቶባለወለታቡዙዋእንኳንእግዛብሄርደረሰላችሁ
@saramulugeta7338
@saramulugeta7338 13 сағат бұрын
የታመመች እህታቸው ስትጠፋ ማፈላለግ እንዴት አቃታቸው ሳትታመም ቢሆን የጠፋችው ፈላጊ ሆነው የሚቀርቡት እነሱ ነበሩ። አሁንም ሚዲያ ላይ ያልቀረቡት...ሃና ግን የራሷን ሂወት አታስታውስም እነሱን ግን ስማቸውንም አድሻቸውንም አልረሳችም። አትጠቅሙም ብሎ የማይጥለን እስከሽበት የሚሸከመን አምላክ ባይኖር ምን ይውጠን ነበር ጌታ በሰው እጅ አይጣለን! ሃንዬ የፈለግሽው አምላክ አለሁ ይበልሽ
@BekelechReta
@BekelechReta Күн бұрын
ሀናዬ አንኳን ደሲ አለሺ አግዚአብሔር መልካም ነው
@tekeleyodit9304
@tekeleyodit9304 Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም ደስ የምለው❤❤❤❤
@almazbati2519
@almazbati2519 Күн бұрын
እናት ❤
@Y.Z-q9d
@Y.Z-q9d Күн бұрын
እሰይ ተመስን❤❤❤
@CallMeLordOfDaTags
@CallMeLordOfDaTags Күн бұрын
Thank you God 🎉🎉🎉🎉Meseyy you're our Blessed 🙌
@SayedAhmada-e7w
@SayedAhmada-e7w Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ እህቴ ቀኑን ሙሉ ለጓደኞቼ ስለሷ ሳውራ ሊንክ ስልክ ነው የዋልኩት ማርያምን ውስጤን አሞኝ ነበር እኔም በስደት14 አመት ነው የኖርኩት አቀዋለሁ በምን ውስጥ እንደሚታለፍ
@YonasYoni-bz3kg
@YonasYoni-bz3kg Күн бұрын
እሰይ እሰይ እሰይ እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን
@zizi-y1f
@zizi-y1f Күн бұрын
አልሀምዱሊላህ. ደስ ይላል. ሳስባት ነው ያደርኩት.
@MohammedMetwally-x5x
@MohammedMetwally-x5x Күн бұрын
ፈጣሪ. ይመስገን. በጣም. አሳዝናኃኛነበር
@yeshitegegne9994
@yeshitegegne9994 Күн бұрын
እስይ ተመስገን የእግዚአብሔር ቀን አይመሽም ሀናን ከቤተስቧ ጋር ያገናኘ እምላክ ክበ ተመስገን::
@eloisenoisegacha7230
@eloisenoisegacha7230 7 сағат бұрын
Egzabir ymsge congratulations haniyy 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@እኅተሚካኤል
@እኅተሚካኤል Күн бұрын
ተመስገን ደስ ይላል
@buruktawit
@buruktawit 23 сағат бұрын
ልብ ይነካል የሃኒም እናት ለልጅዋ የከፈለችው መስዋትነት እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ተርፈዋል
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН