ያ ማለት፡ ይኸ ማለት አይደለም … ተውዳጇ ረድኤት ተረፈ | Bunna

  Рет қаралды 54,586

Bunna ቡና

Bunna ቡና

Күн бұрын

Пікірлер: 141
@tsion3656
@tsion3656 Ай бұрын
ጽድት ያለች ኢትዮጵያዊት ቆንጆ ያለሜካፕ ተፈጥሯዊ ለዛ ይመችሽ እህቴ
@lelisanemo8030
@lelisanemo8030 Ай бұрын
ከአድናቆት ዉጪ NATURAL የሆነች ሴት ናት 🤌 I love and respect her። Salute host 🙏
@ሰውሁን-ነ8አ
@ሰውሁን-ነ8አ 15 күн бұрын
ረዱ በአካል አግኝቼሽ ባዋራሽ ብዬ ተመኘሁ! ጋዜጠኛዋ በጣም ጎበዝ ነሽ ለቃላቶችሽ የምታደርጊው ጥንቃቄ እንዳከብርሽ አስገድዶኛል!
@fasilyoseph3611
@fasilyoseph3611 Ай бұрын
ጠያቂዋም ብሩህ ልጅ ናት።ተጠያቂዋማ ወደር የላትም።
@stopamharagenocide7654
@stopamharagenocide7654 Ай бұрын
እኔን እራሱ የሚገርመኝ ነገር ልጆቼ ከታፈኑ የሆነነገር ከሆኑ ውድቅ ብዬ በተኛሁበት ንቅት ነው የምለው እግዚአብሔር ታላቅ ነው እሱ እየጠበቀ ስለሆነ የኔ እጅ ሲያስፈልጋቸው ንቅት ቅስቅስ ነው የሚያደርገኝየድንግል ማርያም ልጅ!❤ ይክበር ይመስገንልኝ
@ermiasmekonnen190
@ermiasmekonnen190 Ай бұрын
በጣም ረዱን ከመውደዴ የተነሣ ምን ብዬ ብፅፍላት ይደርሳታል ብዬ ተጨነቅሁኝ እኮ
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Ай бұрын
ጠበቅ አድርገሽ እ ወ ድ ሻ ለ ሁ በያት❤❤❤❤
@abyssiniabihonegn8707
@abyssiniabihonegn8707 Ай бұрын
እኔም እኮ ምን ልበላት ለሷ መሳሳትም አለ መውደድም አለ ማድነቅም አለ። ጹሑፍ አይበቃም። እሷን የሚመስሉ ሴቶች ስለጠፉ ስስት አልኩላት።❤❤
@abyssiniabihonegn8707
@abyssiniabihonegn8707 Ай бұрын
አንቺ መሆን በስለትም አይገኝም። በአእምሮዬ ብዙ አለ ለመዘርዘር ወደቃል አልመጣ አለኝ። ረዱዬ እወድሻለሁ❤❤❤❤
@wossensebsibe5250
@wossensebsibe5250 18 күн бұрын
ረዱ በጣም ነው የምወድሽ.....ቃለመጠይቁን ጋዜጠኛዋ ታበላሸው ይሆን ( እንዳንዳንዶቹ)ብየ ተሳቅቄ ነው የጀመርኩት .....ግን ደስ ብሎኝ አዳመጥኩት....ተባረኩ
@frezermekonnen2172
@frezermekonnen2172 16 күн бұрын
ረዲ ምን እንደምል አላቅም በጣም እመሰጥብሻለሁ በአካል አግኝቼስ ስታወሪ ባይሽ አይደክመኝም በጣም ነው የምወድሽ❤❤❤❤❤
@Megdelawit-h5s
@Megdelawit-h5s 20 күн бұрын
ረድኤት ነሽ እንደስምሽ 💙 የቡና ጠያቂት 💙 ሁለታችሁም tebarekuuuuuuuuu🙏💙
@temaldazemedkun
@temaldazemedkun Ай бұрын
በቃ ጉበዝ ሴት የእግዚያብሔርን ድንቅ ስራ የምታከብር ውስጣዊ ውበቶን የገነባች ድንቅ ሴት ተባረኪ
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Ай бұрын
ቱባ ውበት በእስዋ እይታ ምንግዜም የማይቀየር❤❤❤
@lidiyawubneh-f3v
@lidiyawubneh-f3v Ай бұрын
እኔ ከዚ ኢንተርቪው በጣም የወደድኩት ያው የረዱ ብስለት የታወቀ ነው ጠያቂዋ ግን እንዴት ትፈተን የሚለው ነበር ያጓጓኝ ነገር ግን ትችላለች በቃ በጣም ደስ የሚል ለዛ ያላቸዉ ጥሩ ጥያቀዎጭ በረዱ ልክ ያለች ተያቂ ናት እና እናመሰግናለን ወደነዋል👏👏👏👏👏👏👏ለሁለቱም
