Рет қаралды 4,369
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በጋዛ ዙሪያ የያዙት ዕቅድ ተቃውሞ ገጥሞታል።ፕሬዝዳንቱ ጋዛ ሰርጥን አሜሪካ የራሷ አካል ልታደርግ እንደምትችልና ፍልስጤማውያኑም ወደ ሌሎች ሀገራት እንዲሄዱ እንደሚደረግ ተናግረዋል፡፡የተባበሩት አረብ ኢምሬቶች፣ ሳኡዲ አረቢያ ፣ ኢራን የትራምፕ እቅድን ተችተው ፍልስጤማውያንን ለማፈናቀል የሚደረግን እንቅስቃሴ እንደማይቀበሉ ገልጸዋል፡፡ #ebc #etv #ebcnews #EBCTelevision #etvnews #EBCቲቪ #ኢቢሲ #ኢቲቪ #EBCNewsUpdate #ethiopiatoday #BreakingNewsEBC
#የኢቢሲማስታወቂያ #አሁን #ሰበርዜና #ethiopianpolitics #ዛሬ #today #EBCJournalism #ፖለቲካናዜና #ethiopiangovernment #EBCGovernmentUpdate #GovernmentNewsEBC #ethiopiadevelopment #EthiopianPolicy #የመንግስትእቅዶች #የመንግስትስራዎች #ethiopianeconomy #የኢትዮጵያኢኮኖሚ #ማኅበራዊእድገት #ethiopianparliament #EthiopianMinistries #pm #office #OfficeofthePrimeMinister-Ethiopia