የኢትዮጵያዊው የደህንነት አባል ሚስጥራዊ ተልዕኮ በጀርመን - የተድላ ሳሙኤል አስገራሚ ታሪክ /ግሩም ትረካ

  Рет қаралды 59,153

ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje

ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje

Күн бұрын

Пікірлер: 253
@gdawd370
@gdawd370 18 күн бұрын
ክብር ለዚህ ጀግና ... አይ አንቺ ኢትዮጵያ!! ""የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ ..."" በህይወት ላይኖር ይችላል ግን እንኳን አሳወከን...!! እመሰግናለሁ ግሩም ... በርታ!!!
@Mastewal-h3n
@Mastewal-h3n 10 күн бұрын
ወይ የሰው ልጅ ፅናት በጥቂት ችግርለምንላሽቅ ሰዎች ብርታት የሚሆን ታሪክ ነው።በጣም የሚያም ታሪክ ጀግና ነህ።
@Dereje32
@Dereje32 19 күн бұрын
በዚህ ሰው ውስጥ የተመለከትኩት እምነትና ጽናትን ለመግለጽ እጅግ እቸገራለሁ። በተለይ በዚህ ዘመን ላይ ሆኖ ይህን ታሪክ ማድመጥ በጣም ከባድ ነው። ብዙዎች እውነተኛ በሆነ ጽኑህ ልብና ፍቅር አገራችንን አቆይተዋታል ... ብቻ በእናባ ሆኜ ከመብሰልሰል ውጭ ምን እላለሁ።😥💔
@Khalid-r9h
@Khalid-r9h 24 күн бұрын
ክብር ለተድላ ሳሙኤል 👏👏 ግሩም እናመሰግናለን 👊
@yeshanewrede6520
@yeshanewrede6520 7 күн бұрын
I know him closely because he was my instructor on hand to hand combat in Haile Selassie military academy. He was a Sargent in our best air borne small but the best in Africa which ethiopia will never get again in the future! I was also visited him when he was in hospital after he came from Germany! He is always in my memory throughout my life!God bless him! He was my hero for my life!
@etaferahuhabtamu1466
@etaferahuhabtamu1466 15 күн бұрын
የሚያሳዝን ታሪክ ሰዉዬው ጀግና ነው የሀገርና ለሕዝብ ባለውለታ ነው ለእኛ ሲል እራሱንና ቤተሰቡን አሳልፎ ለመከራ የሰጠ ጀግና ነው እግዚአብሔር ውለታውን ለልጆቹ ይክፈላቸው
@Lisam6182
@Lisam6182 18 сағат бұрын
Amen
@habtamuadera5399
@habtamuadera5399 21 күн бұрын
ግሩሜ ገራሚ አቀራረብ ነዉ ጌታ ይባርክህ ባለ ታሪኩን አብሬው ኖሬ ታሪኩን ከራሱ ከባል ታሪኩ እየሰማሁ ስላደኩኝ የተለየ ስሜት ነዉ የፈጠረብኝ በህይወት ኖሮ ተድላ ሳሙኤል በህይወት እያለ ብታውቀት ከአይምሮ የማይጠፋ ጣፋጭ አንደበት ያለዉ በነዚያ እጆቹ የሹራብ ማሽን ተጠቅሞ ዘመናዊ ሹራቦች ሲሰራ ብታዩት ትገLማላችሁ
@thomasyonas8614
@thomasyonas8614 19 күн бұрын
የት ነው አድራሻው??በአሁን ሰዓት በህይወት አለ?? ❤❤❤
@habtamuadera5399
@habtamuadera5399 19 күн бұрын
​አዝናለሁ የለም
@hailemariamtsegaye4684
@hailemariamtsegaye4684 15 күн бұрын
😢​@@habtamuadera5399
@Lisam6182
@Lisam6182 18 сағат бұрын
በህይወት የለም እኛ ልጆቹ በአባታችን ሁሌ እየኮራን እንኖራለን አባቴ ታሪክህ ተቀብሮ አልቀረም
@senaysenayet775
@senaysenayet775 17 сағат бұрын
@@Lisam6182 የእውነት ልጁ ነህ? በኢትዮጲያዊነትም ቢሆን እንኮራበታለን እውነተኛ ጀግና አባት
@ChanyalewZewdeamare
@ChanyalewZewdeamare 23 күн бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ። እማማ ኢትዮጵያ ለዘልዓለም ትኑር !! አንተም ፈጣሪ ይባርክህ
@haji3181
@haji3181 10 күн бұрын
ከጀግናም ጀግና ነህ ክብር ለእውነተኞቹ ጀግኖች ኢትዮጲያውያን በጽናት ሀገር ላስረከቡን
@berhanalemu2647
@berhanalemu2647 10 күн бұрын
ጀግና ነህና እንደዚህ አይነት ኢትዮጵያዊ ቢኖር የት ትደርስ ነበር ሀገሬ
@selehadinBirhanu
@selehadinBirhanu 24 күн бұрын
አይ እማማ ኢትዮጵያ 😢😢😢 ዛሬ ጀግና የጠፋው እኮ የሰንቱን ውለታ በልተን ነው ግን ግሩሜ ይህ ሰው በህይወት አለ ?
@Lisam6182
@Lisam6182 23 күн бұрын
በህይወት የለም
@mehami2010
@mehami2010 22 күн бұрын
የ ብልፅግና ደህንነቶች ተቃዋሚ ፖለቲከኞችን ለማጥፋት በሚል መነፅር እያየውት ነው :: ብቻ ፈጣሪ አለ ለሁሉም እሱ ፈራጅ ነው
@selehadinBirhanu
@selehadinBirhanu 22 күн бұрын
ቤተስቦቹስ ? ​@@Lisam6182
@selehadinBirhanu
@selehadinBirhanu 22 күн бұрын
​@@Lisam6182ቤተሰቦቹሰ ?
@yimamah4127
@yimamah4127 4 күн бұрын
በጣም የሳዝናል ​@@Lisam6182
@senayitbelaye1663
@senayitbelaye1663 Күн бұрын
የሚገርም ታሪክ, ያሳዝናል😢😢
@AbateAdmassu
@AbateAdmassu 10 күн бұрын
ለተደላ ሳሙኤል ክብር ወይ ወታደር ማለት የዚህን መከራና ስቃይ ተቀብሎ ለሀገሩ እና ለአላማዉ ዋጋ የምከፍል ጀግና ሁሌም ወታደር ክብር አለኝ ቆራጥ ጀግና በእንባ ነው የጨረስኳት የሰማዉት ምንም ብያሳዝንም ኩራት ተሰማኝ ለአላማ ዋጋ ስለከፈልክ ስለተሰቃየክ ጀግና ነህ በጣም አስተዋይ ሰዉ ነህ ሀኪሙም ጀግና ነው
@Humnna
@Humnna 18 күн бұрын
አዘጋጆች ታላቅ ምስጋና ይገባችኋል። ይህን ጀግና ኢትዮጵያዊ በ1981 ጦ/ኃይሎች ሆስፒታል ተኝቼ አውቀዋለሁ። የዚህ ዝግጅት አቀራረብ ግን እጅጉን ልብ ነካኝ። ስሜትን ይቀሰቅሳል። ያስለቅሳልም። ዛሬ የወያኔና የሻብያ ግብስብሶች መጫወቻ ሆና ለቀረችው ኢትዮጵያ ምንም ያልተከፈለ መስዋዕትነት የለም። ቃላትም የለኝም። ነገር ግን የዚህን ታሪክ አዘጋጆች የምጠይቀው ይህ ጀግና ዛሬም በህይወት አለ? ቢኖር የርሱን ባይኖር የቤ/ሰቡን አድራሻ ልታካፍሉን ትፈቅዳላችሁ?
@GirumTereka
@GirumTereka 18 күн бұрын
በሕይወት ካለ የእርሱን እንዲሁም የቤተሰቡን አድራሻ እያፈላለግን ነው
@tesfayenigus7404
@tesfayenigus7404 17 күн бұрын
​@@GirumTerekaየነበር ቁጥር 1 እና 2 ደራሲ ዘነበ ፈለቀ ትክክለኛ ስሙ ገስጥ ተጫኔን ጠይቁት ከሱ መጽሀፍ ላይ የተድላ ሳሙኤል ሙሉ ታሪኩ ተቀምጧል።ያን ጽሁፍ ለማንበብ ራሱ ጽናት ይጠይቃል
@senaysenayet775
@senaysenayet775 7 күн бұрын
እናመሠግናለን socialmediaንየምወደው እንደዚህ አይነት ጠቃሚ information የምትሰጡ ሰዎች ስላላችሁ ነው​@@tesfayenigus7404
@Lisam6182
@Lisam6182 18 сағат бұрын
በህይወት የለም
@Lisam6182
@Lisam6182 18 сағат бұрын
በህይወት የለም
@BiruKidus
@BiruKidus 24 күн бұрын
እህም እህህህም እፎይም ወይጉድም ተፈራረቁብኝ ሃገራዊ ፍቅርህ ልቤን አሙቆታል ጀግናዬ ነህ! ለሃገርህ የሆንክላት…ታላቅ ነው!😭አክብሮት አድናቆቴ ይድረስህ።
@samittilahun339
@samittilahun339 14 күн бұрын
በኢትዮጺያ የትምህርት ካሪኩለም ውስጥ ተካቶ ለትውልዱ ለሀገር የተከፈለው ዋጋ እስከየት ድረስ እንደሆነ እምነት የሀገር ፍቅር ጀግንነትን ሊማሩበት ይገባል።እናመሰግናለን አንተ ጀግና ።
@AANTENEH1
@AANTENEH1 7 күн бұрын
I was Metron of the Armed Hospital. I was told to prepare and receive him for admission. Yes, he was admitted with respect. There was only rumour about the cause. Now, it became time to know the realty. In the hospital, he was a hero for tolerating his sufferings. Teddla, he was special person in that hospital. Ethiopia, a lot of people have been dying and suffering for you of no value 💔
@getachewsamuel4436
@getachewsamuel4436 6 күн бұрын
How can I reach to you please try to communicate with me
@senaysenayet775
@senaysenayet775 17 сағат бұрын
@@AANTENEH1 big respect to Tedla samuel.
@EnyatKebe
@EnyatKebe 16 күн бұрын
ልብ ሰባሪ ታሪክ : ሀገሬ በስንቱ ጨካኞች ተይይዛ ኖራለች: ስንቱንስ ጀግና አሳልፋለች: እግዜር ያፅናሽ ሀገሬ!
@shewangizawayele6334
@shewangizawayele6334 10 күн бұрын
ከዚህ ጀግና ከጀኔራል ለገሰ ተፈራ እና ከዚያ ትውልድ ተፈጥሮ የአሁንትውልድ ልዩነት ንቆምብለን ወደራሳችነእንይ ክብርለቀደሙጀግኖቻችን ፈጣሪ ልቦናይስጠን
@mekdesteklu2383
@mekdesteklu2383 24 күн бұрын
ግሩሜ መቼም እውነተኛ ታሪክ ከሆነ በጣም የሚያሳዝን የሕይወት ገጠመኝ ነው ለማንኛውም ለጊዜህ በጣም እናመስግንሃለን 🙏
@yo16685
@yo16685 19 күн бұрын
አዎ እውነተኛ ታሪክ ነው።
@asratleta7576
@asratleta7576 19 күн бұрын
እውነተኛ ታሪክ ነው ገስጥ ተጫኔ በነበር መፅሀፉ ገልፆታል
@TeddyEs-j5r
@TeddyEs-j5r 14 күн бұрын
ያሄ የውሽት ታሪክ ነው ነገር ግን በመንግስት ከኢትዬጵያ የተላኩ እንደነበር አውቃለሁ አነሱም ወደሌላ ታሪክ ውስጥ ገብተው ገንዘብ አድርገው ወያኔ አዲስ አበባ ሲገባ አንድ እንደሐብታም ሊያስመስል አገርቤት ሲገባ ነገሩን ሁሉ ያቁ ስለነበር ባልታወቀ ሕመም ምክኒያት ተብሎ ገደሉት ።
@Welde-Hayimanot
@Welde-Hayimanot 9 күн бұрын
እስካሁን ከሰማኋቸው ታሪኮች ሁሉ እጅግ አስደማሚው ይህ ነው። ይህ ሰው አሁን በምን ሁኔታ ይገኝ ይሆን?! ባለቤቱስ?! ልጆቹስ?!
@Lisam6182
@Lisam6182 18 сағат бұрын
በህይወት የለም ባለቤቱና ልጆቹ አለን
@fasikakassa3226
@fasikakassa3226 22 күн бұрын
ክብር ለኢትዮጵያ ጀግኖች ❤
@yetinayeteshete5220
@yetinayeteshete5220 11 күн бұрын
ክብር ለአንተ በኢትዮዊነ እስከ መጨረሻው ለታመንክ❤
@aberalemma
@aberalemma 22 күн бұрын
ይህ ያገር ባለውለታ ወንድማችን የትም ተጥሎና ተረስቶ መቅረት የለበትም። እሱና ቤተሰቡ የት እንዳሉ የምታውቁ ጠቁሙን። እጅግ የዘገየን ብንሆንም፣ አለንልህ ልንለው ግድ ይለናል። ወዳጃችን ግሩም ታሪኩን እሳምረህ ስለተረክልን ምስጋናችን ይድረስህ።
@GirumTereka
@GirumTereka 22 күн бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ
@thomasyonas8614
@thomasyonas8614 19 күн бұрын
❤❤❤❤
@tesfayenigus7404
@tesfayenigus7404 18 күн бұрын
በእውነት ጽናቱ ከቃላት በላይ ነው።እጅግ አስደማሚ ጀግንነት አለው እውነት እኛም ከሱ ጋ እኩል ኢትዮጵያዊ ልንባል ነው?አይመስለኝም።ብቻ ስለዚህ ጀብደኛ የጽናት አባት ታሪክ ዘነበ ፈለቀ ነበር መፀሀፍ ላይ ጽፎታል ጀግናውንም ዘነበ ያቀዋልና ምናልባት በህይወት ኖሮ ብንጠይቀው ታሪኩ ጀግንነቱ በሁላችንም ልብ እንደተቀመጠና አይዞህ ብንለው እንዴት መልካም ነበር።ይህችን ዓለም ደግመህ አታያትም ብለው አይኑን በእስክርቢቶ እንዳጠፉት ነበር ከሚለው የዘነበ ፈለቀ(ገስጥ ተጫኔ)መፀሀፍ ላይ አንብቤዋለሁ።ታሪኩ ልብ ይነካል አጥንት ድረስ ዘልቆ ይሰማል።ታሪኩን አቅራቢ ባለቻናሎች ከልብ እናመሰግናለን።ቢያንስ ታሪኩ ተዘክሯል
@option-i1q
@option-i1q 16 күн бұрын
በህይወት የለምኮ። የት ሄደን ነው አይዞህ የምንለው ???
@SamuelYemane-sl7fk
@SamuelYemane-sl7fk 11 күн бұрын
ልጆቹ ካናዳ ይኖራሊ
@Ashenafizinabu7
@Ashenafizinabu7 24 күн бұрын
ምን አይነት ታሪክ ነው ግሩሜ ነፍስ ዘርተህበታል እንደ ፊልም እያየሁ ነው ያዳመጥኩት
@NikoAsrat
@NikoAsrat 19 күн бұрын
1985 ድሬደዋ በውልቸር ሆኖ አግኘቸዋለሁ ። ታሪኩን አየር ወለድ ቤት ሆኜ ሰምቸዋለሁ።
@ebrahimyimer9231
@ebrahimyimer9231 11 күн бұрын
አሁንስ ቤተሰቦቹን ማግኘት ትችላለህ?
@tadeyosgetachew9002
@tadeyosgetachew9002 23 күн бұрын
ልቤን የነካው የኢትዮጵያዊ ጀግና ታሪክ ታላቅ ኩራት ተሰምቶኛል።
@medhindebas5003
@medhindebas5003 15 күн бұрын
@@tadeyosgetachew9002 nothing to make us proud it is really sad his own people and leaders the way miss treated him was horrible and unbelievable .
@tadeyosgetachew9002
@tadeyosgetachew9002 13 күн бұрын
@medhindebas5003 ስለፈፀመው ጀግነት ነው ኩራቴ።አገሬ ኢትዮጵያ ከራሳቸው በላይ የሚወዷት የጀግኖች እናት ናት።
@ermiyaseadane1869
@ermiyaseadane1869 24 күн бұрын
አይ ሀገሬ የሚዘርፍሽ ብቻ የሚከብርበት 🥺 ግሩሜ 👏👏👏
@በእየሱስአምኚየዳንኩኚቲቲ
@በእየሱስአምኚየዳንኩኚቲቲ 24 күн бұрын
ያሳዝናል እውነት ኢትዮጵያ እኮ ብዙ ጀግኖች አልፈውላታል ብዙ ሌቦች ደግሞ አዳክማዋታል መንግስቱን ጨምሩ ግሩሜ ስትተርክልን እኮ እራስህ ሰውየውን ነው እምትመስለኚ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@senaysenayet775
@senaysenayet775 7 күн бұрын
እውነት እኮ ነው መንግስቱ የመጀመሪያው ወንጀለኛ ነው ። ለሱ ስልጣን ማቆያ የከፈሉት ዋጋ ነው።ለዚህ ሰውዬ እና ለምስኪኑ ወታደር ክብር አለኝ።
@TibebuWeldetsadik
@TibebuWeldetsadik 19 күн бұрын
መቼም በህይወት አይኖርም ይሄ ጀግና ሊዘከር ይገባዋል
@afeworkbiniyame8845
@afeworkbiniyame8845 17 күн бұрын
ደርግ የኢትዮጵያን ልጆች በልቶ ኢትዮጵያን ለባንዳ ሰጠ ። ኢትዮጵያም በመኖርና ባለመኖር ላይ ትገኛለች ።
@senaysenayet775
@senaysenayet775 17 сағат бұрын
@@afeworkbiniyame8845 ገዝቼዋለሁ መንግስቱ ጀግናነው የምትሉ ይሰማል?17አመት የቆየውም በምስኪኑ ሠራዊት ጥንካሬና ጀግንነት ብቻና ብቻ ነው ስንት ምሁር በላ በሱ እልኸኝነት።
@afizarahimato
@afizarahimato 14 күн бұрын
ተድላ ሳሙኤል ብዙ አመት ናዝሬት ከኛጋር ኖሯል
@ashenafib.4314
@ashenafib.4314 22 күн бұрын
ያሳዝኑኛል እንደዚህ ያሉ ቆራጥ ኢትዮጵያዊያን
@Merkorious2468
@Merkorious2468 24 күн бұрын
ክብር ለዚያ ትውልድ ጀግኖች!!!
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 21 күн бұрын
Thank you❤ከዚ ሁሉ አመታት በኃላም ጦር ሀይሎች ሆስቢታል እውነትም በጣም ያስጠላል አንሶላው ብርድልብሱ መኝታው በጣም ይቀፋል ውጪውን ብቻ ማሳመር ውስጡን ለቄስ በግል የእርግዝና ክትትል ነበረኝ ከውለድኩ በኃላ 1 ቀን ነው ያደርኩት
@TesfyuBekl
@TesfyuBekl 17 күн бұрын
ተድላ የሚገርም ጀግና ነው 1983 አይቸዋለሁ ያየሁት መተሐራ ከተማ ውሰጥ ይኖር ነበር ይጋዝ የነበረው በውልቸር ነበር ሁለት አግር የለውም ሁለት አይን የለውም ሁለት እጅ የለውም በአድ አመትየቁልቢ ገብርኤል ሄዶ ሲመለስ በወባ በሽታ ታሞ መሞቱን ሰማን ይህ ታሪክ እራሱ በመፅሔት ታትሞ ይዞት ይሆድ ነበር ሚስቱ ልጆች አዲሳባ የሚኖርት በደንብ አውቀዋለሁ ።
@muluneh3133
@muluneh3133 15 күн бұрын
እባክህ ላገኛቸው እችላለሁ ?
@Lisam6182
@Lisam6182 18 сағат бұрын
@@muluneh3133ልጁ ነኝ
@GOALAZO15610
@GOALAZO15610 23 күн бұрын
ኦህህህ ጌታ ሆይይይ😭😭😭 አይ ፖለቲካ 😭 ልጇን እንደ ድመት ትበላለች 😭 ጀግናው ተድላ 😭😭😭 ጀግና ኢትዮጵያዊ❤
@blatasenadr
@blatasenadr 23 күн бұрын
ግሩሜ እናመሰግናለን
@ethiopalezelalemtinure5569
@ethiopalezelalemtinure5569 11 күн бұрын
ገራሚ ና አሣዛኝ ታሪክ ፉይዳለሌለዉ ፖለቲካዊ ተልእኮ መከራን መቀበል ጀግና ግን ያለቦታዉ...
@YitsnaGebremedhin-qt4ei
@YitsnaGebremedhin-qt4ei 4 күн бұрын
አልቅሻለሁ 1974ዓም የ7ኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩ ብዙ ዘመዶቼ ወታደሮች ነበሩ ያሳለፉት የውትድርና ታሪክ ከባድ ነው የተድላ በጣም ይለያል
@hidayaabdellah4926
@hidayaabdellah4926 16 күн бұрын
ይገርማል ለሀገር እንዲህ አይነትም መስዋእትነት ይከፈላል ልክ ሀገርን ለመሸጥና ለመበታተን የማያመነቱ እንዳሉ ሁለ😢😢😢
@fyou2241
@fyou2241 18 күн бұрын
Jesus winns always at last❣️💌😘
@TsegaLegesse-m3n
@TsegaLegesse-m3n 23 күн бұрын
በጣም ነዉ ያዘንኩት አልቅሼ ሁላ አልወጣ ልኝም ታዲያ ለማን ነበር ያን ሁሉ መስዋት yekeፈለው 😢😢😢😢😢
@halimamuhamed9970
@halimamuhamed9970 13 күн бұрын
Waw what a courge thank you Ato Tedla
@ermiasgirma732
@ermiasgirma732 22 күн бұрын
ታሪኩ የሚገርም ነው ጥሩ የፊልም ❤❤❤❤❤እስክሪብት ይወጣዋል
@animawkerie3194
@animawkerie3194 16 күн бұрын
አይ አገሬ😢😢😢😢
@semereberhanegetachew
@semereberhanegetachew 24 күн бұрын
አይ ኢትዮጵያ ስንት ዋጋ ተከፍሎልሻል 😢 የዚህ ሰው ትውልድ የት ይሆን ? በማታ አነባው ግሩሜ
@yehenewwondimu
@yehenewwondimu 24 күн бұрын
የመጨረሻ ከባድ ነገር እደዚ መከራ የበዛበት ሰው
@tiktokfunnyvideoscollectio1156
@tiktokfunnyvideoscollectio1156 24 күн бұрын
Yezih zemen sewm endih behageru gf endiserabet new yemtasbiw leEthiopia meswaet mekfelko ayasfelgm snt alu meswaet keflew endeqeld wedqew yeqeru eski yhenn tarik enkua semtesh nqi Ezaw yaderegewn binager noro hywetu ejg telewto nbr lehager jegna mehon ayasfelgm
@tenad7309
@tenad7309 22 күн бұрын
እውነት ነው😭😭
@MesfinDesaleng
@MesfinDesaleng 21 күн бұрын
እባክህ ትውልዱ ከየትም ይሁን ዛሬ ችግር የፈጠረው ከየት ነው?አይደል ይመስለኛል
@alemuwolde9456
@alemuwolde9456 5 күн бұрын
ALEMU..WoLDe
@EyobMerhawifente
@EyobMerhawifente 13 күн бұрын
እውነትም ግሩም ትረካ❤
@yehenewwondimu
@yehenewwondimu 24 күн бұрын
በጣም ልብ የሚነካ ነገር ነው😢😢
@abitibirhanu3653
@abitibirhanu3653 23 күн бұрын
የሚገርም ታሪክነው
@Abdu-yr1wx
@Abdu-yr1wx 12 күн бұрын
አቺ ውድ ሀገሬ ለካ ስት ዋጋ ተከፍሎብሻል አሁን ላይ እደዚህ እርስበርስ የሚያባላን ለካ የብዙ ጀግኖችሽ ደምና አጥት እናዛ ደማቸው ሲፈስ አጥታቸው ሲከሰከስ ለሀገሬ ኢቲዮጵያ ደስ እያለኝን እንሞታለን ብለው የሞቱልሽ ጀግኖች እባ ነው ላካ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@oneet.8301
@oneet.8301 18 күн бұрын
WOW, He deserve the Medal of Honor .the highest military decoration that may be awarded by the Ethiopian Government.
@AbduMohammed-h8q
@AbduMohammed-h8q 24 күн бұрын
Ewunet girum betam tileyaleh Mn endemilh alkim betam new miwedh makebirh
@biyagirmahirpo4377
@biyagirmahirpo4377 23 күн бұрын
የዚ ተራኪ ድምጽ ደስ ይለኛል። በርታ
@readwanahmed1430
@readwanahmed1430 5 күн бұрын
ገረም ታሪክ ነው
@millionshiferaw2341
@millionshiferaw2341 3 күн бұрын
ልቤ ተሰበረ!አዘኑክ!እግዚሀብሄር በልጆችህ ይካስህ ወንድሜ!😭
@Lisam6182
@Lisam6182 18 сағат бұрын
አሜን
@AhmadAhmad-bv3vu
@AhmadAhmad-bv3vu 6 күн бұрын
ዋው❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊
@AfeworkSeyoum-b4t
@AfeworkSeyoum-b4t 21 күн бұрын
❤@ለግሩም ትረካ ይሔን ዝግጅት በታሪኩ በጣም እያዘንኩኝ ፊልም እሥኪመሥለኝ በተመሥጦ አዳምጨዋለሁኝ በጣም ያሣዝናል ይገርማልም 😢 ተረኩን አንተ ከየት አገኘሕው በሠነድ/በመጽሐፍ ተጽፎ ወይሥ ከባለታሪኩ የግል ማሥታወሻ ይሕ ነጥብ ታላቅ ጥያቄ ፈጥሮብኛል ከተቻለ ቢገለፅ ሥለ ታአማኒነቱ ?😢?😢😢
@MehariZewudie-tg9ri
@MehariZewudie-tg9ri 16 күн бұрын
ገስጥ ተጫነ "ነበር "መፅሀፉ ላይ ለታሪከ አስቀምጦታል ፣ እግዚአብሄር ይርዳህ ።
@zvarietytube5784
@zvarietytube5784 22 күн бұрын
እንደው ስንቱ ነው ለ ኢትዮጵያ ደሙን ያፈሰሰው.....በቀላሉ የቆመች ሀገር እንዳሎነች ይሄ ትውልድ ሊገነዘብ ይገባል። 🎉🎉እናመሰግናለን። 🔆🔆🔆
@yonastilahun8167
@yonastilahun8167 23 күн бұрын
ግሩም! እውነትም ግሩም ትረካ ! አንተ እራስህ ም ጭምር እንደስምህ ነህ ። በእውነት ስለ ሪቻርድ ፌንማን ያቀረብከው ትረካውም አተራረክህ በመቀጠል ፖድካስቱም ጥሩ ነበር። በርታ ቀጥልበት ። ከሸገር ጀምሮ እከታተለው ነበር። በጣም ያስገረመኝ ያንተ የአካዳሚክ ስታተስም ጭምር ነው። ሁሌ ጥያቄ የሚሆንብኝ ጉዳይ ለምን ግሩም ሳይንስ ነገሮች ላይ ትኩረት ይሰጣል የሚል ነበር። ተመልሶልኛል ወዳጄ ! የ ናሬቲንግ ችሎታህን ፣ የታሪክ ምርጫህን ፣ የትርጉም ችሎታህ፣ የራስህ የድምጽ ቃና ልዩ ነው።
@matiyasketemawelelaye9464
@matiyasketemawelelaye9464 20 күн бұрын
1983 በወሬ ደረጃ ታሪኩን ሰምቼው ነበር ግሩም እንዲህ በዝርዝር ስለተረክልን ምስጋናዬ ይድረስህ
@MelakuGirma-m1f
@MelakuGirma-m1f 18 күн бұрын
እጅግ ይገርማል እንዲ በተከፈለላት ሀገር ነው የማንም መጫወቻ የሆነው እንዲ አይነት ታሪክ እኛ ሀገር አለ ተብሎ ለማሰብ ይከብዳል የሀገራቸን james bond ነው ለሀገር ሚከፈል መስዋዕትነት እዚ ይደርሳል ብዬ አላምንም ምን ዋጋ አለው ሀገራችን መስዋዕት ሚከፍልላትን መልሳ ዋጋ ታስከፍላለች እንጂ በህይወት ኖሮ ቢያንስ መካስ ቢቻል መልካም ነው ይህ ታላቅ ሰው የእምነት እና የሀገር ወዳድነት ታላቅ ምልክት ነው ሊዘከር ይገባል
@tensaemulugeta3246
@tensaemulugeta3246 24 күн бұрын
ግሩሜሜሜሜ 🙏🙏🙏
@workunihne2048
@workunihne2048 24 күн бұрын
የተኖረ ሕይወት ተፅፎ ሲነበብ እውቀትም ልምድም ነው።
@Sile-economics_abouteconomics
@Sile-economics_abouteconomics 21 күн бұрын
ይቺ የተረገመች ሃገር😢😢😢
@fyou2241
@fyou2241 18 күн бұрын
❤😢
@EnyatKebe
@EnyatKebe 16 күн бұрын
@@fyou2241የተረገምክ አንተና ገዥዎቹ እንጅ ሀገር ምን አደረገች ? እነ ሀገር ጠል:
@aziቲ
@aziቲ 19 күн бұрын
ስግብግብ ባለስልጣናት ባሉበት ሀገር እንደዚህ ደግሞ ለሀገር ደምን ና አጥንቱን የሚሰጥ ዜጋ ሲኖር በሀገር ተስፋ እንዳልቆጥ ሆድ አደሮች ባለ ስልጣናት ጊዜው ሲደርስ ሁሉም ከፍርድ ነፃ እንደ ማይሆኑ ስረዳ ከእነ ህመሙ እውነት ይዞ መታገል ለህሊናም ለሀገርም ትልቅ ኩራት በመሆኑ እያመመኝ በሀገሬ ጀግኖች ልቤ ፈገግ ይላል።
@mehretabteklehaimanot9697
@mehretabteklehaimanot9697 16 күн бұрын
Q😊
@senaithailetesfa8200
@senaithailetesfa8200 6 күн бұрын
DENKE TARIK NEWENA AWONE ETHIOPIACIN BEZU EWNETEGNA TEBEBAWE GEGNOCEN AFRETA NEBERENA BE ENDEZIHE AYENETE SEMETITE!HONOME HULUNEM BE SELAME LATENAKEKEWE AMELAKE KEBERE MESEGANA YEGEBAWE AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏 ENAMESEGINALEN 🙏🙏🙏
@HamidJemal-z2k
@HamidJemal-z2k 16 күн бұрын
ምን አይነት እምነት ጽናት ሐገር ከባድ ነው። ያ ትወውልድ እውን ከኛው ጋር ማሠብ አይታሠብም ።
@addisalemasha148
@addisalemasha148 10 күн бұрын
ልብ ወለድ ነው ወይስ እውነተኛ ታሪክ ??? ግሩሜ ግራ ገብቶኛል ????
@GirumTereka
@GirumTereka 10 күн бұрын
እውነተኛ ታሪክ ነው
@MegaGobeze
@MegaGobeze 17 күн бұрын
My heart is really broken after all the suffering you’ve gone through to be treated like a criminal in your own country I feel very ashamed you’re a true hero god bless you and your family to really have you i am sorry what happened to you.
@solocmc
@solocmc 24 күн бұрын
Un believable
@hope65332
@hope65332 8 күн бұрын
እባክህ ከተፈታ ወይም ከሆስፒታል ከወጣ በኋላስ ምን ገጥሞት ይሆናል? በቃላት የማይገለጽ ጽናት!!!
@TsegayePolo
@TsegayePolo 13 күн бұрын
አይይይይይይይ 😢😢😢😢😢አቤት አቤት 😭😭😭
@AberhamSamuel
@AberhamSamuel 24 күн бұрын
መነን መፅሄት ላይ ይመስለኛል ከፊል ታሪኩ ወጥቷል የአባቴ ማስተር ሳሙኤል ሚሎ ጎደኛውና ጥብቅ ወዳጁ ነው አውቀዋለሁ ኢሀዲግም በጣም ይፈልገው ነበር በጣም አውቀዋለሁ.... ሆድ ይፍጀው የማንም ተራ ሰው ሞት ሞተ ተወኝ እስኪ😭😭😭
@aberalemma
@aberalemma 22 күн бұрын
ውድ አብርሃም ፣ በሕይወት የለም እያልከን ነው??? እጅግ ልብን የሚሰብር መርዶ ነው ። ቤተሰቡስ የት ነው ያለው?
@muluneh3133
@muluneh3133 15 күн бұрын
ቤተሰቡስ የት ናቸው
@Lisam6182
@Lisam6182 18 сағат бұрын
አዲስ አበባ
@ethiofikerentertainment140
@ethiofikerentertainment140 23 күн бұрын
ወይኔ ሀገሬ እነዚህን መሰል ጀግኖች ተሰቃይተውልሽ አሁን የማንም መጫወቻ ሆነሽ ቀረሽ 😢😢
@ሰውመሆን-ኀ9ኘ
@ሰውመሆን-ኀ9ኘ 22 күн бұрын
የሚያሳዝነው እንደዚህ አይነት ነገሮች አሁንም ወደፊትም የቀጠሉና የሚቀጥሉ መሆናቸው ነው! የቆሻሻ ፖለቲካ ውጤት ይህ ነው 😢
@medhindebas5003
@medhindebas5003 24 күн бұрын
It is really sad.
@selambeyene5965
@selambeyene5965 23 күн бұрын
አመሠግንሃለሁ ግሩሜ! ከመጽሐፍ ካገኘኸው እባክህ ርእሱን ንገረኝ! ይህ ለዛሬዋ እኔ ትላንት የተከፈለልኝ መስዋዕትነት ነው!! ከጠረጴዛዬ የማይርቅ መጽሐፍ መሆን አለበት!!!!
@GirumTereka
@GirumTereka 23 күн бұрын
ሳሌም መፅሔት
@BirukShimelis-c2q
@BirukShimelis-c2q 22 күн бұрын
Neber yemilewe metshafe laye new yetesafewe tariku
@selambeyene5965
@selambeyene5965 20 күн бұрын
አመሰግናችኋለሁ
@EnyatKebe
@EnyatKebe 16 күн бұрын
@@GirumTerekaእኔስ ይህን ታሪክ ደግሜ ለማንበብም ሆነ ለመስማት አቅም የለኝም : እጅግ ልቤ ተሰበረ::
@tasewbelew304
@tasewbelew304 18 күн бұрын
ልብ ወለድ ይመስላል
@Tube-ui6sb
@Tube-ui6sb 24 күн бұрын
በስመአም በጣም ይገርማል
@Yaredzema21
@Yaredzema21 22 күн бұрын
ምን አይነት ተአምር ነዉ
@iam_darikonnow2406
@iam_darikonnow2406 17 күн бұрын
ይህን ታሪክ “ነበር ቁጥር 2 “ ላይ አንብቤዋለሁ፣ ከ8 አመት በፊት አንድ ትልቅ ሰው ካፌ ውስጥ ቁጭ ብዬ የደርግ ኮማንዶ የነበሩ ጠንካራ ሰው የተድላን ጀብድ አጫወቱኝ አሜሪካ ስፔሻል ፎርስ እንደሰለጠነ እሳቸውም የእሱ ሰልጣኝ እንደሆኑ አጫወቱኝ አለቀስኩ
@BatiDadacha-r4g
@BatiDadacha-r4g 24 күн бұрын
🎉❤❤❤
@yeshiworkgashu3192
@yeshiworkgashu3192 9 күн бұрын
Listening to this story I was late from my work, incredible story what was his last story do we have those Ethiopians any more❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
@Besufekadbelay3775
@Besufekadbelay3775 11 күн бұрын
ተድላ እጅግ ጀግና ነኽ! አሁን ግን በሕይወት ትኖር ይሆን?
@ቢቆአባት
@ቢቆአባት 11 күн бұрын
በደም በአካላቸቸው ለአገር የዋጁቱን፣ ከንቱ የሚያደርጓቸው የሥልጣን ብኩናን፣ የአገር ባለውለታዎችን ል እንደውዳቂ፣ የትም የሚጥላቸው የሥልጣን ተመጸዳቂ፣ እነርሱም በግፋቸው የእጃቸውን ባያጡም፣ የድርሻችን ይሁን ከግፉአኑ ጎን መቆም። ይህ ጀግና ከወዴት ነው ከየት ነው መገኛው? አድራሻውን ስጡን አለንልህ እንበለው።
@SolomonteshomeUk
@SolomonteshomeUk 21 күн бұрын
ይሄ ጀግና ልበ ብርቱ በሀገሩ ሊሞገስም ሊከበርም ይገባው ነበር 😔
@mekdeskurabachew9927
@mekdeskurabachew9927 23 күн бұрын
ልብ የሚሰብር እውነት !
@mikosart12
@mikosart12 23 күн бұрын
Betamm des yelale girume please please endeziw bezu negerene ebakehe gene lezignaw 🙏🙏🙏
@yeshihareggebrehiwet7932
@yeshihareggebrehiwet7932 24 күн бұрын
በፍጱም ታሪኩን መጨረስ አልቻልኩም። ያማል!
@YusufKimiya-v4t
@YusufKimiya-v4t 12 күн бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@Besufekadbelay3775
@Besufekadbelay3775 11 күн бұрын
ኧረ እውነትም ጨካኝ ናዚ ናቸው።ምን ያክል ጨካኝ ቢሆኑ ነው እንደዚህ የጨከኑበት ለካ ጓደኛየ ጀርመኖችን የሚጠላው ለዚህ ነው።
@FantahunAmsalu
@FantahunAmsalu 24 күн бұрын
Girum on the nothe
@bedruhamid4914
@bedruhamid4914 20 күн бұрын
ምኑን አወጋሀኝ አንተየ፤
@thaile9751
@thaile9751 24 күн бұрын
እይ ኢትዮጵያ! የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ ማለት ይሄ ነው:: ስንቱ ይሆን ለዛች ለአገሩ ሲል እንዲሁ ታሪኩ ሳይነገር በየቦታው ተሰቃይቶ ወጥቶ የቀረው? አሁን የማንም ካድሬ የድል አጥቢያ አርበኛ ሆኖ የሚንፈላሰስባት አገር ሆነች:: ከሞቱም እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በአጸደ ገነት ያኑር:: ልጆቾትን እግዚአብሔር ይባርክ:: ምንስ ይባላል?
@melkamelka4213
@melkamelka4213 18 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉😢
@melmaredwan5067
@melmaredwan5067 24 күн бұрын
ዛሬስ ፡ ቢሆን ፡ ለዚች ፡ አገር ፡ ዋጋ ፡ የከፈለ ፡ ጀግና ፡ መች ፡ ተከበረ ያናዳል ፡ በበጣም ፡ ሚያናደደዉ ፡ ዛሬም ፡ ያው ፡ ነዉ ፡ ጀግና ፡ ሚናቅበበት ፡ ፡ ምድር ፡ መመተቸት ፡ አአይደክመን ፡ መመስራት ፡ አኖድ ፡ ነገአችንን ፡ በዛሬ ፡ ምናበበላሽ ፡ ኡብቻ ፡ አንሆንም
@NebiyuSamuel-o5b
@NebiyuSamuel-o5b 16 күн бұрын
ለዚ ነው በዚች ከንቱ ሀገር ተስፋ የሌለኝ
@EnyatKebe
@EnyatKebe 16 күн бұрын
ከንቱ አንተ ንህ : ሀገር ምን አደረገች ? እነ ሀግር ጠል::
@NebiyuSamuel-o5b
@NebiyuSamuel-o5b 16 күн бұрын
@EnyatKebe ሀገር ያደረገችውንማ ይኅው ታሪክ እየሰማን ነው ሁሌ ሚገርመኝን ነገር ልንገርክ እናንተ "ሀገር ወዳድ ነን"" ባዮች ያለናንተ ሃገሩን ምወድ የሌለ የሚመስላችሁ 😂 የትም ያላችሁ ብቶኑ ተሳዳቢዎች እናንተ ብቻ ልክ ሰው ፈራጅ ናችሁ :: በ ሃሳብ ሳይሆን በስድብ ማሸነፍ ምትፈልጉ ብዙ ሀገር ጠል ሰው ለዚች ሀገር አበርክታችሁአል እንኳን ደስ አላችሁ
@EnyatKebe
@EnyatKebe 15 күн бұрын
@@NebiyuSamuel-o5b እኔ ደግሞ ሁሌ የሚገርመኝን ልንገርህ:- ሀገር ማለት ብትመችህም ባትመችህም እየኖራችሁባት ነው :: ለምሳሌ በአንድ መርከብ ብዙ ሰው ተሳፍሮ ይሄዳል : ልክ እዚያ መርከብ ውስጥ እንዳንተ አይነት አስተሳሰብ ያለው ሰው ይህ መርከብ ቢሰጥም ወይም አደጋ ቢገጥመው እያለ እንደሚመኝ ሰው ማለት ነው :: አደጋው ቢደርስ ግን አብሮ ይገለበጣል : አንተም ለኢትዮጲያ ውድቀትና መፍረስ ስትመኝ : አንተ የምትጠላው ህዝብ ብቻ አይደለም የሚጎዳው : : ቢገባህ : ብታስተውሉ ብዬ ነው::
@mikiyaswedajo1603
@mikiyaswedajo1603 24 күн бұрын
🎉
@tafesewerqabaineh5938
@tafesewerqabaineh5938 17 күн бұрын
አቀራረቡን ወደድኩት
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
“ደም ያፈካው ነፃነት” በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa /ShegerFM
1:23:53
የጄኔራሉ የመጨረሻ መልእክት // አሳዛኙ የማእሚዶ ጦርነት
18:22
Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ
Рет қаралды 11 М.
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.