@TigistTeshome-nm7xx
@TigistTeshome-nm7xx 3 күн бұрын
እንዴት የሚያምር አጨዋወት ሶስተኛ ሰው ከናንተ ጋር የሆንኩ ያህል ተሰማኝ ረድኤት እና ለዛዋን ምንም ማለት አልችልም ግን ግን Miss Host አመዩዬ እርሶ ራሱ እንዴት ያምርቦታል መሰሎት🥰
@sebleleakemariam5212
@sebleleakemariam5212 Ай бұрын
ቶሎ አለቀብኝ ደስ ስትል ቁምነገሯ እባክሽ ደግመሽ ጏብዟት❤❤❤
@desbilognalzare
@desbilognalzare Ай бұрын
ረዱ የምትገርሚ ሴት ነሽ ለኔ ሙሉ ሴት ነሽ ብዙ ማዉራት አልቺልም በቃ ከሀሳቤ በላይ ነሽ
@bethyyemessilij6193
@bethyyemessilij6193 Ай бұрын
ደስ ስትሉ ❤ ረዱ ረዱ ናት ❤ ጠያቂዋ ደሞ ድምፅሽ ጥያቄዎችሽ መረዳቶችሽን የምትገልጪበት መንገድ 👌
@fredjean4506
@fredjean4506 Ай бұрын
ለዚህ ነዉ ኢትዮዺያዉያን ሚስጥር ናቸዉ የሚባለዉ ሴቶች ሲሆኑ መቋቋም አይቻልም በርቺ ጌታዉ እድለኛ ነዉ
@zemichaelgizaw2518
@zemichaelgizaw2518 14 күн бұрын
Redet is really a philosopher.
@asresgudeta8819
@asresgudeta8819 24 күн бұрын
በጣም የሚያስተምርና የሚያንፅ ቃለ ምልልስ ነው። ሁለታችሁንም እግዚአብሔር አብዝቶይባርካችሁ! ረዱ❤
@Dagi-man
@Dagi-man Ай бұрын
ረዱዬ ግን ምን እናድርግሽ እስኪ ሁሌም የትም በየትኛውም ሰዓት ሁሉ ተናገሪ ፍቅር እኮ ነሽ የሀገር ቅመም🙏
@danielkassa5196
@danielkassa5196 22 күн бұрын
Rede’at you are undeniably the best and most talented person. You are different. Keep it up
@selamteka9068
@selamteka9068 24 күн бұрын
ኢንተርቪውን አፌን ከፍቼ ነው የሰማሁት ልዩ እኮ ነሽ፣ እናትሽ በራሱ ሌላ መጽሃፍ ናቸው ፈጣሪ እድሜ ሰጥቶ በጤና ያቆይልን
@exodus134
@exodus134 21 сағат бұрын
አባቷም!🥰
@Mahdermoges1212
@Mahdermoges1212 Ай бұрын
የኢትዮጵያ እናቶች ተገልጠው የማያልቅ መፅሀፍ ናቸው
@getachewkolech-ys6kn
@getachewkolech-ys6kn Ай бұрын
Wow፤ እጅግ አደንዛዥ የሆነች ፍጥረት፡፡ ምንም ሊማርክ የማይችል አንዳች ሀሳብ የለም፡፡ ግን በአንዲት ሀሳቧ ጋር ፈጥሞ አልተስማማሁም፡፡ አገኚቼ ብሞግታት ደስ ይለኝ ነበር፤ እግዚአብሄር ይጠብቃት፡፡
@kebeneshtafese8791
@kebeneshtafese8791 Ай бұрын
ሁለቱም ኩል የሆኑ ናቸው ፈጣሪ ጥበብ ይጨምርላቹ
@billionsolomon5310
@billionsolomon5310 20 күн бұрын
1:15:50 ሰው በራሱ በባህርዩ ትልቅ ነገር ትልቅ ሃሳብ ዋና ነገር ሰለሆነ የመስለኛል / ታላቅ ትደርጎ ስለተፈጠረ
@samrawitjamesonethio
@samrawitjamesonethio 15 күн бұрын
You’re doing great, Ammeyyu! You’re so beautiful, and a very personable host! መልካም የስራ ግዜ
@MekdesMandefro-u8b
@MekdesMandefro-u8b Ай бұрын
አዲስ ሀሳብ አዲስ እይታ ልዩና ሙሉ ሴት ረዱ ግጥሞችሽ ደግሞ ❤
@ethiowisdom1705
@ethiowisdom1705 Ай бұрын
ውብ ሴት። እፁብ ድንቅ ሃሳቦች ወርቅ ግጥሞች 👉🏾“እኔ ኩሬይቱ” እና “ቅፅበት ስታልፍ አታስታውቅ” አቻ የሌላቸው ግጥሞች ናቸው 💝🙏🏽
@KidistDemissew
@KidistDemissew Ай бұрын
Ameyu you have no idea how much i appreciate you....ur voice,humbleness ,ur beauty,ur everything ....nd Reduye yene Ergeb mesay konjo...Atselechum sitaweru bitwlu❤❤
@hannamengesha239
@hannamengesha239 Ай бұрын
I really appriciate the host እስከዛሬ ፡ የት ፡ ነበርሽ ፡ It is very tough to interview people like Redu she had deep knowledge about life. both fit. በርቱልን ፡
@meskisodo7286
@meskisodo7286 Ай бұрын
ሁሌም በተለያዩ ሚዲያዎች ላይ ረዱ ለጥያቄ ቀርባ አድምጫለሁ ለኔ ግን ረዱ ለዘንድሮ ጠያቂ ትከብዳለች !! እሷ ግን ጠያቂ ብትሆን አረፊ ነገር እንሰማ ነበር ! ምክንያቱም ረዱ ልዩ ነች !!!
@SaronAshenafi
@SaronAshenafi Ай бұрын
ረዱዬ በጣም ነው ምወድሽ፣ደስ ብሎሽ ኑሪ❤
@frefeke-vm4tx
@frefeke-vm4tx Ай бұрын
ዉይይ ስወድሽ ረዱዬ።።። ደሞ እንግልጠኛ ላለማውራት የምታደርጊው ጥረት 👌
@tsionassefa3090
@tsionassefa3090 Ай бұрын
The host👏👏👏 You are in your element
@emebettesema4369
@emebettesema4369 Ай бұрын
እረዱዬ የኔ ውብ ስወዳትኮኮኮኮኮኮኮኮኮኮኮ ኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍ የኔ ቅመም❤❤❤❤❤❤❤
@brook892
@brook892 Ай бұрын
Redu...she is real...❤
@TeshaleMusse
@TeshaleMusse 13 күн бұрын
ማለት የምፈልገውን ሌሎች ስለገለፁብኝ መቅደም አልቻልኩም ረድኤት ማለት ዝተት የለለባት ፈጣሪ በሰጣት ንፁህ ተፈጥሮ ቅሬታ ስለለለባት አልተሳሳተም ብላ የምታምን ንፁህ ሀገርን የምታኮራ የማላፍርብሽ ኢትዮጵያዊ ነሽ 2ኛ ያገባሀት ባለቤቷ የውስጥ ውበትዋን ላንተ ልተውና ሰው በድንገት እንኳን በር ቢያንኳኳ ( ያለባዳ )ውበት ማነው ብላ በር የምትከፍት እንደምሆን ስለምገምት ፈጣሪን አመስግን
@illykute
@illykute Ай бұрын
ታምራላችሁ ሃገራዊ ቀለም ያለው ለዛ ያልሸሸም እሩቅም ያልሆነ መግባባት ያለበት ባያልቅ ብየ ያነሰብኝ ህይወታዊ ወግ! tnx dear bunna new host & redu
@fekareted
@fekareted Ай бұрын
የሚያምር ሃሳብ ደስ ከምትል ሰው
@haymanotnegeri4094
@haymanotnegeri4094 Ай бұрын
They are both Beautiful !
@MeronMelese-nk1sg
@MeronMelese-nk1sg Ай бұрын
Dear Ethiopians let's give people a chance ! Ya I know you miss your old host but this lady is also interesting...& Enjoy the conversation with the guest, she is an authentic lady too...
@entarek5180
@entarek5180 Ай бұрын
My two favorites, Redu and Ameyu, thank you!
@ashenamamo6695
@ashenamamo6695 Ай бұрын
Eshe Aylekbeshe......Lealea Addis kaleshe degmo✍️🦻✍️🦻✍️🦻😴😴😴
@KebromeTewelede
@KebromeTewelede 21 күн бұрын
ረዱ አቺን መስማት ብቻ ጥበብ ነዉ ጠይቂዋ ለይት ይለ ነገር ነዉ ይለሽ
@zerituterefe7574
@zerituterefe7574 Ай бұрын
This is my show!!! I hope one day I will sit on Redu’s place and will talk about my poems 😉
@exodus134
@exodus134 21 сағат бұрын
I hope soon. I would love to get to know you!🙏🏽🥰
@mahlettkaw3228
@mahlettkaw3228 Ай бұрын
አረ ሰላምየ we need more interviews አትጥፊብን
@MerukaKitchen
@MerukaKitchen Ай бұрын
I think the interviewer was a host at EBS and she was really wonderful but she quit her job right away glad to see her here. I am wondering why she stopped working there because I can tell she was a good fit I am glad to see her here
@misganah266
@misganah266 29 күн бұрын
…እኔ የምለዉን ላጋራችሁ፡ - አድናቆት ሲሰጠኝ ‹‹ እግዚአብሔር ይመስገን›› እላለሁ፡፡ ምክንያቱም ሁሉን የሰራ /እንደሆነዉ እንድንሆን ያደረገን እርሱ ስለሆነ፡፡
@exodus134
@exodus134 21 сағат бұрын
እሰይ! እንደዛ ነው እኔም ሚሰማኝ። ክብሩን ይውሰድ የፈጠረን እላለሁ። 🙏🏽🥰
@samrawitassefa5002
@samrawitassefa5002 Ай бұрын
የሰው ልክ❤❤❤
@HfGcg-hl8dd
@HfGcg-hl8dd 14 күн бұрын
❤bateeeeeeeem Bateeeeeeeeem new mewedat. Reedu❤
@MM-wj8mq
@MM-wj8mq Ай бұрын
ረድኤት እዉነትም ረዴት
@በእምነት-ኸ9አ
@በእምነት-ኸ9አ Ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ከምወዳቸው ሴቶች አንዷ ረዱ ናት አርአያ መሆን የምችሉ ብዙ ሴቶች አሉ ከእነሱ አንዷ ረዱ ናት ይደንቃል ራስን መግዛት ነው ራስን መሆን እንዲ ነው
@birhanudemissie6262
@birhanudemissie6262 Ай бұрын
Authentic!!!
@migbezeshetu9365
@migbezeshetu9365 Ай бұрын
Keep up Ammeyu 👌 i like your movie suggestion on tik tok
@computertube8750
@computertube8750 22 күн бұрын
wow smart sis
@Azeb-im6sd
@Azeb-im6sd Ай бұрын
እረዱ ቆንጆ❤
@danielg.162
@danielg.162 Ай бұрын
የረድኤት ተረፈ የግጥም የተዋናይነት ችሎታዋ በላይ የምወድላት ነገር ቢኖር የተፈጥሮ ውበቷ ሳትለቅ ያለ ሜክአፕ የምታምር ሆና ሳያት ከዚህ የበለጠ ስጦታ የለም ልብስሽ ተራ የቤት ጫማ አርገሽ ነው ሜዲያ ያክል ነው የመጣሽውና በምነትሽ የምትኖሪው መሆንሽ ምስክር ነው በብዙ እህቶች በተለያየ ቅባት ሜክአፕ ቆዳቸው አበላሽተው ካለዛ የማይንቀሳቀሱ የትየሌሌ ናቸው :: 2ኛ ነገር ያማርኛ አነጋገሯ በጣም ነው የመሰጠኝ ይኸውም በትምህርትም ተምራ በእግዚአብሔር የተሰጣት ችሎታም ጨምራ ውበት ያለው አማርኛ ነው የምትናገረው በጣም ነው ደስ ያለኝ:: አላገኝሽም እንጂ ካንቺጋ አውርቼ የምጠግብ አይመስለኝም ለማንኛውም አመሰግናለሁ:::
@Barok-h1z
@Barok-h1z Ай бұрын
Where is Selam Buna products ❤❤❤
@ሰውሁን-ነ8አ
@ሰውሁን-ነ8አ 15 күн бұрын
የእድሜን ልክ መኖራችንን መለኪያው መሆን ያለበትስ ምንድነው?
@Ziiiaddis
@Ziiiaddis Ай бұрын
ረዱዬ
@አዘቦትሚዲያ
@አዘቦትሚዲያ Ай бұрын
ብታይ እኮኮኮኮኮኮ ረድኤት
@tiruzerseifumaru6498
@tiruzerseifumaru6498 Ай бұрын
ያ ማለት ይህ ማለት አይደለም!😂😂
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Ай бұрын
ብትወልጅም ገና ገና ወጣት ነሽ ለእኔ በጣምም ታምሪያለሽ ❤❤❤
@exodus134
@exodus134 21 сағат бұрын
በደንብ የሰማሻት አልመስልሽ አለኝ። አሷም እኮ “ስወልድ ነው ገና ልጅ እንደሆንኩ የተገለጠልኝ” ነው ያለችው።
@yordigetachew1429
@yordigetachew1429 Ай бұрын
betay sewedshe redu
@selamteka9068
@selamteka9068 25 күн бұрын
siwodat eko reduye🥰🥰🥰
@godisgreat5978
@godisgreat5978 Ай бұрын
Rediet Wedededddddd🎉
@AbriMinds
@AbriMinds Ай бұрын
Rediye mewled ewnet neaw yasresal. Yene konjo I enjoyed every minute.
@nardosyohanes9867
@nardosyohanes9867 Ай бұрын
selam batnorm ebe products btm wedjewalew 1gna❤🎉
@billionsolomon5310
@billionsolomon5310 20 күн бұрын
Mn tiz alegn you don't have to change a thing cause those who can love or able to love won't expect you to be something else they'll just take it and adore it. Like it should be
@senaitmehari269
@senaitmehari269 Ай бұрын
Ewyyy swedat ❤❤❤❤❤marrrr
@alemuniguse3617
@alemuniguse3617 Ай бұрын
እኔም አያቴ ነግራኛለች እንደዚህ ይባላል
@mettik1562
@mettik1562 Ай бұрын
Poet Radate Tefera, I am glad to hear what you are saying, what i got and understand from your conversations with the journalist is that Poet Radate like earth, wind, and fire beauty ! Radiate Tefera, you are good at what he says and your poems, because you can read people, you do your homework, and you can connect the dots. I admire you beyond. Regarding your beauty it was mentioned by the journalist that you Poet Radate, you are like a bold, provocative, intelligent, elegant woman with a strong character and sense of humor. Also I hear repetdely saying “some people gave me a huge love based on their own heart to express their admiration for my work/ for my poems or poetry. ” Powerful words… I hope one day I meet Poet Radate Tefera in person, I do hope! The journalist, the Host, you are very beautiful and optimistic and thoughtful, your voice and style is timeless. Thank you
@misgana1638
@misgana1638 Ай бұрын
OMG..... just b4 starting to watch 😁
@biniamtsegaye5671
@biniamtsegaye5671 Ай бұрын
2 seat mulu beza
@AddiseAbeba
@AddiseAbeba 21 күн бұрын
መንፈስ ቅዱሰ ካደርብሽ የምን ቅራቅቦ መቀባት ነው
@WarkaዋርካYouTube
@WarkaዋርካYouTube Ай бұрын
ስትመቹ ጥፍጥ ያለ ውይይት
@nebyounegusay7967
@nebyounegusay7967 22 күн бұрын
ረድኤት ተረፈ እውነትም ረድኤት፡፡
@ethiorichb3751
@ethiorichb3751 Ай бұрын
Your voice is almost the same,I am listening through earphone and a bit hard to identify who is actually talking
@gebeyawnega4071
@gebeyawnega4071 Ай бұрын
ያ ማለት፡ ይኸ ማለት አይደለም- don't me understand wrongly! endemalet yehon?
@hiruthirut5640
@hiruthirut5640 Ай бұрын
ረዱዬ 🥰
@michaelkdejene7336
@michaelkdejene7336 Ай бұрын
ጨዋ ገጣሚ የጥበብ ሰው የመድረክም አጋፋሪ ናት ግጥሞቿም ነብስም ስጋም አላቸው አንዴ ሲመቱ ሌላም ግዜ ባልመቱበት ቤት እንኳ ስሜት ይሰጣሉ የድርሰት ነብስ ውብ ስለሆነ እንደ ባለ ጌዜ የሌለውን መስሎ ለመታየት እንደሚሹቱ የኛ ሃገር የፊልም ወይም የሚዲያ ሰዎች ( ባለሙያ ያላልኩት ሙያውን ስለማይመጥኑ ነው በተለይ ሴቶች ስሪቱ ምን እንደሆነ በማያውቁት መዋቢያ (Makeup ) ጊዜዎን ምታጠፋም አይደለችም ለምን ነብሷ ከእውነት ጋር ናትና ስለዚህ ካለሁበት አገር ሆኜ በተጣበበም የስራ ሁኔታ ውስጥ በሶስት ግዜ ከፍዬ አዳመጥኩት በዚህም ደስ አለኝ
@MeserwtChafa
@MeserwtChafa Ай бұрын
Yene wede ❤sewdeshi eko
@AblakatMeazi
@AblakatMeazi Ай бұрын
ውይ ሰላምሳ ?
@dmarkos963
@dmarkos963 14 күн бұрын
ረድዔት ሙሉ ሴት ነሽ:: "ቀኑብሽ" አይነት:: ከምር ታድለሻል:: እግዚአብሔር ይመስገን::አዘጋጅዋ ስላቀረብሻት ደስ ብሎኛል:: ግን ከከባድ ሚዛን መጀመርሽ ቀጣይ ስራሽ.....? ይታሰብበት::
@EyerusalemKenea
@EyerusalemKenea 23 күн бұрын
🤗 red-8
@techfindtheory8256
@techfindtheory8256 Ай бұрын
Selaaaaam
@amnentube1422
@amnentube1422 Ай бұрын
ያልተመጣጠነ ቃለመጠይቅ ሆኖ አግኝቼዋለው underrated ጠ ያ ቂ የተሻለ ሀሳብ እንድናገኝ ማድረግ ትችይ ነበረ እንደ መጀመሪያሽ it's ok ብያለው ረዱ best ምናለ ያ የደጃፉ ሰው ቢጠይቅሽ ብዬ ነበረ ይቅርታ ( ያ ማለት ይሄ አይደለም ብለሼል ለካ) 😂
@AmeleAbera-ph6ij
@AmeleAbera-ph6ij Ай бұрын
እንዴት ነው የተጣጣችሁት የሚገርም ቃለምልልስ ነው፡፡
@HabtamuAweke-l5d
@HabtamuAweke-l5d Ай бұрын
ምርጧ የት ሄደች
@seblemetaferia4270
@seblemetaferia4270 Ай бұрын
R-8 wondo Genet college of Forest & Natural resources temary hona yetsafechew tikis teyikat Buna tube ebakish
@MartaNegash-pc8jf
@MartaNegash-pc8jf Ай бұрын
💜💜💜
@MegersaBulcha
@MegersaBulcha 23 күн бұрын
ረድኤት = ወርቂቱ + ማሪቱ + አናኔ + ቀለሟ ....
@user-st6kw5yd7m
@user-st6kw5yd7m 10 күн бұрын
So sweat
@YaikobDereje-g2l
@YaikobDereje-g2l Ай бұрын
errre uuuuuuuuuuuu selamin amtullllllllllllnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn
@EmbetGebremedine
@EmbetGebremedine Ай бұрын
ሰላምስ ምነዉ ጠፋች
@YeabsraT
@YeabsraT Ай бұрын
Ere where are you Selam ???😪
@YeabseraTekle
@YeabseraTekle Ай бұрын
ጥሩ አቀራረብ ግን የምትስቂበት ሰአት ለኚ መሳቅ በሌለብሽ ሰአት ስትስቂ ነበር በተረፈው ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን
@MiheretShewangizaw
@MiheretShewangizaw Ай бұрын
ቡና ጠጪ እያልሽ አታድክሚያት ጨዋታዋን አታቋርጪያት ብትፈልገው ትጠቀም ነበር
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 36 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 676 М.
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 43 МЛН
פודקאסט הלובי של שלום ברנהולץ - פיני איינהורן
3:09:59
שלום ברנהולץ | Shalom Bernholtz
Рет қаралды 15 М.
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19