የአማራና የኦሮሞ እውነተኛ የዘር ምንጭ - ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ- ስለ ኢትዮጵያ ያደረጉት ድንቅ ንግግር | Ethiopia

  Рет қаралды 40,932

AmharicTube

AmharicTube

Күн бұрын

Пікірлер: 93
@Amharictube
@Amharictube 5 жыл бұрын
ብራና ግጥም በጃዝ ወርሀዊ ዝግጅት የት ነው የደረስነው ? በሚል ረዕስ በ ጉዞ ሚዲያና ማስታወቂያ የተዘጋጀ ፕሮገራም። ለውድ የ Amharic Tube ቤተሰቦች በዛሬው ዝግጅታችን ይዘን ቀርበናል "ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ- ስለ ኢትዮጵያ ያደረጉት ድንቅ ንግግር አሰተማሪ እና አዝናኝ ዝግጅት ይዘንላቹ ቀርበናል እንደተለመደው ገንቢ የሆነውን አስተያየታቸሁን እና ለፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ያላቸሁን አስተያየት እንድትሰጡን በትህትና እንጠይቃለን ይውደዱ ለወዳጆ ያጋሩ እናመሰግናለን። Subscribe to our channel Amharic Tube and enjoy Ethiopian daily news, Ethiopian movies, Ethiopian drama and Ethiopian comedy
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ 5 жыл бұрын
ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ገራገር መልካም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናቸው ስወዳቸው
@kiresetosefekernaw4643
@kiresetosefekernaw4643 5 жыл бұрын
ፍቅሬ ቶሎሳ የኢትዮጵያ አንበሳ የዘረኞች አበሳ የትናንሾች አበሳ የደንቆሮዎች አበሳ የኢትዮጵያን ኩራት...መልኩ እራሡ ጸጋዬ ገብሰመድህንን ይመሥላል 😍❤👌
@twf5344
@twf5344 6 ай бұрын
ኣርእስቱ'ና ይዘቱ ኣልተገናኘም መሰለኝ።
@natiendale6588
@natiendale6588 5 жыл бұрын
ፍቅሬ ቶሎሳ የኢትዮጵያ አንበሳ ለዘረኞች አበሳ
@merabnegatu3829
@merabnegatu3829 5 жыл бұрын
ዋዉ እድሜ ይስጥልን ምርጥ ኢትዮጵያዊ እንደርሶ ያሉትን ያብዛልን
@eyesusgetanew3346
@eyesusgetanew3346 5 жыл бұрын
you are the best Person fromme Ethiopia, I have a great respect for you. Long live 🙏🙏
@samsonabraha9536
@samsonabraha9536 5 жыл бұрын
ኢትዮፕያዊ በሙሉ ሊቃውንቶቻችንን መስማትና መጠበቅ ግዴታ አለብን ፣ፕ/ሮ ቶሎሳ እግዚአብሔር ይባርክህ በርታ ወንድማችን።
@rebka5068
@rebka5068 5 жыл бұрын
ኘ/ሮ እኔ ቃላት የጠረኛል እንደናንተ የተማረ ሰው በተፈጠረበት ሀገር ተምረናል በለው ሀገር የሚበጠብጡ መፈጠራቸው ወንድሚ እረጅም እድሚ ከጤና ጋር ይሰጥህ ኑርልን ።
@bereketyohannes1926
@bereketyohannes1926 5 жыл бұрын
እ/ር ይባርኩዎት ለማንነታችን ምክንያት አገኙልን
@abutiglu3641
@abutiglu3641 5 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ
@degugashu1213
@degugashu1213 5 жыл бұрын
ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ Thanks 100time
@ቅውቅው-ጠ3ኰ
@ቅውቅው-ጠ3ኰ 5 жыл бұрын
ተባረከ.እድሜህን.ያርዝመው።
@yohannestessema5097
@yohannestessema5097 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ያክብርልን ክብር ይገባዎታል ሰዉ ማለት እንዲህ ነዉ
@phone4862
@phone4862 5 жыл бұрын
ሁሉም እደ እረስዎ ሰፊ አእምሮ ቢኖረው ምን አለበት ምድረ ጠባብ አይምሮ ሁላ ጠቅላያችንም እንደመር እያለ የባሰ አለያየን ፕ/ ረ እግዚብሔር እድሜና ጤና ይስጥወት
@Janhoy723
@Janhoy723 5 жыл бұрын
ፍቅሬ በርታ ወንድማችን: የድሬዳዋ ሰው የዋህ ነው ከሁሉ ኢትዮጵያዊ ጋር በፍቅር ይኖራል ኬኛ ኬኛ አያውቅም
@derejethomas8376
@derejethomas8376 5 жыл бұрын
♥️ፕሮፌሰር ፍቅሬ!!!!በዕውነት ፍቅር ሰው ነህ!!!!♥️👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
@በቸርነትህአኑረንየኔየአያ
@በቸርነትህአኑረንየኔየአያ 5 жыл бұрын
ብዙ ትምሕርት ሥማሩ ይምታታል ልበል እኔምን ማንም አደለም አዳዴ ተምረዉ ተምረዉ ማደባለቅ እጅ ማንጠር የለም የተማረ ሢያለማ የዛኑ ያህል አጥፊዉም እነሡናቸዉ ታዳ መማር ማለት ይሕ ከሆነ የጨለማዉዘመን አሥተዳደሮች ልክ ነበሩ ሠለጠንን ተብሎ አደባላቂ ከበደ ሣያዉ ሣይማሩ አሥጠርተዉን ነበር
@beleyougebriowt2792
@beleyougebriowt2792 5 жыл бұрын
You are the one who is confused you need to read like him so you will have the truth
@miminigussie4971
@miminigussie4971 5 жыл бұрын
Tilik sew!! So much respect to you! Yanurih!!
@RugaEbeno23
@RugaEbeno23 9 ай бұрын
Ato Fikre hulun akalehu yilal. Minim atakim
@fayem8386
@fayem8386 5 жыл бұрын
ፕሮፌሰር ቶሎሳ ድንቅ ሰው ይህ ነው ፕሮፌሰር ማለት የወነቱ ትርኪውን ምርኪውን ፕሮፌሰር ሲሉ ቅራቅንቦውንም ዶክተር ነው እያሉ በውሸት ዲግሪ ሰው እያታለሉ አክብሩን አያሉ እጅግ ሲቆለሉ ሲያተረማምሱ አገርን ሲቆሉ ትምህርቱ ቀርቶ ምነው ሰው ቢሆኑ ሰውን ነፃ ለቀው አውሬውን ቢያድኑ
@amalajekidusan6360
@amalajekidusan6360 5 жыл бұрын
Ibakotin melikiton yidegagimut. Siledeneqorin medegem medegagem alebet. Ameseginalehu. Indew keneqan biye new.
@atalelechhailu3166
@atalelechhailu3166 5 жыл бұрын
Professor Fekere Keber Yegebawotale Ene Betame New Yemakeberewpt Metsehafewotem Alegne Gondera Negne Zeren Selasawokugne Akeberewotalehu
@zenebewendmsisha3586
@zenebewendmsisha3586 5 жыл бұрын
Maturation reflects sweet sound. This the critical humanitarian knolegable explanation.
@mizanlakie1444
@mizanlakie1444 2 жыл бұрын
አሁን አይደለም። አሁንማ በስልጣንና በዘረኝነት የሰከሩ ግለሰቦች /ቡድኖች አየሩን ሞልተውታል። ይሁንና በቀጣይ በታሪክ ውስጥ ስትከበር ትኖራለህ! ሁሌም ኑርልን!
@waltenigusaetop3320
@waltenigusaetop3320 5 жыл бұрын
ነይ ነይ ቆንጅዬ በጷግሜ እንድደክልሽ አጋድሜ!
@fikerabe4107
@fikerabe4107 5 жыл бұрын
የሰው ልጅ የዘር ስሩ አንድ ነው ፣ አዳም የሰው መነሻ ሁሉም ግንድ ሁሉም ቀርጫፍ፣ ፖለቲካ አያስፈልገውም
@befikadugashahun7353
@befikadugashahun7353 5 жыл бұрын
ሁሉም ሰው እንደ ድሬዎች ቢሆን ።።።።።
@tigistaasfaw9113
@tigistaasfaw9113 5 жыл бұрын
I seen you for first time u ar so sweet wow absolutely I like u
@tsedalebelete1516
@tsedalebelete1516 2 жыл бұрын
በርቱ አስተማሪያችን ባመረኛ ለማይገባቸው ኦሮሞ እንዴት ያስተምሩታል የማያነብና ቋንቋ ችግር ያለውን በደፈናው ጥላቻ አስተምረውታል
@sagalekeenya
@sagalekeenya 5 жыл бұрын
I really like እንዴት እቀራለሁ :: Honesty and kindness are also the source of art/ No doubt wisdom is with a person like pro.Fikre Tolosa who are not ashamed of sharing their love with their beloved ones. As long as I know art has no policy,procedure or regulation to oblige an artist to abide with. Art is the wisdom of reflecting what we really are in a practical world and ability to communicate our desire. If there is any rule and rugulation to be followed in art its too hard for me to accept it as an art becouse that will limit the freedom of an artist to do whatever he need the natural way. For me art is like a universe that has no boundry/ limit. Art is like love any body can express it the way he/she likes.
@yonatanhailu8772
@yonatanhailu8772 5 жыл бұрын
😁😁😁😁😂😂😂😂😂👏👏👏👏😁😁
@hassanalli3183
@hassanalli3183 5 жыл бұрын
ፕሮፌሠር ብ ፍቅሬ ሥለጥረትህ እናመሠግናለን የኦሮሞ ዝምድናም ምንም አፈልግ አቅለሽልሾናል በቃን ተወን ዘመድ ቢኖረኝ እራሡ እኔ በግሌ እክዳለሁ
@tgistmola3192
@tgistmola3192 5 жыл бұрын
Eny erasu oromo sebale yamignale bika adero tery enisu zemede kimhonu bechegna hogne bemot eshalignale ykum erysa nachw! Efffffffffffff
@aberahailu6355
@aberahailu6355 5 жыл бұрын
Fikre KOSASA
@selamawitadmassu7887
@selamawitadmassu7887 5 жыл бұрын
ድምፁ አይሰማም
@ersomafeworki9600
@ersomafeworki9600 5 жыл бұрын
እዋይ! አቦይ ተሳሥተዋል፡፡ አምሐራ እና ትግራዉያን ዘርቸው አሓደ ሲሆን ምንጫቸውም ዮቶር ነው። ወረድ ሲል ደግሞ ኢትዮጲስ ነው። ነገዳቸውም ነገደ ይሁዳ የሴም ዘር ናቸው። ኦርሞ ደግሞ ኩሽ ነው። ታድያ ኩሽ እና ሴም ምን ያገናኘዋል!? ይልቁንስ እውነትን አስተምሩ! የሆነ ቦታ ላይ አምሐራና ኦርሞ አንድ ነገድ ነው ሲሉ ሠምቻለው። ዋይ! ዘርዎትን ይፈልጉ? ዘር ከለለዎትም ዝም ይበሉ፡ ኤርትራውያን አምሓራይ አሓደ ነገድ ነው።
@makis1423
@makis1423 5 жыл бұрын
Atesasat wendeme ante yemtakew yekerb gizewn new
@sosenabekele-h9e
@sosenabekele-h9e 8 ай бұрын
ኩሽ እና ሴም ምን እና ምን ናቸው ወሬኛው
@Tiyakewchuhetmelisuzimita-yy8c
@Tiyakewchuhetmelisuzimita-yy8c 4 ай бұрын
ኤርትራ ❤❤❤አምሃራይ
@amalajekidusan6360
@amalajekidusan6360 5 жыл бұрын
Lezaw yamare weg le wetatochachin. Indih nebere diro ye mafiqer wetimedachin. Iste temarut inanite wetatoch Inde ine Fiqire Tolosa awaqiwoch yenegeruwachihun. Inameseginalen Mihur Ato Fiqire Tolosa.
@tujubaethiopia5464
@tujubaethiopia5464 5 жыл бұрын
ፍቅሬ ቶሎሳ ገራ ነመ ጌሳ የግጥምህ መሃዛ ነፍጠኛ ኦል ከሳ
@sarafattans1112
@sarafattans1112 5 жыл бұрын
የማራና የኦሮሞ የዘር ግንድ ብሎ ተረት ተረት አናውቅም አማራ ከኦሮሞ ጋር ም ሆነ ከሌሎች ብሄሮች ጋር ተጋብቶ ተዋልዷል ከዚህ በዘለለ ከኦሮሞ ጋር የሚያገናኘው አንዳችም ምክንያት የለም አማራ የዮቶር ልጅ ነው የፈለሰውም ከእስራኤል ነው የዘር ግንዱም የታወቀ ነው በባህልም በታሪክም በስነ ልቦናም አማራ ከኦሮሞጋ በፍጹም የተለያዩ ናቸው አቶ ፍቅሬ ቶሎሳ ይሄን ተረቶትን እኛ የአማራ ልጆች አንሰማዎትም ምክንያቱም መሰረታችንን ጠንቅቀን ስለምናውቅ!!!!
@tigist-hm3jt
@tigist-hm3jt Жыл бұрын
እና ታደያ ከት ነው የምጥቻው ከአዳም ነው ወይስ ከሌላ???? ሰው ልጅ ከአዳም ነው
@saron7230
@saron7230 5 жыл бұрын
Telik swe profesr fekra Tolosa
@hayata4998
@hayata4998 4 жыл бұрын
ሞ፲ም እመጣለሁ አቤት ቁመት አቤት መልክ አቤት እውቀት ስወድህ
@yonatanhailu8772
@yonatanhailu8772 5 жыл бұрын
Professor did the big mistake ;you are a writer but, I know you are not ? He kind of exchange histories with matching names
@አዛናውተፈራ
@አዛናውተፈራ 5 жыл бұрын
አገራችን ተደፈረች አገራችን ኦርቶዶክሳችን ተደፈረች ምን እናድርግ?እዴት እናድርግ?አባቶቻችን አደረጉ የተባለውን በውሸት አሁን ቤተክርሰቲያን መክፈል አለባት?አሁን አማራ መክፈል አለበት?ምን እናድርግ ?ተደፍረናል ሙተናል በቁማችን ሞተናል ብታምኑም ባታምኑም በቁማችን ሸንተውብናል በዘመነኞች አማራ ጠል ጨካኞች ።
@yeshiadmasu2563
@yeshiadmasu2563 Жыл бұрын
ምሁራን ፣ለቁማርተኞቹ የኦሮሞ ሕዝብ የተፈለገው ላለው የስው ሐይል ነው ።ሟችም፣ገዳይም እያደረጉት ነው ።ከኦሮሞ እናት በድሕነት ያሳደገችውን ልጅ እሳት ውስጥ ይማግዱታል ለራሳቸው ቅዥት።እስቲ ሕዝቡ ምን አገኝ?
@yonatanhailu8772
@yonatanhailu8772 5 жыл бұрын
right sir
@DestaDW
@DestaDW 3 ай бұрын
የሰው ሁሉ የዘር ምንጭ የአፈር ትቢያ አደም ነው
@frehiwotbekele1960
@frehiwotbekele1960 5 жыл бұрын
እንዲህ ነው እንጂ ተምሮ ተመራምሮ ምሁር መሆን ተመራማሪ ነኝ ብሎ እንደ እስቄል ገቢሳ አያስፈልግም መደንቆር።አንድ የግጥም ስንኝ ሆነ እንዴ?
@asiaal3255
@asiaal3255 5 жыл бұрын
ክክክክክክ ህዝቄኤል ማለት ለሳጥናኤል ምለት ነው
@zoufanthuillet7481
@zoufanthuillet7481 Жыл бұрын
የውሸት ታሪክ መፃፋ እውቀት አይደለ።አማራ ፫ ሺዓመት ታሪክ ያለው ትልቅ ሆዝብ ነው።
@yonatanhailu8772
@yonatanhailu8772 5 жыл бұрын
I know the last question was he's Aroma reparation Army
@yonatanhailu8772
@yonatanhailu8772 5 жыл бұрын
Brother please try to fix that :there was a writer he was coming from Ethiopia amhara that person was way far away from your point
@DamxishMan
@DamxishMan 4 ай бұрын
😂😂😂 ante Fake Galla Amhara is king
@yonatanhailu8772
@yonatanhailu8772 5 жыл бұрын
You talking about the people who listen to you right now or the before than
@yonatanhailu8772
@yonatanhailu8772 5 жыл бұрын
That guy cams shown up to fix things telling their reality people will understand how the true reality comps for Collins and hysterical
@yonatanhailu8772
@yonatanhailu8772 5 жыл бұрын
I can see you're so afraid because of your stories was the mistake
@gizachewbelay9519
@gizachewbelay9519 5 жыл бұрын
ደካማ ሞኝ ኦሮሞ
@habtemariam782
@habtemariam782 5 жыл бұрын
gizachew nurie You Weyane
@yonatanhailu8772
@yonatanhailu8772 5 жыл бұрын
I don't think that you are the real historical
@yonatanhailu8772
@yonatanhailu8772 5 жыл бұрын
You trying to connect Ethiopia with a big lying matching names
@sanamsanam179
@sanamsanam179 5 жыл бұрын
ወረኛ
@manhope5961
@manhope5961 5 жыл бұрын
ቴወድሮስ ፀጋየ ስለለ በነፃነት አወራህ😜😜😜😜!!!! ከአዋቂዎች ፊት አላዋቂ ነህ .....ከአላዋቂወች ፊት ደግሞ አዋቂነህ😂😂😂
@tsiyonethio4940
@tsiyonethio4940 5 жыл бұрын
ቴወድሮስ ፀጋዬ ከዚህ ምርጥ ፍቅሬ ቶሎሳ የሚበልጥ እውቀት እንደሌለው ተርዳ የማትርባ
@manhope5961
@manhope5961 5 жыл бұрын
@@tsiyonethio4940 ማትረባ አይባልም!!! የሌለ ፈጠራ ኦሮ አማራ እሚባል ስለ ፃፈነው ምርጥ ኢትዮጵያዊ የሚባል??? መጀመሪያ ማንበብ ይቀድማል tsiyon አንብቢ
@emawayeshmamo7096
@emawayeshmamo7096 5 жыл бұрын
Man Tesfe ke amara ena oromo zeregnoche professor fekere besemayem bemederem wagahen egziabeher yekefelehal zeregnochen Egziabeher yeteyefal. Anete le agereh mene serahe KZbin ena Facebook laye kuche belehe anete kenetu batehone endihe melekam Yehonen neger telashet lemekebate aterotem neber. Ye woyane asemesaye kehone gene Be tsebele kalehone bemanem bemenem Ye zeregnenet besheta ayewetalachehum
@tsiyonethio4940
@tsiyonethio4940 5 жыл бұрын
@@manhope5961 በእርግጥ አይባልም ግን እንድልህ ያርከው አንተዉ ነህ, አንብቢ ላልከው thanks ! ፍቅሬ ቶሎሳን ግን ከ ትወድሮስ ፀጋዬ ጋር አታወዳድር የእህትነት ምክሬ ነው እንዴት እያንቋሸሸ ሲያናግርው እንደነበር አስታውሳለሁ ።
@emebeteshete3696
@emebeteshete3696 5 жыл бұрын
ቴዎድሮስ ፀጋዬ ማለት አይነስዉሩ መለስ ማለት ነዉ ይበቃሀል ወሬ አያስፈልግም።
@gizachewbelay9519
@gizachewbelay9519 5 жыл бұрын
ተራ ሰውዬ የውሸት ፕ/ሰር
@tigist-hm3jt
@tigist-hm3jt Жыл бұрын
የቡዳ ማድኒት ፕ /ስር ናቸው አንተ ግን የአምሮ ችግር አለበችው
@eyasualefe5769
@eyasualefe5769 5 жыл бұрын
ውሸታም ጋላ ዝም በል
@annatikuye9603
@annatikuye9603 5 жыл бұрын
eyasu alefe ILLITERATE DUMB ASSESS ✅”””BANDA “””
@ermias2859
@ermias2859 5 жыл бұрын
Dedeb just stay at gas station
@emawayeshmamo7096
@emawayeshmamo7096 5 жыл бұрын
Ayeee agame mechereshachu endih yehune
@elsatwealde7949
@elsatwealde7949 5 жыл бұрын
why you said that?
@ሰላምለኢትዮጵያ-ኰ6ሸ
@ሰላምለኢትዮጵያ-ኰ6ሸ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር እረዳኝ ተመስገን እንኳን እንደ አንተ ደደብ ሆኜ አልተፈጠርኩ ። አንተ ደንቆሮ አሁን እኮ ይህንን ቃል ተሳድበህ የለጠፍከው እራስህ ኦሮሞ ነህ ግን ሌላውን ብሔር ከሌላው ብሔር ለማጋጨት የተጠቀምከው ነው ። ግን ምንም የምታተርፈው ነገር የለም ። የፕሮፌሰሩን ጫማ እንኳን መሆን እንደማትችል ግን ልነግርህ እወዳለሁ ። ዶማ ኮተት ነገር ነህ ።
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН