የእንጀራ ልጇን የምታሰቃያት ሴት አሳዛኝ መጨረሻ

  Рет қаралды 427,071

Mina Films | ሚና ፊልምስ

Mina Films | ሚና ፊልምስ

Күн бұрын

Пікірлер: 217
@IrEir-n3x
@IrEir-n3x 10 ай бұрын
ብዙ ግዜ ፊልም ሲሰራ የእጀራ እናትን ክፋ ነው የምታደርጉት በርግጥ አሉ ክፋ ሰዎች ግን ሁሉም አደሉም አሉ በጣም ጥሩ ሰዎች ልክ እደ እናት የሆኑ❤ ለምሳሌ የኔ እናት አባቴ ከሌላ የወለዳቸው ሁለት ታላቅ ወንድሞች አሉኝ እናታቸው በህፃንነታቸው ነው የሞተች እናቴ ናት ያሳደገቻቸው እውነት ለመናገር ማርያምን እኛን አምጣ ከወለደችን ልጆቿ በላይ ትወዳቸዋለች በልተው የጠገቡ አይመስላት በሁሉም ነገር ለነሱ ነው የምታስቀድም ጭራሽ እዲከፋቸው አፈልግም እዲህ የምል እናቴ ስለሆነች አደለም ማርያምን ምን እደምል አላቅም እነሱም ከወለዳቸው አባታቸው ይልቅ እናቴን በጣም ነው የሚወዷት ብርም ሆነ ሌላ ነገር ሲፈልጉ ከአባየ ይልቅ እናቴ ትቀላቸዋለች አባየ ቢጠይቁም እናታችሁ ትስጣችሁ ነው የሚል ክክክ አየ አባ😂 ብቻ ፈጣሪ ይመስገን አሁን አንዱ በሚያምር ሰርግ ድራ ልጅ ወልዶ በፍቅር እየኖረ ነው አንዱም አሁን በቅርብ ይዳራል ብቻ ሀሉም የእጀራ እናት አንድ አደለም የኛ እናት ልዩ ናት❤ኑሪልን እማየ❤
@HgTy-hp3dq
@HgTy-hp3dq 10 ай бұрын
አወ ወላህ ጥሩ ጥሩ ሰወች አቃለሁ እውነትሽ ን ነው እሁም ሴት ነንና አይጨፈለቅም አንድ
@bezi-hm7hz
@bezi-hm7hz 10 ай бұрын
አልፎ አልፎ እንጅ አብዛሀኛወቹ በጣም ክፉ እና አስመሳይ ናቸዉ ,ለጎረቤት ለዘመድ ለባል ጥሩ ሰዉ ይመስላሉ ለእንጀራ ልጃቸዉ ግን የተበላሸ ምግብ እስከመስጠት
@orocell2369
@orocell2369 10 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔💔
@IrEir-n3x
@IrEir-n3x 10 ай бұрын
@@bezi-hm7hz ሊኖሩ ይችላሉ እኔም እኮ ሁሉም ጡሩ ናቸው አላልኩም ግን ሁሉም መጥፎ አደሉም
@halimahussenhalimahussen
@halimahussenhalimahussen 10 ай бұрын
እኔም አለኝ ✅✅👏👍👍 ደስ ሥትል እናትሺ አድሜና ጤና አላህ ይስጣት ያሥደስታት
@ZZZ-f1t
@ZZZ-f1t 10 ай бұрын
ሁሉም እንደ ስራው ፈጣሪ ይከፍለዋል መልካም እንሁን.......በርቱ አሪፍ አስተማሪ ነው 👍👍👍👍👍
@KasuGirma-d1h
@KasuGirma-d1h 9 ай бұрын
2:44 m.. .m . Vvewdsaladaldssv 2:52 vb😅bx😅f 2:53 ddftrj
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 10 ай бұрын
ክፉ ሰዎች አሁንም እግዚአብሄር የእጃቸውን ይሰጣቸው
@AnnaMelese-g2n
@AnnaMelese-g2n 9 ай бұрын
Every father should protect their children like this!
@romangedeye9684
@romangedeye9684 10 ай бұрын
እንጀራ እናት ሁሉም ለክፋት ነው የተፈጠሩት ልጅ ደሞ ለምን አትናገርም ጨካኝ እግዚአብሔር አትፈራም
@serawitgeteye2305
@serawitgeteye2305 10 ай бұрын
እህቴ እግዚአብሔር ሰውን ጨካኝ አድርጎ አይፈጥርም ሰው በገዛ ፈቃዱ ጨካይ ይሆናል እንጂ ተፈጥሮ አይደለም :: እግዚአብሔር ህጻን ልጅ ሲፈጥር ምንም እውቀት ሳይኖራቸው ነው የሚፈጥራቸው ወላጆች ናቸው መልካምን ክፉን ነገር የሚያስተምሩ ::
@hchcufuf9523
@hchcufuf9523 9 ай бұрын
ወላሂ ስንት አሉ እንደ እናት የሚንሰፈሰፉ እኔ አለችኝ ግን በጣም ነው የምወዳት
@KemalGeta
@KemalGeta 8 ай бұрын
Enem.alechgn.3.amet.jemra.new.yasadegechgn.betam.mrt.nat.betam.new.yemwedat.
@ZeharaMohammed-n4i
@ZeharaMohammed-n4i 10 ай бұрын
ወላሒ ማን እንደናት ኡፍፍፍ 😢😢😢😢
@edanedan5896
@edanedan5896 7 ай бұрын
በጣም😢
@FtTy-g3t
@FtTy-g3t 10 ай бұрын
ወይአታምሪወይአታፍር
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 10 ай бұрын
ስታስጠላ የሠው ጅብ ሰው የዘራውን ነው እሚያጭደው አደራህን ያረብ ልጆቼን በእንጀራ እናት እንዳትፈትንብኝ አደራህን
@Madina-o6n
@Madina-o6n 7 күн бұрын
እረ የጀራናት ደህና የለዉ እፍፍፍ በጀራናቴ ምክንያት አባቴን ቻዉ ሳልል ስደት😢😢😢
@HaregeweynWerkuHarege
@HaregeweynWerkuHarege 10 ай бұрын
የሁሉም እንጀራ እናት አንድ አይደሉም የእኔ እንጀራ እናት ከምላት በላይ ጥሩ ናት
@alemaz5247
@alemaz5247 10 ай бұрын
ማሻላአ
@RahmaRahma-bp8ws
@RahmaRahma-bp8ws 10 ай бұрын
እሱልከነሸ ግን መጥፈምአለ ግንማንእደናተ😢😢😢😢😢😢😢
@hiwotlema906
@hiwotlema906 10 ай бұрын
yenem
@HfhrHrhr
@HfhrHrhr 9 ай бұрын
❤❤❤❤
@rahmaha
@rahmaha 9 ай бұрын
ማሻአላህ የኛስ በምግብ ደህናናት ግን መጥፎ ነገር ትናገረናለይ እመደር ታማናለይ ብቻ ያለናት ይችለም ከባዲናት ለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላ😢😢 😢😢😢😢😢
@OokOk-lq5kz
@OokOk-lq5kz 7 күн бұрын
የኔ እናት እንድ ትቅየርብኚ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ትግራይዓደይደመይ-ጐ5ጀ
@ትግራይዓደይደመይ-ጐ5ጀ 10 ай бұрын
ድራማ መሆኑ እያወቅኩት የኔ እንባ መፊሰስ ምን ይባላል😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤
@Nurulgwendme
@Nurulgwendme 10 ай бұрын
😂😂
@ሂባህየወደፊትህልሜልጀ
@ሂባህየወደፊትህልሜልጀ 8 ай бұрын
ብሶት እንዳለብሽ😢
@نايفهالفضلي
@نايفهالفضلي 9 ай бұрын
Kolo new eda egera setageku yemegagaw
@maisaali8651
@maisaali8651 5 ай бұрын
ግን በሰዉላይ እደዝህ ክፉ መሆን ለምን እኔም ልጅ እወልዳለሁ ብለዉ አያስቡም እዴ ወይኔ 😢😢😢😢😢😢😢
@GuTuf-d6c
@GuTuf-d6c 6 ай бұрын
አፍላፍቅር ክፍል 53 1:21
@Lubabeyoutube
@Lubabeyoutube 8 ай бұрын
የኔ እጀራእናት በጣምጥሩሠዉ ናትልጀንለሷሠጥቸነዉ የተሠደድኩትለወለደችኝ እናቴአልሠጥምብየለኔሁለነገሬናትበጣምነዉየምወዳት ወላሂ❤️❤️🙏 ይች እርግማናምናት
@ማለፊያ
@ማለፊያ 5 ай бұрын
እኔ አላምናቸውም ሲበዛ አስመሳዮች ናቸው
@sarayousef2021
@sarayousef2021 2 ай бұрын
የእንጀራ እናት አላህ እሳት ያብላችሁ መቸም የእንጀራ እናት የደረሰበት ያውቀዋል የእንጀራ እናት የእሳት ነበልባል ናት ታቃጥላለች 😢😢😢💔💔💔
@romangedeye9684
@romangedeye9684 10 ай бұрын
እስይ እግዚአብሔር የየዋህ አምላክ አለ ግፍኛ
@ThgGhg-m1z
@ThgGhg-m1z 9 ай бұрын
አዉን የኔ እጀራእናቴ ልትባልነዉ ማር እኮናት ሰወዳት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@فاطمهعلي-ف8ش
@فاطمهعلي-ف8ش 10 ай бұрын
የኔዉድ አያት አላህ ይዘንልሽ አሁን አንችም እናትያ ትባይ ይሆን አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቅሽ አላህ ይዘንልሽ አያቴ
@ElfSaron
@ElfSaron 10 ай бұрын
የክፉ ሰው መጨረሻ ድሮም አያምርም
@andredegefa5765
@andredegefa5765 10 ай бұрын
ሚስቶች ፣ባል እንዲወዳቹ፣ ልጁን ዉደዱለት። ባልም ለሜስቶች፣እንዲሁ።
@BirhaneHussen
@BirhaneHussen 10 ай бұрын
❤❤❤Abatwa dess align ylijetwa bet new sil❤
@tigistderbe-bo8qd
@tigistderbe-bo8qd 10 ай бұрын
ሰዉ የዘራዉን ያጭዳል👏
@Emu-eman
@Emu-eman 10 ай бұрын
ደሚርኝ እማ
@tigistderbe-bo8qd
@tigistderbe-bo8qd 7 ай бұрын
@@Emu-eman እሺ
@BrteTade
@BrteTade 7 ай бұрын
እኔም በጣም ነው ምወዳት
@ሰአድነኝየፓሶዋ
@ሰአድነኝየፓሶዋ 5 ай бұрын
ኑሬበታለሁ አይይይይ😢😢😢😢😢
@ዚድቾነኝ
@ዚድቾነኝ 10 ай бұрын
የሁሉም እጀራናቶች መጨረሻ እድህ ቢሆን ጥሩነበር😢
@MTadese-v5b
@MTadese-v5b 5 ай бұрын
ወይመልክ ነላት ደግሞልጅቷ ስታምር😢😢
@tamiratbaqala
@tamiratbaqala 6 ай бұрын
ውውውው 👍👍
@Zainab-xq5kq
@Zainab-xq5kq 4 ай бұрын
የጀራ እናት እሚወቀው ያውቀዋል 😢😢
@BirhaneHussen
@BirhaneHussen 10 ай бұрын
Esey gobezz enkanvabarerkat
@ሀበሻዊት-ኘ2መ
@ሀበሻዊት-ኘ2መ 10 ай бұрын
የኔ እጀራናት ልክ እደናት ነች ለኔ 2ተኛ እናቴ ነች
@fgggtyyyu379
@fgggtyyyu379 10 ай бұрын
አይ እጀራናት እግዚአብሔር የጃችሁን ይክፈላችሁ ያደኩበት ሁኔታ ነው😢😢😢😢😢😢
@DfFf-ob9ns
@DfFf-ob9ns 10 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@ቲናዬ.ቲናዬዩትብ
@ቲናዬ.ቲናዬዩትብ 10 ай бұрын
አይዞሽየኔ ውድ
@የባሌሚስትነኝ
@የባሌሚስትነኝ 9 ай бұрын
እኔም ውዴ አልሀምዱሊላህ ሁሉም አለፍ
@Elsaዮቱብቻናል-j4z
@Elsaዮቱብቻናል-j4z 2 ай бұрын
ደምሪኝ ዉዴ እመልሳለሁ❤🎉
@onlylovemu
@onlylovemu 10 ай бұрын
የኔ እንጀራ እናቶ ክፉ ናት 😭
@سونيا-ه2ط
@سونيا-ه2ط 9 ай бұрын
የኔንብታይ😢😢😢😢
@GftRer6
@GftRer6 9 ай бұрын
አይዞሽእህት
@rahmetali3317
@rahmetali3317 5 ай бұрын
አይዞሽየኔወድ
@SmartSell-w4w
@SmartSell-w4w 5 ай бұрын
@SmartSell-w4w
@SmartSell-w4w 5 ай бұрын
ለሰው መልካም ማረግም ማሰብም ለራስ ነው ❤
@Ndggd-gc1cz
@Ndggd-gc1cz 3 ай бұрын
የዛሬወቹ ደግሞ ሲያላምጡ ጆሮዬን አደነቆሩት😅😅😅😅😅
@zainabadrees7245
@zainabadrees7245 10 ай бұрын
ተማሩ ከዚህ ልጃችሁን እየወረወራችሁ ብር ፍለጋ ዬምቶሮጡ😢
@zedbabo9298
@zedbabo9298 10 ай бұрын
ትክክክልልል😢😢😢😢😢😢
@ritamarli3199
@ritamarli3199 7 ай бұрын
ሁሎም እጅራ እናት አንድ አይደለም
@yuithi6691
@yuithi6691 6 ай бұрын
አወ አድአይደሉም ጋን አዶድአሉ
@Rahma-qs4hx
@Rahma-qs4hx 5 ай бұрын
ቀጣይ❤❤
@Ahlam-cq2zx
@Ahlam-cq2zx 7 ай бұрын
እኔእንደሚመስለኝየንጀራእናትክፉነው😭😭
@BsJs-sq3vz
@BsJs-sq3vz 4 ай бұрын
ወላሂማን እደናት❤❤❤❤❤❤❤
@MulugetaBirhanu-or6nt
@MulugetaBirhanu-or6nt 8 ай бұрын
እኔም የእጀራናት ክፉ ጨካኝ እደሆነች አምናለው ነችም ያለፍኩበት ነው ጥሩም ሊኖር ይችላል ግን አልስማማም
@sada-or9gx
@sada-or9gx 7 ай бұрын
እኔ እናቴ ሙታ 4 ወሩንአወጥቸ ስደትመጣሁ እናትያ ሳመጣብኝ አመለኩ
@gufh9364
@gufh9364 8 ай бұрын
ድራማ ብሆንም እኔ ግን በምሀል እጣላት ነበር እንጀራ እናተየዋ ክፉ ናት
@JemalJemal-js7ro
@JemalJemal-js7ro 7 ай бұрын
ኧረ ሁሉ እንጀራናት አንዲ አይደለም እኔ የባሌን ልጂ በጣም እምወዳት አላህ ይጠብቀኝ ተክፉት😢😢
@FhhJmnb
@FhhJmnb 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢የኔ ውድ አይዞሽ
@rgfg336
@rgfg336 10 ай бұрын
እሰይ ሰው የሰራውን ያጭዳል መጨረሻው ደስ ነው ያለኝ ወይ አተሚር ወይ አተፍር😂😂
@HuluagershTeshale-hb6gc
@HuluagershTeshale-hb6gc 10 ай бұрын
ሁሁሁሁሉሉሉሉምምም ናቼዉ እኔ ሰሜቱን አዉቀዋለሁሁ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@esub8112
@esub8112 9 ай бұрын
Endate awek😅
@HgYu-b3n
@HgYu-b3n 4 ай бұрын
አፈርአላህያሥበላሺ
@saadasaada-uy5nf
@saadasaada-uy5nf 3 ай бұрын
የሠራሸነው ያገኝሸው
@sarahawler1292
@sarahawler1292 10 ай бұрын
አዎ ሰው የዘራውን ያኑኑ ነው የሚያጭደው
@HfhrHrhr
@HfhrHrhr 9 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@ZebibFiker
@ZebibFiker 10 ай бұрын
የኔን እናት እንጀራ እናት የምለው ባያክልብኝ እላለሁ ትለያለች
@EyerusAbay
@EyerusAbay 7 ай бұрын
ቆይ ለምንድ ነው የእንጀራናት ክፉ የሚሆኑት ለምን ማን እንደናት ኡፍፍፍፍ😭😭😭😭😭
@trhd-h1u
@trhd-h1u 4 ай бұрын
m ኘ ወለየዋ
@Zamzam-s3t
@Zamzam-s3t 4 ай бұрын
ወይኔ እደት ነው የምገለመጣት ሥበላ
@amenadajane7501
@amenadajane7501 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢😭😭😭💔💔💔💔
@Elsaዮቱብቻናል-j4z
@Elsaዮቱብቻናል-j4z 2 ай бұрын
ሠብ አርጊኝሲ ዉዴ🎉❤
@Ksa-c3p
@Ksa-c3p 5 ай бұрын
ሁሉምሰዉአንደአይደለም
@HifjfAisvd
@HifjfAisvd 4 ай бұрын
መገን 😢😢የጄራእናት
@TezitaGetachwu
@TezitaGetachwu 8 ай бұрын
Gobz bertu astmari nw ye enjera entywm bdb telabsa nw yetchotchw 👋👋tewanayochu yechelalu
@GuTuf-d6c
@GuTuf-d6c 6 ай бұрын
አፍላፍቅር 0:20
@AffectionateBoardGame-bi4ie
@AffectionateBoardGame-bi4ie 10 ай бұрын
እጀራ እናት ማለት በጣም ቆሻሻ ናቸዉ ነገበነሱ ልጅ እና ነገ ሞት የአለ የማይመስላቸወዉ ቆሻሻ ናቸዉ!!!
@MkebrarawaHabeshawit
@MkebrarawaHabeshawit 10 ай бұрын
ኧረ ሁሉም አንድ አይደለም እኮ በረበና
@GuTuf-d6c
@GuTuf-d6c 6 ай бұрын
አፍላፍቅር ክፍል 53
@HaymiSyuom
@HaymiSyuom 9 ай бұрын
ድራማዉ ለማስተማር እስከሆነ ድረስ ሣስበዉ ጨካኝ ሠዉ ያለ አይመስለኚም
@እሙሰይድ-ሰ7ጠ
@እሙሰይድ-ሰ7ጠ 10 ай бұрын
ሁሉም ስራዉን አያጣም😢😢😢😢😢
@HfhrHrhr
@HfhrHrhr 9 ай бұрын
😮😮😮😮❤❤❤🎉
@FatimaFatima-c5d3h
@FatimaFatima-c5d3h 10 ай бұрын
የሰዉ እናት ያየነዉ የሚዉቀዉ😢😢
@marysam9193
@marysam9193 10 ай бұрын
የዘሩት እንዲህ ነዉ የሚበቅል ህምምምምም!!!
@AeberashGudeta
@AeberashGudeta 10 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉
@Emu-eman
@Emu-eman 10 ай бұрын
ደሚርኝ እማ
@Adgh-w7v
@Adgh-w7v 10 ай бұрын
ሲበሉ እጀራናቴን አሰታወሱኝ😭😭😭😭😭😭😭😭
@rahmetali3317
@rahmetali3317 5 ай бұрын
አይዞሽየ ኔውድ
@RealmeCy-pn6if
@RealmeCy-pn6if 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤😮😮😮
@JooklJookl
@JooklJookl 10 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢ሁሉምየዘራዉነዉእሚያጭደዉ❤❤
@MemeMememisirachi
@MemeMememisirachi 10 ай бұрын
Kexayi💘😭😭🤭
@MekdesTeshome-kd4se
@MekdesTeshome-kd4se 10 ай бұрын
ግን ክፉ መሆን እንዴት ያስጣላል በጌ
@MakaMohamed-s2o
@MakaMohamed-s2o 10 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️
@ZenebaMohammad
@ZenebaMohammad 8 ай бұрын
ማን እደናት❤❤❤❤
@SamiraSayed-n4v
@SamiraSayed-n4v 9 ай бұрын
አፈራባሺብየ መልክየለሺ ፀባይየለሺ ቆሸ ነገር
@Hdjejeojee-uo4yh
@Hdjejeojee-uo4yh 9 ай бұрын
የኔ ጌታ ያለችዉ ነገርሽ ሠገጤ 😮
@yemekerworku9931
@yemekerworku9931 10 ай бұрын
ወንድ ጎበዝ እራሷ ማግጣ ይች ምታድግ ልጅ ምን ሰራች
@Swungne
@Swungne 9 ай бұрын
ኩፊ ሴት አልጠግብ ባይ ሲተፋ ያድራል
@SelamawitNigusse-c9y
@SelamawitNigusse-c9y 4 ай бұрын
አረ ስለ ፈጠራቹ የእንጀራ እናት ሁሉ ክፉ አይደለም እንደዚህ አይነት ፊልም እየሰራቹ የግድ እንዲጠሉ አታድርጉ
@ገብርኤል-nc8qk
@ገብርኤል-nc8qk 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@Emu-eman
@Emu-eman 10 ай бұрын
ደሚርኝ እማ
@Elsaዮቱብቻናል-j4z
@Elsaዮቱብቻናል-j4z 2 ай бұрын
ደምሪኝ እመልሳለሁ
@AbabuAbabu-xd2jv
@AbabuAbabu-xd2jv 8 ай бұрын
ናቸዋ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ኘደአኘኘነ😮😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😂ከጠኘቸኘቸጠየጠየገየረጠገ ኸፀ ከረር
@Fatimaaaaa-yi1qy
@Fatimaaaaa-yi1qy 2 ай бұрын
ምንንንንንንንን አየሰማም😅😅😅😅😅😅😅😅
@MohdSaidoo
@MohdSaidoo 5 ай бұрын
ድሕጱ ይረብሻል
@meazatesfamicael2346
@meazatesfamicael2346 9 ай бұрын
Esay yeages new yagagsew
@rahmahrahmah3158
@rahmahrahmah3158 8 ай бұрын
😢😢😢❤❤❤❤❤
@fikiertfikiertbizaine
@fikiertfikiertbizaine 10 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉
@MohammedAli-r7o
@MohammedAli-r7o 4 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭
@UserUser-hz4xi
@UserUser-hz4xi 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FkRTFKRT
@FkRTFKRT 10 ай бұрын
weye atamere weye ataferme
@BinMusa-t8c
@BinMusa-t8c Ай бұрын
ማንእደናት 😢😢
@Sammmiirhamdd
@Sammmiirhamdd 10 ай бұрын
አፈርብይ፣እንድህአመለካከት፣የስራሽንይስጥሽእኔነኝ፣የሰራሁትአለች፣ዴነዝ
@SeadaAdam-uh8qk
@SeadaAdam-uh8qk 7 ай бұрын
አንዳዱእንጀራእነትክፉ
@romangedeye9684
@romangedeye9684 10 ай бұрын
የሀበሻ ወንድ ደሞ ተናዶ መጠጣት ስክሮ ምን ሊያመጣ ነው ልጅን መጠበቅ ሲገባው
@sarakaraki8541
@sarakaraki8541 10 ай бұрын
ክፌሰው ከፌቱ ያስታውቃል
@mdet8217
@mdet8217 2 ай бұрын
ምነ ትመሥላለች
@Almaz-r5v
@Almaz-r5v 7 ай бұрын
ስነስረአትየላትምበአልጋላይትወጣለች
@Mymomiloveyou
@Mymomiloveyou 8 ай бұрын
እኔበሆን ላባቴ እናገርቆይ😪😪
@عائشهعائشه-ب3ق
@عائشهعائشه-ب3ق 7 ай бұрын
ከባነዉ😢
@ጠባቂዬብርቱነው
@ጠባቂዬብርቱነው 7 ай бұрын
በዚህ መልኳ ስትገላመጥ ምን ትመስላለች ሙሆዶ
@milorcmilorc1295
@milorcmilorc1295 10 ай бұрын
ፈጣሪ የስሳሽን ሰጠሽ ሰው የዘራውን ነው የሚጭደው ፈፃሜው ደስ ይላል
@NnmmjHshshdh
@NnmmjHshshdh 4 ай бұрын
እረ የጀራናት ጥሩ የለመ
@ሀያት-031
@ሀያት-031 6 ай бұрын
ወላሂ ማን እደናት🥺🥺
@TeshalechShikur
@TeshalechShikur 9 ай бұрын
👍👍👍👍😭😭
ፀሎተኛዋን ወጣት የደበደቧት የሰፈር ዱርዬዎች መጨረሻ
21:14
Mina Films | ሚና ፊልምስ
Рет қаралды 10 М.
የአሰሪዋን ባል ጉድ ያወጣች የቤት ሰራተኛ
30:40
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
እኔ የምወደው II ክርስቲያን የኪነጥበብ ህብረት II Christian Art Fellowship
6:20
ጓደኞቹን በሚስቱ ሚያስፈትነዉ ባል
14:09
Libas Maya
Рет қаралды 71 М.
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН